Тёмный

ጷጉሜን የዘመን ድልድይ| ቀጥቅጪ ልግዛ የሚል አስተሳሰብ የሚመነጨው ከፍርሃት ነው | አቶ አንዷለም አራጌ | ሀገሬ ቴቪ 

ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
Подписаться 155 тыс.
Просмотров 87 тыс.
50% 1

የዛሬው የጷጉሜን የዘመን ድልድይ እንግዳችን አቶ አንዷለም አራጌ ናቸው ፡፡
አቶ አንዷለም አራጌ በፖለቲካው መድረክ ላለፉት ዓመታት ተሳትፎ አድርገዋል፡፡ በርካታ መጽሐፍትን ለአንባቢያንም አድርሰዋል፡፡ በቆያታችን አገር አሻጋሪ የሆኑ ሀሳቦችን አንስተን ተወያይተናል
በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
ፌስቡክ: FACEBOOK.COM/HAGERIE TV
ትዊተር: TWITTER.COM/HAGERIET
ኢንስታግራም: HAGERIE_TELEVISION
ቴሌግራም: T.ME/HAGERIE_TELEVISION
ዩቲዩብ: / hagerietv
ዌብሲይት: HAGERIE.TV

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 190   
@suzankahsay6673
@suzankahsay6673 Год назад
እኔ ትግራወይቲ ነኝ ግን በጣም የማደንቀው ወደ ፊት ቢመጣ ለሃገራችን ጠቃሚ ስራ መስራት የሚችል ሰው ነበር ሃቀኛ የመርህ ሰው ኣላህ ይጠብቅህ
@TheBex2007
@TheBex2007 Год назад
Tikikil
@milli12354
@milli12354 Год назад
ዓንጃል እስኺ ትግራወይቲ ኣይኮንክን ።።እዚ ሰብ እዚ ኮ ዋና ደጋፊ ቃልሲ ኣምሓራ እዩ ዕድል ተረኺቡ መንነትኺ ሙሉእ እዩ ከጥፈኦ
@suzankahsay6673
@suzankahsay6673 Год назад
@@milli12354 ኣይራኩን ኣይስማእኩን በል ፋራ !! በል ንሱን ልደቱን ኢንጅነር ይልቃልን ጥራይ ነይሮም ኣብ ናይ ትግራይ ዘርእ ምጥፋእ ዘይደገፉን ዝተቃወሙዎ ዝነበሩ ካብዚ ኩሉ ናይ ኣምሃራ ሊሂቅ ደራፋይ በሎ ኣዝማሪ ኩሎም ኩሎም ብጀካ እዚኦም ስለስተ ስባት
@simegntigneh4460
@simegntigneh4460 Год назад
@@milli12354 ጎጠኝነትና መንደርተኝነትን ትግሬ ወያኔ የተባሉ መርገምቶችና ሃሰተኛ የታሪክ በራዦች ሲግቷችሁ ኖረው መጨረሻ እነሱም ተዋርደው የኦነግ ኦሮሙማ ጫማ ላሽ ሆነው አረፉት፣ ከ1ሚሊየን የበለጠም የምስኪን ትግሬ ልጆችን አስጨርሰው ማንም ሳይጠይቃቸው የተለመደ የደላ ኑሯቸውን ይኖራሉ። ስለዚህ የዘረኝነትን ድልድይ ተሻግራና ጎጠኝነት የትም እንደማያደርስ ተገንዝባ ለሰጠችው የግሏ አስተሳሰብ የናንተን የኋላቀሮች መንገድ እንድትከተል ለመጫን መሞከር ወራዳነት ነው። የምሁሩ አማራነት ሳይሆን የተረዳችው ያላቸውን የሠለጠነና በጎ አስተሳሰባቸውን በመሆኑ ይህንን የማያደንቅ ግለሰብም ሆነ ቡድን ያው ሊሰለጥን የማይችል፣ በትግሬ ወያኔዎች የውሸት ትርክት አይምሮው የታመመና ሊድን የማይችል በሽታ ያለው ሰው ብቻ ስለሆነ በሽታችሁን ለመታከም ሞክሩ እንጂ ከናንተ የተለየ ኃሳብ ያላቸውን የትግራይ ሰዎች መስበክ አቁማችሁ እንደ ዘመኑ የዓለም ህዝብ ለመሰልጠንና የሰውን መብት ላለመጋፋት ሞክሩ።
@simegntigneh4460
@simegntigneh4460 Год назад
@@suzankahsay6673 ስቅ በሊ፣ ቆንዳፍ ሃሳዊ ትግሬ!
@jemilyususf7863
@jemilyususf7863 Год назад
ጥቂት ከማደንቃቸው ሀቀኛ እና ጀግና ከሆኑት ፓለቲከኛ ነው
@mershaabebayehu3095
@mershaabebayehu3095 Год назад
ግማታም ነው። ሽባ።
@EinAfrica
@EinAfrica Год назад
አንዱ የእኔ ጨዋ መልካም ቅን ሰው ዘመን የማይመጥነው
@mershaabebayehu3095
@mershaabebayehu3095 Год назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@tesfayebayou1546
@tesfayebayou1546 Год назад
በጣም ጨዋ ውይይት። የሰከነ ሀሳብ ላይ ያተኮረ አስተማሪ ውይይት።
@AmanuAbdu
@AmanuAbdu Год назад
ወንድማችን አንዷለም ብዙ በምድሩ ላይ ያሉትን ችግሮችን እና መፍትሄዎች ያላቸውን ማንም ሊገባው በሚችል ቋንቋ አስረድቷል በጣም እሰየው ያሰኛል አድማጭን መረዳት ነገር ግን ለችግሮቻችን መፍትሄ ለማምጣትና የተረጋጋ ሰላም ለማምጣት እንዲህ እንደሚነገረው ቀላል ነው ማለት አይቻልም። ብዙ ንግግር ብዙ መቀባበል የበዛ ቅንነት ያስፈልጋል እንዲሁም እሳቸው እንደችግር ያላነሱት የችግራችን አንዱ ክፍል የሆነው የውጪዎቹ ጉዳይ እርሱም የራሱ የሆነ አፈታት አለው ነገር ግን ስለኢዜማ ማብራሪያ ሊሰጡ አለመውደዳቸውን አደንቃለሁ ምክንያቱም ሌላው የቀድሞ ጓዳቸው በሌሉበት ፓርቲ አላስፈላጊ ንግግር እና ጦርነት ውስጥ የገቡ አይነት ሃሳብ ሲሰጡ ስለሰማሁ ነው፣ እነጋገር እነጋገር ሃገራችን የሁሉም ነች
@mignotefikre5969
@mignotefikre5969 11 месяцев назад
ከእሰኬ ቀጥሎ አሰተዋይ ፅኑ ሰቃይ መከራ የማይበግረው በጣም እምወደው ከዘር ከተንኮል የፀዳ ክበርልን❤❤❤❤❤❤
@Ismaeldo
@Ismaeldo Год назад
"ዛሬ ገድለህ ነገ በሰላም አትኖርም!!እንደማመጥ ችግሮችን በመሳርያ ለማፈን አንሞክር "አቶ አንዷለም አራጌ እናመሰግናለን ያለንበትን የፖለቲካ ሁኔታ በትክክል ነው ያስቀመጥከው
@mershaabebayehu3095
@mershaabebayehu3095 Год назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@zenatzenat1766
@zenatzenat1766 10 месяцев назад
አንዷለም አራጌ ምነበር እንዳተ አይነት እውነተኛ በሳል አስተዋይ ፖለቲከኛ ለሀገራችን ቢበዛ አንዱየ እድሜና ጤና ከነሙሉ ቤተሰቦችህ ይስጥልን ኢትዮጵያችነን ምድር ኬሻ ሆድ ሀገራችነን መቀመቅ አስገቧት አላህ ሀገራችነን ይታደጋት
@denaoldagaga5813
@denaoldagaga5813 Год назад
Great man we saw at this critical time when no one is can't exist with genuine facts, big respect Ato Andualem Arage! Long live!
@zenatzenat1766
@zenatzenat1766 10 месяцев назад
ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ዘመንህ ሁሉ የተባርከ ይሁን
@mengistuanteneh7468
@mengistuanteneh7468 Год назад
የሰዎች የማይነገር ሰቆቃ ፈጣሪ ፊት ይደርሳል።
@ko-keafrica6468
@ko-keafrica6468 Год назад
This is the only rational politician I have seen in this generation particularly from the ideology of “ we are one” Gréât mind! Proud of him !
@NazrawiTesfaye4567
@NazrawiTesfaye4567 11 месяцев назад
there are multiple, maybe its because you dont like their comments on the separationists.
@affordableground-transport7169
አንዱዓለም, ደህና እንዳለህ ተስፋ አደርጋለሁ። በዚህ ቃለ-ምልልስ ካስተላለፍካቸው ሃሳቦችና ከነጠረው ሁለንተናዊ እይታህ, አንተን አለማድነቅ ይከብዳል። ስብእናህ፣ mannerህ (በቃለ-ምልልሱ, ረጋ ያለው ጨዋነትህ) እና አረዳድህን የምትገልጽበት ቋንቋ በጣም አስደማሚ ናቸው። ቀና ተስፈኛ (ultimately, optimistic) መሆንህንም አደንቃለሁ። ሆኖም ግን እይታዎችህ ለእኔ too-idealistic ("ሃሳባዊ") ይሆኑብኛል። መሬት ላይ ካሉ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ጡዘቶች ጋር አብረው ሊሄዱ የሚችሉ ሆነው አላገኛቸውም። አንተ suggest የምታደርጋቸው utopian virtues (በጎ ሥነ-ምግባሮች) እንኳንስ ጡዘት በነገሰበት በኢትዮጵያ ፖለቲካ ይቅርና ለረጅም ዘመናት በሃሳብ ልዕልና መሸናነፍን ዓይነተኛ የፖለቲካ መሳሪያቸው አድርገው በተቀበሉት አገራት እንኳን ጎዶሎ (in short supply) እየሆኑ መጥተዋል። እና ታዲያ, Naive ("የዋህ") ነህ እንዳልልህ, አስተዋይ (intelligent) መሆንህን አውቃለሁ። ለምሳሌ ያህል ባለፈው ከtplf ጋር በተደረገው ጦርነት ያንፀባረቅሃቸው ሃሳቦች/አቋሞች ‘pragmatic ነበሩ’, ወይም ደግሞ ‘ነባራዊ ሁኔታን ያገናዘቡ ነበሩ’ ለማለት ያስቸግረኛል። እንደ ዜጋ "በሌላው ጫማ ሆኖ ህመሙን ለመረዳት መሞከር ... ወዘተ" ብለህ ያልካቸውን መርኈዎች ለሕዝብ መግለጥህ መብትህ መሆኑን ብረዳም, አሁን አገር ውስጥ ካለው ጡዘት አንጻር ግን, ምን ያህል በዛ "silent majority" ብለህ በሰየምከው segment of society እንኳን የዚህ ዓይነት እሳቤዎች ቅቡልነት ያገኛሉ ብዬ ሳስብ, ቀናነትህን ባደንቅም አንተን ግን እንደ ፖለቲከኛ ሳይሆን እንደ ባህታዊ እንዳይህ ያስገድደኛል። ሌላም የምጨምረው ሃሳብ ነበረኝ፤ ግን ስላረዘምኩት ለዛሬው በዚሁ ይብቃ። መልካሙን እመኝልሃለሁ።
@woldeyyettiassefa8976
@woldeyyettiassefa8976 Год назад
One of the few person who I have admired for a long time and in today’s interview he proved to be again a seasoned politician as well as a human rights advocate. May you be blessed
@abiyubeshah
@abiyubeshah Год назад
😊😊?
@chernetseid188
@chernetseid188 Год назад
We can learn emotional condensation from these gentlemen!!
@yenealemasefa3389
@yenealemasefa3389 Год назад
አንዱዓለም እንዳንተ ዐይነት ምሁራንን ያብዛልን የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ
@mershaabebayehu3095
@mershaabebayehu3095 Год назад
🤣🤣🤣🤣
@berekettiramo7495
@berekettiramo7495 11 месяцев назад
Really appreciate you. God Bless You
@girmakana6552
@girmakana6552 Год назад
ከ1995 ጀምሬ አንዱ አለም አራጌን ሳዳምጥ፣ ሰከታተለው፣ ስገመግመውና ስመዝነው ቆይቻለሁ። ለተገኘበት ትውልድም ፋና ወጊነት Paragon, model of excellence ሚዛን ስሰጠው አመታትን አልፌአለሁ፣ የፈተና፣ የሁከትና የድብልቅቅ ዘመናት በኢትዮጵያዊነት ማንነት፣ ፅናት፣ ኩራትና ልሙትላት ባይነት መሰሌ በመሆኑ ታቸንፍ ዘንድ የምንሳሳ፣ የምንቀድምላት፣ ኩሪት እናት ኢትዮጵያ አትፈርሴነት እምነቴንና መሃላዬን ስለ አፀናልኝ ተመስገን ጌታዬ፣ ሀሌ ሉያ እየሱስ፣ ገለቱሚ ያ ረቢ፣ አልሃም ዱሉላህ፣ መሃንሰንተሂ ያ አላህ፣ እል ዘንድ ግዴ ሆነ። ምንም ናዳ ይናድ፣ አብይና የተናጋ ቡድኑ ሃገሪቱን ኢትዮጵያን ማፍረስ አይችሉም፣ ምንም ይበሉ፣ ሉሰፈራዊ ጭራቅ ሰብ ምስል ይከሰቱ ነገ ይናጋሉ፣ ይተረመማመሳሉ፣ ይናዱ ይፈርሳሉ።
@solomontadesse3727
@solomontadesse3727 Год назад
እውነት ተናግረካል አቶ አንዷለም አራጌ ሀሳብን ህዝብን ያሸነፈ አንዳችም ሀይል የለም፣ እንኳን አደረሰህ
@wondew9
@wondew9 Год назад
Andualem, you are a real intellectual,
@ambawabitew1644
@ambawabitew1644 Год назад
አንዱዓለም ግሩም የሆነ አመለካከት ነው :: እንዳንተ ያሉ እንዲበዙልን እግዚአብሔር ይርዳን::
@user-lh2zp9dz5r
@user-lh2zp9dz5r Год назад
ብሔሩ ምንድነዉ
@endalkendalk9093
@endalkendalk9093 Год назад
ብሔሩ የሰው ዘር
@suzankahsay6673
@suzankahsay6673 Год назад
@@user-lh2zp9dz5r ኣማራ ነው በጣም ጥቂት ቀና ኣመለካከት ካላቸው የኣማራ ፖለቲከኞች ኣንዱ ነው። ኣንዷለም ኣራጌ ይባላል የትግራዩን ጦርነት ባለመደገፉ ኣግልለውት ነበር
@user-lh2zp9dz5r
@user-lh2zp9dz5r Год назад
@@suzankahsay6673 የኢዜማ አባል ነበረኮ እና ያገለሉት ከወያነ ጋር ድርድር ያስፈልጋል ብሎ ነዉ😌ኣይ አማራ ለቅጦ አሺቃባጭ አሁን የአማራን ሰቆቃ መቃወም ሲገባዉ እዚጋ ወረሞምእንታም ኢትዮጵያም እያለ ያላዝናል ፈጣሪምናለ እንደ ትግራይ መሬወች ለአማራም ደህና መሪ ቢሰጠን የትግራይ መሪወች ለህዝባቸዉ በረሓ የወርዳሉ የኛ ያሺቃብጣሉ አድስ አበባ ተቀምጠዉ😤
@thaile9751
@thaile9751 Год назад
@@user-lh2zp9dz5r በእግዚአብሔር ምስል የተፈጠረ ሰው ነው:: ከዛ ዝቅ ሲል በአፍሪካ ምድር የተወለደ ኢትዮጵያዊ ነው:: ችግር አለ?
@MHEyakem
@MHEyakem Год назад
Much respect and love to Andualem 🙏
@mershaabebayehu3095
@mershaabebayehu3095 Год назад
😂😂😂
@habibitubee
@habibitubee Год назад
ብስል ፖለቲከኛ👏👏👏
@mershaabebayehu3095
@mershaabebayehu3095 Год назад
🤣🤣🤣🤣🤣
@astherad1348
@astherad1348 Год назад
በጣም የሚያሳዝነው እንደዚህ አይነት በሳል ቅን አገር ወዳድ ፖለቲከኛ የትም ቦታ አለመኖሩ ትልቅ የአገር ኪሳራ ነው፣
@getachewmamo6549
@getachewmamo6549 11 месяцев назад
Great discussion that bridge the gap
@liytim678
@liytim678 Год назад
My favorite person
@woldefantu75
@woldefantu75 Год назад
መሠረታዊ የልዩነት ምክንያቱን አንጥሮ አውጥቶ ለህዝብ ማሣየት ከአንዱዓለም አራጌ የመሠለ ጉምቱ ፖለቲከኛ የምንጠብቀው ትንታኔ መሆን አለበት።ከግራና ከቀኝ አንፃር ወገንተኝነት አስወግዶ መተንተን ከአንድ ኢትዮጵያዊ ንፁህ ልጅ እንጠብቃለን አፍርጠህ አውጣው አንዴ!! በደፈናው መሆን የለበትም በጭብጥ ከተመሠረተ ብዙሃን ይረዳውና የማይሆን አገዛዝ ከሆነ የማይድቅበት ምክንያት የለም፣ግን ገባ ወጣ ከሆነ ብዥታ ይፈጥራል።
@hareglulu8331
@hareglulu8331 11 месяцев назад
በጣም የማከብርህ ፍፁም አስተዋይ የመርህ ሰው ✊🏾👍
@mihretutilahun2274
@mihretutilahun2274 Год назад
Thank you Adualem. Eyamekninw yale poletikegna andu Andualem nw.
@banchamlackbalay7613
@banchamlackbalay7613 Год назад
እናከብርሀለን እንወድሀለን ሁሌ ከእውነት ጋ ስለሁንክ
@vbvbvb-dh2zd
@vbvbvb-dh2zd Год назад
እኔ በጣም አዝኜለው በሀገሬ ምክንያቱም በአረብ ሀገር የተከራተትኩበት ቤቴ መግስት አፈረሰብን ህገወጥ አደለም ካርታ ሊሰጠን ጥቂት ነበር የቀረኝ አሁን የሰው ሀገር ነው ያለሁት ብቻ ጨቆኛል ቀን ከሊሊት እያለቀስኩ ነው መግስት መሬቴ ወይም ካሳዬ እንዲሰጠኝ እፈልጋለው ሙሉ መረጃ አለኝ 10 አመት ለፍቶ ማጣት ከባድ ነው
@jemilyususf7863
@jemilyususf7863 Год назад
😢
@degnettube8502
@degnettube8502 Год назад
Ayzosh yena enat
@hagegjajsh7108
@hagegjajsh7108 Год назад
Allah yhunsh yeteshalew ytekalsh
@zekATE
@zekATE Год назад
በዚህ ፋንታ እንደ ጀግና ተግራይዋ ሴቶች ወጥተሸ በትታገይ ኖሮ ዛሬ ተግሬዋች ተከብረው የሀገር ሀብት ዘረፍው በቦሌ አይር መንገዶች ተንሸራሸሪ ነበር።ፍረሀት ተፈርቶ መኖር ከመሞት አያንሰም
@kassahunterecha2094
@kassahunterecha2094 Год назад
You are one of the most precious Ethiopian politicians I ever known. Specially from Ethiopianist camp!
@abemike7780
@abemike7780 Год назад
Make sure you vote for him next election! Other than that don’t tell us how impressed you are by some unemployed street smart waiting to put their hand into the tax payers pocket. Good luck for the election
@abebeberhanu7713
@abebeberhanu7713 Год назад
Humm this is a hope of light in darkness. Ethiopia has wonderful mature politicians if only we can create a participatory leadership platform. Sorry for leaders who follow a dictatorial leadership style, they put themselves in a position of no help, no freedom, guilt, and stress. May the Lord help us to come up with Contextualized leadership for Ethiopia and Africa. By the way, the East African countries (Kenya, Uganda, Tanzania .....) are working to create a bigger economy for their citizens with the freedom of traveling and working in any location they want in their vicinity. Where are we Ethiopians? Are we still playing in our small boxes of tribalism? The strategy we are trying to follow is outdated and never lead to success. The time is for One Africa and Africa Union!! Let us open to see what is going on around us in Africa !!
@meseretgebremariam8078
@meseretgebremariam8078 Год назад
በጣም እናመሰግናለን
@thaile9751
@thaile9751 Год назад
አንዱአለም የተባረክህ ሰው:: ግን የገባህበት ፓርቲ ለአንተ ስብእና የማይሆን በመሆኑ እንዲህ መሆንህ ያሳዝነኛል::: ቅን ሰው ነህ:: ለኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስቴር የምትሆን ሰው ነህ:: እንዳንተ ያለውን እግዚአብሔር ያብዛልን::
@thaile9751
@thaile9751 Год назад
ያን ሁሉ መከራ ለኢትዮጵያ ፖለቲካ ብለህ መቀበልህያሳዝናል:: እግዚአብሔር በሕይወትህ ይርዳህ::
@Tigist-ww4gn
@Tigist-ww4gn Год назад
አዱዬ የኔ ጀግና ሙሕር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤
@kolfeaddis6970
@kolfeaddis6970 Год назад
You are the Best andualem arage
@ezedinkemal603
@ezedinkemal603 Год назад
Excellent description
@wondew9
@wondew9 Год назад
Excellent explanation
@danielejigu5307
@danielejigu5307 Год назад
አቶ አንዷለም አራጌ is my special , he is very dedicated he can lead the country he is matured, he is dedicated to Ethiopian people.
@selam8844
@selam8844 Год назад
ዋው ሀሳብን ያመከነ ድሮን የለም አንዷለም አንተን የመሰለ ሰው ብርሀኑ ነጋ የተባለ ሾተላይ ከሚድያ ቢያርቅብንም እውነት ግን ትመነምናለች እጅ አትጠፋም
@bemnet5285
@bemnet5285 Год назад
ሀሳቡ ጥሩ ነው ግን የትንኮል ፖለቲካ ባለበት ትግባራዊ ማድረግ ይቻላል
@beloved1900
@beloved1900 Год назад
አንዷለም እድሜ እና ጤና ይስጥልን የፖለቲካ ዕውቀት እና ቀና አስተሳሰብ ያለው በብርሃኑ ነጋ እና አብይ እንዲመክን አድርገው አጠፉብን እንጂ😡
@sammymanu7584
@sammymanu7584 Год назад
As Andualem stated a leadership who is leading Ethiopia should think and practice serving Ethiopian people. Ethnic groups in all Ethiopia should consider the pain one ethic should be felt and dealt with all ethnicity. Oh! No it's Tigray problem, Amhara problem, Oromo problem ...etc...will never resolve Ethiopian people problem!!! My Ethiopian people please lets think for all of Ethiopians. Ethiopians who lives in diaspora or who lives inside Ethiopia has equal rights when it comes to our freedom. Let's broaden our unity than differences. It's not a competition between Amhara power than Tigray or Oromo power, it's Ethiopian people power!!!
@falkmayer1723
@falkmayer1723 Год назад
በጣም እናመስግናለን የሚይሳዝነው ለነጻነት የሚናገር ሁሉ መብት አልተሰጠውም ህዝብ ተሰቃየ እንጂ ይሄ ቀን አልፎ ያስተዛዝበናል ቀኑ ቅርብ ነው ማፈሪዎች ናቸው ለቤተስባቸው ይቅመጥላቸዋል ይንጽውሃን አምላክ ይፍረድባችው 😂😂😂😂😂😂
@user-om3pm9gg1v
@user-om3pm9gg1v 11 месяцев назад
ወድም አለም
@melakuhailegebreal6154
@melakuhailegebreal6154 Год назад
በጣም ያሳዝናል😢 በቀደም ብርሀኑ ነጋ የኢትዮጵያ ጉዳይ ምንም መፍትሄ እንደሌለው ነገረን፣ አሁን ደሞ አንዷለም መፍትሄው silent majorityጋር ነው አለን(በሌላ አነጋገር የፖለቲካ መፍትሄ የለውም እያለን ነው)። ይቺህ ሀገር ወደየት እየሄደች ነው😢😢
@TheBex2007
@TheBex2007 Год назад
Weyne Ezema kezih seweye eji menchikew wesedut, seregnaw birhanu.
@yosefbelete3952
@yosefbelete3952 11 месяцев назад
የሚገርም ነው። ህዝቡ አንድ ለአምስት ተጠርንፎ እንዴት ነፃ ምርጫ ይጠበቃል? አርሶ አደሩ ካድሬው ማዳበሩያ እንዳይከለክለው ይሰጋል። የድርጅት መሪወችስ ከአዲስ አበባ ውጭ ወጥተው ይወዳደራሉ ወይ?
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Год назад
he changed alot😢😢😢😢😢😢 hope you are doing well
@Black-lioness
@Black-lioness 11 месяцев назад
True my concept but I didn’t want raise alarms..
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 Год назад
አቶ አንዱአለም ብትዘገይም ከእንግዲህበኆላ ከወገኖችህ ከአማራ ትግልጋራ ብትቀላቀል ይሻላል:: በሌለች ኢትዮጵያ ዝምብለህ አትጃጃል:: ሕይወትህን ለኢትዮጵያ እንደሰጠህ እረዳለሁ ;::
@MotumaGejea
@MotumaGejea Год назад
ታምራዊ አስታያየት ነዉ በጎ በጎ አመለካከትን ማስፋፋት ከሁሉም ይጠበቃል
@mershaabebayehu3095
@mershaabebayehu3095 Год назад
😅😅😅
@getinettegegne
@getinettegegne Год назад
Andualem matured man
@senaitdegafie6842
@senaitdegafie6842 Год назад
ህዝብ ሁሌም አሸናፊ ነው የተገፋ ህዝብ እግዚአብሄርም ከጎኑ ነው በመሳሪያ የገዛ አንድም መንግስት የለም
@getachewtessema6284
@getachewtessema6284 11 месяцев назад
ጠያቂዎች ሲበዛ ይዘላብዳሉ ፣ ሽማግሌዎቹን እያዩ በከዘረረታ መጥራት ሲገባቸው ፣ " አንተ ልበልህ " ብለው ይዘረጥጣሉ ሥርዓት ያልተማረ ወራዳ ትውልድ !
@mekuriagize7514
@mekuriagize7514 Год назад
አንዱአለም ዝም ያለው ሳይለንት ማጆሪቲ ነው ልክ የሆነው የምትለው ስህተት ነው። እሱ አድርባይ የለውጥ ዕንቅፋት ነው። ዝም ባለው ፍርሀትና አድርባይነት ነው ኢትዮጵያ የምትሰቃየው።
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd 11 месяцев назад
የጅምላ ማንነት የለም። ሕዝቡ የተማረ አደለም፣ የሠማውን ነው የሚያሥተጋባውና የሚያምነው በሚል ንቀት ብቻ ሥሕተት የሚያንሠራፉት። ብለግናና የተደረደሩ ተመልካቾች ማዕረገቢሦች የኢትዮጵያን ሕዝብ ንቀዋል። ዕየገደሉ ቅቡልና ለማግኘት መሞከር ከሕወሐት የተማሩት ምርጫ ማሣጣትና ማንበርከክ መቼም የትም በማንም ሕብረተሠብ ላይ አይሠራም። የወራዶች ሖዳሞች ሥብሥብ ቢኖር ብልግናና ሕወሐት ዛሬ ኦነግ ነው። ልፋታቸው በአዕምሮዋቸው ያለችውን ተነጣጥሎ መቆየትን መኖርን ማሥፀረፅ ዕንጂ ሕዝቡ ተቸግሯል፣ ተርቧል ፣ ታርዟል፣ ዕየሞቱ ነው ብለው አሥበውትም አያውቁም። ይሔ ነው የጎሠኝነት ጥግ። ከቁምነገር ወይ አደጋ በራሣቸው ላይም ዕንደሚያመጣ ለመገመት የሠው አንጎል ያለው ፍጡር ሊሖን ይገባል። ዕነኚሕ አውሬዎች ናቸው፣ ሕወሐትም የሠበሠበቻቸው ለዚሕ ነው ዕንጂ የሚያሥብ የሠው ልጅ ሕወሐትን አያምንም አይደግፍም። ምክንያቱም ፀረ አፍሪካዊና ፀረ ሕዝብ ፀረ ሕይወት ፀረ አኗኗርና አካሔድ ነው። መሬት ላይ ብዙ አደጋዎች ይደርሣሉ ሥለዚሕም ነው ሐገር ዕጅጉን በሠፊው አድርገን ለማካለልና ለመያዝ ሠላማችንን ለማንገሦ የምንገደደው። ወሎና አክሡም ( ዕናንተ ትግራይ የምትሉት), አካባቢ የሚኖሩ አፍሪካውያን በድርቅ ሢመቱ አሽሽተን ወደ ሌላ ለም ቦታ አሥፍረን ዕንዲተርፉ ተደርጓል። በዕሣተ ገሞራም መተሐራ ሢጥለቀለቅ አሽሽተን ወደ ሐረርጌ ወሥደን አሥፍረናል። ጣሊያን ሠሜኑን ክፍላተ ሐገራችንን ወርራ ሥትይዝ የሸሹ ሑሉ ሸዋ ጎንደር ጎጃም ወሎ ተጠልለው ዕንዲኖሩ ተደርጎ የቻለም ዕየሠለጠኑ መልሠው ለማጥቃትና ለማባረር በቅተዋል። ባሕር ወሠናት አካባቢ ብዙ ነዋሪ ባለመኖሩ ከዘላን በሥተቀር ጠላቶች አመችቷቸው የአፍሪካን ሠሜን ክፍል ዙሪያውን ሊቆጣጠሩና ዛሬ የኛ ነው ለማለት በቅተዋል ያም ክሥተት በባርያ ንግድ የተሠማሩ የሚጠልፉበትና የሚያሻግሩባቸው ኬላዎች በመሖናቸው ሕዝባችን ከባሕር ክልል ዕርቀው ዕንዲኖሩ ተገደው በመሖኑ ነው። ተመሣሣይ ወገጀሎች አደጋዎች ሢከሠቱ ሕዝብ መሸሻ ሊኖራቸው ሥለሚገባ ፣ ተፈናቅለው ሌላ አካባቢ ሢሔዱም የደረሡበት ከባቢ ሕብረተሠብ ጋር ተቀላቅለው መኖር የሕይወት ገጠመኝ በመሖኑ በጨዋነት በዜግነት ደንብ ይሥተናገዳሉ። አለማችን ከዚሕ ክሥተትና ገጠመኝ ድና ወይ አምልጣ አታውቅም። የሠው ልጅ ታሪክ የፍጥረታት ታሪካችን በተለያዩ ሠው ሠራሽም ይሑን በተፈጥሮ አደጋ ግፊት ዕንዘዋወራለን። ይሔንን ከአንድ ብቻ መፅሐፍ ማንበብ የራቁ ያቁታል ሥለዚሕም ልዩነቶችን ያሸበርቁባቸዋል፣ ያጌጡባቸዋል ያከብሯቸዋል። ጎጂ ጎን ዕሥከሌላቸው ድረሥ። ጎጂ ልምድ ይዘው ከመጡና አናቆምም አንተውም ካሉ ሠይፍ ያርፍባቸዋል። በሐገራችን ለምሣሌ፣ ሊያገባት የከጀላትን ቤተሠብ አክብሮትና አድናቆት ለማግኘት የሠው የወንድ ልጆች ብልት ቆረጦ በአንገቱ ማንጠልጠል አለበት በሚል የደደብ አሥተሣሠብ ወቶ ሠላማዊና መንገደኞች ሣይቀር ይገላል ወይ ሠልቦ ይጥላቸዋል ለዚሕም ድርጊት አጋር አለው። ይሔንን ዝተታቸውን ይዘው መጥተው ያረፉበት ቦታ የገጠማቸው ማሕበረሠብ ይገታቸዋል ፣ ያሥጥላቸዋል። በልላኛው ሕብረተሠብ ሥለተበለጡ፣ ጎጂ የሖነውን ጥለው አዲሥና ሠልጠን ያለውን ከቅራኔ የሚያርቃቸውን ተቀብለው ይኖራሉ። ይሕ ወንጀል አደለም፣ መታረም ዕንጂ። በዕግሩ ሐገር ለሐገር የሚያቋርጠው ከሌሎቾ ባሕሎች ተምሮ ተውሦ በመኪና መጓዝ ጀመረ። ይሔንን የመሣሠሉ በሚሊዮን የሚቆጠሩ የመበላለጥ የመቀበልና የመጣል ክሥተቶች አለማችን አሥተናግዳለች። የ ኦነግና የሕወሐት ሑዋላ ቀር አመለካከት መቼውንም አይጠቅምም። ኢትዮጵያዊነት የብሩሕ ተሥፋ ዕድገትና ሕብረት የሠላም ጮራ ነው። ያንን ጮራ መከተል የጥቁር ሕዝብ መዳኛ ነው።
@Zehabu.
@Zehabu. Год назад
ምንም ትልቅ ኅሳብ ምንም አዲስ ነገር የለውም! የተለመደውን የኢትዮጵያ ችግር ከትላንት የመጣ መሆኑን የካደ! ይገርማል! የሚናገራቸው ነገሮች ወደፊት ኢትዮጵያ የምትደርስበት ሥልጣኔ ነው ! እሱ ግን ዛሬ ካልሆነ ይለናል! ህዝቡ የሚፈልገውን መንገር ነው የፖለቲከኛ መንገድ! በርታ ! ዳር ቆመህ አገርህን ስደብ!
@berhanudesta1335
@berhanudesta1335 Год назад
he is amezing person respet.
@jondreaynalem757
@jondreaynalem757 Год назад
አድዬ እዉነት መምጫዋ ቀርቧል ጀግነትህን አውቀዋለዉ
@melesebgurmu
@melesebgurmu Год назад
እኔ ኦሮሞ ነኝ፣አማራ አንዷለም አራጌን ቢጠቀምበት ህብረተሰቡን በአግባቡ ሊያያገለግል የሚችል አቅም ያለው ፖለቲከኛ ነው ብዬ አስባለሁ...እንዳትሳደቡ ደሞ🙏
@user-lh2zp9dz5r
@user-lh2zp9dz5r Год назад
ለናተ ስላሺቃበጠ😅
@Tigist-ww4gn
@Tigist-ww4gn Год назад
እናንተ አራጆች ሰው በሊታወች
@melesebgurmu
@melesebgurmu Год назад
@@Tigist-ww4gn ደናቁርት 😊
@zenahom
@zenahom Год назад
አንዱአለም ለአማራ ብቻ ሳይሆን የመላው ኢትዮጵያ ታጋይ ነው
@sammymanu7584
@sammymanu7584 Год назад
Yes, you are from Oromo, and he can be from Amara, Benshangul, Tigray and others... that is not the point. We are All Ethiopian and we should consider unity as one Ethiopian and solve our problems together!!!
@yacobisrael8292
@yacobisrael8292 Год назад
You great person, may God Bless you. You truly maintained your genuine personality from Addis Ababa University (I know about you) until now!! I don't know if you hold governement power that you maintain it. As the is an evil in the palace which inflates leaders!!
@henokdigafe6515
@henokdigafe6515 Год назад
Gentlemen and kind politicians
@abby87877
@abby87877 Год назад
አንዱአለም በጣም የማከብርክ እና ሀሳብህን የምገዛ ሰው ነኝ ግን የኢትዮጵያ ፓለቲካ እየሄደበት ያለበት ሁኔታ በተለይ አሁናዊ ገፅታው የብሄር ፓለቲካ ያሸነፈበት ሁኔታ ነው ። እና የኢትዮጵያ ወይም የዜግነት ፖለቲካ ማሸነፍ የማይችልበት ሁኔታ ላይ ነው ያለነው እና ጊዜውን የዋጀ ሀሳብ ወይም ፖለቲካዊ መንገድ ብትከተል አይሻልም ?
@rayaangos8638
@rayaangos8638 Год назад
ሕዝብ የምንለው የትኛውን ነው የሚጮኸው ን ጥቂት ፅንፈኛ አብዛኛው ዝምብሎ በትዝብት የሚያሰተውል አይደለም ወይ ምናለበት በመነጋገር ና በመወያየት :በምርጫ ሥልጣን የመያዝን ለምምድ ብናዳብር አኔ ጀግና ነኝ ጦረኛ ነኝ የሚለው ግን ሕዝቦች ቂም እዲይዙ ከማድረግ በሰተቀር ለኢትዮጵያ አይጠቅምም በተለይ ችግሩ ያለው እዛው እናንተው ጥቂት ፖለቲከኞች አና ኤሊቶች ጋር ነው ። ( ፍቅር ያሽንፋል ) ።
@wakeupamhara3225
@wakeupamhara3225 11 месяцев назад
ጅል
@jermi9218
@jermi9218 Год назад
እስኪ ለሀጫም የ ኦሮሞ ፖለቲከኞች በበታችነት ስሜት ከምትሰቃዩ ከዚህ ከሰከነ ልጅ እውቀት ቅሰሙ
@Menelik27
@Menelik27 11 месяцев назад
አንዱአለም ረጅሙን ዕድሜህን ለኢትዬጵያ ከፍለኽ ከብርሃኑ ሌባው ውሽታም አስመሳዩ ጋር ሆነኽ የለፋህለትን ትግል ለስግብግቦች ለጅቦቹ ለነዕብይ ሃሳልፋችሁ ሰጥታችሁ ብልፅግናን እናመነዋለን እያላችሁ አገሪቷንም እራሳችሁንም ወዳልሆነ ቦታ ጥላችሁ የህዝብንም ዕምነት አጣችሁ። በጣም አዝናለሁ የአንዷለም ከትግሉ ሽሽቶ ሁሉንም ነገር ለአውሬዎቹ ጥለህ መጥፋትህ ከጅምሩም የተደባለካቸው ሰዎች የመርዕ ሰዎች አነበሩም።በጣም አከብርሃለሁ ባለህበት ሰላም ሁን። አንተም ብልፅግናን አምነህ መታገል ሳይሆን አብረን ሆነን ለውጥ እናመጣለን እያላችሁ ዕብይ እናንተንም አጃጅሎ እናንተም ህዝብን አጃጅላችሁ ምንም ያልገፋ ትግላችሁ ብልፅግናን በማድነቅ ብቻ ቀልጣችሁ ህዝብም እምነቱን አጣ በናንተ ላይ። አሁንም ቢሆን ከትክክለኛ አገር ወዳዶች ጋር ሆነህ ወደፊት ብትመጣ ደስ ይለኛል።መልካም ግዜ ይሁንልህ በጣም የምጠብቅህ ፓለቲከኛ ነበርክ።
@mistreselassie3163
@mistreselassie3163 Год назад
ጉዳይ ተጫወተብን እህ እህ 😢😢😢 !!
@user-yu3vb2vl9r
@user-yu3vb2vl9r Год назад
ወደኋላ ጥሩ ነው እጅግ በሚያስፈራ ሁኔታ ውስጥ ነው ይሄ ያበደ የዘር ፖለቲካ ኢትዮጲያን ከመኖር ወደ አለመኖር እየቀየራት ነው ህዝቡ መንግስትን አስገድዶ እዚህ ላይ የዘር ፖለቲካ ካልቆመ ኢትዮጲያ እንደ ሀገር መቀጠል የማትችልበት ደረጃ ትደርሳለች የኋላ ኋላ ማቆም የማይቻልበት ደረጃ ይደረሳል
@astherad1348
@astherad1348 Год назад
የአገር መሪ መሆን የሚገባው ሰው ነው
@enactfaa
@enactfaa 11 месяцев назад
ዋጋ ይከፍላሉ። ችግራችን ይቅርታ የምንለው ፈሊጥ ግፈኞችን ማዳን እና ግፍን ማስቀጠል ነው። በግፈኞች ላይ ትምህርት ሰጪ ቅጣት ብንሰጥ ኖሮ ግፍ በሃገራችን አይሰለጥንም ነበር!!!
@alemayehubiru1178
@alemayehubiru1178 Год назад
This sounds like religious teaching
@degnettube8502
@degnettube8502 Год назад
Jegnawu anduy egzabher kant gar yehun
@gonderc885
@gonderc885 Год назад
🙏🙏🙏
@BehailuMetaferia
@BehailuMetaferia Год назад
ጳጉሜን✔
@user-lb1hg2nh1q
@user-lb1hg2nh1q Год назад
👍👍👍👍❤️❤️❤️👌👌
@ethiogeotech4695
@ethiogeotech4695 11 месяцев назад
አንዷለም እጅግ ሲበዛ የፖለቲካ የዋህ እንደሆነ ከዚህ ቃለ ምልልስ በላይ ማሳያ አይገኝም! ህወሃት ችግሩን በንግግር ለመፍታት ስንቴ ተለምኖ አሻፈረኝ እንዳለ ከምኔው እንደዘነጋው ይገርማል:: ሌላው ቀርቶ ህወሃት ከቅንጅት ጋር እደራደራለሁ ብሎ እንዴት ትግሉን በመሰሪነት እንዳኮላሸው እንዴት እንደረሳው ስመለከተዉ ሾርት ሚሞሪያም ከማለት ውጭ ምን ይባላል?
@serkalemabate8133
@serkalemabate8133 Год назад
ፍትህ ለቤተሰቦቻችን ??
@alexa6398
@alexa6398 11 месяцев назад
Andualem! The problem that ethiopia has is thise who went to school became greedy at the expenses of the poor.
@bisratzewdie9081
@bisratzewdie9081 Год назад
እኔ ትግራዋይት ነኝ ስትይ የት ነው ማለት ነው ሀገርሽ? አዉሮፓ ነው ማፈሪያ
@user-xc9ou5nz3i
@user-xc9ou5nz3i Год назад
😭🙏💚💛❤
@ko-keafrica6468
@ko-keafrica6468 10 месяцев назад
Just mention them , it is not me who said this even international community
@astherad1348
@astherad1348 Год назад
ሰው ሰው የሚሽት አስተሳሰብ
@tesfayebereka6645
@tesfayebereka6645 Год назад
መጀመሪያ ለመወያየት የሚያስችል ሁኔታውን የሚፈጥር መንግሥት መኖር አለበት ህግ ብሌለበትና ህግን የሚጥሰው ደግሞ መንግሥት ሲሆን አንዱአለም የምትለውን የውይይት መድረክ መፍጠር አይቻልም
@degnettube8502
@degnettube8502 Год назад
Btam miwodeqmw sewu bmayrba parti segba megimrya alwididkum nb
@Wseifu1
@Wseifu1 Год назад
አቢይ አህመድ ትሰማ ይሆን? ርህራሄ የሌለህ አዉሬነትህን ሁላችንም ተረድተናል።
@amadotom6413
@amadotom6413 Год назад
ፈጣር ይርዳን
@user-ic5se6lr6r
@user-ic5se6lr6r Год назад
arjhi
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 Год назад
ይገርማል ስንቱ ኢትዮን ታሪክ ይቀኡራሉ የተባሉ ስንቶችን አጣናቸው በውነት በአቶ አንዱኣለም ታላቅ ተስፋ ነበረኝ ይገርማል ኢዜማ የሚባል ካባ የተጀቦነው የግም 7 ሴራ ተጠልፈው የት ይደርሳሉ የተባሉ የትግል መሪወችን ሸንግሎ ትግሉን አንኮላሸው
@yosefbelete3952
@yosefbelete3952 11 месяцев назад
" በሰለጠነ መንገድ" ? ተረት፣ተረት። 32 ዓመት አንድ ሥርዓት ሥልጣን ይዞ ሲገድል ህዝብ ምን ሲሰራ ነበር? ሞተን ስናልቅ ነው። አማራው ፍርሃት የለብንም። አትንጫጩ አሁን። እናንተ ራሳችሁ ተጠያቂ ናችሁ። መፍትሄ ታመጣላችሁ ብለን አሥር ዓመት አክስራችሁን ፈረሳችሁ። ለአውሬው ሥርዓት አስረከባችሁን።ያ ተስፋ መጥፋት የትጥቅትግል አማራጭን ወስደናል። ራሳችን በመረጥነው መንገድ ቀጥለናል። ከፊታችን ዘወር በሉ።
@danielbalcha7402
@danielbalcha7402 Год назад
Ezama hodame!!!!
@woldefantu75
@woldefantu75 Год назад
ባለፈው አቶ ሌንጮ ለታ ከቤቲ ሾው ባደረጉት ውይይት፣አሁን ያለው መንግስት (ብልፅግና) ጥንካሬውን ሲገልፁ ተፎካካሪ ወይም ተቃዋሚ ፓርቲ ማጥፋቱን ነው ብለው ነበር።አንዱአለም አራጌ የዚህ ሰለባ ሆኖ ይሆን ??
@hagegjajsh7108
@hagegjajsh7108 Год назад
Mn hononew be allah amotal ende?
@TheBex2007
@TheBex2007 Год назад
Shibet bicha bezabet enji, he is doing good.
@benyama9818
@benyama9818 Год назад
የተማረ ማለት የመጪውን ዘመን መገመት/መጠንቆል የሚችል ነው :: ኢዜማ እና አዴፓ ለአያሌዎች መሞትና መፈናቀል መንስኤ ሆኗል ::
@user-vs5gs3rw9z
@user-vs5gs3rw9z Год назад
ኢዜማ የዘመኑ መኢሶን
@abomaroro2222
@abomaroro2222 Год назад
Democraciin beagbabu melemamed sigegban adababay wetiten efokralen. Gin man lay new yemifokerew?
@mychild5210
@mychild5210 11 месяцев назад
አይ አንተ ስው አዱአለም እግዚአብሄር ይፈርዳል የት ከረምክ ምን ስራህ ለእገርህ ለህዝብህ ምን ስጠሀት ለዚች ድሀ አገር ከነድሀ ህዝብዎችዋ ምን ፈጠርክላት አሁን ሲያልቅ ለምን መጣህ?? በል ጌታ ይርዳህ ለሁሉም ይስተካከላልልልልል???? ምኑን ምኑ ላይ ከየትኛው ጀምረን እምኑ ጋ ጨርስን ነው የሚስተካክለው ከሀ - ፐ የተበላሽ የተጨማለቀ የደማ በደም ከተጨማለቀ በህዋላ???? እረ በናትህ በሚካኤል በገብርኤል ዝም እንዳላችሁ ዝም አይሻልም ????? ምን ሽክርክር ዝብርቅርቅ እያልክ እኮ ውስጣችን የበለጠ አደማህን በል እስቲ ይሁንልህ እንጃ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@getachewtessema3979
@getachewtessema3979 11 месяцев назад
አንዱዓለም አራጌ ፣ ያንተ ከሚዲያ መራቅ ፓርቲህ የበቃ ድምፅ ስላልሰጠህ ወድቀህ ነው የወጣሁና ለምን እውነቱን አትናገርም
@yalfalzemenu609
@yalfalzemenu609 Год назад
አንዷለም ጉምቱ ፖለቲከኛ ታጋይ የማይሰበር በአማራነትህ ትልቅ መስዋህትነትን የተጎነጨህ ነህ ነገር ግን በሰተመጨረሻ ላይ ምን ነክቶህ ነው ድምጽህ የራቀው ሰው በጠፋ ሰአት ሰው ሆነህ አሁን በ11ኛው ምነው መቀዝቀዝህ?
@beruhken
@beruhken Год назад
Andualem Arage , i admire him ...he's wonderful .....his decision to leave EZEMA is right,b/se EZEMA is hijacked by PP.
@geremewggiorgistiba9994
@geremewggiorgistiba9994 10 месяцев назад
ለቃለ መጠይቅ አቅራቢ!!! እኒህ ተጠያቂ እውቁ ፖለቲከኛ ፈቅደውልህ ቢሆንልህ እንኳን "አንተ" በለህ ሲትጠይቃቸው አልተመቸኝም። ለክቡር አቶ አንዷለም አራጌ! - እንወድዎታለን - ሐሳብ የገደለ ማንኛውም ትውልድ፣ መንግሥት፣ ሠራዊትና መሣሪያ እንዳልነበረ፣ እንሌለ እና እንደማይኖር የገለፁበት ትንታኔን እጋራዋለሁ። ምክንያቱም ጣልያን፣ እንግሊዝና ሌሎችም በመሣሪያና በሠራዊቱ ኃይል ማሸነፍና ማንበርከክ ባለመቻላቸው ሽንፈት ተቀብለው ቁጭ አላሉም። ዛሬ ግን ወዳጅ መስለው በብሔርና በሃይማኖት ከፋፍለውን አገራችንን ወደ በመቶዎች የሚቆጠሩ ጥቃቅን አቅመ ቢስ ኢትዮጵን ሊፈጥሩ ደርሰዋል። ስለዚህ ፈጥነን ብዝሃኘታችንን ያከበረ አሐዳዊ ያልሆነ አንድነታችንን፣ መከባበራችንን፣ መረዳዳታችንንና የሐገር ፍቅር የሚያስቀጥል አፍአዊ ብቻ ያልሆነ ቁርጠኛ የሆነ መንግሥት ስለሚያስፈልገን ነው። ለቃለ መጠይቅ አቅራቢ፦ ይህ አስተያየት ለክቡር አቶ አንዷለም አራጌ እንዲደርሳቸው አደራ እላለሁ።
Далее
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Просмотров 2,5 млн