Тёмный

ጥንቃቄ የሚያስፈልገው የሰሞኑ ዝናብ...በዕለተ ደብረዘይት የሚታየው የፀሐይ ግርዶሽ || የመጋቢት 20 ቀን 2016 ዓ.ም የታዲያስ አዲስ ወሬዎች 

Seifu ON EBS
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 23 тыс.
50% 1

ጥንቃቄ የሚያስፈልገው የሰሞኑ ዝናብ...
በዕለተ ደብረዘይት የሚታየው የፀሐይ ግርዶሽ ||
የመጋቢት 20 ቀን 2016 ዓ.ም የታዲያስ አዲስ ወሬዎች
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Развлечения

Опубликовано:

 

28 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 24   
@ccdd5357
@ccdd5357 Месяц назад
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@user-vw1zk1eh1v
@user-vw1zk1eh1v Месяц назад
ውይ ሰፈሬ ምንአጋጠመው በመድሀኒአለም እግዚአብሄር ከአደጋ ይሰውረን 😢😢😢🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇦🇪🇦🇪🇦🇪
@user-dl3of2zx5u
@user-dl3of2zx5u Месяц назад
የ አለም መጨረሻ 99% ምልክት
@eletesenbet932
@eletesenbet932 Месяц назад
ፈጣሪ ከድንገተኛ አደጋ ይጠብቀን ሁላቹም ይሄንን ምታነቡ ፈጣሪ አዝኖብን ነው መንቃት አለብን እንፀልይ መልካም የፆም ወቅት 🙏
@tadelechgoshu1828
@tadelechgoshu1828 Месяц назад
በሰላም ይምጡ የኔታ እንጠብቆታለን
@chanel8871
@chanel8871 Месяц назад
አረ🎷🎷🎷ሰለቸን
@bardere6501
@bardere6501 Месяц назад
ከእምነት ጋር የተያያዘ ዘገባ ይመስላል 😮ገለልተኛ የሆነ ቢሆን ጥሩ. ነበር ! ዶር ሮዳስ አለማዊው አስተምሮ በተጨማሪ የሀይማኖትም ልሂቅ ናቸው ! ነገር ግን በአብዛኛው ሰበካ በሚመስል መልኩ ሀይማኖታዊ ላይ ያዘምናሉ
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp Месяц назад
ሁሉም ሲሰብክ አይደለም እንዴ የሚውለው ምን አዲስ ነገር አለ?
@EmebetMekonnen-gp9yn
@EmebetMekonnen-gp9yn Месяц назад
በእምነት አይንም በሳይንሱም አይን ነገሮችን ማየት ነው ሲጀመር ብራናዎቻችን ሁሉንም የአለም ሁኔታ አባቶቻችን እኮ ቀመር ሰርተው ሁሉንም ያቃሉ ትንበያ አላቸው ስለዚህ ምርጥ ሰው ሁለቱንም ያካተተ ሰው
@aterera1047
@aterera1047 Месяц назад
የፀሀይ ግርዶሸ ትልቅ ነገር መሆኑ ነዉ የምትዘግቡት፣ አፈር ያሰበላችሁ
@Rose-xh6bk
@Rose-xh6bk Месяц назад
ይሄ ዶክተር ዮናስ እሚባል ሰው ሁል ግዜ ይናገራል አንድ ቀን ሲሆን አይተን አናቅም ዝም ብሎ መቀደድ ከአሏህ ውጭ ማንም አያቅም ዮናስ ውሸትህንም በልክ አድርገው በአሏህ ስራ አትግባ
@EmebetMekonnen-gp9yn
@EmebetMekonnen-gp9yn Месяц назад
እኛ ሲሆን እያየን ነው የዘመኑን ቀመር የኛ አባቶች በብራና አስቀምጠውልናል አለም ግእዝ የሚማረው ለምን መሠለሽ ሲጀመር የ ላሊበላውን ግርዶሽ የተናገረ ምርጥ ተማራማሪ ነው በ እምነት አይንም ዘመኑን እያየን ነው ስለዚህ ጥልቅ አትበሉ እግዘብሔር ጥበብን ሰቶናል
@mosisaebisa1159
@mosisaebisa1159 Месяц назад
yet naw ደብረዘይት seifu? BISHOOFTU Bel ishi
@yeshiyerege9954
@yeshiyerege9954 Месяц назад
Kabet yakabet sebesebe Kewanee yalalawe shent bate weste nawe eko yalanawe
@Ethiopiawinet123
@Ethiopiawinet123 Месяц назад
እግዚኦ ዝቅጠት?ምን አይነት ከብት ነህ፡ያለው ለእንደ አንተ አይነት ዥልጥ አይረዳውም፡ሲቀጥል ደብረዘይትም ተባለ ናዝሬት ከእየሱስ ክርስቶስ ጋር የተያያዙ ነገሮች ናችው አግኝታችሁት ነው?ኦሮሞን የማትወክሉ ግን ኦሮሞ እንድጠላ የምታረጉ ሰዎች ተጠንቀቁ፡፡ሆሆ
@OnlineJobtrustedworldwideonlin
@OnlineJobtrustedworldwideonlin Месяц назад
😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@zinashworku5061
@zinashworku5061 Месяц назад
በእለተ ደብረዘይት ማለት የዘይት ተራራ ማለት ሲሆን የፆም እኩሌታ ደብረዘይት በመባል ይ ል! በአጭሩ
@asmamawyinges3725
@asmamawyinges3725 Месяц назад
ጠባብነት at it's latest version
Далее
Did you find it?! 🤔✨✍️ #funnyart
00:11
Просмотров 2 млн
🙌🏆🙌 #36Ligas #RealMadrid
00:16
Просмотров 2,6 млн
How? 😱   @fash
0:12
Просмотров 15 млн
Ages 1-100 Try My Chocolate
0:39
Просмотров 38 млн
Кладовка за 300.000₽💸
1:00
Просмотров 940 тыс.
Funny videos billiards millions views p638
0:26
Просмотров 17 млн