Тёмный

ጠየቀቺኝ 

Seya tube ሰያ ቲዩብ
Подписаться 195 тыс.
Просмотров 49 тыс.
50% 1

ጠየቀቺኝ

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1 тыс.   
@SeyaTube1
@SeyaTube1 4 года назад
ከወደዳችሁት 👍ላይክ👍 ሀሳባችሁን በ✏ ኮሜንት ለወዳጆች 📤ሼር አርጉልኝ 🙏አመሰግናለው🙏
@bintalitube1420
@bintalitube1420 4 года назад
Inshaalah
@زمزماندرس
@زمزماندرس 4 года назад
انشاءلله
@bintalitube1420
@bintalitube1420 4 года назад
ጎበዝ ጠንካራ ወድማችንነህ አላህ ይጨምርልህ
@ምስጋናለዓለማቱጌታለአሏህ
*ኢንሻ አሏህ*
@MekiyaTube
@MekiyaTube 4 года назад
ጀዛክአላህ ኸይር
@abdiwollotube
@abdiwollotube 4 года назад
አህለን ሰያው ወድማችን አላህ ያቆይክ ሀቢቢ የምትለቃቸው ነገሮች ውስጥን ሰርስረው ነው የሚገቡት አላህ ሴትን ከመበደል ይጠብቀን
@انماعيربي14
@انماعيربي14 4 года назад
አወ አሚን ያረብ
@abzreabbkr388
@abzreabbkr388 4 года назад
አሚን
@madeenaali8292
@madeenaali8292 4 года назад
አሚን ያረብ
@ኡመርአህመድ-ቘ7ኀ
@ኡመርአህመድ-ቘ7ኀ 4 года назад
አሚን ደረሴዋ 💚😂😂😂 አቦ ደዉ አድት ዜና ቢጤ ጣል አርጉብን ደረሴ
@abdiwollotube
@abdiwollotube 4 года назад
@@ኡመርአህመድ-ቘ7ኀ የትላቷ አለችኮ😂ነው አድስ
@abdiwollotube
@abdiwollotube 4 года назад
እስኪ እህቶች ስሙት እደት አጀት እደሚያርስ ወላሂ
@ፖናዶልየኮመንትጠቅላይሚኒ
_ስማሁት ማሻ አለህ ነው ሀቄቃ👍🙏_
@ጓጓሁበጣምነገንለማየትቸኮ
ሴቶች ያልከው እህቶቼ በለው አብዱ
@ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
ወላሂ ሰያዉን ለአላህ ብየ ስወደዉ በምክንያት ነዉ ያርብ ይጠዊል ኡምሩ ያርብ አላህ የሀፋዘዉ
@ጓጓሁበጣምነገንለማየትቸኮ
@@ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ አሚን ሁላችንም እንወደዋለን። የኔዱአ አላህዬ ስራው እንዲወድለት ነው። ታዳ ሰያው እኔንም በዱአህ አትርሳኝ አማና ?!
@ሀዩነኝየዪቱብዘበኛየመዳም
ወላሂ በጣም ጥሩ መልክት ነወ
@toybamekonen6507
@toybamekonen6507 4 года назад
ግን አልሀምዱሊላህ አሏህ ከጎኔ ስለሆነ አሏህ የተሻለ ይስጥሽ በሉኝ
@ዜድኢልምፈላጊነኝyoutube
አላህ ይወፍቅሽ
@gfg3633
@gfg3633 4 года назад
آلله يتشالون يسطش
@SuSu-cm6uf
@SuSu-cm6uf 4 года назад
@@gfg3633 አረበኛው በአማረኛ ሲፃፋ ደሰ ሲል👏
@happy7316
@happy7316 4 года назад
አላህ ይወፍቅሺ
@hyatemohmmde1135
@hyatemohmmde1135 4 года назад
አላህ የተሻለውን ይወፍቅሽ ሀቢቢቲ
@LijTofik
@LijTofik 4 года назад
🔴ለችግር መፍተሄን 🔴ለርሀብ ጥጋብን 🔴ለጥላቻ ፍቅር እንዳለዉ ሁሉ 👉👉እኛንም በስደት የምንኖር ሁሉ ያሰብንዉ ተሳክቶልን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን 👉በስደት ላይ የሚያጠነጥኑ ትምህርት የሚሰጡ ዶክመታሪ ቪድዎችን በቻናሌ ያገኛሉ ጓራ ይበሉ😍 👏
@ፖናዶልየኮመንትጠቅላይሚኒ
ይህ ኮመንት ብቻ ነው እንዴ በየ ኮመንቱ🙄❓🏌
@እሙሂክማYouTube
@እሙሂክማYouTube 4 года назад
@@ፖናዶልየኮመንትጠቅላይሚኒ ክክ
@fatimasultan4077
@fatimasultan4077 4 года назад
አሚን
@samkwt8566
@samkwt8566 4 года назад
አሚንን
@samkwt8566
@samkwt8566 4 года назад
@@ፖናዶልየኮመንትጠቅላይሚኒ ምንችግርአለውዱአነውያረገውእናምአሚንእንበልአላህይሠማውይሆናልና።
@አልሀምዱሊላአለኩሊሀልመድ
አድ ምክር አለኝ ለህቶቼ ለወድ ደሞም ሀላልሽ ሳይሆን እህቴ ልብሽን አትስጭ ሰውን መውደድ እጂ ከልክ በላይ ማፍቀር አደጋው ከባድ ነወወ። ( ከልክ በላይ ሊፈቀር የሚገባው ሀያሉ አላህ ብቻና ብቻ ነው ወላሂ የሱን ፍቅር ይወፍቀን ያረበል አለሚን አሚን )
@alain8492
@alain8492 4 года назад
ትክክል ወላሂ አሚንንንንን ያረብብብ
@myasaali3036
@myasaali3036 4 года назад
ትክክል ወላ
@hadeisam4937
@hadeisam4937 4 года назад
አሚንንንንንንንን ትክክል ማር
@Hፈፊእናቴንናፋቂ
@Hፈፊእናቴንናፋቂ 4 года назад
አሚን ያረብ ወላሂ ሳህ
@Tube-pf7nd
@Tube-pf7nd 4 года назад
ቤተሰብ ይሁኑ ደምሩኝ
@daarularqamtube7627
@daarularqamtube7627 4 года назад
ኧረ ሙስሊሞች አላህን እንፍራ ለቁርኣን ያለን ክብር የት አለru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Zzr0HQU0pUI.html
@f2271
@f2271 4 года назад
ብዙዎቹ ብራንክ ላይ ነው የሚውሉት ይሄን ልብ አድርቅ የሆነው ብራንክ በጣም ያሳዝናል ሲነግሯቸውም አይሰሙም
@አልሀምዱሊላህአለኒአመቲል
አላህ ያግራልን
@halimashanbelhalimashanbel9642
@halimashanbelhalimashanbel9642 4 года назад
@@medmedi4776 ነይ አብረን እንቅራ
@የሰለፎችወደጅኸይራትነኝ
@@medmedi4776 እንዴ አገኝሸለሁ ሁቢ
@ፋጡማወሎየዊ
@ፋጡማወሎየዊ 4 года назад
@@medmedi4776 ነይእኔጋር እንቅራ
@ፖናዶልየኮመንትጠቅላይሚኒ
ይሄን ቻናል ግን ትወዱታላቹ ማለቴ ይመቻችሇል! እስኪ👍ግጩት ኮሮና በዚ አይተላለፍ‼ አቦ ድሮም ሀበሻ .........ብዬ ደግሞ ራሴን አልሳደብም በነገራችል ላይ እወዳቹሀለው😘😘
@እሙአብዱልመጂድኢንሻአላህ
ጥሩ የሰራ ሁሌም ይወደዳል ኦክቲ ለኛ ብዙ ትምህረት እየሠጠነነው ለምን አንወደው አላህ ይውደደው
@ፖናዶልየኮመንትጠቅላይሚኒ
@@እሙአብዱልመጂድኢንሻአላህ አሚንንንን
@ሂክማአሊ
@ሂክማአሊ 4 года назад
እንደማመር እህቶቸ
@cristianoRonaldo-li5oc
@cristianoRonaldo-li5oc 4 года назад
እኛም እኖድሸለን
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 3 года назад
እኔም ልቤ ተሰብሮ በጣም አዝኛለሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እያለቀስኩ ነው ውስጤም እየተጨናነቀ ነው 😭😭 እስኪ ዱአ አድርጉልኝ 🤲
@halima7669
@halima7669 Год назад
አብሽሪ እህት አለም 😢😢😢
@zemuzemu1619
@zemuzemu1619 Год назад
አብሽሪ እሥኪ አሁኑኑ ተነሥተሽ ረካአቴን ሠግደሸ ሥጁድ ላይ ለአላሕ ንገሪው መልሡ ረቢጋነው ያለው አብሽሪ ሐይበሽሪክ ረበና
@محمدمحمد-ط2ز6ق
@محمدمحمد-ط2ز6ق 8 месяцев назад
ለምን ብለሽ አላህ አለሽ ሰውነው እኮሱም ደካማ ፍጡር አይዞሽ ድአ አድርጊ ስራሽን ስሪ
@iloveslamfteyyalihbarya9481
@iloveslamfteyyalihbarya9481 4 года назад
የምን ማዘን መተከዝ ወላአሂ አንቺ ኒቃቡ ያአላህ ትዛአዝ አክብረሽ ለብሠሹ በሡየመጣ የምትወጁ ነገር ካጣሽ መቼም ማዘን የለብሽም ምክንኛቱም ከፍላጎትሽ ይልቅ ያአላአህ ትዛዝ በማክበርሽ አላአህ ደሞ የሡባሪያው ይልክልሻል ከልብሽ ጠረገሽ ጣአዬ የተሻለ እዳለ እመኚ ያህቱ በራሤ ያየሁት ነገር ሥላለነው አብሽሪ
@ኡሙጃአፈርሰለምቴዋ
ወድሜ ሰኢድ እደዚህ ጣፋጭ የመሆንህ ሚስጥሩ ምድነው ሱብሀን አሏህ አላህዬ ልጄን ጃአፈረን ሲያድግ እደሰኢድ አድረግልኝ ጀዛካሏሁ ኼይረን
@hyatemohmmde1135
@hyatemohmmde1135 4 года назад
ወላሂ እኔም ልጄ እደ ሲያ የሆነ ዳኢ እንዲሆን ነው ምፈልገው አላህ ብቻ ከልጆቻችን በሰላም ያገናኘን ያረብ
@ametullah-x1e
@ametullah-x1e 4 года назад
አላህ ሷሊህ ልጆችን ይወፍቀን
@Tube-pf7nd
@Tube-pf7nd 4 года назад
@@hyatemohmmde1135 ደምሩኝ
@Tube-pf7nd
@Tube-pf7nd 4 года назад
@@ametullah-x1e ደምሩኝ
@ametullah-x1e
@ametullah-x1e 4 года назад
ኦኬ ሀዊ
@pure_heart7175
@pure_heart7175 4 года назад
፡☀፡ የሙዕሚን ባህሪ ፡☀፡ ከክፉ የራቀ ለኸይር የታጠቀ ለአኼራው የሚተጋ ለኸቲማው የሚሰጋ በቀድር ያመነ በአደጋ የሰከነ የኔ ብቻ የማይል ድክመቱን የሚቀበል ታላቁን አክባሪ ለታናሹ ራሪ ፍርዱን ቸል ያላለ ከሱናውም ያለ ንግግሩ ተግባር ህይወቱ ቁም ነገር ለእምነቱ ሰሪ ለዲኑ ተቆርቋሪ በኑሮው የረጋ ባለው የተብቃቃ ስሜቱን የረታ ነፍስያውን የገታ ጓደኞቹ ጥሩ አላህን የሚፈሩ መሞቱን ያወቀ ቀድሞ የሰነቀ ውሎው ያማረለት ኸይር የጨመረለት ለጊዜው የሚሳሳ ስንፍናን የረሳ ንደቱን የያዘ ለኢብሊስ ያልታዘዘ !
@alkaabialkaabi5408
@alkaabialkaabi5408 4 года назад
😭😭😭😭
@alkaabialkaabi5408
@alkaabialkaabi5408 4 года назад
💓💓💓💓💟💟
@ahmadshaar3133
@ahmadshaar3133 4 года назад
ሱብሀንአላህ
@ኢክራምየእናቲናፊቆት
አህለን።ውድም
@SikoSilo-vn5oi
@SikoSilo-vn5oi Год назад
አአአ
@ኡመርአህመድ-ቘ7ኀ
@ኡመርአህመድ-ቘ7ኀ 4 года назад
እህቶች አትዘኑ ምክንያቱም እሷ ጥሩ ስለሆነች ነዉ አላህ አላለምደ መልካም ሴቶች ለመልካም ወዶች መልካም ወዶች ለመልካም ሴቶች የተገቡ ናቸዉ ዉድ ነገር ያለ ቦታው ርካሽ ነዉ
@የድንተማሪነኝዚዙቢንትሁሴ
ሳህ 👍👍👍
@drsami762
@drsami762 4 года назад
★አህለን ወሳህለን ያአኺ ሰዒድ፣ያንተን ሙሀደራ ስሰማ እንዴት እንደምደሰት አላህ ነው የሚያቀው፣አንድ በአረቡ አለም የማቀው፣ወጣት ዳዒ አለ ፣እሱም አረብ ነው ንግግሩ ያስደምማል፣ልክ እንዳንተ ነው አጠር ያለች ዳዕማ መግቦን ይሄዳል፣በመላው አለም የሚገኙትን ለዲነል ኢስላም የሚደክሙትን አላህ በእዝነቱ በሰፊው ራህመቱ ይዘንላቸው፣በጀነት ያበሽራቸው፣ *አኺ ቓሊ ሰዒድ ምርጤ ፣አብሽር ሀቢቢ ነገ አላህ በጀነት ያበሽርሀል ኢንሻ አላሽ፣ደከመኝ ሳትል መስራትክን ወደድኩልክ፣ነገ ይቺ ስራህ ጀነት የምታስገባህ ስበብ የሆነች ቪዶ ትሁንልክ የኔ አምበሳ። 🌸ምርጥ ንግግሮች 🌸═════💠💠═════🌸 ⇘አንድ ባርያ ከእስልምና በመቀጠል እንደ ሳሊህ ወንድም አይነት ፀጋ አልተሰጠም ፤ ከናንተ አንዳችሁ ከወንድሙ ውዴታን ካገኘ አጥብቆ ይያዘው። ዑመር ኢብነል ኸጧብ 🌸═════💠💠═════🌸 ⇘ልጄ ሆይ ! በአላህ ከማመን በመቀጠል ልታገኘው የሚገባህ እውነተኛ ጓደኛ ነው _የሱ አምሳያ እንደ ዛፍ ነው ጥላዋን ብትፈልግ ታጠልለሀለች ፣ ፍሬ ከያዘች ትመግበሃለች ባትጠቅምህ እንኳን አትጎዳህም ሉቅማንል ሀኪም ለልጁ 🌸═════💠💠═════🌸 ⇘አላህን በመታዘዝ ላይ የሚረዳ ጓደኛ ካለህ በሱ እጅህን አጥብቅ ጓደኛ መያዝ ከባድ መለያየት ግን ቀላል ነውና!! ኢማም አሽሻፍዕይ 🌸═════💠💠═════🌸 ⇘ወንድሞቻችን ከቤተሰቦቻች ከልጆቻችን ይበልጥ ከኛ ዘንድ የተወደዱ ናቸው ምክንያቱም ቤተሰቦቻችን በዱንያ ነው የሚያስታውሱን ወንድሞቻችን ግን በአኼራ ያስታውሱናል ከባህሪያቸውም ከራሳቸው እኛን ማስቀደም ነው። ሀሰነል በስሪ *እናማ ምርጦችዮ ያልሆነን ሰው ከማፍቀራችን ፣ለትዳር ከመጠየቃችን በፊት ፣ሷሊህ ጓደኛ ካለን ፣ይህ ጓደኛችን ሷሊሆችን በአላህ ፍቃድ ስበብ ሆኖ ሊያገናኝ ይችላል፣እወቁበት ሀባይቦች፣ለተጨማሪ ትምህርት ኑ ወደኔ ቴሌግራም ፣ብዙ ነገሮች ይወራበታል ፣ኑልኝ የኔ ምርጦች።
@zyenbfentwa1688
@zyenbfentwa1688 4 года назад
የት አለ ቴሊ ግራም ቁጥር
@marditube1775
@marditube1775 4 года назад
ትክክል የቴሌ ግራም ቻናሉ የታለ አጣሁት
@እናትናአባቷንናፊቂየወሎሽ
ዶክተር ሳሚ እረተውው እየት ላግኚህህ ፍልጌህ ነበር
@ኦክትሀሠንነኝ
@ኦክትሀሠንነኝ Год назад
የታለ ቴሌግራሙ ሊክ
@ፊርዶስሙሀመድየአሏህባሪያ
اللهم ارزقني زوج صالحه يارب اللهم اجعلني زوجه صالحه لزوجي ربي لا تذرني فردا وانت خير الوارثين لا حول ولا قوه الا بالله لا اله الا انت سبحانك اني كنت من الظالمين
@fatumaoumer7617
@fatumaoumer7617 4 года назад
جزاك الله خير بارك الله فيك 👍🏻👏🏻 اللهم يامقلب القلب ثبت قلبي على دينك يارب العالمين!! اللهم ارزقنا حُب الحلال ياالله!
@hikmaali6461
@hikmaali6461 4 года назад
امِين يرب
@محمد-ذ1ش9ت
@محمد-ذ1ش9ت 4 года назад
ኢንሻ አላህ
@emueliham
@emueliham Год назад
أمين يارب
@ፖናዶልየኮመንትጠቅላይሚኒ
ጓደኝነት ረሱል ( ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ) ሲናገሩ :- " የመልካም ጓደኛ ምሳሌ ከሽቶ ነጋዴ ጋር ሲገናኙ ካልዎት ገዝተው ፥ ከሌለዎት ; ከሽታው መልካም ጠረንን እንደሚያገኙ ያህል ነው :: " ( ሙተፈቁን ዐለይሂ ) ትክክለኛ ጓደኛ ማለት ~ እሱ ጋር መሆን ስታበዛ የማትሰለቸው ~ ስትለየው የማይረሳህ የሚናፍቅህ ~ ስትርቀው የሚቀርብህ ; የማይሸሽህ ካንተ ላለመለየት የሚጥር ~ ላንተ ያለውን ውዴታ ከቃላት ይልቅ በተግባር የሚገልፅልህ ነው :: አላህ ሆይ! ለሴት እህቶቻችን ሂጃባቸውን ከዚህች አለም ፈተናዎች መሸሸጊያ _ከአኼራው የእሳት ቅጣትም_ _መሰተሪያ (መጠበቂያ)አድርግላቸው_
@feti_negin
@feti_negin 4 года назад
አሚንንን ያረብ ሪች
@ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘ
@ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘ 4 года назад
ሰ አ ወ
@ፊዳካያረሱረላህ
@ፊዳካያረሱረላህ 4 года назад
ስለላሁ አለይሂ ወሰለም አሚንን ያረቢ
@lubabareshad5360
@lubabareshad5360 4 года назад
ሰለላሁ አለሂም ወሰለም
@medenatude7615
@medenatude7615 4 года назад
ሡለላህ አለይሂ ወሰለም አሚን ያረቢ
@ነገሌላቀንነው-ገ7ዐ
@ነገሌላቀንነው-ገ7ዐ 4 года назад
አብሽሪ ሀያቲ አላህ የተሻለውን ይሰጥሻል ብቻ ሶብር የኔ ቢጤ ነሽ ልክ ነሽ ይጨቃል ነገር ግን አላህ የፃፈው አይቀርም ልቡ ላቺ ካልሆነ ኑሮም አይጠቅምም
@zchdgz51
@zchdgz51 4 года назад
አይዞሽ
@f2271
@f2271 4 года назад
ያኡክቲ ከሪማ በኒቃብሽማ የጠላሽን ወንድ ዘወር ብለሽ አትይው ትተሽው ላሽ በይ ለአንች ያለው አላህ አስቀምጦልሻል ብዙ ወንዶች አሉ የተነቀበች ሴት የሚፈልጉ እኔ የማቃቸው እንኳን ዱአ የሚያደርጉት የተነቀበች ሴት ሚስት አላህ እንድሰጣቸው ነው .ይሄ ያንች እጮኛ ተይው ከልብሽ አውጭው ምን ብትወጅውም ግን ቅድሚያ ለወንድ ልጅ ልባችሁን አትክፈቱ እንደ እኔ ቆልፉት
@fafiyhaiklij6819
@fafiyhaiklij6819 4 года назад
መሻ አላህ ምን አይነት ጣፋጭ አንደበት ነዉ ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ እኛንም አላህ ሰብር እና ትግስቱን ይስጠን ያረብ
@alimuhammadyousaf9590
@alimuhammadyousaf9590 4 года назад
ሱባሀን አላህ ስቱአይነት ወደአለ ይህን እድል እየተመኙ ያላገኙ ስቶች አሉ ወዶች ኒቃብ እሚለብሱ እቶቻችን እንገዛቸው እኔ ወላሂ ኒቃብ እማትልብስ ሴት አላገባም እዳገቡም አልመክርም
@التت-ق6ذ
@التت-ق6ذ 4 года назад
አልሃምዱሊላህ እኔ ስ ሚያለ ብስኝ ነው የ ወ ፈ ቀ ኝ
@Hፈፊእናቴንናፋቂ
@Hፈፊእናቴንናፋቂ 4 года назад
አብሽሪ አላህ ከሱ ያራቀሽ ላንች የማይጠቅምሽ ሁኖ ነው አላህ ከሱ የበለጠ ሷሊሁን ይወፍቅሽ ያረብ ደሞ በኒቃብ በዲንሽ አትደራደሪ አላህ አለሽ
@Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም
አሚን ያረብ
@smuhtube9287
@smuhtube9287 4 года назад
አላህምዱሊላሂ እኔም በዲኒ ስበብ ተዳሪ ፈርሷል አላህምዱሊላሂ የውዲፊትን ሂውት ኑር የሁለት ሀገር ዚውጂን አለዛ አላህ በልቤ ያስብኩትን የጀነቱን ሙሽራ የዘውጂኝ
@yehiwetsenq
@yehiwetsenq 4 года назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክላህኸይር አላህ ይጠብቅህ ሀባይብ ኮረናን አላህ አስቶልን በሰላም ሀገራችን ያስገባን ኡፍፍፍ እኔስ ደከመኝ በቅንነት ሰብክራይብ አድርጉኝ አይታችሁ እዳታልፉኝ
@samkwt8566
@samkwt8566 4 года назад
አብሺሪእሕቴ
@ጠዬነኝከወደወሎ
@ጠዬነኝከወደወሎ 4 года назад
ደምሪኝ ደመርኩሽ ውዴ
@ኡሙሀጀር
@ኡሙሀጀር 4 года назад
ጀዛከአላይሂርሰያ።ወላሂበጣምነዉእንምለቃቸዉ
@ኡሙዩሱፍኡሙዶሃምኞቴናቸው
@@ጠዬነኝከወደወሎ እኔም
@ጥቁርአዝሙድነኝ
@ጥቁርአዝሙድነኝ 4 года назад
አህለን ሰያ የመጀመሪያ ኮማች ነኝ በላይክ 👍አጋጩኝ የምወዳችሁ 😍
@የአላህባሪያዜድ
@የአላህባሪያዜድ 4 года назад
ወአለይኩሙ ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰኢድዬ አላህ ይጠብቅህ ላይክ ሼር አንርሳ እናሳድገው የሰያውን ዩቶብ
@ፋጡማነኝኢልምቀላዋጯ
ዋአለኩም ሰላም ወራህመቱላሂወበረካትሁ ጀዛከላሁ ኽይረን
@ኩንፈየኩንዩቶብ
@ኩንፈየኩንዩቶብ 4 года назад
ጀዛኪላህ ኸይር. ወላሂ በጣም ደስ ይላል እኔም የምወደው 4 ተለየኝ በጣም አለቀስኩ አሁን አልሀምዱላህ ሌላ አግብቸ እየኖርኩነው ደስተኛም ነኝ ሁሉም አለፈ
@የወሎዋቀበጥ-ቀ7ጸ
@የወሎዋቀበጥ-ቀ7ጸ 4 года назад
ለኔም አንድ ቀን ያልፍልኝ ይሆናል
@ከውሰርትዪብ
@ከውሰርትዪብ 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-5zQqx6XAVLQ.html የንብዋ ምድር ጅማሬ
@تمسكبحبلاللهواتبعالهدىكتابوسنه
አረ ይሄን የእጅ ምልክትን አሳው ወድሜ ሰኢድ)) እህታችን አብሽሪ ለአሏህ ብለሽ ነው የተውሽው አሏህ ይተካሻል من ترك لله شيئا عوضه الله خيرا منه አትለማመጭለት እጮኛ ሲኖረን ሳንወድም ሳንጠላም በወሠጥ ሆነን ነው መኖር ያለብን ልቅ የሆነን ግንኙነት መተው ስንለይም ምንም ችግር አያመጣም አለቀ።
@createhawaarega8739
@createhawaarega8739 4 года назад
የት ነው የእጂምልክቱ?
@hdihlove8113
@hdihlove8113 4 года назад
ምልክቱ ምን ችግር አለው እኔም ስለምጠቀመው ለማወቅነው
@zadzad9017
@zadzad9017 4 года назад
ምንም፡ችግረየለዉም፡
@janhjn1191
@janhjn1191 4 года назад
ዋሊኩምሰላምመሸአላህወድሜበጣምነውደስእሚለው
@iloveyoumami401
@iloveyoumami401 4 года назад
ጀዛኩሙላ ኸይር ኡስታዝ ስያ ልብ ይነካል ውድ እህቴ አብሽሪይ ከላይሽላይ ያገለለልሽ አላህ ላንች ልዩ ነገር አስቀምጦልሽ ነው ውደ ግን ደግሞ እድትረሽው ስልኩንም እሱን ነክ ነገሮች ከስልክሽ ላይ አጥፊ ትረሽዋለሽ በአላህ ስጦታ ተደስች አብሽሪይ ለኸይር ነው ሁሉም ብለሽ እስቢ
@deintube5061
@deintube5061 4 года назад
ወአለይኩምአሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አብሽሪ እህት አላህ የተሻለውን ይስጥሽ ላንቺአላለው አላህ ይጨምርልሽ
@rahmakedir6657
@rahmakedir6657 4 года назад
😭😭😭😭 ጀግና አህቴ በርቺ ሰያ በጣም አስተማሪ ምክር ነው አላህ ይቸምርልህ
@abuabdurahman1032
@abuabdurahman1032 4 года назад
እኛ ሙስሊሞች ከቀደምቶች ከሠለፎች እንማር አቂዳችንን chat.whatsapp.com/KiKpTc6vpJmLkW1Bk69yOS
@لباش
@لباش 4 года назад
جزاك ألله خيرا ويجعل في ميزان حسناتك إن شآء ألله يااحي
@hadeah3051
@hadeah3051 4 года назад
ሰያው ወንድማችን እናመሰግናል ጥያቂ በጣነው ሆድ እሚያባባው ሱባህን አላ
@foziyafoziya8715
@foziyafoziya8715 4 года назад
مشاء اللہ تبارک اللہ جزکم اللہ کیر Undemachin Shukraan ☝️👍
@mamelove1845
@mamelove1845 4 года назад
እኔ ለሰያው ለመጀመርያ ኮሜንት ልሰጥ ነው ምክሮቹ ማሽ አላህ ናቸው አጠር መጠን ያለ ውስጥ የሚገባ የሚቀሩ ናቸው ሽኩረን
@ሀሊማቢንትኢስላምአላሁማእ
የኔ ቢጤ አይዞን
@lailashamsoun8711
@lailashamsoun8711 Год назад
ኢሄ ነገር ለኔ ነው ወላሂ ያውም ከነ ልጄ ትቶኝ ሄደ እኔ አልኩኝ ወላሂ አልህምዱሊላህ አንድ ልጂን አላህ ሺ ያርግል እና በዱአቹ አትርሱኝ አላህ ሀፊዝ አርጎ ያሳድግልኝ
@التت-ق6ذ
@التت-ق6ذ 4 года назад
1ኛ አላህ ያቆይልን የ ሙስሊም ጀግና
@ይችነችሀገሬ
@ይችነችሀገሬ 4 года назад
አብሽሪ ያ ኡክቲ ወበሽሪ ሷብሪን ቢሆንም ግን በኒቃብሽ ፅኚ ሀያቲ አትፈታተኚ ኡስታዜም እንዳለው አንቺ ብቻሽን ውብ ነሽ 😍😍እሱ ቢሄድም የነገው ስጦታሽ ኑሮሽ እንደሚያምር አትጠራጠሪ እህቴ
@የአላህባሪያዜድ
@የአላህባሪያዜድ 4 года назад
ያአላህ አላህ ከሱ የበለጠውን አላህ ይስጥሽ የኔ ማር እኔ ብቻ ይመኝ ነበር ፈተና እሚበዛብኝ ይች ዱንያ ወላሂ እሾህ ነች ብቻ አልሀምዱሊላህ በስደት ስንቱን ፈተና አስተናገድን ሰያው እርጉዝ ነኝ ሳውዲም ለህገወጥ ዝግ ነው በሮች ሁሉ የተዘጉብኝ ይመስለኛል ብቻ የውስጤን እሚያቅ ጀሊሉ ሁሌ በሩን እያንካካሁ ነው ምን ይዘህልኝ ይሆን ወዱዱ እያልኩ አወራዋለሁ በዱአችሁ አትርሱኝ የተጨነቀውን ሁሉ አላህ ፈረጃውን ቅርብ ያርግልን
@bvhussenyimam1366
@bvhussenyimam1366 4 года назад
አብሽሪ አላህ ካንቺ ጋር ነው ኢንሸአላህ እኔም ሳኡዲ እርጉዝ ነኝ መሳፈር አልቻልኩም ህጋዊም ብሆን ስለዚህ አላህ አለን በሰላም ይገላግለን ያረብ
@sadbadr78
@sadbadr78 4 года назад
ኣብሽሪ
@atigatig640
@atigatig640 4 года назад
አብሽሪ ሀቢቢቲ አላህ ለተጨነቀሁሉ ፈራጅ ነው እሡበጀሊሉ የፈረጅሽ ማሬ
@atigatig640
@atigatig640 4 года назад
@@bvhussenyimam1366 አብሽሪ አላህ ከሪም ነው ኢሻላህ ሀሉሚ ቀኝ ይሆንልሻል
@marditube1775
@marditube1775 4 года назад
አብሽሪ እህቴ ሁሉም ነው አሚን
@aishaabdu2419
@aishaabdu2419 4 года назад
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ. እንዴት ናችሁ ያጀመአተል ሀይር እሲ በጣም ከምወዱት ሰው ጋር ለተለያያችሁ ሁሉ ልንገራችሁ የኔን እኔም እደዚች ልጅ ታሪክ ደርሶብኝ ነበር እኔ ባይሆን ከባሌ ጋር ነው. በጣም የምወደው ባሌ. በጣም የማምነው ባሌ ጋር ባአንዳድ አለመግባባት ተለያየን እኔ በጣም ተጎዳሁ በጣም አነባሁ ሌለት ተቀን መቸም ያፈቀረሰው ከፋቅሩ ጋር ሲለያይ ያለውን ጉደት የደረሰበት ያቀዋል ግን እኔ በጌታየ የምመካ ጌታየ ለኔ ሀይር እንደሚመርጥልኝ ጌታየ ለምኘው እደሚሰጠኝ ልቤ በየቂን ያምናል ጌታየን አብዝቸ እለምነዋለሁ ሁልጌዜ ሲከፋኝም ስደሰትም ደሞ በከፋኝ ሰአት ወደጌታየ ማልቀስ ነው ልቤ የሚፈልገው ለይል ተነስቸ ማልቀስ እወዳለሁ እናም ይሀ ባሌ ለኔ ለዱኒያም ለአሄራም ስለማይሆነኝ እደሆነ ነው አሏህ ያረቀው ብየ አስባለሁ ከዛማ ደአ አበዛሁ ጌታየ ሆይ የተሰበረውን ልቤን የሚጠግን አንተን የሚፈራ አሚያከብረኝ እማከብረው ያጣሁትን ፋቅር አንተ ተካልኝ እያልኩ ደአ አደርግ ገባ. እናም በስልኬ የመጣን ባል በፋፁም አልፈልግም በቤተሰብ እንጅ የመጀመሪያውም በቤተሰብ ነው አገርቤት የዳሩኝ. ቤተሰብ ሲድር በጣም ክብር አለው. እናማ ጌታየ ዱአየን ተቀብሎኝ በጣም የምወደው የሚያከብረኝ. እኔ ድኔን እዳቅ የሚረዳኝ. የማከብረው የሚያከብረኝ ባል አሏህ ሰጠኝ አሁን. ሁለት ልጆች ወልደናል. እና ከፊተኛው ባሌ ሳለሁ ከሱ ውጭ ሌላ ወንድ ጋር የምኖር አይመስለኝም ነበር. አሁን ግን የዛ ትዝታም የለ አሏህ ከልቤ አውጥቶ. በመልካም ሰው ተካኝ አልሀምዱሊላህ. አሏህን የተመካ አሏህን የጠየቀ ሁልጊዜም ነጃ ይወጣል.
@የወሎዋቀበጥ-ቀ7ጸ
@የወሎዋቀበጥ-ቀ7ጸ 4 года назад
እኔም አንድ ቀን እዴሰት ይሆናል በባል ተሰበረ ልቤ
@Mohammedsaeed-po6ju
@Mohammedsaeed-po6ju 4 года назад
እኔም ባሌ በቃኝ ብሉኝ ፍታኝ ሰንት ሁነኝ ሰረክ ማልቀሰ ነው በሱ ምክንያት አላህ እሱን የምርሳበት ይሰጠኛል ምናልባት አንድ ቀን ይሆናል
@user-np4bq9ws9n
@user-np4bq9ws9n 4 года назад
ተይውሁቤአላህየበለጠውይስጥሻልኢሻላአላህ
@bbnji5637
@bbnji5637 4 года назад
አበሽሪማማየ አላህ የተሻልውን ይወፍቅሻን ኢንሻአላህ
@Mohammedsaeed-po6ju
@Mohammedsaeed-po6ju 4 года назад
እሽ ተሰፍ አለኝ
@ኩንፈየኩንዩቶብ
@ኩንፈየኩንዩቶብ 4 года назад
አይዝሽ አላህ ይሰጥሻ እኔም እንዳችው ፈታኝ የለቀስኩ አሁንግ ሌላ ባል አግብቸ ደስተኛነኝ አብሽ እህት ሁሉም ያልፍል
@user-np4bq9ws9n
@user-np4bq9ws9n 4 года назад
@@ኩንፈየኩንዩቶብ ህይወትኮይቀጥላልያጀማአሁሉምንነገርአላህእሚመጣውለፈተናነውግንእኛምሶብርማድርግአለብንአላህይስጠንሶብርያርብለሞላውሙስሊም
@ነገሌላቀንነው-ገ7ዐ
@ነገሌላቀንነው-ገ7ዐ 4 года назад
ጀዛክ አላህ ህይር አብሽር አደው አላውቅህም ግን በሀድስህ ቢሆን እጂ ግን ስላተ ህልም አይቻለሁ ይገርማል አብሽር አግኝቸህ በኢሞ ባናግርህ ደስተኛ ነኝ አሁን ብነግርህ ደስተኛ ነኝ ግን ላተ ብቻ ነው የምነግርህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@bentabdullah3453
@bentabdullah3453 4 года назад
ያሩሂ የኔ ቢጢ አላህ ይሶብርሽ😢
@zuzubintnuru1292
@zuzubintnuru1292 4 года назад
ኢይ ወላህ
@انااثيوبيبلاديالحبشيه
አብሽሩ አላህ ለናንተ የማይጠቅማችሁ ሁሀገኖ ነው አላህ ያራቀው መለያየት ቢከብድም አላህ ሶበር ይስጣችሁ
@lubabamohammad841
@lubabamohammad841 4 года назад
Wswrwb በሰማነው ምንጠቀምያርገን ያረብ
@በዲኔቀልድየለም
@በዲኔቀልድየለም 4 года назад
ያአላህ አላህ ያስተካክልላት ከባድ ነው ወላሂ እሷንም በዝሁ የምትጠና ያረጋት
@ekruweloyewaallahisenoughf8605
@ekruweloyewaallahisenoughf8605 4 года назад
የሴትልጂ በወንድ ልጂ ካለቀሰች የእውነትም አፍቅራዋለች የምትለዋ pontላይ አንድ ውብ ንንግግርን አስታወስኩ ዙለይካ በየሱፍ አለይህ ሰላም ሙሉ 30አመትን ስታነባ ያሳለፈችው ጊዜ ።የአላህ ውሳሴ በደረሰም ጊዜ እንደዛ ብስቁልቁልብላ የሱፍ አለይህ ሰላም የመለሰላትን ውብ መልስ አስታወስኩ አላህ ሆይ ለኔ ባልተፈጠረሰው ላይ እንዳትፈትኝ አላህ ሆይ ለኔ ባልተፈጠረ ሰውላይ እንዳትፈትነኝ አላህ ሆይ ለኔ ባልተፈጠረሰው ላይ እንዳትፈትነኝ ያረህማራሂሚን....
@الحمداللهاستغفرالله-ف6ر
ጀዛካላህ ኸይርን ወንድማችን ደስ የሚል ምክር
@አብሽሩኢነላሀማአና
ምንው መርሣት ቢቻል አሥራ አንድ አመቴ ሌላ ወድ የተፈጠረ አይመሥልኝም
@youtupe2865
@youtupe2865 4 года назад
ኑርልን በጤና 👍
@حبكربيالحمداللهعلكلنعمالله
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን አሏህ ይጠብቀን ተይው ውዷ እህቴ ለአሏህ ያልሆነ ላችም አይሆንሽም ዱአ አድርጊ አሏህ ይሳእድኪ
@babayenenafkot8989
@babayenenafkot8989 4 года назад
በጣም ደስየሚል ምክር ነዉ👍👍👍
@የመዳምታክሲነኝ-ኈ2ጨ
እኔም በጣም የምወደው የ9 አመት ባሌ ጋር ተለያየን እኔ በስደት እሱ በሀገር ከተለያየን 5 አመታችንን ጨረስን ከሱ ወጭ ማንንም ወንድ አልወድም ወላሂ ሌላን ወንድ ሳስብ ላብድ ነወ የምደርሰው ከሱ ውጭ የምዘናበት ወንድ የለም ሌላ ወንድ እፈራለሁ ግን አላለውምና ተለያየን እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ብርታቱን እንድሰጠኝ ግራ ገብቶኛል በስደት 8 አመቴ አመንኩት ገንዘቤንም ሰጠሁት አሁን ወይ ገንዘብ የለኝ ወይ እሱ የለኝ በዶ እጀን ነኝ አልቻልኩም እራሴ ሊፈነዳ ነው አላህ ምን ይዞልኝ ይሆን
@ኡሙአህላም-ሠ6አ
@ኡሙአህላም-ሠ6አ 4 года назад
ጥርግ ይበል ላች ኸይርሽ አይደለም የተሻለውን አላህ ይሰጥሻል
@አቡቢላል-ነ2ጨ
@አቡቢላል-ነ2ጨ 4 года назад
አይባልም እህቴ ሰው ውዶ አይደለም የሚለያየው. አይድርስ አትሻብኝ ነው የሚባለው የኔንና የስዋን ያየ ዝም ነው እሚባለው
@انااثيوبيبلاديالحبشيه
@@አቡቢላል-ነ2ጨ ትክክል አላህ ይጠብቀን
@seadeyoutube3808
@seadeyoutube3808 4 года назад
አላህ ላገቡትም ሳልህ ያርግላችሁ ላላገባነውም አላህ ሳልህ ትዳር ይወፍቀን አላህ ሀያ የተላበሶ ያርገን እህቶችየ 💝💝ጊዜውን ጠብቆ ይመጣል አብሽሩ
@mekyaadam6675
@mekyaadam6675 4 года назад
ሱበሀን አላህ እኔ ግን አድሰ ሰው ምንም ብወድ ያሰው ከኔ መራቅ ከፈለገ ለኔ ቀላል ነው እሚሆንልኝ እሚከብደኝ ግን በጣም የሚወደኝን ሰው ለመራቅ ነው
@lmt8417
@lmt8417 4 года назад
ጀዛክአሏህ ኸይር ኡስታዝ ምክርበጣምያስደስታልኡስታዝሽኩረን አሏህይጠብቅ በሰማነዉተጠቃሚያርገን👍👍
@ሃያትብንትከድር
@ሃያትብንትከድር 4 года назад
Wa sl woramatullaahi wobarakahu ማሻአላ ማሻአላ
@ሥአዲወሎየዎየመዳምሹፌሪ
*ዎሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ ወድም ሲኢድ ጀዛአኪ ላሁ ኸይረ እህት አብሽሪ የኔ ልዩ አላህ ለኛ የማይጠቅመውን እንጂ የሚሪቀው የመጠቀመንንአያረቅም አላህ የበለጠ ቢሥብልሽ እጂ*
@maimoonamaimoona1731
@maimoonamaimoona1731 4 года назад
masha allah wendimachi jezakelahum heyren
@مريمعلى-ش9ش7ح
@مريمعلى-ش9ش7ح 4 года назад
ጀዛኪላኸይር ወንድም እኔግንአባቴንልጂህንሥጠኝብሎየሠፈሬልጂጠየቀውእኔምፍቃደኛሁኔአባቴግንአይሆንምአለ እኔግንበአባቴደሥተኛአልሆንኩም እሥቲዱቃአርጉልኝ
@የህልሜደራሴ
@የህልሜደራሴ Год назад
ከፍቶኚስመጣ መበሰሪየ ከፍቶኚስመጣ አፂናኚየ ተስፍስቆርጥአበረታቸ ሳለቅስ እባጠራጌየ 😥😥አተኮ የሴቶቺመካሪ ነህ አተኮ ምክሮቺህቃል አይቀልፀውም😥😥😥😥እኔግን የተሰበረልብ በምን እደምድንንገሩኚ ልቤተሰብሮል ??ሰቶቺየ አላህ ያስተካ ክልልን ሂወታቺንን ወላሂ በጣምከፍቶኛል ግራምተጋብቶኛል 😢😢ያረቢ ሶብርኒ😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😢😢😢😢😥😥😥😥
@SofiaSofia-if1lk
@SofiaSofia-if1lk 4 года назад
Selam welcome worahmtula wobhrkatu
@arefatjamal8419
@arefatjamal8419 4 года назад
Ihtachin Allah malkamun hulu yiwafikat
@ዜድመካነሠላምቱዩብ
አንተልጂ ረጂም እደሜ ተመኝሁልህ ትምህርት ወሣኝ ነው مشاء الله تبارك الله
@oumererziku8612
@oumererziku8612 4 года назад
ዋለይኩም እሰላም ወረህመቱ ላሂወበረካህቱ
@ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ነ
ዋለይኩምሰላህ. ወራህመቱላሂ. ወበረካቱሂ. ወድሜሰኢድ. ስልምክርክከልብ. እናመሰግንአለን. አላህከይርጀዛክን. ይክፈልክ. ውዷእህቴእብሽሪ. እሱላቺላይጠቅምሽ. ይችላልአላህነው. ካቺያራቀውየሂጃብሽን. እናኒቃብሽን. ካላከበረልሽይቅርብሽ. ስለማይጠቅምሽነው. አላህየሱንውድባቲያውን. ይሰጥሻልበሂጃብሽ. እናበኒቃብሽ. ተውበሽበሚያይሽ. ወቅትየሚደሰተውን. አብሽሪ
@makasaid8647
@makasaid8647 4 года назад
ዋለይኩምእሰላምወላሂመቱሏህ ወላሂወንዶች፣አሏህስብርይስጣቸው ሴቶችግንየዋህነን፣ስለሚያውቁነው እሷግን፣ሰብርታርግ፣ኢንሻአሏህእሷምትጠንክርያረብ፣ርዝቋአለኢንሻአሏህእህት
@حليمهخوسين
@حليمهخوسين 4 года назад
وَعَلَيْكُم السَّلَام وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ሀሊነኚ የሱናተከታይ ሰያፍየጀዛክላህኸይር በአቋሜየፀናሁሤትያረገኚነብያችንየመረጧቸውሴትውስጥያርገንابدتن صلحتنقنتتنمسلمتن
@የሊፊኒየከፊኒቲዩብእማዬኑ
ኡስታዜሽኩረን ለክ ሳህ ትክክልነው
@rarecell412
@rarecell412 4 года назад
አስላማለኩም።ወራህመቱላሂ።።ወበረካቱ።ውዴና።የተከበርክ።ወድማችን።ጀዛካላህ።ኸይር።ወድሜአንድጥያቄ።አለኝመጠየቅ።እችላለሁ
@MahamedGele-eg5cm
@MahamedGele-eg5cm 5 месяцев назад
አሰለ መሌ ኩሙ ወድሜ የኔ ነሚሲቴ ሁሌ ኒተ ለሌ ሚኪኒ የቱ ሞበ ኢሊ ኖዉ መሲቲ የኔ ሞበኢ ኢሊ አቴነ ከሌሲ ሚኒ የሰመ ሀሊ ወዲሜ
@gsydtrgughf2754
@gsydtrgughf2754 4 года назад
بارك الله فيك يا اخي سعيد اخوكم من ايثيبا و انا اعيش في السعوديه اريد اسالك عن اشياء كثير فهل تستطيع للاجابه؟
@gfg3633
@gfg3633 4 года назад
ماشاء آلله ياوستاز تبارك ياخي كريم
@gfg3633
@gfg3633 4 года назад
ولله ياوستاز جوابك يفرخ آلله يخفزك يارب
@shamilaakmal439
@shamilaakmal439 4 года назад
ወለይኩም ሰለም ወረህመቱለይ ወበረካቱ ቀጥልበት አርፍንዉ መሸአለህ ❤❤❤
@fetyakedri
@fetyakedri 4 дня назад
ወላሂ ፍቅር ከባድነዉ የ ኔዉ ደሞ አግብቻለዉ ባሌን በጣም ነበር ምወደዉ በወድምነት ደሞ የአካባቢችን ልጅጋራ አወራነበር ከዛ እሱም እኔም በሁለታችንም የህትየወድምነት ማዉራታችን መጨረሻ ወደ ፍቅር ተቀየር ብቻ ከባድ ነዉ አብዛኛጊዜ በማልቀስ ነዉ ማሳልፈዉ ግራ ገብቶኘል
@nejibahussain1416
@nejibahussain1416 4 года назад
Masha allha seya welah demxh yemtawetawu kalat masha tebarekela lehawula wela kuwete elah bela beyalew wendem 💚💛👍
@missyoumother6691
@missyoumother6691 4 года назад
ጀዛከላህ ኸይረን ሰያው ከላምክ ሰኺኽ
@عليالحبشي-ج3ظ
@عليالحبشي-ج3ظ Год назад
ወንድሜሰያ ጀዛካልህኸይረን እኔምአንድአይሉ ሁለተየ ልቤተሰብሯን ብቻአልሀምዱሊላህህ
@merrysaid8977
@merrysaid8977 4 года назад
Aselmuwalyikum warhmatulhi webrkatuu indet nachuh yikrta yee seyan kutr indet nw magegnet yimchalehuu wudochee???????????
@ኡሚየእኔቢቻ
@ኡሚየእኔቢቻ 4 года назад
ስብሀነላህ አላህ የሚቶጂውን ሚወድ አላህ ይወፍቅሽ ይወፍቀን በዲን ሚያጠነክረን ያረብ
@zharamolla3461
@zharamolla3461 4 года назад
እርጁኪ ላተተገየሪ ኢኒ ኡሁቢኪ ሀከዛ ቢል አባያአ ወል ሂጃቢ እያለ ይቀጥላል የኡመር አል አዋዲ ግጥም ከንጨብ አርጌ አረብ ዩቱበር ነው ተከታተይው ደርሡ አሪፍና ንግግሩ እንደሠያ ከልብ ወጥቶ ከልብ ይገባል አፍቃሪዋ እህቴ
@ሀዩነኝየዪቱብዘበኛየመዳም
አህለን ቀደማችሁኝ እኮ ኮሜቶች እረ ቀስ በሉ እዳትሰበሩ 😁😀
@ሲራጅቲዩብ
@ሲራጅቲዩብ 4 года назад
ዉድ የሰያ ቲዩብ ቤተሰቦች እኔንም ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@ruqayamohammed2607
@ruqayamohammed2607 4 года назад
ትክክል እኔም ልቤን የሰበረው ነበረ አሁን እሪቄዋለሁ ግን ሌላ ወንድ ልቤ እቢ አለኝ አንዳንድ ግዜ ዝም ብየ አነባለሁ ሰኢድ ምክርህ ጣፍጭ ነው ጀዛከላሁ ኸይር ወድሜ ልጀን እዳተ በድኑ ጠንካራ ያድርግልኝ እረህማን
@Ff-ro5it
@Ff-ro5it 4 года назад
አላሁ ወክበር ሁስታዜ አላህ ይጨምረል
@halimabintbaba164
@halimabintbaba164 4 года назад
ያተን አፕ ኮሜት ላይ ሊኩን አስቀምጥልን
@ኻሊድመሀመድ
@ኻሊድመሀመድ 4 года назад
كلامتك صحيح ياأخي جذاك ألله خير
@Hgg-qb7rx
@Hgg-qb7rx 11 дней назад
አሰለሙአለይኩም ወድም ሰያ እኔም በጣም እወደዉነበር እሱም በጣምይወደኝነበር በሱየተነሳ ቤተሰቦቸም ተጣሉኝ የተጣላሁጊዜ ተኩራራ አሁንግን አልሀምዱሊላህ ታርቄአለሁ ቤተሰቦቸጋር እኔጋርም እያወጋ የሌላሴትስም ያነሳን እኔግን ቆርጨ ከሱሂወት መዉጣት አልቻልኩም እድወጣ አስቤአላሁ ግን አልቆርጥም እሱም ከኔመራቅ አይችልም ግን ይኩራራን ገና አልተጋባንም ወድም ምንትመክረኛለህ
@አወሀበሻነኝብዙታሪክያለኝ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ ጀዛአከላህ ኽይርን ወንድማችን ሰኢድ ትምርትህ ብዙ ቀይሮኛል አልሀምዱሊላ እህታችን ላችም አላህ ሷሊሁን ይግጠምሽ
@hguyg5493
@hguyg5493 4 года назад
ጀዛከላሁኸይር ወዲም ሰያው
@ahmed-kk6is
@ahmed-kk6is 4 года назад
ያሱበሀን አላህህ ትክክል ሳያው ወላሂ
@fati2135
@fati2135 4 года назад
አሁኑሙ በድገሚ አለሀይጠቢቅ
@مريم-ت6ق5ر
@مريم-ت6ق5ر 4 года назад
جزاك الله خيرا خير الجزا استاذ سعيد
Далее
ትዳር የሚባል ይቅርብኝ!
8:07
Просмотров 19 тыс.
taytanik
2:49
Просмотров 56
6 September 2024
1:32
Просмотров 717
መልካሟን ሴት ለምትፈልጉ ወንዶች
33:00