Тёмный

ጣት የሚያስቆረጥሙ የዉጭ ሀገር ምግቦች አሰራር በቅዳሜ ከሰዓት/Kidamen Keseat Yemeni Food 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 48 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

21 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 120   
@Kimem12
@Kimem12 5 лет назад
ኤራ የእትዬ አይደርሰም ምንም ቢትሉ የሃገረ ምገብ ነው የናፈቀኝ እንደ እኔ የናፈቃችሁ🤙🤙
@Kalianah
@Kalianah 5 лет назад
ወደ ቻነሌ ጎራ በሉ! . . .አትፀፀቱም!
@taibalara9393
@taibalara9393 5 лет назад
እኔ የናፈቀኝ የሀገሬ ነው እንጀራ በሽሮ ይሄ እዚህ የሰለቸኝ ነው ጎበዝ ሴት ነሽ ግን አሰራሩ ይቀርዋል
@amiwelloyewa1849
@amiwelloyewa1849 5 лет назад
በጣም ሀሪፍ ነው ግን ማን እንደ ኢትዮጵያ የራሴ የራሴ ነዉና
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
*ጌታ ሆይ እባክህን እርዳኝ ሀብታም አድርግኝ!*
@ማህሌትየማርያምልጅ
ክክክክ አሜን
@selamselam3423
@selamselam3423 5 лет назад
Please tena kaleshe mn gzem habtam mehonshn atzengi
@መዲነኝእናቴንናፋቂመ
እድሜ ለኢትዩብ ምግብ አሰራር ተምር አልሀምዱሊላህ የፈናኝ ምግብ ለመስራት እቀራለሁኝ ሀባይ የአረብ ሀገር ምግብ አስራር ብላቹ ስትጽፉ ሁሉ ነገር ይመጣላቹሀል ተማር ስሩ አረብ ከጽዳት ይልቅ የሆዳቸው ነገር ታቃላቹ
@yotube4
@yotube4 5 лет назад
እኔ ይህ ምግብ ነው መልላትም መስራትም የመረረን ግን ሀገራችን መኖሩ ደስ ይላል
@ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ
ቢሬሃኒ መሆኑ ነው እድሜ ለማዳሜ ባለሞያ አርጋኛለች ብዙ ነገር ይቀረዋል
@mmommoo2043
@mmommoo2043 5 лет назад
hana love Yhd ብሪያኔ ነው ሽክሎ ግን ይቀረዋል ብዙ
@Ss-ub2fx
@Ss-ub2fx 5 лет назад
እኔ የናፍቀኝ የናቴእጀራ ነው ይኽማ እርሜ ለስኡድ አርቢያ ግን ማንእዳገራችንምግብ
@ethiopain4890
@ethiopain4890 5 лет назад
ቢርያኔ ሩዝ መሆኑነው ብዙ ይቀረዋል ግን በርች
@መዲነኝእናቴንናፋቂመ
ቢርያኒ በእርግ ነው የሚስራው ይህ ግን እንደ ከብሳ ነው
@እግዚአብሔርይመስገን-ጨ6ዐ
እኔ ያማረኝ እንጀራ በሽሮ ነው
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
ሸወርማ በጣም እወድ ነበር ግን የምወደውን ያህል እንድጠላው አደረጉኝ የአሳማ ስጋ ያደርጉበታል ሲሉ ሰምቼ
@abushafikr2038
@abushafikr2038 5 лет назад
ሀገራች ሰላም ሆና እግዳ ስትቀበል ደስ ይላል አድስ ነገር መማር እችላለን ያአላህ አገራችንን ሰላም ያርጋት
@AsSa-zn5sj
@AsSa-zn5sj 5 лет назад
ይህ ሶርያውይ. አጀቴንብልትአረገው
@እኔከሙስሊሞችነኝ-ረ3ሰ
አልሀምዱሊላህ እድሜ ላረብ ሀገር ሁሉንም አስተምሮኛ
@degneshtades9752
@degneshtades9752 4 года назад
እኔ የናፈቀኝ የሃገሬየ ምግብ የሀኛውን እማ ጥሊት ነው ያረኩት ይሆነ ስግብግብ ነው እነ ጥብስ ቀይወጥ ድሎት ሽሮ ኣማሩኝ ምን ላርግ መታገስ ናዋ እስከሚገባ ኣምላኬ ሆይ እርዳኝ ሃብታም ኣርገኝ በሰላም ወደ ሃገርየ ኣስገባኝ በጣም የናፈቅኩትን ልጄ እና ቤተሰቦቼን ኣገናኝን
@zafarsa6092
@zafarsa6092 5 лет назад
በጣም ደሰይላል ሁሌ እመኛለሁ አረብ አገር በየባቲው የሚገኘው አገሬ በማየቴ
@ምሳየእትዮጵያ
@ምሳየእትዮጵያ 5 лет назад
ስንት ነው አንድ ሽዋርማ እኛ ውደ እነሱ እነስ ውደኛ እራሳችንን እናሳምንንና ሀገራችን ገብተ እንስራ
@yotube4
@yotube4 5 лет назад
የየመን ብቻ ምግብ አይደለም ሳውዲዊች በፍቅር የምወድት ምግብ ነው
@jaguar3050
@jaguar3050 5 лет назад
ምን ችጋራም ናት አንድ ሰሀን ለሁለት ትሰጣቸዋለች ስግብግብ። ሲሰጥ ያላማረ ሲበሉት ያቅራል!!!
@halaweyajamal250
@halaweyajamal250 5 лет назад
Soriya& Yemen Allah yereshalewun yimretilachu 😭😭😭😭😭
@alhaddad706
@alhaddad706 5 лет назад
የየመን ብቻ ሳይሆን የሁሉም ያረቦች ምግብነው
@tsehaytube4032
@tsehaytube4032 5 лет назад
ሃበሻዋ የተደናበረች ነች ያረባገርን ውሃ የቀመሰ ሰው ድሮም ደንባራ ነው
@fatumaahmed8718
@fatumaahmed8718 5 лет назад
ሾርማ ሳይሆን ሸዋርማ በተጠማሪ የአደን ምግ ሳይሆን የቱርክ ወይም ሶሪያ ሉብናን&&&&&ነው
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 4 года назад
Weyi kureja ye ne asifawuna rakibin sira
@hayathassen1357
@hayathassen1357 5 лет назад
ሶርያውዩ የኔ አባት አብሽር ሶርያዎች ባለሙያ ናቸው
@ethiopiaaddis3189
@ethiopiaaddis3189 5 лет назад
ጎበዝ ነሽ ፈጣሪጉልበትሽን ይባሪክ ግን ሩቢያን ወይም ብሪያን እንደዚህ አይደለም የሚሰራዉ
@samrawit5314
@samrawit5314 5 лет назад
ዋውው ሲያምር ምርጦቼ👌❤
@የወሎልጅ-ኸ4በ
@የወሎልጅ-ኸ4በ 5 лет назад
እኔ ሽሮ ናፍቆኛል እናተ እሩዝ።ትባባችሁ
@Lobo-Lobo
@Lobo-Lobo 5 лет назад
*አብሹ ሆልበት ይባላል...ማባያ ነው... ለማታውቁ ብዙው ኢትዮጵያን ሙስሊም ቤተሰቦች እንደዚህ ነው ሚመገቡት በየቀኑ... በተለይ በረመዳን ወር*
@rahmaahmed5116
@rahmaahmed5116 5 лет назад
ሰላም እንግባጂ ሀገራችን ሙያ እኛጋ ነዉያለዉ አብሽሩ በስደት ያለችሁ ዉድያገሬልጆች
@መሴየአሪሴደጋፍ
@መሴየአሪሴደጋፍ 5 лет назад
ማሻ አላህ ቆንጆ ነው ስመጣ ቀረጠሩኝ
@እግዚአብሔርይመስገን-ጨ6ዐ
ጋዜጠኞቹ እህት እና ወንድም ነው የምትመስሉት በርቱ ጥሎብኝ ስወዳችሁ
@hawabintbaba144
@hawabintbaba144 5 лет назад
እኔም እየጠየኩ ነበር ይመሳሰላሉ
@AsSa-zn5sj
@AsSa-zn5sj 5 лет назад
ቅዳሜ ላዳፍታወች. ስወዳችሁ. አላህይጠብቃችሁ ግን ይህን ሶያውይ ሸውርማው አስቀናኝ የት አካባቢነው. የየመን. አውያን. ምግቤት. የት ይገኛል. ንገሩኝ
@salamkumaa4161
@salamkumaa4161 5 лет назад
ክክክክክክክክ አረ በናታቹ ለአንድ ቀንም ያልሰለቸን እንጀራዬ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@samsugsamsug4518
@samsugsamsug4518 5 лет назад
ግን ዋልየነ ሰላም በጣም ደስ ትሉኛላችሁ
@fatumamohammed1483
@fatumamohammed1483 5 лет назад
እናተ ያለ ገንዘብ በየሂዳችሁበት ትበላላችሁ ያልታደሉት ደሞ መገድ ላይ ይለምናሉ አልሀምዱ ሊላህ አለኩሊላህ
@jemilanasirw.w.wjemilanasi3986
Awun min ascometshi yemayimesil comet ina inesum ido yileminu inde
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 5 лет назад
ጣት የሚያስቆረጥም. ሳይሆን. ለውጪ. አገር. Delicious ... ይባል
@ltube961
@ltube961 5 лет назад
አረ ኡኡ ለበአል ነዉ የሚቀርበዉ ሲል ገረመኛ ቆይ እኛ አገር ሻወርማ የለም እንዴ መቼ እንደሚበላ ስጠይቁ አዉቃችሁ ነዉ ወይስ ሳታቁት ለማንኛዉም ሻወርማ ዉስጤ ነዉ እንደኔ ማነዉ የሚወድ😍😂
@fatumabakala8620
@fatumabakala8620 5 лет назад
Sayaq qarto ayidelm ihit awuqo liyastewawik nawu
@tihunyilma4347
@tihunyilma4347 5 лет назад
እኛ ጋር ቢስራ አሪፍ ቢዝነስ ነው እኛ ዶሮን በውጥ ብቻ ነው የምናቃት ።በተለይ አረብ ሀገር ላይ ያለን ልጆች አሪፍ የስራ መስክ ነው በቲንሺ ብር መስራት ይቻላል ጎበዝ አልሙበት ።
@ltube961
@ltube961 5 лет назад
@@tihunyilma4347 እኔ አገሬ ስጠባ ልሰራ እቻላሁ ቀላል ነዉ 😊😍
@tihunyilma4347
@tihunyilma4347 5 лет назад
በርች እማ
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
@@tihunyilma4347 ትክክል የአረብ ሀገር ምግብ ያው ሁሉም ባይሆንም ለምሳሌ ሾወርማ ብሩስት ሙጠበቅ የመሳሰሉትን መስራት ይቻላል ሃገራችን ላይ
@seadamohammedmashallahalla4064
Masha allah
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 5 лет назад
ያረብ ሃገር ምግብ ቀድሞኝ አገሬ ገባ
@ohoudsaif3706
@ohoudsaif3706 4 года назад
ክክክ
@AsSa-zn5sj
@AsSa-zn5sj 5 лет назад
ወሎ ቢሆን ለቅርበቱ. ደስ ይለኛል ኪኪኪኪ
@ዙዙነኝየመዳምዘዋሪ
ወይኔ ሸወርማ ስወድ
@abebawuberanu2345
@abebawuberanu2345 5 лет назад
አሰራሩ ልክ አይደለም በተአምር
@የስደትስጦታዬሁረልኢይንመ
*ሻወርማ ውስጤ😜👌*
@ዉደብለክጥራኝ
@ዉደብለክጥራኝ 5 лет назад
እኔ እየመኒ ቤትነዉ እምሠራዉግን ምግባቸዉ ይጣፍጣል
@መዲነኝእናቴንናፋቂመ
አው በጣም የሚጥም ምግብ ነው የሚስሩት እኔ ገስር ወይም ለሰርገኛ የሚሰሩት ምግብ ማሻ አላህ
@ኡሙአብዱሮህማን-ዸ1ሐ
እደኔ
@nanati5922
@nanati5922 5 лет назад
Ere 20 doro mulu sewu lebeal min libela new
@ሀገሬናፈቀኝስደትመረረኝ
ሸወርማ ኡፍ እኔ የተንጠለው ቢሰጠኝ ሁሉንም ነበር የምጨርሰው
@rhmahakmel9756
@rhmahakmel9756 5 лет назад
ሸውርመ እኔ በጠምነው ምወደው ኡፍ ግን የአሰመስገነው ለለቹ በፉጹም አረቦች የአሰመ ስገ አይጠቀሙም
@yotube4
@yotube4 5 лет назад
የድሮ ነው
@nefissakassaw6953
@nefissakassaw6953 5 лет назад
ከሳኡዲ ጋር አንድ ነዉ
@yemariamliji2185
@yemariamliji2185 5 лет назад
Enyem sus yasyazeji migb new
@mrthagetchawe1012
@mrthagetchawe1012 5 лет назад
gine harbe agre mamtata takmogale yamlclawe yamgbe aynte ceyalwe
@ምንአያአትሀገሬን
የየመነ ሳአይሆን ጠቅላአላ የአረብ ምግብ ቢባአል ይሻላአል
@انازهره-و6ظ
@انازهره-و6ظ 5 лет назад
አይይይ እኛ እንዳስጠላን የምን ሲጥም ነው እኔስ የኢትዮጵያይይይ ምግብ የመሠለ የለም ።
@halaweyajamal250
@halaweyajamal250 5 лет назад
Kebsa naw yeserachiw
@ምንአያአትሀገሬን
እኛአን አሰልችቶናአል ሽሮየ ነች የምትናአፍቀን
@kmisogibcccg7793
@kmisogibcccg7793 5 лет назад
ውውውውዋ
@zizuzdahmed203
@zizuzdahmed203 5 лет назад
ለእውነት ለመናገር ሻወርማ ይስራ መስሪዎች ሶሪያዎች ይስሩ ማህሺ የመኔዎች ይስሩ ፈጣየር ያሚ🍟🍟🍟
@ኡሙአብዱሮህማን-ዸ1ሐ
ማህሺማ ሶሪያወች ጋ ቀረ
@kalhebshwutkal3597
@kalhebshwutkal3597 5 лет назад
wuyyyy shro nafkoyal
@ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ
@ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ 5 лет назад
እርግጠኛ ነኝ ዶሮወቹ የኢትዬጵያ አይደለም 20 ዶሮ በ400 ብር አይገዙም ከከከከከ
@hyatmohammed5002
@hyatmohammed5002 4 года назад
እና ያገራችን ምግብ ይናፍቀናል እናት ደሞ ያረብ ምግብ አይ
@hawasuleyiman8093
@hawasuleyiman8093 5 лет назад
ሩዙ ግን ብርያኒ መሰል ይላል ግን
@halaweyajamal250
@halaweyajamal250 5 лет назад
Yihenin lenya lenya tewut le Shekalit Zarrbiyan alawekechibetin
@mabratewarquuasfawmebrat3387
@mabratewarquuasfawmebrat3387 5 лет назад
Bexame qelhale new yee arbi megebe enyeme sedesete amete eyye serhawe new
@Aboadhb
@Aboadhb 5 лет назад
😋😋😋🤤🤤
@fasikaayele2925
@fasikaayele2925 5 лет назад
እሁድን ba ebs እና ቅዳሜን ከሳት እትቅሰሙ አትቀሳሰሙ!!!!
@ashenafidebebe4728
@ashenafidebebe4728 5 лет назад
ትክክል
@ashenafidebebe4728
@ashenafidebebe4728 5 лет назад
ትክክል ነው
@brehanehabetamu1306
@brehanehabetamu1306 5 лет назад
Era enenem ezawsxe basegepugni yewxalignil gedlachum kesdete lemelise arefe shefe new yemewnew berun keftuligni gedlachum alisefrachem
@አስኒየማርያምልጅ
እረ ማን እንደ ሀበሻ ምግብ እሩዝ እንዴት እንደሰለቸኝ ምንም ነገር ቢሰራ እሩዝ አይተውም
@sfsarsafrw2593
@sfsarsafrw2593 5 лет назад
እደዚህአደለም
@ያረብአገራችንንሰላምአርግ
ደህና ሆዳችሁን ትሞላላችሁ በስበቡ
@hyatmohammed5002
@hyatmohammed5002 4 года назад
እረ መረቁ ላይ ተሳተሻል የተፈጩትን እኮ በሾርባ ሳይሆን በሩዙ ነው ሚበሉት
@mohammedalshaer4502
@mohammedalshaer4502 5 лет назад
Eryenyes.engera.wode.etopiagrye
@abushafikr2038
@abushafikr2038 5 лет назад
ሹርማ ሳይሆን ሻወርማ ነው
@munirajuma8181
@munirajuma8181 5 лет назад
የመን ስትሉ ልቤ ስንጥቅ አለ የመን በጣም ምወዳት አገር ናት ሰው ፍቅር ነው የመን እጀራ በብዛት እረመዳን ይመገባሉ ሹፍጥ የሚባል እጀራና ወተት ገንፎ ዶሮ ወትጥ ዝግኒ ይሉታል ባጠቃላይ የመን ምርጥ ናት
@AsSa-zn5sj
@AsSa-zn5sj 5 лет назад
የኔውዴ. ታውቄአቸውአለሽ እኔስ አላውቃቸውም. ግን አላህ የገባባቸውን. አላህለዛያብቃን
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
እኔ ደግሞ የመን ሲባል ትዝ የሚለኝ ወደ ሳኡዲ ስንመጣ መንገድ ላይ የሞቱት ልጆች የጥይት ድምፅ ረሃብ የወንድሞቻችን መደብደብ ኡፍፍፍ አረ ስንቱ ስንቱ ግን አንድ የማረሳው ነገር በጣም እርቦን ለመለመን ወደ መንደር ገባን ከዚያም አንድ ቀይ ሴቶዮ ትልቅዬ እንደ ሃገራችን ለሴ የሚመስል ሰጥታን ነፍሳችንን አተረፈችልን እግዚአብሔር ሰማያዊ ዋጋ ያድርግላት ሌላ ምን እላለሁ
@AsSa-zn5sj
@AsSa-zn5sj 5 лет назад
@@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ ገንየየኔዉዴ አብሽሪ አላህ እኮንተትረፉት አርገሽ. ከባድ ነው. የብሀርመንገድ. አላህበቃይበለን
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
@@AsSa-zn5sj አመሰግናለሁ ማማዬ አዎ በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም በእግዚአብሔር ቸርነት አለፈ ያው ትዝታው ከውስጤ ስለማይጠፋ ነው
@samsugsamsug4518
@samsugsamsug4518 5 лет назад
ይሄን ያረብ ምግብ ደግሞ ኢቶ ገባ እኛ ሰልችቶናል ይሄ ጭምልቅ ምግብ። የኢትዮጵያ ምግብ ነው እጅ የሚያስቆረጥመው
@emdatemareyam9002
@emdatemareyam9002 5 лет назад
ባይጣፍጥም ይጣፍጣል ነው የምትሉት አይጣፍጥም ለማለት ስለሚከብዳችው የሀረብ አገረን ቡሌ የየመን ብለሽ ስሙን ቀየርሽነት በሉ ብሉ. ኧረ ጉድ
@ewnetm6420
@ewnetm6420 5 лет назад
Asrabachun
@feefee3959
@feefee3959 5 лет назад
ሾርባ ሣይሆን ሻውሆርማነው ጋዜጠኛው😂😂😂😂😂😂
@ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ
ሆድ ለቆባችዋል ደሞ
@ወሎየዋነኝእናቴአሀበክ
ኧረ ወደዛ እየበላችሁ ትምህርት ማስተላለፍ ኧረ ክክክክ ብሉ ብሉ እንበላል ብሉ
@fititewerke3920
@fititewerke3920 5 лет назад
ሼፏ ለመናገር ፈቃደኛ አደለችም ኤጭ ዋናዉ ፈገግታ ነዉ
@ማራናታፍቅር
@ማራናታፍቅር 5 лет назад
ይሄ ሻወርማ የአሣማ ስጋ ነው እሚሰሩት እነሱ ስለማይናገሩ ነው ብለውኝ እምወደውን ያህል ጠላሁት
@Amy-tf6go
@Amy-tf6go 4 года назад
They don´t use pork, it is prohibited exactly as in christianity. Don´t fool people.
@elshaday5662
@elshaday5662 5 лет назад
አሪፍ ነው ቤተሰብ አርጉኝ የአገሬ ልጆች ሰብስክራይብ አንጉኝ
@jemilanasirw.w.wjemilanasi3986
Ye madem kedamoche tatetachu Ida telba beka masret chalechuna min yideragi 😁😁😁😀😂😃😄
@fititewerke3920
@fititewerke3920 5 лет назад
ክክክክ ቅመም ይጮሀል እንዴ
@tgtube9609
@tgtube9609 5 лет назад
ድንቄም ጣት ማን እንደሽሮየ
@lylatube2978
@lylatube2978 5 лет назад
ስትበላ እዩዋትማ ተሰቅቃ ነው ሾካውን ጉረሮዋ ድረስ ሰደደችው አፏን አከፋፈቷ ደሞ እርቦት እደዋለ ጅብ ለምን መሰላችሁ ሚኪያጁ አስቸግሯት ነው እዳይለቅባት ፈርታ ከዚህ ሁሉ ጭቅ ምናለ በኖርማን ሰውነት ብትቀርቡ
@zinetmolla5981
@zinetmolla5981 5 лет назад
ወትያገኛሉአደ ኢቶቢ ቢኖር ገበያለይ አቅሙ የጆርዳናነገር መጣ ኸኸኸኸ ጀራበሺሮነውአሉ አቅሙየማፈቅዲሠው ጀራበሺሮበቂ
@Ss-kj3il
@Ss-kj3il 5 лет назад
አላህ ይረዝቅህሶሪያው
@happy7puer640
@happy7puer640 5 лет назад
They trying but still boring show
@Lobo-Lobo
@Lobo-Lobo 5 лет назад
The hosts dont know much about the world... i wish they know more about the world so they can talk about it freely and teach the people! ሁሉነገር ይገርማቸዋል, ሁሉነገር አዲስነው ለሁለቱም. The chef told him thats shwarma, the host said oh ሾርባ :)
@EeEe-bl6kw
@EeEe-bl6kw 5 лет назад
አረበጭራሽ እደዚህ አይደለም
@N_Y_2030
@N_Y_2030 5 лет назад
I love the show u all doing a good job keep it up , but one thing I didn’t get this chef 👨‍🍳 his fake arab his not from yaman 💯 %his from Lebanon and Lebanese ppl they’re not arab and they don’t speak Arabic ( they are a leftover from romans / white breads )his pretending and acting like his arab tribes lol . And Lebanese’s ppls they are very raises ppls and they don’t like black ppls or Africans even Ethiopians or Eritreans .
@jujuetopia8738
@jujuetopia8738 5 лет назад
የመንብቻይደለም።ዱባይምይሰሩታል
@ዳንኤልበረከት-ዸ2ጨ
ግን እነዚህ ጋዜጠኞች ሙስሊም ናቸው ክርስቲያን ናቸው ምን ናቸው ምነው አጁማጃ ሆኑብኝ ያገኙትን መብላት
@እግዚአብሔርይመስገን-ጨ6ዐ
ዶክተር አብይን እናመሰግናለ ይላል #ቀቅለህ ብላው ይሄ በላ
Далее
ИСЧЕЗНИ ВОДУ ДО КОНЦА
00:43
Просмотров 517 тыс.
Ромарио стал Ромой
00:46
Просмотров 446 тыс.
Unique Dish of Azerbaijani Cuisine - Shakh Pilaf
28:10
Просмотров 880 тыс.