Тёмный

ለልጆቿ ስትል እኛ የማንደፍረውን አደረገች : ልናገረው የከበደኝ ክፍል 2 : Donkey Tube Comedian Eshetu 

Donkey Tube
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 109 тыс.
50% 1

MY SECRET
This talk show is designed for all Ethiopian who lives in Ethiopia ,U.S.A . , U.A.E , EUROPE and all over the world.
Its a plat form to help those who are getting hurt, lack of confidence and having something inside but afraid to tell there feeling to anyone. Comedian Eshetu honestly invite them give them the opportunity to breath what's inside their mind and heart. .
The creator and producer of this content Comedian Eshetu Melese.
if you want to contact us please use the following address
email: yodkiyu@gmail.com
website: www.eshetumelese.com
phone: 0938 21 20 20
to contact the owner of this channel pleases use the following address.
ESHETU MELESE
eshetumelese.com
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Приколы

Опубликовано:

 

7 июл 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 485   
@JomikTG
@JomikTG 2 года назад
የሚገርመኝ ሁሉም እናት አንድ መሆናቸው ነው. ...የኔም እናት ሰው ቤት ልብስ አጥባ እንጀራ ጋግራ የቀን ስራ ሰርትስ ነው ያሳደግችኝ ....ክብር ለእናቶች እናትነት ፀጋ ነው!!!
@kamilathassen7276
@kamilathassen7276 2 года назад
በጣም ነው የሚለዬት የኢት እናቶች የእኔም እናት እኛን ለማሳደግ ያልሆነችው የለም ከፍ ይበሎልን
@liyademeke6073
@liyademeke6073 2 года назад
የኔም እናት አሻሮ ቆልታ በየሠው ቤት ልብሥ አጥባ የሠውፊት ገርፏት 5 ልጅ አሣደገች ተመሥገን ሁሉ አለፈ
@JomikTG
@JomikTG 2 года назад
@@kamilathassen7276 Amen weda amen
@JomikTG
@JomikTG 2 года назад
@@liyademeke6073 ዛሬማ ሁሉም አለፈ ተመስገን....ክብሩ ይስፋ
@abeba9210
@abeba9210 2 года назад
X yeti it Hugh huh huh thug 5y
@serkalemtube9673
@serkalemtube9673 2 года назад
እምትገርም እናት አቤት ጥንካሬ ትግስት ደግነት ቀሪውን ዘመንሽ የደስታ የሳቅ ይሁንልሽ 70,000 በቂ አይደለም መቸም ስለፈራች ነው እንጅ
@lovemom4156
@lovemom4156 2 года назад
እወነት በለሻል
@keyayene3325
@keyayene3325 2 года назад
እናት🥰 እናት አሏት ስሟን አሳንሰው 🥰አይ እናትነት ከቃል በላይ ነው 🥰ሁሉም ሰው በእናቱ ነበር መጠራት ያለበት 😌😌😌😌😌😌😌😌
@sebletakele9466
@sebletakele9466 2 года назад
ትክክል እኔ የእናቴ ዉጤት ነኝ እረጅም እድሜ ለእናቶች ❤️🙏
@mekbehailu8074
@mekbehailu8074 2 года назад
ይሄ ሁሉ መከራ ሲደርስባት በሽታ ላይ እንዳትወድቅ የጠበቃት ፈጣሪ ይመስገን!
@senigizaw2720
@senigizaw2720 2 года назад
አሜን። እውነት ነው
@edlamtadesse8781
@edlamtadesse8781 2 года назад
አሜን
@ekubtube3125
@ekubtube3125 2 года назад
አሜን በእውነት ።
@saramichael9638
@saramichael9638 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@ethiopiantiktok2761
@ethiopiantiktok2761 2 года назад
ትልቅ ትምህርት ነው እህቶቼ መስመሩ የተጣመመን ወንድ እመልሳለሁ ብላችሁ የራሳችሁን ህይወት አታበላሹ።
@etda7613
@etda7613 2 года назад
እውነት
@meheretberhane2824
@meheretberhane2824 2 года назад
It's true 100./. God will help her with her children.
@ekubtube3125
@ekubtube3125 2 года назад
ወንድ እመልሳለሁ ማለት ዘበት ነው ።
@rahelwolde146
@rahelwolde146 2 года назад
ትክክል ሴቶችዬ
@mohammedhabiib2784
@mohammedhabiib2784 2 года назад
Min malet new esua ko eskahunem tiwedewalech ye lijochua abat new plz aybalim plz
@melishewdagne3887
@melishewdagne3887 2 года назад
እሸቱ እግዚአብሔር የባረከህ ልጅ ነህ በአሁኑ ሰዓት የሰውን ችግር ትኩረት ሰጥቶ ማን ያዳምጣል ትልቅ ደረጃ ያድርስህ፡፡
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 2 года назад
አንተ እኮ የተባረክ ነህ ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ። የተቸገረን ማዳመጥ መታደል ነው።
@najahtn809
@najahtn809 9 месяцев назад
እውነት ነው😭😭❤❤❤
@eskuschoice1730
@eskuschoice1730 2 года назад
እናት ምንግዜም እናት ናት ፈጣሪ ለናቶቻችን እረጅምና እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@etoss2990
@etoss2990 2 года назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏
@yonatefe3185
@yonatefe3185 2 года назад
ኣይዞሽ የኔ እናት ሽሮ እና በርበሬ ማ እኛ እዚ ውጭ ያለንም ልንወስድልሽ ንችላለን ብቻ ጥሩ ስሪ እንጂ ኣይዞሽ ጉልበትሽ እንደ ብረት ይደልድል
@bezikaamare3755
@bezikaamare3755 2 года назад
የኔ ጀግና ማርያምን ለአንቻ ቃል የለኝ እኛም ተፈተንን እንላለን እንዲም አለ ለበጎ ነዉ ያልፋል አንበሳ ነሽ በርቻልን♥♥♥ አረ እሼ ለአንተ ቃል አጣዉ ማርያምን♥♥♥
@seblekahsay6417
@seblekahsay6417 2 года назад
አቤት እናት መሆን እግዚኦ ለእራስሽ ሳትኖሪ ስንቱን አሳለፍሽው:: እግዚአብሔር አምላክ ታሪክሽን ይቀይረው የቅድሳን አምላክ::
@askaletsegaye136
@askaletsegaye136 2 года назад
እሼ አተ መልካም ሰውነህ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ ወድሜ
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 2 года назад
አሜን
@Nolawieneye
@Nolawieneye 2 года назад
መታደል ነው! ዛሬ ቁጭት የሚባል የለብሽም:: ችግር ደግሞ ያልፋል:: ስንቱን አለፍሽው:: ነብሱን ይማር:: ልጆችሽን በጤና ያሳድግልሽ::
@user-zl2dz2vl4n
@user-zl2dz2vl4n 2 года назад
ውይ ስንቱን አሳለፍሽው እህቴ የእውነት በጣም ጠንካራ ጀግና ሴት ናት እኔ ካንቺ ብዙ ተማርኩ እግዚአብሔር ያበርታሽ እመብርሃን ከፊት ትቁምልሽ
@user-xy8if6dy3j
@user-xy8if6dy3j 2 года назад
ኡፉ የኔ እናት ስንቱን መከራ አሳለፍሽ እግዚአብሔር ውለታሽን ይክፈልሽ
@etoss2990
@etoss2990 2 года назад
🙏🙏##
@kingdomofaxum6891
@kingdomofaxum6891 2 года назад
ይሄ ልጅ ግን አንዳንዴ መልአክ ይመስለኛል ምንስ ይባላል የድሃ አምላክ ይክፈልህ በምድርም ይጠብቅህ በሰማይ ፅድቅ ያከናንብህ ወንድም
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ረጂም እድሜ ጤና ይሰጠው ፈጣሪ
@tiyaamee3632
@tiyaamee3632 2 года назад
He is absolutely insightful individual!
@afomiabete-mariam2089
@afomiabete-mariam2089 2 года назад
አይ እናት እህህህ... አይዞሽ የተሻለ ነገ አለሽ! ጠንካራ ሴት ነሽ፤ እግዚአብሔር ይርዳሽ 🙏
@sara-tm9uy
@sara-tm9uy 2 года назад
አየ የእናት ብርታት 😪😢 የእስካሁኑ የፈተናሺን ፂናት አይቶ ቀሪ ዘመንሺ በደስታ ይሙላልሺ እማ
@najat4665
@najat4665 2 года назад
እናት ያላችሁ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥላችሁ
@user-db3hp8ey6r
@user-db3hp8ey6r 2 года назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 2 года назад
አሜን የእናትም እደዝህ አድርጋ አምሰት ልጅዎች አሳደገች ሁሉም ተምረን ተመረቁ ድል በለ ሰርግ ዳረች ተመስገን ፈጣሪ
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 2 года назад
በእዉነት የምትገርም እናት ናት ለባሏ የነበራት ፍቅር እሚገርም ነዉ ያንሁሉ ጥፋት አጥፍቶ እሷ ገን ከልጆቿ እንዳይለይ ይቅርታ ሁሉ አድርጋለታለች ምርጥ ሚስት ናት ፈጣሪ የበለጠ እንደሚሰጥሽ ተስፋ አለኝ
@HelaTube
@HelaTube 2 года назад
ሰላም ፍቅር አንድነት ለኢትዮጵያና ለህዝቧቿ ይቺን ጽሁፍ ለምታነቡ ሁሉ የምታመልኩት አምላክ ከክፉ ይጠብቃችሁ
@tsisami9841
@tsisami9841 2 года назад
አሜን
@desalegnsisay1709
@desalegnsisay1709 2 года назад
amen
@mnyearsilij1649
@mnyearsilij1649 2 года назад
Amen
@etoss2990
@etoss2990 2 года назад
አሜን 🙏🙏
@liligebiru5392
@liligebiru5392 2 года назад
Amen
@netsiytub7243
@netsiytub7243 2 года назад
የሚያሳዝን ታሪክ ነው የኔም እናት ሰው ማያጥበውን ትላልቅ ፎጣ አጥባ ነው ያሳደገችን ክብር ለእናቶች እናትነት ከባድ ነው ወልጄ ሳየው ነው የገባኝ እናቴ ክበሪልኝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ 🥰🥰🙏🏼
@tarikuatarikua3640
@tarikuatarikua3640 2 года назад
አቤት ጥግ ድረስ ጥንካሬ በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ያግዝሽ እህቴ
@netsiytub7243
@netsiytub7243 2 года назад
ለልጆችሽ የከፈልሽው መስዋት በጣም ከባድ ነው የኔ እናት ክብር ይገባሻል🙏🏼
@Yisaq777
@Yisaq777 2 года назад
እናታችን የጥንካሬ መለኪያ ነች!! እሸቱ ላንተ ቃል የለኝም! እግዚአብሔር ይጠብቅህ!!
@richyemamibcha287
@richyemamibcha287 2 года назад
ምን እንደምልሽ አላቅም በቃ አንቺ ጀግና ጀግና ነሽ ውይ እግዚአብሄር ካንቺጋ ይሁን ❤😍❤❤❤
@gklidya9351
@gklidya9351 2 года назад
እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ ። አስተሳሰብህ ሁለገብ ፕሮግራም ምርጥ በጣም ጀግና ነህ። ፕሮግራሙ ላይ የቀረበችው እናት የተለየች ናት ጥንካሬዋ! ውይ አምላክ ያሰበችውን ያሳካላት ልጆቿን ይጠብቅላት።
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 2 года назад
ብልህ ቅን አዛኝ ሴት ትዕግሰተኛ እግዚአብሔር የልጆችሸን መጨረሻ ለማየት ያብቃሸ🙏🙏
@maertizelalem8799
@maertizelalem8799 2 года назад
አይዙሽ አንች ጀግና ነሽ በርች አሁንም ከዚህ ፈተና ትወጫለሽ
@ethiopiahagere8408
@ethiopiahagere8408 2 года назад
በጣም ልብ የሚሰብር እጅግ በጣም አንገት የሚያሥደፋ ታሪክ ነው😭😭😭😭 እህቴ ጥንካሬሽ የሥራ ወዳድነትሽ፤፤፤አሥተሣሠብሽ መልካምነትሽ በጣም ከኣይምሮዬ በላይ ሆኖብኛል! እግዚአብሔር ጤና እና እድሜውን ይሥጥሽ የኔ እናት ለልጆሽ የከፈልሽው መሥዋዕትነት አንድ ቀን ትኮሪበታለሽ የኔ እህት! እሸቱ-መለሰ-የልጅ አዋቂ ነህ እመብርሃን አንተን ሠጠችን ወንድሜ ቃላት የለኝም ላንተ ኑርልን በደሥታ እና በሰላም ወንድማችን።።
@user-ij5pb1rc4h
@user-ij5pb1rc4h 2 года назад
ኡፍ የኔ እናት አልቻልኩም😭😭 አይዞሺ እግዚአብሔር ያሻግራል ሁሉም ያልፋል ልጆችሽንም አምላክ ያሳድግልሺ
@zelujira8811
@zelujira8811 2 года назад
እያለቀስኩ ነው የተከታተልኩት እሼ በጣም አከብርሀለው አንድ ቀን እነግርህ የሆናል የኔን ታሪክ ማንን አስለቅስ ይሆን እኔ ደግሞ ለማንኛውም የስደት እህታቹህ ነኝ። እናግዛታለን በአምላክ ሀይል
@foziaendris1400
@foziaendris1400 2 года назад
እኔ የተረዳሁት ምን ጠንካራ ብንሆን የትዳር አጋራች የማይረባ ሰው ከሆነ ይዞን እደሚሞት ነው የሚገርም ታሪክ ነው ግሩም ሴት ነሽ እዳቺ ጥንካሬ ባልሽ ጠንካራ ቢሆን ስበሀንአላህ መጨረሻሽን አሏህ ያሳምርልሽ
@ruhamaruhama4318
@ruhamaruhama4318 2 года назад
የምትገርም ጀግና ሴት ናት የእዉነት ፈጣሪ ልጆችሽን ያሰብሽበት ያድርስልሽ
@romanabate4151
@romanabate4151 2 года назад
አቤት ትግስት አቤት ጥንካሬ ልጆች ልጆች ናቸው ለባልሽ ያሳየሽው ትእግስትና ጥንካሬ ቃላት አይገልፀውም እጅግ ልዩ ሴት ነሽ እግዚአብሔር አይሳሳትም በቃሽ ይበልሽ ቀሪው ዘመንሽ በጤና በደስታ የተሞላ ይሁን ባልሽ በእርኩስ መንፈስ ተይዞ ነው ለራሱም እኮ አልሆነም በሰዋች ላይ እንዲህ አይነት ምልክቶች ሲታይ ምንም ማመንታት አያስፈልግም ጊዜ ሳንወስድ እጅና እግራቸውን አስረን ወደ ፀበል ለእነሱም ፈውስ ይሆናል እኛንም ከድካም ከመከራ እንታደጋለን እግዚአብሔር ነፍሱን ይማር ልጆችሽንም በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ ነገ እናታቸውን የሚያኮሩ መልካም ትውልዶች ያድርጋቸው
@tsisami9841
@tsisami9841 2 года назад
እናት እናት እናት እድሜ ጤና ሰላም ለውድ እናቶቻችን ፈገግ ብለው ማየት እንዴት ደስ ይላል
@samiyahassen5372
@samiyahassen5372 2 года назад
የሀይማኖት አገር ሆና ሴቶችን እንደመከባከብ እንጫወትባቸዋለ ግን አላህ ይፋረዳቸዋል ይህ የምድር ግፍ ክፍያው ቀላል አይደለም ሴትን እናትን እህትን አክስትን አያትን ያላከበረ ክፍያው ቀላል አይደለም አይ የኢትዮጵያ ሴት ግፍ ይብቃ
@user-gd8ts8rr3t
@user-gd8ts8rr3t 2 года назад
ጀግና እናት ነች በእውነት እግዚአብሔር ከጭንቀቶ ይፍታት
@emant1911
@emant1911 2 года назад
እናቴ ሁሌም እወድሻለው ለዘላለም ኑሪልኝ
@solomefesseha3274
@solomefesseha3274 2 года назад
It's so sad how some people can survive with all this problem . May God have mercy on her she's a brave mama .🙏🙏
@neimaahmedin4180
@neimaahmedin4180 2 года назад
Real
@Iselassiei782
@Iselassiei782 2 года назад
Abebech . .. . you are an epitome of a woman. I admire your strength, care, love and most of all your reasoning. I wish you nothing but THE BEST!!! Blessings!!! 💚💛❤
@fte2032
@fte2032 2 года назад
አላህ ሆይ የሴት ልጅ ድሎት እጂ ስቃይ እታሳየን ዱንያ ወላ አሄራ አላህ ደስተኛ ያርገን እኛም ስደት በቃ ብሎን ለናት ሃገራችን ያብቃን ዱንያ ሞልቶ አይሞላ ያረቢ የተስተካከለ ሂወት ስጠን ሁላችንም አሚን በሉ የሼ ቤተሰቦች
@user-nj7jg1eg4u
@user-nj7jg1eg4u 2 года назад
አሚን ያረብ
@user-nk1iu6vu1f
@user-nk1iu6vu1f 2 года назад
አሜን የኔ ውድ እህት
@user-mb2si8xt9h
@user-mb2si8xt9h 2 года назад
የጸጋዬ ገብረ መድህን ግጥም ትዝ አለኝ! የማይነጋ ህልም ሳልም የማይድን በሽታ ሳክም የማያድግ ችግኝ ሳርም የሰው ህይወት ስከረክም እኔ ለእኔ ኖሬ አላውቅም። እውነት ግን ህይወት ብርቱ ሰልፍ ናት! ድካሟን ስታወራ አላለቀሰችም አረፈ ስትል በጣሟን አለቀሰች ሳላስበው እኔንም... ለፍት ለፍታ በስተመጨረሻ መሞቱ ደግሞ አይ እህቴ ብርታቱን ይስጥሽ በቀጣይ በመልካም ለውጥ ከልጆችሽ ጋር እንደምናገኝሽ hope አድርጋለሁ!
@Temiro.Mastemar
@Temiro.Mastemar 2 года назад
ቃል የማይገልፅሽ ብርቱ ሴት ቀሪው ዘመንሽ የደስታ ይሁን እማዬ
@user-wu7mg1ie6t
@user-wu7mg1ie6t 2 года назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ክፍል ሁለት በጉጉት ስጠብቅ ነበር
@mtt733
@mtt733 Год назад
የእናቶች እንባ አባሽ ያደረገህ እግዚአብሔር ይመስገን ፀጥ ብለህ ችግራቸውን ስትጋራ በጣም ነው የማመሰግንህ ከእርዳታ ሁሉ ትልቁ የሰውን ችግር በጥሞና አዳምጦ መፍትሄ መፈለግ መቻሉ ነው ተሼ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@firehiwotgetachew5846
@firehiwotgetachew5846 2 года назад
አንቺ የተለየሽ ነሽ ፡ እጅግ ጥልቅ ማስተዋልም ያለሽ ጀግና እናት ነሽ ፡ ካንቺ ብዙ ተምሪያለሁ ። አንቺ ምንም እዳዋች ባይኖሩባት በጣም የተሳካለት የቢዝነስ ሰው መሆን ትችላለች ። እግዘብሔር አንቺንም ልጆችሽን በነፃነት የሚያኖርሽን ሂወት እንዲሰጥሽ እመኛለሁ ፡እጅግ መልካም ሰው ነሽ ።
@sarazamedkun4019
@sarazamedkun4019 2 года назад
እግዚአብሔር ይርዳት እናታችን ልጆሽን ይስድግልሽ ውንድምችን እሼ እግዚአብሔር ይባርክልህ
@naturalskinglow
@naturalskinglow 2 года назад
የምትገርም ጥበበኛ ሴት እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከዉ።
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 года назад
እሼ ጀግና መፍጠ እንዳተ ነው ተባረክ እህታች አይዞሽ ጥንካሬሽ በጣም ደስይላል
@frehiwotafework5309
@frehiwotafework5309 2 года назад
አሳኝ ታሪክነው አቤት አንዳንድ ስው እንደዚች ባለታሪክ የልጆች አባት ሞቶም እዳ ያስከፍላል በተለይ በተለይ በሱሱ ማእበልለሚንገላቱ እህት እና ወንድሞቻችን በጣም አስተማሪ ነው
@rukiyaadme2254
@rukiyaadme2254 2 года назад
የብዙ እናቶች ህይወት የሚበላሸው በመጥፎ ወንዶች ነው በጣም ጠንካራ እና ታጋሽ ነሽ አላህ ይሁንሽ
@zhara1212
@zhara1212 2 года назад
የውነት ጀግና ነሽ እናት ስለሆኩ በጣም ደስስስ አለኝ ልጀን አላህ ያሳድግልኝ እኔም ልጄን ብቻየን በሠው አገር ለመውለድኳ ብዙ ችግር አይቸ ተከራትቸ ያለሠው የቆጅየ ልጅ እናት ሆኩ አባቷም ፍቅሩንና ቆጅየ ልጅ ሠቶኝ ጥሎኝ ሄዴ እኔግን ምንም ቂምም ጥላቻም የለኝ የልጀ አባት ነውና አሁንም አከብረዋለሁ ሁለተኛ እዳይጎዳኝ እድል አልሠጠሁትም እጅ ቂም አልያዝኩበትም አሁን ልጀን እደማንም ብየ ለናቴ ልኬ እየሠራሁ ነው ኢሻአላህ የዛሬ ሁለት አመት አገሬ ገብቸ ልጀን ለማስተማር አስቤለሁ በጣም ደስስስስ ይላል በርች ማማየ አላህ ከጎንሽ ይሁን እናት
@selamgebre530
@selamgebre530 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤በጣም ይገርማል ንግግሯ ስክን ያለች መልካም እናት ፈጣሪ ይጠብቃት ልጆቿን ለቁም ነገር ያብቃልኝ አሜንንንንን ❤❤❤❤❤
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 2 года назад
እፍፍፍፍፍ እሼ አንተ ፕሮግራም ላይ ብዙ ፍተና መከራ ስቃይ እያሳለፉ ሳያቸው እናት መሆን ፍራሁ ወደፊት አምላኬ አትፍትነኝ አልልም መውጫውን መንገድ ምርኝ
@mikimiki7194
@mikimiki7194 2 года назад
ወይኔ እንዴት ልብ ይነካል ክብር ለእናቶች እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ጀግና እናት ነች።
@sunnytheplantmum8373
@sunnytheplantmum8373 2 года назад
እናት እናት ናት እንዴትብዬ ላዳምጥሽ እባዬ እየፈሰሰ ልብ ይሰብራል 😢😢እህቴ አይዞሽ ጀግናነሽ !!!ሰማዕቱን ትልቅ ትምህርት ነው ለሴቶች ሁሉ 😭😭😭😭😭😭እመቤቴን እንዳንቺ አይነት ሴት እንዳለ ሳቅ እኔ ምንም እንዳልሆንኩ ገባኝ እረ በስማም ምን አይነት ጠንካራ ነሽ ግን .......እረ ኡ......ኡ......ኡ.... እሼ እባክህ ይቺህን ከሴቶች ሁሉ ጀግና የሆነች ሴት እንዴት መርዳት እንደ ምችል ማወቅ እፈልጋልሁ???
@bamlakfekadu4242
@bamlakfekadu4242 2 года назад
የጥንካሬ ተምሳሌት ነች: የእናትነት ምሳሌ ነች: ፈጣሪ በልጆችሽ ይካስሽ
@nasriya3267
@nasriya3267 2 года назад
አቤት የእናት ስቃይ 😭አላህ ልጆችሽን ለቁም ነገር የብቃልሽ
@Habeshaknitting
@Habeshaknitting 2 года назад
በጣም ይገርማል የሰው ልጅ ጥንካሬው የልጅን አባት ሞት አውቀዋከሁ እኔም ደርሶብኝ ቀምሼዋለሁ ከባድ ነው እህቴ አላህ ጥንካሬውን ይጨምርልሽ አይዞሽ ልጆችሽን አላህ ይጠብቅልሽ
@user-cd4xk7yw9h
@user-cd4xk7yw9h 2 года назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ የእኔ እህት!!! 🔴🔴🔴ያስጨነቅከኝ ለበጎ ሆነልኝ የምትይበትን ቀን ያቅርብልሽ 🔴🔴🔴🔴
@hanahosaye9480
@hanahosaye9480 2 года назад
እናት ብዙ ነገር እኮ ናት የናት ውለታዋን ባወሳው ወዳለሁ ደግነቷ ብዙ መሆኑን አውቃለሁ እናት ሺ አመት ትኑር
@diribhaile403
@diribhaile403 2 года назад
በጣም ጠንካራ እናት ነሽ ፈጣሪ ልጆችሽን ለቁምነገር ያብቃልሽ ኡፍ እናት ልዪ ናት
@hiweyzmaryam285
@hiweyzmaryam285 2 года назад
ከዚህ በላይ ጥንካሬን ይስጥሽ እህቴ በጣም የምትገትሚ መልካም እናት ነሽ
@akmelhamid7041
@akmelhamid7041 2 года назад
Ent nat beq klb enat
@elsaghadban5382
@elsaghadban5382 2 года назад
Eshi egizihaber yisthi tebarek melkam sew enwodhalen
@jaynata7301
@jaynata7301 2 года назад
አቤት የኛ የሴቶች መከራ ፈርዶብን ጌታ አምላክ ያጠንክርሽ እናቴ😢😢😢😢
@ruthberhe2369
@ruthberhe2369 2 года назад
Amazing mother...may God give you more grace.....thank you for your kindness Donkey tube.
@hayathanyyoutube922
@hayathanyyoutube922 2 года назад
ጀግና እናት እርጅም እድሜ ይስጥሽ
@hanaalemu949
@hanaalemu949 2 года назад
በማርያም ቁ 1 አስቀምጡልኝ እናት ውለታዋ ብዙ ነው ኡፍ ማማማዬ
@askaletsegaye136
@askaletsegaye136 2 года назад
መጣም የምትገርሚ እናት ነሽ ሁሉን ችለሽ የኖርሽ ታሪክሽ ያሳዝናል እድሜና ጤና ይስጥሽ ለልጆችሽ ኑሪላቸው
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 2 года назад
ምን አይነት የምትገርም እናት ❤️እና ሚስት ናት ፣ነች? ሴትን የምትበድሉ የምትደቡቁ በሴት ላይ ሴት የምትዙ መጨረሻችሁ አያምርም ተማሩ!!! ሌላ ተመሳሳይ ታሪክ ስለማውቅነው አይዛሽ! እህቴ ጠንካራ ሴት ነሽ እንደገና ስዉ ትሆኛለሽ! በልጃችሽ ታገኝዋለሽ።
@hldanabenyam8313
@hldanabenyam8313 2 года назад
. i couldn't stop crying, you are amazing💕
@user-hy3wv2qh3o
@user-hy3wv2qh3o 2 года назад
እዳው የሰው ልጅ ስቃዩ ስት የማይወራ አለ እኔም ብዙ ነገር አለ በሆዴ
@mekdidarige2874
@mekdidarige2874 2 года назад
እያለቀስኩ ጨረስኩት የኔ እናት ልዩ ናት በጣም ጠንካራ ነሽ የኔ እናት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ
@tinatina2900
@tinatina2900 2 года назад
Eshetu gen tebarek, Mariyamn!!! Plus your channel is my favorite channel. Even so much better than what’s on the mainstream media!
@anahabbana2562
@anahabbana2562 2 года назад
Bewunet kebad hiwot newu yasalefechiwu Ahunim Allah yabertash ayizosh enibelat Ashe thank you
@Fre721
@Fre721 2 года назад
You are the most generous woman in the world!! God bless you!! I learned how should I be strong in life from your story!!
@editingzone6229
@editingzone6229 2 года назад
አይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳሽ በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው ሁሉም ያልፍል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ
@haymilove8419
@haymilove8419 2 года назад
አይ የናት ውለታ መቼ ተከፍሎ ያልቅ እዴሜና ጤና ይስጥሽ እመቤቴ ትዳብሰሽ
@asterbeshah2897
@asterbeshah2897 2 года назад
You are my hero, a great story teller.
@mulu706
@mulu706 2 года назад
ጌታ ዘመንሽነሸ የሰባርክ
@alemaywld6120
@alemaywld6120 2 года назад
እነዴት ይገርማል!? ድንቅ ሰው ነሽ። እግዚአብሔር ካንቻ ጋር ነው።
@mitikedewechi2145
@mitikedewechi2145 2 года назад
እህቴ ያሳለፍሽው ህይወት በጣም አሳዛኝ ነው። ነገር ግን ጽናትሽ የሚገርም ነው። አይዞሽ በርቺ! እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን! ድንግል ማርያም በምልጃዋ ትርዳሽ!
@queensheba2506
@queensheba2506 2 года назад
በጣም ጠንካራ ታላቅ ሰው ነሽ። እግዚአብሄር ይባርክሽ ልጆችሽን ይባርክልሽ 🙏🏾❤️
@hanazewdu5886
@hanazewdu5886 2 года назад
Ejg yasaznan medanyalem yrdash esh egzihabher ybarkh enamesegnhalen
@serkalembelay3865
@serkalembelay3865 2 года назад
በጣም የምትገርሚ ሰውነሽ ልጆችሽን ያሳድገልሽ እግዝአብሔር በርች።
@mulatuheyi151
@mulatuheyi151 2 года назад
ተባረክ እሼ!!!እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ!!!!
@kasechmeka8878
@kasechmeka8878 2 года назад
ምን አይነት ጠንካራ እናት ነሽ አሁንም ፈጣሪ ያበርታሽ
@mercyz6252
@mercyz6252 Год назад
Wow she is amazing woman!
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ
@mahialemu2379
@mahialemu2379 2 года назад
Egziabher ybarkeh
@tutueshetu4690
@tutueshetu4690 Год назад
አንተ የተባረክ ሰው ተባረክ የአበበች ጥንካሬ የሚደንቅ ነው
@zelekelegesse9115
@zelekelegesse9115 2 года назад
Bravo eshe!!
@hilenaetsub9724
@hilenaetsub9724 2 года назад
እጅግ በጣም ጎበዝ ጠንካራ እና አስተዋይ እናት ነሽ👏👏
@prix205
@prix205 2 года назад
wow ...may God bless you my sister! you have thought me a lesson
@jo0ojoaia
@jo0ojoaia 2 года назад
መሸአላህ የምር በጣምትምህርትነው
@user-ns3tz2sc3m
@user-ns3tz2sc3m 2 года назад
ልባም ሴት ነች በእውነት እሼ ጥሩ አድማጭ ነክ ወድሜ
@yitayishdamtie7216
@yitayishdamtie7216 2 года назад
Ay enat Eshe egziabher yistih
@user-vy7pg1sz1u
@user-vy7pg1sz1u 2 года назад
በእውነት በጣም ጎበዝ ነሺ
@user-de9hw9ob7i
@user-de9hw9ob7i 2 года назад
ጀግና እናት ነሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@matildasara8954
@matildasara8954 2 года назад
Esh tiliki sew !!!
Далее
13 Карт - Клоны в супе | 3 серия
11:12
Tilla kuyov😂
00:50
Просмотров 628 тыс.
QVZ
00:31
Просмотров 1,2 млн
Ilk uchrashuv va bir yildan keyin farq
1:00
Просмотров 2,6 млн