Тёмный

ጥሎሽ መቼ ተጀመረ? 

Mahedere Tewahedo
Подписаться 170 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

Facebook - - mahederetewahedo
More Video
RU-vid- / mahederetewahedo

Опубликовано:

 

7 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 99   
@አዲስአለምአ
@አዲስአለምአ 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት መምህራችን በእውነት ቃለሂወትን ያስማልን በድሜበፅጋ ያቆይልን አሜን
@zitazita8377
@zitazita8377 5 лет назад
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ የአግልግሎት ዘመን ይባርከው እግዚአብሔር
@saragasa174
@saragasa174 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@እጠበኝቆሽሻለውአምላክ
ቃለ ህይወት ያሰማልን።እናመሰግናለን። ጸጋው ያብዛለክ። ጋብቻና የዘር ሃርግም ላልከን እጠብቃለን።
@fthd3103
@fthd3103 5 лет назад
በእውነት መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 лет назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን ጥሩ ትምህርት ነው እናመስግናለን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ3ቨ
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@abarashbakali4634
@abarashbakali4634 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@massaratedabala2109
@massaratedabala2109 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰመልን መምህር እግዚአብሄር ፀጋሁን ያብዛሎት መምህር እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን የመናሁንም አምለክ በልቦናችን ሰሌደ ለይ ይፀፍልን ከረሰችን አልፋን ለሌሎች እንድንታርፍ የእግዚአብሄር ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን
@ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ
@ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ 5 лет назад
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@tsionasfaw4191
@tsionasfaw4191 5 лет назад
አሜን
@zadyarsemalij9065
@zadyarsemalij9065 5 лет назад
ለመምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እኝም መሰማናው ቃል 30.60,100ያማረ ፍሬ ለማፍራት ያብቃን አሜን አሜን አሜን
@የሳሙአባትነኝ
@የሳሙአባትነኝ 5 лет назад
መምህር በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@Lenova-vo1hj
@Lenova-vo1hj 5 лет назад
መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን
@ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛለዎት
@kesisserebeazezew7287
@kesisserebeazezew7287 5 лет назад
ግሩም ግብርከ ኦ እሁየ መምህር ። እግዚአብሔር ይእቀብከ እም ኩሉ እኩይ።
@abebechsergawi1035
@abebechsergawi1035 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት መምህራችን
@bayatdagnew6754
@bayatdagnew6754 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ዕድሜን ያድልልን
@ኦርቶዶኦክስመዝሙር
አፍህ ማር ነውና ሂወትህን ሁሉ አዶናይ ማር ያድርግልህ ወድሜ በጣም እናመሠግናለን ያልካቸው ሁሉ ቃላቶች የከጠር ልጂ ስለሆኩ በገጠር የሚከሠቱ ድርግቶች ናችው ይሁንም ግን በጌታችን በልኡል እግዚያቢሔር ቃል ላይ ያለ አይመስለኝም ነበር አድየ ይባርክህ ወድም አሜን አሜን አሜን
@hanaethiopiaethiopia2920
@hanaethiopiaethiopia2920 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይማሥገን ቃለ ህይወት ይሥማልን
@zinashsidamo4199
@zinashsidamo4199 5 лет назад
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalin!!! Besidet laleniwe melikam timrit nawe Ameseginalew::
@yetewhdolijnegn843
@yetewhdolijnegn843 5 лет назад
አሜን ቃለ እይውት ያሰማልን መምህራችን እናመሰግናለን
@elhnd4838
@elhnd4838 5 лет назад
አሜን ቃላ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@የሰላምአምላክእግዚአብሔር
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን
@topiyadejene8205
@topiyadejene8205 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መሞህራችን
@ኪዳናምህርትእመአምላክአት
ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላቹ በቤቱ ያፅናቹ በእድሜና በጤና ያቆይልን ተስፉ የምናድርጋት ርስት መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜን
@sabletethiopia2339
@sabletethiopia2339 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን በርቱልን
@የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያስማልን።
@ገብርኤልወዳጄነህ
ቃለ ህይወት ያሰማልን የማናቀውን አሳወከን እናመሰግናለን 🙏🙏
@ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ
በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያጽናህ እረጅም እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን እኛም የሠማነው በልቦናችን ያሣድርብን የሠማነውንም መልካም ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን ኮሜንት ካነበባችሁ ምልክት ስጡኝ መምህር ጥያቄ ነበረኝ
@tibebebelihu8873
@tibebebelihu8873 5 лет назад
ይጠይቁ አምላካችን ምላሹን ያዘጋጅልን
@ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ
@@tibebebelihu8873 እሺ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ከዚህ በፊት ጓደኛ ነበረኝ ከስደት ስመለስ ቀለበት አድርጌ በቤተሰብ ተጠይቆ ቤተሰብም ፈቀደ ከዛም ቀለበት አድርጌለት አድርጎልኝ በንስሀ አባት ፊት ቃል አልተገባባንም ከዛ ወደ ስደት ተመልሼ ልመጣ ስል አንድ ሳምንት ሲቀረኝ አንድ ቀን ወደ ቤተክርስቲያን ይዞኝ ሄዶ በበር ላይ ቆመን ቃል ተግባባን ላንለያይ ከዛም ስደት መጣሁኝ ስደት ከመጣሁ በሀላ ልንስማማ አልቻልንም በጣም ተጣላን በብር ምክንያትና ምንም ልንስማማ አልቻልንም እኔ በስደት ነኝ ከዛም መለያየት ወሰንኩኝ እመቤታችን ለምኜም ተለየሁት አሁን ከሱ ከተለያየን ሁለት አመት ሆኖናል እኔም ሌላጓደኛ ያዝኩኝ በቅርቡ ያ የገባሁት ቃል ሀጢያት ይሆንብኛል የሄንን ነው ጥያቄዬ አመሰግናለሁ መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ተ1ፀ
ቃል ህይወትን ያሰማልን በእውነት እናመሰግናለን ቀጣዩን እንጠብቃለን
@babamama1love709
@babamama1love709 5 лет назад
Amen Kal hiwot yasamalen mangrstun yawreseln mamrachn
@alem4310
@alem4310 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@ክብርለግሸኖማሪያምመ-ሰ2ገ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@burtukannvgvsblowwaw357
@burtukannvgvsblowwaw357 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ተሰምቶ የማይጠገብ ነው በውነት ያባቶቻችን አካሄድ ፍፁም ህግና ስርአትን የጠበቀነው ሰለጠንን ብለን እኛ እራሳችንን ዋጋ አሳጣን እኛ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 5 лет назад
አንደበታችሁ ይባረክ ያስተማረን የገሰፀን የቃሉ ባለቤት አምላካችን መድሐኒት አለም እየሡስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልባችን ያኑርልን አሜን አሜን አሜን ፀጋ በረከቱ ይብዛላችሁ በርቱልን
@ምስክሬነሽዋስጠበቃዬ
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚ በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
@salamhabta599
@salamhabta599 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን
@zinashnigusse763
@zinashnigusse763 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን፡ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@endehaftekeros4647
@endehaftekeros4647 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ ያቆይልን
@mohammadfarhat1865
@mohammadfarhat1865 5 лет назад
አሜን አሜን 💚💚
@tgyemariyamliji6106
@tgyemariyamliji6106 5 лет назад
Kale hiyotin yasemalin wondemachen AMEN AMEN AMEN
@ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ
ቃል ህይወት የሰመዕና
@lidiya727
@lidiya727 5 лет назад
ቃለህይወት ያሰማልን ማህደረ ተዋሕዶ ጥያየን መልሱልኝ መጀመሪያ በሰርግ ነው የተጋባነው እና ተለያየን ከተለያየን አስር አመት ሊሆነን ነው እሱ ሌላ አግብቶ ነበር አሁን ግን እንደገና ልንታረቅ ነው በቁርባን ልንጋባ ማለት ነው ና ደግሰና እንደ አዲስ ነው የምንጋባው ወይስ?
@aishaaisha9480
@aishaaisha9480 5 лет назад
አሜንአሜን፣ቃለሄወትያስማልንአሜን
@afomeyaafomeya1913
@afomeyaafomeya1913 5 лет назад
ቃል ህይወት ያስማልን
@alemneshgibo565
@alemneshgibo565 3 года назад
በእዉነት ቃለ ህይውት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@UaeexpoUaeexpo-is9cw
@UaeexpoUaeexpo-is9cw 5 лет назад
አሜን ፫ቃለ ህይወትን ያሠማልን እበኩትን በፆሎትን ያስቡኝ ፊጣሪ ይስጢ ለኝ የሚሆን
@አበበችእግዚአብሔርፍቅርነ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@ለእኔስአባቴጊዮርጊስነው
ዋው ስፈልገው የነበረ ጥያቄ ላዳምጠውና እመልሳለሁ
@ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን
@sunnyzenbe9711
@sunnyzenbe9711 4 года назад
ቃለ ህይወት ይሰማልን
@saralove7453
@saralove7453 5 лет назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@zerafiychrenate1026
@zerafiychrenate1026 3 года назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💚💛❤️
@ዮፍታሔ-ጰ3ኘ
@ዮፍታሔ-ጰ3ኘ 5 лет назад
*ቃለህይወትን ያሰማልን*
@shoma8844
@shoma8844 5 лет назад
አሜን ፫ቃል ህይወት ያሰማልን ጥያቄ ልጠያቃችሁ ሁላችሁም መልሱ እደ በተክርስቲያን ስርአት አስተምሮ መልሱ 1/// በቤተ ክርስቲያን ዉስጥ የተጋቡ በተክሊል በቁርባን የተጋቡ ሴቷ እዳትወልድ መርፌ መወጋት ትችላለች ወይስ አትችልም ?????? ጥያቄዉ ስህተት ካለበት በጣም ይቅርታ፣
@ክርስቶስፍቅርነዉየድንግል
በቤተክርስቲያን ከሆነ አይቻልም ምክንያቱም መርፌ ስንወጋ ልጅ አልፈልግም ማለት ነው ልጅ ደግሞ የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው
@burtukannvgvsblowwaw357
@burtukannvgvsblowwaw357 5 лет назад
የድግል ልጅ ነኝ እህቴ የወሊድ መከላከያ ነፍስ ከማጥፋት አይተናነስም ምክንያቱም ፅሱ በሚፈጠርበት ሰአት የሚበትንና አዳያድግ የሚያጠፋ ነው ስለዚህ ሀፂያት ስለሆነ እኳን በተክሊል በቁርባን ለተጋቡ ለማንኛውም ፍጥረት አይፈቀድም
@lidiya727
@lidiya727 5 лет назад
በቤተክርስቲያን ይሁንም አይሁንም መከላከያ መጠቀም ክልክል ነው የእግዚአብሔርን ስራ መቃወም ነው ተብሏል ግን ሳይንሱ እርግዝና የማይፈጠርበት ቀናቶች አሉ እና በዛ መጠቀም የተሻለ ነው የተማርከትን ነው የነገርኩሽ
@burtukannvgvsblowwaw357
@burtukannvgvsblowwaw357 5 лет назад
@@lidiya727 አወ ልክነሽ ግን በጣም ጥንቃቄ ያስፈልገዋል
@ሰውሆይለህሊናህኑር
@@lidiya727 ትክክል ፀጋውን ያብዛልሽ
@አርሴማእናቴየነብሴጠበቃ
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ayenalemayalew8249
@ayenalemayalew8249 5 лет назад
Kaleheywet yasemalen Abete keresetena denke New yegziabehere sera enebaye kolele eyale dese eyalegin adametkute
@zerafiychrenate1026
@zerafiychrenate1026 3 года назад
ቃለህይወትያሰማልን
@mekdiiyetewahedolijmekdii4080
@mekdiiyetewahedolijmekdii4080 5 лет назад
Kale Hiywot yasemaln
@misrachkelboro2555
@misrachkelboro2555 5 лет назад
በእውናት ቃለህወት በእውናትቃለህወት ያሰማልን
@ለእኔስአባቴጊዮርጊስነው
Amen Amen Amen
@dineshadinesh2434
@dineshadinesh2434 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን የማላውቀውን አውቄያለሁ በርቱልን
@Lenova-vo1hj
@Lenova-vo1hj 5 лет назад
አዎ መምህራችን ሲያስተምረን በጣም ደስ ይላል ጥርት ያለነው ድምፅ አይገባም ደስ ብሎናል በእውነት
@asterethiopiaorthodox5793
@asterethiopiaorthodox5793 5 лет назад
Amene Amene Amene
@firhewotyenatenafaki6256
@firhewotyenatenafaki6256 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር ወገኖች እባካችሁ የምታውቁ እቺን መልሱልኝ የፀሎት ቦታ ሻማ ስናበራ የግድ ነጭ መሆን አለበትን ሻማ ሳበራ እየተሳቀቅሁ ነው ምስለ አድኖ ፌት ከለር ያለው ሻማ አይበራም ብላ ስላለችኝ ጓደኛዬ እንደፈለኩ ማግኝት አልችልም በአዛብ ሀገር ነውና ያለሁት
@tibebebelihu8873
@tibebebelihu8873 5 лет назад
FiRHEWOT yemeya nafaki አንዳንዴ ሰዎች ይህ አይደረግም ክልክል ነው ወይም ሲሉ ሰምቻለሁ ብለው ሲናገሩ ምንጩን ቢጠቅሱልን እኛም ይሁን ልክ ነው ብለን እንቀበልና እንከተላለን:: ነጭ ሻማ ብቻ ይብራ የሚል /ያውም እንደልብ በማይገኝበት ቦታ/ የተጻፈ ነገር የታመነ ምንጭ ካለ መጠየቅ ነው:: ካልሆነ የልብን መሻት የሚመለከት ቸር አምላክ ያቀረቡትን የመብራት መስዋዕት የሚቀበል እንጂ ነጭ ብቻ የሚል አይደለም:: ካለ ነጩን ማድረግ ከሌለ ባለው መጠቀምና በበለጠው ደግሞ ሕይወታችን እርሱ የሚወደው ብርሃን የተሞላበት ትህትናን ቅድስናን የተላበሰ እንደቃሉ የሚመላለስ እንዲሆን በበለጠ መትጋት ነው የሚበልጠው:: እርሱ ደስ የማይሰኝበት ሕይወት ኖሮን ሻማው ቢበራ ለይመሰል እንዳይሆንብን:: ስለዚህ ደስ ብሎት እንዲቀበልልን ያሳሰበንን መልካሙን ነገር ለማድረግ ያትጋን:: ነጭ ብቻ ይብራ የሚል የተለየ ምስጢር ካለና ካገኘን እንጠቁምዎታለን ማህደረ ተዋሕዶ
@masartrorisa7407
@masartrorisa7407 5 лет назад
ameen kalhyoot yasman
@ወለተተክለሃይማኖት
ቃለ ህይውት ያስማልን አንድ ጥያቄ ልጠይቅ በእግዚአብሔር መልሱልኝ የኔ ያባቴ የክርስትና አባት የልጅልጅ እኔን ማግባት ይችላል ውይስ አይችልም
@ሰውሆይለህሊናህኑር
አይችልም እኅት ክርስትና አባት ወይም እናት እኮ ዝምድና ፈጥረዋል ክርስትና የተባለው ዝምድና ለመመስረት ስለሆነ በተረፈ አባቶችን ጠይቂ
@yenekal4026
@yenekal4026 5 лет назад
Betam des yemile timirte naw, kal hiwote yasemalign
@ሀመረኖህዘተዋህዶ
kalehiwotn yasemaln
@daynghitlife1232
@daynghitlife1232 5 лет назад
Temerteu temert new Egzabher ymesgen 🌼 🌼 🌼
@hanamaria4250
@hanamaria4250 5 лет назад
Kall hiwat yasemalnn
@አዲስዘመን
@አዲስዘመን 5 лет назад
Memhrachn bewnetu kalehiwot yasemaln yesemanewn blibonachn yasadrln
@sintenega319
@sintenega319 5 лет назад
Kalehywe Yiasemaln
@fathimamohamed9703
@fathimamohamed9703 5 лет назад
kalhiyot yasamalin ameen ameen ameen
@ለእኔስአባቴጊዮርጊስነው
Qale hyiwet yasemaln tesfa mengste semayatn yawarsln Abatachin tsegawn yabzalachihu..
@hanha8408
@hanha8408 5 лет назад
Ye Hiwotn Qale yasemalin wendmachin.
@mozaalmarzouki8531
@mozaalmarzouki8531 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@salamhabta599
@salamhabta599 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@fatangewindy3899
@fatangewindy3899 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያስማልን
@-tube215
@-tube215 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@danemulgeta2816
@danemulgeta2816 5 лет назад
Amen amen amen
@frehiowtgetachew6422
@frehiowtgetachew6422 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@በእርሱቁስልእኛተፈወስንቋ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@aynalemaynalem6556
@aynalemaynalem6556 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@TigistEyetaTube
@TigistEyetaTube 5 лет назад
ቃለህውት ያሰማልን
@ሰላምይቀድማል
@ሰላምይቀድማል 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ሰላምኢትዮጵያዊ
@ሰላምኢትዮጵያዊ 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Далее
በአንዳች አትጨነቁ
25:29
Просмотров 104 тыс.
How to Cook Juicy Steaks? Chef Kanan Recipe 🔥
00:59
Просмотров 725 тыс.
🍎 Apple Pie Cinnamon Roll Donut #Shorts
00:21
Просмотров 3,1 млн
መዝሙረ ዳዊት ረቡዕ - Mezmure Dawit Rebu
43:01
ተዝካርና ቁርባን
17:39
Просмотров 12 тыс.