Тёмный

ጥበብ በፋና: የተሳካለት የክላርኔት ተጫዋች ከሆነው ዳዊት ፍሬው ኃይሉ ጋር የነበረ አዝናኝ ቆይታ 

Fana Television
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 24 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 38   
@newaymekonnen1211
@newaymekonnen1211 3 года назад
ዳዊት አከብርሃለሁ አድናቂህ ነኝ ተባረክልኝ
@kibebewbenti4297
@kibebewbenti4297 4 года назад
ዳዊት ፍሬው ምርጥ ያራዳ ልጅ በጣም ነው የናፈከን አይ ጫወታ እና ወግ በአክብሮት ነው እስከምንገናኝ ወንድማችን
@abolcoffee5119
@abolcoffee5119 Год назад
ነብስህ በገነት ትረፍ በጣም አዘንኩ ኦ አምላኬ
@hawiahmed3333
@hawiahmed3333 6 лет назад
ዳዊት ፍሬዉ በርታ ደሬ ሴፍሻን ጋብዝልን እሱን ጠያቂ ብቻ ያደረገዉ ማነዉ? እጠብቃለን።
@eyobm6809
@eyobm6809 4 года назад
ዳዊት ይገርማል የልጄ ስም ነው ስራሆችህን ገዝቼአለሁ እያዳመጥኩ ነዉ በርታ ወገኔ ።
@አኩፋዳዩቱብ
@አኩፋዳዩቱብ 6 лет назад
ጤና ይስጥልኝ ደረጄ ሃይሌ አንተ ይሄንን ፕሮግራም ከጀመርክ ጀምሮ ስንት ትልቅ ስራ እየሰሩ ማንም ያላስታወሳቸውን ባለሙያዎችን አስተዋወካቸው አስተዋወከን ይመች በርታ አየህ ልዑል እግዚአብሔር የሚወደው እንደዚህ አይነት መልካም ስራ ነው ደግሞ ይሄንን ፕሮግራም እና የተለያዩ ፊልሞችን ክሊፖችን ወዘተረፈ የሚቀርፁትን ኤዲቲንግ የሚያረጉትን ብታቀርባቸው እንዴት መልካም ነበር እንዳው ከቻልክ ሰይፉ ፋንታሁንን በአንተ ፕሮግራም አቅርበህ አንዳንድ ጥያቄ እየጠየክ ብናየው እንዴት አሪፍ ነበር በዛውም እስከዛሬ በለያየ ፕሮግራሞች ላይ ያሉትንም ባለሙያዎች እና አዘጋጆች ብታቀርባቸው እንዴት አሪፍ ነበር በርታ በጣም አሪፍና አዝናኝ አስተማሪ ፕሮግራም ነው የምታቀርበው በርታ ።ዜናማርቆስ ነኝ ከዴንበር ኮሎራዶ አድናቂህና አክናሪህ።
@monicadanial8977
@monicadanial8977 Год назад
ዴቨዬ እውነት ነው ? ዳግም በዚች ከንቱ አለም በአካል በአይነስጋ ድንገትም ባጋጣሚም እንገናኝም ? ወንድሜ እግዛብሄር አምላክ ነፍስህን ከደጋግ አባቶች ጎን በአጽደ ገነት ያኑርልህ ነፍስህን ይማረው ሌላ ምን ይባላል ይሄው ነው የኛ አቅም😢😢
@ስላምስላማዊት
@ስላምስላማዊት 6 лет назад
ደሬ የኔ ምርጥ ክልገባህ ብኋላ ተስማምቶሀል
@ስላምስላማዊት
@ስላምስላማዊት 6 лет назад
ደስ ሲል ክላሲካሉ ♥♥♥እናመስግናል ዲሬ
@KoolKool-dj8zu
@KoolKool-dj8zu 6 лет назад
ዳዊት.ፍሬው.አሪፍነው ብራቦ.
@የፍቅርጉዞማረያምንይዞአራ
ምርጥ ነው በርታ ደሬ
@tihtnabezabih8470
@tihtnabezabih8470 6 лет назад
fantastic
@bonjour3597
@bonjour3597 6 лет назад
we proud of u Daveye yesefere LiJ
@nethanetethiopia9321
@nethanetethiopia9321 6 лет назад
እኔም ፒያሳ አራት ኬሎ ያሳደገኝ ሚኒሊክ ት/ቤ የሚረሳ አይደለም በጣም ደስ ይላ ፕሮግራሙ
@haimanotmitiku7730
@haimanotmitiku7730 6 лет назад
LOVE IT!!
@Sara-lb6zy
@Sara-lb6zy Год назад
Yech alem kenetu nat may rest in peace 😭🙏💔
@henokgebreyes431
@henokgebreyes431 3 года назад
ያልተዘመረለት ጀግና
@obsaasbo7664
@obsaasbo7664 6 лет назад
Woooow!!!
@belaymelesse8894
@belaymelesse8894 6 лет назад
በርታ
@azeblove886
@azeblove886 6 лет назад
Waw !! Hulachume bertu !!
@wome8375
@wome8375 6 лет назад
ደርዬ እወድሀለሁ ግን ዴቭ ሲጫወት ፊትህን ሳየው የሆነ የምትፎግር ነው የሚመስለኝ ዴቭ 1ኛ ፍሬው ሀይሉም 1ኛ
@frita3406
@frita3406 6 лет назад
Wowww
@nassernassreddine2170
@nassernassreddine2170 6 лет назад
waw waw💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
@ariamtube7943
@ariamtube7943 6 лет назад
ደሬ በጣም ልቤን ያረካፕ program ነው ኢትዮጵያውያ ውስፕ እንደአንተ አይነት ሰዎች ናቸቹ የቲቪ program መያዝ ያለባቸው በርታ ዳዊት ማልት የሚገርም ብቃት ችሎታ ያለው የዜም አጨዋወቱ ዝንትፍ የማይል ከዘፍኙ በላይ የሚያዝም በውስቱ ያልወታ የሚንቀለቀል የሙቃ ፍቅር ያለው ስው ነው ብዙ ማለት ይቻል ነበር ይመችህ
@Get19
@Get19 6 лет назад
Dere yhnn page subscribe yaderekut yanten program lemeketatel bcha mehonun endtawklgn efelgalehu.
@eridianco5254
@eridianco5254 6 лет назад
Wow
@meddiegibbon8548
@meddiegibbon8548 5 лет назад
Betame Dese Yemile Zgjite Nwee
@nigussiewandaferew8521
@nigussiewandaferew8521 3 года назад
ምርጥ ልጅ ነው ሙዚቃ ሀሉ ይጥማል
@kidisttigabe5494
@kidisttigabe5494 6 лет назад
ቁምነገር ይለው ፕሮግሪም
@emanslman1576
@emanslman1576 6 лет назад
Hi dawit yasfar. Iij
@rahmamohammed7888
@rahmamohammed7888 6 лет назад
ሰይፉን እና እደልቤ ማንደፍሮን አቅርብልን
@አላስብምብየአስብናአለማሰ
ፍፅም አሰፋውን አቅርብልን ደሬ
@nigusetadesse5321
@nigusetadesse5321 6 лет назад
He is the son of his father
@ከተዘጋውዶሴ
@ከተዘጋውዶሴ 6 лет назад
ይች መሳሪያ ያንተ መለያ እስክትሆን ደርሳለች እስከባንዲራ የተርሳ ዜጋ
@לקיץפרסם
@לקיץפרסם 6 лет назад
Teru pergerame new berta
@yonaswoldemikaelgkuhfyhg9545
@yonaswoldemikaelgkuhfyhg9545 6 лет назад
በጣም አንደበተ ርቱእ ሰው ነው!
@meridsenbeta4787
@meridsenbeta4787 5 лет назад
ሰውዬው?
Далее
Купил КЛОУНА на DEEP WEB !
35:51
Просмотров 3,2 млн
Ambasel
6:36
Просмотров 4,7 тыс.