Тёмный
No video :(

ጨዋታ ከታዳሚያን ጋር /እንግባባለን? በቅዳሜን ከሰዓት/ 

ebstv worldwide
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 33 тыс.
50% 1

Kidman Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
#SaturdayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​​​
Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst...
EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
#Ethiopia​​​​​​​​ #EthiopianTvShow​​​​​​​​ #EBSTV​​​​​​​​ #EBSTVWorldwide​​​​​​​​ #EthiopianBroadcastingService​​​​​​​​ # You're​​​​​​​​#1choice​​​​​​

Опубликовано:

 

23 июл 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 14   
@geraratube12
@geraratube12 3 года назад
🙅‍♂ካጣነው ይልቅ ያገኘነው ይበልጣል፤ ከተደረገብን ይልቅ የተደረገልን ይበልጣል! እጅህ ላይ ያሉትን ነገሮች አላየህም እንጂ ካንተ በላይ እድለኛ የለም! አጠገብህ ያሉት ቤተሰቦችህ ባይኖሩ የሚሰማህን አስበው🤔 እስኪ፣ መተንፈስ ባትችልና ራስህን ማወቅ አቅቶህ በአልጋ ብትቀር ምን እንደሚሰማህ አስበው እስኪ? አየህ ይሄን ስታስብ ነው የፈጣሪ ቸርነትና ላንተ ያደረገው ግልጥ ብሎ የሚታይህ! ተመስገን በል ወዳጄ!🙇🙏 የምስጋና ቀን ተመኘሁላችሁ!!! ፕሮፋይሉን በመንካት የተለያዩ መንፈሳዊ እና ለወጣቶች አነቃቂ ትምህርቶችን አብረን እንማማር🌷🌷🙏
@fatmaadem860
@fatmaadem860 3 года назад
ገራችን ሠላም ያድረግልን
@footballhighlight5677
@footballhighlight5677 3 года назад
ሰላም ተስፋዬ:ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ !
@hannak3555
@hannak3555 3 года назад
Comment❗️እንግዶች ለመመለስ በሚያስቡበት ግዜ አጨዋቹ አንድባታ ቆሞ ዝም ቢል⁉️ አዲስ ጨዋታ ስለሆነ በጣም ለማሳመር እንደሚሞክር በጣም ያስታውቃል ግን "Natural" - ተፈጥሯዊ ያልሆ ትእኝት ተጫዋቹን ብቻ ሳይሆን ተመልካቹንም ከማዝናት ይልቅ ይረብሻል!!! አቅራቢው ብዙ ግዜ በፊት ስመለከተው በጣም ደስ የሚል የተረጋጋ ሰው ነበር ! አሁንግን ያሳመረ መስሎት ይሁን “Pressure for the Producer” ጫና ከፕሮድዩሰር ? የተንቀዠቀዠ ጤነኛ የማይመስል ባህርይ ይታይበታል ፡ የታዘብኩትን ጠቃሚ ሰለመሰኝ ነው አስተያየት የሰጠሁበት
@baldinib1055
@baldinib1055 3 года назад
i watch ebs just for this show
@user-qz1hy4xw9s
@user-qz1hy4xw9s 3 года назад
በእንተዋወቃለን ምትክ እንግባባለን ወይ
@seryajemal1425
@seryajemal1425 3 года назад
ፈትህ የሣውድ አረቢያ ወገኖቻችን
@mekdsadmyoutubemidya1737
@mekdsadmyoutubemidya1737 3 года назад
ዮኝይ. አንካን ምጠክ 👍🇪🇹
@fatmaadem860
@fatmaadem860 3 года назад
እንኩን ሠላም መጣችሁ
@usmanmefta744
@usmanmefta744 3 года назад
እጣውን ስታወጡ ባላንስ እንዲያደርግ የሴቶቹን ለብቻ የወንዶቹን ለብቻ ብታወጡ አሪፍ ነው
@neimatube2559
@neimatube2559 3 года назад
ውድ ቤተሰቦቼ የሴቶች ቻናል ስለተዘገ በርስ ስም አዲስ ቻናል ከፍቻለው ኑ ወደ ቻናሌ ብቅ በሉ ጥሩ እውቀትን ተገኘለቹ ሴትን ማስተመር ህብረተሰብን ማስተማር ነው ሙስሊም ክርስቲያን ሴት ወንድ ሁሉንም የካተታ ቻናል ነው
@user-nj8ic9od3j
@user-nj8ic9od3j 3 года назад
Ere besnka yoni
@fozyachestoux3230
@fozyachestoux3230 3 года назад
የዛሪወቹ በጣም ፈዘዋል
Далее