Тёмный

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሳላቸው ጥያቄዎች የሰጡት ምላሽ - ክፍል 2 

AddisWalta - AW
Подписаться 451 тыс.
Просмотров 7 тыс.
50% 1

#waltatv #ወቅታዊ #abiyahmed
ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሳላቸው ጥያቄዎች የሰጡት ምላሽ - ክፍል 2
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
RU-vid: / @addiswalta
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
#WaltaTV

Опубликовано:

 

5 июл 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 18   
@hana.6956
@hana.6956 Год назад
ጠቅላዮ የሚመልሰው መልስ ይገርመኛል የአገሪቷን ምንነት አያውቅም ወይስ በሕዝብ ላይ እያሾፈ ነው። በዙሪያው ያሉ ሰወች ጤነኞች ከሆኑ ለምን አይነግሩትም ልክ አይደለህም አይሉትም?
@nahnonutube6563
@nahnonutube6563 Год назад
አተ ድጋ እራሰ እሰኪ የተማሩትንም ወደ ውጭ አመቻችላቸው እዛማ የለም ሱሰኛ ሆኖ ሰራ በማጣት ምክንያት
@ayimennejad8900
@ayimennejad8900 Год назад
ምርጡ አብየየ
@user-hi1jh7qi6g
@user-hi1jh7qi6g Год назад
ጠቅላዩ የሚያወሩት እድገት ስለ የትኛዋ ኢትዮጵያ ነው?? ዛሬ ላይ ኢንዱስትሪዎች በግብዓት እጥረት ቆመው፤ የወጪ ንግዱ ተዳክሞ፤ ኮንስትራክሽን ዘርፉ ሞቶ እሳቸው ስለ እድገት እያወሩ ነው። ክቡር ጠ/ሚ ለመሆኑ እርሶ የሚሏት ኢትዮጵያ የት ነው ያለችው?
@user-kg2tg3ev3c
@user-kg2tg3ev3c Год назад
🤲🤲🤲
@mohammedabdella7085
@mohammedabdella7085 Год назад
በክቡር ፕራይምንስትር ዶክተር አብይ አህመድ አሊና የኢትዮጵያ ፓርላማ ተውካዮዎች የተደረገውን ውይይት ከተውካዮች ለፕራይምንስትሩ የቀረቡ ጥያቄዎችና የፕራይምንስትር ለጥያቄዎቹ የስጡትን መልሶዎችም ተጀምሮ እስክያልቅ ቪድዮውን ተመልክቻለሁ። ዛሬ በኢትዮጵያ እየተደረገ ያየሁትና የስማሁት በምኖርበት ሀገር በጀርመን ከሚደረገው ይበልጣል እንጂ አያንስም። በዕውነት ስለዕውነት በኢትዮጵያ ዲሞክራሲ ሙሉ በሙሉ እይተካሄደ ነው ብል አልተሳሳትኩም። እጅግ በጣም ደስ የሚያስኝ የድሞክራሲ አጀማመር ነው። ከተወካይዎቹ አንዱ በስልሳ ፕርስንት የተመረጠውን የብልጽግና ፓርቲ የመረጠውን ፖራይምንስትር ከስልጣን ይውረዱ ብሎ ጥያቄ አቅርበዋል። ጠቅላይምንስትሩን አስፈላጊ ሆኖ ከተገኝ የብልጽግና ፖርቲ ብቻ ነው። ከዚያ ውጭ ብልጽግና ፓርቲና ጠቅላይ ሚንስትሩ በሕገመንግስቱ የሚፈቅደውን አምስት ዓመት ተወደደም ተጠላም እስኪያልቅ እንዲመሩ የኢትዮጵያ ሕዝብ ስልጣኑን ሰጥታል። ተወካዩ የተስጣቸውን ሐላፊነት ወርደው ተዋርደው በስልሳ ፐርስንት የተመረጠውን የብልጽግና ፓርቲና ፓርቲውን የመረጠውን ፕራይምንስትር ይወረዱ ብሎ ጥያቄ ማቅረብ ያተረፉት ትዝብት ብቻ ነው። ከስተታቸው ይማራሉ ብዬ እገምታለሁ።
@sisaybook75
@sisaybook75 Год назад
ሀቢቤ ምን ዋጋ አለው ፈረንጅ ይሄን መሪ ቢያገኘው አለምን ይመሩበት ነበር።ሕዝቡ አልተረዳውም ።
@tihutmekonnen3816
@tihutmekonnen3816 Год назад
እባክህ አብይዬ አንድ ኢትዮጵያ አርግልን ክልል የሚባል ቢጠፋልን ጌታን ያንተ ፍቃድ ይሁን እንላለን
@user-tx9gr9mz6z
@user-tx9gr9mz6z Год назад
አብቹ እየሱስ ስለረዳህ አመስግነው
@abdukerimmohammed1868
@abdukerimmohammed1868 Год назад
😂😂😂haha abate
@faizabisher6228
@faizabisher6228 Год назад
❤❤❤😂😂
@HamidHamid-pe1wf
@HamidHamid-pe1wf Год назад
Liar liar pants on fire.😂
@user-et7mp2ct6k
@user-et7mp2ct6k Год назад
ድንቅ መሪ
@getahunaynalem6040
@getahunaynalem6040 Год назад
ወሬ ብቻ
@abdukerimmohammed1868
@abdukerimmohammed1868 Год назад
😂😂😂😂😂 again
@asterassefa5296
@asterassefa5296 Год назад
በአንዴ ኩሽምም አመድ ልብስ ጥቀርሻ ምስል እጅን በደረት ሽምቅቅ ያለዉ ያለ እኔ ማን አዋቂ አለ የሚለዉ ዉሸታሙ መሪ ተነቃብኝ እንዴ ???ታላቋን ኦሮምያ ሳልገነባ ልባረር ነዉ እንዴ??ታዲያ ዛሬ እንደምንም ትንሽ ለማታለል ልሞክር እያለን ነዉ ነገር ግን ህዝብ በቃኝ ብሏል 😅😅😅😅😅😅😅😅
@ethiopiahagere5377
@ethiopiahagere5377 Год назад
አገር ሰፈር ጎረምሳ እየተመራች ብሔርተኛ , ግድያ, መታሰር, ኑሮ ,,,,,ምን ያልጨመረ አለ?
@gizealewlehulum5145
@gizealewlehulum5145 Год назад
ለምን ያለ ጨረታ ሀገርን ሚያክል ነገር ሽጥክ ነው ጥያቄው ምን ለማግኘት ነው የገዙህ ሀገሪቱ? ወይጉድ!
Далее
Yeni Özbək Mahnisi Yoxsa Vefali Reqsi? 😍
00:36
Просмотров 904 тыс.
Happy 4th of July 😂
00:12
Просмотров 7 млн
Incredible magic 🤯✨
00:53
Просмотров 17 млн
Yeni Özbək Mahnisi Yoxsa Vefali Reqsi? 😍
00:36
Просмотров 904 тыс.