Тёмный
No video :(

ጣናን ማዳን ይኖርብናል እና ሰሞነኛ አዳዲስ መረጃዎች በቅዳሜን ከሰዓት 

ebstv worldwide
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 33 тыс.
50% 1

Kedame Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music , cooking segment and many more…, every Saturday @3:00 PM only on EBS TV.
#SaturdayAfternoonShow_EBSTV
Subscribe to EBS worldwide
Follow EBS Worldwide: / ebstvworldwide
Telegram Channel: t.me/ebstvworl...
Facebook: / ebstv
Watch EBS TV on NILESAT / EUTELSAT
Frequency: 11511, 11512, 11513, 11514
Symbol rate: 27500
Polarization: vertical
FEC: 5/6
EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
#Ethiopiantv #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService #Your#1choice

Опубликовано:

 

26 июн 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 46   
@esayasmersha3293
@esayasmersha3293 4 года назад
I can’t believe how Yoni is providing a wide dimension to this Saturday afternoon program.He is a joy to watch and lights up the whole program.Keep the good performance up!Thumps up!The rest of the program hosts deserve credit for their week to week commitments to keep us entertained throughout the afternoon!Great job!
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 4 года назад
ዮኒ እዉነት ለአድናቆትህ ቃል የለኝም ወንድሜ ዉስጥህ መስታወት ሆኖ ይታያልና ስወድህ😍 ኡፉ ፡አብርሽም ስለጣና የገለፅከዉ ሐሳብ ፈጣሪ ይርዳንና ጣናን እንታደግ please 😢💪💪💚💛💘
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 года назад
ቅዳሜን ከሰዓት እንኳን በደና መጣችሁ
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 года назад
ከሳምት ሳምት ላሸጋገረን እግዚአብሔር ይመሠገን የመጣብንን ወረረሸኝ ድራሹ ይጥፍ
@HhHh-ob7ym
@HhHh-ob7ym 4 года назад
ዮኒ ሱፉ በጣም አምሮብሀል የዛሬዉ ከለሩ ዘናጭ አድርጎሀል
@fafitube-4321
@fafitube-4321 4 года назад
ሱበሀን አላህ የሠው ልጂ በጣም ይገርማል ማለቴ የፀሀይ ግርዶሽ የሚከሰተው በወጀል ብዛት ነው እኛ ሰው ስንባል መፀለይ ወይም ዱአ ማድረግ ሲገባን ምንም መሥሎ የማይታየን ለምን እንደሆነ ነልገባኝም ሁላቺንም እንሥቃለን እንጫወታለን ግን ለምን? ኮረናም መጣ የፀሀይም ግርዶሽ ላሣሥብ ይገባል ነው የምለው እባካቺሁ
@hafesuayoutub9468
@hafesuayoutub9468 4 года назад
ካፊር ምን ያውቃል ብለሽ ነው
@user-so2mo8jc8u
@user-so2mo8jc8u 4 года назад
እውነት ታርክ ይውቅስናል እንዴት ይህን ሁሉ አመት ዝም ብልን ቁጭ አለን ጣናን እንታድግ ያለ ጣና አባይ የለም
@misrachteffera6219
@misrachteffera6219 4 года назад
ዮኔ እሸቱ ጡሩ አድርጎ ነው የገለፅህ :: እንዳንተ አይነት ስብእና ያለው የአደባባይ ሰው ያብዛልን ተባረክ ስዉድህ
@mekdesyosef6366
@mekdesyosef6366 4 года назад
ቅዳሜ ከሰዓት እንኳን ደና መጣችሁ
@ratelbawdi807
@ratelbawdi807 4 года назад
ebs ድሮ ቀረ በሠላም እና በዋሌ ግዜ
@senaitruga992
@senaitruga992 4 года назад
Betam new yemwedeh Yoniye!!!! Edeme ena tena yeseteh 🙏🏻
@teddyamhara
@teddyamhara 4 года назад
EBS በሰላማዊትና በዋለልኝ ጊዜ ቀረ፣
@user-pj8or2fv5b
@user-pj8or2fv5b 4 года назад
ደስ ትላላቹ ቀጥሉበት
@amydenekew3854
@amydenekew3854 4 года назад
Awo betam meserat alebet ebs ps andsmon hooooo yebalale keza degmo sete ps betam late eyhonen new pssss tekuret le Tana. Thank you ebs
@emuhagos1834
@emuhagos1834 4 года назад
ገኒ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ኛቹህ የእውነት እንደዛሬ አልቅሼ አላውቅም እመብረሃን ወላዲት አምላክ ቤተሰቦችሽን ትጠብቅለሽ የኔ ሳቂታ
@user-dx1ci5ue5v
@user-dx1ci5ue5v 4 года назад
ጣቢያ ቀላከልቅ ገኒን እዚህ ምን አመጣት??
@esayasmersha3293
@esayasmersha3293 4 года назад
የጣናን በሽታ መፈወስ ተስኖኝ አባይን ለመሙላት ደፋ ቀና አልኩኝ
@user-xj8hf4zl5x
@user-xj8hf4zl5x 4 года назад
ጣናን እንታደግ👍
@tewodorthird7398
@tewodorthird7398 4 года назад
በቅርቡ አርቲስቶቻችንና የደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ መምህራን በእምቦጭ ነቀላ ላይ በነበሩበት ወቅት አንድ የዮኒቨርሲቲው መምህር ሲናገር እንደሰማሁት በጥናት እንደታየው ባብዛኛው ሊደረግ የሚገባው በሰው ሀይል ነው ብሏል ።ስለዚህ መንግስት አንዴ በዘመቻ (ኢትዮጵያ ከፍተኛ የሰው ሀይል በብዛት ያላት የአለማችን ሀገር ነች) ለምን ወጣቶችን በክፍያ የስራ እድልም ፈጥሮ በብዛት ማሰለፍ ይችላል። ለምን ይህን በቶሎ ማድረግ እንደማይቻል አልገባኝም ?? ማሰቡና መወያየቱ ብቻ መፍትሔ ሊሆንልን አይችልም!!!
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k 4 года назад
ደስ ስትሉ 😍😍😍😂😂😂
@biyaakonajiraadhuka3266
@biyaakonajiraadhuka3266 4 года назад
Ere yonni meche new sele GCA school yemutakerbew? I asked you more than a year ago. Also it's a good idea to go to Ambo and look nice places, like filwiha, wenchi, senkelle,
@biyaakonajiraadhuka3266
@biyaakonajiraadhuka3266 4 года назад
I am really happy here in USA when I see your tizitachin program
@romantesfu5690
@romantesfu5690 4 года назад
Woww setamerw yene marrchew
@hsysysush9956
@hsysysush9956 4 года назад
Wow stmeruuu❤❤❤❤
@habtegajateklay2888
@habtegajateklay2888 4 года назад
Yoni moter of EBS ye kdame program
@Amharafanoforum
@Amharafanoforum 4 года назад
🤙🤙Era subscribe arguag👍👍👍 anchekaken yea ager🙏🙏🙏
@fasikakebede8027
@fasikakebede8027 4 года назад
ዮኒ 1ኛ
@osmanatra9819
@osmanatra9819 4 года назад
selam selam welcom
@selamabebe597
@selamabebe597 4 года назад
Yoni konjo
@biyaakonajiraadhuka3266
@biyaakonajiraadhuka3266 4 года назад
Egyptian needs to help on this productive effort to save Tana and abbay instead of fighting for nonsense
@biyaakonajiraadhuka3266
@biyaakonajiraadhuka3266 4 года назад
Emboch kebezza eko abayim adega laay yihonal
@aliatala1942
@aliatala1942 4 года назад
እውንት ነው እንደ ሀበሻ የዋህ ህዝብ የለም!!
@user-ju9nh8xi6h
@user-ju9nh8xi6h 4 года назад
ጣና መዳን አለበት አለበለዚያ መንግስት የለም ማለት ነው
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 4 года назад
ሳውዲ ያላችሁ ሀዋላሰትነው ንገሩኝ
@hayu__habeshawit2158
@hayu__habeshawit2158 4 года назад
89ነው ብዙ ከሆነ ደሞ 8650
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 4 года назад
@@hayu__habeshawit2158 የት እህት እኔ መደናነኝ በቀረብ ነው የላክሸው
@tejeaenley865
@tejeaenley865 4 года назад
Tana lenim latem lachim lehulachinm new entadeg. Tameme tememe temem Temuwal alu tana.....
@baldinib1055
@baldinib1055 4 года назад
ዮኒ ብቻ ምርጥ
@agegnehusidanchewu5788
@agegnehusidanchewu5788 4 года назад
Alen nuruln
@KwtKwt-cj9gy
@KwtKwt-cj9gy 4 года назад
ዶ/ር አብይ ስው ስራ ሀይቅ ከመስራት ጣናን መታደግ ይሻል ነበር ግን ፖለቲካ አደረጉት ።
@hawi443
@hawi443 4 года назад
እንቦጭን ክክክክ
@Lolo-cx1mg
@Lolo-cx1mg 4 года назад
መንግስት ጣናን ይታደግ የምን ዝምታ ነዉ 🏃🏃🏃🏃
@qimemtube165
@qimemtube165 4 года назад
የተለያዩ የምግብ አዘገጃጀቶች ለማየት ወደ channeሌ ጎራ ይበሉ subscribe ብለው ቤትሰብ ይሁኑ አመሰግናለሁ 😍
Далее
NOOOO 😂😂😂
00:14
Просмотров 14 млн
NOOOO 😂😂😂
00:14
Просмотров 14 млн