Тёмный

ጠ/ሚ ዐቢይ ለማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት የሰጡት ሙሉ ማብራሪያ 

Fana Television
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 68 тыс.
50% 1

ጠ/ሚ ዐቢይ ለማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት የሰጡት ሙሉ ማብራሪያ

Опубликовано:

 

30 дек 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 206   
@chimdoanchala7051
@chimdoanchala7051 Год назад
ትምህርቱ፤ ፅንሰ ሀሳቡ ፤ ህሳቤውና አጠቃላይ አናሊስሱ በጤናማ አዕምሮ ላሰበ አገር ወዳድ ሰው እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው። የኢትዮጵያን አንድነት አፅንቶ ለማቆየት፤ ለልጆቻን የበለፀገችና እዳ የሌባት ኢትዮጵያን ለማስረከብ፤ ሁሉም ከአንድ ዘር የተወለድን ( አዳምና ሔዋን) መሆናችን አዉቀን እባካችሁ ኑ ወደ የጋራ ልማት አንዙር። የሚያዋጣን አሱ ብቻ ነዉ። እንኳን ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ዜጎቻችን የሌላ አገር ውስጥ ይኖራሉ ፤ በነፃነትም ይሰራሉ።ስለሆነም ሁላችንም ዘረኝነትንና የእኔ ብቻነትን የሚለውን ሰይጣናዊ አስተሳሰብን መፀየፍ አለብን። ይሄ ስሆን ክልል የተባለው ነቀርሳ ነገር ወይም እኛ በተሳሳተ ነገር የተረዳነው ራስን በራስ የማስተዳደር ነገር እየተገለጠ ይመጣል ። የዘረኝነት አመለካከትና አስተሳሰብ ከኢትዮጵያውያን ዘንድ ይጥፋ ፤ ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር ፤ መሪዎችቻችን ኢግዝአብሔር ይባርካቸዋል ።
@dagnachewdelessa7581
@dagnachewdelessa7581 Год назад
የሰማነዉን ገቢራዊ የምናደርግ ሰዎች ያድርገን። ከጭፍን ተቺነት ግብአት የሚሆን ተሻጋሪ ሃሳብ ይዘን የምንቀርብ ሰዎች እንሁን። ከጠቅላያችን ጎን ከልብ ከቆምን የማንሻገረው አድማስ፣ የማናሳካዉ ዓላማ አይኖርም።
@adissababa8528
@adissababa8528 Год назад
መጀመሪያ በብሔር እና በዘር መደራጀት በሕግ ይታገድ ,, በቋንቋ እና በዘር የተከለለ ክልል ካልፈረሰ ,, ሰው በአገሩ ላይ መኖር በማይችልበት አገር ሰዎች እየተፈናቀሉ እና በማንነታቸው እየተጨፈጨፉ እና የዘር ማፅዳት ወንጀል በሚሰራበት አገር ,, እንዴት ነው ብልፅግና የሚመጣው ,, በመጀመሪያ ሕግ ይከበር ሰላም ይምጣ ,,እና የብሔር እና በዘር የተደረጀ ፖለቲካ በሕግ ከልታገደ መቼም ቢሆን ሰላም እና ብልፅግና ይመጣል ማረት ተረት ተረት ነው ,,, ኢትዮጵያ የአንድ መቶ ሰላሳ ሚሊዮን አገር ናት ,,, ,, ዘረኝነት ነቀርሳ ነው ,, ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር ,,
@ahmedaliyyi1154
@ahmedaliyyi1154 Год назад
kkkkk siyamirish yiqaral
@fikerselam6344
@fikerselam6344 Год назад
አሁን ይህ ገለፃ እንቅለፍ ያስተኛል ኸረ ንቁ አዳምጡ ትምህርት ነው ከሌብነት እንጽዳ ነው አዳምጡ ይጠቅመናል ይጠቅማችዋል
@user-uu9zv3hc2t
@user-uu9zv3hc2t Год назад
የነበረንን ሶሻል ካፐታል እያፈረሰ ያለ ስርአት፣ የትምህርት ጥራትን እና ትምህርትን አቢወታዊ ምሁሩ የስርአት አደጋ ነው ብሎ ትምህርትን የገደለ ጥቅም አልባ ያደረገ ስርአት፣ ሀገሪቱ ያላትን ፀጋ የሚዘርፍ እና ከሀገር የሚያሸሽ ስርአት፣ ፈጠራን ከእነ ፈጣረው የሚያስር የሚገል የሚያሰድድ ስርአት ፣አካታች ያልሆነ ስርአት፣ የረገመውን ሀሳብ ቀድሞ የሚተገብር የስርዓት ሀይል የተሸከመ ስርአት፣ በየቀኑ የመግዛት አቅሙ የሚዳከም ፋይናንሻል ስርአት የፈጠረ ስርአት፣ በውስጠ ድርጅት ለአባላቱ እኩል የሚያካፍለው ነፃነት እና ዴሞክራሴ ለአንድም ቀን የሌለውጥ ስርአት፣ በሁሉም ነገር ወደሁዋላ የሚሄድ ሀይል ፈፅሞ የብልፅግና ሀይል ሊሆን አይችልም።
@mohamedworake7227
@mohamedworake7227 Год назад
በእርግጠኝነት improve ማድረግ እችላለሁ ሽመልስ አብዲሳ የምንወደውን ኦሮሞ እያስጠላን ነው ከቤተሰቦቼ ብዙዎቹ ኦሮሞዎች ናቸው ሽመልስ ይነሳ? ንፍጣም ነው ይቅርታ ለዚህ ቃል ?
@lemmadegefa5456
@lemmadegefa5456 Год назад
What a speech! Thank you Mr. PM. You are gifted! My concern is, why is Ethiopia failing with all these great ideas in place? I fully agree, that we are not only gifted in natural resources, culture and population, but also in ideas and knowledge. However, and regrettablely we still languish in poverty. It's, indeed, a paradox that Ethiopia is still one of the poorest nations in the world. Of course, it is not without reason. Although we have the resources and "good ideas", we are weak at implementation and monitoring the progresses. In fact, we lack organizational and leadership capacity to envision, direct and achieve results. We need to rise up in these areas and narrow our gaps. Otherwise, all the good things we articulate are in vain.
@solomonbone6148
@solomonbone6148 Год назад
አይ ለማ ጊዜ አባከንክ
@rosarcalm2769
@rosarcalm2769 Год назад
#ABYIE IS A CRIMINAL, A GENOCIDER☠👹🙅🏾‍♀️ WOMEN and CHILDREN Murdered, 🤰🤰🏾🤱🏽 Beheaded every single day in ETHIOPIA🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️ #STOP THE GENOCIDE TARGETED AMHARA PEOPLE IN ETHIOPIA 🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
@-jirutube177
@-jirutube177 Год назад
Abiy is a killer, he is a murderer, he has blood on his hands. He is stupid.
@eskinderteshome3720
@eskinderteshome3720 Год назад
Half educated people who are making the country into a turmoil and the fake freedom fighter who sacrifice their life for nothing
@ethiopiaaddisababa3614
@ethiopiaaddisababa3614 Год назад
PM. I think it would be better if you assign this presentation to some professors. As a PM your job is to lead the country not to give training. That is the main reason why you are falling behind on your main duties.This is costing us a lot! Please, please, please .......know your job!
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 Год назад
ጠ/ሚ/ር አበበ ይ አህመድ ያሰተላለፍት መልዕክት በቀላል የሚታይ ባለመሆኑ እግዚአብሔር አገርን ለማገልገል የተረከበውን ሃላፊነትን የወሰደውን የብልጽግና ፓርቲ አባላት በሙሉ ህሊናና ልቦናቸውን ይለውጥ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Год назад
በአለም ላይ በክፋት በውሸት ተወዳዳሪ ያላገኘሁለት ደም ጠጪ ሰው አብይ አህመድ እድሜህ ይጠር ፍጻሜህ አይመር
@apexfuture1979
@apexfuture1979 Год назад
Wonderful leader. Great God bless Ethiopia 🙏🏾
@rosarcalm2769
@rosarcalm2769 Год назад
#ABYIE IS A CRIMINAL, A GENOCIDER☠👹🙅🏾‍♀️ WOMEN and CHILDREN Murdered, 🤰🤰🏾🤱🏽 Beheaded every single day in ETHIOPIA🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️ #STOP THE GENOCIDE TARGETED AMHARA PEOPLE IN ETHIOPIA 🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
@haylemarammolla4692
@haylemarammolla4692 Год назад
የተከበሩ የምታስተምራቸው ከተከበር ጥሩ ነው በሌላ ባህል እና ጭዋነት ትምህርት ያስፈልጋል በስብሰባ ላይ ማስቲካ ማኘክ ወዘተ
@yonaswegayehu7647
@yonaswegayehu7647 Год назад
We will see the fruits of your effort soon! Keep going our beloved prime minister Dr. #Abiy Ahmed Ali
@rosarcalm2769
@rosarcalm2769 Год назад
#ABYIE IS A CRIMINAL, A GENOCIDER☠👹🙅🏾‍♀️ WOMEN and CHILDREN Murdered, 🤰🤰🏾🤱🏽 Beheaded every single day in ETHIOPIA🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️ #STOP THE GENOCIDE TARGETED AMHARA PEOPLE IN ETHIOPIA 🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
@segelgazeta8445
@segelgazeta8445 Год назад
This man would be more productive if he changed his career in to personal development expert than being a PM! It’s very disturbing to to see a PM being a lecturer!
@gelawdiwosteka9439
@gelawdiwosteka9439 Год назад
ደንቆሮ ነህ።
@mimibibisha4275
@mimibibisha4275 Год назад
ኑርልን መሪያችን🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Год назад
እድሜህ ይጠርልን የኢትዮጵያ የመከራዋ ምንጭ የሆንክ ሴረኛው ውሸታሙ አጭበርባሪው ደም ጠጪው የኦነግ ሸኔው አዛዥ አብይ አህመድ ተዘቅዝቀህ የምትሰቀልበት ቀን ሩቅ አይሆንም
@user-fk3if9sj7v
@user-fk3if9sj7v Год назад
Great teaching
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Год назад
ራሱን በራሱ መራጭ አሰመሪራጭ ሆኖ የተመረጠ አጭበርባሪ ሰው እነደዚህ አይነት በአለም ላይ የለም
@semeretesfamariam7841
@semeretesfamariam7841 Год назад
Sorry Happy new year first, hope every think will be good
@yitnawondwosen
@yitnawondwosen Год назад
Keep it up!!
@aymana1552
@aymana1552 Год назад
አሏህ ይጠብቅህ የግዝህ መጨረሸህን የሰምረዉ አሏህ የጠበቀዉነወ መንም አይጎደዉም
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Год назад
ኧረ መከራችን አንዲያጥር አሏህ እደሜውን ያሳጥርልን
@birukwakene7568
@birukwakene7568 Год назад
Our PM Dr. Abiy, you might have a challenge from negative people to lead our country the way you are planning, but I am optimistic as you will be successful to achieve your leadership goals at the end of the day. Thank you for your efforts to build our country. God bless Ethiopia.
@rosarcalm2769
@rosarcalm2769 Год назад
#ABYIE IS A CRIMINAL, A GENOCIDER☠👹🙅🏾‍♀️ WOMEN and CHILDREN Murdered, 🤰🤰🏾🤱🏽 Beheaded every single day in ETHIOPIA🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️ #STOP THE GENOCIDE TARGETED AMHARA PEOPLE IN ETHIOPIA 🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
@dandave3669
@dandave3669 Год назад
ትቸር ሽንቴ መጣ አለች እኮ ቀይዋ ሚኒስቴር
@mohamedworake7227
@mohamedworake7227 Год назад
ሁለት ሰዎች ይነሱ አዳነች እና ሽመልስ ? ኦሮሞዎች ዘመዶቼ ጓደኞቼ ናቸው ልክ እንደ እኔ ሁሉንም የሚወድ ትውልድ ይፈጠር ?
@davidharcot220
@davidharcot220 Год назад
ziga niftam
@tarikusamule82
@tarikusamule82 Год назад
ለኢትዮጵያ አትመጥንም ውረድልን
@tommytamerat8351
@tommytamerat8351 Год назад
የኢትዮጵያን ሕዝብ በአነድ ቦይ ለመንዳት የጥንቱን ባንድራ እነበረበት መመለስ ለአንድነታችን ቁልፍ ነዉ!
@sitotawmesganaw
@sitotawmesganaw Год назад
ድወላር ስጨምር ዝም ነገ ነገ የኢትዮጲያ 6000 ሽብር ሻይ አይገዛም ጠብቁ ብልፅግናን
@davedagi5192
@davedagi5192 Год назад
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስተር እንግሊዝኛ ወደሚናገሩ ሀገሮች ሲሄዱ አስተርጓሚ ይዘው ይሄዳሉ የሚመሯትን ሀገር ቋንቋ ከመናገር የኢለመንተሪ አስተማሪ ይመስል ጉራማይሌ ቋንቋ ሲያወሩ ይውላሉ ለምን? መሪ ይሁኑ
@amanuelasefa9150
@amanuelasefa9150 Год назад
ልብ ያለ አእምሮ ማሳብያ ያለ ኢትዮጵያዊ ሀገር ወዳድ ምሁር መምሬ ሼክ ሃጂ ጎልማሳ ወጣት ሽማግሌ በተለይም አጥንት ቆጣሪ እና ጥቂት ሚዲያዎችና ሠረተኞች አደራ እናግዘው እናግዛቸው፡፡
@dandave3669
@dandave3669 Год назад
ምን አልክ ትቸር ጀዝባ
@enndaleakinida
@enndaleakinida Год назад
ከብት
@taredeva1078
@taredeva1078 Год назад
Legendary
@rosarcalm2769
@rosarcalm2769 Год назад
#ABYIE IS A CRIMINAL, A GENOCIDER☠👹🙅🏾‍♀️ WOMEN and CHILDREN Murdered, 🤰🤰🏾🤱🏽 Beheaded every single day in ETHIOPIA🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️ #STOP THE GENOCIDE TARGETED AMHARA PEOPLE IN ETHIOPIA 🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
@fekadudibaba6594
@fekadudibaba6594 Год назад
ምርጥ አስተምሮት ነዉ ለህዝብ ከሰብን ይህን ሐሰብ ብቻ መሬት ላይ ማዉረድ ቢንችል አገራችን አንድ እርምጃ ወደ ፊትትራመድ ነበር .ምን ያራጋል የዘር ፓላቲካ ተነወጠን የግድ ከዚህ መዉጣት አማራጭ የለዉም
@jinm7572
@jinm7572 Год назад
Jaginna
@ethioyouth123
@ethioyouth123 Год назад
ስንቱ ተፈፀመ...ጉባኤው ግን ቀጠለ
@babsatufa9081
@babsatufa9081 Год назад
ጠ/ሚሩ በተቀመጡበት ብታ ሁሉ ውሸታቸው እየበዛ ነው ከዚህ በኃላ ሊመሩን አይገባም ይህ ሰው ይህንን ደሀ ህዝብ ሊበትን መምጣቱን እወቁ
@hamh3998
@hamh3998 Год назад
የገባን ጥቂቶች ነን። ብቻ በርቱ
@anabiyaa651
@anabiyaa651 Год назад
Geban eyalachihu balhone bicha 😂😂😂
@user-pu2cg6sh9i
@user-pu2cg6sh9i Год назад
ብልፅግና እዉን የሚሆነዉ በአንድ ሀገር ላይ ህግ ሲከበር ነዉ ።ሰወች ከቦታ ቦታ በነፃነት ከአልተቀሳቀሱ፣የኤሌትሪክ መስመር በሌቦች እየተዘረፈ ።ሽፍታ ኢንቨስተሮችን እያገተ፣ የመንግስት ገንዘብ በሙሰኞች እየተዘረፈ እንዴት ነዉ ብልፅግና የሚመጣው ።ንጉሱ የገባቸው አይመስለኝም ።ኸኸኸኸኸኸኸኸ
@fikerselam6344
@fikerselam6344 Год назад
ይሄን ስራህን እየነገረህ ነው አዳምጥ
@atd605
@atd605 Год назад
JUSTICE For SO AND SO...So......etc..Abbichu you are right!!
@tadessereta1862
@tadessereta1862 Год назад
Bedenbi temaru temeri enj meri mehon silemachilu, beteley yeoromia ena yeamhar gezihoch
@gebruhabiye2574
@gebruhabiye2574 Год назад
Capacity building training ነው ወይስ የማከላዊ ኮሚቴ አንገብጋቢ በሆኑ የወቅቱ ጉዳዮች ላይ የተደርገ የፖሊሲ ና የአካሄድ ስብሰባ! ብTV መቅረቡ ለምን አስፈለገ?
@kndaspect4111
@kndaspect4111 Год назад
Is this format i.e dictation by one guy, the chairman ,to equal party members acceptable ?
@tsigeredatesfaye2490
@tsigeredatesfaye2490 Год назад
አዎ ችግሩ ያለው ውስጣችሁ ነው። ግን ያንን ማጥራት አቃታችሁ ግራ ቀኙን ማየት ይቸግራል? ይህ ለህዝብ መልስ ሊሆን አይችልም በጣም ሊታሰብበት ይገባል በወሬ አገር አይገነባም ሰልችቶናል ግራ አታጋቡን ።
@ketseleayehualem3525
@ketseleayehualem3525 Год назад
we will repair trusting u when u change the constitution !
@iliadmulugeta4524
@iliadmulugeta4524 Год назад
ዓይ አብይ እውነት ምስሎን ንበር ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ስትል ልካ ውስጥህ አስምሳይ እና አራጅ በጀርባ አሳራጅ ንህ ለካ 🥺ድብቅ ኦነግ🥺አገር መምራት የማትችል ኦሮሞ ምን እድሆናችሁ ታየ እኮ🥺🥺 ሕፃን, አሮጊት, ሽማሌ, እርጉዝ ሆድ ዘርግፎ የሚበላ የሚጨፈጭፍ ከኦሮሞ ሌላ ማን አለ በ ድፍን ኢትዮጵያ 🥺🥺ዓይ ኢትዮጵያ እነ ጎብና ዳጨ, አበበ አርጋይ, በቀለ ወያ, አባተ ቧ ያለው, ድጃች አባ ሳፎ በወጡበት ምድር አንተ ትምጣ 🥺
@michaelgebrehiwet1883
@michaelgebrehiwet1883 Год назад
የማእከላዊ ኮሚቴ ትምህርት ላይ ነው ያለው? ወይስ የማስፈራራት ንግግር ነው የሚሰማው ያለው? ይዞታ የሌለው መግለጫ
@thinkgood5326
@thinkgood5326 Год назад
ክቡርነቶ ጨቅ ገንቢ ሀሳብ አለኝ ወደ ሀሳብ መስጪያዉ መድረክ ጋብዙኝ
@user-uu9zv3hc2t
@user-uu9zv3hc2t Год назад
አብይ እያወሳሰብብህባቸው ነው የምትናገረው ግን ይገባቸዋል? መለስ እኮ ሳይፅፉ የሚናገሩት ፖለቲካ ነበር የሚነግራቸው አንተ ፅፈው የማይረዱት ፖለቲካ ነው የምትነግራቸው ይህ ብቻ አይደለም ሁሉም ማህበራዊ መሰረት ባሉት ማህበረሰብ እምነት የማይጣልባቸው እንዲሆኑ አድርገሀቸዋል ሀሳባቸውን የሚገዛ ቀርቶ የሚሰማ የለም እይታ ይህም ፊታቸው ፈዘዋል ደንዝዘዋል እኮ።
@semeretesfamariam7841
@semeretesfamariam7841 Год назад
Etiopiawy tray aykonen Somalia, Sudan every body Etiopia ziatu tikuret giber entay yhasib entay yhalim
@TS-vu1bj
@TS-vu1bj Год назад
አይ ወንድሜ አብይ! ብቻህን ሆንክ። እጂግ በዘር ቅዥት የጫጨ አይምሮ ካላቸው ሰዎች ጋር ሆነህ ውሀ ቅዳ ውሀ መልስ ሆነብህ ሁሉ ነገር። አንተ ጎበዝ መሆን ያለብህ የህግን የበላይነት በዚህች ድንቅ ሀገር ላይ ብታረጋግጥ እርግጠኛ ነኝ ማር ይዘንብ ነበር።
@abdi6588
@abdi6588 Год назад
This is a lecture to his party ledership. Why we need to listen to this. Will you post similar training lecture if any other party has similar sessions?
@mulatudegu6541
@mulatudegu6541 Год назад
እውነት ነው የልቤን ነው የተናገርክልኝ አመሰግናለው
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Год назад
ከሰይጣን እውነት ቃል ይወጣል ይገርማል
@aberabaja7614
@aberabaja7614 Год назад
ዘረንኛት ይጥፍ እየተበሌ በኦሮምየ ክልል ብዙ ልመት እየተሰራ ሌለ ክልል በጠም ደሀ ነው በደቡብ ክልል ማለት ነው ሰለዚህ እንቀየመሌን
@rosarcalm2769
@rosarcalm2769 Год назад
#ABYIE IS A CRIMINAL, A GENOCIDER☠👹🙅🏾‍♀️ WOMEN and CHILDREN Murdered, 🤰🤰🏾🤱🏽 Beheaded every single day in ETHIOPIA🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️ #STOP THE GENOCIDE TARGETED AMHARA PEOPLE IN ETHIOPIA 🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
@dandave3669
@dandave3669 Год назад
5 አመት አስተማራቹ ሁሌም ጉንጫቹን ይዛቹ ሰማቹ ወይ እናንተ ወይ እሱ አልገባቹም ሀገር ማስተዳደር
@sagnidegisaw
@sagnidegisaw Год назад
Sobduu hadharW
@glorycalling6053
@glorycalling6053 Год назад
Bring old architects into politics.
@youngbous2979
@youngbous2979 Год назад
አስተማሪውውውውውውውውውው?
@omaridris3167
@omaridris3167 Год назад
ሰውየው አማርኛ ረስቷል ፍልስፍና ወይስ ተግባር ላይ ማተኮር አንድ ህዝብ በትምርት ፍልስፍናውን ሊቀይር ይችላል? ምናልባት ምርጦሽ መጠቀም ካልተቻለ መጥፎ ምግባር ያላቸውን በመጥላት ምግብ እንዲያጥራቸው ማረግ እንዳይራቡ መግደል ካልሆነ በቀር
@tadesseelemo804
@tadesseelemo804 Год назад
ብልፅግና ሃሳብ ላይ የተመሰረተ ፓርቲ ይሁን እንጂ ግብሩ ግን ከተመሰረተበት አላማ እያፈነገጠ በሃሳብ ሳይሆን ከብሔር ፅንፈኞች ፅንፈኝነትን እየተበደሩ ህዝብን የሚያተራምሱ የትየለሌ ናቸው :: ፍትህ ;ሚዛናዊነት የሚጎለው ራሱን መፈተሽ ግን ግድ ይላል
@selaamalmuseid8629
@selaamalmuseid8629 Год назад
A
@fms6091
@fms6091 Год назад
እግዛብሄር ይጠብቅህ እድሜ ጤና
@rosarcalm2769
@rosarcalm2769 Год назад
#ABYIE IS A CRIMINAL, A GENOCIDER☠👹🙅🏾‍♀️ WOMEN and CHILDREN Murdered, 🤰🤰🏾🤱🏽 Beheaded every single day in ETHIOPIA🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️ #STOP THE GENOCIDE TARGETED AMHARA PEOPLE IN ETHIOPIA 🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
@ephremnigussie888
@ephremnigussie888 Год назад
አንደኛ ነህ።
@rosarcalm2769
@rosarcalm2769 Год назад
#ABYIE IS A CRIMINAL, A GENOCIDER☠👹🙅🏾‍♀️ WOMEN and CHILDREN Murdered, 🤰🤰🏾🤱🏽 Beheaded every single day in ETHIOPIA🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️ #STOP THE GENOCIDE TARGETED AMHARA PEOPLE IN ETHIOPIA 🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
@tabe8726
@tabe8726 Год назад
ደመቀን አገኝውን ዳኔል ክብረትን ካባረርክ ወልቃት እና እራያ ያለውን ወራሪ ካባረርክልን እኛ ተጋሩዋች እንደግፍሀለን።
@erdinaydena281
@erdinaydena281 Год назад
ወልቃይት ለባለቤቱ የተመለሰ መሰለኝ
@ethiopiayene5039
@ethiopiayene5039 Год назад
👿👿👿🤬😡🤬😡😡😡😡
@tabe8726
@tabe8726 Год назад
@@ethiopiayene5039 አለም ያጸደቀው ጉዳይ ማክበር እና ማስከበር ግዴታችሁ ነው አብይ ከንግዲ የኛን ድጋፍ ካላገኛ ስልጣኑም ኢኮነሚውም እጅ ላይ ይቀልጣል እኛ መከላከያን ካልመራልነት አይድንም።
@legmubex2163
@legmubex2163 Год назад
ቅቅቅቅቅ ይናፍቃችኋል
@ethiopiayene5039
@ethiopiayene5039 Год назад
@@tabe8726 እኛ የምትለውሀገር የማፍረስ ብቃታችሁን ነው መጥፎ ባንዳዎች በክፉ ቀን የበቀላችሁ ሙጃዎ ናችሁ ህዝብ ዝም ቢል በጊዜው እግዚያብሄር ፈርዶ ያጠፋችኃል አብይ ቢረሳ የሰሜኑ ዕዝ መከላከያው የሆነበትን አይረሳም😡😡😈😈😈😈👿
@gelawdiwosteka9439
@gelawdiwosteka9439 Год назад
ብራቮ አቢቹ።
@rosarcalm2769
@rosarcalm2769 Год назад
#ABYIE IS A CRIMINAL, A GENOCIDER☠👹🙅🏾‍♀️ WOMEN and CHILDREN Murdered, 🤰🤰🏾🤱🏽 Beheaded every single day in ETHIOPIA🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️ #STOP THE GENOCIDE TARGETED AMHARA PEOPLE IN ETHIOPIA 🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
@atd605
@atd605 Год назад
We love you 😍 Master! Ignore the ney sayers
@rosarcalm2769
@rosarcalm2769 Год назад
#ABYIE IS A CRIMINAL, A GENOCIDER☠👹🙅🏾‍♀️ WOMEN and CHILDREN Murdered, 🤰🤰🏾🤱🏽 Beheaded every single day in ETHIOPIA🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️ #STOP THE GENOCIDE TARGETED AMHARA PEOPLE IN ETHIOPIA 🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
@hibreworkbogale4370
@hibreworkbogale4370 Год назад
Mr Abey, you pointed needs deep study, to make on practical?in undeveloped country isn't working because 80/100 are farmers. Stopping killing inosent citizens in Ethiopia do you know you're in charge for those happen?
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 Год назад
አገሩን በልማትና ብልፅግና ለመገንባትና ለመጪው ትውልድ የተሻለን አገር ለማሰረከብ የሚጥርና የሚለፋ ጀግና ልዩ መሪ አብይ አህመድ ብቻ በመሆኑ የኢ/ያ ህዝብ ሆይ የእሱን አርዓያ ለመከተል እንጣር 👍 አብይን እግዚአብሔር ከክፍ ሁሉ ጠበቆ ለአገሩ የሚመኘውን ራዕዩን ሁሉ እንዲያሳካለት የዘወትር ፀሎቴ ነው ኑርልን 🙏🙏
@andarggrm6676
@andarggrm6676 Год назад
ብልጽግና በአማራ ደም ዐይበለፅግም::
@zelalemhailu1548
@zelalemhailu1548 Год назад
ማነው ከፕሮሲጀር ውጭ እየሠራ ያለው ??
@blessamen6633
@blessamen6633 Год назад
እነዚህን ሰዎች ሳይ እጃቸው በደም የጨቀየ ሆኖ አየሁ ደሃውን ህዝብ በክፉ ልባቸው ያፋጁ ሆዳቸው አምላካቸው የሆኑ።የበግ ልምድ የለበሱ ተኩላዎች ናቸው።
@geeza9534
@geeza9534 Год назад
የሁሉ ነገር አሰልጣኝ ግን ለምን ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድኑን አያሰለጥንም ? Conman
@danielola9852
@danielola9852 Год назад
ብዙም የምወደድ ስርዓት አይደላም .
@seyfukassa2075
@seyfukassa2075 Год назад
ለምድነው ግን ዶክተር አብይ ሲያወያይ ኢትዮጵያ ያለችበት ሁኔታ አይታየውም ለበል ነው እሱ የሚመራት ኢትዮጵያ ሌላ ናት።
@amanabdulsamed3171
@amanabdulsamed3171 Год назад
ኢትዮጵያን የማያውቅ ሰው እንዲህ ኣይነቱ የዶክቶር ኣቢይ ከ ህዝብ ተወካዮች ጋ የሚያደርገው ንግግር ሳይሆን ኣንድ የ ዩንቨርሲቲ ፕሮፈሶር ለ ተማሪዎቹ ለክቸር lecture እየሰጠ ነው ብሎ ያስብ ነበር። እርግጥ የሚያቀርበው ነጥቦች ጠቃሚና ኣስተማሪ ነው ግን ምን ይሁን ብዙዎቹ የእብይን ቁምነገር ኣዘል ትምህርቶቹን በእንድ በቀኝ ጆሮው ኣግብቶ በግራው በኩል ያወጣዋል።
@anbesodemissie6917
@anbesodemissie6917 Год назад
Go, go out PM.
@maethio
@maethio Год назад
🤣😂🤣😂🤣😂 ንጉሰ ነገስቱ መቼ ነዉ በሱዳን የተወረረዉን ያገር ድንበር የሚያስከብሩት?🤣😂🤣
@yaredmandefro818
@yaredmandefro818 Год назад
አሁንም ህዝብ ማታለል ሚቻል ይመስለዋል
@solomonbone6148
@solomonbone6148 Год назад
አንተ እራስህ ደደብ ሆነህ አይገርምም ስታስተምር ከንቱ አገር
@tarikusamule82
@tarikusamule82 Год назад
ምላስ ብቻ
@abdi6588
@abdi6588 Год назад
አሜን በሉ!
@admasubuei1500
@admasubuei1500 Год назад
Apàp awpawpàw
@rosarcalm2769
@rosarcalm2769 Год назад
#ABYIE IS A CRIMINAL, A GENOCIDER☠👹🙅🏾‍♀️ WOMEN and CHILDREN Murdered, 🤰🤰🏾🤱🏽 Beheaded every single day in ETHIOPIA🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️ #STOP THE GENOCIDE TARGETED AMHARA PEOPLE IN ETHIOPIA 🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Год назад
ለአጭበርባሪው አብይ ነው
@andarggrm6676
@andarggrm6676 Год назад
ተኝተዋል እኮ ዐይድከሙ.::
@obsetube4299
@obsetube4299 Год назад
Not only speak, why not about practical work
@dawitfeshakidane2123
@dawitfeshakidane2123 Год назад
የኢትዩጵያ ህዝብ ጥያቂው ይህ አይደለም እንደ ምሁር ደሞ እንግሊዝኛ ይቀላቅላ ቀላቃይ ውሸትም እብድ ወለጋ የሚሞተው ህዝብ ያንተ እጅ አለበበት እንደ ጋዳፊ ነው የምትሆነው ሌባ
@mulatadhadacho9350
@mulatadhadacho9350 Год назад
Sharp Crazy Abiyoot kesaa Nazii
@tadesselemi8617
@tadesselemi8617 Год назад
Nebiy beageru aykeberm sibal semtehal?
@NumberSeven49
@NumberSeven49 Год назад
ጉዳዩን ለማያውቁት ማብራራት አይሻልምን?
@mohamedworake7227
@mohamedworake7227 Год назад
የምንወድዎት ጠቅላይ ሚኒስትር የዘር ፖለቲከኞች ይጥፉ ኢትዮጵያ የሁሉም አገር ናት ሁሉም ሰው አገሩ ላይ ይስራ❤
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Год назад
የሚጠላትን ኢትዮጵያ እየመረረው እያንገሸገሸው እየጠራ እያጭበረበረ የሚመራት የሚያፈራርሳት በህይወቴ እንደዚህ አረመኔ ሰው አይቼ አላውቅም
@seblephilippi5475
@seblephilippi5475 Год назад
የሰዎች ስም መፍሰስ በመጀመሪያ ይቁም!!!
@anbesodemissie6917
@anbesodemissie6917 Год назад
Go, go Pm
@semeretesfamariam7841
@semeretesfamariam7841 Год назад
Entay ymilketeka keytbleni ymilketeni eiu Etiopiawyan tebahilom keman Etiopia kibtinu yhasbu alewu ane dia xubuk Etiopia zimine zgeysh kulu tikuret giber entay yhasib
@Worldleadersbirthday2023
@Worldleadersbirthday2023 Год назад
🇪🇹🥲Abiy Kelebe Weta biye bechekechikew leben alaseweta alehe! Ye Amara enatoch lejochachihu hulu sema'etat enedihonu tseleyu. Ewenet be sema'etat new yenorechiw. Kidest dengil mariyamim amelakachin sema'etun eyesus kiresetosen weleda new alem koma yalechiw. Enante ye Ethiopia 🇪🇹 enatoch mahetsenachihu sema'etat yiweledu. Zemenu hawariya Aten ye gebere Ena yemeskinan hawariya new yalen. Kahenat Ena pasteroch be were Ena be weshet fewes yasabedun . Abiy gin lebe lay nekshehe aleweta alkenge. Yemejemeriyaw fikrehe eskimeles etseleyalehu. Yan zemenehin sasebew alekesalehu 🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲 Yan jegenenet ametalenge ebakihe ebakihe. Yewetahe let kelebe kebad new. Mekineyatum enedene yemitebekuhe bezu tagashoch alu enaa selamish yebeza Ethiopiayaye 🇪🇹
@Miriamkk
@Miriamkk Год назад
Yehe telalKi has to go! Leba new! Your day is coming! Banda
@eliasmesfin
@eliasmesfin Год назад
ወሬ ብቻ። ብልፅግና መሰረቱ ዘር እና ኮታ እንጂ ሀሳብ አይደለም። ኮተታም
@amanuelbeyene1342
@amanuelbeyene1342 Год назад
ብልጽግና ናይ ዓለም እንታይ ይዓብሰሉ ንምንታይ ብልጽግና ዓለሙ ዘይፈጥር ንብልጽግና ኽመስል ኣለዎ።
@semeretesfamariam7841
@semeretesfamariam7841 Год назад
Kulu eti zgeysh zelo entay riesi hizu ygeysh alo miflatu xubuk eiu mkniatu hadega Etiopia tekoynu entay tirgum alewo awu xiket zkone ykun entay riesi alewo
@yeshialeme1768
@yeshialeme1768 Год назад
ክልል፣በክልል፣እየተባለ፣ምን፣ውጤት፣ትጠብቃለህ፣፣ፖርቲህ፣ወሬ፣ዘረኝነት፣ሽብርን፣ነው፣የሚያራምደው?
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 Год назад
Beekumsii hundee Eegumsaa maalif mooyamee Tplf osoo bira geenyee pleas Amara region Dr kalee Dhibee Dhibee lollis ifaa cinaacha Lee Lee hirribaa ifaaScience competition DrAbiyyii Ahmed
@belayabelay6097
@belayabelay6097 Год назад
እስኪ አንዳንዴ ተጠየቅ ብቻህን አትቀባጥር
@remzumohammed6962
@remzumohammed6962 Год назад
ጥሩ ነው ነገር ግን ስብከቱ በተግባር የተደገፈ ቢሆን ባይ ነኝ። መጥፎውን ብቻ ሳይሆን እስኪ አንዳንዴ ጥሩውንም እስኪ ሰርታችሁ አሳዩን እንጂ? ለነገሩ አዳነችን የመሰሉ የስራ ባልደረባ ተይዞ ጉዞው ምን ሊሆን እንደሚችል ግልፅ ነው።
@atd605
@atd605 Год назад
Please Abbichu can you send your beautiful lecture to Biden...
@fasiltaye8593
@fasiltaye8593 Год назад
The first part of prime minister's lecture to the CC members is informed by the renowned French philosopher, Pierrie Bourdiou's concept of capital!
@rosarcalm2769
@rosarcalm2769 Год назад
#ABYIE IS A CRIMINAL, A GENOCIDER☠👹🙅🏾‍♀️ WOMEN and CHILDREN Murdered, 🤰🤰🏾🤱🏽 Beheaded every single day in ETHIOPIA🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️ #STOP THE GENOCIDE TARGETED AMHARA PEOPLE IN ETHIOPIA 🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Год назад
Dawn Abiy Ahmed Go Abiy Ahmed
@gelawdiwosteka9439
@gelawdiwosteka9439 Год назад
ጦጣ ነህ።ጦሱን።
@hailegedlu3725
@hailegedlu3725 Год назад
አንብቡ ነው ያሉት? የተለዬ ሃሳብ አምጡ ነው ያሉት? ካነበብን እኮ ይህንን ንግግር ልንተች ነው። የተለዬ ሃሳብ ስናቀርብ እኮ የብልፅግናን ገመና ልንዘከዝክ ነው። እርስዎ ደግሞ ትችት አይወዱም። ይህ ሁሉ ጋዜጠኛ ታስሮ የሚገኘው የተለዬ ኃሳብና አስተያየት ስላቀረቡ አይደለም?? ቴዲዮ የሚባልን ህፃን ልጅ የሚያስር ብልፅግና ገና ለዐቅመ መንግስት እንዴልደረሰ በዬጊዜው ራሱን እያሳዬና እያረጋገጠ ይገኛል። ትናንት በደገፍነው አብይና ብልፅግና እያፈርን መጥተናል። ያሳዝናል!!
@yakobmatiwos6215
@yakobmatiwos6215 Год назад
tadalaleh eko ant yawum lekll shame on u
@dylangamez53
@dylangamez53 Год назад
dedabe bedo Ras
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Год назад
ብልጽግና ማለት ደም ጠጪ ማለት ነው
Далее
🤡Украли У ВСЕХ🤪
00:37
Просмотров 170 тыс.