Тёмный

Seifu on EBS - Interview with Azize who lives in forest 

Seifu Show
Подписаться 820 тыс.
Просмотров 425 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

23 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 612   
@dagishasha2463
@dagishasha2463 7 лет назад
ምርጥ ሰው ነው ያቀረብክልን ሰይፉ እናመሰግናለን እስቲ እንደዚህ ለየት ያለ ሰው አቅርብልን ለሀገር የሚሰሩ ብዙ ወጣቶች አሉ ዘፋኝና ተዋናይ የምናይበት አጋጣሚው ሰፊ ስለሆነ ማለት ነው
@ayantudube1582
@ayantudube1582 3 года назад
ዋው ማሻ አለህ አለህ ይጨምርልህ አዚዝ
@ayantudube1582
@ayantudube1582 3 года назад
ዋው ጀግነ በእውነት እኔ እትዮ ውስጥ እንድ የለ የመሰለኝ ለከ እኛም አሌን
@ባመሰግንባመሰግንባመሰግን
እውነት ሰይፉ በጣም ነው የምትገርመኝ ተመልካችን ለማዝናናት የማትለው ነገር የለም እውነት እሂን ነገርህ ምን ያህል የህዝብ ፍቅር እዳለህ ነው የሚናገርው በጣም ጥሩ መልካም ሰው ነህ እግዛብሔር ይጠብቅህ
@makdesasf2641
@makdesasf2641 7 лет назад
አሜን ሰይፉዬ በጣም ጥሩ ሰው ነው የእግዚአብሔር ሰው ነው እረጅም እድሜ ይስጥልኝ ከጤና ጋራ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን
@saratube1230
@saratube1230 4 года назад
ትክክል ለዛም ነው የማይሰለቸው ፔጁ
@seadehyssen7180
@seadehyssen7180 7 лет назад
በተለይ እሳቸው እያልክ ለአባትህ የምትሰጠው ክብር ወላሂ በጣም ደስ ብሎኛል ማሽ ረላህ እኔም ከ6ወር በፊት ወደ አኼራ የሄዱትን አባቴን እንደዛ እያልኩ ስለምጠራቸው አላህ ለጀነት ይበላቸው
@yousuf1640
@yousuf1640 5 лет назад
በጣም ልዩ ነው ዋዉዉዉ አድናቂህ ነኝ አላህ ይጠብቅህ
@samebelete4526
@samebelete4526 4 года назад
I need his phone number
@jg2911
@jg2911 4 года назад
አለህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቀቸዉ
@Menelik27
@Menelik27 4 года назад
እንዴት ደስ የሚል ጎበዝ ልጅ ነው።ወይ ጌታ ይጠብቅህ ብዙ ሰው ይህን አያረግም በተለይ ኢትዬጵያ ውስጥ ይገርማል እግዜር የጠብቃችሁ።በጣም በመመሰጥ ነው የሰማሁት በእውነት ጀግኖች ናችሁ።በጣም ለየት ያለ ወጣት እንደዚህ ዓይነት ሰው ጋብዝልን ሰይፉ እባክህ ብዙ አሉ በርግጠኝነት አሁንም ጌታ ይጠብቃችሁ!!
@sosenamaronsosenmaron2740
@sosenamaronsosenmaron2740 7 лет назад
ዋው እድሜና ጤና ይስጥህ ቀጥልበት እስኪ ወንዶች ከዚህ ጀግና ተማሩ ቁጭ ብላችሁ የሴት ገንዘብ የምትበሉ
@tig4420
@tig4420 7 лет назад
Sosenamaron Sosenmaron endaw afe kuret yebalelish mar min laregish
@werkaweldesenbet192
@werkaweldesenbet192 7 лет назад
Sosenamaron Sosenmaron ere bsak gedelseg kkkkkk
@sosenamaronsosenmaron2740
@sosenamaronsosenmaron2740 7 лет назад
ምን ላድርግ እውነቴን እኮ ነው ስንቱ ነው ቁጭ ብሎ የስንት እህቶቻችንን ጉልበት የሚበዘብዝ
@mastifeker5686
@mastifeker5686 7 лет назад
ክክክክክክክክ
@jemilayajibi8190
@jemilayajibi8190 7 лет назад
Masti Feker qygskcfovzj
@lulahkokanos2544
@lulahkokanos2544 6 лет назад
Aziz Ahmed he is my relative Over 20 years since Ahmed Hamud died.. Allah yerhamu I remember it was like yesterday! ! it was shoking to hear that he was attached by lion.. Mashallah Aziz grown up!! Good job Aziz..proud of you..!! አላህ ይጠብቅህ!
@hanankassahun4367
@hanankassahun4367 7 лет назад
እልልልልል ከሀገራችን አንድ ጀግና ተገኘ እኔ እኮ ነጮች ብቻ ይመስሉኝ ነበር ዱር ለዱር ከአራዊት ጋር የሚኖሩት
@ያለህነገርሁሉያንተአደለም
hanan kassahun kkkkkkk ewnitshe new
@emebetmulu2439
@emebetmulu2439 4 года назад
Lik bleshal eht
@luismesfin3498
@luismesfin3498 4 года назад
እረ ብዙ ሳታይ 🙏😂ባንድ ግዜ ዱብ 😂😂🙏any way. ይመችሽ(ህ)✌️
@ጊዜለኩሉ-ኈ4ሰ
@ጊዜለኩሉ-ኈ4ሰ 7 лет назад
በውነት ተመስጬ ነው ያየሁት እግዚአብሔር ይጠብቅህ አዚዝ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ
@sharakonjo2716
@sharakonjo2716 7 лет назад
የኔ ወድም በርታ
@marcboukhalil8212
@marcboukhalil8212 6 лет назад
ጊዜ ለኩሉ .
@ድንግልማርያምአማላጄማርያ
ስይፍሽዬ ማር ደቂቃ መጨመር ነበረብህ ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርታልን አዚዝ አገር ወዳድ እውነት ነው ታይታና ታሪኮ ተስምቶ የማትጠገብ አገር አለችን እግዚአብሔር ይመስገን እሱ የጠብቅልን
@zdfikr8337
@zdfikr8337 7 лет назад
ያለ ማርያም ህይውቴ ባዶ ነው ማርያም እናቴ
@selamyeheyis5873
@selamyeheyis5873 7 лет назад
zd fikr aľ
@samirahanna3764
@samirahanna3764 6 лет назад
ዋው ውብ ኢትዮጵያዊ አምበሳ ነክ እንዳንተ አይነቱን ነው ኢትዮ በማፍራቷ ደስተኛ መሆን ያለብን እድሜና ጤና ይስጥህ አቦ ምርጥ ኢንተርቪ በቂ መልስ ይመችክ አቦ አምበሳዬ
@እስልምናዬውዱእምነቴ
ማሻአላህ በዚህ ዘመን እንደዚህ ጀግና ወንድ ማግኘት ደስ ይላል አንተ እራስህ አንበሳ ነህ አላህ ይጠብቅህ !
@fikeretmkonnen6552
@fikeretmkonnen6552 6 лет назад
በስመአም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጀግና አምላክ ይጠብቅህ። ኢትዮጵያ ብዙ የሚያኮራ። ያልታየ ፀጋ አለን
@yousuf1640
@yousuf1640 5 лет назад
እኔም እያየሁ እያጨበጨብኩ ነዉ ማሽ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር
@ሄናክአያሌው
@ሄናክአያሌው 7 лет назад
omg የሚገርም ጀግና ነው ፈረንጅ ብቻ ይመስለኝ ነበር እንዲ ኣይነት፡ምሁር ጀግና ኣላት ሃገራችን በርታ ፈጣሪ ይጠብቅህ ብርታቱን ይስጥክ. ...
@ONELOVEETHO
@ONELOVEETHO 4 года назад
I respect ur hard work brother u exploring you own country I watched most of your work it’s amazing!!
@hanahani6542
@hanahani6542 7 лет назад
ድንቅ ጎበዝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ... ኢትዮጵያ ኩሪ በልጆችሽ ዛሬ ደስ የሚሉ ልጆች አሉሽ አገሬ እወድሻለው።
@hjjcbdj3956
@hjjcbdj3956 7 лет назад
hana hani ክክክክ
@ኪዳነምህረትእናቴጠበቃሽአ
😭😭😭
@kebrarawhabesha403
@kebrarawhabesha403 7 лет назад
ሰይፍሻ እንግዳ አቀራረብ እኮ አንደኛ ነህ የማታቀው ታሪክ የለህም በእውነት ትልቅ ሰው ነህ My idol
@nasir3906
@nasir3906 7 лет назад
ዋው እንዴት አይነት ጀግንነት ነው....አሉ እንጂ ሴት ላይ ጉልበታቸውን የሚያሳዩ ጀግኖች
@fetihussen6988
@fetihussen6988 7 лет назад
አላህ ይጠብክ አዚዝ አንበሳ አይገልፅክም ከስው ጅብም ከስሳም ጅብም ይጠብቅክ
@friyeamen9579
@friyeamen9579 7 лет назад
feti Hussen በተለይ ከሰው ጅብ'''
@shbxvacgdhcs2836
@shbxvacgdhcs2836 7 лет назад
www sefe
@islamsalamnewtemkin2853
@islamsalamnewtemkin2853 6 лет назад
feti Hussen allahuma ameeen
@hayah7816
@hayah7816 5 лет назад
አሚን አላሁማ አማን
@henoktibebe2043
@henoktibebe2043 Год назад
😂😂😂😂😂
@seadehyssen7180
@seadehyssen7180 7 лет назад
በቅድሚያ ሰይፍሽ ከልብ እናመሰግናለን ሁላችሁም ያላችሁል ልክ ነው። አዚዝ ማሽ አላህ ተባረከላህ አላህ ይጠብቅህ አባትህንም የጀነት ይበላቸው መጨረሻህን ያሳምርልህ
@user-xf9vv7zt7i
@user-xf9vv7zt7i 7 лет назад
አዚዝ አንተ እራስህ አንበሳ ነህ አላህ ይጠብቅህ
@usermm3885
@usermm3885 7 лет назад
ዋውውውው የሚገርም ነው......... ተመስጤ ነበር የማየው በእ መታደል ነው እኔ የተፈጥሮ አድናቂ ነኝ....... አዚዝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@ፍሬየማርያምልጅ-ነ5ኰ
ሴፍሽ እናመሰግናለን በእውነት የሚገርም ነው አረ ወንድማችን የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅ
@መሳቅነውአመሌ-ጰ6ነ
ሀሀሀሀሀሀ ያላየኸው እንሰሳ ምንድን ነው ከኔ ውጭ ሀሀሀሀሀሀ ሰይፍሻ ራስህን ዝቅ ስታደርግ ደስ ይለኛል ከኔጋ የሚያመሳስልህ ነገር ነውና
@kidanemaryamawet9005
@kidanemaryamawet9005 7 лет назад
መሳቅ ነው አመሌ ✔✔✔✔✔❤
@መሳቅነውአመሌ-ጰ6ነ
+Awet Kidanemaryam 😍
@kidanemaryamawet9005
@kidanemaryamawet9005 7 лет назад
መሳቅ ነው አመሌ እኔም ራሱን ዝቅ ማርግ ሰው ይመቸኛል።
@መሳቅነውአመሌ-ጰ6ነ
+Awet Kidanemaryam እሽ
@ezkaleb2881
@ezkaleb2881 7 лет назад
@መሳቅ ነው አመሌ እኔም እራሱን ዝቅ አድርጎ የሚጠባ ቺክ ይመቸኛል።
@netsifiker9022
@netsifiker9022 7 лет назад
እኔ መልክት አለኝ ማስተላልፈው ቢሠማለህዝብ ትምህርት ይሰጣል በተረፈ ሰይፉ አሪፍ ነገር የምታቀርበው እናመሰግናለን
@genkeb6480
@genkeb6480 4 года назад
We must proud being an Ethiopian really appreciate today guest And thank you Seifu.
@abood_7740
@abood_7740 7 лет назад
በጣም ደስ ይላል እንክዋን የኢትዮጵያ ልጅ ሆንክ ጀግና ነክ
@ኦርቶዶክስነውእምነቴኢትዮ
ጀግና ነህ በእውነት ከጀግናም ጀግና ሰይፉ እናመሰግናለን አንዳንዴ ለየት ያለ ነገር ስታቀርብ መልካም ነው አሉ እጅ ሚስቶቻቸው ስደት ልከው እቤት የተቀመጠ ቁጭም ብለው ለስሜቷ የማያስብ ወንድ አለ
@tringitigst866
@tringitigst866 7 лет назад
በጣም ጎበዝ ታሪክ ጠባቄ እግዳ ነው ስይፋ ዛሬ ያቀረብክ ቅርሳችንን መጠበቅ ግድ ነው
@tarikyedingllij4949
@tarikyedingllij4949 7 лет назад
እውነት ቃል አጠረኝ ለዚህ ጀግና ወጣት ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅህ.እኔ እንኳን አንበሳ እባብ በአይኔ ባይ ፌንት ነው ማደርገው
@rittys81
@rittys81 6 лет назад
I really admire this guy , I would love this see exotic animals with professional like Aziz , he should consider as tour Guide I will be the first one to gob on that trip , amazing work and amazing talent
@africanunity1077
@africanunity1077 7 лет назад
thanks both of u amazing Programe forest man..or national geographic of ethiopia
@የቢላልዘርነኝየሀበሻዋእን
አዚዝ ከእውነት ጀግና ነህ አድናቂህ ነኝ አላህ እረጂም እድሜ ይሰጥህ የኢቲወ ወንዶች እንደዚህ ጀግና ሳይ በጣም ደስ ይለኛል ዋውውውውውው ብቃትትትት አድናቂህ ነኝ እዚህ ሳኡድ አሉ በግማሸ ፐርሰንት ቁጭ ብለው የሴትን ልጂ ገንዘብና ልብ የሚሠብሩትን አላህ ይሰበራቸው እኔኮ ልቤንና ገንዘቤን አልሰጥም ሳኡድ ምድር ከባድ ነው ኮተታም ሁላ በግማሸ ነው ያልኩት እደዚህ አይነት ጀግና እያለ ኢቲወ በተሰፋ መኖሩም ደስታ ነው በሀገር ላይ
@selammamo2113
@selammamo2113 6 лет назад
እንዳንተ አይነት የእዉነት ሠዉኛ ሰዎችን ያብዛልን ጎበዝ ነክ
@Edomiasful
@Edomiasful 7 лет назад
Aziz, your works are impeccable and I hope that you will gain recognition for your endeavors!
@Amanuelsuper
@Amanuelsuper 7 лет назад
really i proud him a lot thanks seifu
@salama5493
@salama5493 7 лет назад
wawwww
@zeyneblina7263
@zeyneblina7263 7 лет назад
😚😚😚😍😍
@ትንሱናትየኢየሱስ
ምርጥ ሰው እረጋ ያለ ውድድድድ አረኩህ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ተመኘሁልህ
@selamaberaart9315
@selamaberaart9315 6 лет назад
እውነት ለየት ያልክ ኢትዮጵያዊ ወጣት ነህ በምትገባበት ደንም /ጫካ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን ለአገራችን ለየት ያለ ጥበብን ስለምትሰጥ ከልብ እናመሰግናለን አዚዝ መልከ መልካም ወጣት
@የእምየሚኒሊክልጅነኝ
ወይጉድ ትአምር ግርም ድንቅ እያለኝ አለቀብኝ ተመስጨ ነው ያዳመጥኩት ካዞ ሚሞሪ ማውጣት ይገርማል እግዜአቤር ይጠብቅህ ሰይፉ የማታሳየን ጉድ የለ
@menenali8158
@menenali8158 4 месяца назад
እንደዚህ አይነት ብዙ ችሎታ ለሐገራቸው ብዙ የሰሩ ደምቀው ሊታዩ ሲገባቸው በአቦራ ተሸፈኑ ማለት ምንም ሳይሰሩ አቧራ በሚያስነሱ ሰዎች የሰው ሁሉ አይምሮ ተያዘ አዎቂዎች ተደብቀው አላዎቂዎች ነገሱ ይገርማል አዚዝ እግዚያብሔር የጠብቅህ❤
@ሰሙቲነኝወለየዋየሀይቅልጅ
ማሻ አሏህ ደስ የምትል ነህ አዚዝየ አላህ ይጠብቅህ እስኪ ወዶች ተማሩ
@enalmateklu2117
@enalmateklu2117 7 лет назад
ዋእውእእ...ተባረክ።እግዜብሔር.ይጠብቅህ።።ጎደኛህ።ነፍሱን.ይማረው.ያሳዝናል ስለጥቁር አንበሳው.ጠይቀህ።ሳይጨርስህ.አቆረጥህ..መጨረሻውን.ሰይናገር.ጂፒ ኤስ ተገጠመ።ከዛዝ.መልኩን።አላሳያችሁንም .በርቱልን።ሀገራችን.ሁሌም ትቅደም።እናመሰግናለን።ሰይፍ.ተባረክ
@عبدالله-م4ذ9ق
@عبدالله-م4ذ9ق 6 лет назад
ወይኔ ዋው አድናቂህ ነኝ በውነት ዋው በርታ ያንተን አርያ ቢከተሉ ኢትዮጵያ የት በደረሠች አሉ እንጂ አንዳንድ ስራ ፈት ሰይፍዬ በዚው ቀጥልበት
@fantuaschalew8926
@fantuaschalew8926 7 лет назад
እውነት በጣም ድንቅ ሰው ነህ እግዝያብሔር ይጠብቅህ
@befair2029
@befair2029 4 года назад
I would like to visit with my daughter, would you please help us? My daughter and I are proud of you Aziz! Let God protect you!!! Ethiopia 🇪🇹 lezelalem tenure!!!
@sosososo1502
@sosososo1502 6 лет назад
በጣም አበሳ የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅክ ውድ ወድማችን ነርልን
@kemilaahmed8221
@kemilaahmed8221 6 лет назад
ከተወለደ አይቀር ከአማጡ አይቀረ አዳተ አይነቱን መታመታውን የኔ ጀግና
@ሄለን23
@ሄለን23 6 лет назад
እግዝአብሔር ይጥብቅ የኢትዮጵያ ጀግና ሴፉ እናመሰግናለን።
@አድራሻዩከመስቀሉስርነው
ስይፍሻ ይልመድብክ እንደዝ አይነት ለየትያለ ስው ማቅረብ እናመስግናለን ፈጣሪ ይጠብቅክ
@followmesubscribemeuwillbe6303
የልጅ ታሪክ እና ችሎታው ድንቅ ነው እንደ አካባቢው 👌ግን ለምን ተመልካቾቹ አይታዩም እንደ ሌሎች ሾው ምክንያቱም ብዞ የሰይፉ ሾው የውጭ ሐገር ስታየል ነው 😉ካሜራ ማን የስፖርት ብቃቱ ይፈተሽ እዛው ሰይፉ ሾእ ላይ😄
@zulikajemal46
@zulikajemal46 7 лет назад
ማሻአላሃ አዚዝ አላሃ ይጠብቅ ሰይፉ በጣም እናመሰግናለን
@azmiethiopiawetngnazmietih1374
አይ ሰይፍ በጣም ትገርማለህ አንበሳ ይሻላል ከእባብ እባክህ ሰሜን አሜሪካውያን ያሉ ሰዋች ፍቅር አስተማራቸው እውነት ሰይፉ ምርጥ እትዮጵያዊ ነው ያቀረብክልን ለሃገር እማሳብ ነው እናመስግናለን
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 Год назад
💪🥰💪 Aziz Ahmed ! ........... "Real Ethiopian Hero on the Field - Great Wildlife Photographer !!" 💚💛❤
@እናትክፉአይንካት
ሆ ከአንበሳ ጋር ፍጥጫ እኔ ብሆን ገና ሳየው በድንጋጤ እሞታለሁ
@hghhgh5455
@hghhgh5455 7 лет назад
እሙ ያሲን አትዮጵያዊነቴ ኩራቴ kkkk Enyem
@alem2375
@alem2375 7 лет назад
እሙ ያሲን አትዮጵያዊነቴ ኩራቴ ክክክክክክ እኔም
@taybasayed1733
@taybasayed1733 7 лет назад
ዛሬ ገና ደስስስ አለኝ ጀግና አበሳ አይገልፅህም አዚዝ በጣም የተፈጥሮ አድናቂነኝ ግን ምን ም አልተሳካልኝ ግን አተን በማየቴ ተደስ ቻለሁ ከመጥፎነገርይ ጠብቅህ
@bezaadmasu4053
@bezaadmasu4053 4 года назад
Wooow Betame denke Ethioopiawe tebareke gegna gegna nehe fatare ytbekahwe 🙏🙏🙏
@alemkebed7530
@alemkebed7530 7 лет назад
ምርጥ የኢትዮጵያ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@efireaction5199
@efireaction5199 4 года назад
seifuye እሄን ሰውዬ ደግመህ አቅርብልን እባክህን ሰለ ሀገሬ የነበረኝን አመለካከት እንድቀይር ነው ያደረገኝ ደግሞም ብዙ ገጠመኞችን አሉት ይንገረን please please
@molymolymolly2693
@molymolymolly2693 5 лет назад
ጥለቡኝ ኮሜንት እያነበብኩ ማየት ውስጤ ነው እና ልጁ ተመቸኝ ፈጣር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ እንዳተ ኣይነት ጀግና ያብዛልን
@hewanm.7935
@hewanm.7935 7 лет назад
What a nice place for leaving. You choose the best place in this world...
@ወለተእየሱስየወንቅሽትወዳ
ለካም ወንድ አለ ፌስቡክ ላይ ተስቅለው ሞትኩልሽ ሄድኩልሽ ሲሉ የሚውሉትን አሳይልን እባክህ
@lovetp9837
@lovetp9837 4 года назад
👏👏👏👏👍👍👍🙏🙏🙏
@rabiahussen2922
@rabiahussen2922 7 лет назад
ዋልኝ እንደህ አንበሳ ጋ ቀልድ እሰይ እንኳን አንበስ ትነንሺ የማባሉትን እንደት እንዴምፈራ ለማኛውም እራስህን።ጠብቅ ይሆ ጅግንነት አይ ደስስ አይላለኝም
@hawletkonjo5359
@hawletkonjo5359 7 лет назад
አዚዝ በጣም ጎበዝ አላህ ይጠብቅህ አንበሳ ነህ እውነት እኔ ብሆን አበሳውን ገና ሳየው ነው ትንፋሸ የምትቋረጠው
@ለተብርሃነይእያዓለመይ
woooo Thanks seyfushay weyni ergataw des sil ewnetm ambesa woooo GBU mert Ethiopiaw😍😙
@michaelgetachw2485
@michaelgetachw2485 4 года назад
Aziz ahmed is truly a wonderful Ethiopian phtographer
@shemimapro4060
@shemimapro4060 7 лет назад
ማሻአላህ አዙዝ የሰው ልጅ አንበሳ ።ሠይፍ እናመሠግናለን ይህን የመሠለ ሠው ስላቀረብከልን
@mesiyimer5093
@mesiyimer5093 6 лет назад
በውነት በጣም ነው የማደቀው ውይ እኔም እዳተ አዳኝ በሆኩው ፈጣረ ይጠብቅህ ውድምየ ሰላምህን ያብዛልን
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 9 месяцев назад
ስለ መኩሪያ አበሳ እስኪ ያሳዳጊው የገብሬ ልጅ አባባ ሀብታሙ እተርቪ ይደርግልን😢😢😢መኩርያችን አበሳየ በእንባ ነው የጨረስኩት ታሪክህን
@addisababa_
@addisababa_ Год назад
ከስድስት አመት በሁላ እንደኔ የደገመው ማነው
@የማይለወጥፍቅር
🙌
@shadafaris6051
@shadafaris6051 4 года назад
ለመጀመሪያ ግዜ ለተጠየቀው ጥያቄ ሳይዘባርቅ ሳይዋሽ የመለሰ ብቸኛው ሰው እርጋታው ዋውውውውው ኢንተርቪ የምትደርጉ አርቲስቶች ከዚህ ልጅ ተማሩ
@እማብርቱክድሺደግፎአቆመኝ
የኔ ማር አንደበትህ ደስስ ሲል የኔ አበሳ ባታገባ አንተን አገባህ ነበር ጀግና ወንድ ውስጤ ነው
@iloveyouallah9338
@iloveyouallah9338 7 лет назад
ዋውውውውው ማሻ አላህ ስንት አይነት ህገወጥ ስራ ከመስራት እዲነው አገር ላይ ተመራምሮ ውጤት ማምጣት ይሄነው የአገራችን ስም ሚያስጠራው ወደውፅ እዳይሰረቁ እያለ እስስቶችን ያሳድጋል አረ ንቁ የአገሬ ልጆች ለምን ሰው አገር እንመኛለን ስንት ስራ አለ አገራችን ላይ ዘዴ ነው እጂ
@NoName-bx2kt
@NoName-bx2kt 7 лет назад
እናመሰግናለን ሰይፍሻ አዚዝ ደሞ ጀግና ነህ በርታ እ/ር ከአንተ ጋር ይሁን
@asfhf6913
@asfhf6913 6 лет назад
አቦ ሰይፍሻ ይመችህ እንደዚህ አይነት ምርጥ ሰው አቅርብልን
@مديمدينه
@مديمدينه 5 лет назад
ለአዚዝ ብቃት እኔም እመሰክርለታለሁ። ምርጥ ጀግና ነው። ታታሪ ጎበዝ ነው
@amumaha3496
@amumaha3496 6 лет назад
Azizye Allah ytebkh Seifu kayewachew engdochk hulu aziz arif engdah new
@alexyona4043
@alexyona4043 4 года назад
የኢትዮጵያ ጄግኖች በየዘርፋ፥፥ ትልቅ ነገር ነው የምት ሰሩት አዚዝ፥፥ እናከብርሀለን፥፥
@ahmadmohammad8654
@ahmadmohammad8654 7 лет назад
አዚዝ እራስህ አንበሳ ነህ መሻአላህ
@ritaendale5529
@ritaendale5529 7 лет назад
አንተ ሰይፉ በናትህ ፈረንሳይ ለጋሲሆን ያለውን ስንታየው የሚባለውን 19 አመት አልጋላይ ያለውን ወንድም እርዳ እባክህ እባክህ።
@senaytkefeleneg7410
@senaytkefeleneg7410 7 лет назад
wowwwww በጣም ድንቅ ትውልድ ነኝ አቦ ሰላምክን ያብዛልክ
@rahama4540
@rahama4540 7 лет назад
ማሻ አላህ እዴት ደሥሚል ጀግናነው በዚ ዘመን ወዱ ሤት በሆነበት እደዚህ አይነት ጀግና ማየት ወህኔ ያሥደሥታል
@እማምላክአድኝኝስድተኛልጅ
ሰይፉየ እባክህ ስልክህን የማውራህ አለኝ እባክህ ምክርህን ለግስልኝ ላቅርበውና ከተመልካቹም ልስማ እባክህ ፍቀድልኝ ከሳውዲ ስድተኝዋ ኢትዩ
@susuhassen4645
@susuhassen4645 7 лет назад
ከሠው ጅብ ይጠብቅክ የእንሥሣውንሥ ተዳፍረከዋል😃
@emebetnegatu2896
@emebetnegatu2896 6 лет назад
Oromiya oenmi
@lovetp9837
@lovetp9837 4 года назад
ትክክል አባባል ጡሩ ምክር🙏🙏🙏🙏🙏
@tigi1113
@tigi1113 4 года назад
ትክክል
@ቱለማየኢትዮጵያፍርጥሸዋቱ
መቼሰ እግዚአብሔር ሲፈጥረን ልዮልዮ ነው ያረገን አዚዚ በጣም ነው ያደነኩህ
@zemzemebirhem4036
@zemzemebirhem4036 6 лет назад
በጣም ጀግና ነክ አዚዚ አምላክ ይጠብቅ ሀገራችን ስንት ጀግና አለ። ደስ ይላል እስኪይ የዘመኑ ወንዶቹ ከሱ ተማሩ ዝም ቡላቹ ሱሪያቹሁን አታዘላዝሉ
@saray2918
@saray2918 7 лет назад
Seifusha, God bless you! we love u! Thank you Aziz...arif sew!
@selamaweytkinfe.5614
@selamaweytkinfe.5614 7 лет назад
segerm befetary seyfuy betam new miwedh yana sakeyta.
@ወአልሲ
@ወአልሲ 4 года назад
አደነኩህ ፈጣሪ አንድና ብቸኛ የሆነው ጌታችን ይጠብቅህ መጨረሻህንም ያሣምርልህ
@gediongirmachew11
@gediongirmachew11 4 года назад
Well Done! All the best for your future!
@rozaseid517
@rozaseid517 7 лет назад
ይገርማል ከአንበሣ ጋር ፍጥጫ ጎበዝ ነህ
@nevergiveupnevergiveup2461
@nevergiveupnevergiveup2461 7 лет назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድም
@tigist422
@tigist422 4 года назад
በጣም ትልቅ ክብር ምስጋና ሚገባው ሰው ነው አይ ኢትዮጵያ
@hawahhaa2975
@hawahhaa2975 7 лет назад
ኸረ ሠይፍሻ ጨዋታ ጨምረኻል ዋው
@simongetahun497
@simongetahun497 7 лет назад
I want to join him i am very interesting on NATIONAL geography
@eyobaster9809
@eyobaster9809 2 года назад
Wow amazing 😮 I love it
@ሮዚማር
@ሮዚማር 4 года назад
የተፈጥሮ አድናቂ ነኝ እንሰሶች በጣም ነው የምወደው በኮንትሮ ባንድ የኢትዮጵያ እንሰሳቶችን ወደተለያየ ሀረብ ሀገር የምትሸጡ እናንተ ባንዳዎች ብትሞቱ ይሻላቹዋል
@amsaluabeti9663
@amsaluabeti9663 2 года назад
Aye seyefu ye beweketu seyum agelaletse Arif new, Arif koyeta neber enamesegenalen selam Le ethiopia
@oromoloveoromiyaoromiya2222
@oromoloveoromiyaoromiya2222 7 лет назад
ንግግሩ የድምፁ አወጣጥ ተመችቶኝ 5 ደዳግሜ አየውት
@بنتمحمدامين
@بنتمحمدامين 6 лет назад
ማሻ አላህ በእውነት ምርጥ ኢ.ትያዊ ጀግና
@emukonjo4533
@emukonjo4533 7 лет назад
ዋው እግዛብኔር ይጠብቅክ የኢትዮጵያ ምርጥ ሰው ሴፍሽ ይመችክ የሰው ማኛ
@tomjerryarefnew8406
@tomjerryarefnew8406 6 лет назад
ሰይፍሻ አስደሰትከኝ አቦ ኢትዬጲያዊ ስላረከኝ ጌታሆይ እኔም አመሰግንሀለሁ
Далее
aespa 에스파 'Whiplash' MV
03:11
Просмотров 31 млн
Fastest Build⚡ | Doge Gaming
00:27
Просмотров 792 тыс.
Interview with Yonas Bodybuilder - Seifu on EBS
13:47
Просмотров 214 тыс.
aespa 에스파 'Whiplash' MV
03:11
Просмотров 31 млн