Тёмный

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአዲስ አበባ ከተማ ከተውጣጡ ነዋሪዎች ጋር ያደረጉት ውይይት 

Fana Television
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 58 тыс.
50% 1

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአዲስ አበባ ከተማ ከተውጣጡ ነዋሪዎች ጋር ያደረጉት ውይይት

Опубликовано:

 

7 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 282   
@user-fn5cp4dz3h
❤❤❤kkkk የሽማግሌው ፀሎት ተመቼኝ አላህ ይጠብቆት ክክክክክክክክ
@alemayele8562
Dr abiy God bless you 🙏 God bless Ethiopia 🇪🇹
@user-qj7rc3oq8g
አዲስ አበባ ነው አገሬ አለች የሌላ አላቅም አለች ሆዴ ከሞላ ሁሉም ይጠግባል እንደማለት ነው።
@zenagirma8230
Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤አባቴ እድሜ እና ጤና እግዚአብሔር አምላክ ይስጦት❤❤❤❤❤❤❤
@jemahm2000
አቢቹ እና የስራ ባልደረቦች አላህ ይጠብቃችሁ ያሳካላችሁ !! ህዝባችሁ ከእናንተ ጋር ነው !!
@dagmawiabate8765
አብቹ ምርጥ መሪ እግዚአብሔር የባረከህ
@ermiuasabera5827
King god always with u 💯🙏👍👌💪🇪🇹🇪🇷
@Hello_Ethiopia
ጥያቄ ለጥያቄዎቹ!
@fikeryashenfal4921
በጣም ግሩም ውይይት ነው መቀጠል አለበት, አንድ ሰው የሆነ ደዌ ቢኖርበት, የደዌውን ብርታት, (ሥቃይ), መረዳት የሚቻለው, ደዌው ያለበት ሲናገርና ሲገልፀው በመስማት ነው እንጂ በማየት አደለም::
@Shalom-lp8vy
አባባ ሼክ ተባረኩ ትክክል ብለዋል ጸሎት ነዉ መፍትሔዉ
@elfneshmulugeta5367
Amen amen amen🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@merdiaselamu7967
አሚን አላህ ይጠብቃችሁ
@kukulu99
የሙስሊም አባት የተናገሩት በጣም ደስ ይላሉ ፈጣሪ ይባርካቸው
@user-pu2cg6sh9i
አንድ የረባ ጥያቄ የሚያቀርብ ሰዉ የለም።
@winniewinnie4575
ሙስሊም አባታችን ተባረኩ ፀሎት ወሳኝ ነዉ 🙏❤
@user-fn5cp4dz3h
ዶ/ር አብቹ እኔ የአንተ ደጋፊ ነኝ ሃገሬን ጎብኝቼ ወደ ምኖርበት ሃገር ስመለስ ኤርፖርት ውስጥ ያየሁትን ልናገር ምክንያቱም የአንተን ምርጥ አመራር sabotage እያረጉህ ነው እና በደንብ ይታሰበት እኔ ሻንጣዬን አስመዝኜ ከላከት ቦሃላ ወደ immigration ሰልፍ ላይ የሚያስገባው ሰው passport እያየ የፈለገውን ወደ አጠገቡ ላለው ጠረጴዛ ላይ ለተቀመጠው ሰውዬ መራን የሰው ደግሞ ለፈለገው ሰው ይሄ ቪዛ ትክክል አይደለም ብሎ ከሁላችንም እስለቅሶ ያለንን ዘረፉን
@PeaceToAll5758
❤BLESSINGS ❤
@fetenehailubuta6225
Ketero? That is correct and great to be addressed!!
@user-mj4ig4gv7n
እኔ እድሉን ባገኝ ኖሮ የምጠይቃቸው ጥያቄዎች
@Tigist-gh9so
አሚን አሚን ያረብ::🇪🇹🇪🇹
Далее