Тёмный

ጣፋጭ በቀል ክፍል 49 | Sweet Revenge - New Kana Turkish Series 

Kana Television
Подписаться 1,2 млн
Просмотров 147 тыс.
50% 1

ጣፋጭ በቀል፤ አዲስ የቱርክ ተከታታይ ድራማ በቃና ዩቱብ ቻናል ብቻ::
Tafach Beqel, Kana’s exclusive RU-vid series.
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Tafach_Beqel #Turkish_Series #Amharic #ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የRU-vid ገጻችንን ይከተሉ::
| Official RU-vid Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Развлечения

Опубликовано:

 

26 сен 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 243   
@ayalayal1553
@ayalayal1553 Год назад
ዛሬ በጣም ከፍቶኛል ነፍስ ይማር ማድጎ አፈወርቅ 😭😭😭
@bestebeste448
@bestebeste448 Год назад
ምን ኦኖ ነዉ የሞተዉ????
@hdhudyxhjfjfififi2669
@hdhudyxhjfjfififi2669 Год назад
ነፍስ ይማር
@sabakasa845
@sabakasa845 Год назад
@@bestebeste448 tamo😭😭😭
@deborahsking5797
@deborahsking5797 Год назад
Rip
@user-ee6uo8rs1s
@user-ee6uo8rs1s Год назад
😭😭😭💔
@amarech1945
@amarech1945 Год назад
የክርስትና እምነት ተከታዮች እነኳን ለበራነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ
@user-uv3tn6zs7i
@user-uv3tn6zs7i Год назад
ኣሜን እህቴ
@mdadi127
@mdadi127 Год назад
አሜንንን
@higtug6
@higtug6 Год назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
@testafekir9507
@testafekir9507 Год назад
አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረንስ
@zahrazaharatadeses6966
@zahrazaharatadeses6966 Год назад
የፔሊን አባት ንግግሩ ደስ ይለኛል ቃላቶቹ ሲናን ደግሞ ሁለት ባንድ ከሚጎዳ አሁን ፒሊን የምትለውን በሰማ
@messijed1889
@messijed1889 Год назад
ነፍስ ይማር ለወንድማችን ማዲንጎ አፈወርቅ ሁላችንም የክርሰቶሰ ቤተሰቦች እንኳ ለብርሀነ መሰቀሉ በሰላም አደርሳችሁ በተለየ የ የአለም ዳርቻ ያላችሁ ኢትዮጵያዊ ን ሰላማችሁ ይብዛልን ይብዛላችሁ አሜን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@semirahussen9937
@semirahussen9937 Год назад
ወይኔ ከሩዝጋራ እፍረት አላህ ይጠብቀን😁😁😁😁 የፔሊን ደረሠባት
@user-lw5ig4bb7o
@user-lw5ig4bb7o Год назад
ኡፍፍ ዛሬስ በጣም ሚያስጠላ ቀንነቨር ማዲጎየ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑራት😥አይይ ሞት ሚባል ነገር ምናለ ባልተፈጠረ😥😥
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s Год назад
ለሁለተኛ ጊዜ ተደገመ ማዲጎ አፈወርቅ በራሱ መኪና ሀኪም ቤት ህዶ ሞተ የታሜ ታሪክ ተደገመ💔💔💔🖤🖤🖤
@user-bp5ql7dn7p
@user-bp5ql7dn7p Год назад
😭ነፍስ ይማር 😭😭😭💔💔💔😭😭
@ramadantube
@ramadantube Год назад
ለኔም ጥያቄ ሆኖብኛል
@abibagirm4118
@abibagirm4118 Год назад
በጣም እፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s Год назад
@@ramadantube ታሞ ኪም ቤት መሄድ በጣም ያስፈራል ስቱን አጣን የህክምና ስተት እየተባለ🖤💔
@elsabetmekonenn750
@elsabetmekonenn750 Год назад
ዬህሀኪቤትግን የትነዉ
@muzeiyin.darado.shurala1944
በጣም ነዉ ሚገርመዉ የታሜ እና የመዲጎ
@mfyaya9696
@mfyaya9696 Год назад
ሲማይ የኔ መልካም
@HayatQueen12
@HayatQueen12 Год назад
ዛሬ ደስ የማይል ቀን ስራ በዝቶብኝ ነበር የዋለ እና አሁን ስልኬን ክፍት አደርጋለሁ🥺አርቲስት ማዲንጎ መሞቱን ሳይ እውነት ማመን አልቻልኩም😭😭😭😭😭😭😭😭
@abibagirm4118
@abibagirm4118 Год назад
በጣም😭😭😭😭😭😭😭😭
@ayalayal1553
@ayalayal1553 Год назад
እኔም እንዳችዉ ነኝ እፍፍፍ አይ ህይወቴ 😢😭😭
@Emantube-ch3eh
@Emantube-ch3eh Год назад
በጣም ያሳዝናል ማመን ያቅታል 😭😭😭የማድጎና የታምራት ደስታ ሞት ተመሳሳይ ሆኖብኛል 😥💔💔💔
@mdadi127
@mdadi127 Год назад
አምላኬ ሆይ በምረትህ አስበን
@GggGgg-ni2xv
@GggGgg-ni2xv Год назад
አይ ሰወች ዡቤር እያሳቀኝነው🤣🤣
@ramadantube
@ramadantube Год назад
መራልና ዙበይር ክክክክክክክክ ሪዛ መፀዳጃቤት ውስጥ ነው የምትጠናኑት
@user-dc8gl5ne3y
@user-dc8gl5ne3y Год назад
ፕልን ብቻዋን እምታወራት ነገር ናት እምታስቀኝ😆😆😆
@user-rt5ft5tk2n
@user-rt5ft5tk2n Год назад
ተወዳጁ ድምፃዊይ ማድጎ አፈወርቅ ነፍሱን ይማረዉ በጣም እሚሳዝን ነገር ነዉ😭😭😭😭😭😭ልብ ይሰብራል💔💔💔💔
@tesfuteshoma6649
@tesfuteshoma6649 Год назад
Betam arfi new enamsegn alen bertu
@kunjuk1242
@kunjuk1242 Год назад
ፔሊን ቅናት ሊያሣብዳትነው የሢናን እናት ደሞ አበዛችው
@Zahra-hn4vv
@Zahra-hn4vv Год назад
ወይኔ ባሻክ በሳቅ ገደለይኝ የይቅርታው ነገርስ😂😂😂😂
@medinaseid7001
@medinaseid7001 Год назад
ባሻክዬ የኔ ጣፋጭ🤣የይቅርታይቱ ነገርስ🤣🤣🤣😍
@HayatMohammed-sf1le
@HayatMohammed-sf1le 23 дня назад
አረ በሳቅ😂😂😂😂😂
@user-kl8nh3lu2e
@user-kl8nh3lu2e Год назад
ኣይይይ ባሻክ ወስጤ ነሽ አኮ የኔ እብድ😮😂😂😂😂😮😮
@meseretifa3267
@meseretifa3267 Год назад
ጎበዝ ሢናን
@user-gx1pc5nz7i
@user-gx1pc5nz7i Год назад
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@mekdesabatetube8964
@mekdesabatetube8964 Год назад
በጣም ያሳዝናል ማድዬ ነፍስህን ይማርው
@aznv6618
@aznv6618 Год назад
ቤተሰብ የማድንጎ ሞት በጣም አሳዝኖኛል 😭💔ነፍስ ይማር
@HdHd-ym4il
@HdHd-ym4il 4 дня назад
ማድጎ ቆየኮ
@kkww6809
@kkww6809 Год назад
ቤሊንንማነዉእደኔየሚወዳት
@mohabbettravi7949
@mohabbettravi7949 Год назад
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
@afafizeshwa2827
@afafizeshwa2827 Год назад
ውይቤሊንሥወድሽ
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 Год назад
የ ማዲጎ ሞት yasdenegetew 😢😢
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 Год назад
እውነት በጣም ነው የሚያሳዝነው እኔ ለመጀመሪያ ግዜ በይቶብ ሳየው ዜናውን ማመን ነበር ያቃተኝ ከዛ ለማረጋገጥ ብየ ፎዝቡክ ብገባ እዳለ ያልፎስተው የለም
@abibagirm4118
@abibagirm4118 Год назад
ሶስቱ ሴቶች እወዳቸዎለሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@HayatMohammed-sf1le
@HayatMohammed-sf1le 23 дня назад
ዉይ እኔስ ነፈሴ እኮ ናቸዉ 3 ሴቶች 3 ወዶች
@bonisuleiman8383
@bonisuleiman8383 Год назад
የዝች ያሮጊት የሲናን እናት ሳቅ እኔ ብቻ ነኝ ሚያስጠላኝ
@rahmamob5553
@rahmamob5553 Год назад
አረ እኔ ራሱ ሲዘጋኛ
@lililili1196
@lililili1196 Год назад
እኮ እኔም
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 Год назад
ክክክክክ እኔም
@RamiSccot-nk9ky
@RamiSccot-nk9ky Год назад
Enen erasuuu erirrrr nw mtaregegn
@TiyyaTiyu-ii8kb
@TiyyaTiyu-ii8kb Год назад
Enemi
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 Год назад
ሰዉ ከንቱ ነዉ በማዲጎ ሞት አዝኛለሁ ኡፍ😢😢😢
@dvghhebdggh7877
@dvghhebdggh7877 Год назад
በጣም
@dvghhebdggh7877
@dvghhebdggh7877 Год назад
😭😭😭😭
@zebnatesfaw4414
@zebnatesfaw4414 Год назад
አይባሻክ
@user-dq2vp4dm6r
@user-dq2vp4dm6r Год назад
እስኪ ስለ ድራማው ብቻ ኮምቱ ለቅሶ ቤት አታድርጉት
@berhandesta655
@berhandesta655 Год назад
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀እንኳን ንብረሃነ መስቀል ✝️✝️✝️ ብሰላም ኣደረሳቹ ኣደረሰን 🙏 ንመላእ ህዝበ ክርስትያን 💖 የሰላም🥰 የፍቅሪ🥰 ይሁንልን ሀገራችን ሰላም ያርግልኒ🙏🙏🙏
@sosinayimanu1042
@sosinayimanu1042 Год назад
እንኳን ለብራነ መስቀሉ በሰላም አደረሳቹ ውድ የተዋዶ ልጅች መልካም የመስቀል ባይል ይውንልን የአገራችን ሰላም ይመልስል ⛪🙏🇪🇹
@user-bp5ql7dn7p
@user-bp5ql7dn7p Год назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@hayathetopia964
@hayathetopia964 Год назад
አሜንንንንንእንኳንአብሮአደረሰን
@SelamfsehaSelamfseha
@SelamfsehaSelamfseha Год назад
ውይ ሲናን ምረጥ እግዲ ከእናትክ ወየም ከፔሊን እሮዝጋር ግን የምር እዲሆን ፈልጋለች 😂😂
@tgd523
@tgd523 Год назад
Wow sinan ❤❤❤
@monavip4469
@monavip4469 Год назад
አሜን ውዶቼ
@user-re7po7hj5g
@user-re7po7hj5g Год назад
ባሺክ ፒልን ሳማይ 😂😂😂😂😍😍😍😍😍
@user-fi2jf2kd8m
@user-fi2jf2kd8m Год назад
ሶስት እብዶች ስወዳቸው ክክክክክ ቤሌን ሚስኪን
@bethfasika8402
@bethfasika8402 Год назад
በጣም ይከፍል
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv Год назад
ክክክክክክ ሲናን ሲመጣ ስልኩን ሸፈኩት እረ በሳቅ የኔ መሸማቀቅ ምን ይሉታል 😁😁😁😁
@aluaxumawit5318
@aluaxumawit5318 Год назад
ስላም ኣለኩምዶ 💛♥️✌️🤣
@Elen-lb1ew
@Elen-lb1ew Год назад
ኣለና ክክክክክ
@Ea-py1rb
@Ea-py1rb Год назад
Alena
@sohidbd1234
@sohidbd1234 Год назад
ኣለና ክክክክክክክክ
@uauigfuvc8708
@uauigfuvc8708 Год назад
ማዲንጎ😭😭😭 አላምን
@user-zz1pe3qr7o
@user-zz1pe3qr7o Год назад
ወይኔ ቤሎው😂😂😂
@Elen-lb1ew
@Elen-lb1ew Год назад
ዛሬ በሳቅ
@tabezmuhe1354
@tabezmuhe1354 Год назад
አይዞሸፔልንየተሸንፊያሸ👍👍👍👍👍👍
@gondrewa
@gondrewa Год назад
መራል እና ዙቤር 😁😁😁
@user-ub2wv6dx8v
@user-ub2wv6dx8v Год назад
ዋው
@hanaabate2761
@hanaabate2761 Год назад
ክክክክ ክክክክ ቬሎውን ካላስወለቁዋት አታወልቀውም ነበር
@Cutegril271
@Cutegril271 4 месяца назад
Izia fillmi isi kfotowa mate Ane ❤😢
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 Год назад
ወይኔ ዙቤር 😢😢😢😢😢😢😢
@user-gk3ib5kr1o
@user-gk3ib5kr1o Год назад
ከከከ😪😀🙄
@hanaabate2761
@hanaabate2761 Год назад
ሚስት አግኝቶዋል ግን አይቆጨውም ክክክክክክክክ ስወዳት
@user-lw5ig4bb7o
@user-lw5ig4bb7o Год назад
ወይኔ ቫሻክ 😂😂
@umijenetimedia11
@umijenetimedia11 Год назад
ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለሄህ ያብዛው አለህ ከሰው ቤት ሰራታኝነት አውጥቶ በሀገራችን በቤታችን አብቃቅቶ ያኑረን ሀሳባችንን ሞልቶልን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ውዶቼ እኛው በኛው ከተረዳዳን ትልቅ ደረጃ እንደርሳለን እንረዳዳ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ አለህለታሰሩት ፍትህን ያስፍን ሀገራችንን አለህ ሳላም ያድርግልን አሚን
@user-nn7wu3lf1k
@user-nn7wu3lf1k Год назад
ወይኔ ዙቦር🤣🤣🤣
@bahria1927
@bahria1927 Год назад
ዙቤር,እናምራን,😂😂😂😂
@dfjjfghu2131
@dfjjfghu2131 Год назад
አረ ልቀቁልን.
@ysha3343
@ysha3343 Год назад
አታዋርደኝ ክክክክ ዙበይር
@vidiyomusiktfg1961
@vidiyomusiktfg1961 Год назад
ይች ጄዳ የሚሏት ቁንጣ አላለም እሪዛ😁😁😁😁😁
@EsheteWerku-ym5cs
@EsheteWerku-ym5cs 16 дней назад
❤❤❤
@ggfdjgf9105
@ggfdjgf9105 Год назад
እረ ዛሬ በሳቅቅቅቅ ዙቤር
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g Год назад
ክክክክክክ መፀዳጃቤት ነው የምትጠናኑት
@user-fe9ku9xm8r
@user-fe9ku9xm8r 21 день назад
❤❤❤❤❤❤❤
@user-el9ch2ew2i
@user-el9ch2ew2i Год назад
Selam💊💊💊💊💊💊💊💊💊💞💞💞💞💞💞
@user-gg8nd4mo1h
@user-gg8nd4mo1h Год назад
አደኛነኝ
@Cutegril271
@Cutegril271 4 месяца назад
Kana si ab adisabab ymireya
@vidiyomusiktfg1961
@vidiyomusiktfg1961 Год назад
አረ ዙቤር 😁😁😁😁😁😁
@selamselam2633
@selamselam2633 Год назад
Ye emaye sake aymechegnim
@hanan2237
@hanan2237 Год назад
ማድጎ ማመን አቃተኘ
@mdadi127
@mdadi127 Год назад
ሲናንዬ የኔ ጀግና
@tegestejade2671
@tegestejade2671 Год назад
🌹🥰
@mekdi7550
@mekdi7550 Год назад
7:52😂😂😂
@senait4256
@senait4256 Год назад
Zuber yeadana jegna 😅
@user-gl9fx1pk3z
@user-gl9fx1pk3z Год назад
ዙቤረ ተበላህ😂😂😳
@weloyewa2139
@weloyewa2139 Год назад
እኔስ ጎረቤቶቹ አስቀዉሊገሉኝነዉ ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ😁😁😁😁😁😁😁😁😁
@hanaabate2761
@hanaabate2761 Год назад
አሁን እማ ልታገባ ነው ክክክክክክክ ስወዳቸው
@user-er7lj5nn8s
@user-er7lj5nn8s Год назад
ዙቤር😂😂
@samiraali8482
@samiraali8482 Год назад
ማዲጎና ታምራት የሞቱበት መገድ የተመሳሰለብኝ እኔ ብቻነኝ ነፍሱን በገነት ያኑረው በጣም ያሳዝናል💔💔😭😭😭😭😭😭
@kunjuk1242
@kunjuk1242 Год назад
ሞተ እደ
@pkkhan17
@pkkhan17 Год назад
አዉ ምት ያሳዝናል
@mplazamplaza2033
@mplazamplaza2033 Год назад
ቆይ ሞን ሁኑ ነዉ ደሜ መች ነዉ የሞተዉ😓😓😓
@user-tm6dy1nb9k
@user-tm6dy1nb9k Год назад
የሴቶቹ አድናቂ ነኝ😅
@HayatMohammed-sf1le
@HayatMohammed-sf1le 23 дня назад
እም ነኝ ❤❤❤❤❤
@user-rj9bs3dr8o
@user-rj9bs3dr8o Год назад
ውዶችእስኪየፍዝሊትልጆችየሚገኛበትንንገሩኛማሮች።
@fhugrgyuu314
@fhugrgyuu314 Год назад
በቴሌግራም አለ
@user-bp5ql7dn7p
@user-bp5ql7dn7p Год назад
በቴሌ ግራም አለ
@user-bp5ql7dn7p
@user-bp5ql7dn7p Год назад
በእንግሊዝኛ ሰዓዳ ቲዩብ ብለሽ ግቢ
@user-tr6gb4vl1z
@user-tr6gb4vl1z Год назад
@@user-bp5ql7dn7p እረ አይሰራም ቴሌግራም
@user-bp5ql7dn7p
@user-bp5ql7dn7p Год назад
@@user-tr6gb4vl1z Seada RU-vid ብለሽ ፃፊ ልክ እኔ እንደፃፍኩት ዉደ
@monavip4469
@monavip4469 Год назад
እርፍ ቤሎ አልብሳት አረፈች ሆ
@user-vu6of5cr4v
@user-vu6of5cr4v 7 месяцев назад
ዙቤር በሳቅ ገደለኝ😂😂😂😂😂😂😂
@fafihabshawit5667
@fafihabshawit5667 Год назад
በሳቅ በሻክ
@zuzuyoutube7131
@zuzuyoutube7131 Год назад
ጀይዳ የሚሉት ቁንጫ አላለም ክክክ
@user-gk3ib5kr1o
@user-gk3ib5kr1o Год назад
ከከከከ😄😫😀🙄
@monavip4469
@monavip4469 Год назад
ፔሊንዬ የኔ ሚስኪን
@user-ks2wh2qn4x
@user-ks2wh2qn4x Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊🎉🎉
@muilknasser1947
@muilknasser1947 Год назад
Hii
@lilitylility4864
@lilitylility4864 Год назад
ፔሊን፣ባሻክ😄😄😄😄😄😄
@jfjxxgjxy6291
@jfjxxgjxy6291 Год назад
የምትጠናኑት ሽት ቤት ነው 😁😁😁😁😁
@kiyakiya285
@kiyakiya285 Год назад
eko😂😂😂
@rabiaaamani6888
@rabiaaamani6888 Год назад
😁😁😁
@rabiaaamani6888
@rabiaaamani6888 Год назад
ስናን❤❤❤
@t3yy346
@t3yy346 Год назад
ባሸክ ዉድድድድድድድድድድ 🤣🤣🤣🤣🤣
@zuzuyoutube7131
@zuzuyoutube7131 Год назад
ዋው ነሲም ሡፍ ቀየረ ዛሬ ክክክክክ
@aeshimohammed9684
@aeshimohammed9684 Год назад
አንድጣፋጭ ብቻ ጣብቻ ክክክክክክ
@mireyebishoftulijmiret5822
@mireyebishoftulijmiret5822 Год назад
Ye bashk anget hin lane bicha new lik inde robit kat kat bilo yemtyegn😂😂
@selamamen4013
@selamamen4013 Год назад
ባሻክ 😂😂😂
@rabiaaamani6888
@rabiaaamani6888 Год назад
🤣🤣🤣🤣🤣ዙቦሩ
@zinetsied893
@zinetsied893 Год назад
ይች ልጂ አይደለም ፔሊን ነው ስሞ አላለችም
@mednaseeit211
@mednaseeit211 Год назад
Weyne mran edezare asqewgni ayawqum
@weynshetabey3588
@weynshetabey3588 Год назад
የወይዘሮ መሊሀ ኩል አንዱ ቆላ አንዱ ደጋ 😂😂😂
@fetyabehone6767
@fetyabehone6767 11 месяцев назад
ዙቤር ሚሲኪን😢😢😢😢😢😢😢
@fatarjamal7068
@fatarjamal7068 Год назад
🤔😥
@salamsa9966
@salamsa9966 Год назад
ዛሪ በጣም ከፍቶኛል አሞኛል ማዲጎ አፈዉርቅ ነብስህን ይማረዉ
@user-tr6gb4vl1z
@user-tr6gb4vl1z Год назад
የፋዚሌት ልጆቺ ቴሌግራም አይሰራም የምታውቁ ንገሩኚ ሥወዳቺሁ
@bezi1053
@bezi1053 Год назад
ቃና ድራማ ነው
@sssssss1974
@sssssss1974 Год назад
ጉርሻላይ ታገኝው አለሽ
@user-lw5ig4bb7o
@user-lw5ig4bb7o Год назад
ጉርሻ ላይ ሊንኩን ተጭነሽ ታገኝዋለሽ
Далее
አቤል በሙቀት ምክንያት ወደቀ
27:26
ዮአዳን (ክፍል 11)
33:32
Просмотров 116 тыс.
STAR MAN | #edit
0:19
Просмотров 10 млн
В поисках семьи😢😱
0:56
Просмотров 3,7 млн