Тёмный

ጥርጥር የሃበሻ ቀሚስ ፈትላ የለበሰችው ማርያም Pastor Tizitaw Samuel  

PASTOR TIZITAW SAMUEL OFFICIAL
Подписаться 121 тыс.
Просмотров 2 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

20 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 53   
@Daselch
@Daselch День назад
ዘመንህ ይላምልም ጸጋ ይብዘልህ የኔ አበት ❤❤❤❤❤❤🎉
@MedanBeimnet
@MedanBeimnet День назад
ትዝዬ ውዱ የጌታ ልጅ ተባረክ :: እንወድሃለን ። ትምህርትህ አንደማር የሚጣፍጥ ህይወትን የሚቀይር ነው ::ሀሰትን ማጋለጡን ቀጥልበት ጌታ ይባርክህ :: አሁን ለሁሉም ሰዎች ነገሮች እየተገለፁ ነው ። ኦርቶዶክስ መታደሰ አለባት :: እንወድሃለን ።
@FeteleworkAssefa
@FeteleworkAssefa День назад
ትዙ እኔ ስሜ ፈትለ ነው ግን ማሪያም የፈተለችውን እስከ ዛሬ አላየሁም አልፈተለችምም ጌታ ኢየሱስ ጨለማቸውን ያብራ እንፀልይላቸው
@adinatamerat3102
@adinatamerat3102 День назад
Thank you for sharing the truth!!
@mesertkebede4115
@mesertkebede4115 День назад
Welcome pastor ❤❤❤ GOD bless you and your family 🙏
@tsigemezgebu2805
@tsigemezgebu2805 День назад
የመናፍቃን ትምህርት፡- ሰላም ለሥዕልኪ ሐፈ ማኅየዌ፡ በጼዴንያ ወግብጽ ዘአውኀዘት በኢሓሳዌ፡ ለመጸብሓዊ ማቴዎስ ማርያም እንተ ረሰዪኪዮ ወንጌላዌ፡ ይኩነነ ወትረ ጸሎትኪ እምዘመነ ኩሉ ምንሳዌ፡ ዐቃቤ ዘመዐልት ወዘሌሊት ሓላዌ፡፡ -------ዛሬ ደሞ ዕለቱ የጸዴንያ ማርያም ቀን ነው፡፡ፓስተርዬ ተባረክ!
@alemayele7521
@alemayele7521 14 часов назад
በትክክል የዘራያቆብ መንፈስ
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 День назад
Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Tabareke
@eleni311
@eleni311 День назад
ወንድማችን ትዜ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ በአገልግሎትህ ሰማይ ደሰ ይበለው ነብሳቶች ከሞት ወደ ህይወት ያምልጡ በጌታ በኢየሱስ ሰም አሜን 🙏❤ አዎ ዘቤ አሁን ደሞ በሰእል ላይ ተነሰቷል እኔም አይቼው ይሄ ጎንበሰ ጎንበሰ እቃ ለማንሳት ነው እንደሚባለው ሊሄድበት የፈለገው መንገድ ግልፅ ነው ወንጌል ቢሰብክ መልካም ነበር ሰእል ጠቆረ ነጣ የቀለም ብጥብጥ ነው ማሪያም እሰራኤላዊት እናት ናት አራት ነጥብ ማሪያም በኦርቶዶክሶች መከራዋን እያዬች ነው ጠላ መጥመቅና አረቄ ማውጣት ነው የቀራት ሰው ለማይረባ አእምሮ ተላልፎ ሲስጥ እንዲህ ነው ውል በሌለው ነገር እዬተነሳህ መላተም ወንጌል እንዲሰማ እግዚአብሄር የህዝቡን ልብ ይክፈት አሜን🙏❤
@yade716
@yade716 День назад
እመቤታችን የሚሏት ጣኦት እንኳን አይሁዳዊቷን ማርያም ይቅርና የሰው ልጅ የማይመስል ስሜት አልባ ሙት (expresionless) ሰዕል ነው። ኒርቫናና ክሪሽና ከሚባሉት የጣኦት ስዕሎች ጋር ይቀራረባል። ስንዱ የሳለችውማ ህጻናት የተለማመዱበት የካርቱን ስዕል ይመስላል።
@fikirtegelaw3336
@fikirtegelaw3336 День назад
Tebarek tizeye .....menfes kidus ye hezibacenen ayne abreto ewnetun yabra
@alemayele7521
@alemayele7521 14 часов назад
አአየሱስ ጌታ ነዉ❤
@getegobena5009
@getegobena5009 День назад
እርካታ ስለሌላቸው ጣዖትቻቸው :በምድር ላይ በዛ
@hiwotkirstos
@hiwotkirstos День назад
❤❤❤❤❤❤❤
@BezayEysus
@BezayEysus 19 часов назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@YesuefeBehaga
@YesuefeBehaga День назад
ኦርቶዎች ሽሮሜዳ ይሉካል ትውልድ ሁሉ ብጽዕት ይሉኛል እንልሻለን የጌታችን እናት እንወድሻለን መጽሐፈ ቅዱስ ይላል
@WubitGKidan-h6i
@WubitGKidan-h6i День назад
መዝሙር አለ እኮ ሀርና ወርቁን አስማምታ ፈትላለች
@alemayele7521
@alemayele7521 14 часов назад
ራሷን ነዉ ያሳለቺዉእህተ ማሪያም ነች እኮ
@GenetBerhane-it7tt
@GenetBerhane-it7tt День назад
የአሕዛብ ጣዖታቶች የወርቅና የብር፥ የሰው እጅ ሥራ ናቸው። 5 አፍ አላቸው አይናገሩምም፤ ዓይን አላቸው አያዩምም፤ 6 ጆሮ አላቸው አይሰሙምም፤ አፍንጫ አላቸው አያሸትቱምም፤ 7 እጅ አላቸው አይዳሰሱምም፤ እግር አላቸው አይሄዱምም፤ በጕሮሮአቸውም አይናገሩም። 8 የሚሠሩአቸውም የሚያምኑባቸውም ሁሉ እንደ እነርሱ ይሁኑ። Psalms 115:5-8
@alemayele7521
@alemayele7521 14 часов назад
እጥርጥር የለበሰችበት ቀን ብለዉ ሊአከብሩ ነዉ እኮ! ሆሆሆሆ
@emnetabesha4032
@emnetabesha4032 День назад
በጣም አዝናናኸኝ🤣🤣🤣
@alemayele7521
@alemayele7521 14 часов назад
ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ችግር የለበትም ጠቆር ጠቆር ያለ ስዕል ይቀያይሩልናልደ
@abebaararsa8171
@abebaararsa8171 22 часа назад
Izbjnew yasazenegn😭😭 Geta yichilal bicha☝️
@DawitDafa
@DawitDafa День назад
ተረታቸው አያልቅም፣ መጽሓፍ ቅዱስን እንዳያነቡ ጠላት የሰጣቸው የቤት ሥራ ነው
@Hillman1517
@Hillman1517 21 час назад
የኔ ስጋት ማሪያም ጣና ጎጃም ኖራለች ስላሉን የልጇ ስዕል ነው ብለው የጎጃም ቀምጣ ሱሪ አልብሶ ጉድ እንዳያረጉን🤣🤣🤣🤣
@Tewodros-tm7bs
@Tewodros-tm7bs День назад
Mesqelun zeqziqewital.
@sohabazeydibnu5482
@sohabazeydibnu5482 День назад
wechew gudddddddddddd
@ሰዉሁን-ለ1ገ
@ሰዉሁን-ለ1ገ День назад
ወደፊት በአፍሪካ ድሬስ አስለብሰዉ እንዳያመጧት ነዉ ምፈራዉ ሽሮ ሜዳ መጥታ ነዉ የገዛችዉ ????
@lemaable
@lemaable 22 часа назад
ዘዳግም 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁵ እግዚአብሔር በኮሬብ በእሳት ውስጥ ሆኖ በተናገራችሁ ጊዜ መልክ ከቶ አላያችሁምና እጅግ ተጠንቀቁ፤ ¹⁶ እንዳትረክሱ፥ የተቀረጸውን ምስል የማናቸውንም ነገር ምሳሌ፥ በወንድ ወይም በሴት መልክ የተሠራውን፥ ¹⁷ በምድር ላይ ያለውን የእንስሳን ሁሉ ምሳሌ፥ በሰማይም በታች የሚበርረውን የወፍን ሁሉ ምሳሌ፥ ¹⁸ በምድርም ላይ የሚሽከረከረውን ሁሉ ምሳሌ፥ ከምድርም በታች በውኃ ውስጥ የሚኖረውን የዓሣን ሁሉ ምሳሌ እንዳታደርጉ፥
@geneteden4343
@geneteden4343 День назад
ፓስተር አንተ የምትስቀው ነፃ ስለወጣህ ነው ::---እነሱ ግን በጨለማ ስላሉ እዉነት ነው የሚመስላቸው 😨አይንዋ 🤔ከፊትዋ ፈጠጠ 🤔ምን ይደረግ ምድሪትዋ ከጥንት በጣኦት የተመሰረተች ከጥንት የነበረው የጣኦት አምልኮ ፍቅር ዛሬ በሀይማኖት ስም መጣ ትልቅ መርገም ሀሴተኛ ነብያት የሚባሉ ከዚህ አምልኮ የባዕድ የመጣ መንፈስ ነው እነዚህም በስእልልልልልል ጫካ ገደላ ገደል የምያስፈራ ተራራ 💔💔💔ሕዝቡን ያስቃዩታል ምድሪትዋ ነፃ ልትወጣ እረጅም ግዜ ይወስዳል እኔ የህዝቡን እውቀት በጨለማ መኖር በዚህ ልክ እየባሰበት መሄዱ እጅግ ያሳዝነኛል ::----እኔ ጃፓን አገር ነው የምኖረው እና እረጅም አመቴ ስኖር ከታዘብኩት ወጣቱ ክፍል ካለው አምልኮ ነፃ መውጣት ይፈልጋል በሐይል ወንጌል ቢሰበክ አንድ የጃፓን ወጣት አይቀርም ወደ ክርስቶስ ይመጣል ::----የኢትዮጵያ ወጣት ግን ከሽማግሌዎች የባሰ አስተሳሰብ ያለው ነው እና ለውጥ ሳይሆን ነውጥ ነው የሚመጣው ብዬ አስባሎህ ምክንያቱ ወጣቱ ከሽማግሌ ክፋት ቶንኮል ጥቅማቅም ጣኦት ማምለክ ውሸት አብልጦ የሚወድ ስለሆነ 🤔
@alemayele7521
@alemayele7521 14 часов назад
እኔ ግን የሚገርመኝ ሌላ አለም ግን እንደዚህ አይነት ነገር አለ?
@fitsumefi
@fitsumefi День назад
ኡፍፍፍይ ስቄ ጀምሬ ስቄ ጨረስኩት 🤣🤣🤣
@ethio4ever850
@ethio4ever850 22 часа назад
Kemisun man sefalat?
@JosephBezabih
@JosephBezabih 7 часов назад
Orthodox ምን አሉ
@diborahdiborah2639
@diborahdiborah2639 День назад
ነገ ደሞ ሽፎን ያስለብሷታል😂😂
@Tinesaya
@Tinesaya День назад
😂😂😂😂😂😂😂 ሀበሻ ለማድረግ የሚያረጉት ጥረት
@WubitGKidan-h6i
@WubitGKidan-h6i 23 часа назад
😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😊😊😊😊😊
@almazmamo7305
@almazmamo7305 День назад
ኧረ ትዜ በሳቅ ገደልከን
@mesertkebede4115
@mesertkebede4115 День назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@beateredat
@beateredat День назад
ሽፎን አስለብሠው አሸንዳና ሶለል ጨፍራለች በልጅነቿ እንዳይሉ እንፈራለን
@Abelmedia1214
@Abelmedia1214 День назад
😂😂😂
@mekdes3944
@mekdes3944 День назад
Pls ande geze sake😂 esti
@alemayele7521
@alemayele7521 14 часов назад
ደም ጠጪዎች ናቸዉ
@Daselch
@Daselch День назад
😂😂😂😂😂😂😂
@elisabethesayas5570
@elisabethesayas5570 День назад
What's going on on earth? this is pure madness and literally amusing 🤣 😂
@BBb-wk2bp
@BBb-wk2bp День назад
ይሄ የጣዎት መንፍስ የተዋረደ ይሁን የነዘበነ የረከሰ ውሸት የሚያስደስታቸው ለማርያም ምን ይሳናታል እንኳን ፈትላ መልበስ ገነት ታስገባ ለች😂😂😂 የምድራችንን በረከት የያዘ ይሄ ነው በእየሱስ ስም ቡቱቶ መንፈስ ከምድሬ ላይ ይጠረግ
@fitsumefi
@fitsumefi День назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@senasafikre
@senasafikre 8 часов назад
😅😅😅 መጪ ፡ዓመት ደግሞ የኦሮሞ ባህልን ትለብሳለች
@user-sagiv.m.t
@user-sagiv.m.t День назад
ፓስተር ትዝታው፡ ይች ፈታይ ማርያም እኮ እህተማርያም ፡ ኢትዮጵያዊቷ ነች እንጂ ኦርጅናሏ ማርያም ፡ የእየሱስ እናት አይደለችም። እታፊዝባት፡ እሺ? 😂😂😂
@rutaabraha6882
@rutaabraha6882 День назад
❤❤❤❤❤❤❤
Далее
Running With Bigger And Bigger Lunchlys
00:18
Просмотров 15 млн
연준 (YEONJUN) ‘GGUM’ Official MV
02:44
Просмотров 8 млн
Ante gin Tamenehe
5:03
Просмотров 38 тыс.
Ей только волю дай
0:16
Просмотров 2,3 млн
DAD REVEALS MY MAGIC TRICKS 😳😱
0:34
Просмотров 28 млн