Тёмный

ጠንቋዪ በየ ወሩ ቤታችን እየመጣ አባቴ ባለበት እናታችንን ይገናኛታል። አያታችን የሞተችው በዚሁ ሰው ነው። 

yneser ayne የንስር አይን
Подписаться 136 тыс.
Просмотров 73 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

21 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 279   
@Asmiratu
@Asmiratu 7 месяцев назад
,ጠቋይና ደብተራ የስቱን ሰው ሕይወት ቀበረው
@ambawyeshi1157
@ambawyeshi1157 7 месяцев назад
እኔ ምለው ይሔን የምቻዬ ሁሉ እሥቲ መዳኒተኞቹ በሕግ የጠየቁ ብላችሁ ፃፉ ዝምብላንሁ ጎበዝ ምናየነት ግዜ ከማለት
@Melawitchanel
@Melawitchanel 7 месяцев назад
ልክ ነሽ ማሬ
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 7 месяцев назад
ኢትዮጵያ ውስጥ የምን ህግ አለ??
@kidienate
@kidienate 7 месяцев назад
ethiopia wust min heg alena heg binor eshi
@WolloGondar
@WolloGondar 4 месяца назад
ትክክል😢
@BizushSintayew
@BizushSintayew 7 месяцев назад
አየሱስ ያድናል!!!❤️❤️❤️
@alemheaven
@alemheaven 7 месяцев назад
በጌታ በእየሱስ ስም ስራው ይፍረስ ዘር አጥፊ መንፈስ ።
@Genet398
@Genet398 7 месяцев назад
ብስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን እግዚኦ ማርን😢 ፆሎት ፀበል ንው ምስፍልግው ኣና ብድንቢ ፆሎት ማራግ ኣለብሽ እና የመምህር ተስፋይ ኣበራ ገጠመኞ ኣዳምጥ ❤
@bsrathadera3381
@bsrathadera3381 5 месяцев назад
ኣሰደጋጭ ነው እህታችን እዳች ይብዝሉን ትልቅ ትምርት ነው ለሕብረ ተሰቡ ኣይጆሽ ጌታ ካች ጋር ነው ❤❤❤
@zelalemteklemichael-ek1fn
@zelalemteklemichael-ek1fn Месяц назад
ጸሎት አ።ርጊ እናቱ ጸበል ተጠመቂ የተዋረደ መንፈስ ነው የቤተሰቦችንንም ስም እየጠራሽ ተጠመቂ ጸልይ ስገጂ አይዞሽ።
@አገሬኢትዩጵያ
@አገሬኢትዩጵያ 7 месяцев назад
ድምጽ ጥራት የለውም ጠያቄው ግን ትንሽ ትቸኩላለህ ልጅቷን እስክትጨርስ ጠብቅ በተረፈ ጀግናው የት ሔደ🤔🤔
@HamzaNursefa
@HamzaNursefa 4 месяца назад
አስታዋይጎበዝወጣትልጅ፣ነሽ፣የእምነትአባቶች፣አሜክሪ
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 7 месяцев назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን 😭😭😭 ይህ መፍተው ፀሎት, ስግደት ፆም ብቻ ነው ሌላ ምንም መፍተሄ የላም.. ፀበል እጂ ተጠምቅ ለበትሰቦችሽ ጸሎት አድርግ,, መምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝ ስምህ 😭
@fitsumhailemariam277
@fitsumhailemariam277 5 месяцев назад
Anedo eza aydal ymesara kotat
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ 7 месяцев назад
በጌታ በኢየሱስ ስም የጥንቆላ መንፈስ ስራው ይፍረስ
@febanlove2876
@febanlove2876 2 месяца назад
እግዚኦ በአሁን ዘመን እንደዚህ የጠንቃይ መጫወቻ እናቱን ብልሽት አገላግይውም ጠቃይ ባናቱ ይተከል
@fitztek8119
@fitztek8119 4 месяца назад
የኢትዮጵያ መፍትሄ በእግዚአብሔር እጅ ነው። ሁላችንም ንስሀ እንግባ!!!
@worekeyemareyamleji3305
@worekeyemareyamleji3305 7 месяцев назад
እስኪ የመምህር ተስፈዬን ትምህርት ገጠኝ አዳምጡ ይጠቅማችኋላ
@alemualehegn2620
@alemualehegn2620 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህ የሰይጣንን ቅስም ነው ሰበርኸው እናታችንም እንኳን ደስ አለወት
@እድሌነኝ
@እድሌነኝ 7 месяцев назад
ወንድማችን የት ሄዶ ነው በሰላም ነዉ ዛሬ ሌላ ሰዉ ነው ማነዉ እንደኔ ያሰበ ምን ሆኖ ነዉ
@shemima5580
@shemima5580 7 месяцев назад
የኔም ጥያቄ ነው የነስር አይን ኖትፍኬሽን ደርሶኝ ሮጨ ስገባ ሌላ ሰወ ነው በጤናው የሁን ብቻ😥
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 7 месяцев назад
እኔም እያጠያየኩ ነው😢
@Tigist-j7u
@Tigist-j7u 7 месяцев назад
እኔይ እኮ የሌላ መስሎኝ ሳላየው
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 5 месяцев назад
Enem eytyku new b selam bhon
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 5 месяцев назад
አንተ ጀግና ነህ ግን ልጅትዋ ተናግራ እስክትጨርስ ግዜስጥ ሳትጨርስ ትገባና መናገር ታቆማለች ትንሽ ታገስና አዳምጥ ሌላው ይህ ሰው ተይዞ ከነጠንቆይ መያዝ አለበት አንተ ይህንን ከእዝህም በላይ ስትሰራ አይተናል
@SolomonBayu
@SolomonBayu 7 месяцев назад
ወንድሜ በስራህ ላበረታታህ ብፈልግም የባለታሪኳ ንግግር ጥሩ ፈሰሱን እየጠበቀ ሳለ ምነው ምላሷ ላይ ከልክ በላይ ቆምክባት። ማድመጥም የሚባል ነገር አንዱ ሙያዊ ነውና የግድ ከልክ ያለፈው ጣልቃ ገብነትን ትንሽ ገደብ አብጅለት።ጠቋሚ መረጃ ሰጪ እንጂ በወንጀል ተጠርጣሪ ሆና ምርመራ እያደረግክ አስመሰልከው በተረፈ ጉድለቶችህን እያስተካከልክ ብትቀጥል መልካም ነው።
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 7 месяцев назад
ይቅርታ ይህ ዋናው አዘጋጅ ነው?? ሌላ ስለመሰለኝ ነው።
@rahelestif2112
@rahelestif2112 7 месяцев назад
😂😂😂...ምላስዋ ላይ ቆምክባት
@Messeret-f6p
@Messeret-f6p 7 месяцев назад
​@@tsigenigatu3922lela new
@አረቡየወለልንጣፍቴራዞንና
በጣም አሪፍ ስራነው በርታ
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 7 месяцев назад
አዲስ ስለሆነ ይሆናል ቀስ እያለ እየተስተካከለ ይመጣል
@BhFhh-k6v
@BhFhh-k6v 7 месяцев назад
እግ ዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ፈጣሪ ሆይ😢😢😢😢
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq 7 месяцев назад
ጀግናችን መጣልን ማነው እንደኔ እሡ vidiyo ሲለቅ ለማየት የሚጋጋ ላይክ
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 7 месяцев назад
አረ የቻናሉ ልጅ አይመስለኝም
@heyiratube9834
@heyiratube9834 7 месяцев назад
Vidieo
@nefisasemane
@nefisasemane 7 месяцев назад
​@@safaiaalyami6678የዛሬው እሱ አደለም ቪድዮ አላየሁትም
@saadaemer9757
@saadaemer9757 7 месяцев назад
ይህ ቻናል ለሌላ ተሰጠ እዴ ጀግናው የት ህዶነው አተ የመጣህው
@netsanetgirma1037
@netsanetgirma1037 7 месяцев назад
😂😂😂Mejemariya yismu😅😅 ehe lela new 😊gin fetana are teregegaaaa
@BirukMulushewa-tt6ri
@BirukMulushewa-tt6ri 7 месяцев назад
ንግግሯን ሳታጨርስ ወዲያው ወዲያውጣልቃ የምትገባው ነገር ይደብራል ።
@gcy3510
@gcy3510 7 месяцев назад
እንኮን አታራፈሽ በርች እነሱንም ማደን ይቻለል ወደ ጸበል መውሰድ ነው ጦንቃዩንም ማሰዝ ነው
@EmebetEe
@EmebetEe 7 месяцев назад
እንኳን፠አመለጥሽ ጀግና እንኳን አላስተላለፈብሽ እረኩስ መንፈሱን ፈጣሪ ነዉ ያሾለከሽ ጀግና ነሽ
@Derejezawdi
@Derejezawdi 7 месяцев назад
ወንድማችን:ጀግናዉ:ጋዜጠኛ:የት:ጠፋብን:የሚገርም:ፅድት:ያለ:ስራ:ነዉ:የምትሰሩት:በርቱ:ጎበዞች:::
@Melawitchanel
@Melawitchanel 7 месяцев назад
ወደው ካመለኩ ቢወቅጣቸው ኣይከፉ የሚባለው እንደዚህ ነው ሁሉም ነገር ከፈጣሪ ሲሆን ያምራል ክብር ላንተ ይሁን ኣምላኬ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 7 месяцев назад
ይሄን ጀግና በሰብስክራይብ በሸር በላይክ አለማበራታት ንፉግነት ነዉ 👍 👈
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 7 месяцев назад
ወድማችን በሰላም ነዉ የጠፋዊ ዛሬ ሌላ ነዉ በርታ
@novacell9751
@novacell9751 7 месяцев назад
ጀግናወንድማችንበርታፈጣሪከክፉይጠብቅህ
@HayatHayat-rq8sl
@HayatHayat-rq8sl 7 месяцев назад
ጉድ አውዙቢላህ ዝድሮ
@fekadumamo6950
@fekadumamo6950 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይገልብጠው።
@miskanahaylou2873
@miskanahaylou2873 7 месяцев назад
የኛ ጀግና እንኳን በሰላም መጣክ
@WorknehBante-mz4sm
@WorknehBante-mz4sm 4 месяца назад
ጠንኳይ ተንኮሉ ብዙ ነው በርቀት ራስህን ጠብቅ ወንድሜ
@محمدمحمد-ب5ظ7د
@محمدمحمد-ب5ظ7د 7 месяцев назад
እኳን በሳላም መጣህ የኛ ጀግና
@Nora-p8n
@Nora-p8n 7 месяцев назад
ይህን ጀግና ወንድማችንን የለመውደድ ንፍግነት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ambawyeshi1157
@ambawyeshi1157 7 месяцев назад
ባያችሁበት ገና ሣታቁ ት ምሥጋናላይ ሥንት ጎበዝ አለ
@genetteshome3906
@genetteshome3906 7 месяцев назад
እሱ አደለም ደሞ,ዛሬ ይህ,አደሚሉቱ ምላስ ላይይቆማል እኔ አላልኩም,ኮመቶች ከመትላይ አይቼ ነው😅😅😅
@netsanetgirma1037
@netsanetgirma1037 7 месяцев назад
😂😂Lela new yismuuu
@senaittafesse3234
@senaittafesse3234 7 месяцев назад
አይዞሽ በርትተሽ ፀልይ ቤተክርስቲያን እየሄድሽ ለአምላክሽ እግዚአብሔር አልቅሰሽ ለምኝው ለአባቶችም ፀሎት እንዲያረጉልሽ ንገሪያቸው ለፈጣሪ የሚሳነው ነገር የለም እንደምንም ብላችሁ ፀበል ውሰዶቸው እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@Bojaethiopia-rk8tq
@Bojaethiopia-rk8tq 7 месяцев назад
❤እህቴ በመንፈሳዊ ህይወት ጠንካራ መሆን አለብሽ ❤ፀልይ
@tsehayarbesie4751
@tsehayarbesie4751 7 месяцев назад
አይኔ ነው ወንድማችን የት ሄደ መልሱልኝ አካውንቱ ሀክ ሆኖ እንዳይሆን🙄🙄
@sameerasameera8382
@sameerasameera8382 7 месяцев назад
እንኳን ደህና መጠህ ግን ወንድመችንስ የት ሄዶነዉ ከለየዉት የመኘል በጠም እንወደወለን ጀግነችን ነዉ እና ምን ሆኖነዉ😢😢
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 7 месяцев назад
ሆሆ እሄ ልጅ ማነው? ምነው ቻናሉን ጠልፈው ነው ልበል?
@ኢትዮጵያሀቅእውነትአላት
😢ወጋሁት ይሄን መንፈስ በእየሱስ ስም
@tigistteferi3260
@tigistteferi3260 7 месяцев назад
እህቴ ብርቺ እንደምንም በልሽ አሽንፊ የመምህር ተሰፋዬ አበራ ትምህርት ገጠመኝ አደምጪ
@mekdi-yt9iu
@mekdi-yt9iu 7 месяцев назад
አረ የአይነስዉሩን መጨረሻ እግዜአብሄር ጥላ ከለላ ይሁንክ
@እዩየማሪያምልጅ
@እዩየማሪያምልጅ 7 месяцев назад
እኔምለው እደዝህ የሚወራው ለሀይማኖት አባትና ፀብልጅ እዝህ ምን አገኛለሁ ብለሽነው መፊትሂ ያለው ፀበልጅ ውደግዚያብሔር እና በኣይማኖት አባች ነውጅ ከሚፈውሱት አባቶች ነው ምህርትህን ብዛቱ ጌታ ሆይ❤❤❤
@MuluSeyefu
@MuluSeyefu 7 месяцев назад
እይታ እህቴ ለዚህ መዳኒቱ እየሱስ ብቻውን አይደለም ለራስሽ ለቤተስብሽም መዳ ኒት እየሱስ ብቻ ነዉ ማምለጫሽ እየሱስ ብቻነዉ
@ahmedomer9282
@ahmedomer9282 7 месяцев назад
ጋዜጠኛ ተብዬው የባለ ጉዳይዋ መልስ ሳታስጨርሳት የምን ላይ በላይ ጥያቄ ነው አስጨርሳት
@ማርያምእናቴቅደሚከፊቴ
@ማርያምእናቴቅደሚከፊቴ 7 месяцев назад
እኳን ደና መጣ ጀግናችን❤❤❤❤❤ ኧረ በስማአብ ምን ጉድ ዘንድሮ የምንሰማዉ 😢😢😢😢😢
@SelimHassen
@SelimHassen 7 месяцев назад
እኳን ደና መጣህ ወድማለምዬ❤❤❤
@الحمدالله-ظ7ح3ث
@الحمدالله-ظ7ح3ث 7 месяцев назад
ሀገራችን እማይሰራ ጉድ ወንጀል የለም በምድር ላይ ያለችው ወንጀል ሁሉ ሀገራችን ይሠራል
@user-nk1ve3bh2z
@user-nk1ve3bh2z 7 месяцев назад
ይገደል
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 7 месяцев назад
የዘር መንፈስ ነውኮ እንጂ ያጠንቋይ አልገደላትም። ራስዋ እያመለከቹ ነበረች ስለዚህ ራስዋ ያመለከቹ ነው የገደላት። ስለዚህ አንቺ ለራስሽ የቤተሰቦችስ መንፈስ እንዳይተላለፍሽ ጸበል ተጠመቂ፣ጾም፣ጸሎት አድርጊ
@DhhEjj-k6d
@DhhEjj-k6d 4 месяца назад
ወንድሜ አላህ አፋህን የመልሰልህ
@shemima5580
@shemima5580 7 месяцев назад
አኡዙቢላህ ምን አይነት ጉድ ነው አረ እሄ ቤተሰብ እንዳለ ወደ እምነት ቦታ መወሰድ አለባቸው😢
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 7 месяцев назад
ጀግና እከን ደናማጠ ዘሬ ሌለ ሰው ሚሰክ እከንሚደናማጠ🙏
@saratesfaya2329
@saratesfaya2329 7 месяцев назад
ያኛው ልጅ የት ሄዶ ነው? በሰላም? እረ እሱ ይቅረብልን
@medinaseidm.d5605
@medinaseidm.d5605 7 месяцев назад
ወንድማችን የት ሄደ ደህንነቱን ንገርን
@purplestars029
@purplestars029 7 месяцев назад
I am so sorry 😢 about what's going on in your life 😢 keep Praying to Allha,GOD you will over come this inshallha 😢😢😢
@BhFhh-k6v
@BhFhh-k6v 7 месяцев назад
ፍትሕ😢ፍትሕ😢ፍትሕ😢 በሳውዲ እስርቤት እየተሰቃዪ ላሉት ወገኖቻችን please ድምፅ ሁኑአቸው please😢😢😢😢
@fatma6932
@fatma6932 7 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢😢
@Biba-y9z
@Biba-y9z 7 месяцев назад
😢😢😢😢😢
@zemzem8468
@zemzem8468 7 месяцев назад
😭😭😭😭ፍትህ
@Yohannes1958
@Yohannes1958 7 месяцев назад
ዋናው ልጅ የት ሄደ ወይስ መንታው ነው
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 7 месяцев назад
የኔም ጥያቄ ነዉ
@seniyasemantube
@seniyasemantube 7 месяцев назад
አኡዚብላህ ሚነንሽይጣን ረጂም ያላህ ከስህር ከድግምት አላህ ይስውረን 😢😢😢ለህግ ይቅረቡ
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms 7 месяцев назад
አረ የማንሰማው ነገር የለም ቡዙዎች ግብዳሞች በሶው የሚቀልዱ የእግዚአብሔር ይፋረድባቾው
@EliasH-r4j
@EliasH-r4j 7 месяцев назад
እነዚ ጠንቋዮች አገሩ አተራመሱት ፈጣሪ ሀይልህን ግለፅላቸው
@KdjShuk-t7k
@KdjShuk-t7k Месяц назад
ጀግናችን የት ሆደ አለ ይጠብቀው
@ኤፍታህወለተኪዳን-ኰ4ነ
@ኤፍታህወለተኪዳን-ኰ4ነ 5 месяцев назад
የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ስሚ እና ትድናለቹ ለነፍስም ለስጋም ይሆናችሃል።
@TsehayChereka
@TsehayChereka 3 дня назад
ቆይ ይሄ ቻናል የንስር አይን ለምን አልከው በሱ ስም ነው የምትሰራው ወይስ አልገባኝም ንስር አይን ማለት የኛ ጀግና ነው ዜሌና የንስር አይን አንበሳ ናቸው ስላልገባኝ ነው
@rukiya6481
@rukiya6481 7 месяцев назад
የዱሮ ታሪክ ነዉ ወይስ በዚህ ዘመን በሰለጠነ ጊዜ ነዉ
@zinethomar1893
@zinethomar1893 7 месяцев назад
ዋዉ አንደኛ
@netsanetgirma1037
@netsanetgirma1037 7 месяцев назад
Uuuufffff ayzogn ema enkuan geta redash yiteyakh sewuyaw😢😢😢😢😢
@EnaniSileshi-t3h
@EnaniSileshi-t3h 7 месяцев назад
ጀግናው ወድማችን የት ሔዶ ነው በሰላም ነው አስውቁን
@mulukengirma71
@mulukengirma71 7 месяцев назад
ኧረ ፊቷ ይታያል አስተካክሉት Please
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 7 месяцев назад
እናትሽን ፀበል ውሰጃቸው
@ሄለንያባቷብሌን
@ሄለንያባቷብሌን 7 месяцев назад
ወድማችን የት ሄደብን😢ይሄ ቻናል ተሸጧል መሰለኝ😢ለማንኛውም በርታ
@netsanetgirma1037
@netsanetgirma1037 7 месяцев назад
Berita wondime❤❤❤ arif new❤❤❤ enda wondimachin honakh endaminayik minm tirtr yelagnim tinish eraga bel bela terikochu yineger wudddd nurln❤❤❤❤
@mihretsibhatu7012
@mihretsibhatu7012 7 месяцев назад
ኤረ ተረጋጋ ወዴት ቸኩለህ ነው እኛም ማዳመጥ ኣልቻልንምኮ ምነው ለወሬ ኣትጣደፍ ንጂ ኣንተነህ ምታወራ ወይስ እነሱ፡ ኣዳምጥ ስቲ ኣስጠላህኝኮ።
@halimatube6731
@halimatube6731 7 месяцев назад
አይ ሀገራችን ያቀፈቺው ጉድ ገና የማይሰማ የለም
@SaraMengustu-s8h
@SaraMengustu-s8h 5 месяцев назад
Ufffffffffff my Good jesus
@AmoHanan-w9g
@AmoHanan-w9g 7 месяцев назад
ሰውዬው ለህግ ይቅረብ ጠቛዩ ??????????
@HaferaHelil
@HaferaHelil 7 месяцев назад
እሄ ወድማችን አደለም በሱ ቻናል ነው የተላለፍው
@tigistteferi3260
@tigistteferi3260 7 месяцев назад
የማነዉ ቻናሉ የእሱ ስሙ ምንድለዉ
@keditube7321
@keditube7321 7 месяцев назад
እነዚህ ሌጆች እኮ በጣም ጥሩነው ገንዘብ አይልም ጉልበትም አይልም ለምን መቶሺ አናሥገባቸውም ሰብራይብ አድርጉ
@marysam9193
@marysam9193 4 месяца назад
ታድያ በዚህ ሁኔታ ሰው ከሰው ጋር እንዴት ይኑር። እምምምምምምም ኧረ ወይኔ ሃገሬ ።
@hekimahekima5572
@hekimahekima5572 7 месяцев назад
Subhan allah 😢😢😢😢😢
@samuelnegash5663
@samuelnegash5663 7 месяцев назад
ጠያቂው. ረጋ በል ተረጋጋ ምንድነው አድምጣት ጊዜ. ስጣት ለጥያቄ አትቸኩል።
@WudeYemariyamLj
@WudeYemariyamLj 7 месяцев назад
ወንድማችን የት ሄዶ ነው ሰላም ነው የሱ ድምፅ አይደለም
@tigistya
@tigistya 7 месяцев назад
ቆይ ኮመንቶች ማንን ምኑን ነው ጀግና የምትሉት በቃለመጠይቅ እኮ ነው የዛግነው በዛላይ ሰላዩ ተቀይሯል ።
@አህሚአሚ
@አህሚአሚ 7 месяцев назад
ማነው ዛሬ የጅግናውን ቻናል የስረቅው
@liorthobia2502
@liorthobia2502 4 месяца назад
اተአመሰገነ አመለከአ ❤❤❤❤❤🤲🤲🧎‍♂️🧎‍♂️
@meazatewolde6960
@meazatewolde6960 7 месяцев назад
ኣንቺና ቤ/ተቦችሽ ጸልዩ ስገድ ም ተስፋየ ጋ ሂዱ 🙏🙏🙏
@samar8846
@samar8846 7 месяцев назад
ውይ ያ ጀግና የት ሄደ ሲቀጥል ፍጥነትህ የጥያቄ እሩጫ
@saronmolla3617
@saronmolla3617 7 месяцев назад
እህት እባክሽ እየሱሰን እመኚ እሱ ብቻ ነው የሚያድንሸ
@zinethomar1893
@zinethomar1893 7 месяцев назад
አኡዙቢላህ
@hulumyalfal7516
@hulumyalfal7516 7 месяцев назад
የድምፅ ጥራት የለዉም በመቀጠል ወንድማችን ደሞ የት ሂዶ ነዉ
@ኢብራሂምአህመድሀሠንወርቅ
በዚምድር እነሡ ያጠፋልን ጠቋዩ ግደሉት አትፍሩት ነብስ ገዳይናቸው
@jamilaatta823
@jamilaatta823 7 месяцев назад
Yallh 😢😢😢
@zemzem8468
@zemzem8468 7 месяцев назад
ፍት በሰአዱ አሰቢት ለሚ ሰቂዩ😥😥😥😥
@seniyasemantube
@seniyasemantube 7 месяцев назад
ምን ጉድ ምን ጉድ ያላህህህ 😢እራ የዛሬስ የጉድ ውይኔ ሀገራችን ውዴት እየሄደ ነው
@seareyihdego
@seareyihdego 7 месяцев назад
Memehre tesfaye abera ageyewu mefthie tageyalech
@tube-vs6rd
@tube-vs6rd 7 месяцев назад
አድስ ሠው መጣ ለመጀመሪያ ግዜየ ስትታይ ያኛውሳ ቀጭኑ ልጂ
@purplestars029
@purplestars029 7 месяцев назад
Ya Allha please 🙏🏻 help people of Ethiopia 🇪🇹 this making everyone's lives are in danger 😢😢😢😢 ya Allha ya Rabbi please help
@Biba-y9z
@Biba-y9z 7 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@samrifet2840
@samrifet2840 4 месяца назад
ወንድማችነ አልተሻለውም እዴ
@xaahirjamaal2681
@xaahirjamaal2681 7 месяцев назад
Subhunallaah 😢
Далее
Шоколад приходит на Землю.
00:23
Просмотров 160 тыс.
ባል የተከራየችው ሙሽራ መጨረሻ!!
40:03
ገምዛ- Gemza Full Amharic Movie 2023
1:38:28
Просмотров 2,6 млн