Тёмный

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) የመከላከያ ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታልን መርቀው ስራ ባስጀመሩበት ወቅት ያስተላለፉት 

EBC
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 28 тыс.
50% 1

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) የመከላከያ ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታልን መርቀው ስራ ባስጀመሩበት ወቅት ያስተላለፉት መልዕክት#ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #viral
ፌስቡክ - / ebczena
የመዝናኛ ዩትዩብ - / @ebcentertainment3193
የፕሮግራም ዩትዩብ - / @ebcprogramanddocument...
የአፋን ኦሮሞ ዩትዩብ - / @etvafaanoromoo
የልጆች አለም ዩትዩብ - / @etvyelijochalem-nr8oj
የኢቢሲ ሳይበር ዩትዩብ - / @ebccyber-tz4hk
የኢቢሲ ሬዲዮ ዩትዩብ - / @ebcradio-cw6qs
የሶማልኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvaf-soomaali
የትግርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvtigrigna-zl3rr
የአፋርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvqafarafihexxa-vx2kg
የኢቢሲ ቋንቋዋች ዩትዩብ - / @ebclanguages532
የእንግሊዘኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @ebcworld6854
#ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
#ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
#InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress #Viral
#NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

Опубликовано:

 

17 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 82   
@sintayehutiku2833
@sintayehutiku2833 28 дней назад
በመላው አለም ያላችሁ ዶ/ሮች እባካችሁ ኑና እናቶችን አባቶችን ህፃናትን ደካሞችን አገልግሉ
@SleepyAntenna-pz1xn
@SleepyAntenna-pz1xn 28 дней назад
ይህ ነው ምንኞቴ እኔ በ ህይዎቴ ከራሴ በፊት ለ ኢትዮጵያ እናቴ ያለን አቢቹ ፈጣሪ ዕድሜህን ያርዝምልን 👍🌹🌹🌹🌹🌹
@miliyonbuzuna938
@miliyonbuzuna938 28 дней назад
ክብር ለጀግናው ጠ/ሚ አብይ አሃመድ ዶ/ር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 28 дней назад
በአመት ለአንድ ወር አገልግሎት ለመስጠት ቃል እገባለሁ
@paulton1234
@paulton1234 28 дней назад
አዎ አሽቃብጥ ኮንደሚንየም ይሰጥሀል😅😅
@awt8904
@awt8904 28 дней назад
Thanks!
@gechove1154
@gechove1154 28 дней назад
Please do it
@gemiye.gemiye1832
@gemiye.gemiye1832 28 дней назад
@@paulton1234ቀፎ
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 28 дней назад
​​@@paulton1234 🧶Weyane Sellout Banda! Ageren magelgel, mashkabet ayedelem! Tekatel engedih! Shame on you!
@eyobzewde6548
@eyobzewde6548 28 дней назад
መርቅ አስመርቅ አብያችን አንተ የስንፍና ,የድህነት መዳኒት ! እግዚአብሔር ይጠብቅክ ባለክ እውቀትና እድሜ ላይ አብዝቶ ይጨምርልክ 🇪🇹🇪🇹👍
@chonbebaye4943
@chonbebaye4943 28 дней назад
ብዙ ብዙ ፀዳ ፀዳ ያሉ ለእናት ኢትዮጵያ ይገባታል።
@kwjwtw403
@kwjwtw403 28 дней назад
ይህ የ21ኛ ክፍለዘመን ምርጥ እንቁ መሪ ለሀገሩ እና ለህዝቦቿ መልካም ነገር ለመስራት ደክሟል ኋላቀር አስተሳሰብ ያላቸው የሀገር ውስጥ ጽንፈኞች እና ባንዳዎች አሰልችቶታልና እባካችሁ ቅን እና መልካም የሆናችሁ ኢትዮጵያውያን ብትረዱት በቀጣዩ ትውልድ ስማሽምችሁ በመልካም ታሪክ መዝገብ ላይ ይመዘገባል!!!!
@berhanufantu843
@berhanufantu843 28 дней назад
ስለምትሰራው ድንቅ ነገር እጄን በአፌ ላይ አድርጌ ከመደነቅ በቀር ምን እላለሁ!!!
@kidanealemu8973
@kidanealemu8973 28 дней назад
My first ......
@edk8772
@edk8772 27 дней назад
Thank you, Your Excellency . You are a visionary leader
@zkariyaseawel2306
@zkariyaseawel2306 28 дней назад
ለኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ከዚህም በላይ ይገባዋል ሕይወቱን እየገበረ ነው ያቆያት እናመሰግናለን
@ahmedhussen5580
@ahmedhussen5580 28 дней назад
ያልተረዱህ ብዙ ናቸው ጥሩ እና ምረጥ ልጅን እናቱ አትወደውም ይባላል !!! አንተ ለሀገራችን የምትደክመውን ሳይረዱ ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማ እንድሉ ስምህን ሲያጠፉ ፈጣሪ ልቦናውን ይስጣቸው !!
@Zaid-ju6ps
@Zaid-ju6ps 28 дней назад
ድንቁ የኢትዮጵያ መሪ ያችን ዶ/ር አብይ አህመድ አንተ ትለያልክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Shashe24
@Shashe24 28 дней назад
❤❤❤
@letabedasso1195
@letabedasso1195 28 дней назад
ኢትዮጵያ እንኳን ደስ አለሽ። ዕድገት ይሉሻል ይህ የታሪክ እውነት ነው። መከላከያ ሠራዊታችን ሀገር ነው ፥ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ትኖራለች ትቀጥላለች ።
@rahelzegeye4356
@rahelzegeye4356 27 дней назад
ኦ ግሩም ነው ዘመንህ ይባረክ ❤️🙏
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 28 дней назад
ክብር ለጀግና መከላከያ ኃይላችን እንኳን ይህንን የመሰለ ሆስፒታል ሰራችሁ በእኔ ጊዜ ከዛሬ 34 አመት በፊት መጀመሩ መልካም ነው ማለቁም ድንቅ ነው በተጨማሪም ዶ/ር አብርሃም በላይ ወዲ አጋመ ልክ ለእኔ እራስ አሉላ አባ ነጋዬ ነው ምክንያቴ 1ኛ በትግራይ ህወሓት ይህ ባንዳ ሲባል በአማርኛ ተናጋሪው ደግሞ ይህ ወያኔ ይባላል ይህ ሰው ልክ እንደገና ዳቦ ከላይ እሳት ከታች እሳት እየነደደበት በፅናት እምዬ ኢትዮጵያን ማእከል አድርጎ የሰራው ለታሪክ ተፅፎ ለትውልድ ይተላለፋል እውነት ብልፅግናም ሰው የጠፋበት ወቅት ከዶ/ር አቢይ አህመድ አሊ ጎን ተሰልፎ መከላከያ ኃይላችን እየመራ የሰራ ሰው ነው በአላማ ፅናት ተምሣሌት ኢትዮጵያ ልትሸልመው ይገባል !
@overcomer5608
@overcomer5608 28 дней назад
Things are getting better for good in Ethiopia.
@Bale-Suk
@Bale-Suk 28 дней назад
Congratulations Ethiopiayaye
@Shashe24
@Shashe24 28 дней назад
🎉🎉🎉
@user-yq3je9wp5k
@user-yq3je9wp5k 28 дней назад
ኑርልን ዳግም ምኒሊክ ።
@bbaa-nn2yj
@bbaa-nn2yj 28 дней назад
Everything our honourable PM and our defence force are doing is incredible. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ewnetugiru5102
@ewnetugiru5102 28 дней назад
እግዚአብሔር ይባርክ!!!
@getachewgebremariam4665
@getachewgebremariam4665 27 дней назад
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ይ ህ ሆስፒታል እኮ እኛ በደርግ ዘመን የነበርንየሠራዊቱ አባላት ከደሞዛን የአንድ ወር ደሞዛችነን ተቆራጭ በማድረግ ያስጀመርነው ሆስፒተዘአል ነበት ነገር ግን ሥራው ሳይጠናቀቅ አኢሀአዴግም ገባ እኛም ከሥራ ያለ ሕክምነ‍ኣ አገልግሎት ተባረርን። ገንዘባችንን ከፍለን ባሠራነው ሆስፒታለረ ለምን ህክምና በነዓ አናገኝም እኛን እኮ ያለህክምና ፕሪቭሌጅ እኮ ነውያባረረን። ካልሆነም ያዋጣነው ገንዘብ ይመለስልን። አለዛም እርዳታ እንዳደረግን ይመዝገብልን።
@bkale6181
@bkale6181 28 дней назад
My hero.
@sadiyaselam3270
@sadiyaselam3270 27 дней назад
congratulation all mekelakeya serawit🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Taggist-rx6wr
@Taggist-rx6wr 28 дней назад
🥰🥰🥰🥰❤️🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️
@yohannes7306
@yohannes7306 28 дней назад
That's it man GREAT job GREAT job ቀጥል ወደፊት
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 26 дней назад
ትክክል ጠ/ሚ አብይ እናመስግናለን አገራችን ስላም ያርግልን ጦርነት የስይጣን ነው እግዚአብሔር ስላም ያርግልን አሜን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰
@burqaaentertainmenttube989
@burqaaentertainmenttube989 26 дней назад
Really I tel you the truth, dr Abiy Ahmad is a good leader ❤
@gemiye.gemiye1832
@gemiye.gemiye1832 28 дней назад
አብቹ❤❤❤❤❤
@wondwosenyadesa9058
@wondwosenyadesa9058 27 дней назад
እጅግ በጣም ዛሪ ኮራሁኝ የኢትዮጵያ ጀግኖቿ ወታደሮች እንዴህ የሚታከሙበት ሙሉ ማእከል ያለው እንዴህ ያመረ የእክምና ማእከል በኢትዮጵያ ውስጥ እጅግ ኮርተናል : በተለይ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚስትተር ዶ/ር አብይ ወገኖችህን በመላው አለም የሚገኙትን ይእክምና ባለውያተኞች መጋበዝህ መጥራትህ ደስ ብሎኛል ኢትዮጵያን አገራችን በከፍተኛ ደረጃ የተማሩ የተመረቁ ጀግኖች ዶክተሮች አላት ሁልግዜ አገራቸውን ህዝባቸውን ለማገልገል ዝግጁ ናቸው: ከፍተኛ እንክብካቤና ጥበቃ ቃደረግላቸው: ይህንን የእክምና ማእከል ለመስራት ለማስራት የተባበራችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርቱ : ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርክልን.👍🇪🇹👍
@belehubrehan2524
@belehubrehan2524 28 дней назад
አስማት የሆንክ መሪ ዛሬ ብትሞት አይቆጭህም።ግን ገና ታሪክ ትሰራለህ።
@miresa7048
@miresa7048 28 дней назад
ዘረኞች እየተንጫጩ ነው። Dear beloved our Prime keep shining we stand with you!😍
@user-yo4nf6gz3g
@user-yo4nf6gz3g 28 дней назад
እነመሰግነሌን አብቹዬ
@user-uy3sn9cm7k
@user-uy3sn9cm7k 28 дней назад
Great african leader
@wondwosenshiferaw9209
@wondwosenshiferaw9209 28 дней назад
Waw! Good Job! 😍
@michealasad
@michealasad 28 дней назад
❤❤❤❤❤ Ethiopia 🇪🇹🇪🇷Abichu abatachen
@letabedasso1195
@letabedasso1195 28 дней назад
Congratulations for the Defense Specialized Referral Hospital. Ethiopia shall prevail and prosper.
@Abichu-eg7qh
@Abichu-eg7qh 28 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sadiyaselam3270
@sadiyaselam3270 27 дней назад
regem edemena tena docter Abey Ahmed congratulation all Ethiopians🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@biruksolomon7562
@biruksolomon7562 28 дней назад
Did he say, president Shemeles?
@user-eb1km7pt1v
@user-eb1km7pt1v 27 дней назад
Yes. Because the hospital is in Oromia region.
@mohammedyimer7918
@mohammedyimer7918 28 дней назад
አብይ አህመድ መከላከያን ለማከም ኑ ሲል የትኛውን መከላከያ ማለቱ ይሆን?? ወገኑን በመፍጀት የእርሱን ስልጣን አስጠባቂውን ልቃሚ ሀይል? አገርኮ ዳር ድብሯ ተደፍራል፡፡
@Yar-bp8qe
@Yar-bp8qe 28 дней назад
ያንን የመሰለ ጃንሆይም መንግሥቱም ይታከሙበት የነበረውን የማዕከላዊ ዕዝ ሆስፒታል እና በጃንሜዳ ዙሪያ ያሉትን እነዚያን ታላላቅ ጦር ሠፈሮች ፈርሰው ስመለከት ይገርመኝ ነበር ።
@GelaCEO
@GelaCEO 27 дней назад
Thank you Abichu. ባለሥልጣናት ለትንሽ ትልቁ በህብ ገንዘብ ባንኮክ... መሮጥ ቀረ፣
@user-xk7nw3yd5k
@user-xk7nw3yd5k 28 дней назад
Denk Sew
@getachewgebremariam4665
@getachewgebremariam4665 27 дней назад
የሠራዊቱ አባል ስል ኡረየር ኃይል አባላት ማለቴ ነው።
@menelikjanhoy2053
@menelikjanhoy2053 28 дней назад
Brother Abiy ! yesterday you inaugurated weaponry factorya and today you inaugurate Hospital for the would be victims of yesterday's factory.
@bahredincorn
@bahredincorn 28 дней назад
ጀነራል መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ
@michaeltesfaye6389
@michaeltesfaye6389 28 дней назад
አብቹ
@adanezeru7118
@adanezeru7118 27 дней назад
አንድ ሚሊዮን subscribe ያዩት view ግን አስራ ሺህ ነው።
@bilalusman657
@bilalusman657 28 дней назад
Ymechwot kburnetwo
@girmatemesgen3090
@girmatemesgen3090 28 дней назад
መንግስቱ ሃይለማርያም የጦር ጉደኞችን መጎብኘትን አብዝቶ ነበረ
@m.abisinia2118
@m.abisinia2118 27 дней назад
የዘር ፓለቲካ ፀረ ሰላም ነው
@abel11112
@abel11112 28 дней назад
አስመሳይ!!!!!!
@voiceofshewa2235
@voiceofshewa2235 27 дней назад
Almost All ጦርነቶች የሚደረጉት በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል ነው ይሄ ሆስፒታል መከፈት የነበረበትም አማካይ በሆነ ቦታ ባህርዳር አካባቢ መሆን ነበረበት ። ቁስለኛ መንገላታት እና ውጣ ውረድ ይበዝበታል ።
@user-dz9qq5oh6v
@user-dz9qq5oh6v 28 дней назад
❌❌❌✖✖✖✖❌❌
@user-dz9qq5oh6v
@user-dz9qq5oh6v 28 дней назад
ልድለፋኖ
@dinkumola1254
@dinkumola1254 28 дней назад
በጥራቃው አብይ፦ ውጭ ያሉት ሀኪሞችም ሆኑ ባለሌላ ሙያተኞች አንተ በስልጣን ላይ እያለህ ወደ ኢትዮጵያ አይመለሱም፡፤ ልትመትራቸው ነውን??? ባይሆን አንተ ወደማትመለስበት ከተሸኘህ በኋላ ሰላም ስለሚኖር ወደ አገራቸው በሰልፍ ይመለሳሉ፡፡
@abenezersalemu6146
@abenezersalemu6146 28 дней назад
Ye Denkoro lij !
@mohammedyimer7918
@mohammedyimer7918 28 дней назад
አብይ አህመድ መከላከያን ለማከም ኑ ሲል የትኛውን መከላከያ ማለቱ ይሆን?? ወገኑን በመፍጀት የእርሱን ስልጣን አስጠባቂውን ልቃሚ ሀይል? አገርኮ ዳር ድብሯ ተደፍራል፡፡
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 28 дней назад
ተበላ የውጭ ሀገር በሽተኛ
@mengistununiye3800
@mengistununiye3800 27 дней назад
Ehe seweye yemeyawerawe Ethiopia ahune yalechebete negere,what the fuck
@bbaa-nn2yj
@bbaa-nn2yj 28 дней назад
The dogs of the ... bark the great leaders make changes.
@zinapcutu6909
@zinapcutu6909 28 дней назад
0🐏🐏🐏🐏🐏🐏🐏🐏🐏
@katuprag6214
@katuprag6214 28 дней назад
በአብይ አህመድ ለተቀጠሩ የዩቲቭ አርበኞች፦ ለቀጠራችሁ ለአብይ አህመድ እያንዳንዳችሁ በተለያዩ ዩቲዩቭ አካውንቶች እየደጋገማችሁ የምታቀርቡለትን የምስጋና እና የደጋፍ መወድሶችን ህዝቡ ይመዝናቸዋልኮ፡፡ እናንተ ለሳንቲማችሁ ነው የምትበጠረቁት፡፤ ህዝቡ ደግሞ ስላለበትና መሬት ላይ ስላለው አሰ.ቃ.ቂ ህይወትና አብይ አህመድ ስላ.ደረ.ሰበት ህልቆ መሳፍርት የሌለው መከራ ነው ሀቁንና እውነቱን እየመሰከረ ያለው፡፡ አታፍሩምን???
@mohammedyimer7918
@mohammedyimer7918 28 дней назад
ለምን ያፍራሉ፡፤ ሳንቲምኮ ነው፡፤ ሳይሰሩ መብላት፡፡ አየ አብይ አህመድና ዝቃጮቹ!!!!!
@BRAKES226
@BRAKES226 28 дней назад
Bern Ethiopian armey astltiwaloneg asbery sebes mega setm
@woredeture8553
@woredeture8553 28 дней назад
ጦርነቱን ቆስቁስ ህዝቡን አጉርበት
@paulton1234
@paulton1234 28 дней назад
ፈሪው መሪ😂😂😂
Далее
3 wheeler new bike fitting
00:19
Просмотров 17 млн
13 Карт - Клоны в супе | 3 серия
11:12
MacBook Air Японский Прикол!
00:42
Просмотров 130 тыс.