Тёмный

🛑 ሄኖክ ድንቁ በመጨረሻ ጥፋቱን አምኖ ይቅርታ ጠየቀ || መንሱር ጀማል እና ሞጣ ተፋጠዋል 

Benja Tube ቤንጃ ትዩብ 2
Подписаться 47 тыс.
Просмотров 58 тыс.
50% 1

#በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie
/ benja-tube-%e1%89%a4%e...
/ binyambekele.tadese
t.me/benjatube

Развлечения

Опубликовано:

 

21 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 105   
@benjatube2
@benjatube2 28 дней назад
በዚህ ሊንክ እየገባችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ሀሳባችሁን አስቀምጡና ተሸለሙ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-4IgrKzaTu_8.htmlsi=DZ-FBTJcrgkaKPs8
@user-jn4ix7dh5r
@user-jn4ix7dh5r 28 дней назад
በርታ ወድምጡሩነው ስላሙን ያምጣልን ዘረኛ ምፕግስት ይገልግለን
@user-wo3yr6jm3g
@user-wo3yr6jm3g 24 дня назад
Mindin neber yaweranew sisik resahut
@kehulum
@kehulum 28 дней назад
ሀበሻ ማለት አብስትራክት የሆነ ህዝብ ነው አይገባህም ምቀኛም ነዉ ተንኮለኛም ነዉ ባለጌም ነዉ ጥሩ ነዉ ብለህ ስትቀርበዉ በጥርሱ እየሸነገለ ስራዉን የሚሰራ ነዉ አይ ሀበሻ ብለህ ስተወዉ ደግሞ ሰዉ ሲረዳ እንግዳ ሲቀበል ሲሞትብህ ደግሞ ፀጉሩን እየነጨ ሲያላቅስህ ታገኘዋለህ ከነክፋቱ የድሮዉ ይሻል ነበር አሁን ብሶበታል ባጠቃላይ የተሰጠንን መልካም ስም እየተጠቀምንበት አይደለም ስማችን ሌላ ተግባራችን ሌላ ነዉ አስመሳይ ይበዛል ሌላዉ ቢቀር ባደረግነዉ መልካም ነገር እንኳን እዩልኝ ስሙልኝ እናበዛለን የሰዉ ትተን የራሳችንን እንኳን መኖር ያቃተን ህዝቦች ነን ባጠቃላይ አብዛሀኛዉ አስመሳይ ነን::
@user-cd7nx7hx1l
@user-cd7nx7hx1l 28 дней назад
ቤንጅዬ እርጋታህ ❤❤🎉🎉
@zeni185
@zeni185 28 дней назад
ለጥያቄዉ ምላሽ ለመስጠት ያህል ኢትዮጲያ ድሮ የሚወራላት አይነት ናት? አይደለችም በጣም ራስ ወዳድነት ጭካኔ በዝቷል እኔ እንኳን በ1975 ነዉ የተወለድኩት እኔ ያደኩበት ህብረተሰብ እና ያሁኑ በጣም ይለያል ጨካኝ አስመሳይ ራስ ወዳድ በዝቷል እኔንጃ ፈጣሪ ደጉን ጊዜ ያምጣልን በምህረቱ ይጎብኘን ጥሩ ሀሳብ ነዉ ያነሳችሁት ቤንጃ አመሰግናለሁ የዘወትር ተከታታይህ ነኝ❤❤❤❤
@Eduuuuuu07
@Eduuuuuu07 28 дней назад
ሰላም ላተይሁን እባክህ ወድሜ የሚረዳበትን መገድ አመቻችልኝ እባክህ በደምካሰር እየተሰቃየ ይገኛል እባክህ ለብዙሰዎች የሚደርስበትን ሁኔታ ፈልግልን እንላለን በስደት የምንገኝ እህቶችህ ያለነው ቤሩት ነው በጣም ከትልቅ ትህትና ጋር አመሰግናለው
@user-xj5tr2yd4t
@user-xj5tr2yd4t 28 дней назад
እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይላክለት አሜን አሜን አሜን
@betehlehemnigusse8317
@betehlehemnigusse8317 28 дней назад
ፍፄ ተመችቶኛል😂😂ቤንጃዬ የኔ አንደኛ 👍👍👍
@benjatube2
@benjatube2 28 дней назад
አመሰግናለው
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 28 дней назад
እንደሁልጊዜው ምርጥ ነበር 🙏🙏ቤንጃዬ #Respect
@Netsanet_Tirusew
@Netsanet_Tirusew 28 дней назад
Benja sewdeh ❤❤❤ 1st comment🎉
@addisumossie3017
@addisumossie3017 28 дней назад
በርታልን ወድማችን ❤❤ ሸልማቱን ደግሞ ከጣይ ወር ተመራቂ ነኝ 🙏🙏🙏 ሳጠና ቆይቼ ሲደብርኝ ያንተን ቪዲዮችን አያለሁ ፈታ ያደርጉኛል❤
@MedhanitAbrar-zx6wn
@MedhanitAbrar-zx6wn 28 дней назад
ሰላም ለኢትዮጵያ 🎉🎉🎉🎉🎉
@genettesema8908
@genettesema8908 28 дней назад
ቤንጃ ትዩብ ፍጹም የሆነ እርጋታህ ግሩም ነው እንደወጣትነትህ ሳይሆን የተረጋጋህ ከፀያፍ አነጋገርም ሆነንየዘመኑ እብደት ያነካካህ ነህ ተባረክ በእውነት ጨዋ ቤተሰብ እንዳሳደገህ ያስታውቃል ቀጥልበት አንደበተ መልካምነትህ አይቀየር።
@akeebay21
@akeebay21 28 дней назад
Welcome banja
@user-zf3ex2ec7l
@user-zf3ex2ec7l 28 дней назад
እረጋ ማለትህ ደስ ይለኛል
@KirosAndom-jh6qn
@KirosAndom-jh6qn 28 дней назад
ለሄኖክ ድንቁ የገለፅከው ተመችቶኛል ሳብስክራይ ዛሬ ኣርጌሃለው ብሮ
@selamlesewhulutube1992
@selamlesewhulutube1992 28 дней назад
1st comment
@KirosAndom-jh6qn
@KirosAndom-jh6qn 28 дней назад
በልክ ገልፀሀዋል ጥፋቱ ማመኑም ጡሩ ነው ቤንጃ ግን ጡሩ ሰው ብያሃለው
@khalidHabesha
@khalidHabesha 28 дней назад
Benja 🎉
@abdure522
@abdure522 28 дней назад
ቤንጃ ይልሃ አባቴ❤❤❤❤we love you
@liyabiniyam573
@liyabiniyam573 28 дней назад
Benja ❤
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 28 дней назад
ምን ችግር አለው እድ ሜዋን ቢያውቀው
@SetegnMeli
@SetegnMeli 28 дней назад
Benja benja
@user-po3hn6nx5s
@user-po3hn6nx5s 28 дней назад
ኢትዮጵያዊ ማንነት እንዴት ይገለፃል?
@tiktokvideo-yq8ty
@tiktokvideo-yq8ty 28 дней назад
እረ እረ ተዉ ያለፈውን ሀዘናችንን አንረሳውም ግን አሁንም ቢሆን ጦርነቱን አልቆመም የአማራ የኦሮሞ እናቶችን ድረሱላቸው እዛም የትግራይ ግፍ የደረሰባቸው እየደረሰ ነው መንግስታችን ጦርነቱን አስቁሙት አዲስአበባ አይደርስም ካላቹ ከግዜ ብውሀላ አይቀርላችሁም ያኔ ግን የት እንደምትሸሹ እናያለን በተለይ አርቲስቶች ለምን ዝም እንዳላቹ አልገባኝም
@ehitemohammed9016
@ehitemohammed9016 28 дней назад
አሸባሬወችን አቁሙ ማለት አይሻልም መንግስትማ ህግ ማስከበር አለበት እናገናዝብ እጅ
@tiktokvideo-yq8ty
@tiktokvideo-yq8ty 28 дней назад
@@ehitemohammed9016 የትኛው ህግ በጀመርያ በህግ አልተመረጠም ህዝብን በድሮን እየደበደበ በአለም ተደርጎ የማያውቀው ብየትኛውም ተሰምቶ የማያውቀው በራስህ ህዝብ ድሮን ማር ከፍ ከፍ ምን ይሉታል ፣ ደርግም አላረገውም ፣አብይ ኢትዮጵያ ሊያጠፋ የተፈጠረ ፍጡር ነው ሳይፈለግ የተወለደ እናቱንና አባቱን የረሸነ ዲያቢሎስ ፣ነው አንተ ደግሞ ህግን ያከብራልሽትለኛለክ እንደናንተ ዶማ ነው ኢትዮጵያ የተሸከመችው
@hayatteshome573
@hayatteshome573 27 дней назад
እና የትግራይን ህዝብ የትግራይ ኣሸባሪ ነው የገደለው ብለህ የምታምነው? መንግስት ማለት ከኣንዱ ችግር ለመውጣት ኣንዱን ወደ እሳት መማገድ ሳይሆን ሁሉንም እኩል ኣድርጎና የራሱን ሳይሆን ህዝብን ማዳመጥ ነው።​@@ehitemohammed9016
@hayatteshome573
@hayatteshome573 27 дней назад
​@@ehitemohammed9016ጠፊ ፖለቲከኞች ሊታረቁ ዘላቂ ህዝብ ቂመኛ ሆኖ ሲቀር ኣላስተነተንክም?😢
@solomontessema9176
@solomontessema9176 27 дней назад
Tegrie bamarawu laye yaderagawu jonside we will never forget
@BelekoNegesa
@BelekoNegesa 27 дней назад
Bexam arif
@garyterefe7332
@garyterefe7332 28 дней назад
I really like your sweater....
@tsedaltedi
@tsedaltedi 28 дней назад
ሰላም ቤንጃ
@user-rg6hg3zt3u
@user-rg6hg3zt3u 28 дней назад
Benja yileyal ❤
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s 26 дней назад
ቤንጃ ባለ ቀይ ከረባቱ ማነው ሹክ በለን😂
@user-ls8tk1rf6r
@user-ls8tk1rf6r 28 дней назад
ሴትዬዋ ይሄ ሁሉ መከራዋን የምታየው ቻይና ለመሄድ ነው አይ እህቴ በቀረበሽ ይሻል ነበር።🤓🤓🤓
@rahmarahma3427
@rahmarahma3427 9 дней назад
መጀመሪያ ባለሚድያው አደናቂህ ነኝ ስቀጥል መንሱር የሚባል ባንዳ የአማራ ጠላት ነው አደረ አበባ አማራን ያናቀለ ያስገደለ የአብይ ተልኮ አስፈፃሚ ነው ፋሽስት
@birukdaba7927
@birukdaba7927 28 дней назад
ወንድሜ ቤንጃ አረ ጥያቄውን ከመመለሴ በፊት 2000€ ነው ብር ? 😂 ይመችህ ፕሮግራም አቀራረብህ አሪፍ ነው ደስይላል በርታ 👍🏽
@fetiyafetiya3654
@fetiyafetiya3654 27 дней назад
👌👌👌👌👌
@quluceiluu5780
@quluceiluu5780 28 дней назад
Benja Min Malet Now?
@AIMusic-play
@AIMusic-play 28 дней назад
add betam beza
@HH-nn7rd
@HH-nn7rd 28 дней назад
Hi Benjaized!
@user-pd4vz7fv3d
@user-pd4vz7fv3d 28 дней назад
The first commache ngne bejna
@HH-nn7rd
@HH-nn7rd 28 дней назад
I like, the mandela situation👍🏽
@becalm1645
@becalm1645 28 дней назад
መንሱር ማኛ በርታ
@messayyekiya8727
@messayyekiya8727 26 дней назад
እኔ ስደነገጥ ዝም ነው ምለው ባለሁበት እቆማለው
@semarawitsat
@semarawitsat 28 дней назад
እንኳን ሰላም መጣህ ወንድሜ
@amourtube
@amourtube 28 дней назад
benja yemchesh yared negu gobez new betel azen nbr album yelelew sew ye mehal dagna mihonbat hager
@kirubelayele7436
@kirubelayele7436 28 дней назад
Benja mert eyazenana kumnegr aseyaz nw❤😂🎉
@official_joakin
@official_joakin 28 дней назад
የኔ ጨዋ እኮ ነህ ❤
@medhanitbehailu21
@medhanitbehailu21 18 дней назад
ሠላም ቤንጃ
@Solomon_meressa
@Solomon_meressa 25 дней назад
Ere ketulbet benjaye
@bethelhemsisay5848
@bethelhemsisay5848 28 дней назад
ኧሪተው ቤንጃ
@GenteSofe
@GenteSofe 28 дней назад
የሞዛቢኩ ቅኔዉ ያማል😂 ትክክልል👍👍👍👍🙏🙏
@Rdbabyluv
@Rdbabyluv 28 дней назад
best reaction channel
@bettygenet7663
@bettygenet7663 28 дней назад
Köln ላይ ስላየሁክ የምር ደስ ብሎኛል
@benjatube2
@benjatube2 28 дней назад
አመሰግናለው
@AMANI_I_3I_6969
@AMANI_I_3I_6969 28 дней назад
16:50 እቺ ልጅ ፎንቃ ሳይዝህ አይቀርም
@nardostaddle1904
@nardostaddle1904 26 дней назад
Berta
@yosefgezahegn11
@yosefgezahegn11 28 дней назад
እዛ ሰምተን እዚ ስለሆነ ጥያቄው እዚ ሀሳብ እንሰጣለን ሀበሻ ማለት ጥሩነቱ ጀግንነቱ ማህበራዊ ኑሮ አኗኗራችን አብዛኛውን ሀበሻ ተብሎ ምንኮራበት ነገር አያት አባቶቻችን የሰጡን ነው እኛ እሱን ማርቀጠል አቃተን እንጂ ። የዚ ትውልድ ኑሮ ደሞ ጊዜው የፈቀደውን እየኖረ ነው አለም ቀረበችን እና ተያይዘን ጠፋን ባንልም ስተናል ግን ሙሉ ለሙሉ ማለት አንደፍርም ምናየው ማህበራዊ ሚድያ ልይ ወስን ሰው ነው ወጣ ያለ ነገር ሚያራምድ አብዛኛው ሀበሻ ህዝብ ባህሉን ቱፊቱን ሳይለቅ በቄዬው አለ ብዬ አምናለው!
@AbiyuAbiyu-kv4vf
@AbiyuAbiyu-kv4vf 28 дней назад
Benjia ✋😂
@fitsumzeab
@fitsumzeab 28 дней назад
Alehulh benjayee😅😅😅
@user-wi8xb8bm6t
@user-wi8xb8bm6t 28 дней назад
ቤላ ቤላ ቤንጃ ንፍትወካ ኢና
@ErmiasKebede-ey9sb
@ErmiasKebede-ey9sb 28 дней назад
awenem eser bet zefagne yigezal wagawe 200 geba enji
@user-yy7bz1kd5c
@user-yy7bz1kd5c 28 дней назад
Benja shurabih tigermalech 11111
@user-koki336
@user-koki336 28 дней назад
Ergatahn swedew 🎉🎉🎉
@SetegnMeli
@SetegnMeli 28 дней назад
Benja bummmm
@Hemu-xq1po
@Hemu-xq1po 28 дней назад
er enen shelemegn yasfelegegnale eskahun emelsalehu gin eta wetolegn ayawkem
@HamzaMuhe-vo2xc
@HamzaMuhe-vo2xc 28 дней назад
ሄኖክ ድቁ አደየ ይቅር በይኝ ነው ያለው 😂 አድሷ አማቹ ትግራዊይ ነች
@Samerawitdebesay
@Samerawitdebesay 28 дней назад
ለብር ብለን በሁለተኛ ቻናልህም እንጠመድ ቢግ ሼም በቀጥታ በዚሁ አትሸልመንም ይብላኝ ያልሰሩበትን ለሚመኙ ሰዎች
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 28 дней назад
DONYA..NHU
@AMANI_I_3I_6969
@AMANI_I_3I_6969 28 дней назад
19:52 ለገንዘቡ ብላ ነዉ ግን እቃዉ እንደቁመቱ ይሆን?
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 28 дней назад
🤣🤣ላይሆን ሊሆንም ይችላል ....ቁመቱ የረዘመ ሁሉ እንትኑ እይረዝምም.... እኔ ነርስ ነኝ ብዙ እያለሁ 😂😂😂
@AMANI_I_3I_6969
@AMANI_I_3I_6969 28 дней назад
@@user-rq3rm9in5z እዚ አገር ቤት ነዉ ምሰራዉ ሪዉ?
@bereketnurlign8066
@bereketnurlign8066 27 дней назад
benjaye andand commentochin say echin 2 shi birr lemagignet yeteshale hasab kemakreb yiliq anten akolepapso anjetihin belto shilimatuan lemewsed yetederegechiwa mud temechitognal 😀😀🤪
@betelmulu4897
@betelmulu4897 28 дней назад
ሻሎም ቤንጃችን😊
@asnaketsegaye
@asnaketsegaye 27 дней назад
ሰዎች ሀበሻ ምቀኛ ነው ሲሉ አንድ ሰው ካደረሰባቸው ጉዳት ተነስተው ነው በጥቅሉ ሁሉም ሀበሻ ምቀኛ ነው የሚሉት እንጂ ሁሉም ሀበሻ ምቀኛ ሊሆን አይችልም፡፡ በተመሳሳይ ሰዎች ሀበሻ ተንኮለኛ ነው ሲሉ ይህ ፍረጃ ሁሉንም ሀበሻ ሊወክል አይችልም፡፡ ፐርሰናል ነው፡፡ በርግጥ በተለያዩ ምክንያቶች አንዳንድ ሰዎች ምቀኛ አልያም ተንኮለኛ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ ሁሉም ሰው ግን ምቀኛና ተንኮለኛ ነው ማለት አይቻልም፡፡ ይህ ደግሞ እንደየሰው ባህሪ፣ የትምህርት ደረጃ፣ አስተዳደግና፣ እምነት፣ ንቃተ ህሊና የስነ ልቦና ዝግጅት ይለያያል፡፡ በተመሳሳይ ሀበሻ ጨዋ ነው ወይስ ባለጌ የሚለው ሀሳብም አንዱን ጎራ ብቻ ለመያዝ አያስችልም፡፡ ምክንያቱም ሀበሻ ባለጌ እንዳለ ሁሉ ጨዋም በመኖሩ ነው፡፡ ስለዚህ ሀበሻ ባለጌ ወይም ጨዋ ነው ብሎ ለይቶ መፈረጅ አይቻልም፡፡ asnake tsegaye 0913627072
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 28 дней назад
እር ለቂጥ ጨረታ 😂😂😂😂
@mesfinararsa5898
@mesfinararsa5898 25 дней назад
አረ ብሮ በፋንታ ነው እንዴ እየቃም ያለሀው ; በል ቁጫጭ እንዳትሰበስብ ; ፍሊት ተጠቀም🤣😆😆
@enemewonde
@enemewonde 28 дней назад
ከምሮ ነው ግን 10000 ሽ ነው ይሄን ቂጥ የሚገዛ አረ በጣም ይገርማል የእሷም እንደዛውነው
@yewolowayemenzewa8752
@yewolowayemenzewa8752 26 дней назад
አይ የድንቁ ልጅ አደዬ አልክ ህምም እሱ ካለፈ በጣጣጣጣጣም የቆየ አልመሰለህም 😳 ላለፉት 6አመት አሁንም አማራው በድሮን እየተጨፈጨፈ በወለጋ እየታረደ ነው በለው ስላላልኩ ምን አገባኝ እያልክ ነው??? እያንዳንዱ አርቲስትም ሆነ ዘፋኝ ባላየ ያለ ጊዜውን ይጠብቅ 😡😡
@yeab25weyn
@yeab25weyn 27 дней назад
Yaw habesham endelelaw hager new hulum ga mikegna hulum ga deg hulum ga kifu yinoral gin habesha endedrow degnetu iyetefa new gn fetari tru gize yamitalin.
@user-hd3mn9ev8q
@user-hd3mn9ev8q 28 дней назад
ECHE YE ENANETE MOTA DEDEBE MEHAYEME NEW! MENSURE LAY MENUME LAY AYDERESBETEME!!!
@user-zz7bt8jz9c
@user-zz7bt8jz9c 28 дней назад
Kkkkkkjj festooned new
@zulfa6303
@zulfa6303 28 дней назад
አረ እንደው ተቅማጥ የቀላቀለ ፈስ ይልቀቅብሽ እየበላው ነበር ዘጋችኝ ይዝጋሽ አቦ ለዚህም ብዬ ቲክ ቶክ አልጠቀምም ግን እናንተ you tube roch እያላቹ አልሸሹም ዞር አሉ ነው የሆነብን😢😢😢
@user-cq2sy3ot9n
@user-cq2sy3ot9n 28 дней назад
ሞጣ አፍን ሲከፍት ለነገ አይልም ያልተገራ ነዉ እናተ እንዴት ተቆቆማቹሁ ነዉ ሞጣ ሞጣ ይምትሉት
@Biniam_Kelbesa
@Biniam_Kelbesa 28 дней назад
ጥንቱን ነው አንተ በፊት አይደለም
@lailamehari3800
@lailamehari3800 28 дней назад
ኣሁን ያንተ ይቅርታ የኔ ወድም ይመልስልኛል ወሮኞች እናንተ ብሎ ኣርቲስት.ኢትዮጵያ እውነተኛ ኣርቲስት የላትም ምክንያቱ ኣርቲስት የህዝብ ነው ሲባል ነው እምናቀው የኢትዮ ኣርቲስቶችግን የህዝብ ሳትሆኑ የብልፅግና ፓርቲ ናቹ .
@tiktokvideo-yq8ty
@tiktokvideo-yq8ty 28 дней назад
ሰላም ሰላም እውነት አስቂኝ አስቂኝ ነው ደስ ይላል እየመላለስኩ ነው የማየው ፣ ግን ሞጣ እውነቱን ነው ተልኮ ባትኖረው መንሱር የአብይን ተቃዋሚዎችን እንገናኝ ባላለ ፣
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 28 дней назад
ኪኪኪኪ😂
@KirosAndom-jh6qn
@KirosAndom-jh6qn 28 дней назад
ቦርኮ ሰላም ብቻ ናት እንዴ መስታወቅያ ምትሰራ ቀሽም ኣህያ
@danielalene7821
@danielalene7821 27 дней назад
እንዴ ቀልዱ ግን ገብቶሀል
@elizabethdegu7804
@elizabethdegu7804 27 дней назад
Keep quiet Ethiopian people are very jealous
@tiktokvideo-yq8ty
@tiktokvideo-yq8ty 24 дня назад
በንጃም ሰላም አንድ ነገር ልበልክ ይሄ ቲክቶክ የማያሳየን ጉድ የለም ብዙ ጉድ ያሳየናል ቅዳሜ ወደ እሁድ የሚያነጋ አንድ ወንድማችን በፍቅር ተነሳስቶ ይመስለኛል ልጅቷ ብሩን እንጂ ፍቅር የለባትም ስታሾፍበት ስትስቅበት ነበር በዚ የተበሳጨ ልጆ በቀጥታ ቻው ይሄው ልታነቅልሽ እያለ በቀጥታ እራሱን አጠፋ ግን ይሙት አይ ሙት አይታወቅም ግን ሆስፒታል ገብቷል ፖሊስ እስካሁን ያሉት የለም ግን ግና ብእንጥልጥል ነው ፣እና የኢትዮጵያ ወጣቶች ያያትንሴትን ወንድም ቢሆን ከዚ ነገር ቢጠነቀቁ ጥሩ ይመስለኛል
@benjatube2
@benjatube2 24 дня назад
ይገርማል
@official_joakin
@official_joakin 28 дней назад
የኔ ጨዋ እኮ ነህ ❤
@official_joakin
@official_joakin 28 дней назад
የኔ ጨዋ እኮ ነህ ❤
Далее
The right decision came to mind #comedy
00:12
Просмотров 510 тыс.