Тёмный

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ስለ ወልቃይት ምን አሉ? Etv | Ethiopia | News 

EBC
Подписаться 1,4 млн
Просмотров 130 тыс.
50% 1

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ስለ ወልቃይት ምን አሉ? #ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation
#ethiopiannews #newsdaily

Опубликовано:

 

14 ноя 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 176   
@mehl561
@mehl561 Год назад
ይህን ለምታነቡ ሁሉ አምላክ ኢትዮጵያን ይባርክ ሰላም ይስጠን
@merkebselam6456
@merkebselam6456 Год назад
የኢትዮጵያ ኣምላኽ ኣይባልም ኣምላኽ ብለ እለፈው
@selammekonen1902
@selammekonen1902 Год назад
D/r Abiy yena zeman jegena nek 💪💪💪💪💚💚💛💛❤❤
@wellotube2
@wellotube2 Год назад
አላህ ሆይ አገራችንን ሰላም ያድርግልን በቃን ጦርነት የኑሮ ውድነት ይበቃል
@nuradinyekesi7031
@nuradinyekesi7031 Год назад
አማን
@adrisabess1885
@adrisabess1885 Год назад
Wow very nice and accurate answers for all Ethiopians to understand our own problems we know how to solve. And we don't need no one's interferences. Good job Abbch Anbsaw. God bless you.
@masetewalyenuren4078
@masetewalyenuren4078 Год назад
Tekikeli neh👍🏼👍🏼🙏🏼🙏🏼🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌺🌺🌺👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-my4ku6df9u
@user-my4ku6df9u 8 месяцев назад
ወልቃይትን ከአሜራ ለመነጠልና የወልቃይት ጥያቄ ወልቃይቴ ነኝ እንዳለና አሜራ አይደለሁም ያሉ ለሜስመሰል ከአማራ ለመነጠል የማደረገውን ንግግር በጣም ለተመለከተው እና ልብ ብሎ ላዳመጠው በጣም ያሳዝናል (ወልቃይት የአማራ እርስት ስትሆን ሰወቹም አሜራወች ናቸው የጠየቁትም ይህን መብታቸውን ነው ኦኛ አሜራ እንጅ ትግሬ አይደለንም ነው ያሉት
@tigisttsegaw9474
@tigisttsegaw9474 Год назад
Thank you very much our wonderful brother ♥️ God bless you love your
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 Год назад
Thank you primminster
@MdAlauddin-yj8nz
@MdAlauddin-yj8nz Год назад
ይሰማል. ገለቲ. ስለውልቃየት እዚህእሚድያለይየምትባሉት
@hawawalo662
@hawawalo662 7 месяцев назад
አላህ ዲፍት ያርግህ ባተ ሥቱ አለቀ
@fawasgh
@fawasgh 9 месяцев назад
አተእያለህሰላምየለ
@ggvideonow1
@ggvideonow1 Год назад
"ከዚህ ቀደም ወልቃይት በሃይል ስለተወሰደ አሁንም በሃይል፣ ዘላቂ ሰላም አያመጣም። በህግ በስርአት በእርጋታ የወልቃይትን ጉዳይ መቋጨት ይገባል። "
@agagnwuersumo8672
@agagnwuersumo8672 Год назад
We need piece .
@yirgagizachew2718
@yirgagizachew2718 Год назад
👍💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤👍
@user-ni3kb9ef5l
@user-ni3kb9ef5l Год назад
እኮ
@mesifernandez6375
@mesifernandez6375 Год назад
ተመሰገንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በይ እምዬ ኢትዮጵያ እውነት ነው አጥርሸ እግዝአብሔር ነው ከተፈጠርሸ ጀምሮ ችግሮችሸ በሁሉም መዕዘን በውሰጥ ሳይቀር ወረውሸ ጭራሸ ብሎ ከተፈጠርሸ ጀምሮ ልጆችሸ ሐይማኖት ቋንቋ ሳይለዩ እርሰ በእርስ ተፋቅረው ተወላልደው አብረው ለዘመናት የኖሩትን ጡት ነካሸ ልጆችሸ ሆዳም ሰግብግብ ባንዳ ሰለሆኑ ሐብት ለማካበት ልጆችሸን በሐይማኖት በቋንቋ አቃቅረው ደምሸን መጥጠው አጥንትሸን ግጠው የሚያምር የክብር የጥቁሮች የነፃነት ሰምሸን ከአለም ምድር ለማጥፋት ጠዋት ማታ የማይቆፈር ጉድጓድ እየቆፈሩ የማይነሳ ድንጋይ እያነሱ እየከፋፈሉ ልጆችሸ በፍቅር ሰላም በክብር ተርበው ድህነት ውርደት ርሀብ መጠሪያ ሰማቸው ሁኖ በአፍሪካ ኤውሮፓ ሐገራት ተሰደው በውቅያኖሰ የአሳ ነባሪ ቁርሰ ምሳ እራት ሆነው በኑሮ ውድነት የተነሳ በቀን አንዴ መብላት እሰኪያቅታቸው ልጆችሸ የሚመገቡት እንጀራ ውሰጥ ጀሶ እየከተቱ ልጆችን ሲመርዙ አፈርሸን ምድርሸን ሐብትሸን ሲያድሉ የሰማይ ጠባቂሸ ሀያሉ እግዝአብሔር ይህንን ድንቅ ቸር ልጅሸን በጉያው ጠላቶችሸ ውሰጥ ደብቆ ጥበብ ብቃት ትዕግሰት ፍቅር ቸርነት ደግነት ጀግንነት ግርማ መጎሰ አውርሶ በአለም ላይ ተደራጅተው ሊያጠፉሸ የዘላለም ክብርሸን ሊቀሙሸ የመጡትን ጠላቶችሸን በሙሉ እንዲያውርዳቸው ዙፋንሸ ላይ አሰቀመጠልሸ ይህ ዙፋንሸ ላይ የተቀመጠው ሀያላን ጠላቶችሸን ከውሰጡ በሚፈልቀው ፍቅር ቸርነት ጥበብ ግርማ መጎሰ እግሩ ሰር አደረጋቸው በእጁ መዳፍ አሰገባቸው ዙፋንሸ ላይ የተቀመጠው የፍቅር የቸርነት የሰላም የይቅርታ የጥበብ ንጉሰ ነው ሰውየው ከኢትዮጵያ አልፎ አፍሪካንም የተነሳችውን ክብር ነፃነት እውቀት ብልፅግና ሊሰጥ የተላከ ነው የሐገሬ ሕዝብ ሆይ ደግሜ ደጋግሜ የምመክርህ እንደ መንጋ በመሀይም ደንቆሮ ደደቦች ጎጠኛ ሰብሰብ እየተነዳችሁ እንደ አበደ ውሻ ዝም ብላችሁ ከምትጮሁ የሚበጃችሁ ይህንን መሪ መደገፍ መጠበቅ ማገዝ ነው ሐገር የምትገነባው በመላው ልጆቻ ትጋት ጉልበት ነው ዐብይ የእውቀት ብርሀን ነው ዐብይ የተሻለ ሐገር እንዲኖረን ከድህነት እራሳችንን እንድናወጣ የተሻለ ሀሳብ አመለካከት እንዲኖረን እያሰተማረን ነው ሬት ሬት እያለንም ቢሆን መቀበል ያለብን ከዐብይ የተሻለ መሪ ኢትዮጵያ ኑሮአት አያቅም በዐብይ ባይሆን 50 አመት ሙሉ በውሰጧ ተለጥፎ ሲመጠምጣት የነበረውን መዥገር የተረገመ እርኩሰ የክፋት ጥግ ከኢትዮጵያ ማሰወገድ በፍፁም አይቻልም ነበር
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 Год назад
🙇🇪🇹☝️☝️🇪🇹
@amanuelayele1996
@amanuelayele1996 Год назад
Jegena abicho
@egizabhiryemesgen1888
@egizabhiryemesgen1888 Год назад
Welkayet tegede Dansha Ena humera sewem gondrie new meretuim ye amahra
@user-mo3vb1ot1s
@user-mo3vb1ot1s Год назад
አሪፍነዉ
@bestcollectiont.s5782
@bestcollectiont.s5782 Год назад
I hope what he said is genesis idea I think this is the only way forward but when they implement this idea or principle they have to make sure a well organized system to protect each and everyone are on the same chapter . they need to learn from their past and created a place to live peace and harmony. Probably there must be a mechanisms which let every one feel free and safe to live on that land I strongly believe war is not bring a long last peace. So it's better to listen both people and come up with a win win solution. So far we have learned a lot when we try to assimilate people what ever it takes they will fight to their freedom so let start to think as a civilized people and let people have their freedom and future and work hard for the better future That's the only way forward Thanks
@yimenumelaku3044
@yimenumelaku3044 8 месяцев назад
ርሥታችንን ለድርድር አናቀርብም ከእንግዲህ አማራ አማራ ነኝ ብልዋል። በቃ!በቃ!
@bestcollectiont.s5782
@bestcollectiont.s5782 Год назад
As a principal what he said is completely acceptable. So to make this principal effective there as to be a proper dialogue to bring each part their though on the table. BC through dialogue we can create a friendship so that would bring things down both side As Ethiopia both can live on that land peacefully. The only problem is when one of them they want to be in charge and violate others freedom that's where the problems start ,as Ethiopians let them live peacefully under the law that would be the best way forward ward In the mean time if the constitution change , it will be less complicated. BC most of the issues are directly link to it and also it will also solve other similar problems in different area. As I discovered there is also an economical issue relate to this area so there must be an intervention with from the Centra goverment which allow both side beneficial controlled by central government otherwise those who get benefit from that area they will makes things difficult . so there as to be rule and regulations to make sure there is no any sabotage The land should not bring ethicized, BC it will closed the door for those who wanted to take advantage that way Let's live peace and harmony Ethiopia is much bigger than what we though. idea, innovation and positive thinking should be the first priority Thanks
@mesifernandez6375
@mesifernandez6375 Год назад
በእውነት የዚህ መሪ ትዕግሰቱ የሚደንቅ ነው 24 ሰአት ሙሉ ለራሳችን ሰላም ይለምናል በምን ቋንቋ ቢነገረን ነው የሚገባን ለ27 አመት በጥላቻ በጮቆና የኖረ ሕዝብ እንዴት ፍቅር ሰላም አንድነትነፃነት አይናፍቀውም
@nuradinyekesi7031
@nuradinyekesi7031 Год назад
እውነት ነው አለህምድሊላህ
@abutofik7654
@abutofik7654 Год назад
በጣም ፍትሀዊ መሬ ያድርግው
@user-ox3oi1fi1m
@user-ox3oi1fi1m 9 месяцев назад
አሸቃባጨ
@beromule7980
@beromule7980 Год назад
😘
@user-mk8ve1hx1m
@user-mk8ve1hx1m Год назад
ወልቃይት የአማራ እና የአማራ ብቻ ነው አንተም ታውቃለክ
@helina3753
@helina3753 Год назад
በጊዲ ኖ ኢንዴ🤨
@winterangel7571
@winterangel7571 Год назад
ሂጂ ሌባ ማን እባሽ የአማራ አደረገው
@winterangel7571
@winterangel7571 Год назад
ቆምጬ ሌባ የቡዳ ዘር
@phil8322
@phil8322 Год назад
Tdf western flank is ready to march and destroy the so called militia occupying western tigrai I don't have to tell you about our army capabilities we were fighting multiple front with two countries but know the federal know that we can't be beat so they accept the table talk but if so called the militias dare we will see
@beshash9439
@beshash9439 Год назад
አለእኮ እሱም የወልቃይት ነዉ አለ አሁን ደግሞ መሬቱ በጁ ነዉ በህግ ማስጨረስ ነዉ
@anabiyaa651
@anabiyaa651 Год назад
Not too late anyways!
@tadla8200
@tadla8200 Год назад
ወልቃይት የወልቃይት አማራወች የትውልድ ቀያቸው ነው እጻን ልጂ የሚፈርደው እውነታ ነው ወልቃይት የተሰበሰበ ትግሬ ከመላው ትግራይ የመጣእጂ። ወልቃይት ተወልዶ ያደገ አይደለም ያማራ ልጆች በተወለዱበት። ቀየ ባይተዋር መሆን አይቻል። በወያኔ አገዛዝ አይተዳደሩም። እሽ አገራቸውን ሰተ የትይግቡ ትግሬ ወልቃይት መቶ መቶመስራት መለወጥ ይቻላል። ማስተዳደር ወልቃይቴን መጨቆን ግን ይበቃል የወልቃይት አማራወች ልዑል እግዚአብሔር የመገፋት አምላክ ነገሮቹን ያስተካክልላቹ
@zerudemmelash1214
@zerudemmelash1214 Год назад
Welkayit 100% yetigray nat ::
@user-gi3ql9ou1f
@user-gi3ql9ou1f Год назад
ባንተ የስልጣን ዘመን ስንቱን አየን
@amanuelayele1996
@amanuelayele1996 Год назад
Tikekele new yalew
@eyobabraham6921
@eyobabraham6921 Год назад
እግዚአብሔር ይባርኮት
@-Ele
@-Ele Год назад
ሀገራችን ሰላም ያርግል 🌹 የሙስሊም ልጆች እና ሴቶች ኑ የቁራኣን ተፍሲር እንማር 👉🏻ፕሮፋይሌ በመጫን ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌷
@fentahun123
@fentahun123 Год назад
ወልቃይት የወልቃይት ራያ የራያ ነው ትግራይ ነውመሬትን እና ዘርን ብሔር መነካካት ኢትዮጵያን ያፈርሳል የኢትዮጵያ ስርዓት አባቶች በመሰረቱት የሀገር መዋቅር ትግራይ ጎጃም ወሎ ጎንደር ሸዋ ሀረር ወዘተ መመለስ እና ሁሉንም ኢትዮጵያ እኩል በፍትሀዊነት የምታይ እውነተኛ ሀቀኛ ፍትሀዊ ዲሞክራሲያዊ ሀገር ኢትዮጵያ መመስረት አለባት ካለዚያ ኢትዮጵያ በዚ የብሄር መሬት ክፍፍል እና የብሄር የተቧደነ ብሔር ፖለቲካ የካድሬ ፖለቲካ እመነኝ ኢትዮጵያ ሶሪያትሆናለች ! የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉም በደል አይወድም እየተዋጋ መስዋዕት ይሆናል እንጅ ! ባስቸኳይ ኢትዮጵያ ከውጭ ጠላት በተፃፈ የዘር ፖለቲካ ህገ መንግሥት መመራት መተራመስ በጋደል ማቆም አለበት !። እውነተኛ ኢትዮጵያዊ የሆነ ፖለቲካ እና ህገመንግስት መቅረጽ አለበት
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 Год назад
ወልቃይት የኢትዮጵያ ድንበር የአማራ ክልል የኢትዮጵያ ቀይ መስመር ነው 🤞🇪🇹💪 ወልቃይት ሁመራ የኢትዮጵያ የድንበር ዋስትና እና የወልቃይት ህዝብ ማንነት ነፃነት ነው🤞🇪🇹💪እንደ ኢትዮጵያዊ ዜጋ እና የወልቃይት ህዝብ ደማቸውን ከፍለዋል በእነዚህ 32 ዓመታት ውስጥ ለአገሪቱ በነጻነት እና ሰላም በጋራ ለመኖር ጊዜው አሁን ነው🙏🇪🇹🤞🇪🇹
@Rita45738
@Rita45738 Год назад
ኢትዩጵያ ለዘላለም ትኑር
@abdiahamad6351
@abdiahamad6351 Год назад
Abdi ahamd
@merkebselam6456
@merkebselam6456 Год назад
የተጠየቀው ሌላ የመለሰው ሌላ
@fitsumletebrhan3455
@fitsumletebrhan3455 Год назад
Mejemerya bihone Nero
@afgjxccg5694
@afgjxccg5694 Год назад
አገሩነርአያጣምአተምፈርዶብህእጅመሪየሆከው
@eyasudesta1341
@eyasudesta1341 Год назад
ለኢትዮጵያ ፈተና የሆነዉ ሸኔ ነዉ አሁን ግን ዝም መባሉ ለሸኔ ሞራል ሆኖታል።
@user-qn2vq4rv3p
@user-qn2vq4rv3p Год назад
ምዕራብ ትግራይ ለመውረር ብሮጠም ብኮሱሩም የራሳቸው ጉዳይ መረቱ ግን ባለበቶች ተጋሩ አለውበት
@user-qn2vq4rv3p
@user-qn2vq4rv3p Год назад
@@Event12 ታዝለህ ገብተሃል ታዝለህ ትወጣታለህ ከ1.5 ምልየን በላይ የምእራብ ትግራይ ተወላጆች ኣፈናቄላቹ በየ ሱዳኑ በየ በረሃው እየተሳቀዩ በተሶቦቻችን ሳይቀር በየ በርሃው እየተሰቃዩ እናንተ ግዜ አገኘን ብላቹ ገብታችዋል ግን ለናንተ ጥይት መክስርም አያስፈልግም በጅራፍ ተገርፈህ ትወጣታለህ ኣህያ ካብኡ ከዓ ስለ ኤርትራኻ ግበር ባርያ ተረፍ ጣልያን ትቀጥቅጥኻ ትወፅእ እኻ ባርያ ተረፍ መረፍ
@zerudemmelash1214
@zerudemmelash1214 Год назад
@@Event12 yedstna mankia leba😂😂😂😂😂 😂
@melakeshiferawu7817
@melakeshiferawu7817 Год назад
እንድህ አይነት የትግሬ የረከረ ሰይጣን ለገንዘብ ልሙት ያለ አረመኔ ፈሳም አምላካችን ተምድር ያጥፋቸው የትግሬን ሰይጣኖች!!!!!!!!
@achagre3721
@achagre3721 Год назад
Yetewelagedachehu enanete nachehu endezyhe yale negegere ke ande hagere tekelaye ministre ayetebekeme zare rasehene awaredehale yemetemerawene hezebe newe yesedebekewe negeru 27 amete weyane ye welkayte ena ye raya hezbene becherache amaregna endayenageru afeno yeyazebete geze nebere le amaregnawe mewelagede weyanewochene teyeke enkowane welkayte ena raya addis Abeba wesete amaregnawe tegerygna meselo yeleme ende yehe hulu amaregnawene lematefate bezu tenagary endayemare yaderegachehute sera newe zare lesedebe tenesalachehu werada tekelaye ministre esekezare dépêche neber gene endyhe werada mehonehe yemiyasazene newe
@demekunugusu3933
@demekunugusu3933 Год назад
9
@user-zs4hi8kd4l
@user-zs4hi8kd4l Год назад
የቂረሱ ጉደይም ይፈተሊን ሀለበዉች ቂረሱ ህዚብ እየተሰቀየ ነዉ
@ashenafikiros754
@ashenafikiros754 Год назад
Shabiyan are in the comments
@zerudemmelash1214
@zerudemmelash1214 Год назад
Shabiama metfat alebet anfelgewum.
@lazerpp
@lazerpp Год назад
D.r Abiy yalgebah neger ahun sleterabu ena sileteshenefu new sew yemeselut be jet setiteh sitegbu melisew wotaderun merz yabeluluhal.
@dechoreshid7705
@dechoreshid7705 Год назад
አሱ ምን ያድርጋችሂ ጌታ ይቅር ይበላችሁ ተባረኩ
@amrhbore9077
@amrhbore9077 Год назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭
@abacustech0912
@abacustech0912 Год назад
እስኪ የኑሮ ዉድነትን በላይክና ሰብስክ በማድረግ አስታግሱልኝ
@ethio-habesha
@ethio-habesha Год назад
Edew gebis nw alki enayalen eski
@moleyaylwo4490
@moleyaylwo4490 Год назад
የኢትዮጵያ ጀግና ልጅ አቢቾ
@honeyhoney8185
@honeyhoney8185 Год назад
ምንድነው ቁርጡን አትናገርም ወልቃይት የማን እንደሆነ አለቀ
@engdaa
@engdaa Год назад
Idiot
@jhjv7573
@jhjv7573 Год назад
ወደ ሱዳን ይተሰደደ የትግራይ ህዝብ እኮ 70.000 ነው አሁን ወደ ቀዩ ይመለሳል ወልቃይት የምን እንደሆን እናያለን የኣማራ ህዝብ ግና ታሪካቹ ሙሉ እይትውረዳቹ ትኖራላች
@abrahamtsegaye9220
@abrahamtsegaye9220 Год назад
@@jhjv7573 eneko yemigermegn mai kadran restachihut new yemtmetu
@zerudemmelash1214
@zerudemmelash1214 Год назад
@ Honey lemn ene Kurtun alnegrshim Welkait 100% yetigray new.
@binyamtadele9130
@binyamtadele9130 Год назад
@@jhjv7573 እናንተ ስላላቹ አማራ ተዋርዶ አያቅም አይዋረድም
@getasewbalemlay3751
@getasewbalemlay3751 Год назад
Oduu,hariia
@user-zg4nt4gk5e
@user-zg4nt4gk5e Год назад
ምነዉ የሄን ንግግርህን የትግራይ ንፁሀን ህዝብ በሰሙህ እና በተረዱህ የአሏህ መረዳት የማይችል ህዝብ ጋ ሆነህ ተንገበገብክ በጎጥ እየተከፋፈሉ ሰላም አሳጡህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@zeynebzeyneb6859
@zeynebzeyneb6859 Год назад
ትክክል
@daconfi1453
@daconfi1453 Год назад
Yetegnaw hezeb be drone yetechefechefew new? Fetari ke nesuhan gon new mikomew ke geday gar aydelem.
@tagalatawu
@tagalatawu Год назад
ለኛም ከጦርነቱ ይልቅ ከፎለትካ ባሻገር ሠላም ይሻለናል ምድርን ጥለን እንሄዳለን ምድራችን ሠማይ ነው
@meskeremhabtegebreal6362
@meskeremhabtegebreal6362 Год назад
አብቹ የዘመኔ ጀግና ፈጣሪ ከሰይጣኖች ይጠብቅህ።
@emanahemed7459
@emanahemed7459 Год назад
ኢቢሲ አመሰግናለሁ ።አብቹንን ጠይቁልኝ እቤቷ በአንተ ሰም ና ድምጽ ከእሱ ጋ የምታወራዉ አንተ ነህ !? ወይሰ አሱ ነዉ በድግምት አንተን የሚጠቀመዉ ?!?!ቤት ዉሰጥ የሚያወራዉ የሚናገረዉ አብቹን እንድትጠላዉ ሳይሆን አገር ጥለህ እንድትወጣ እንድትጠላ ያደርጋል ።በናታችሁ ጠይቁልኝ ወይሰ በወንዶጰብልጣብልጥ ከሱ ጋ እየሰራ ነዉ ።ልቤ አዝኗል ይፍረድ ዉርደትት ማንቋሸ ሽ ።
@daneldire5634
@daneldire5634 Год назад
መንግስት እደቻይና የሞትፍር ካላውጣ መቼም አይቆጣጠርውም
@ssoo3513
@ssoo3513 Год назад
እኔ ሙስሊም ነኚ ዘረኚነት እንደማይጠቅም ጠቅቄ አውቃለሁ ግን በመሬትክ በሚስት መጋደል ግዲ ነው የሚገሉን አማራ ብለው ነው በወለወቃይት በራያ የመጣ በአይናችን መጣ አማራ ተሰባሰብ ሰልጥን ታጠቅ ተኩስ الله ينصور عماحرا
@bezawolde759
@bezawolde759 Год назад
እግዚአብሔር የፍርድ ቀን ደርሷል ሰው ተጨፍጭፎ ሰላም የለም
@besevi2090
@besevi2090 Год назад
Anche nshe bmlase swe mtaschfchfiwe dnze
@bemnetakele4966
@bemnetakele4966 Год назад
@@besevi2090 የኔ መዳሀኒያለም ያደንዝህ
@godsaveethiopia4223
@godsaveethiopia4223 Год назад
Endanchi aynet denkoro new sew yemiyascheresew
@merhawithayleslasie8085
@merhawithayleslasie8085 Год назад
Wshet new
@abuzareasehalaw3197
@abuzareasehalaw3197 Год назад
የኢትዮጵያ የእንግዴ ልጆች ምንጊዜም አጋጣሚዎችን እየጠበቁ ሀገራችንን ለማተራመስ የማይቀጥፉት ቅጥፈት የለም ሀገር ወዳዱ መሪያችን በርታልኝ ያንን ሁሉ መከራ አልፈህ እዚህ ደርሰሀል ገና ብዙ ታሪክ ትሰራለህ ምንም ጥርጥር የለውም
@user-kq4ls1wi1c
@user-kq4ls1wi1c Год назад
ቦታው የፌደራል ከተማ የመከላከያ ካንፕ መቀመጫ ይሁን ከሁለቱም ጭቅጭቅ ለማውጣት
@mesifernandez6375
@mesifernandez6375 Год назад
ትክክልልልልልልልልልልልልል ጀግና እውነት ብለሀል
@senaymedia4605
@senaymedia4605 Год назад
ትግራዋይ ዲኻ ክትበሃል ካብኡ እቲ ገዝኡ ገዲፉ ሱዳን ዘሎ ህዝቢኸ ንፌደራል ካንፕ አረኪቡ ድዩ ኣብኡ ክነብር
@user-yz4hm9xb1c
@user-yz4hm9xb1c Год назад
አክሱምም የአማራ ነው እንኳን ወልቃይት። እዛ ነው ፌደራል መቀመጥ ያለበት። በቆፈራችሁ ቁጥር መጀመሪያ ጉድጓዱ እምትገቡት እናንተ ናቸሁ።
@senaymedia4605
@senaymedia4605 Год назад
@@user-yz4hm9xb1c ምን አክሱም ትያለሽ አለም ሙሉ የ አማራ ነው እንጂ
@user-kq4ls1wi1c
@user-kq4ls1wi1c Год назад
@@senaymedia4605 የትግራይ ህዝብ እና ምድር የወታደር መፈንጫ እየሆነ እስከመቼ ድረስ ከጥንት ጀምሮ የመጣ የኢትዮ ጠላት ሁሉ ጥጋቡን በትግራይ ምድር ላይ እያደረገ ኢትዮ ሰትጠበቅ ኖራለች ሌላው ክልል ተኝቶ የሚያድረው በትግራይ ላይ በሚደረግ ጦርነት ነው ታዲያ ለምን አያበቃም የሰሜን እዝ ካንፕ ወደ ወልቃይት ይዙር ምንም አይነት ጦር ከትግራይ ይውጣ በቃው ይህ ህዝብ
@leenlook8213
@leenlook8213 Год назад
አገር መች አንስን ቆፍጣና አይለኛ መሪ ነው ያጣንው
@selamnew100
@selamnew100 Год назад
ሌባ
@paulosdesalegn4913
@paulosdesalegn4913 Год назад
የመናፍስቱ ድምጽ ኤፍራጥስ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-cyA4hWp0mzA.html
@feredeambachew4060
@feredeambachew4060 Год назад
ሽረባ የውያኔ ንው የ ትግራይ ህዝብ አይደለም ሽ ረባ... በመርዘ ሸረባ.. አንዱን ከ አንዱ ለ 30 ዓመት ሽረባ... ክርስትያን ከ ሙስሊም ወንድሞቻችን ሺረባ...በ ዩንቨርስቲ ተማሪዎቺ ግቢ ሽረ ባ በ ፖለቲካ ሰዎቸ ሸርባ ሰርተው ተምረው በሚያገgu ምሁራን ሽረ ባ ፖለቲካቸውን ያልተቀበለውን ሁሉ ያጠፋሉ ሽረባ
@addisababa8072
@addisababa8072 Год назад
Shua shua
@user-qo2jn3fy9u
@user-qo2jn3fy9u 8 месяцев назад
አተ ከምኑም የለህበት ዝብለህ ችግኝህን ትከል
@addisuweldesenbet1835
@addisuweldesenbet1835 Год назад
የጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድን ምላሽ ከተናገሩት ጋር የተሰሩትን በማነፃፀር ዶክመንተሪ ብትሰሩ?
@dawitalemu3083
@dawitalemu3083 Год назад
ሚጥሚጣ ሁል ዝም ብለሽ አታዳምጪም
@agabriel673
@agabriel673 Год назад
አቶ አብይ በሰላሙ መንገድ እንጋዝ የታሰሩት ይፈቱልን ወልቃይት ያማራም የትግሪይ ናት እናመሰግናለን
@user-yz4hm9xb1c
@user-yz4hm9xb1c Год назад
ተከዜን አልፎ ትግራይ እሚባል መሬት የለም። የትግራይ ሰዎች ወደውም፣ በህውሀት ተግዘውም ይኖራሉ። ይኑሩ፣ ችግር የለውም። ይሄን ነው ማለት ያለበት ይሄ ተንከሲስ ሰውዬ። ውሸቱ በጸጉሩ ሙሉ ነው። ከወያኔ ጋር ተስማምቶ መቶ እጄ የለበትም ይላል። እና ድርድሩ ስለምንድን ነው???? ስለስልጣን? ህውሀት ስልጣኑንም ማስመለስ ይፈልጋል. አብይ ግን ይሰጣል? አይሰጥም። ስለዚህ ህውሀትን ከጫንቃው ላይ እሚያወርደው የአማራን ምድር ለትግሬ እንደ እጅ መንሻ በማስረከብ ነው። መስሎታል።
@samsonaddis229
@samsonaddis229 Год назад
Amahra ketelalakenet wetuna le hezbachu kumu beyegezew Amhara eyetarede zem malet yelebenem. Hemen hulu sew asechereso were becha 👎🏼👎🏼👎🏼👎🏼👎🏼
@merhawithayleslasie8085
@merhawithayleslasie8085 Год назад
Yetgray hzb adekekew Eko Ye ejikn ystk Ena aremen seytan kurach
@haftomgidey5314
@haftomgidey5314 Год назад
ሰነ ሰርዓት አንት ሰዉ ሰል ትግራይ መናገረ አትችልም ክፈታም
@mefmg2262
@mefmg2262 Год назад
አንተራስህ ነህ እኮ ትግራይን ህዝብ የበደልከው ለምን ወደህዝብ ትጥለዋለህ አንተ አይደለህ እንዴ ጦራችን ከውገኑ ርቁ ሄደዋል እያልክ ትግራይን ህዝብ ያገለልከው የትግራይ ህዝብን የኢትዮጵያ ህዝብ እስከማይመስልህ ድረስ ያገለልከው ወላዋይ
@ethiopalezelalemtinure5569
@ethiopalezelalemtinure5569 Год назад
YETEWELAGEDE AMAREGA SELEMIYAWERA WELEKAYETE AMRA AYEDELEME 81-GAW WELKAYETE YEMIBALE BEHERE NEW TEBALE YELALU...
@madinahada1258
@madinahada1258 Год назад
አትቅጠፍጠፍ ጸወልቃይት ወደትግራይ አይገባም አታጭበርብር
@user-ee1ob8dm1o
@user-ee1ob8dm1o Год назад
አስመሳይይይይይይ
@mixedcontent3629
@mixedcontent3629 Год назад
Ye tigray nech 408
@3hree9ine
@3hree9ine Год назад
Tplf lost the war. How can losers dictate terms and be rewarded for loosing
@yosepharegawi3822
@yosepharegawi3822 Год назад
መቼ ነው ያሸነፍከው ትግራይን.....ብላ ብላ በላቸው አብቹ ለሚሉክ ። ቅዘናም አንተ እንደ መንግስቱ እንኳን የተሟጠጠ ቻንስ አይኖርህም መጨረሻህ
@feresameshefraw9034
@feresameshefraw9034 Год назад
ጅል
@user-ze6vi4jw1d
@user-ze6vi4jw1d Год назад
ለምድነው ባጀት እማይሰጠው የወልቃይት ዞን መብራት ጤና ጣቢያ ውሀ በጨለማ እየኖረ ከአለም ተገልሎ እሚኖርው እስከመቸ ነው ወያኔ በመግደል በመዝረፍ ሲያፈናቅለው ።አሁንደሞ በሚኮለሚ እምታደቁት ለምድነው ❓
@besevi2090
@besevi2090 Год назад
Tkorkori atmsel bakh mjmria lhzbu ante ezne mlasam
@merhawithayleslasie8085
@merhawithayleslasie8085 Год назад
Ayawaldm geday nachew medhanit yelem mgb yelem ante nek yechefechefken wushetam nek ante
@rorisbrand
@rorisbrand Год назад
woye tewagtesh atashenfi woye be fikir atshenefi.....endew mn gud nesh?
@solomonhabtetsion8789
@solomonhabtetsion8789 Год назад
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሕ፡ኣንተ ለኢትዮጵያ እንደ ሙሴ ለእስራኤል ነክና ፈጣሪ ከኩፉ ሁሉ ይጠብቅህ ።ኣሜን!!"!!!"!!!!!
@user-yz4hm9xb1c
@user-yz4hm9xb1c Год назад
ውይ ውይ ዘንድሮም የሙሴው ሿሿ ላይ ነህ:)
@addisababa8072
@addisababa8072 Год назад
Kkkkkk
@Future979
@Future979 8 месяцев назад
😂😂
@hannibalbeyene9975
@hannibalbeyene9975 Год назад
አንተ ሰይጣን ዲያብሎስ እንዳንተና እንደ ሊቀ ሰይጣን ዳኒኤል ከራሱ ከሰማይ ከተወረወረው 👿 ዲያብሎስ በምንም አትለይም 👹👹👹 ጭራቅ! ከዚህ በላይ የሚገልጽልኝ ቃል ኣጣሁ ጋኔን
@meskeremhabtegebreal6362
@meskeremhabtegebreal6362 Год назад
አብይን ሳይሆን እራስህን በትክክል ገልፀኸዋል።
@user-yz4hm9xb1c
@user-yz4hm9xb1c Год назад
አይ የኛ አራዳ፣ አንተ ብቻ አራዳ ህ? እኛ የአንተን የተወላገደ መንገድ አይገባንም ባንተ ቤት። እንዲሁ እንደተቀደድክ እነሆ ፭ መጣ ህግና ስርአቱ ወልቃይት የአመራ ምድር መሆኑን ማስመር ብቻ ነው ስራው። ትግሬ አይኑር አልተባልም፣ ወልቃይት ላይ የፈጸሙት ወንጀል ባንረሳም ማለት ነው።
@user-jm4ir3cc8s
@user-jm4ir3cc8s Год назад
ምንም አልተናገረ ምንግዜም ተስፋ ሰጭ ንግግር አይናገር እደጥዉር ትረት ትረት ማዉራት ነዉ ዜማዉ ቁርጥ ያለ አቋም ይዞ ሀገርን መምራት መች ታድሎት
@mastewalbelete636
@mastewalbelete636 Год назад
የመሪ አታላይ አያድርስ ነው አቦ። እመነኝ በዚህ አይነት በማምታትና በማጭበርበር ይህችን አገር በፍፁ ልትመራ አትችልም።
@meskeremhabtegebreal6362
@meskeremhabtegebreal6362 Год назад
ሐቀኛው ናና ምራና ዝተት።
@daniheyele2594
@daniheyele2594 Год назад
ኢትዮጵያ ወታደር እየሞተ ነው ያሸነፍነው ።አሆንም በመቶ ሺ ካለቀ በህዋላ ያልቀውን ጦርነት ወደህላ ትመልሰዋለህ።አሁንም ወያኔ ተደራጅቶ እልቂት ይፈፅማል።በንተ ስህተት የሰሜን እዝ ተመታ ።በአንተ ስህተት 3 ወረራ ተደረገብን።ባንተ ፍራቻ ለፍርድ ያቀርቡኛል ብለህ አንዴ ሰላም አንዴ ጦርነት ትላለህ
@user-ee1ob8dm1o
@user-ee1ob8dm1o Год назад
አንተ ዱቄት የሆንክ ሰዉዬ ምነዉ ፈጣሪ ባሶገደክ
@tewfikmersha8348
@tewfikmersha8348 10 месяцев назад
ቆሻሽ
@user-rx2wq6se7h
@user-rx2wq6se7h Год назад
እናንተ የሰው ዝቃጮች ባለጌዎች እናንተ ሰው ሆናችሁ ነው ሀገር የምትመሩት❓ የምን አባትህ ስምምነት❓ ወልቃይትን ራያን ሸጠሃል ለነገሩ አንተስ በምን አባትህ ሂሳብ ነው ባሌ, ጅማ, ኤሊባቡር, ወለጋ, አሩሲ, ሸዋ, ይዘህ የምትቀረው❓ እንደውም አሁን ነው እውነተኛው ጦርነት የሚጀመረው❗️
@meskeremhabtegebreal6362
@meskeremhabtegebreal6362 Год назад
ዘገየሽ አፍጥኚው ጦርነቱን ደንቆሮ።
@selamtube8334
@selamtube8334 Год назад
አይ አንተ ሰው ምላሰ ብቻ ነህ ወለጋ ደራ በአንተ ትዕዛዝ ተጨፈጨፉ 😡😡
@besevi2090
@besevi2090 Год назад
Banche mlase awo yene entna tkfaye setan😀😀😀😀😀
@bemnetakele4966
@bemnetakele4966 Год назад
@@besevi2090 አንተ ነህ እንጂ ተከፋይ ከብት
@selamtube8334
@selamtube8334 Год назад
@@besevi2090 ጅል ይህ የሰው ልጅ ነብሰ ነው በሰው ደም መቀለድ ጥሩ አይደለም ማንም ወደ ዚህ ምድረ ሲመጣ ጎሳ ይዞ አይደለም የሚወለድው
@petrospetros5226
@petrospetros5226 Год назад
የዉሸት አባት ተረት ተረት ቁሩጡን ተናገር😡😡😡😡
@meskeremhabtegebreal6362
@meskeremhabtegebreal6362 Год назад
ደነዝ እንደ አንተ አይነቱን ነው ለመምራት ስቃዩን የሚያየው ተነገረህ አልተነገረህ ምን ታመጣለህ?
@petrospetros5226
@petrospetros5226 Год назад
@@meskeremhabtegebreal6362 ዝም ብለህ አጨብጭብ አጨብጫቢ
@tgyua2728
@tgyua2728 Год назад
አብይ ግን ተንኮልክ እስከ መቼ ነው ????
@meskeremhabtegebreal6362
@meskeremhabtegebreal6362 Год назад
ተንኮለኛ ከተንኮል ውጭ ምንም አይታየውም።
@nahalloo1320
@nahalloo1320 Год назад
ስለዚህ ወልቃይቴ ወልቃይቴነቱን አይንካብኝ ያለው ማለት ወልቃይት አማራ ሳይሆን ወልቃይት ይሁን ነው ያንተ አማረኛ እባብ መራችን
@dechoreshid7705
@dechoreshid7705 Год назад
ኧረ ጌታ ይቅር ይበላችሁ አሱ ምን ያድርጋችሁ።
@beshash9439
@beshash9439 Год назад
የወልቃይት ነዉ ማለት ምንድ ነዉ ችግሩ እዛጋ ወልቃይት የሚባል ማንነት አለ ወልቃይት ደግሞ በተዘዋዋሪ አማራ ነዉ
Далее
who??? I do not know him #learnfromkhaby #comedy
00:44