Тёмный

ጦር መርከብ ኢትዮጵያ Etv | Ethiopia | News 

EBC
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 58 тыс.
50% 1

ጦር መርከብ ኢትዮጵያ #ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
#ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
#InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress
#NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

Опубликовано:

 

2 янв 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 209   
@temesgenhabtamu8623
@temesgenhabtamu8623 6 месяцев назад
ኢትዮጵያ በልጆቿ ጥረት ታፍራና ተከብራ በፈጣሪዋ ስልጣን እና ኀይል ለዘልዓለም ትኑር ! 💚💛❤
@zerisenayrussom8508
@zerisenayrussom8508 6 месяцев назад
ኤርትራም 😁
@hannanahmed88
@hannanahmed88 6 месяцев назад
በጣም ያሳዝንናል ይህን ሁሉ ነው ኢትዮጵያ ያጣችውና ምንም የሌላት አይነት አድርገው ሲያበቁ ሙጥጥ አድርገው በልተዋት አፈር አስገብተዋት እንደገና አሁን መነሳትዋና እድገትዋን ሲያዩ በቃ መርዝ እንደቀመስች ውሻ እየተራራጡ ይገኛሉ የናት ጡት ነካሾችና እነሆድ አምላኩ አሁንም ገና ብዙ እናያለን በጀግና አይበገሬው ቆራጡ መሬ ለስራ እንጂ ለወሬና ለአሉባልታ ግዜ የሌለው መሬ እድሜ ለአብይ አህመድ ከብር ለጀግናው መሬ ለዶከተር አብይ አህመድ ከብር ለጀግናው መከላከያ ከብር ለአየር አይላችን ከብር ለባህር አይላችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@WabelaJemale-gw2wy
@WabelaJemale-gw2wy 5 месяцев назад
ማሻአላህ፡ደስ፡ይላል፡ኢትዮጵያ፡ለዘላለም፡ትኑርልን፡የልጆቾዋ፡ውጤት፡ነው፡ኢትዮጵያ፡ትላምልምልን፡ጣላቶቾዋም፡ይጣፋሉ፡፡በአላህ፡ፍቃድ፡፡
@SamiMan-yu5ml
@SamiMan-yu5ml 5 месяцев назад
ተወደደም ተጠላ የጊዜ ጉዳይ እንጂ ኢትዮጵያ የበሃር በር ባለቤት መሆን የግድ ነው:: በርቱ ጀግኖቻችን we are with you guys 💪💪
@shermakeabduleziz5394
@shermakeabduleziz5394 5 месяцев назад
እንዳተ አይነቱን ያብዛልን የሀገር ፍቅር ያለዉ❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mgamermgamer3257
@mgamermgamer3257 6 месяцев назад
ሀገሬ 🇪🇹🌹♥🇪🇹♥ሰላምሸ ብዝት ይበል ከፍ በይ🇪🇹🇪🇹♥🇪🇹
@hanahani6542
@hanahani6542 6 месяцев назад
😢😢😢💔ልቤን ይደማል የኢትዮጵያ ባህር ሀይል ሲባል ይሙት ይኑር የማይታወቅ ወንድሜን ወስዶብኛል 1980 እጩ በኤርትራ ትምህርት ላይ እያለ የመጨረሻ እጩ ተመራቂ ተማሪ ምትኩ መኮንን 😥💔💔💔
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 6 месяцев назад
🌄 Ayezosh, be Red Cross/Key Mesekel teyeki ena yafelaleguleshal. Lenorem yechilal. Tesfa atekurechi! Tselye/Pray! Good luck! 🙏
@hardsg
@hardsg 6 месяцев назад
Sorry to say that but the etgiopian army should have told the family but as always nobody cares about them.
@user-cb9tu6cx8r
@user-cb9tu6cx8r 6 месяцев назад
ኢንሻአሏህ በአሏህ ፍቃድ ሀገራቸረን ታድጋለች ወደነበረችበትም ሀያልነት ትመለሣለች
@abuzareasehalaw3197
@abuzareasehalaw3197 6 месяцев назад
አልሃምዱሊላ ዛሬ ላይ ተመልሰናል
@abubekertemam1390
@abubekertemam1390 6 месяцев назад
ፅድት ያለ አገላለፅ
@qaxaniyarde1380
@qaxaniyarde1380 6 месяцев назад
Kkkkk
@abubekertemam1390
@abubekertemam1390 6 месяцев назад
@@qaxaniyarde1380 ሴት ይስቃል ወንድ ደሞ ይተገብራል
@zenagirma8230
@zenagirma8230 6 месяцев назад
የኢትዮጵያ ጀግኖች ልጆች ናችሁ ❤❤❤❤❤❤❤ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤❤❤
@zulfahussain852
@zulfahussain852 6 месяцев назад
ወያኔኮቆሻሻነው የምር እደወያኔ አላየውምቆሻሻሻ የለም አላህ ውድቀታቸውአሳየን
@mikeb2979
@mikeb2979 5 месяцев назад
What did they do
@yonassima8168
@yonassima8168 6 месяцев назад
አይ ወያኔ የኢትዮጵያ መርገምት
@tesemawendimu289
@tesemawendimu289 6 месяцев назад
ወያኔ ምን አባህ አረገህ
@ah6121
@ah6121 6 месяцев назад
​@@tesemawendimu289 Ahiya! Ayin yelahim? Atsamam?
@Noor-mf3yh
@Noor-mf3yh 6 месяцев назад
አይ የሸርሙጣ ልጅ🤮🤮🤮
@AbdulhakimMohammed-op5zc
@AbdulhakimMohammed-op5zc 6 месяцев назад
​@@tesemawendimu289ወያኔ እኮ ነው ለለኤርትራ ፈርሞ የሰጠው
@hardsg
@hardsg 6 месяцев назад
​@@AbdulhakimMohammed-op5zcየኤርትራ እኮ ነው ሲጀመር።እንደዛም ስለሆነ ነው ሀይሌስላሴ ያለፍላጎታቸው ሊጨምራቸው የሞከረው ።በሰላም ቢሆን ኑሮ አስተዳድሩም በሀይል ባይሞክር ኑሮ አሁን ያለው የኢትዮጵያ ችግር አይመጣም ነበረ።
@vibe_one
@vibe_one 6 месяцев назад
ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን❤
@eyobeshetu62
@eyobeshetu62 6 месяцев назад
የፓለቲካ ልዩነት ሊኖርሕ ይችላል ነገር ግን በሐገር የጋራ ጥቅም ሑሉም መቆም ግድ ነው
@gelayeeticha-wv9ed
@gelayeeticha-wv9ed 5 месяцев назад
Betam
@sergutmengistu944
@sergutmengistu944 6 месяцев назад
ኢትዮጵያ ወደፊት የመገስገሻዋ ቀን ደረሰ ደረሰ ደረሰ ሃሌሉያ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@AyeneHailu-ic5ou
@AyeneHailu-ic5ou 6 месяцев назад
እረ ተባላ
@abdu9392
@abdu9392 6 месяцев назад
"ትልቁ እየተሰራብን ያለው የ አእምሮ ድህነት ነው" 🔒
@darejeabera8823
@darejeabera8823 6 месяцев назад
ኢትዮጵያ ጀግኖች ልጆች ናችሁ የኢትዮጵያ ለዘላም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🌍🌻🌻❤️❤️🥰👌😊
@Noor-mf3yh
@Noor-mf3yh 6 месяцев назад
አለሀ ዪገዘቹ🇪🇹🇪🇹💪💪
@shubisageletufeyisa7631
@shubisageletufeyisa7631 6 месяцев назад
ይመችሽ ኢትዮጵያ! ክብር ለባህር ኃይላችን፣ክብር ለመከላከያችን፣ ጠላቶቻችን የቱንም ያህል ቢታትሩም ለሀገራችን አንድነትና ነፃነት የሚታገሉ ኃይሎች ዛሬም አሉልን።በዝህም ኢትዮዽያም ለዘላለም ሰላሟና አንድነቷ ተጠብቆ ይኖራል።
@Noor-mf3yh
@Noor-mf3yh 6 месяцев назад
አሚን🇪🇹🇪🇹💪💪
@lulubeyene3806
@lulubeyene3806 5 месяцев назад
መለስ ዜና እግዛብሄር ፍርድህን ይስጥህ የኢትዮጵያን ክብር ቀብረህ መቃብር የወረድክ ኢትዮጵያን ከቀይ ባህር በለቤትነት አውጥተህ በር የተዘጋባት ሀገር ያደረክ እግዛብሄር የሰጠንን መሬት በብሄር ሸንሽነህ ህዝባችን እንዳይግባባና በመሬት እንዲጋደል በመዋቅር ከፋፍለህ ግዛ አድርገህ ይህው እንደ ሀገር መኖር አቅቶን አንተ ባወጣህልን የዘር ካርታ የደሀ ልጅ ደም ይፋሳል !
@terytill3652
@terytill3652 6 месяцев назад
አይ አገሬ እምዬ ጡትሽን የነከሱሽ ሁሉ ወየውላቸው መጨረሻቸው አይዞን እግዛብሄር ረቂቅ ነው አጥብቀን እንፀልይ
@mekonnegebemariam2026
@mekonnegebemariam2026 6 месяцев назад
God please ethiopian
@Gebrhiwet-pd8tt
@Gebrhiwet-pd8tt 5 месяцев назад
አይ ኢትዮጵያ 1990 ጠበቃ የኢትዮጵያ ባሕር ሀይል ወገን ሰበብረን ዘይ ባህራችን ማሳዋ አሰብ ተቆጣጥረናል ሁለተኛ በህልም ነዉ የምታየዉ
@mm-nc5ht
@mm-nc5ht 6 месяцев назад
TPLF must take the responsibility for the damage.
@mikeb2979
@mikeb2979 5 месяцев назад
What damage
@solomonwoldegiorgis5429
@solomonwoldegiorgis5429 6 месяцев назад
ይኽን የመሰለ ታሪክ ይቅር የማይል የአገር ሀብት የአገር አሉኝታ የተማረ የባህር ኃይል ታሪካዊ ወደብ አሰጥቶ አገራችን ወደማትወጣ አሁን ለተፈጠሩ ችግሮች ሁሉ የዳረጉትወገኖችዛሬም ምንምጥፋት እንዳል ፈጸሙ እንዳውም ለኢትዮጵያ ቦጎ ሥራ እንደ ሠራ ሁሉ ቀናብለው ሲሄዱ እንደ ተበዳይም ሆነው ለመታየት ሌላውን ወገን ለመተቸት ዳርዳር ስሉ አያፍሩም። የከተታ
@qaxaniyarde1380
@qaxaniyarde1380 6 месяцев назад
ዝምብለክ በማታወቀው ታሪክ ብጥሮቅ ኣትበል ኣባታቹ የውሽት ታሪክ ኢያስተማሩ ኣስድጋቹ አናንተም አንድዛ ምድረ ወሬ ብቻ
@Tadewosyohanes
@Tadewosyohanes 6 месяцев назад
Ahya kezih wuchi mn yeserachut neger ale ​@@qaxaniyarde1380
@redasirak5608
@redasirak5608 5 месяцев назад
ወይኔ አንበሶቼ ልብ የሚነካ፣ የሚያቆስል ታሪክ። አይዞኝ የሀገሬ ሰው።
@user-vu5fm2dx2m
@user-vu5fm2dx2m 6 месяцев назад
ተስፍአሌን❤❤
@tesfasenaytube9868
@tesfasenaytube9868 6 месяцев назад
ለሁሉም ጊዜ አለው አለ ጠቢቡ ወይኔ ሐገሬ ስንቱን ቻልሽው?
@Noor-mf3yh
@Noor-mf3yh 6 месяцев назад
የረቢ ኢዉነት የርጊሊን ኢንዲት ደስ የለን ወገኖቼ ፈጠሪ ዪገዘቹ🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹💪💪💪💙💙💪💪🇪🇹🇪🇹
@mekiaseid
@mekiaseid 6 месяцев назад
እኔም አልሃምዱሊላህ
@SadikAli-no6br
@SadikAli-no6br 6 месяцев назад
መለስ: ዜናዊ:፡እኮ: በኢትዮዽያ: ላይ: ምን: ጉድ: አልፈጸመ ም?? በባንዳነት: መለስ: ከሞዕራባውያን: ጋር: በመተባበር: የባህር: በር: አልባና: ወታደሮችዋን: በመበታተን: ደካማ: እንድትሆን: አጥብቆ: ሰርቷል። እግዚአብሔር: የሥራውን: ይስጠው: ማለት: ብቻ: ነው: የምንችለው!!!
@nob4131
@nob4131 Месяц назад
very good boi using old ships and old technology god bless this poor country ❤
@user-bz1xw7ls7i
@user-bz1xw7ls7i 6 месяцев назад
ኢትዮጵያ እንዎድሻለን
@gmaxman
@gmaxman 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsehaineshabraha2805
@tsehaineshabraha2805 5 месяцев назад
Ethiopia was great and will be GREAT again very soon. We have the best leader and with our support Ethiopia will be THE GREATEST COUNTRY SOON.
@destab8971
@destab8971 6 месяцев назад
…. Never forget what they did to us, but now 120 million Ethiopians are ready to stand with Ethiopian government initiative to get us back our port We soon have the strongest navy in African
@user-qe8ni1xk1s
@user-qe8ni1xk1s 6 месяцев назад
i see😢 enemy always is enemy
@user-lw7wh3iy9x
@user-lw7wh3iy9x 5 месяцев назад
Dream
@selam-lehegera
@selam-lehegera 6 месяцев назад
ቢሥሚላህ ወላሂ በጣም እኮ የሚያነድደው ሰው ለሀገሩ ቀርቶ ለበዳም ቢሆን እንዴት በዚህ ልክ ሰይጠናዊ ክፋት ያሥባል
@yayahala615
@yayahala615 6 месяцев назад
አብቹ እንደ ጀመረው ይጨረሰዋል ።።በእግዚአብሔር ይጨመርበት ።።።።ፍትህ ቀን በቀን ለሚሞተው ወገን ።።
@taad4545
@taad4545 6 месяцев назад
አሏህ ኸይር ነገር ይሻልን ያረብ
@user-pr4hv2jl7z
@user-pr4hv2jl7z 6 месяцев назад
I regreat a lot .meles Tplf they made crime igainst Etiopia
@Abranjenat
@Abranjenat 6 месяцев назад
ግን ለምንድነው አለም በኢቶጺያ ላይ አይኑ የሚቀላው??
@user-ii5lf3dz5h
@user-ii5lf3dz5h 5 месяцев назад
የግዜ ጉዳይ እንጂ" ስብራታችንን እንጠግናለን
@user-wu8iv4fn3r
@user-wu8iv4fn3r 6 месяцев назад
የ27 አመት ውድቀት በጣም ከባድ ነው የፈረሰ ሀገር አደለም ለዛሪ የኢኮነሚ ችግር የመጣብን የእውቀት ደሀ መሪዎች ስለነበሩ ነው።
@filmongebremedhn7534
@filmongebremedhn7534 5 месяцев назад
Meles meles kkkk Ethiopia gena tiferisaleche
@Waankudaalnay
@Waankudaalnay 5 месяцев назад
Whatever your destination, don't worry because they are dedicated men whose blood is written on the land. I wish Abiy comes forward to receive the same example in 2006.
@user-jj7yl1qs7x
@user-jj7yl1qs7x 5 месяцев назад
We somalilanders welcome our ethiopian brothers to guard our waters
@user-vu5fm2dx2m
@user-vu5fm2dx2m 6 месяцев назад
@aaBBdd15
@aaBBdd15 5 месяцев назад
ለዚ ሁሉ ምክኒያት ያለፉት የኢትዮጵያ መሪዎች ብላሃተኛ አለመሆን የሀገርን ዳርድበር አያያዝ በብለሃት አለመሆኑ በሚወስኑት ውሳኔ ለትውልድ አለመጨነቅ እና አርቆ አለማሰብ ሲሆን 2ተኛው የኢትዮጵያ ህዝብ ራሱ ሁሉም ባይማርም የተፈጥሮ ጭቅላቱን ተጠቅሞ ስረዓት ሲለዋወጥ ነገሮችን በረጋና የወደፊቱን ባገናዘበ መልኩ አለመጓዝ ነው ባይ ነኝ አሁንም አላህ ፈጣሪ ኢትዮጵያ ወደ ቀድሞ ገናናነቷ ይመልሳት ❤🇪🇹❤
@tigist-hm3jt
@tigist-hm3jt 6 месяцев назад
❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥺🥺🥺🥺🥺
@user-en8xm6nk2i
@user-en8xm6nk2i 5 месяцев назад
ታላቅ ነበርን ታላቅም እን ሆናለን
@zinabudessie7000
@zinabudessie7000 6 месяцев назад
🎉🎉🎉
@birukkifle8447
@birukkifle8447 6 месяцев назад
Great story! Ethiopian Navy will revive again with @Dr Abiy and his team.
@user-gd5nr4in1d
@user-gd5nr4in1d 6 месяцев назад
😢😢😢
@zerfubelachew6193
@zerfubelachew6193 6 месяцев назад
South Africa missed.
@user-vu5fm2dx2m
@user-vu5fm2dx2m 6 месяцев назад
ተስፍአሌን
@GirmaB
@GirmaB 6 месяцев назад
ወያኔ የስራውን ይስጠው ምን ያላፈረሰው ነገር አለ ጎበዝ በርታ አብይ ይህ ህዝብ ቢረዳህ ደሞ መልካም ይህ ሰው የአባቶቻችንን ጀግንነት እየመለሰልን ነው ግን ማን ይግባው ጎበዝ እርስ በእርስ ትባባላለህ
@user-qd7ym2rj3m
@user-qd7ym2rj3m 6 месяцев назад
የኢቲዮጵያ የባህር ክልል ከ1000kmበላይ ነበር ከራስ ዱሜራ ከጀቡቲ እስከ ራስ ካሳ ሱዳን ድርስ ፣ በህግ በዩናይትድ ኔሽን የተከለለ ህጋዊ ይዞታ ነበራት
@wedimendefera1343
@wedimendefera1343 5 месяцев назад
Keyet yemeta now bleh teykachew
@ghirmayembaye5025
@ghirmayembaye5025 4 месяца назад
Ethiopia is landlocked country
@MohmadMoala-jt1cw
@MohmadMoala-jt1cw 6 месяцев назад
ስለ ወደቡ መለስ ዜናዊ ገሎት ቀብሮት ህዷል
@lunnrewiffee-vc7dj
@lunnrewiffee-vc7dj 6 месяцев назад
Yes we got get it back...my uncle was a Navy seller his name is taddesa fetum. Wow I remember when he came after they lost from ertrian. It was sad, then meles yebellaw yemelses he put them to do bertabret in casanchies to sad
@TheTellingU
@TheTellingU 6 месяцев назад
Thank you for sharing. Some of the countries that are surrounding Ethiopia are failing socially and economically. They could not even build one building for the past 30 years while Ethiopia grew so much. They know the Ethiopian navy will be powerful and they are already crying about it.
@nahomkidane7349
@nahomkidane7349 6 месяцев назад
Don't fear to say the name of the country ...if it was powerfull why don't they continue to contain by force as they start occupaying neighbour's see ...this fake history doesn't make u powerfull but paying price for generations ....
@gmbarxorona2655
@gmbarxorona2655 6 месяцев назад
Shabia viva
@samsonmehari7013
@samsonmehari7013 6 месяцев назад
@Osamabinladen2630 leave them, they are idiots 😂all their life style is fantasy 😂
@samsonmehari7013
@samsonmehari7013 6 месяцев назад
Ethiopia is a failed state country! Currently Somaliland and Ethiopia are not a countries! Ethiopia is a poor country which can't even pay back its debts! Ethiopia is number beggar country that never stand without USAID and EU aid! Ethiopia has 1.3 trillion debts, so you are talking about a failed state Ethiopia 👌
@Ethiopia_the_great
@Ethiopia_the_great 6 месяцев назад
@samsonmehari7013 bro you are still jealous 😂
@hardsg
@hardsg 6 месяцев назад
ችግሩ የሰው ባህር ላይ ዱቅ ስትል መጨረሻው እንዲህ ነው ምትሆነው።
@AlemtshayWgorgis-kc9eb
@AlemtshayWgorgis-kc9eb 5 месяцев назад
በቄስ በሊና የተነገረው ትንቢት ይፈፀማል ኢትዮጵያ የባህር በር ይኖራታል።
@sebleworkbelaineh5495
@sebleworkbelaineh5495 6 месяцев назад
Thank you EBC for this information, hope you will continue to introduce us more and more.
@awdaed-dd6gq
@awdaed-dd6gq 5 месяцев назад
ኢትዮጵያ መሪ የላትም የምንለው ለዝህ ነው😢 በፍጥነት ለህዝቡ ምላሽ የሚሰጥ መሪ ኢትዮጵያ በታሪኽ አላጋጠማትም
@mhk579
@mhk579 5 месяцев назад
የኢትዮጵያ መርከብ ብለህ የምትጠራው በህዝባዊ ግንባር ትናንሽ ጀልቦች ተማርኮ መርከባችሁ ማሳዋ አለ ስትዋጉ አይተን አናውቅም ጥላችሁ ስትፈረጥጡ እንጂ ወረኞ !
@naliru6096
@naliru6096 6 месяцев назад
ኣይ ጎረቤታችን ህዝባቹ እንዴት ያለ ደንቆሮ ነው ስትገፉት ዝም ብሎ ወደ ገደል ይሄዳል እስቲ እናያለን የኣልሸባብ የእሳት እራት ስትሆኑ
@meracleisaias634
@meracleisaias634 6 месяцев назад
Selam tezeygerkum bizi tikedwo zeleku Ni hagerkum win ketefrswa ekum
@MdENTERTAINMENT100k
@MdENTERTAINMENT100k 6 месяцев назад
🚢🚢🚢🚢⛵⛵⛵🚤🚤🚤🚣🚣
@user-pn5rn5sg2t
@user-pn5rn5sg2t 6 месяцев назад
Getahun Ayalew Addis Abeba
@Muhamed-ek4gv
@Muhamed-ek4gv 6 месяцев назад
des yilal
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 6 месяцев назад
ከራስ ካሳር እስከ እራስ ዱሜራ ነው የኢትዮጵያ ሕዝብ አንጡር ሐብት ቀይ ባሕር አትዘባርቅ ካላወክ ዝም በል በቀድሞው የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል ስም አትነግድ I'm Former Ethiopian people Naval forces Thnkes.
@user-js3ib9qi3p
@user-js3ib9qi3p 6 месяцев назад
ፍኖ
@user-wh4cn9sr2l
@user-wh4cn9sr2l 5 месяцев назад
TPLF wotane Nefsachihu ayimar. Ethiopia amlack Yemecheresha Firdun Yistachihu!
@ereyeritrea7707
@ereyeritrea7707 5 месяцев назад
ለ30 ዓመት በሃይል ይዛችኁት የነበረ ባህር ነበር ባለቤቱ ተረከበው ጉራ ብቻ
@lulubeyene3806
@lulubeyene3806 5 месяцев назад
በመለስና በሻቢያ ሴራ ኢትዮጵያ በክፍ የተወሰዳባን የአሰብ ወድብ ይህ ትውልድ የማስመለስ ታራኪዊ ስራ ይጠበቅበታል
@user-bg3qh6bv3w
@user-bg3qh6bv3w 6 месяцев назад
Ethiopia baher aynerbechem .inate yetarik mafia nachu
@SamiSami-bj2in
@SamiSami-bj2in 6 месяцев назад
ከፈሰደበየመተፀፈተበለገነነወ
@JohnAsmara7410
@JohnAsmara7410 6 месяцев назад
ባሕር ኑራቹ ኣያቅም የኤርትራ መሬት ነዉ ከጥንት እስከዛሬ ለህዝብ መደናገር ይቅራቹ ?
@user-fb1qx6jc7h
@user-fb1qx6jc7h 6 месяцев назад
የትኛው ነው የኤርትራ መሬት እንደ ኢቶ ሀብታም አለዴ ሱዳንን ግብፅን ሌላም ሀገሮችን እያጠጣ የለው የማን ውሀ ነው
@applefreight4685
@applefreight4685 5 месяцев назад
ኣታዋሽ ውሽት ጡሩ ኣይደለም
@tigabumarkosofficial2852
@tigabumarkosofficial2852 5 месяцев назад
ኢትዮጵያዬ ትቀጥላለች። ጠቅላይ ሚንስትራችን እናመሰግናለን። ማንም ያልደፈረውን ደፍሮ የምስራቅ አፍሪካን አጀንዳ ቀይሯል። አንድ ርምጃ ወደፊት ሄደን ጠላትን ማንጫጫት ነው እንጅ እነሱ እኛን ማንጫጫት የለባቸውም። ለተለያዩ ቀጠናዊ ትንታኔዎች ቻናሌን ተቀላቀሉ።
@dawiteliffe9027
@dawiteliffe9027 6 месяцев назад
ላም ኣለችን በሰማይ፡ ወተትዋ ኣላይ።
@kemdlayu
@kemdlayu 6 месяцев назад
ፍራንክፈርት በ እግጠኝነት ኣልመጣችም ፍራንክፈርት የባህር ከተማ ኣይደለችም አትዋሹ
@XalaalSomalis
@XalaalSomalis 6 месяцев назад
We hope that peace, adherence to international laws, and respect for conventions will prevail in the Horn of Africa region, leading to the prosperity and well-being of its people. In the event that our government contributes to unrest in the region, we must oppose it to prevent any collateral consequences. The ruling 'prosperity party' in Ethiopia may be attempting to distract with this unlawful quest for access tho sea from their obligation to tackle the ongoing economic and security issues by creating positive headlines. It is crucial that we hold them accountable and demand that they prioritize addressing these challenges and thus bring about a much needed peace in Ethiopia and horn of Africa at large.
@mohammedhassanademadem
@mohammedhassanademadem 6 месяцев назад
Somaliland is free to do business with whoever they wish ... You breath in vain, get a life!
@XalaalSomalis
@XalaalSomalis 6 месяцев назад
@@mohammedhassanademadem Per your Oromo ADEM name, If you accepted Abiy as your sole source of inspiration and governance, I encourage you to take a moment to reflect on his behavior and how it may be affecting your local community. Bixi ca not decide the fate of any maritime deal. He neither has Somalilanders’s mandate nor the Somalis at large. It's important to respect the rule of law and cultural customs when conducting business. By doing so, you can build positive relationships with your neighboring communities. That is the key to regional growth and prosperity. Do not follow the self destructive patterns of our nation or else you would lose out soon and fast. Focus on your internal issues first!
@user-ky2qw9qg2v
@user-ky2qw9qg2v 5 месяцев назад
ልብ ይሰብራል💔💔💔 አይ መለስ ዜናዊ የሚባል የሸርሙጣ ልጅ እጅህን ይሰጥሃል ለነገሩ ።
@user-lw7wh3iy9x
@user-lw7wh3iy9x 5 месяцев назад
ቀይ ባሕር የኤረትራ ነው ባሃይል ይዛቹ ነበር በጅግና ሻዕባያ ተሸነፋቹ ቀይ ባሕር ወደ ባሌ ቤቱ ተመለሰ
@MohamedAli-ix9xx
@MohamedAli-ix9xx 5 месяцев назад
1977
@kidane6417
@kidane6417 6 месяцев назад
Mec wodo ferss antu snlw new yefrss
@AbdinasirAhmed-os5mh
@AbdinasirAhmed-os5mh 6 месяцев назад
ከ30 አመት በፊት የኢትዮጵያ ባህር የት አለ? ሶማሊያ ደካማ ነች በላቸው ሀብታቸውን መውሰድ ትፈልጋላቹ።
@user-qe8ni1xk1s
@user-qe8ni1xk1s 6 месяцев назад
😡😡😡😡😡
@jufartesfaye6384
@jufartesfaye6384 5 месяцев назад
Tow biyyachuwalaw ye Ethiopia hizbin Abiyyin badanbi yazu indi ayinat latagagnu tichilalachu yih sawuye Ethiopia talak argaw mayat naw hilmu .ba waktu huneta yemadanagat lion naw yihe saw .Andi Andi Mari bihon yihen hilu chigir magafat ayiwadum ,siltan bakagni naw yimmilut .irasachin wada mangisti bota argen innasib inji lamafirad anichokol.igna Andi kahonan torinatim titafachi yetim ayidarsum .zaragninat yiwudam .yifalag sawu yihun lagare kasarra wadaje naw .mannim bamangisti sim mata agarin yemmibazabaz yiwudam.
@user-leew
@user-leew 6 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂
@abuaysha6020
@abuaysha6020 5 месяцев назад
ይሄ ሁሉ የሆነው ያ ወያኔ የሚባለው ነፍሰ በላ ቡድን በዚህች ሃገር ላይ ያልፈፀመው ግፍ አልነበረም። ብቻ እሱም የጁን አገኘ።በሰፉረው ቁና መሰፉር አይቀርም።
@godislove5557
@godislove5557 6 месяцев назад
😅😅😅😅😅😅😅
@zecliffleaf2257
@zecliffleaf2257 6 месяцев назад
ለምን እውነቱን ኣታወሩም የሻዕብያ ባሕር ሃይል እንዴት የጦር መርከቦቻቹ እንደደመሰሰ ሃይሉን መቋቋም ያቃታቹ ደሞ ሸሽታቹ ወደ የመንና ወደ ጁቡቲ እንደሄዳቹ የባህር ሃይላቹ ም ሃላፊ የነበረው ኮሞዶር በለገ በለጠ እና ሌሎች ብዙ የባሕር ሃይላቹ ባልደረቦች ከነመርከቦቻቸው ተመተው እንደሰጠሙ ለምን ኣትናገሩም
@user-md9rj6yx5z
@user-md9rj6yx5z 6 месяцев назад
AYEZOHI WANDEME. BARTA
@selammerga1960
@selammerga1960 4 месяца назад
ጊዜ ነው ጀግና !! ሻብያ ጊዜ አገኘ ! ሻብያም አገር ይያዝ እንጂ አሁንም ከረሀብና ከስደት አላመለጣችሁም ! ህዝባችሁ በረሀብ ፊቱ የገረጣ ! ችጋራም !አንድ አዲስ ህንፃ እንኳን ያልተሰራበት ህዝቡ ተሰዶ አልቆ ጭር ያለ ከተማ የ አሮጊትና የሽማግሌ ከተማ !! የጃጀ ከተማ ! ምን አገናኘው ከኢትዮጵያ ጋር ! ህዝቡ ሁሉ ጡረተኛ ይመስላል ! እየተራቡ ፣ እየታረዙ መሄድ እያቃታቸው ጉራ ብቻ !! እዚህ ቢሆኑ ህዝቡ ሁሉ መቄዶንያ ይገባ ነበር !!!!!!
@skking3686
@skking3686 5 месяцев назад
😂😂😂😂 የባህር ክልል ነበራት ማን ወሰደው? ኤርትራ ከየት የመጣች ናት? 😂😂😂😂 ከአውሮፖ ከሰሜን አሜሪካ?😂😂😂😂😂
@user-en8xm6nk2i
@user-en8xm6nk2i 5 месяцев назад
እርሜ ለወያኔ ሁሉንም አፍራርሰው የተ ርገሙ ሻቢያና ወያኔ አፍር ሱት
@aruaki4454
@aruaki4454 6 месяцев назад
እናንተ ሰዋች ባሕሪ ሓይሊ ላቫልቬዝ እንደዴት እንደተሸነፈ እንዴት እንደተዋረደ ለ ህዝባቹ ብትነግሩ ጥሩ ነበር :: ወያኔ መለስ ምናምን እያላችሁ ምትራገሙ ድኩማን ታሪካቸው እወቁት መለስ የሰጠን ባሕሪ የለን ደርግ ወገቡ ሰብረን ነው ከ መሬታችንን ባሕራችን ያባራርነው ::
@kidane6417
@kidane6417 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂 kasa takflala begd
@tihtinakibret845
@tihtinakibret845 6 месяцев назад
Eritrea was given to Ethiopia with federation for 10 years, but your King betrayed the federation and kept eritrea illegal for 30 years, infact you have to pay debt for the illegal occupation for the 30 years. But you are really shameless and irrational! Very sad!
@kb501-eth6
@kb501-eth6 6 месяцев назад
ላጋር eagle hills project of UAE ላይ ታድሳለች fore ethio Africa global shipping institution of Ethiopian ተብላ ታድሳለች by federal government of Ethiopian cyber power security revolution for civilization tip up way intelligence technology way for public and private security and Ethiopian all nation celebration of 19 mother Somali Ethiopian way then free e Trade of all Ethiopian nation development for ethio Africa prosperity and GDP with capital and stock market Addis Ababa university knowledge way with culture and digital law e FDR technology way powered by INSA to secure digital Identity institutions of data center like wing of Africa wingu Africa and east Africa holding group IGAD and AU in Addis Ababa Adwa museum leader miss Adanech Abeabe
@abelabuye9415
@abelabuye9415 6 месяцев назад
Ye malas zenawi sira agarachi wodehola asqarani.
@gyttfyiu5984
@gyttfyiu5984 5 месяцев назад
enate slebahar taweralachihu/ merkeb ? sewechi bagerachew mechi beselam noru ? Merkeb / kechiggni yesewu hiwet yikedimal !!! betornet hzbun eyadekek !! yalutm berehab bemafenakel yemenor yele menor mnm wastna sayinorachewu bagerachewu layi yih adi ken asasbachihu ayakm yehzbu gudayi... !!! ekan tarik / kus ...yamhal !! sewu new eyaleke yalew mejiemeriya hzbuga tareku ?? beselam weto yigba ? bager layi menoriya betun / mesjidun eyaferesachihu ... bemn moral new slager yemtawerut ??? emtgermugni gazetegnichu enateko yehzb lji nachihu mejemeriya yehzb selam yikdem atlum? ewu enatebet slalgeba newu hazen ?Hzbu bagerulayi bselam menor sjemr ...kenate kehodi aderochi yebelet yageru gedayi yasasbewal ::🎉
@IscaafiForall
@IscaafiForall 5 месяцев назад
Abiy is that kind of man who loves small praise and clapping and to be called like hero, good leader balabala and so, on, your group only care to last the power you misleading the country
Далее