Тёмный

ጣፋጭየብስኩት አሰራር 

meli tube የላስታዋ ቆንጆ
Подписаться 16 тыс.
Просмотров 82 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 152   
@elsaababa9468
@elsaababa9468 Год назад
ሥራሽ በጣም ድንቅ ነው ተባረኪ🙏በዚህ አጋጣሚ ለአንቺም ሆነ ለሚከታተሉሽ ወገኖቼ አንድ ነገር ለአሳስባችሁ እወዳለሁ:: ለጋርቤጅ የምንጠቀምበትን ፕላስቲክ በፍፁም ለምግብ አትጠቀሙ ላስቲኩ የሚሰራበት ኬሚካል በጣም እጅግ በጣም ለጤና መጥፎ ነው ለምግብ መሸፈኛ የሚሸጥ ላስቲክ ስላለበሱ ተጠቀሙ አንዳድ እሆቶቻችን እንጀራ ሁሉ በሱ ውስጥ አድርገው ያስቀምጣሉ እና ይህንን የሰማችሁ ላስሰሙት አስሙ በካንሰር እንዳያልቁ አደራ!!!
@fetareyawekal5569
@fetareyawekal5569 Год назад
መልካም ዕይታ ተባረኪ
@mimibinyam1774
@mimibinyam1774 Год назад
ተባረኪ እኔ አላውቅም ነበረ
@imerazafu5274
@imerazafu5274 Год назад
❤❤
@user-qk3df7sf8m
@user-qk3df7sf8m Год назад
አላቀውም
@amsaletegegn3202
@amsaletegegn3202 Год назад
ጎበዝ የሁሉንም ግብአት መጠንና ልኬት የምትናገር ሀበሻ ብዙ አላይም አንቺ ግን መጠኑን ሁሉ በዝርዝር ማስቀመጥሽ በጣም ደስ ይላል በርቺ። ቆንጆ ስራ ነው
@tsehaydesalew4649
@tsehaydesalew4649 Год назад
ማርያምን እንደዚህ የምግብ አይነቶች ብሰሪ በጣም ጥሩ ነው ለይታ የላስታዋ ቆጆ
@leratub6791
@leratub6791 Год назад
የኘሰው የሚግብ ቪድዮ ማቼ የየወል የስድብ እና የዎሬ ሲሆን ነው የሚከተተሉት
@beletudebele5964
@beletudebele5964 Год назад
Wauuuuu
@keolusgeyorgs9296
@keolusgeyorgs9296 Год назад
ግን በማስታጠቢያ የምታቦኪው ኒኬል ወይ መዘፍዘፊያ ካልሆነ ድስት ይሄኮ አንድአንድ ሰው ቤት ፖፖ ነው እቃውን ቀይሪ
@Awake.726
@Awake.726 Год назад
አሪፍ ነው thank you! Measurement description ከታች ብትፅፊ ሌላው ደግሞ ዋናው ገፅሽ ላይ ብስኩቱን ብቻ ብታስቀምጪ more attention ታገኛለሽ አሁን ግን ፔጅሽ በፎቶዎች ቢዚ ነው
@konjokonjo7332
@konjokonjo7332 Год назад
የኔ ማር በጣም ያምራል ሁሌም በምግብ ስራ ነይ ምክንያቱም እኛ የመዳም ቅመሞች ደስ እያለን ነው የምናይሽ እኔ አገሬ ስለናፍቀኝ ነው መሰል አደለም ምግብ ሲሰራ ሳወራችው የዶሮ ድምፅ ስሰም በጣም ነው ደስ የሚለኝ
@melitube1216
@melitube1216 Год назад
እሽ የኔ ቆንጀ
@zahrazz7503
@zahrazz7503 Год назад
ሳህ🍝🍩
@user-gm2fc4yv7r
@user-gm2fc4yv7r Год назад
ዋው የኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ እረ ማራቄ ጠብ ነው ያለው ውይ በስኩት በቃ ሞቼ ነው የምወደው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@mekdesmekdes2596
@mekdesmekdes2596 Год назад
ዋው በጣም ያምራል እጅሽ ይባርክ ሜሉየ ለልጆችሽ እምሰሪ ያድርግሽ
@alpalp6840
@alpalp6840 Год назад
ያምራል ጎበዝ ግን ሊጡን ዘይት ውስጥ ከመክተትሽ በፊት በመቀስ ቆረጥ ቆረጥ ብታደርጊው የበለጠ ያምራል
@khadeejahteyeb9050
@khadeejahteyeb9050 Год назад
ትልቅ ትዝታ ቀሰቀስሽብኝ ቆንጆ ነው በርቺ እህቴ አላህ ያግዝሽ
@aweruaweru5717
@aweruaweru5717 Год назад
ሰላም እንካን ብሰላም መጣሽ የኔ ውድ እህት በጣም ደስ የሚል አሰራር ነዉ በርቺ ሰላም ለህገራችን ፍቅር ለህዝባችን ይሁን አሜን
@fatimatube1902
@fatimatube1902 Год назад
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ የኔ እህት ፈጣሪ ባለሽበት ይጠብቅሽ ያሰብሽዉን ያሳካልሽ ያረብ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅሽ እረጅም እረሜን ይስጥሽ ከጤና ጋር የኔ ቆንጆ አሏህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@mekdesmekdes2596
@mekdesmekdes2596 Год назад
እንደምን ዋላችሁ መልካምየ ገና ሳላይ እኮ ነው ላይክ ያደርኩት
@ማርያምየየሱሥእናት
መቅድየ ግን ጨዉ አይጨመርበትምወይ በተረፈ በጣም ነዉ የማደንቅሽ ሙከራሽን አደንቃለሁ እኔም እሞክረዋለሁ
@melitube1216
@melitube1216 Год назад
እረስቼው
@user-vu7oo3bg7b
@user-vu7oo3bg7b Год назад
ሞያ በጣም ነዉ የምትችይዉ ሀገርሽ ላይ እሡን ስሪ ስደት አትመኚ እህቴ 😍😍😍😍😍
@mekdesmekdes2596
@mekdesmekdes2596 Год назад
ሜሉየ የቤት እቃወች ለምሳሌ ብረ ድስቶች በርሚል ሳፋወች መዘፍዘፊያ ሳህን ባጠቃላይ ስለ ሶፍ ልብሶች ስለ ኩሽና ሳሎን እቃወች ማለት ተንቀሳቃሾቹን እቃወች በላሊበላ አስጎብኝን
@kidesttube6881
@kidesttube6881 Год назад
ሰላም ለዚህ ቤት ሰላምሽ ይብዛ ውዴ ዋውውውው ነው ሙያሽ እጅሽን ይባርከው በጣም ጥሩ ሙያ ነው በዚሁ ቀጥይበት ውዴ
@ummfarahtube5487
@ummfarahtube5487 Год назад
መሰሻአላህ በርች ሀሪፍ አሰራር ነወ ❤❤❤❤❤❤❤
@AA-ln2fk
@AA-ln2fk Год назад
በጣምጎበዝ ነሽ ሲያት እንኳን ያምራል ሲበላማ ታየኝ እንዴት እንደሚሆን በርቺ:: ጥረትሽን በጣም አደንቃለሁ::
@anegach9112
@anegach9112 Год назад
ዋዉ በጣም ቆንጆ ነዉ እሞክረዉለሁ በጣም እናመሰግናለን እህት👍😍😍
@danuverontube4380
@danuverontube4380 Год назад
ዋውውው በጣም ሀሪፍ ነው እስኪ ልስራው እኔም አማርኝ ሳየው እጅሽ ይባርክ
@user-yn2te5lk5x
@user-yn2te5lk5x Год назад
ያቦካሽበት ሰሀን አልተመቸኝም 😥
@mesimeseret-lb2rj
@mesimeseret-lb2rj Год назад
እኔ እራሱ እሱን እያየሁ ዘጋኝ😂😂😂😂😂
@kalikidankalikidantube
@kalikidankalikidantube Год назад
እጂሺ ይባረክ የኔ ባለሞያ ዋዉዉዉ አደኛ
@lubabahussain6718
@lubabahussain6718 Год назад
የተጠቀምሽውን የእርሾ አይነት ብናውቀው ይረዳናል እባክሽን:: አመሰግናለሁ!
@sossai4197
@sossai4197 Год назад
በጣም ቀላል ነዉ እናሰግናለን ምርጧ በርቺ
@tube8199
@tube8199 Год назад
በጣም አሪፍ በርቺ እማ እኔም ዛሬ ልሞክር እስኪ 😁
@halemamuhi4145
@halemamuhi4145 Год назад
ማሻ አላህ እስኪ የሞከረው ካለ ይንገረኝ
@hanansultan4
@hanansultan4 Год назад
ውስጡ ደረቅ ቢሆን አሪፍ ነበር
@seyatube5967
@seyatube5967 Год назад
👍😍 ጨው አያስፈልግም እንዴ?
@merriam6681
@merriam6681 Год назад
ማሻ አላህ ስያምር እዉነት
@hiwotyerdaw1697
@hiwotyerdaw1697 Год назад
Without sugar and vanilla it’s great
@BT-yl3qg
@BT-yl3qg Год назад
She lives Ethiopian the country side 😅 we need a little bit
@user-dq2cj3fq3q
@user-dq2cj3fq3q Год назад
ሚሉ ዘይት አልተወደደንም ጫርናቄ የምንጠብስበት ካገኘን እማ ተመስገን ነው 🤣
@saralove4924
@saralove4924 Год назад
ክክክክ የዘይቱ ነገር ይሰመርበት ሆ
@saralove4924
@saralove4924 Год назад
አይ ስኳርና ዘይት ከተለያየን 7እመት በላኝ ክክክክ
@melitube1216
@melitube1216 Год назад
ክክክክክክ እውነትሽን ነው ማሬ
@halimatube6731
@halimatube6731 Год назад
በጣም ጎበዝ ነሽ ይቀጥል
@SebleHirkisa-ko2nn
@SebleHirkisa-ko2nn Год назад
Yetetekemishiw eresho min yebalal❤
@adanechmelese9155
@adanechmelese9155 Год назад
እናመስግናለን
@kaligirma177
@kaligirma177 Год назад
Wow👌
@mersa12
@mersa12 Год назад
ዋውውው
@user-iq5xo8li3z
@user-iq5xo8li3z Год назад
በርችልን እህታችንን ❤
@adanechmelese9155
@adanechmelese9155 Год назад
እህታችን ፤እናመስግናለን
@Eteteitube
@Eteteitube Год назад
ዋው ነው በጣም ምርጥ ነው
@antenehmatiwos9931
@antenehmatiwos9931 Год назад
በጣም ጥሩ ሰራ ነው አህቴ ልጀ ሆነን ቤተሰብ ግዙልኞ አያልኩኞ ነበር ትልቅ ትውሰታወሰጥ ገባሁኞ ግን አንች ደግሞ ሰለአሰተማረሸን አጀግ አደረጌ አመሠግናለሁኞ በረችአላለሁኞ !!!!!
@user-ev9oo1jw8v
@user-ev9oo1jw8v Год назад
ያበካሽባት እቃ በኛ ሠፈር እናቶችኳ ተሣሥተዉ አይጠቀሙትም ለጅ ማሥታጠቢያ ወይም የድስት እጣቢ ነዉ እያጠራቅሙበት የተጠራቀመዉን ፍየል ይጠጣዋን
@melitube1216
@melitube1216 Год назад
😆😆😆ፍየል ፊት ነገር ነሽ
@user-ev9oo1jw8v
@user-ev9oo1jw8v Год назад
@@melitube1216 ክክክክ ፍየል ፊት? የገጠር ልጅ ነኝ ፍየል ማለቴ ያሥፎግራን እደ ያደኩበት ማንንነቴ ሥለሆነ እኮራበት አለሁ እቃይቱን ድጋሜ እዳትጠቀሚያት አሥተያየቴ ነዉ
@hadr2250
@hadr2250 Год назад
​@@user-ev9oo1jw8vክክልክነሽ በተለይእጂ እናስታጠብበትነበር የዛሬን አያርገውና😂😂
@ሠላምለሀገሬ-ዸ9ጐ
የኔ ልዩ ነሽ በርቺ ባለ ኮመቷ አይነሽን ገልጠሽ ለማየት ሞክሪ ቤትሺ ቢታይ ይሄም የለለሽ ነሆኛለሽ ቀፎ
@soliana-kw5qg
@soliana-kw5qg Год назад
ጎበዝ
@hanaahanaa4284
@hanaahanaa4284 Год назад
እሽ ጎብዝ እናመሰግናለን አህቴየ
@abyoutube5169
@abyoutube5169 Год назад
መሻላ እጂሺ ይባርክ
@Hiwww2323
@Hiwww2323 Год назад
የለብስኩት የምትቸው ነገር የለም ምሥል እየቀየርሽ ብስኩት ብሰኩት አትበይ ሌላ ለጤና የሚሆን ነገር ስሪ አሁን ፆም ሰለሆ ፓስቴ ፐድሩዬ ነው
@destaashenafi
@destaashenafi Год назад
ዋው የኔ ጀግና ጎበዝ
@Gurage4
@Gurage4 Год назад
ሰቤመልሺ በተረፈ በርቺ
@omozaynablatifa
@omozaynablatifa Год назад
الله اكبر
@mmmsss9657
@mmmsss9657 Год назад
እናመሠግናለን የኔ ባለሞያ
@selamawittesfaye8637
@selamawittesfaye8637 Год назад
እርሾሽ ምን አይነት ነው
@መቅዲ19
@መቅዲ19 Год назад
እንዴት ነሽልኝ የኔ ውድ
@hirut6520
@hirut6520 11 месяцев назад
Meluye endet honachu yihon???
@searaseara3085
@searaseara3085 Год назад
በርቺ ጎበዝ የኔባለምያ.
@Lidyafkr1752
@Lidyafkr1752 Год назад
Ene seriche gin kufff ayilegnm lmndinew 😢😢😢😢😢
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx Год назад
ይሄ ጮርናቄ ወይም ፓስቲ እንልዋለን የአዲስ አበባ ልጆች . በጣም መስራት እፈልጋለው . ግን በዘይት አልጠብሰውም . በኣቨን እሞክረዋለው .
@saralove4924
@saralove4924 Год назад
ማርያምን የኩሽና ሙያ ለየት ባለ ብትሰሪ ዩቱብሽ ያድጋል አዲስ ነገር ስሪ በኩሽና ብዙ ነገር ትሰሪ አለሽ ለየት ባለ እስታይል ነይ
@melitube1216
@melitube1216 Год назад
እሽ ውዴ
@ማርያምየየሱሥእናት
ሀሳብሽ ጥሩ ነዉ ግን ሰዉ ባለዉ ነዉ
@saralove4924
@saralove4924 Год назад
@@ማርያምየየሱሥእናት እማ ለየት ያለ ነገር ስታቀርብ ሠው ትስባለች ብየኮነው የተደገመው ሲደገም አንዳይነት ሙያ ነው ያላየነውን ነገር ለማየት ስለምንሮጥ ለዛነው አዲስ ስራ ያልኳት
@سعادهسعيد-ك1ز
@سعادهسعيد-ك1ز Год назад
ስወደውውውውው አይ ደሴ አድስአበባ
@lifeat2401
@lifeat2401 Год назад
እንዴት ውስጡ በሰለልሽ እኔ ሊጥ ሆነብኝ
@user-bq8dg3fh1y
@user-bq8dg3fh1y Год назад
ማሻአላህግንውዴ ቅርፁ እቢአለኝ
@madeenamadeena7413
@madeenamadeena7413 Год назад
ማሻ አላህ
@saragasa174
@saragasa174 Год назад
❤❤❤❤❤🥰🥰🥰😋
@Gudaan_Rabi
@Gudaan_Rabi Год назад
የእርሾ ስሙ ምንድ ነው?
@lubabayasin2911
@lubabayasin2911 Год назад
👍👍
@hanawahl6943
@hanawahl6943 Год назад
Selam yene évite teru sera ew gobze
@lubabasndlw3564
@lubabasndlw3564 Год назад
ጎበዝ❤
@ትግስትየምጃሯ
@ትግስትየምጃሯ Год назад
ዋዉ በጣም ያምራል😍😍😍😍
@mesimeseret-lb2rj
@mesimeseret-lb2rj Год назад
በማስታጠቢያ አይ ሜሉ😂😂😂😂😂😂
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 Год назад
አርፍ አስራራነው
@tsigedengil5307
@tsigedengil5307 Год назад
መለካት.ለምን.አስፈለገ.ብታስረጂን.እባክሽን.እኔ.መለካት.ስለማልወድ.በግምት.ብሰራ.ልክ.አይመጣም.ወይ?
@raniagemachu4071
@raniagemachu4071 Год назад
Please habasha dabo endet new isk asyene 😊
@mahbubhamed8538
@mahbubhamed8538 Год назад
እርሾ በዛ
@ftducgigyd2835
@ftducgigyd2835 Год назад
በጣም በዝቷል እዴት ይበላል የእርሾዉ ሽታ ግማሽ ማንኪያ በቂዉ ነዉ ሲቀጥል ለጮርናቄ እርሾ አያስፈልግም
@tsionmengistu1389
@tsionmengistu1389 Год назад
በጣም ጎበዝ❤
@winniesalam7626
@winniesalam7626 Год назад
ጎበዝ በርች ❤️
@helinahailue6383
@helinahailue6383 Год назад
Thank you for sharing
@meryyedengellej1448
@meryyedengellej1448 Год назад
Wow 🥰🥰🥰
@hiwotahmed7027
@hiwotahmed7027 Год назад
Thanks 😊
@memebakla378
@memebakla378 Год назад
እናመሰግናለን
@asebech121
@asebech121 Год назад
Wowowowow👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@rosakejela1459
@rosakejela1459 Год назад
Are yabokashibet ekaw ye iji mastatebia yimasilal bitkeyiriw sirash konjo new berchi
@sabotuujimmaa2370
@sabotuujimmaa2370 Год назад
Jabadhuu ishii
@kirstanmore1709
@kirstanmore1709 Год назад
Becareful the oil might over boil.
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 Год назад
thank you
@tiraswolday-uz4tr
@tiraswolday-uz4tr Год назад
You
@BT-yl3qg
@BT-yl3qg Год назад
Melu yagery Lij ❤
@yananeshtasfay1981
@yananeshtasfay1981 Год назад
ዋው ጮርናቄ
@tinatube1983
@tinatube1983 Год назад
ጠብሰሸ ምተሻል
@melitube1216
@melitube1216 Год назад
Temlshalew weda
@abrahamsanjo9208
@abrahamsanjo9208 Год назад
Wow batem yamiral
@hayatgood4675
@hayatgood4675 Год назад
ብርች
@etsegenet1178
@etsegenet1178 Год назад
እናመሰግናለን 🙏እህታችን
@meseretalemye986
@meseretalemye986 Год назад
Yamral
@khtt8663
@khtt8663 Год назад
Zeyt bekezkaza adelem emchemer
@bellabella4670
@bellabella4670 Год назад
Tebareki
@hgzgcs6070
@hgzgcs6070 Год назад
Tensh yedbrey eje sahan mehonu new
@kedijakedir9177
@kedijakedir9177 Год назад
ግን ማስታጠቢያው
@yordajosue6855
@yordajosue6855 Год назад
Gobeze enamesegenalene
@hiruttube6804
@hiruttube6804 Год назад
Waw👌
@zinasheyoutube
@zinasheyoutube Год назад
ደምሩኝ እህት
@hayatgood4675
@hayatgood4675 Год назад
እርሾውምድነውስሙ
@zeharahassen7810
@zeharahassen7810 Год назад
ካሜራ ወይም እርሾ ይባላል
@eirbaya5517
@eirbaya5517 Год назад
🤝🥰🥰
@helinahailue6383
@helinahailue6383 Год назад
Beje masetaxbiya nwe ende yabokashwe
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 Год назад
ጨው አትጠቀሚም እንዴ
Далее
Мой телеграмм: v1ann
00:14
Просмотров 85 тыс.
ከኔ ተማር ሰዎች
15:12
Просмотров 4,1 тыс.