Тёмный

"ጥቁር አንበሳ ጠረኔን ለምዶታል " ህይወቱ በጫካ ላይ የተመሰረተው አዚዝ አህመድ //በቅዳሜን ከሰዓት// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 159 тыс.
50% 1

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...

Развлечения

Опубликовано:

 

16 июн 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 188   
@hanamarew
@hanamarew 11 месяцев назад
ፀጊ እረ እንግዳውን አታቁዋርጪው። ደግመሽ ስሚው ሀሳቡን እየቀማሽው ነበር። ምክሬ ይጠቅምሻል ብየ አስባለሁ። በተረፈ ቆንኾ ዝግጅት ነው። አዚዝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዘንድ ፀሎቴ ነው።
@Tg-oh5nx
@Tg-oh5nx 11 месяцев назад
ይገርማልእኔም ይሄንኑ ለማለት ኮመንት ሴክሽን ስገባ አንቺ ቅድመሽኝ ብለሽዋል
@abelsoli4552
@abelsoli4552 11 месяцев назад
👍🏽
@tedrosmulugetatedrosmuluge6725
@tedrosmulugetatedrosmuluge6725 11 месяцев назад
ኣው ጠያቅን መልስ ሰጪ ሞሆን ኣይከብድን 🎉😢
@gelanemegeresa-nb8xc
@gelanemegeresa-nb8xc 11 месяцев назад
Ware alebachu😂😂😂😂 kedadachi zim bilachu simu
@abelalmaw
@abelalmaw 11 месяцев назад
ትንቀለቀላለች የሌለ
@maledachekol6594
@maledachekol6594 11 месяцев назад
አዚዝ አህመድ ቃላት አጣሁ ላመሰግንህ እና ጀግናችን በሚለው ደመደምኩት 💪💪💪🥰ፈጣሪ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏
@yemimamo3189
@yemimamo3189 11 месяцев назад
የሚገርም እውቀት እና ዲሲፕሊን ያለው ሰው! በርታ! እንደዚ አይነት ጠንካራ ስራ የሚሰሩ ባለሙያዎች ናቸው በየሚዲያው መቅረብ ያለባቸው። ትውልዱ አስተዋይ የሚሆነው እንደዚ አይነት ዲሲፒሊን ያላቸው እንግዶች በተለያየ የሙያ ዘርፍ በማቀረብ ትወልዱን inspire እንዲያደርጉ መጣር ነው ያለባቹ! ጨርቅ እና ሜካፕ እየለቃቀሙ ጭንቅላታቸው ባዶ የሆኑ ሰዎችን ሚዲያ ላይ እያመጣቹ ትውልዱን ወደ ገደል አትውሰዱት። አገራችን የሚያስፈልጋት አላማ ያልው ትውልድ ነው። በተለያየ የሙያ ዘርፍ ያሉ ጠንካራ ሰዎችን እንግዳ እያረጋቹ ስለ ትምህርት እና ሰራ ትውልዱን አስተምሩ!
@mns9213
@mns9213 11 месяцев назад
Bade chinqlat ayibalim newr new
@Anumma572
@Anumma572 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይጠብቅልን እንዲህ አይት ጀግና የሰጠን ተመሰገን ተባረክልን።
@zewditu1735
@zewditu1735 11 месяцев назад
Ebs በጣም ቆንጆ ቆይታ ነበር ያደረጋችሁት እናመሰግናለን መፀሐፍንም በጉጉት እንጠብቃለን
@JemalSultan-gb3fc
@JemalSultan-gb3fc 11 месяцев назад
አረረረ ትለያለክ ገና ብዙ አላህ ይጠብቅክ አብዱልዓዚዝ
@user-hs8zo9uk3c
@user-hs8zo9uk3c 11 месяцев назад
ከሰዎች የሚያስጠሉኝ ፈጣሪያቸው የሰጣቸው መሆኑን ዘግተው ብዙአውረተው ሃያል ፈጣሪያቸውን ሳያመሰግኑሲቀሩ አላህ ሂድያ ይስጥህ አንደየኳ አልሃምዱሊላህ ማለት የዚህን ያክል ይከብዳል ያአላህ ደጋግሚ እዳመሰግንህ አድርገኝ
@Abawtes
@Abawtes 11 месяцев назад
Aziz is great person that well understood the nature of Ethiopia in all aspects.Thanks for promoting our country!
@tsigeredaabebe7385
@tsigeredaabebe7385 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታልን ጀግናችን ነክ ወንድሜ
@bdvj5191
@bdvj5191 11 месяцев назад
ድፍረትህ እሚገርም ነው በረታ አላህ ይጠብቅህ አዚዝ
@enatfasil2359
@enatfasil2359 11 месяцев назад
በጣም ጎበዝ ነህ ወንድሜ አዚዝ ገና ብዙ እጠብቃን ጀግናነህ ! አንድ የገረመኝ ነገር ግን እዲህ ጥሩ ለሀገራችን የሚሰሩ ስዎች ብዙ ሲነገርላቸዉ አላይም እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ !
@GgGg-ix1cm
@GgGg-ix1cm 11 месяцев назад
ጀግና በርታ ብዙ መስዋትነት ከፍልሀል
@yonasnashayilma2557
@yonasnashayilma2557 11 месяцев назад
አዚዝ እንኳን ደስ አለክ ጀገና ነክ💚💚💛💛❤❤🙏🙏💪💪
@munam5275
@munam5275 11 месяцев назад
👏👏👏👏 No.1 Aziz Berta you are an inspiration for a lot of people!
@samirasamira7080
@samirasamira7080 11 месяцев назад
ወይኔ በስንት አመቴ ደግሜ አየሁት ሰይፉላይ ቀርቦ አይቸው ስሙ ጠፍቶብኝ ስፈልገው ነበር
@tenebebdenboba5702
@tenebebdenboba5702 11 месяцев назад
Interviewers ... Learn to listen and not interrupt. You don't always have to talk and your interviewee's opinion is more important than yours. That's why he is here.
@yemimamo3189
@yemimamo3189 11 месяцев назад
"interviewee's opinion is more important than yours. That's why he is here"!!! Thank you!
@girmahailemichael2152
@girmahailemichael2152 11 месяцев назад
Very amazing history! Aziz is advised to have his own wild life documentary TV. Please do that soon! Thank you!!
@Fatima-ot2vu
@Fatima-ot2vu 11 месяцев назад
ተመስጨ ነው የሰማሁት አላህ ይጠብቅህ ጀግናችን
@ekram0007
@ekram0007 10 месяцев назад
ታድለህ እኔ በሰው አልቀናም ባንተ ግን ቀናሁ !!!!!!! ማሻአላህ
@user-kd2dj9sp1k
@user-kd2dj9sp1k 11 месяцев назад
ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ባለህበት ሰላም ያርግህ
@elaybright8884
@elaybright8884 11 месяцев назад
እንደዚህ አይነት ልጆች በጣም መብዛት አለባቸው በእንስሳት ልክ በልዩ ሁኔታ እያንዳንዱ እንስሳት መጠናት አለበት እጅግ በጣም ብዙ የስራ እድል ነው እያንዳንዱ ከጉንዳን ጀምሮ ንብ የእባብ ዝርያዎች አይጥ ሁሉም ይጠና።።።
@amanzelalem6035
@amanzelalem6035 11 месяцев назад
#ፀዲ ስለ እግዚአብሔር ሰዉ ሲያወራ አስጨርሺሺ..እባክሽሽሽሽ
@eyobm6809
@eyobm6809 11 месяцев назад
ለባሏ አዘንኩ አስበው ማታ አብረው ተኝተው ሲነጋ ማታ እንዴት ነበር ብሎ ሲጠይቃት .. አስተያየቷን አስበው😂😂
@ethioland4938
@ethioland4938 11 месяцев назад
@@eyobm6809 😁😁😁😁😁😁
@dreamsmedia4424
@dreamsmedia4424 11 месяцев назад
😂😂😂
@enaya0481
@enaya0481 11 месяцев назад
አላህ ያሳካልህ 😍❤❤
@Titi-mq9df
@Titi-mq9df 11 месяцев назад
Aziz, you are amaizing!!!
@Mamite926
@Mamite926 11 месяцев назад
Well done!❤❤❤ as an institution should be trained you are working for generation. Thank God, you accomplished your vision and passion. 🎉🎉🎉
@hannahanna6885
@hannahanna6885 11 месяцев назад
Thank you for what you do for mama Ethiopia አዚዝ I’m a big fun of you. I have your tabletop book and also follow you on every social media platform you have. የኢትዮጵያ ውድ ልጅ!
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 11 месяцев назад
አላህ ዪጠብቅህ ወንዲም
@memet2739
@memet2739 10 месяцев назад
Our old school friend .wow congratulations
@bahruvahmed7332
@bahruvahmed7332 11 месяцев назад
You should add Abdul in front of Aziz because “Aziz” is one of the 99 names of Allah. May Allah protect you and your family!
@mohammedabdalla5585
@mohammedabdalla5585 11 месяцев назад
AL-Aziz is the name of Allah not Aziz
@ONELOVEETHO
@ONELOVEETHO 11 месяцев назад
We need to support and protect this guy 💯💯 azizi god be with my brother thank u so much for 🤘🏾✌🏾
@samrasamra2733
@samrasamra2733 11 месяцев назад
Masha Allah ! Jegna nehe betam Allah ytebqhe
@anahabbana2562
@anahabbana2562 11 месяцев назад
MASHA Allah Aziz Antenim yantenim group Allah yitebikachu Ebs yonina kal shukren
@alemusemiralemusemir9200
@alemusemiralemusemir9200 11 месяцев назад
እንዲጠየቅ ምፍለገው የነበረ ሰው ይመቸኛል 👍👍👍
@tarikanteneh725
@tarikanteneh725 11 месяцев назад
ጠይቀሽ እንደገና ማብራሪያ ትሰጫለሽ ማዳመጥ ከመናገር የበለጠ ነው አዳምጭው !!
@Muledoyo
@Muledoyo 11 месяцев назад
ጀግና ወደፍት እንደ አንተ አይነቱን ያብዛል ከሰዉ አዉሬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@mihiretfikre5119
@mihiretfikre5119 11 месяцев назад
What I hear is very Impressive good job Aziz
@fitfunbybetty8210
@fitfunbybetty8210 11 месяцев назад
WE PROUD OF YOU KEEP DOING GREAT WORK 👍
@wasihunzeleke6087
@wasihunzeleke6087 10 месяцев назад
ገራሚ ልጅ ነው ........ አድናቂህ ነኝ
@debreworkabebe1170
@debreworkabebe1170 11 месяцев назад
Can he please talk? don't interrupt him. I am dying to hear his story. Oh!! I wish he has his own show or something, He is precious!!!
@fitsumaberatsehay
@fitsumaberatsehay 11 месяцев назад
Aziz, keep up the best works. I wish to get your book. Where shall I get one?!?!?!
@Godblsu
@Godblsu 11 месяцев назад
የሚገርም ታሪክ ልነግራቹ ነው እመጠሁልሽ ነው ታገሽ እምቢ እንዴት እንስማ
@zemzemhussein7208
@zemzemhussein7208 11 месяцев назад
Masha Allah ❤❤❤❤❤❤❤❤
@miraffessahaye9385
@miraffessahaye9385 11 месяцев назад
Amazing person, keep going.
@yemanehagos9683
@yemanehagos9683 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይጠብቅሕ አዚዝዬ
@erehimawase3509
@erehimawase3509 4 месяца назад
ትለያለክ ዛዝ መልካም ሰው አላህ ይጠብቅህ ❤❤
@malkmustfa7586
@malkmustfa7586 11 месяцев назад
አዚዝ ጀግና ነህ የጫካው ንጉስ ብትባል ይገባሀል እንዳንተ ጎበዝጀግናዎች አሉ ኢትዮጵያ ታመሰግናችዋለች💗💗💗💪💪💪💐💐💐
@beakaltilahungessesse5759
@beakaltilahungessesse5759 10 месяцев назад
Man with a golden heart May Almighty Allha help you bro
@bekaluyaregal9289
@bekaluyaregal9289 11 месяцев назад
This is very intersting interview
@derejenegatu151
@derejenegatu151 11 месяцев назад
Keep up the good work bro❤
@sikosilo8476
@sikosilo8476 11 месяцев назад
አሪፍ ሰራ ነው አላህ ይጠብቅህ ❤
@user-jw8rj1wc4g
@user-jw8rj1wc4g 11 месяцев назад
Masha Allah wondeme berita gobezi jgina nhi
@meronkebede1347
@meronkebede1347 11 месяцев назад
ፈጣሪ ይጠብቅልን😍
@kamilali4501
@kamilali4501 11 месяцев назад
What an outstanding talent is it!!!
@zebibaseid5
@zebibaseid5 11 месяцев назад
እንኳን ደስ አላችሁ ebs ይገባችኋል ❤ ኢንሻአላህ 3 ሚሊየን እሩቅ አይሆንም
@wewee6506
@wewee6506 11 месяцев назад
አዚዝ በጣም ገራሚ ሰው አላህ ይጠብቅህ ልዩ ነህ 💚💛❤️🙏
@ABDUMUSSTOFA-nh6vk
@ABDUMUSSTOFA-nh6vk 11 месяцев назад
አዚዝ❤❤❤ መፅሀፉን እንጠብቃለን
@etopeyamycn4228
@etopeyamycn4228 11 месяцев назад
Waw arif
@user-oy3sn9hc5f
@user-oy3sn9hc5f 11 месяцев назад
Ne rasu betamm new miwedew hayiwanat Ensha allah hilme new ayiwan masadeg❤❤
@marselad9953
@marselad9953 11 месяцев назад
Great Wildlife Photographer !!" 💚💛❤
@Africa2025
@Africa2025 11 месяцев назад
Good job
@jemimossa5572
@jemimossa5572 11 месяцев назад
ጎበዝ በአላህ ትጠበቃለህ
@azizahmed-tn5go
@azizahmed-tn5go 2 месяца назад
Very Nice
@bayeda3062
@bayeda3062 10 месяцев назад
ማሻ አላህ አለህ ይጣብቅህ ❤
@Martin-wv2xs
@Martin-wv2xs 11 месяцев назад
Wowowowo❤❤❤
@zinawtessema5323
@zinawtessema5323 11 месяцев назад
በጣም ውድድድ አደረግኩህ፡፡ ስለጥቁር አንበሳ አብዱ ኪያርን በጣም አስበዋለሁ፡፡ አንተ ደግሞ ልዩነህ፤አዚዝ $ ድ ሰው ነህ፡፡ የተባረኩ ወላጆች አሳደጉህ፤አባትህም ጀግና ናቸው፡፡ ዋው!
@MrTeddygosaye
@MrTeddygosaye 11 месяцев назад
LONG LIVE AZIZ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥❤‍🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@Alemye777
@Alemye777 11 месяцев назад
Hardworking person👏
@adunews1460
@adunews1460 11 месяцев назад
እምፈልገው ስራ ነው በርታ
@Yisak_
@Yisak_ 11 месяцев назад
Legend 🙌🏾❤️
@samrasamra2733
@samrasamra2733 11 месяцев назад
Allah yasakalhe
@nurainyyesuf
@nurainyyesuf 11 месяцев назад
Proud of u brother mashallah Allah yasebikewin yasakalih anibesa uffffff🤗ena feres ufff betam nw yemiwedew fetari bifekid yerasen anibesa basadig kelijinete jemiro miyote nw🤗🤗🤗ya rab
@meyekasa5478
@meyekasa5478 11 месяцев назад
ጀግና ነህ
@user-wz1kt9vt7k
@user-wz1kt9vt7k 11 месяцев назад
መሸአላህ ወድሜ አላህ ይጠብቅህ ቀጥል
@bilewbirhanu830
@bilewbirhanu830 11 месяцев назад
እባካችሁን አድራሻውን እንዴት ማግኘት እንችላለን!!!!!!
@user-ry6hl6rd1e
@user-ry6hl6rd1e 11 месяцев назад
አዚዞ ግን አንድ ቀን ይዤህ መስክ እወጣለሁ ብለህ ቃል ገብህልኝ ነበር ዘጋከኝ እኮ ❤
@mitubeyene6211
@mitubeyene6211 11 месяцев назад
ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤❤❤
@oromiahailee4491
@oromiahailee4491 11 месяцев назад
Wawooooo jabadhuu bayee namatti tolaa
@teshigermekuryi6039
@teshigermekuryi6039 11 месяцев назад
ሙሉ ጥቁር የኦጋዴን አንበሣ እዳለ ታውቃላችሑ ፎቶው አለኝ እንዴት ላጋራችሒ
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 11 месяцев назад
አዚዝ አንተ ራስህ የሠው አምበሳ ነህ:: የኢትዮጵያ resource ብዙ ነው::የተማረው ከተማ ነው የሚያውደለድለው:: ያሰብከው ሁሉ ይሳካልህ::ሌሎችም በማዕድን ዘርፍ ለአገራችንና ለህዝባችን እንዲደርሱላት እመኛለሁ::
@rehanareh8980
@rehanareh8980 11 месяцев назад
👌👌
@beakaltilahungessesse5759
@beakaltilahungessesse5759 10 месяцев назад
Wow long time Azize you wer in Indian community
@lubabakemal8221
@lubabakemal8221 10 месяцев назад
አዚዝ አላህ ይጠብቅህ ጀግናችን
@mezmurs
@mezmurs 11 месяцев назад
arif interview nw. engedaw benetsanet endiawera gazetegnoch batakwaretut arif nw...and editingu needs some work
@user-eh7zr6fo8c
@user-eh7zr6fo8c 11 месяцев назад
ወላ ጀግና ነህ
@user-lw6sv3cc7l
@user-lw6sv3cc7l 11 месяцев назад
በጣም ገራሚ ነው አዚዝ ግን ደፋር ነህ በስማም
@-oj4gq5xi8g
@-oj4gq5xi8g 11 месяцев назад
ስምህን አስተካክል አብደል አዚዝ በል አዚዝ እሱ ታላቁ ጌታችን የአላህ ስም ነው
@Dawit-iq3bd
@Dawit-iq3bd 11 месяцев назад
great Aiz. GIN LIJTUA LEMEN TICHEKULALCH, WFFFF REGA BYE
@memet2739
@memet2739 10 месяцев назад
I remember when your dad died wow
@haymewolde2991
@haymewolde2991 10 месяцев назад
Can you right down to English please
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 11 месяцев назад
እኔ አንበሳን ልጠጋ?????💚💛❤ ድመት እንኳን አፍጣ ብታየኝ እደነግጣለሁ።
@NeimaNesredin-xo2lm
@NeimaNesredin-xo2lm 11 месяцев назад
ደባራ 😅😅😅😅
@user-ou6ln3js5t
@user-ou6ln3js5t 11 месяцев назад
ክክክክክ
@salams4912
@salams4912 11 месяцев назад
😅😅😅😅😅
@ph83
@ph83 11 месяцев назад
Aytoch biyayuhs tdengrtaleh wey ? 😂😂😂😂😂
@mediatube3914
@mediatube3914 11 месяцев назад
ክክክክ😂
@sadaMustefa-ij8fu
@sadaMustefa-ij8fu 11 месяцев назад
ተድላህ በአላህ አላህ ይጠብቅህ😊
@Wubshet371
@Wubshet371 5 месяцев назад
አዝዚ ጠንካራ ሰወ ነክ
@girmaabdi182
@girmaabdi182 11 месяцев назад
አህመድን አንበሳ ገደለው የተባለ ጊዜ የአንበሳ አውቶቡስ ሾፌሮችን ተናድጄባቸው ነበር ። አሕመድ በኢትዮጵያዊነቱ የሚኮራ ነበር ። አዚዝ ፣ አባትህ ቢኖር ኖሮ ምን ያህል እንደሚደስትብህ እገምታለሁ።
@harotvoice5339
@harotvoice5339 11 месяцев назад
የዘመኔ ጀግና
@anwarusman9320
@anwarusman9320 11 месяцев назад
አብሬህ ብሰራ ደስ ይለኛል እንደዚህ አይነት ስራ እወዳለሁ🐪🐪🐪
@amanabi6138
@amanabi6138 11 месяцев назад
ኢ ጆሌ ባሌ 😘😘😘
@user-md2rx7hz8p
@user-md2rx7hz8p 11 месяцев назад
Aziz Mechem betam felagot benorehen new sente Document eyale tenker belo yekerebehe hiwot metekeya yelewen
@asrebebyimer1860
@asrebebyimer1860 11 месяцев назад
እውነቱነው አበሳ ካላስቀየሙት ሰውን አይበላም በሽታያውቃል ላተ ግን ቃልየለኝም ድፍረትህበራሱ የሚደነቅነው❤
@baslelsisay886
@baslelsisay886 11 месяцев назад
8:04😂😂
@hailezegeye2676
@hailezegeye2676 11 месяцев назад
የሰው ልጅ ብቻ የማይበላውን ሰው እሚገድል
Далее
Seifu on EBS - Interview with Azize who lives in forest
30:01
CatNap in the cartoon Luca😈
00:16
Просмотров 3,4 млн
TRY NOT TO LAUGH 😂
00:56
Просмотров 3,1 млн
We Got Expelled From Scholl After This...
00:10
Просмотров 5 млн
#фильм #кино #фильмы
0:50
Просмотров 5 млн
😨 СТАЛА ПИЛОТОМ НА 24 ЧАСА
0:36
Попил😂инст: sarkison7
0:45
Просмотров 766 тыс.
#фильм #кино #фильмы
0:50
Просмотров 5 млн