Тёмный

ጠይሙ ባሌ አዲስ ታሪክ ሙሉ ክፍል || Teyemu Bale 

Seni Stories
Подписаться 18 тыс.
Просмотров 41 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

29 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 45   
@ayniethiopia1495
@ayniethiopia1495 3 года назад
ዋው በጣም የምአሳዝን ታርክ ነው እናመሰግናለን
@senistories
@senistories 3 года назад
ምንም አይደል አይኒ ❤❤
@meseretmamed4252
@meseretmamed4252 3 года назад
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው። እኔ ብሆን ኖሮ በባንክ ያለውን ብር ለሱ መጀመሪያም ለአሰዋ የሰጠውን ከግማሽ ያነሰውን ወይም ያለ ምንም ብር ነበር የማስፈርመው የነበረው። በአንድ በኩል ግን አድናቆት አለኝ ለሱ ምክንያትም እንደጀመረው እያታለለት እና እያቃጠለ ከሁለቱም ሴቶች ጋር መኖር ይቸል ነበር እንደዛ ስላላደረገ በጊዜ ትቶ ስለወጣ ቢቆይ ኖሮ ልጆች የናንተን መኮረረፈ እና በጠላት አያውቁም ሲመጡ መጨረሻው ለእነሱ ቢጤ መጥፎ ይሆን ነበር አሁን ግን በጣም በደስታ ልጆችሽን በሰላም በፈልግሽው መንገድ ያድጋሉ ጥል ሳያዩ ለዚህ እድል ሰለሰጠሸ ነው
@senistories
@senistories 3 года назад
ጥሩ ምክር ነው መሲ🙏🙏💕
@selamlove6129
@selamlove6129 2 года назад
አስተማሪ ታሪክ ነው ግን ይከብዳል ልጆች ወልዶ መለያየት😍😍😍😍
@senistories
@senistories 2 года назад
ልክ ነሽ ሰሊ
@balibalibalibali2267
@balibalibalibali2267 3 года назад
ኡፍፍፍፍፍፍ እያነባሁ አዳመኩት እህህህህህህህ ታረኬን መሠለኝ እህህህህህህህህህህ
@senistories
@senistories 3 года назад
አይዞኝ @Bali
@balibalibalibali2267
@balibalibalibali2267 3 года назад
@@senistories እደት ላግኘዉ ቁጥርሽን እህት ፈልጌሽ ነበር ዉደ
@ferahiwotbegat1437
@ferahiwotbegat1437 3 года назад
Yegreml qendeoch endezh nachew algezat menen alele kebed new
@terefeniguse3909
@terefeniguse3909 2 года назад
ዋው!!!
@ኢዮአታም
@ኢዮአታም 3 года назад
*እናመሰግናለን*
@senistories
@senistories 3 года назад
እኔም አመሰናለው እሙ❤
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 3 года назад
በጣም የሚያሳዝንና የሚያስለቅስ ታሪክ ነው ደሞ አስተማሪ ነው ሴቶች ልብ ብለን እናስብበት ከቤት ያለው ባላችን ወጥቶ ሲሄድ ከመቆጨት ባለትዳር ናት መባሉ ራሱ ክብር ነው
@senistories
@senistories 3 года назад
ትክክል እህቴ
@yosepheyehdego1589
@yosepheyehdego1589 3 года назад
WELL COME TO THE NEW WORLD. IT'S VERY SAD BUT KEEP UP WITH YOUR CHALLENGE TAKE CARE OF YOUR CHILDREN. THANKS VERY MUCH JOSSY FROM ERITREA
@senistories
@senistories 3 года назад
Thank you so much 🤗
@abrhamab8281
@abrhamab8281 3 года назад
Wow 😍😍
@Esubalewify
@Esubalewify Год назад
Bertu ❤❤❤❤❤
@eyarstlahunu4270
@eyarstlahunu4270 3 года назад
ባለጌነው ለልጆቹ እካን መሰዋት ብከፈል እናቶች ዘላለም ኑሩልን ውንድ እደውጣ ይቅር ከሱ የበለጠ ይመጣል ከምንም በላይ ልጆችሽ ፈጣሪ ያሳድግልሽ
@abetube6101
@abetube6101 3 года назад
አረ እንደ ወጣ ይቅር ኣይባልም
@asmadawud9085
@asmadawud9085 3 года назад
ይህ ነገር የብዙዎች ችግር ነው
@ባይተዋሯሴት
@ባይተዋሯሴት 3 года назад
ጋበዝ በርቺ ትረካ ማዳመጥ እወዳለሁ።ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ
@senistories
@senistories 3 года назад
ከልብ አመሰግናልው💕💕
@bahrainlook7878
@bahrainlook7878 3 года назад
በጣም ያሳስናል ግን ለምድ ነው የሐበሻ ወንዶች ፈጠር ልብ ይስጣቹ የታረገመቹ የኔም በል ከዳን አረመኔ ግን መቼም ብሆን እደኔ ሴት አገኝም
@bahrainlook7878
@bahrainlook7878 3 года назад
❤❤❤💔💔💔💓💓💓💓💋💋💋💋
@senistories
@senistories 3 года назад
አይዞኝ @Bahrain የተሻለ ላንቺ ጥሩ የሆነ ይመጣል💕💕💕💕💕
@samiahussein3458
@samiahussein3458 3 года назад
Building your confidence you can do it your on
@menentekleberhan8705
@menentekleberhan8705 3 года назад
Berche ehte egzere yerdashe
@senistories
@senistories 3 года назад
amen meneneye amesegnalew
@senaitbeyene7971
@senaitbeyene7971 2 года назад
Amen
@maki4428
@maki4428 3 года назад
ታሪኩን ላዳምጠው እሰኪ እረሱን ግን ሰረቀሺኘነው ጠይሙ ባሌ ብዙ ጊዜ የምጠቀመው ቃልነው❤😂😂
@senistories
@senistories 3 года назад
ሃሃሃ ማኪ❤😂😂
@rutdebele5163
@rutdebele5163 3 года назад
ዋው በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው የብዙዎች በተለይ ውጪ የሚኖሩ ሴቶች ያጋጥማቸዋል
@senistories
@senistories 3 года назад
አው እነሱ በጣም
@dffffdf9579
@dffffdf9579 3 года назад
yemidenk new des yelal
@bahrainlook7878
@bahrainlook7878 3 года назад
እኔም አይኑን መያት ጣላሁት የምትወጅ ሰው አንዴ ከጣላሽ መልሳሽ ለመውደድ ከበድ ነው
@senistories
@senistories 3 года назад
አዎ ትክክለኛ ሃሳብ
@solomonteshom1744
@solomonteshom1744 Год назад
አስተማሪ ነው ግን ይጎዳልም ለሴት ልጅ እሡሥ ቢሆን ወልደው አንዳድወንደና ሴት እንደህ ነው
@ferahiwotbegat1437
@ferahiwotbegat1437 3 года назад
Mesetm gez mestet alebet berget belm mestun megez alebt menkebekb alebt
@ራኒየአላህባሪያ
@ራኒየአላህባሪያ 3 года назад
ደምሬሻለሁ
@ferahiwotbegat1437
@ferahiwotbegat1437 3 года назад
Yegreml wendeoch menwe endemgemryew mustaches byafekru byekbru lijoechechewn bewdu yasezenal enen des keml bhrye manenenm alemnnm wend yeteble alemnm
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 3 года назад
ይሄ አስተማሪ ታሪክ ነው በተለይ ውጪ ሀገር ነዋሪዋች. ህይወትን ባላንስ ማድረግ አስፈላጊ ነው . ሚስት ልጅ ከወለደች በሆላ ለልጆቿ እና ለባሏ የምትሰጠውን ማመጣጠን አለባት . ወንዱም አንደስታንድ ማድረግ ያስፈልጋል . ይሄ የውጪ አገር ባለትዳሮች ችግር ነው . ይሄ ትረካ አስተማሪ ነው .
@senistories
@senistories 3 года назад
ትክክል፡፡
@mishu372
@mishu372 Год назад
በውጭ የሚኖሩ የብዙ ሴቶች ህይወት ነው የተረክሽው ሁሉም ባይሆን የተወሰነው የኔም ህይወት ነው በተለይ ለቤት ቀጋ የውጭ አልጋ ባሎች ሞልተዋል
Далее
Incredibox Sprunki in geometry dash
00:19
Просмотров 1,7 млн