Тёмный

ጠ/ሚ ደ/ር አብይ አህመድ በመልካም ወጣት መዝጊያ ፕሮግራም ላይ ያደረጉት ድንቅ ንግግር SEP 8,2019 © MARSIL TV WORLDWIDE 

MARSIL TV WORLDWIDE
Подписаться 745 тыс.
Просмотров 1,2 млн
50% 1

SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Опубликовано:

 

27 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,2 тыс.   
@kiyawed4225
@kiyawed4225 5 лет назад
ወይ መታደል ነው እኮ የነዚህ የዋህ እና ፍቅር በሆኑ መሪዎች እና አሰተማሪዎች ዘመን መፈጠር ጌታን ነው ምላቹ በጣም ደሰ ብሎኛል የዚህ ዘመን ትውልድ በመሆኔ 👌🙏🙏🙏🙏🙏
@thankjesus4877
@thankjesus4877 5 лет назад
Thank so mach Dr Abe Amadeie and yuenater god bless you
@bobbylashly6152
@bobbylashly6152 5 лет назад
BE EWONT METADEL NEWO, TEBAREKI
@bortukankidane6665
@bortukankidane6665 4 года назад
ሀይሠሏሞኗቹ🙏🙏🙏😭🤭🤣😍🤔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎂🎂🍍🍍🙏
@bortukankidane6665
@bortukankidane6665 4 года назад
ሁነትነዉእግዚአብኤርይቧኳዉ🙏🙏🎂❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👏👍👍👍😭😭
@bortukankidane6665
@bortukankidane6665 4 года назад
Wwwweewwwwይገረሟሏ👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🎂🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️😍🤩👌🤭🤭❤️👏🤔
@kenubicha2640
@kenubicha2640 3 года назад
ክብር የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ ትልቅ ሰው
@kalabtsegaye2232
@kalabtsegaye2232 5 лет назад
አብይዬ የኔ ድንቅ መሪ ጌታ ካንተ ጋር ነው ስሙ ባንተ ተጠርቷል! አይጥልህም እኛም በጌታ ወንድሞች እና እህቶች ከጎንክ ነን! ዮኒ የዘመኔ የጌታ ባርያ ወንድሜ ከጎንክ ነኝ! ተባረኩ የአባቴ ልጆች
@Yeselammedia
@Yeselammedia 5 лет назад
ጠ/ሚ ዶክተር አብይ እና አገልጋይ ዮኒየ የአመቱ ምርጦች ዘመናችሁ ይባረክ እግዚአብሔር በዓዲስ ዓመት አዲስ ነገር በሀገራችን ይስራ አሜን 💚💛❤🌻👍
@etageghgetaneh2772
@etageghgetaneh2772 3 года назад
thank s60b 5
@arbaghh7830
@arbaghh7830 3 года назад
@@etageghgetaneh2772 marata
@samsungsunu6210
@samsungsunu6210 3 года назад
0000000000000000000000000
@samsungsunu6210
@samsungsunu6210 3 года назад
0000000000000000
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 2 года назад
አሜንአሜን
@ትግስትአሸናፊ
@ትግስትአሸናፊ 5 лет назад
2 ትሁት ፍቅሮች 💓💓 ተባረኩ ዘመናቹ ይባረክ እድለኛ ነኝ ይህን ዘመን በማየቴ 😍😍 አይ እንግዲ መጀመሪያም አልቃሻ ነኝ አታስለቅሱኝ 😢😢
@konjitgichamo9727
@konjitgichamo9727 4 года назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘❤❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@konjitgichamo9727
@konjitgichamo9727 4 года назад
🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌
@tarekechErbeto
@tarekechErbeto Месяц назад
Zamanachu yibarki yene wudochee
@haregtaddesse6171
@haregtaddesse6171 5 лет назад
በመጀመሪያ የፈለገውን ማንሳት የፈለገውን ማውረድ ለሚቻለው ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን:: የሱን ስም በእውነትና በቅንነት ጠርቶ ማንም ያፈረ የለም:: እነዚህን ሁለት ታላላቅ የእግዚአብሔር ሰዋች ያስነሳ እግዚአብሔር ለዘላለም ይባረክ::
@warquudadhii2984
@warquudadhii2984 4 года назад
Hareg Taddesse
@tasayitasayi4393
@tasayitasayi4393 3 года назад
❤❤❤❤
@Tube-ng9ps
@Tube-ng9ps 5 лет назад
ዛሬ አንደኛ ነኝ ዪኒዬ ስወድክ እኮ ምንምእንኮን ሙስሊም ብሆን እወድካለው ዪኒ አንደኛ ይጠበዋል
@abrahambergene6105
@abrahambergene6105 5 лет назад
my life is Allhe Hjjjkj stay blessed
@samuelbahru7348
@samuelbahru7348 5 лет назад
R
@habtamukinde2416
@habtamukinde2416 3 года назад
egnam eniwedhalen
@mbewenyoni821
@mbewenyoni821 3 года назад
MasQ
@emebetbrussow5398
@emebetbrussow5398 5 лет назад
መጪው ዘመን የሰላም የጤና የብልፅግና ዘመን ለመላው የኢትዮጵያ ህዝቦች እንዲሆን እመኛለሁ !! እግዚአብሔር አገራችንን ይባርክ!!
@kiyawed4225
@kiyawed4225 5 лет назад
ዮኒዬ እወድካለው ምንም አታመጣም😍😍😍ዮኒዬን እንደኔ ከልቡ የሚወደው👍👍👍
@joomezmurtube657
@joomezmurtube657 5 лет назад
አቦ ይመችሽ፤ እግዚአብሔር ይባርክሽ።
@asfasff1914
@asfasff1914 5 лет назад
እኔ ሙስሊም ነኝ የኔ ስወደዉ አይገልፀዉም
@maskiygtalej9513
@maskiygtalej9513 5 лет назад
amen amen geta yi mzgen
@getachewdagne8448
@getachewdagne8448 5 лет назад
yonina doctor abiyin mawudadi bicha ayigaltsawumi💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇷
@emukiya5232
@emukiya5232 4 года назад
የንጉስን ልጅ ማን ይጠላል ከመውደድም ያለፈ በፍቅር ነው ዮንዬ ከፍ በል
@tarikwatarikwa6777
@tarikwatarikwa6777 3 года назад
ዬኒ እና ጠቅላይ ሚኒስተራችን እግዚአብሔር ይባርካችው አዲሱ አመትየክብር የሠላም አመት የእድገገት አመት ይሁንላችው እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር የለን ተባረኩ ተባረኩ ተባረኩ አሜን
@aborewolde8548
@aborewolde8548 5 лет назад
አይዞ ዮን😭😭 በንተ ለይ የኢየሱስ ስም በለይነው የፍቅር አምለክ ይበርክ : ዶ/አብይ እግዚአብሔር ይጠብቅ የሰለም አምለክ ይበርክ የልብክን ሀሰብ ጌታ ቀስ በቀስ እየሰጠነውና ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን👏👏👏👏
@wehaveabiggod5673
@wehaveabiggod5673 3 года назад
keberun geta yewsed
@hiowtsetegn8544
@hiowtsetegn8544 5 лет назад
ዶ/ር አብይ ጌታ ምስክሬነው በፍቅር ነው የምወድህ የአባቴ ልጅ ስለሆንክ ተባረክ:: ዮኒዬ የአባቴልጅ ተባረክ ሲያንስህ ነው ወንድሜ
@cell7153
@cell7153 5 лет назад
ዋውውው ዮኒ የኔ ጀግና ይገባካል ጌታ ኢየሱስ ከዚህ በላይ ሞገስ ይሁንልክ አብይ ጀግና ተባረክ ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን
@edomdu8127
@edomdu8127 4 года назад
MMelakam meri asteway memhr. Tebarekulen
@Jimmy_gamer.
@Jimmy_gamer. 3 года назад
If O
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
ዬኒ ዶ አብይ አንደኛ ናችሁ ሽልማቱ ሲያንስህ ነው ይገባሃል
@ethiolove7219
@ethiolove7219 5 лет назад
❣በእንተ❤️❤️❤️ፍቅር❣ ይህቺ የጳግሜ ቀናት የይቅርታ እና የምስጋና ቀናት ናቸው ስለሆነም ❣ሳላውቅ በስህተት❤ 💙አውቄ በእህል💔 አስቀይሜ አሳዝኜ አስከፍቼ 💜ከሆነ ከጉልበቴ በርከክ ብዬ💗 💞ይቅርታ ጠይቃለው💕 🖤በችግሬ በሃዘኔ ስከፋ ተከፋታችው ሳዝን አዝናችው💘 💖በደስታዬ ተደስታችው ሃሳቤን በመካፈል መፍትሄ ለሰጣችውኝ 💚ስሜታዊ ሆኜም 💙መታግስትን ላስተማራችውኝ በዙሪያየ ያላችው አመሰግናለሁ እስኪ ለምትወዷቸው 15 ሰዎች ይህን መልእክት ላኩላቸው ❣💝
@mominahassen7580
@mominahassen7580 5 лет назад
እየሱስ ጌታ ነው ዮኒዬ ጌታ ይባርክህ አብዝቶ ዶክተር አብይ ሳታውቅ ወንጌልን ግጥም አድርገህ ሰብከሃል ፀጋውን ያብዛልህ ።
@abewada4784
@abewada4784 3 года назад
Elllll kibir temesgen
@nafikote4987
@nafikote4987 3 года назад
ዮን ያምገባ አንዳይኛ ናው yon&abiye ስዎዳችሁ ጌታ እድሜ እና ጤና ያብዛላችሁ ❣️
@temonazawdetemonatesew8952
@temonazawdetemonatesew8952 3 года назад
ታዳያ ይህ አባት ይጣላል🤔🤔 !!!!እውነት አብይ አንዳኛ 👏👏👏👏👏👏እንዳው ጌታ ካማባራክም ይባርካችሁ 💕💕💕💕💕💕አምላካችን ባናቴ ካብሮል ታባራኩ ታላቂ የአባቴ ብሩካን:: 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
መልካም አዲስ አመት ወዳጆቼ!! አዲሱ አመት ያሰባችሁትን የምታሳኩበት የሰላም የፍቅር የይቅርታ ዘመን ይሁንላችሁ!!
@መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ
አሜን አሜን ላንቺም ይሁንልሽ
@getachewdagne8448
@getachewdagne8448 5 лет назад
abiy yene fiker💜💜💜
@መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ
@@getachewdagne8448 ኽረ ያንቺ ብቻ ፍቅር እማ አይደለም የኔም ነው ♥♥♥
@marthayohannes645
@marthayohannes645 5 лет назад
Amen thank you
@mihirette6953
@mihirette6953 3 года назад
Amen lehulachin
@sonyalain6312
@sonyalain6312 5 лет назад
ሁለታቹም የተባረካቹ የእግዛብሔር አገልጋይ።ናቹ ዘመናቹ ይለምልም🌻🌻🌻🌺🌺🌺🌷🌷🌷🙏🙏🙏
@saradanielle2101
@saradanielle2101 5 лет назад
ውውውውው አሜንንን አሜንንን ኢትዮጵያ ትባለፅጋላች ጌታ ይባረክ ዶ/ጣ /ም /አቢ 🌻🌻🌻🌻🌻ዮንዬ በጣም እንዎዳላን 🌻🌻🌻🌻🌻
@bayushgubena5574
@bayushgubena5574 5 лет назад
የኢትዮጵያ በረከቶች እግዚአብሔር ይባርካቹ እወዳችዋለው ኑሩልን
@mintudebe4677
@mintudebe4677 5 лет назад
አብይንና ዮንን የማይወድ ብኖር ሰይጣን ብቻ ነዉ
@mehrtababera261
@mehrtababera261 5 лет назад
Yen astway i like you
@meskishemiso8421
@meskishemiso8421 5 лет назад
Like
@belylij6618
@belylij6618 5 лет назад
የመቤቴ የ ማርያም ጠላት ነው ሰይጣን !!! ድንግልን ክዶ ሰላም የለም ቤተ ክርስቲያንን አብይ እያቃጠለ ሰይጣን እሱ ነው እንጅ !!!
@jossy2268
@jossy2268 5 лет назад
@@belylij6618 ምን አለብህ ኢየሱስን እንደዚያ ብታከብራው?? ፉጡርን ከፍ ከፍ ከማድረግ ይልቅ። የሰው ጠላት በጣም ትንሽ ነው ብዬ አስባለሁ የወንጌል ጠላት ነው እንጅ የበዛ። ምክንያቱም ሰውን ስለምለውጥ። ጌታ መጥቶ ባልታደገን ኖሮ ያው የታወቀ ነው ዳይብሎስ ገስቶ እንደነበረ። በአጠቃላይ ልልህ የፈለኩት ወንጌል ሰውን ስለምለውጥ የዘላለምን የሕይወትን መንገድ ስለሚያሳይ ለወንጌል ብቻ ነው ጠላት የበዛው። እንጂ ሰውን ድሮም ገስቶ ስለነበራ ከሰው ጋር ብዙም አይዋገም። ብዋጋም የምዋጋ ወንጌልን እንዳይቀበል ብቻ ነው።
@moliyejesuslij3164
@moliyejesuslij3164 5 лет назад
Betkikil
@meklitehabshawit5955
@meklitehabshawit5955 5 лет назад
ክብር ለሚገባው ክብር መስጠት ያስደስታል ይገባሀል ይወኒ ከዚህም በላይ የክርስቶስ ሽልማት ልዩ ነው ለአንተ እረጅም እድሜ ይስጥልን እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፍቅር ያሸንፋል
@mesijesusislord6465
@mesijesusislord6465 5 лет назад
ዮኒ እግዚአብሔር አሁንም ጸጋዉን ያብዛልህ ❤
@taboteabdeta1813
@taboteabdeta1813 5 лет назад
Nuuf jiraadhuu Dokteera keenyaa
@ዋውበጣምደሥይላልጠክሩ
@@taboteabdeta1813 ኤጭ ሙሥሌምባተሥምአይነሣም ሙሥሊምእየተገደለአድነገርአላልክም ነገርግንያልተጎዳውንታነቃቃለህ መጀመሪያሙሥሊምማለትየሀገርክድነው ሙሥሊምለምነቱሞችነውምንምመከራቢደርስበት ከምነቱአይነካም አሥመጣይአትሁን መሬማለሀይማኖትየማይለይነውአተአሥመሣይነህ በአረቡአለም ያሣለፉትመፀዋትነት አይተህ ሙሥሊምሙሥሊም የአላህ አላህእሥልምናየንአጥብቅልኝ
@isaacfistosmalateisaacfist6806
@isaacfistosmalateisaacfist6806 3 года назад
@@ዋውበጣምደሥይላልጠክሩ "'&6
@eysusyadinaleysusgetanew4992
@eysusyadinaleysusgetanew4992 5 лет назад
ዮኒዬ በሰማይ ገና ብዙ አክልል ጠብቆታል ለምን ሰጣ ብሎ ተቀወም የሌለበት ገና አሌ በሰማይ በእጥፍ ❤❤❤🇪🇹🇪🇹
@masreshategene1790
@masreshategene1790 3 года назад
በየቀኑ በየው በመለከተወወ ብሰማው የማይሰለቼኝ ነጉስ ነው።ጌታ ግዛትህን፣ይባርክ
@ሰብሊኢየሱስሰላሜነው
ዋውውው እብያችን አንተም እኮ 1ኛ ነህ ዮኒ የኔ 1ኛ ይገባሃል ኑርልን በደንብ አርጎ ተሳክቶልሃል ሁላችሁንም ውድድድድድ አርጋችሁሃለው
@Kia-xp2qr
@Kia-xp2qr 6 месяцев назад
እኔ ግን በጣም አስደንቆኛል እግዚአብሔር ይገርማል በጣም ያምራል ያምራል ፍቅር 😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤ እውነት ክልብ እንወዳቹሃለን❤❤❤❤
@tasayitasayi4393
@tasayitasayi4393 3 года назад
በትክክል አብይ።ተባረክ👏👏👏👏👏👏
@AhmedAbdirashid-oy4td
@AhmedAbdirashid-oy4td 4 месяца назад
በጣም ኃይለኛ ድንቅ ንግግር ነው ደስለኝ። ክብር ጠቅለይ ሚኒሰትር ዶክተር አቢይ አሕመድ በወጣቱን ሞራልና ትክረት መሰጠቱን በጣም ደስለኝ። እውነት ነው ወጣቱ የሀራች የProductive age ኋኖ ሞራል ለመሰጠት አለበት። አመሰግናለሁ ክብር ጠቅለይ ሚኒሰተራችን።
@del6834
@del6834 5 лет назад
አሜን። ክብር ለፈጣሪያችን ለእግዚአብሄር፣ ለእየሱስ ክርስቶስ፣ ለመንፈስቅዱስ ይሁን። እኛ ስንስማማ ስንፋቀር፣ ጠላታችን እርር፥ እርር።
@addiss5360
@addiss5360 3 года назад
አቡቹ የምንወድህ በምክንያት ነው:: ኑርልን እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርክ❤️❤️❤️
@mesiyegetalij9541
@mesiyegetalij9541 5 лет назад
ዮኒዬ ይገባአል ጌታ ዘመንህን ይባርከው አብቹ የኛ ጀግና ጌታ ዘመንህ ዘላለምህን ይባርከው
@hsushh2616
@hsushh2616 3 года назад
በትክክል አሁንሰ በልፅጋለች የሚገርም ንግግር ነዉ ከአለም በላይ ሁናለች ኢ/ያ ደሰ ይላል
@dariksolomon5977
@dariksolomon5977 4 года назад
ዉዱ እና ጀግናዉ መሪዬ ዘመንህ ይባረክ በጣም እድለኛ ነኝ መሪዬ ስለሆንክ ስወድህ እኮ😘😘😘። ዮኒዬ ተባረክልኝ ዉድድድድድድ እኮ ነዉ ማረግህ
@azibmolabbb617
@azibmolabbb617 5 лет назад
ዩኒየ የኔ መልካም ሰው ስወድህ አብያችን ተባረክ
@gy8086
@gy8086 5 лет назад
Azibmola BBB amen 🙏🏽
@addis1395
@addis1395 3 года назад
ዶክተር አብይ የምታገለግለው አምላክ እግዚአብሔር በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል አለምን በዋጀበት በክቡር የልጁ ደም ከዋናው የሰው ልጅ ጠላት ዲያብሎስ ስራ ይሸፍንህ ፣ ይጋርድህ ፣ ጌታ መንፈስ ቅዱስ በታላቅ እሳት ዙሪያህን ይቅጠርልህ ። ከክፉው ፍላፃዎች በክንፉ ይጋርድህ በኢየሰስ ስም አሜን
@negari_media
@negari_media 4 года назад
ሰላም እንደምን ናቹህ የሀገሬ ልጆች ወንድማቹ ዘማሪ ታምራት ሀይሌ ነኝ የእግዚአብሔር ፀጋና ሰላም ሁሉ ለእናንተ ይሁን አሁን በአዲስ RU-vid መጥቻለሁ ሰብስክራይብ አድርጋችሁ መልክቶችን,ዝማሪዎችን አብረን እንከፋፈላለን::
@a12mhome49
@a12mhome49 5 лет назад
ዮኒዬ በእውነት ያንሳሃል አንተ አንደኛ ናክ እኮ ጌታ ይባርክህ ስላ አንተ እግዝያሔበር ይባሬክ እንወዳሃለን ዶ/አብያችን አንተንም እንወዳሃለን ለኢትዮጲያ ኑሩልን
@mahimahi-kd7qq
@mahimahi-kd7qq 5 лет назад
ይገባዋል ዮኒ ይገባዋል እጠብቀው ነበር ያከበረክ አምላክ ክብሩን እሱ ይወሰድ ዮኒይ እውነት 1ኛ ነህ እስኪ እደኔ ደስስ ያለው
@AschalewAmezene
@AschalewAmezene 3 месяца назад
, Glory GLORY GLORY GLORY GLORY GLORY GLORY TO JESUS Jesus 👑 GLORY hallelujah Jesus Christ
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 3 года назад
ሁለት ብርቅዬዎች ስወዳችሁ 💕
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
ልጁ ኢየሱስ ክብሩን ይውሰድ ዮናታን ከአሁኑ በላይ ስፋ
@ህይወትገብረዮሐንስ
ዮኒዬ ይገባሃል ጠላት የፈለገውን ይናገር እጂህ እግዚአብሔር መልካም ነው 💚💛❤🙏🙏👏👏
@hannademissie437
@hannademissie437 3 года назад
ይህን በህይወታችን ዘመን እንድናይ ለረዳን እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ለዘላለም ይሁንለት።
@gemechisderessa1149
@gemechisderessa1149 5 лет назад
አንድ የሀገር መርህ ወጣቶች ስለወጡ የእናቶችና የአባቶቻችን እንባ ስታበስ አይቶ ከጐኑ ለመሆን ስመጣ አንድ ነብይ እንኳ አለመገኘት በጣም በጣም ገርሞኛል ። ለመምጣት የግድ የወረቀት ጥሪ መጠበቅ አለባቸው እንደ ? ብዙ የጠፋ ስመለሱ የእግዚአብሔር እጅ ስሠራ እንደ ማየት ምን የምያስደስት ነገር አለ ከዚህ ምንስትር ጋር አለመቆም አብሮ አለመስራት የሰይጣን ወዳጅ መሆን ነው ። እግዚአብሔር በበለጠ ይጠቀምብህ ዮንዬ
@theathomas8653
@theathomas8653 5 лет назад
Right
@መኖርሽያኑረኝእናቴ
እንኳን አደረሳቹ አደረሰን እስኪ ያለ ምክንያት ያለማንገራገር ከዘም ወደ አዲስ ዘመን ላሸጋገራቹ ፈጣሪ ተመስገን በሉት ሁሌም ማማረር ጥሩ አይደለም ይሄን ቀን ናፍቀው ያላገኙት እና ያልታደሉ ብዙዎች ስላሉ ስደተኞች ፈጣሪ ጉልበት ይሁናቹ
@hiwimimikidane1789
@hiwimimikidane1789 5 лет назад
መኖርሽ ያኑረኝ እናቴ አሜን እውነት ነው. እግዚአብሔር ይመስገን. መልካም አዲስ አመት.
@yetemworkejigu7864
@yetemworkejigu7864 5 лет назад
ዮኒ ዘመንህ ይባረክ የዘራኸውን እጨድ አንተ መልካም ሰው ነህ እኔ አንድ ምክር አለኝ ምን መሰለህ ስራ የሌላቸውን መልካም ወጣቶች በሙሉ በምትሰራው የመልካም ወጣት ማዕከል ላይ እንደችሎታቸው እንዲሰሩ እድሉን ብታመቻችላቸው የበለጠ ውጤታማ ትሆናለህ መልካሙ ሁሉ ይግጠምህ።
@marta-gebre-showapp9217
@marta-gebre-showapp9217 5 лет назад
ዮኒ ለኢትዮጵያ ወጣቶችና ለእናቶች የጀርባ አጥንት ነው
@Yabets-s1b
@Yabets-s1b Месяц назад
የመንፈስ ቅዱስ አምላክነት ሳያይ ያመናቹ እግዚአበሐር ይባረካቹ
@raheladane9232
@raheladane9232 5 лет назад
የዘመኑ ጠቢቡ ሰለሞን አብይ may God bless you I love them
@sarayousif4168
@sarayousif4168 4 года назад
የወኒ ተስለቅሰናለህ ተስፋ ተሰጠና ተሥቀናለህ እኔ የማየዉ አንተእና ዶክተር አባይ የክርስቶስ ፍቅር እናት ዉስጥ ነዉ የለዉ
@ethiolove7219
@ethiolove7219 5 лет назад
እንኳን አደረሳችሁ💔💚❤🤝 ውድ የአገረ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን ይሄ አዲስ አመት ለእናተ ስኬታማ ይሁንላችሁ 2011 ውደ 2012 መልካም አመት
@mesayjesusloveme148
@mesayjesusloveme148 5 лет назад
Amen Amen
@TesfayeHailemariam-kr9qi
@TesfayeHailemariam-kr9qi 5 месяцев назад
በጣም የሚደንቅ መልእክት ነው ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ!!
@ገረሙሽየሳጅንሔመዴልጅነኝ
ዮኒ አንደኛ ዘርህ ዘመንህ ይባረክ ይገባሀል😍 ዶክተር አብይ ሺ አመት ንገስ ፈጣሪ ይጠብቅህ👍
@bluecandy6164
@bluecandy6164 5 лет назад
አይቼው አይቼው አልጠግብ አልኩኝ ይህንን ቪዲዮ ❤❤❤
@amanueltadesse9057
@amanueltadesse9057 3 года назад
አግዚአብሔር ይመስገን ጋና ብዙ ክብር እናያለን
@adamitujaleta162
@adamitujaleta162 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ ኢትዮጵያ ትበለፅጋለች ዘመንህ ይልምልም ዶክተር አብይ መልህክቱን ተስማምተናል 🙏🙏🙏
@ያህዌንሲ
@ያህዌንሲ 5 лет назад
ዶ/ር አብይ እናመሰግናለን ጌታ እየሱስ ይባርክህ በጣም ከልባችን እንወድሀለን
@jegnaserawit4477
@jegnaserawit4477 3 года назад
እንወድካለን እናከብርሃለን የኢትዮጵያ ዓምላክ ያለህን ራእይ ያስካልህ ለውድ ሃገርህና ህዝቡዋ ላለህ ራእይ ና ፍቅር !!!!!!!!!!!!አንተ የምልህ ላለማክበር ሳይሆን የፍቅርና የ 70 ዎቹን እድሜ የሰጠኝን ዓምላክም ለማመስገን ነዉና !!!!!!!!!!!!!!!
@tigist422
@tigist422 5 лет назад
ዮናታን ስለሆነው ሁሉ ደስ ብሎኛል
@rashadyasin207
@rashadyasin207 3 года назад
@ anii u
@rashadyasin207
@rashadyasin207 3 года назад
Xololxx
@seblewengeltmedehn7939
@seblewengeltmedehn7939 4 года назад
የኔ ደግ ምስኪን መሪ ዶክተር አብይ እንወድሀለን ጌታ ኢየሱስ ከክፉ ይጠብቅህ ባንተ ላይ የሚነገር ክፉ አንደበት የተዘጋ ይሁን
@ethiolove7219
@ethiolove7219 5 лет назад
ወይኔ አደኛ ነኝ ላይክ
@zelalemyeshwas9157
@zelalemyeshwas9157 3 года назад
አብይ ለዘላለምኑርልን።ፈጣሬይጠብቅሕ።እንወድሐለን።ኑርልን።
@yemisrachgetachew9317
@yemisrachgetachew9317 5 лет назад
ዮኒዬ ይገባሀል አንተ ድንቅ የእግዚአብሔር ሰው ጌታ ዘመንህን ኑሮህን አብዝቶ ይባርከው
@erbkamebratu1449
@erbkamebratu1449 5 лет назад
ሁለት የኢትዮጵያ ድንቅ ስጦታዎች ጌታ ዘመናችሁን ይለምልም ይባርካችሁ ከክፉ ይሰውራችሁ
@Teta-tp2nw
@Teta-tp2nw 5 лет назад
ፍቅር ሰቶ ፍቅር ያስተማረን ለነገስታት ንጉሥ ለጌዎች ሁሉ ጌታ ክብር ምስጋና ይሁንለት ክርስቶስን አሳይታቹናል ምርጥ የክርስቶስ አባሳደሮች ጌታ ዘመናቹ ይባርክ
@deressebirhanu6701
@deressebirhanu6701 5 лет назад
በእውነት እንዴት ያለ ፍቅር ነው ዎው እኔ በግሌ ቪዲዮውን ሳይ እንባዬን መቆጣጠር አቅቶኛል ኢየሱስ ፍቅሩን አብዝቶ ያፍስስላቹ ውው ውው ውው አንደኛ የፍቅር ተምሳሌቶች፡፡
@del6834
@del6834 5 лет назад
እንደ ዮኒ አክሊሉ ያለ መልካም ሰው "የመልካም ወላጅ" መሪ እግዚአብሄር ለኢትዮጵያ ይስጠን ። ዶ/ር አብይ እንወድሃለን። ሺህ አመት ንገስ። አሜን።
@godblessyou3900
@godblessyou3900 5 лет назад
ሰላም ለእናቴ። ይሁን። ለኢተዮጵያ ለዘላለም። ትኑሪ አብዬ የእግዚአብሔር። ልጅ አንቴ ለእና ከእግዚአብሔር። በታች ኑጉሥ ነክ ተባረክ እወዳቸዋለሁ
@getachewdagne8448
@getachewdagne8448 5 лет назад
ኤልሮሂ የምያይ አለ ትጅ ABIYE YENE FIKER🇪🇹🇪🇷💜💜💜
@hawihawi8698
@hawihawi8698 5 лет назад
ዬኒ ጅግና ንክ የኔ አስታራቂ ኡዑዑፍፍ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛልክ
@NuraMohamed-z9s
@NuraMohamed-z9s 29 дней назад
ውይ እልልልልልልልል ክብር ለጌታ ይሁን በጠም ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
@eysusyadinaleysusgetanew4992
@eysusyadinaleysusgetanew4992 5 лет назад
ዮኒ ይገባዋል አብየችን እናመሰግናለን ተባረክ
@YalAlem
@YalAlem 8 дней назад
አህያው አብይ ወደ ገደል እንዲሆዱ እጋብዛለሁ ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ
@tsegakbirtukbirtu5133
@tsegakbirtukbirtu5133 5 лет назад
ክብር ለየሱስ ይሁን እናንተን ሚጠላ ስይጣን ጦ ጠንቦሽ ይበል መፍዙዝ ይመታ በየሱስም።
@zarirose6100
@zarirose6100 3 года назад
አብቾ እረጅም እድሜ ከጤናጋራ ይስጥክ አይዞክ ፈጣሪ ከጎንክነው ደግሜደጋግሜ አየዋለው ከእንባጭምር ነው ዮንዬ እውድካለው
@bynum0122
@bynum0122 4 года назад
ዶ/ር አብይ ጌታ ይባርክህ ይህ ዝቅ ማለት ከጌታ ስለሆነ ጌታ ይባረክ አይወሰድብህ ጌታ በሁሉ ካንተ ጋር ይሁን ዮንዬ ተባረክ
@maricakebedemaricakebede4618
@maricakebedemaricakebede4618 5 лет назад
እንደት እንደ ምውዳቹሁ ዘመናቹ የተባረክ ይሁን። ይህን ማየተ እድለኝ ነኝ ክብር ለውደደ ለእሱ ብቻ ይሁን
@ellamogor7977
@ellamogor7977 5 лет назад
Yoni 111💯💯💯😚👈🇪🇹🇪🇹🙌🙌abyi eguzhabhe yexabike
@destaergano3405
@destaergano3405 4 года назад
አገልጋይ፡ዮናታንና መሪያችን ጠቅላይ ምንቴር ዶክተር አብይ የእትዮጵያ ፍቅር የሆኑት ሰወች ነቻዉ።
@museejamo390
@museejamo390 5 лет назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Abichuyyeee zamanihi yilalim 1gnoch nachuuu🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏
@holytubeethiopia3495
@holytubeethiopia3495 3 года назад
በሱስ እና በተለያዩ ልምምዶች ለምትቸገሩ የሀገሬ ወጣቶች ሁሉ የምስራች በወጣቶች ለውጥ ላይ ትኩረቱን አድርጎ የሚሰራና ለብዙ ወጣቶች የለውጥ ምክንያት የሆነ ድንቅ ሀገረኛ ክርስቲያንናዊ motivational የ ዩቲዩብ ቻናል በ 2010 #የመልካም #ወጣት ፍሬ #መልካሙ #ሙልጌታ እነሆ ፎቶውን ነክተው ይቀላቀሉን በርግጠኝነት ይባረኩበታል!! #ዪኒዬ እግዚአብሔር በአንተ ተጠቅሞ ለብዙዎች የለውጥ ድምፅ አድርጎኛል ብሩክ ሁንልኝ እወድሀለሁ !!
@samiirany9086
@samiirany9086 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💛💚❤💛💚❤💛💚🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@SamsungAs-vx7oj
@SamsungAs-vx7oj 3 года назад
ABICHUKOO EBIFAMAKOO EBIFAMII YONIYEE KOO EBIFAMAKOO EBIFIMI EBIFAMAA❤❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@emukiya5232
@emukiya5232 4 года назад
ዮኒዬ አንተ እኮ ትለያለክ የኔ ልዮ በረከትህ ይብዛ ከፍታህ በአለም ሁሉ ከፍ ይበል አንድ ቀን እኔም መልካም ወጣት ላይ እንደምመሰክር አምናለው ካለውበት ወጥቼ ወደ ቤቱ ምመለስበት ቀን አንተን ባየው ቁጥ ሚያስለቅሰኝ ከልጅነት ያሳደገኝን በውስጤ ብዙ ነገር ያኖረውን ትቼ ወደ ቆሻሻዋ መግባቴ ሁሌም ያስነባኛል አብያችን አንተ ትለያለህ
@ደሴ
@ደሴ 5 лет назад
ይገበወል ለዮኒዬ ሴጠንህ እርር ይበልህ
@ethiopia2836
@ethiopia2836 3 года назад
አሜንንንን ኢየሱስ ቻውን ያድናል ውድ መሪችን አብቾ♥ ቡሩክ ነህ በርታ ዮንዬ እግዚአብሔር አሁንም ጌታ ፅጋውን ይጨመርብክ ♥
@እየሱስሕይወትነውየደሙፍሬ
ዬንዬ እንኩን ተሸለምክ አብይችን እንወድሀለን ኢትዮዽያ ትቅደም ዘረኝነት ይውደም ኢትዮዽያ ትለምልም ጠላቶቹ ይፈሩ 2012 ለኢትዮጵያ የአንድነት አመት አሜን ዮንዬ አንደኛ አብቹ አንደኛ ዘመናቹ ይለምልም l love you all💚💛♥
@BeniyamNhemiya
@BeniyamNhemiya 7 месяцев назад
አገልጋይ ዮናታን የእግዚአብሔር ፀጋ ይዛልህ አይዞህ በርታ ጌ በሚመራህ መነፈሳዊ መንገድ ብቻ አገልግል:: ሌሎች ግን በፀጋ እየነገዱ ናቸውና አንተ ግን የአምላካችንን መንግስትንና የኢየሱስ ደም ፈሶላቸው ግን ዲያቢሎስ ለሲዖል ያዘጋጃቸውን ወጣቶች ማስመለጥ ስራህን አጠንክረህ ያዝ:: እኔ እፀልያለሁ :: በጌታና በፀጋው በርታ❤
@zubidahussen3533
@zubidahussen3533 3 года назад
ዮኒዬ በጣም እወደሀለው አብቾ አተንም አላህ ይጠብቅህ ጀግናችን
@maithasayed4530
@maithasayed4530 5 лет назад
ዮኒ ያንስሀል አደኛ ነህ
@ASratYakob-er1cs
@ASratYakob-er1cs 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይባረክ
@be8cab
@be8cab 3 года назад
You are respected by so many our wise man Dr abey wish you more blessings.
@ሺቱእሼቱ
@ሺቱእሼቱ 5 лет назад
ለዮኒዬ ይገባል
@andargachewsiyoum3965
@andargachewsiyoum3965 5 лет назад
ታላቅ መሪ የሁሉም እምነት ኣክባሪ ትልቅ መሪ እ/ግር ያክብርልን ዶ/ር ኣቢይ
@fantayefonja4295
@fantayefonja4295 4 года назад
አሜን አሜን አደ አፎት ይሁንልን ጌታ ዘመኖትን ያለምል ተስማምቻለው ከፎት ቃል ገር
@keyamfahed8462
@keyamfahed8462 5 лет назад
አብያችን የፍቅር ሰው ተከናወን ሺህ አመት ንገስ ንጉሳችን በክርስቶስ ኢየሱስ ደም ሰወርኩክ
@tiblettub8472
@tiblettub8472 5 лет назад
ዮኒዬ የውነት አንተ አደኛ ነህ ይገበሀል ጠቅላይ ምንስተራችም ዘመን ይባረክ
@godisgood4157
@godisgood4157 5 лет назад
God bless you more....
@ttolashiiqabeessaa4978
@ttolashiiqabeessaa4978 4 года назад
አቢቾ እንኳን ደህና መጣህ ዮኒዬ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ👍👍👍👍👍👍👍
Далее
ዮአዳን (ክፍል 31)
29:20
Просмотров 340 тыс.