Тёмный

ጽንሱን እንዳስወርድ በሰጠኝ ብር ተንበሸበሽኩበት ፡ ለሃገርሽ ያብቃሽ ፡ Comedian Eshetu 

Donkey Tube
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 252 тыс.
50% 1

‹‹ለሀገርሽ ያብቃሽ›› /'LAGERISH YABKASH
በስደት ያሉ ኢትዮጵያውያን የልባቸውን የሚተነፍሱበት
የኮሜዲያን እሸቱ አዲስ ቲቪ ሾው፡A COMEDIAN ESHETU MELESES New Tv show LEHAGERISH YABKASH April 2020.
This talk show is mainly designed for the Ethiopian diaspora community who lives in U.S.A . , U.A.E , EUROPE and all over the world.
its a plat form for those who are out of their country to say what ever they want about their life and migration .
first video callers will be selected and will be pre- interviewed then they will talk to the show host , who is a well known Ethiopian comedian Mr Eshetu Melese.
the call is a video call which will be recorded using the app called zoom. then it will be edited and streamed on Donkey tube.
the Creator , producer and sole owner of this content is, Mr Comedian Eshetu Melese.
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Приколы

Опубликовано:

 

22 сен 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1 тыс.   
@tizitaderese4659
@tizitaderese4659 3 года назад
ልክ ነሽ እኔም አንድ ደላላ አለ እግዚአብሔር ለሀገሬ ያብቃኝ እንጂ አስይዘዋለሁ ብያለሁ !!! እስኪ በዚህ ሀሳብ የምትስማሙ እጅ ወደ ላይ!!! 👍👍👍
@alemtesfaye8870
@alemtesfaye8870 3 года назад
@zeritessema9182
@zeritessema9182 3 года назад
ምን ጥያቄ አለው
@warqenshamarayoutube9736
@warqenshamarayoutube9736 3 года назад
አሥይዢው
@hayatsaid875
@hayatsaid875 3 года назад
ማስዝያሳወል ብቻ ባታውን ልወቀው ያለበትን እኔም አስቢለሁ
@freweinyzewde7243
@freweinyzewde7243 3 года назад
Do it (✋)
@user-xn5gb2yh4i
@user-xn5gb2yh4i 3 года назад
ዋዉ ተጀመረ ለሀገርሽ ያብቃሽ እስኪ ይቀጥል የምትሉ👍
@adisshambel7510
@adisshambel7510 3 года назад
እንደዚህ ያሉ ጠንካራ እህቶችን ሳይ ድክመቴና ተስፋ መቁረጥ ሁሉ ይጠፋል እሼ ሰላምህ ይብዛ እናመሰግናለን
@user-ro9ph9xx9d
@user-ro9ph9xx9d 3 года назад
እኔም
@dawittsigeofficialchannel3565
@dawittsigeofficialchannel3565 3 года назад
❤ጥላቻን ሳይሆን ፍቅር ❤ክፋትን ሳይሆን ደግነትን ❤ቅናትን ሳይሆን ቸርነትን ❤ክህደትን ሳይሆን እምነትን ❤ትቢትን ሳይሆን ትህትና ❤ቂም ሳይሆን ይቅርታን ፈጣሪ ያድለን 🙏🙏🙏 በፍቅር ቤተሰብ እንሁን
@abebagirmay1578
@abebagirmay1578 3 года назад
Amen Amen
@almazyesuneh3016
@almazyesuneh3016 3 года назад
አሜን
@peterberhanu6778
@peterberhanu6778 3 года назад
አሜን
@rahmamohammed464
@rahmamohammed464 3 года назад
ማንምካለርስቁአይበላም
@user-oy9np2ri3d
@user-oy9np2ri3d 3 года назад
Amen amen amen
@kgtparistubekgtparistube1176
@kgtparistubekgtparistube1176 3 года назад
ሞል ላይ ያገኘችኝ ኢትዬጵያዊው ነኝ ይህን በማየቴ ተደስቻለሁ አሁንም መልካም እድል እመኝልሻለሁ ለሀገርሽ ያብቃሽ !!!:!!' እናመሰግናለን🙏
@user-wv3br6ht3g
@user-wv3br6ht3g 3 года назад
እውነት ከሆነ በጣም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ፈጣሪ ይጨምርልህ መልካምነት ራሱ ይከፍላል በጣም ነው የማደንቅህ ሰብስክራይብ አርጌሀለሁ የፌስቡክ ገፅ ካለህ ስጠኝ
@user-ke2il5nf4o
@user-ke2il5nf4o 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ይስጥሕ አንተ መልካም ሰው
@sadasada9942
@sadasada9942 3 года назад
Bdrkn esu ykfelk
@user-zw5gf9co1v
@user-zw5gf9co1v 3 года назад
የእውነት በጣም መልካም ስው ነክ እናመስግናለን
@hewanadamanazreth443
@hewanadamanazreth443 3 года назад
መልካም ሰው
@hewetdestaw3817
@hewetdestaw3817 3 года назад
እኛ ከማዳም ቤት ስንወጣ አተ ታውቃለህ ብለን በፈቃዱ መንገዳችንን አቀናው ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻችንን ያሳምርልን
@betishaassefa8600
@betishaassefa8600 3 года назад
አሜንንን አሜንንን
@mimimengesha4317
@mimimengesha4317 3 года назад
በጣም እኔ ከመዳም ቤት ስወጣ ምንም መረጃ የለኝም ነበር ስልክም አልነበረኝም ሚዲያ አልከታተልም ነበር በከሻፍ ስልክ ነው የጠፋሁት እናም እግዚአብሔር ጠብቆኝ እሥካሁን ሠላም ነኝ
@yonas1ababexelotoasebugemu205
@yonas1ababexelotoasebugemu205 3 года назад
Amen Amen Amen
@gogogogo742
@gogogogo742 3 года назад
የኔ መልካም እንኳን ደስ አለሽ ይህ ሁሉ ጌታ የሰጠሽን ልጅ ባለማስወረድሽ ፈጣሪ መንገድሽን እያቀናልሽ ነው መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ማሬ አሼ ምርጡ👌👌👍👍🙏በርታ ወንድማችን
@tawabechsara1322
@tawabechsara1322 3 года назад
Hi
@tekleababera1965
@tekleababera1965 3 года назад
እንኳን ደስ አለሽ ይህ ሁሉ ጌታ የሰጠሽን ልጅ ባለማስወረድሽ ፈጣሪ መንገድሽን እያቀናልሽ ነው
@user-bn3nk4xo6e
@user-bn3nk4xo6e 3 года назад
ከሷ ታሪክ ይልቅ አንተ ስለ እግዚአብሔር ምስክርነት የሰጠኅው ይብለጠ አስለቀሰኝ
@Phobe21
@Phobe21 3 года назад
Betam!
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 3 года назад
Enem esu New yaselkesye
@great-full3612
@great-full3612 3 года назад
Enem betam
@nunshamitku2722
@nunshamitku2722 3 года назад
እንዴት እሚገርም ታሪክ ነው ስንት ጎበዝ ሴቶች አሉ የኔ ጎበዝ
@enttentt8402
@enttentt8402 3 года назад
የኔ ጀግና ስወድክ እኮ ስለሀገር የምትገጥመው አቦ ልክ እንዳተ በጥበብ የተሞላ ሰው ይብዛልን ኑርልን
@fetaledebele6814
@fetaledebele6814 3 года назад
👍👍👍📕⛪👍🇬🇭🇬🇳👍👍👍👏
@fetaledebele6814
@fetaledebele6814 3 года назад
Waaqayoo bagaa sigarigaaree baxmiyiGarimalii📕⛪👍👍👍👍👏👏👍👏
@karma3681
@karma3681 3 года назад
አልሰረቅሽም ፓስፖርቱ የራስሽ ነው የሰረቁሽ እነሱ ናቸው ,ጎበዝ ነሽ ሁላችሁም እህቶቻችን ይቅናችሁ ፈጣሪ አንድዬ አንቺም መጨረሻውን ያሳምርልሽ አባታችን ክብሩ ይስፋ የኔ ጌታ
@meronayele2822
@meronayele2822 3 года назад
WOW!እሼ" እግዛብሔር ሰዎችን አዘጋጅቶልሻል" ብለህ የገለፅካቸው ነገሮች በእውነት ትክክል ነህ እኔም እንደዛ ነው የማምነው!!!በኔም ህይወት አይቻለውና! አቤቱ ክብሩ ይስፋ ለመድሀንያለም!!!
@user-gw4up6qw7n
@user-gw4up6qw7n 3 года назад
አሜን እህቴ
@saranega2009
@saranega2009 3 года назад
አሜን
@meazi01
@meazi01 3 года назад
Amen
@mayatarzan2877
@mayatarzan2877 3 года назад
Ewnet new egzabiher ymesgen enga snichenanek.yemiderslin.behednibetn.eyemera.yelet.mgbachinin.yametn.libsachin.yemiset.egzabiher.ymesgen.yalkew.hulu.tkikl.new.enem.besu.amnalew.kesrayale.mknyat.sabarurugn.enkan.ante.yefekedkew.yhun.geta.hoy.bye.ehedalew.berasu.be.bekbre.bealu.be.27.medhanialem.hule.sra ejemiralew.egzabiher.ymesgen.amen
@tgstamre2724
@tgstamre2724 3 года назад
እሼ የገረመኝ ነገር ልንገርህ ከእሳ የህይወት ታሪክ ትረካ ያንተ አገላለፅ ስለ አጋጠማት እያንዳንዱ ገጠመኝ እግዚአብሔር ነው እያልክ ስተነትነው በጣም ነው ልቤን የነካው ይገርማል ጥሩ ተሰጦ ነው እግዚአብሔር ቢፈቅድ እኔም ሀገሪ ስገባ ለአንድ አመት የሚፈጅ የህይወት ገጠመኝ አካፍልሀለሁ ትልቅ ስራ ይጠብቅሀል ተባረክልኝ 🙏🙏💚💛❤️
@user-lo1xy2bm3i
@user-lo1xy2bm3i 3 года назад
ግሩም ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ ስለረዳሽ እና ስለጠበቀሽ እግዚአብሔር ይመስገን🙌🏻
@user-cp7cd2ws4i
@user-cp7cd2ws4i 3 года назад
በስመአብ እሼ ስትናገርኮ ሰባኪ ነው ምትመስለኝ ምስጥ ብየ ነው የሰማውክ ተባረክ ወይድሜ🙏
@meuse69
@meuse69 3 года назад
በጣም ደስ የምትል ጠንካራ ነች ጎበዝ በርቺ እግዚአብሔር አሁንም አብሮሽ ነው።
@elsaassefa9811
@elsaassefa9811 3 года назад
እግዛብሄር ሁሌም ከፌታችን ይቅደም ከእህታችን ብዙ እንማራለን ትልቅ መልክት አለው እህቴ በርቺ
@seenaakoo2900
@seenaakoo2900 3 года назад
ጀግና ነሽ ለችግር እጅ ያልሰጠሽ
@emuyyohannes882
@emuyyohannes882 3 года назад
በርቱልኝ እህቶቼ እናንተም አጋልጡ ዝም አትበሉ
@bayatachnef4913
@bayatachnef4913 3 года назад
Weyniy yetwsne knay tarki gar yemsaselal ygrmal btam jegena byschalh
@tenalehulum
@tenalehulum 3 года назад
@@bayatachnef4913 ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።
@zedwelega
@zedwelega 3 года назад
@@tenalehulum 😀😀🤔
@bezahaile8978
@bezahaile8978 3 года назад
የአገሬ ልጆች አገሬ ልገባ ሁለት ዉር ነዉ የቀረኝ ፀልዩልኝ በሰላም እደገባ
@user-vb1su9hg9u
@user-vb1su9hg9u 3 года назад
ስላም ግቢ ግን አይርፖርት ላይ ኳራንቲ አለ እየተባለ ነው እውነት ነው ወይ
@MsEmnet27
@MsEmnet27 3 года назад
Bezaye beselam yasgebash 🌺💗👋🏽🥰
@tezetaabera3877
@tezetaabera3877 3 года назад
እመብርሀን መንገዱን ቀኝ ታርግልሽ!!!
@titiyoutub6254
@titiyoutub6254 3 года назад
ሠላም ግቢ
@lidiadawit3453
@lidiadawit3453 3 года назад
Beselm gebe
@user-wj1by1vh2s
@user-wj1by1vh2s 3 года назад
ወይ ከልቤነው ያዳመጥኩሽ ፈጣሪ ባለሽ በት ይጠብቅሽ እሺ ምርጥ ሰው አንተም ተባርክ ፈጣሪ ያለምክንያ አልፈጠረንም
@meskiyegta7808
@meskiyegta7808 3 года назад
ሴቶች እኮ ጀግኖች ነን አቤት ጥንካሬ ተመስገን እሼ የኔ መልካም ወጣት በርታ የመታመጣልን ሁሉ የሚያበረታ ነው አእምሮ ምጡቅ ነው ተባረክ
@betydagnachew563
@betydagnachew563 3 года назад
ጎበዝ ነሽ በራስሽ ኩሪ ለብዙ ሴቶች ምሳሌ መሆን የምትችይ ጀግና ሴት ነሸ.
@mesietube8261
@mesietube8261 3 года назад
መኩራት ሁሉን በአደረገው በህያው አምላክ በእግዚአብሔር ነው
@tarikuatadesse8486
@tarikuatadesse8486 3 года назад
የሚገርም ታሪክ ነው እግዛብሔር ለሁሉም ነገር መንገድ አለው አሁንም አህቴ ያንቼ ጉዳይ በርሱ እጅነው ይሳካልሻል የጀመረውን መንገድሽን እ/ር ይጨርስልሻል ፀልይ
@nunualemu8183
@nunualemu8183 3 года назад
ደስ የሚል ታሪክ ነው እኔም ወደዋላ መለሰችኝ እኔም ከኤርፓርት ጠፍቼ አውቃለው እድለኛ ነሽ ሁሉ ለበጎ ነው እንካንም ወለድሽ አሁንም መዳንያለም ይርዳሽ ወረቀትሽን ለማግኝት ያብቃሽ
@seadatube42
@seadatube42 3 года назад
በጣም ጉበዝ ናት እኔም ሌሳፍሩኝ ሲሎው ከኩትራት ቤት ጠፍቸእ ዩህው ስምንት አመቲየ ድባይነኝ
@user-ph3kg3ho8l
@user-ph3kg3ho8l 3 года назад
ስኬት ላይ አልደረስኩም እንጂ ብዙ ቻሌንጆችን አልፌለሁ ብነግርህ ደስ ይለኛል ስኬት መንገዴንም ጀምሬለሁ ፈጣሪ ይርዳኝ በስደት ላይ ነኝ የመጨረሻ አማሬጭ ስደት ነው
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 3 года назад
እውነት ነው እግዚአብሔር የአለምክኒት አይጥልም አሁን እግዚአብሔር አለ እህቴ አይዛኝ እግዚአብሔር መልካም ነው እግዚአብሔር ይመሰገን እሸቱ አንተም ተባርክ እናመሰግናለን
@user-ph3kg3ho8l
@user-ph3kg3ho8l 3 года назад
@@eytebaneyteban4147 አመሰግናለሁ አዋ ለሁሉም ምክንያት አለው ፈጣሪ🙏
@kiyasara1534
@kiyasara1534 3 года назад
Weda hulachnem bezu qusel alben gin enga betam jegnoch nie hulun chay leb setonal sedt ayenu yetfana
@user-zx4mt8dx6o
@user-zx4mt8dx6o 3 года назад
ሁላችንም ነን አብሽሪ ጠከር ነው እሚባለው ማማየ👍
@Eyerusalembini
@Eyerusalembini 3 года назад
ይመስለናል እንጂ ፈጣሪኮ ለክፉ ነገር አሳልፎ አይሰጠንም እህቴ በርቺ በጣም ደፋር ጀግናነሽ እሼ እናመሰግናለን በጣም አፌን ከፍቼ ነው ያየሁት እግዚአብሔር ፍርድቤት ይጠብቅሻል አታስቢ እንደዚህ አይነት ነገር በጣም ያስተምራል😘😘😘
@genitube1438
@genitube1438 3 года назад
በጣም ለብዙዎቻችን ተምሣሌት ነሽ ፕሮግራሙ ባላለቀ ነው የሚያሥብለው ባለሽበት ይቅናሽ
@workeneshbogale236
@workeneshbogale236 3 года назад
ጀግና ነሽ ብዙ ነገር አሳልፋሻል እህቴ እ/ር ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ በርቺ።
@user-dp5mh7nz6u
@user-dp5mh7nz6u 3 года назад
በወጀብም በበረሀም እግዚአብሔር መንገድ አለው እግዚአብሔር ይርዳሽ
@martayourhome2191
@martayourhome2191 3 года назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን! በጣም አስተማሪ ድንቅ ታሪክ ነው እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ይርዳሽ! እሼ ሁልንም ነገር ያደረገው እግዚአብሔር ነው ብለህ ስለመሰከርህ በሰማይ በረከቱ yasbh!
@atmike123
@atmike123 3 года назад
እሼ እናመሰግናለን። ፈረንሳይ መልካም ሃገር ነው ያው እግዚአብሔር የለም በሚል እምነት የተሞሉ ቢሆኑም። ከፈረንሳዮች ያየነው መልካምነት ከሃገራችን ሰዎች አላየንም።
@user-wj7kf7tb3h
@user-wj7kf7tb3h 3 года назад
ወይኔ እግዚአብሔር እኮ ሁሌም ከኛ ጋር ነው እኛ ነን ከሀጂ እሱ ብንክደውም አይለየንም ክብሩ ይስፋ ምን ይሳነዋል እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን የልባችንን ሀሳብ እሱ ይሙላልን ፈጣሪ በህይወታችን ሁሌም ትክክል ነው እሱ ይከተለን አሜን
@hulagarzewudo1868
@hulagarzewudo1868 3 года назад
አቤ ይህ ሠው ስወደው እናቶን ከዛላይ አገር ወደድ በመሆኑ እግዚአብሄር መርቁ ነው የሠጠህ የኔ አንበሳ እግዚአብሄር የጠብቅህ ምን አለበት የአንተ አይነት ሠው አገር ወዳድ ስልጣን ብይዝ
@user-cf7zo8xt1l
@user-cf7zo8xt1l 3 года назад
እንደ እንስሳ የሚያዩን ነገር ቢሮ ኢትዮጵያኖች ውይ እኔን በአረቦች አስደብድበውኛል ወንድ እና ሴት ሁለቱም ያደረጉኝን መቼም አረሳውም በዛላይ ደመወዝ ከለከሉኝ ከዛ ሌሊት ጥያቸው ጠፋሁ ግን እግዚአብሄር መልካም ነው እሱ እየረዳን እንጂ በኛ ሀይል አይደለም ክብር ምስጋና ይግባው🙏
@user-nm6ec1pz9h
@user-nm6ec1pz9h 3 года назад
ፈጣሪ ሆይ እራራልን ሀገራችን ሠላም ፍቅር አድነት አርግልን በስደት ያለነውንም በሠላም ለእናት ሀገራችን አብቃን።
@rebiyarebiya9953
@rebiyarebiya9953 3 года назад
Amiiinnn
@user-gw7pp8oi5k
@user-gw7pp8oi5k 3 года назад
ተደፍራ በማግስቱ ለትሬንግ የወጣች ው ጉብል ከክዌት እስከ ፈረንሳይ በሚል አዲስ የፍቅር መፅሐፍ በቅርቡ ይጠብቁ ።
@user-wv3br6ht3g
@user-wv3br6ht3g 3 года назад
ይገባዋል የምር
@mulukamelyoutube2023
@mulukamelyoutube2023 3 года назад
Tekikl🇪🇹🇪🇹💪💪💪💐💐💐💐💝💝💝
@tigistabebe256
@tigistabebe256 3 года назад
በጉጉት የምንጠብቀው
@Haymitube2
@Haymitube2 3 года назад
እረ በናትህ ስሜን እንዳትቀይረው ደሞ
@laylow6834
@laylow6834 3 года назад
እሸ ውድ የኢትዮጵያ ልጅ በጣም ነዉ የምወድህ የማከብርህ ምክንያቱም በመጀመሪያ እናትህን ስለምትወድ ሲቀጥል ኢትዮጵያን ስለምትወድ ነው እምታቀርባቸው ብሮግራምህ ሁሉም በጣም ነዉ የሚደቁትና ሁሎችም ኢትዮጵያ ሳትጠራ ሳታወድስ ስለማትቀር ለዛ ነው እማከብርህ እኔም አገሬ በታም ነው የምትናፍቀኝ እኔም ትልቅ ህይወት ተሞክሮ አለኝ አንድቀን ስመጣ ያንተን ብሮግራም ብትጋብዘኝና ለሰው የሚያስተምር ይመስለኛል ለማንኛውም ሀገራችን እግዚአብሔር ይጠብቅ ሌላው እንዲያው ድፍረት ባይሆንብኝ የኢትዮጵያ ተቅላይ ሚኒስትሩን ዶ/አብይ አህመድ በጣም እምወዳቸውና የማከብራቸው ትልቅ ሰው ናቸው እግዚአብሔር ቢፈቅድ አንድ ቀን አግቻቸው እጃቸውን ብጨብጣቸው ደስ ይላኛል ግን ትልቅ ድፍረት እደሆነ ይገባኛል ዛሬ ያቀረብካት ልጅ ደግሞ ጠካራ ደስተኛ በታም ጎበዝ ናትና እግዚአብሔር ያሰበችውን ያሳካላት ለሀገሮ ያብቃት እግዚአብሔር መገድ አለው ለማንኛውም ሀገራችን እግዚአብሔር ይጠብቅ መአዛ ነኝ ከአሜሪካ ።
@alemabate4697
@alemabate4697 2 года назад
😳😳😳😳
@edel1883
@edel1883 8 месяцев назад
በመጀመሪያ በመገድሽ ሁሉ ለረዳሽ ለልኡል እግዚአቤሂር ይመስገን በመቀጠል አችም ተስፋ ሳትቁርጭ በውሳኔዎችሽ በሙሉ ጀግና ነሽ እህቴ 😘😘😘😘
@zulesherefa6934
@zulesherefa6934 3 года назад
ዝም ብላችሁ ለይኩኝ
@LucyTip
@LucyTip 3 года назад
ለይኬሻለው ዝም ብልሽ እንቺ ደሞ Subscribe አርጊኝ bro 😊
@vivaviva4164
@vivaviva4164 3 года назад
Leyekugn wedejelshalehu abo 😀⭐⭐⭐⭐⭐
@rahimatube5792
@rahimatube5792 3 года назад
ኧረ አሹ ስለ ፍቅረኛህ ታሪክ መጨረሻውን ሳትነግረን በዛው ጠፋህ እንደኔ በጉጉት የጠበቀ ማነው👍
@myfullhope1272
@myfullhope1272 3 года назад
ጨርሶታልኮ በሌላቪድዩ
@kiyukiyu1727
@kiyukiyu1727 3 года назад
ጨርሶ ተናግሯል እኮ
@rahimatube5792
@rahimatube5792 3 года назад
@@kiyukiyu1727 2 ቪድዮ ብቻ ነው እና በምን እና እንዴት እንደተለያዩ ተናግሯል እንዴ ማለቴ መጨረሻቼው እንዴት ነው ካያችሁት😃
@zeritessema9182
@zeritessema9182 3 года назад
ሲላ ወሬ ምን ይሰራልሻል: ራህመትዋ የሀገሬ ልጅ ?
@rahimatube5792
@rahimatube5792 3 года назад
@@zeritessema9182 😃😃😃 አንድ ታሪክ ከጀመርኩ እስከመጨረሻው ነው ካልሆነ አለመነካካካት ነው አድቤ ቁጭ የኔ ፀባይ ነው ጫፍ ይዥ መሮጥ ስለማልወድ ነው እንጅ ያን ያክል የወሬ ሰው እንኳ አይደለሁም 👍
@saronsaron8010
@saronsaron8010 3 года назад
እማዬ አፌ ቁርጥ ይበልልሽ ለኤጀንሲወች ልክ ብለሻል ተንከራተትን ስንሄድ ሰላምታን እንኳን ስላም እሚል ሰው የለ የሌላ ዜጋ ይመስላሉ
@hermelawesone1461
@hermelawesone1461 3 года назад
በጣም የሚገርም ነው ጠንካራ ጎበዝ ሴት ነሽ የእወነት አድናቂሽ ነኝ ፈጣሪ ባለሽበት ሰላምሸ ብዝት ያድርግልሽ
@zedoshewasalale5426
@zedoshewasalale5426 3 года назад
በስመአብ ይህ ድንቅ የፈጣሪ ስራ ነው ። ድፍረትሽ ድፍረትሽይገርማል ሆ ሆሆ 🤔😍
@okh69420
@okh69420 3 года назад
ስታወሪ እራሱ ያምርብሻል በርቺ እግዚሃብሄር ይርዳሽ🙏🏼
@fresolomonsolomon3795
@fresolomonsolomon3795 3 года назад
ውይ ወይ ኣረብ ሃገር ስንት ነገር ኣለፈና እኔም የስዋ ኣይነት ነገር ኣጋጥሞኛል ግን እግዛቤሄር ይመስገን መጨረሻው ኣሪፍ ህነዋል
@habtamumuntaze4167
@habtamumuntaze4167 3 года назад
አሸ አመሰግናለሁ ታላቅ ትምህርት ነው። እህቶች ጤና ና እድሜ ይሰጥሽ ቅዱስ ገብርኤል መልካም ሁሉም ላንቺ የሆኑ ።
@yanubeyisayanu9166
@yanubeyisayanu9166 3 года назад
ይሄ ላገርሽ ያብቃሽ ሚባል ፕሮግራም በእወት በጣም ማደቀውና ምንደነቅበት ፕሮግራም ነው እግዚአብሔር እኛን በሃረብ ሃገር ምንኖር እህቶችን አስበን በእውነት ቁስላችን እኮ ብዙ ነው እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ ይለምልም
@selinatoday1557
@selinatoday1557 3 года назад
The way u praise God makes me so emotional. God bless u both. Beautiful story from my beautiful people
@yohynabex5642
@yohynabex5642 3 года назад
እግዚአብሔር የቀረውን ህልምሽን ፈጽሞልሻል። እንኳን ደስ ያለሽ !
@samrawitgirma9744
@samrawitgirma9744 3 года назад
በጣምአድናቂህ ነኝ ፡ በረታ ትምህርት ሰጭ ፕሮግራም ነው ፡ በጠም ጎበዝ ሰው ነሽ እ/ር ሁሌም ከየዋሆች ጋር ነው እኛ ኢትዮጲያውያኖች ክፋታችን አስከ ጥግ ድረስ ነው ፡
@user-ub4nn2et4j
@user-ub4nn2et4j 3 года назад
ቀላል ክፋት አለብን እውነት ብለሻል።
@yeshiiyabatulij1523
@yeshiiyabatulij1523 3 года назад
በጣም ጎበዝ ነሽ ሸ እንወዲሃለን አንተ በጣም ጀግና ነህ አገር ወዳዲ ፍሬ አዘል ንግግሮችህ ማራኪ ናቸው በጣም እናመስግናለን
@meruaj8646
@meruaj8646 3 года назад
What a wonderful person, may God bless 🙏
@naniamzz9747
@naniamzz9747 3 года назад
በመኪና ያደረሰሽ ሰውዬ እግዚአብሔርይስጠው እኛገር ቢሆን ይደፍርሽ ነበር
@user-uo1fq4gc9d
@user-uo1fq4gc9d 3 года назад
@natankingkong303
@natankingkong303 3 года назад
አባባልሽ ልክ አይደለም እኛም አገር መልካም ሰወች አሉ እዛም መጥፎ ሰው አለ እሷን ጥሩ ሰው አጋጥሟ ነው እንጂ
@naniamzz9747
@naniamzz9747 3 года назад
@@natankingkong303 እቴ እኛ አገር ሁሉም መጥፎናቸው በቻሽን መኪና ሊፍት ከሰጡሽ አለቀልሽ ሴትልጅ ብቻዋን ካገኙ ስሜታቸው መቆጣጠር አይችሉም እኛ አገር እስኪ ብቻሽን ጫካውስጥ አጊቶ ዝም የሚልሽ ወድ አለ አትሳሳቺ ጡሩሰው አለብለሽ ብቻሽን እዳትሳፈ ሪ የኔቆጆ
@bililghasrasagh4827
@bililghasrasagh4827 3 года назад
@@naniamzz9747 yate. naw
@senayt8606
@senayt8606 3 года назад
@@naniamzz9747 እረ ቀስ ኢትዮጵያዊ አደልሽም እንዴ ክፋ ቢኖር የዛኑ ያክል ስንት ጥሩ ሰው አለ
@hilenaalewey2721
@hilenaalewey2721 3 года назад
እግዚአብሔር ያዘጋጀልሽ ስለሆነ ነው በጣም ደስ ይላል
@emmanu1gna
@emmanu1gna 3 года назад
ጥሩ ምስክርነት ነው እግዚያብሄር ይርዳሽ ለሀገርሽ ያብቃሽ.. ኢትዮጵያ ትድናለች !!!
@user-gs3un3ve3u
@user-gs3un3ve3u 3 года назад
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይርዳሽ ገጠመኝሽ ያስደስታል ያስለቅሳል አስለቀሽኝ መጨረሻውን ያሳምርልሽ
@sadahasn8921
@sadahasn8921 3 года назад
ጠንካራ እሴት ሰወድ እኔም እራሴን ባላደንቅም አንዶ ነኘ
@tsehayalyou8227
@tsehayalyou8227 3 года назад
ዋአው ይሄ በአብዛኛው በሰደትየለ ኢትዮጵያዊያን ታሪክ ነው አይዞሽ እህቴ አሁንም ከዚህ በኋላም በነገሮች ሁሉ በሕይወትሽ እግዚአብሔር ይርዳሸ 👍👍👍👍💚💛❤
@gennetbkassa564
@gennetbkassa564 3 года назад
I’m proud of you very nice story God bless you God bless Ethiopia🙏❤️🇪🇹🙏
@selamtube3774
@selamtube3774 3 года назад
ጉዞሽ ደስ ይላል ፈጣሪ እየቀደመ እያስተካከለልሽ ነው ። ክብር ሁሉ ለሱ ይሁን ። ግን እሷን ቦርጭሽን አጥፊ።
@medinahussen272
@medinahussen272 3 года назад
እሽዬ አረቦች እኮ ምንም አይሉም እኛን የሚያዋርዱን እና የሚያሳንሱን የኢትዮጵያ ኤጀንሲዎች ናቸው
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 года назад
ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ በጣም ጀግና ጠንካራ ነሽ ለሌሎች መማሪያ ነዉ ያንች ታሪክ
@selamalemu7270
@selamalemu7270 3 года назад
እግዚአብሔር ታላቅ ነው የኔ እህት እንኳን እረዳሺ በጨለማ ውሰጥ ብርሃን አለ
@elsaberhe5884
@elsaberhe5884 3 года назад
ኣይዞሽ ኪዳነ ምህረት ከዛ መጥፎ ኣረብ ኣገር ኣዉጥታ ኣሁንም በስዋ ስም በኪዳነ ምህረት ይቀበሉሻል ኣይዞሽ ሁላችን በዚሁ መንገድ ነኝ ያለፍነዉ 🙏🙏🙏👉❤️
@geniigenni3262
@geniigenni3262 3 года назад
ወይ የሴት ጋደኛ ክፉ ናት አንቺ ግን ጠንካራ ሴት ጎበዝ አሁንም ይቅናሽ
@user-nj7dq1kt3m
@user-nj7dq1kt3m 3 года назад
ጥሩ እይታ ነው እሸቱ የገለፅክበት!እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ!
@salome5498
@salome5498 3 года назад
Eshetu, I like your interviews and your respect for everybody and especially for our country Ethiopia! Hope to see you on the top like the water you are promoting!!!!God bless you!
@haymanoutabayeyoutub565
@haymanoutabayeyoutub565 3 года назад
እኔ ኢሮፖ ደርሼ ተመልሼ ሃገሬ ገብቼ የለ ወይኔ እንደዛሬ ቢሆን
@yidenekuabebe2749
@yidenekuabebe2749 3 года назад
ኢንተርቢሻ ላይ እግ /ር ይቅደምልሽ እኔም እንዳንች ከዱባይ ወደ ጀርመን ከአሰሪዎቸ ጋ መጥቼ ነው የቀረው አሁን ተቀብለውኛል ፈጣሪ ሃሳብሽን ሁሉ ያሳካልሽ አይዞሽ በርቺ ውድ የሃገሬ ጀግኒት
@azaellove2098
@azaellove2098 3 года назад
ዋዉዉዉዉዉ ምገርም የህይወት ታሪክ ነዉ ያቀረብክልን!!!! Thank you
@sofibonto1534
@sofibonto1534 3 года назад
እግዚአብሔር በሰላም በጤናሽ አገርሽ ያድርስሽ እናመሰግናለን በጣም ግሩም ታሪክ ነው ያለሽ አሽዬ አንተንም ከልብ እናመሰግናለን
@ritaabera4400
@ritaabera4400 3 года назад
ሀንና አንች ጀግናነሺ እግዛብሄር የሰጠሺን ልጂ ባለማስወረድሺ እግዚአብሄር መገዱን ሁሉ ቀና አረገልሺ
@tegestbeza3808
@tegestbeza3808 3 года назад
አሸየ ስወድህ እህቴ ጎበዝ እንኳን ልጅሽን አላስወረድሽም
@hewetdestaw3817
@hewetdestaw3817 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ስራው ግሩም ነው
@workuzewditu2670
@workuzewditu2670 3 года назад
Tbarekie I appreciate ur messages great job.
@workuzewditu2670
@workuzewditu2670 3 года назад
Very intersecting story, May God Stay With You. You will be somebody one day More Bless Hod is good all time. Thank Yoi Eshetu.
@user-nm6ec1pz9h
@user-nm6ec1pz9h 3 года назад
መጀረብ ዛሬም አልቀረም የኔ ጎበዝ ሴት
@ayshuayshu6008
@ayshuayshu6008 3 года назад
እኔም ቤሮየ ማዳሜን ጀሪብያት ብላላ አለሁ 1አመት 4 ወር ሆነኝ ልጀረብ መጥቼ በዚህዉ ቀረሁ እንዴት እንዳስጠላኝ ሀቂቃ
@amentube1086
@amentube1086 3 года назад
የኛ እንቁ አሳቢ ወንድማችን በጣም ነው ማደንቅህ ማመሰግንህ ማከብርህ እግዚአቢሄር ይጠብቅህ ቅን ልብ ነህ እዳተ ያለ መልካም ሰው ይብዛልን
@eyuelnegash2681
@eyuelnegash2681 3 года назад
አሪፋ ታሪክ ነዉ እናመሰግናለን አህ ታችን ና እሸቱ
@teclegebremicheal2498
@teclegebremicheal2498 3 года назад
This is an amazing story. I wish she gets to publish it someday! Her strength revealing in her laugh. I wish her the best for her upcoming interview.
@ainidaddy3619
@ainidaddy3619 3 года назад
እግዚአብሔር ደግ ነው የረዳሽ ጌታ ይምስገን
@trngoabye1840
@trngoabye1840 3 года назад
በጣም ትክክል ዋናው እምነት ነው እንኳን ደስ አለሽ
@MsEmnet27
@MsEmnet27 3 года назад
Hello Eshetu, you are amazing really. It is beyond my mind the way how you lift up people. Yager habet neh ante. 👋🏽👋🏽 Hannye you are amazing. Your strength, and positive attitude is encouraging for many of us.
@tesfuhagos305
@tesfuhagos305 3 года назад
ፍራስ ሚኖሩ ሀበሾች እናት ናቸው ተባረኩ
@amarchalghshsc3697
@amarchalghshsc3697 3 года назад
ፈጣሪ እንኳን እረዳሺ እድለኛ ነሺ ለሁሉም እግዚአብሔር ምክንኒያት አለው
@user-kp1tm4fy5x
@user-kp1tm4fy5x 3 года назад
ዋውውውውው ሕግዚያቤር ይመስገን ለዚህ ላበቃሽ ከናቱጋር አሁንም ሕግዚያቤር ይከተልሽ ደስ ብሎኛል ስደት ላይ የሚጠብቀው ሕግዚያቤር እና እመቤታችን ናት እውነት ነው እህቴ ስለ ስደት እኛ እኛን ይጠይቁን ከምትኑቅን ስደተኞች ነው የምትለወጡት
@wubitethiopia1113
@wubitethiopia1113 3 года назад
እግዚአብሔር እዚህ እንድትደረሽ የረዳሽ አምላክ መጨረሻሽን ያሳምረው ጀገና ብየሻለሁ
@user-fu3vq4jg3b
@user-fu3vq4jg3b 3 года назад
እግዚአብሔር ድቅ አምላክ እኮ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@emuyyohannes882
@emuyyohannes882 3 года назад
አሜን🙏🙏🙏❤️
@user-hi8zt9wc8r
@user-hi8zt9wc8r 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@hana4049
@hana4049 3 года назад
ጌታ ይባርክህ እንተ የተመረጥክ ልጅ የየምታቀርበው ሁሉ በጣም አስተማሪ ንው እናመሰግናለን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@seniseni165
@seniseni165 3 года назад
በጣም እሚገርም ታሪክ ነው
@almazkefelegn347
@almazkefelegn347 3 года назад
ከሁሉም ግን በመኪና ያደረሰሽ ሰውዬ እግዛብሄር ይስጠው
@espristube5150
@espristube5150 3 года назад
ጎበዝ የኔ ጀግና በርች እሼ የኛ አንደኛ
@user-jk5ee2rr7d
@user-jk5ee2rr7d 3 года назад
እሼ በጣም ምርጥ ልጅ እናመሰግናለን እህታችን እግዚአብሔር አምላክ መጨራሻሺን ያሰምርልሽ
@user-nv2zz2uu8g
@user-nv2zz2uu8g 3 года назад
የኔ እናት ጌታ ባለችበት መልካሙን ሁሉ ያስርግልሽ የኔ የዋህ
@hamdiatehayoutube
@hamdiatehayoutube 3 года назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ፈገግታሽ አነጋገረች በጣም ደስ ይላል በፍጹም ከሲስተማቸው እንዳትወጪ እንዳትሰለች ጠካራ ሆኜ ቋንቋችሁን ለመማር ሞክር ባለሽበት ሰላም ሁኚ!!
@berhanrayatube416
@berhanrayatube416 3 года назад
በጣም ገራሚ ነው እዉነት አሪፍ ትምርት እኔም ስንት ታሪክ አለኝ አንድ ቀን እነግርሃለሁ አሹዬ
@lemlemasfaw45
@lemlemasfaw45 3 года назад
እሼ እግዚአብሔርን የምትገልፅበት የልጅትዋን ሁኔታዎች በጣም እስገርሞኛል። እግዚአብሔር ይባርክሕ።
@user-zp3gi3sg7d
@user-zp3gi3sg7d 3 года назад
እሼ የስደት ታርክ አያበቃም ዝምብሎ ማለፍነው ፍጣሪ ላገራችን ያብቃን በስላም
@yeqalulji3085
@yeqalulji3085 3 года назад
የኔ ቆንጆ ጀግና ነሽ
Далее
#glavstroy #mellstroy
0:16
Просмотров 565 тыс.