Тёмный

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሶፍ ኡመር አካባቢን የማልማት ሥራን አስመልክተው ያስተላለፉት መልዕክት | Ethiopia | News zena 

EBC
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 21 тыс.
50% 1

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሶፍ ኡመር አካባቢን የማልማት ሥራን አስመልክተው ያስተላለፉት መልዕክት #ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #viral
ፌስቡክ - / ebczena
የመዝናኛ ዩትዩብ - / @ebcentertainment3193
የፕሮግራም ዩትዩብ - / @ebcprogramanddocument...
የአፋን ኦሮሞ ዩትዩብ - / @etvafaanoromoo
የልጆች አለም ዩትዩብ - / @etvyelijochalem-nr8oj
የኢቢሲ ሳይበር ዩትዩብ - / @ebccyber-tz4hk
የኢቢሲ ሬዲዮ ዩትዩብ - / @ebcradio-cw6qs
የሶማልኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvaf-soomaali
የትግርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvtigrigna-zl3rr
የአፋርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvqafarafihexxa-vx2kg
የኢቢሲ ቋንቋዋች ዩትዩብ - / @ebclanguages532
የእንግሊዘኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @ebcworld6854
#ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
#ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
#InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress #Viral
#NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

Опубликовано:

 

21 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 88   
@user-qy1sl8jj1d
@user-qy1sl8jj1d 24 дня назад
ውድ ጠቅላይ ሚኒስትራችን በዕድሜዬ በአገሬ አእምሮው የተባረከ ባለ ራዕይ መሪ ተነስቶ በማየቴ ደስታዬ ወደር የለውም። ዘርህ ዘመንህ ትውልድህ ሁሉ ለበረከት ይሁን!!! ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!!! የናፈቅሃትን የምድር ገነት የሆነች ኢትዮጵያን አይተህ ደሰ ብሎህ ፈጣሪ ያሳየኝ እላለሁ!!! ከኢትዮጵያ እናቶች አንዷ ነኝ። ተባረክልኝ!!!
@zed2899
@zed2899 24 дня назад
ጀግናዉ መሪያችን በርታ እግዝያብሔር ካንተ ጋር ይሁን አይችልም ሲሉህ አስችሎህ አያዉቅም ሲሉህ አሳዉቆህ እዚህ ያደረሰህ ጌታ ይመስገን ! አንተም ሰርተህ አሳየሃቸዉ ኑርልን
@abrahamhannibalthetraveller
@abrahamhannibalthetraveller 24 дня назад
በጣም እውነት!!❤❤
@solomonwolde1113
@solomonwolde1113 24 дня назад
አብይ ግብረሰዶም ነዉ ወንድም ሴትም ነዉ የሚተኛ እሱን የሚመርቅ የተረገመ ይሁን
@bethelhailemariam5686
@bethelhailemariam5686 24 дня назад
​@@solomonwolde1113የፃፍከውን በመፃፍህ የራስህን ባህሪ (ተሳዳቢነትህን) ነው ያንፀባረከው ፈጣሪ ይማርህ
@MimiMimi-ss2hl
@MimiMimi-ss2hl 24 дня назад
Yatem weyim yanechi bete seferes semeytun takiut neber
@hanimvb25
@hanimvb25 24 дня назад
አባቴ 100አመት ግዛ
@user-ui2el8xn9v
@user-ui2el8xn9v 24 дня назад
አይ የኔ ጀግና እናትህ ልጅ ወልዳለች❤❤❤❤❤
@HailuHailu-sx3ud
@HailuHailu-sx3ud 24 дня назад
በጣም የምንፈልገው ስራ ለምን አይሰራም ብለን ሲቆጨን የነበረ በመሆኑ አሁን በመጀመሩ ተደስተናል ብልፅግና ከጀመረ መጨረሱ የራሡ ነውና ሀሳብ አይገባንም galatoomii abbichuu
@YordanosFikadu-xf1iy
@YordanosFikadu-xf1iy 24 дня назад
አይዞህ በርታ ወንድማችን
@user-zb8nv2zi6i
@user-zb8nv2zi6i 24 дня назад
እንቅልፍ አልባው መሪ በየሰአቱ በየደቂቃው የሚያባክነው ስከንድ የለውም ሁሌ ስራ ላይ ነው ለሐገሩ እኛስ እስከመቼ አፍራሽ ግብረሐይል ሆነን ምናቃጥለው ግዜ ነገ አይቆጨን ይሆን ?
@melkamufeyissa7439
@melkamufeyissa7439 24 дня назад
My real prime minster...
@sabamessele8084
@sabamessele8084 24 дня назад
Good job 🎉keep going 💚💛❤️💪🏻💪🏻💪🏻
@user-wz9le5eu1b
@user-wz9le5eu1b 24 дня назад
Abchu abmela❤
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 24 дня назад
እግዚአብሔር የሰጠን መሪ ዶ/ር አብይና ቀ/እመቤት ዝናሽ እግዚአብሔር በጤና በሰላም በቤተሰብ በስራችሁ ሁሉ ይባርካችሁ።
@zenagirma8230
@zenagirma8230 24 дня назад
WOW❤❤❤❤❤❤❤ አብቹ❤❤❤❤❤❤❤ ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤
@MengistuTotoba-sx7vn
@MengistuTotoba-sx7vn 24 дня назад
እግዚሐብር ራጅም እድሜና ጤና ይስጥህ !
@abbeyasres7994
@abbeyasres7994 24 дня назад
I don’t have no word to appreciate you. You are the best leader I don’t even know my country that much now I know thank you so much.♥️👍🖐️♥️🙏🏻🍔👍🙏🏻🖐️♥️🖐️♥️🖐️♥️🌹🖐️🇪🇹🌹🍔
@GizachewMulugeta-ic6vd
@GizachewMulugeta-ic6vd 24 дня назад
እግዚአብሔር ይባርክ ፊቱን ያብራልህ ይጠብክህ
@lemmagonfa7356
@lemmagonfa7356 24 дня назад
An amazing leader ever seen in the history of Ethiopian politics!! Dr. Abyi Ahmed really thank you!!
@user-po6px6qr5z
@user-po6px6qr5z 24 дня назад
Absolutely amazing yo u are write
@feysal506
@feysal506 24 дня назад
ጀግና መሪ አብቹ አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤
@Anumma572
@Anumma572 24 дня назад
Egziabeher kant Gara new berta!
@hanimvb25
@hanimvb25 24 дня назад
ከአ.አበባ ስትወጣ እንቅልፍ የለኝም። አባቴ አላህ ይጠብቅህ
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b 24 дня назад
አይዞሽ እግዜኣብሔር አለለት
@Ahmedawol-os3tv
@Ahmedawol-os3tv 24 дня назад
ዋው ደስ ነው ያለኝ
@bbaa-nn2yj
@bbaa-nn2yj 24 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@frewhaile8406
@frewhaile8406 24 дня назад
God bless you
@abrahamhannibalthetraveller
@abrahamhannibalthetraveller 24 дня назад
it's very beautiful, but I have some doubts regarding safety, and then, I would have liked it if your projects were also suitable for mass tourists❤❤
@Anumma572
@Anumma572 24 дня назад
Chru Egziabeher Ybarkeh Abzeto.
@naomibeyene9742
@naomibeyene9742 24 дня назад
It's very beautiful 😍 ❤
@AnwarAbdela-pq1kz
@AnwarAbdela-pq1kz 24 дня назад
We proud of you
@kirubelassegid1177
@kirubelassegid1177 24 дня назад
Overwhelming ! Enamesegnalen PM
@user-zv9tz2wx4n
@user-zv9tz2wx4n 24 дня назад
❤ተወዳጁ ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብቹ ለኢትዮጵያ ና ለኢትዮጵያውያን የሆነ ምቹ።❤
@mhalogic3158
@mhalogic3158 24 дня назад
እላህ ይጠብቅህ ያሰቡከዉን ፈፆመህ ምታይ አላህ ያርግህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👩🏽‍⚖️🎆🎆🎆🎆👀💪🏻💚💚💚💚💚💚💚💚✅
@abubekertemam1390
@abubekertemam1390 24 дня назад
አሚን አሚን
@halimab609
@halimab609 24 дня назад
ማሻአሏህ
@lemmagonfa7356
@lemmagonfa7356 24 дня назад
Great leader and honest person!! Dr. Abyi Ahmed!!
@TigistGenetu-fh7pr
@TigistGenetu-fh7pr 24 дня назад
Good
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b 24 дня назад
እባካችሁ ሽኔ ጀዊሳ.ጁንታ ተመላሱና. አገራችን እንርዳ🙏🙏🙏🙏🙏
@LaazimHaadiiushee
@LaazimHaadiiushee 22 дня назад
Nice
@GuradeAshim
@GuradeAshim 23 дня назад
Go ahead brother. Long life Dr Abiy we will stand with you
@fantuhailu6974
@fantuhailu6974 24 дня назад
You just wonderful, thanks 🙏 our beloved PM.
@bineymgeresu7888
@bineymgeresu7888 24 дня назад
Dr.abiey anthn almadnk aychalm nuriln God bless u 👍👌🙏❤️
@TeddyKGM
@TeddyKGM 24 дня назад
ሶፍ ዑመር ዋሻ እና ኦሞ ናሸናል ፖርክ በጣም መሰራት ያለበት ቦታወች ናቸዉ ❤❤❤
@lalisaayala3694
@lalisaayala3694 24 дня назад
👍👍👍❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b 24 дня назад
አንተ እንዴት ነው እነዲህ አይነትጎበዝ መሪ❤❤❤❤❤❤
@user-zv9tz2wx4n
@user-zv9tz2wx4n 24 дня назад
❤አብቹ አዕምሮህ ይባረክ❤ ❤ዘመንህ ይለምልም❤
@user-rl9le4sx6y
@user-rl9le4sx6y 22 дня назад
ለወሪ ቦታ የለእለእዉ መሪ ታሪክ ሠሪ መሪ ክቡር የኢትዮጵያን ጠቅላይ ሚንሥተር ዶ.ር አብይ አህመድ አሊ በርታ ሰዉ ባያመሰግንህ ኢትዮጵያ ታመግንሃለች 🇪🇹🇪🇹
@user-po6px6qr5z
@user-po6px6qr5z 24 дня назад
Dr abiy alahe yetebeke he
@bedryaademe5402
@bedryaademe5402 24 дня назад
ኢትዮጵያውያ ጀግና መሪ እላት በእንተ ኮርተናል!!!!!
@abilala202
@abilala202 24 дня назад
ዶ/አብይ ከምር ጥሩ ስራ ነው keep working በብዙ እያሳመንከን ነው ።
@tewodrosdebele6421
@tewodrosdebele6421 24 дня назад
Great job who do that sof oumer not new
@user-ir4dv8gi1z
@user-ir4dv8gi1z 23 дня назад
ለኛ ማትገባ ሰው❤❤❤
@hanatamerat2474
@hanatamerat2474 22 дня назад
Betammm.. TEKEKEL ❤
@MariaMohamed-be9qo
@MariaMohamed-be9qo 22 дня назад
Abbch published books 📚 for sale to developing our country. I never and ever had like Dr Abiy Ahmed working hard to see his country and his peoples life styles change. Love 😍 u Abbch.
@nahomwondwossen165
@nahomwondwossen165 23 дня назад
hagere endetelewotech yawekut sewu comment lay mesadeb teto thank you malet jemere it is very amazing and i thank God for it.
@zulfanesruz
@zulfanesruz 24 дня назад
ጀግናው ውሾቹ በውጪም በውስጥም ሊናከሱ ይልከሰከሳሉ😂 እንበሳው ይገሰግሳል❤ አሏህ የሾመው ያሳደገው ምን ይጎዳዋል ሰው ቢጠላው!!! ምንም😂😂
@minassieshibru266
@minassieshibru266 23 дня назад
wawe❤❤❤❤❤❤❤❤❤ምድረፐነት በሌ ያምራል ተባረከ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-hr9ux9ze5o
@user-hr9ux9ze5o 23 дня назад
በሬና ገበሬ ተገናኙ ስራት እኮ በ6 አመት ከጦርነት ጋር 27 አመት አግኝቶት ቢሆን ዛሬ ሀገራችን የት ነበረች እናመስግናለን ።ስለሰራሀት ሀገራችንን ስልጣን ያልፉል መልካምም በጎም ስራ ይቀራል
@Ahmed-fe2cv
@Ahmed-fe2cv 24 дня назад
የተከበሩ የኤፈድሪ ጠ ር ኣብይ ኣህመድ እባኳቱን ፍትህ ለራያራዩማ ኣንቱ ለራያ ፍትህ ብትሰጡ ላንቱም ዉለታ ነዉና እባኩቱን ለቱም ሰላም እመኝሎህ
@user-xl1gt4ps6e
@user-xl1gt4ps6e 24 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍👍💚💚💚💚🙏
@yonaskemsi3906
@yonaskemsi3906 24 дня назад
አባቴ አንተ አይደክምህም ዝናሽን አደከምካት
@teka1528
@teka1528 24 дня назад
TSEFEGNA, KALTEWEGEDE ETHIOPIA SELAM ATAGEGNM! ZERAFI HULA!!
@user-dx2yi3qu3o
@user-dx2yi3qu3o 24 дня назад
ችል ዐቻቻለን
@teka1528
@teka1528 24 дня назад
ENA MERARA SELAM YELEM YELUNAL! PM YET NACHEW BEZE SAAT!!
@yonaskemsi3906
@yonaskemsi3906 24 дня назад
እድለኛ መሪ ነህ ታሪክ ለራስህ ታሪክ ፃፍ
@user-qe2vo6oj7g
@user-qe2vo6oj7g 23 дня назад
የኢትዮጵያ ቱሪዝም ወደፊት በከፍተኛ ሁኔታ ያድጋል
@tigestalemu2160
@tigestalemu2160 24 дня назад
Egzbeher yerda hodame becha new yelew andete yale yabzalen
@hussenseid-re3wx
@hussenseid-re3wx 24 дня назад
yakedkewuna yjemrkew sera ewun yhonal terter ylewum abchu kegonh nen bemnchelew bakmachen entebaber....
@EyobGhebreziabhier
@EyobGhebreziabhier 24 дня назад
ዓቢይ (ዐበየ) አሕመድ, መጀምመርያ (ጀምመረ) ሚኒስተር ናይ ኢትዮጵያ = Abiy Ahmed, Ethiopia's prime minister
@jibrilhasen4395
@jibrilhasen4395 23 дня назад
አንድ ሰዉ አብዶ ህዝብ እያሳበደ ነዉ
@gelayeeticha-wv9ed
@gelayeeticha-wv9ed 24 дня назад
Sirachu mulu endihon gidyan aqumu
@mesfingebre192
@mesfingebre192 24 дня назад
ነገ ደግሞ ዞር ትልና የዘር ካርድህን ትስባለህ ባሌን ተወውና መጀመሪያ ሰው ከአዲስ አበባ ቢሾፍቱ አንቦ ሰላሌ ሸኖ በሰላም ወቶ ይመለስ
@MimiMimi-ss2hl
@MimiMimi-ss2hl 24 дня назад
Betachin eye feres ate chaka telaleh ere yates kefa
@ethiocsc8289
@ethiocsc8289 22 дня назад
Doom of Abiy is certain since he killed two million Ethiopians, starved thirty million, and displaced five million. Besides, he suffers from big weekly military defeat, unstoppable high inflation, weak diplomatic relations, and many other severe problems. As a result, Abiy's days are numbered.
@YohannesGizaw
@YohannesGizaw 23 дня назад
አጭበረባሪ እምግለግላት ይጥፋ
@yeshimeka7744
@yeshimeka7744 24 дня назад
የእርቶዶክስ ተዋህዶ ርስት ነው ሶፍ ሁመር የሚባል የለም
@user-pf1pw8pp7b
@user-pf1pw8pp7b 24 дня назад
😂😂😂😂😢😢😢😢
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b 24 дня назад
🙏🙏🙏🙏
@mhailu714
@mhailu714 24 дня назад
Ayyyy minale yene yene yemil neger biker lehulachin beki nbr
@zerhunlanta1954
@zerhunlanta1954 24 дня назад
ወሬ ካላወራ ያመዋል
@frehiwotbefekadu8792
@frehiwotbefekadu8792 24 дня назад
Denkoro silhonk new melaliso yemiyaweralih. Min yadergal dinkurina endante ayineun ethiopiawi bela.
@elizabethtekle3833
@elizabethtekle3833 24 дня назад
አንተ ካልተሳደብክ ያምሀል እንጂ ዓይንህ ያየውን ለልብህ የሚክድ ዱዝ!
@hanatamerat2474
@hanatamerat2474 22 дня назад
ለወሬማ ጊዜ የለውም አብያችን❤ አንድ ቀን ይታይሀል የሰራው ስራ እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድማችን
@jibrilhasen4395
@jibrilhasen4395 23 дня назад
ይህ ያንተ ሥራ አይደለም ከጠቅላይ ሚንሰተርነት ወደ አሰተዋዋቂ
Далее
በተግባር የታየ የመፈፀም አቅም
33:28
♀ 🔁 ♂ = ...❓ #OC #늦잠 #vtuber
00:12
Просмотров 869 тыс.
СЫГРАЕМ МИНИАТЮРУ #большоешоу
01:01
NAYEON "ABCD" M/V
03:42
Просмотров 18 млн
♀ 🔁 ♂ = ...❓ #OC #늦잠 #vtuber
00:12
Просмотров 869 тыс.