Тёмный

ጾሙ ምን ጎደለው ዘማሪት እሌኒ ደስታ ግጥም ዲያቆን መኩሪያ ጉግሣ ዜማ ዘውዱ ጌታቸው 

ዜማ ሰማያት Zema Semayat
Подписаться 96 тыс.
Просмотров 18 тыс.
50% 1

ስለ ምን ጾምን፥ አንተም አልተመለከትኸንም?
ሰውነታችንንስ ስለ ምን አዋረድን፥ አንተም አላወቅህም
ጾሙ ምን ጎደለው ?
ካአባቶቻችን እንደሰማነው እንደተማርነው
ከትውፊቱ ከመጻህፍቱ እንዳነበብነው ... እየጾምን ነው
በነብያት በሐዋርያት እንደተሰበክነው
በቆረንቶስ ገዳም ስትጾም እንዳየነው... እየጾምን ነው
ታዲያ ...
ዋጋችን የት አለ ? ጾሙ ምን ጎደለው ?**
ፊትህን ለማየት ወድቆ በጾም ጸሎት
ማነው ያልከበረ ምህረትህ ደርሶት
በቃልህ መጽሐፍ ተጽፎ ያየናቸው
ክንድህን አይተዋል ዋጋ አለው ጾማቸው
የኛ ምን ጎድሎት ነው ስንጾም የማታየን
እንደ ኤልዛቤል ጾም ፣ ስለምን ተቆጠርን ?
አዝ ...
ሙሴ በጾመ ቀን አርባ ሌትና መአልት
ሰጠህው ህግህን የድንጋዮን ጽላት
በእሳት ነበልባል ቀርበህ አነጋገርከው
ምን ብንበድልህ ነው ድምጽህን ያራከው ?
ጾማችን ምን ጎድሎት እራቀን ምረትህ
ፍጹም አይደለንም ይፍረድልን ፍቅርህ
አዝ ...
በሱሳ የነበሩ አይሁዶች በሙሉ
ሦስት ቀን ቢጾሙ ይቅር በለን ቢሉ
የሃማን ቤት ወስደህ ለአስቴር ሰጠህው
የንጉሡን አዋጅ ሞቱን ገለበጥከው
የኛ ምን ጎድሎት ነው ስንጾም የማታየን.
እንደ ኤልዛቤል ጾም ስለምን ተቆጠርን ?
አዝ ...
የነነዌ ሰዎች ማዳንህን አዮት
የመጣውን ቁጣ እሳቱን መለሱት
ምህረት አወረደ ጾማቸው ከሰማይ
መቼ ነው ጾማችን ባንተ ፊት የሚታይ
መልስ ሲቀበሉ እነሱ በሦስት ቀን
ጾሙ ምን ጎድሎት ነው ዘመናት ያለፈን ?
አዝ ...
በኢየሩሳሌም በጾም ጸሎት ሆነው
አንዲት ልብና ነፍስ፣ አንዲት ሃሳብ ሆነው
ጾመው ሲጸልዮ የወረድከው መንፈስ
ልባችንን ቀይር ጾማችን ይቀደስ
ቀድሱት ያልከንን ጾምን እስክንቀድስ
ፍቅርህ ይራራልን ምድራችንን ፈውስ
ዘማሪት እሌኒ ደስታ
ግጥም ዲያቆን መኩሪያ ጉግሣ
ዜማ ዘውዱ ጌታቸው
ክራር :- ዘውዱ ጌታቸው
ዋሽንት :- ኤልያስ ፍቃዱ
መሰንቆ :- እንዳልካቸው አዱኛ
ስቱድዮ :- ዘጎላ ስቱድዮ

Опубликовано:

 

15 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 50   
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 5 месяцев назад
አሜን😢😢😢 ዝማሪ መላክት ያሰማል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 😢😢😢😢😢😢😢😢😢 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@banchitube801
@banchitube801 5 месяцев назад
እሉዬ ድንቅ ዝማሬ ነዉ በቤቱ ያፅናሽ እህቴ አቤቱ እደ ቸርነትህ ማረን😢
@hulugrgesh
@hulugrgesh 4 месяца назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
@BestSosina
@BestSosina 5 месяцев назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@anakhanded485
@anakhanded485 5 месяцев назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን
@እናቴኪዳነምሕረት
@እናቴኪዳነምሕረት 5 месяцев назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን።
@tilayeagonafir6326
@tilayeagonafir6326 5 месяцев назад
Amazing. I hear this song still 20 times.... God bless you all.
@atalelech9244
@atalelech9244 5 месяцев назад
AMEN Zamer malketin Yasemalen Wudde Ehtetachin ❤❤
@RomanGenet
@RomanGenet 5 месяцев назад
አሜን ዝማረ መልአክት ያሠማልን❤❤❤❤❤
@tinsaetilahun-b8q
@tinsaetilahun-b8q 4 месяца назад
ጸጋው ይብዛልሽ እህት እሌኒ
@user-js3et4wj7g
@user-js3et4wj7g 5 месяцев назад
እውነት ነው ጾማችን ምን ጎደለን አምላክ ሆይ የበደል ጾም ሆኖብህ ነው ታድያ ይቅር በለን ማረን አሜን ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን እሉዬ ❤❤❤❤
@ShalemuAsnake-wh2mu
@ShalemuAsnake-wh2mu 5 месяцев назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ።በርቺ በጣም ጥሩ ዝማሬ ነው።
@meserettbelt
@meserettbelt 5 месяцев назад
zimare melaekitn yasemalin
@Esubalewbetru
@Esubalewbetru 5 месяцев назад
ZEMare melaekt yasemalen breche d.n esubalew
@Mezmure1
@Mezmure1 5 месяцев назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን❤❤❤❤
@redeityilma6635
@redeityilma6635 5 месяцев назад
Zemara melake yassemallen ❤❤❤😢😢😢
@mulualemtefera7958
@mulualemtefera7958 5 месяцев назад
ዝማሬ መላዕክት ያሳማልን እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልሽ።
@tesfalakew4765
@tesfalakew4765 5 месяцев назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። እግዚአብሔር አገልግሎትሽን ይባርክልሽ።
@tilayeagonafir6326
@tilayeagonafir6326 5 месяцев назад
no word. GOD BLESS YOU.
@Sara-gs4oj
@Sara-gs4oj 5 месяцев назад
ዘማሬ መላክትን ያሰማልን ድንቅ መዝሙር ነው ፆሙ ምን ጎሎት ነው 😭😭😭😭😭
@abebeshmels5266
@abebeshmels5266 5 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዘማሪት እሉ። ይበል የሚያስብልና ነፍስን የሚያለመልም ምስጋና ነው።
@HiwotGeremew-vn2wp
@HiwotGeremew-vn2wp 5 месяцев назад
Berchi
@kalkidankasaw9048
@kalkidankasaw9048 5 месяцев назад
ዝማሬ መላእክትን ያስማልን እሉ በርችልን❤❤
@nardosgetachew5154
@nardosgetachew5154 5 месяцев назад
Kali ❤
@eyobyeshitila
@eyobyeshitila 5 месяцев назад
Ameen
@danielameha1337
@danielameha1337 5 месяцев назад
Elian Girum zimare new zimare melaiktin yasemalin
@eliasshigutegicammo9897
@eliasshigutegicammo9897 5 месяцев назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ድንቅ ዝማሬ
@nardosgetachew5154
@nardosgetachew5154 5 месяцев назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እሉዬ❤
@jemkab2244
@jemkab2244 5 месяцев назад
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የነብስ ዋጋም ያድርግልሽ እህታለም!!
@MuluneshMulunesh-kp8pt
@MuluneshMulunesh-kp8pt 5 месяцев назад
eluye zemare melaktin yasemalin dess mili mezmuryy
@Betemariyam
@Betemariyam 5 месяцев назад
እሱ የፈቀደውን ፆም እንድንፆን ቸርነቱ ትርዳን ፍቃዱን። በእውነት ከልማድ ክርስትና መች ይሆን የምንወጣው እንደ ኃሳቡ የምንመላለሰው? ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እህታችን።
@andualemadmasu8921
@andualemadmasu8921 5 месяцев назад
ድንቅ ዝማሬ! ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!
@EmebetGashawu-z9e
@EmebetGashawu-z9e 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@mekdistube
@mekdistube 5 месяцев назад
😍😍😍❤
@fikrtegesite9726
@fikrtegesite9726 5 месяцев назад
ታዲዬ ዋጋችን የታል ፆሙ ምን ጎደለው 😢😢😢😢😢😢😢 😢😢😢😢😢😢😢አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መአክትትን ያሰማል በሰነው ዝማሬ እግዚአብሔር አምላካችን ነፍሳችን ከስጋችን ያስታርቅልን❤😢
@zemarithiwotOfficial
@zemarithiwotOfficial 5 месяцев назад
እጅግ ልዩ መዝሙር ነው ❤ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ እህቴ ጾሙ ምን ጎደለው
@amaamm-j7n
@amaamm-j7n 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ዘማሪ መላእክት ያሠማልን❤❤❤🎉🎉🎉
@yaredsolomon5406
@yaredsolomon5406 5 месяцев назад
Zemare melaekten yasemalen eluye💌💌💌
@Yotor_Tube
@Yotor_Tube 5 месяцев назад
Elluye Enkuan des alesh ....Zimare melakitin yasemalin.
@kokebgetaneh4689
@kokebgetaneh4689 5 месяцев назад
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@zimareyitbarektube4482
@zimareyitbarektube4482 5 месяцев назад
ከአባቶቻችን እንደሰማነው እንደተማርነው ከትውፊቱ ከመጽሐፍቱ እንዳነበብነው ... እየጾምን ነው በነቢያት በሐዋርያት እንደተሰበክነው በቆሮንቶስ ገዳም ስትጾሙ እንዳየነው .... እየጾምነው ታዲያ ?? ዋጋችንየት አለ ጾሙ ምን ጎደለው ‼️ ❓
@habte_12
@habte_12 5 месяцев назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የእናቴ ልጅ 🙏 ጾሙ ብዙ ጎድሎናል 😭 ትልቁ መስዋዕት የትአለን ? ፍቅር የትአለን ? እምነት የትአለን ? ዘረኝነት ጎጠኝነት ወርሶን ባዶነት ከቦናል 😢😭
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 5 месяцев назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@tihitinnashgeda1052
@tihitinnashgeda1052 5 месяцев назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🏼
@Deacon_Haile_Mariam21
@Deacon_Haile_Mariam21 5 месяцев назад
Zimare melakit yasemalin
@ወለተሥላሴ-ለ2ዸ
@ወለተሥላሴ-ለ2ዸ 5 месяцев назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን 🥰🥰🥰
@AddiseAbeba
@AddiseAbeba 5 месяцев назад
❤❤❤❤
@EliasWolde1234
@EliasWolde1234 5 месяцев назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@fikadesilase7100
@fikadesilase7100 5 месяцев назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@user-en6gl2ek9q
@user-en6gl2ek9q 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤
Далее
Selame Neh
11:51
Просмотров 190 тыс.