Тёмный
No video :(

ጥያቄዎች ተጠይቀዋል ! የእንደጋኝ ቤተጉራጌ አካባቢ ልማት ማህበር ምስረታ ክፍል 2  

EMAT GURAGE MEDIA
Подписаться 39 тыс.
Просмотров 2,6 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

3 сен 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 27   
@mifta2287
@mifta2287 11 месяцев назад
ጋሽ ደምሴ ተካ ጥሩ ሀሳብ ነው ያነሳኸው ግን የእንደጋኝ ብሄረሰብ ብለሀል ትልቅ ስተት ነው እንዲህ አይነት ስተቶች ሲኖሩ ቆርጦ ማውጣት ነበረባቹ ሲቀጥል እንደጋኝኛ ከማለት ጉራግኛ ቢባል የተሻለ ነው እባካቹ የጉራጌ ሙህራን አርቲስቶች በወረዳኛ አጠራር አቁሙ እባካቹ ኦሮምያ ውስጥ አርሲኛ ባሌኛ ቦረናኛ ወዘተ የሚባል ቃላት የለም ኦሮምኛ ብቻ የሚሉት
@samsungacountacount8412
@samsungacountacount8412 11 месяцев назад
በትትክል ደምሴ ተካ በርቱልን ጉራጌ ታግለን ተባብርን በአንድነት ቀመን እደ ሌላውም መደራጀት ክልልነት ማግኘት አለብን ትውለደ ጉራጌንም ማንቃት አለብን
@aklildengez3512
@aklildengez3512 11 месяцев назад
ጋሽ ደምሴ ተካ ጥሩ ሀሣብ አንስተኋል ነገር ግን አንድ የተሣሣትከው የቃላት አውድ አለና ይህንን ስህተት ልጠቁምህ ለሌላው ትምህርት ይሆናልና እንተጋኝ ቤተ ጉራጌ ነው እንጂ በቃላት አጠቃቀምህ ብሔር ብለህ ተናግረሃልና ላርምህ እፈልጋለሁኝ ።
@mezgbuhaile2518
@mezgbuhaile2518 11 месяцев назад
አንድ አባት ከልቡ ፍላጎት ያለው 10 ሰው እንደጋኝ ለማልማት በቂ ነው ያሉት አባባላቸው ዋው
@user-lu9eb3il7d
@user-lu9eb3il7d 11 месяцев назад
ጉራጌኝ አወሩ በረቱ
@abge5258
@abge5258 10 месяцев назад
በትክክል መላ ኢትዮጵያ ስናለማ ኖረናል አሁንም በአንድነት ከቆምንና ከተነሳን ጉራጌን አልምተን ለመላው ኢትዮጵያውያን ትምርት እንሆናለን ግን ለማልማቱ እንቅፋት የሚሆኑ ነገር ሊኖር ይችላል ብለን በሀሳብ ደረጃ ነድፍን ላዛም ፕላንና እቅድ አውጥተን እንነሳ እላለህ ለዚህ መነሳሳት ምክንያት የሆናቹ ቀድማችህ የነበራችህ እጅግ በጣም እያመሰገንኩኝ አሁን ያለው ወጣቱን መሳተፍና ወደ ልማት መግባት ነው
@BelayNema-dh2gl
@BelayNema-dh2gl 5 месяцев назад
በመጀመሪያ እንደዚህ አይነት አድነት መድረክ በማየቴ ደሰ ብሎኛል ነገር ግን ማህበረሰብ የሚጠቅም ነገር አላየሁም ወይም አልሰማሁም የማህበረሰባችን ጥያቄ ችግሮች ብዙ ነው አድራሻ የት ነው ተበረኩ
@hlimaamanyoutube6641
@hlimaamanyoutube6641 11 месяцев назад
ምርጥሰው በትክክል
@isaacabdu4380
@isaacabdu4380 11 месяцев назад
Encouraging Star every Gurage village !!
@Tigsitkerato
@Tigsitkerato 9 месяцев назад
Congra
@aminalooser8451
@aminalooser8451 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤ bless you🎉
@hilwaamanamankiyar-pp5bf
@hilwaamanamankiyar-pp5bf 3 месяца назад
ምንጥር
@senaytgebera5610
@senaytgebera5610 11 месяцев назад
ጀንበር ጀግና ነህ😊😊😊
@senaytgebera5610
@senaytgebera5610 11 месяцев назад
ጉራጌኛ ቋንቋ መናገር አለባችሁ
@molomolo9238
@molomolo9238 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@senaytgebera5610
@senaytgebera5610 11 месяцев назад
❤❤❤❤
@molomolo9238
@molomolo9238 10 месяцев назад
😢😢😢😢😢
@user-gq3gq5kx8z
@user-gq3gq5kx8z 11 месяцев назад
አይ ደምሴ ተካ በጉራግኛ ዘፈን ዘፍነህ ሀብት ካፈራህ በኋላ እኔ እንደጋኝ ነኝ ብልህ መጣህ።ወይ ዘንድሮ ስንቱ ሰው ጭብልሉ ወልቆ አየነው።ዘመቻ ይከፈትብኛል ብልህ ነው እንጂ ጉራጌ ያልክው በልብህ ውስጥ ያለው ነገር በጣም ይነበባል።😂😂😂😂😂ከአሁን በኋላ እንደጋንኛ ዝፈን ።የሰባት ቤት ጉራግኛ ብትዝፈን ካሴትህን የሚገዛም ሆነ ሙዙቃህን የሚሰማ የለም።ዛሬ የቲክቶክ ምሽታችን ትሆናለህ
@melos_1221
@melos_1221 11 месяцев назад
kebt neger neh ende? manew anten yewekeleh 7 betn wekleh endtnager? choma ras stastella commenth rasu yemecheresha mendere endehonk nw eminagerew
@sarem2769
@sarem2769 11 месяцев назад
እንደጋኝ ሰባት ቤት ጉራጌ እኮ ነው። እነሞርኛ እዥኛ እንደሚባለው እንደጋኝኛም ልዩነቱን ለመግለፅ ችግር የለውም ሁሉም ግን ጉራግኛ ናቸው ያው አንዳንዱ ዘዬው ይቀራረባል እያንዳንዱ ትንሽ ይለያል ከዛ በተረፈ ብዙም ነገር ማሞቅ ለማንም አይጠቅምም
@user-gq3gq5kx8z
@user-gq3gq5kx8z 11 месяцев назад
እስክ ዛሬ ድረስ ለምን እንደጋኝ መሆኑ ደበቀ?እስክ ዛሬ ድረስ ሲናገር የነበርው እዣ እንደሆነ ፣እዣ ላይ በክርስቲያን አገልጋይ እንደነበር ነው ሲናገር የነበርው ።ደግሞም እንደጋኝ ሙዚቃ አታውጣ ብሎ የከለከለው አካል ማንም አነበርም፣ለምን አላወጣም፣ዛሬ ምን ተገኝቶ ነው ።እንደው የህዝብን ቁስል ለማከክ እና ከዛ ትርፍ ለማግኘት መርጦ እራስን ያስገምታል።እስክ ዛሬ ማንነቱ መደበቅ ለምን አስፈለገ ነው ጥያቄው
@umhibetulahbntsherefa5672
@umhibetulahbntsherefa5672 11 месяцев назад
ክክክ ዛሬ የቲክቶክ ምሽታችን ትሆናለህ።
@umhibetulahbntsherefa5672
@umhibetulahbntsherefa5672 11 месяцев назад
​@@user-gq3gq5kx8zበትክክል
@hilwaamanamankiyar-pp5bf
@hilwaamanamankiyar-pp5bf 3 месяца назад
ምንጥር
Далее