Тёмный
ዜማ ሰማያት Zema Semayat
ዜማ ሰማያት Zema Semayat
ዜማ ሰማያት Zema Semayat
Подписаться
ይህ ቻናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መዝሙራትና ግጥሞች ይቀርቡበታል ይብራሩበታል
March 17, 2021
4:57
3 года назад
May 31, 2020
4:27
4 года назад
እንዲህ ነው ያገኛት
4:13
4 года назад
የኔና ያንተ ፍቅር
6:45
4 года назад
Комментарии
@GenetMelese-fn8dc
@GenetMelese-fn8dc 5 часов назад
ትጠብቅሽ ያምላክ እናት
@Ashu-ik1tf
@Ashu-ik1tf 5 часов назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏 ተባረኪ ፈጣሪ ይብቅሽ የኔ እናት🙏🙏🙏
@fikrutsegaye2803
@fikrutsegaye2803 8 часов назад
Arif mezmur naw nay wede geta. God accepts you through Jesus Christ. Search the scriptures for yourself.
@user-uc3nb9sz2n
@user-uc3nb9sz2n 13 часов назад
አቤት መታደል ለኔም ቢያበቃኝ እርዳኝ መኩርያ
@yudahenebal6301
@yudahenebal6301 14 часов назад
🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@CocoCoco-eg7jq
@CocoCoco-eg7jq 21 час назад
የኔ ታሪክ ነዉ😢
@ManahloshGebremariam
@ManahloshGebremariam 21 час назад
አሜንአሜን አሜን ድንግል ትጠብቃችሁ ትምራችሁ::
@asterkebede4453
@asterkebede4453 23 часа назад
ፆእኦቨፈ
@wudigutema8234
@wudigutema8234 День назад
10 እናንተ በሰቀላችሁት እግዚአብሔርም ከሙታን ባስነሣው በናዝሬቱ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይህ ደኅና ሆኖ በፊታችሁ እንደ ቆመ፥ ለእናንተ ለሁላችሁ ለእስራኤልም ሕዝብ ሁሉ የታወቀ ይሁን። 11 እናንተ ግንበኞች የናቃችሁት፥ የማዕዘን ራስ የሆነው ይህ ድንጋይ ነው። 12 መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።ሐዋሪያት ስራ ምዕራፍ4:10-12 አይን ያለው መፅሐፍ ቅዱስን ያንብብ ጆሮ ያለው ይስማ
@wudigutema8234
@wudigutema8234 День назад
16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ3: :16
@wudigutema8234
@wudigutema8234 День назад
17 ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል።2ኛ ቆሮንቶስ ምዕራፍ5 ቁጥር 17
@ephremdebell9033
@ephremdebell9033 День назад
Bebtu yatsnalin yene enat
@Hana-ze2vh
@Hana-ze2vh День назад
Maren😭😭😭😭❤️
@SelAm-we6qh
@SelAm-we6qh День назад
የሀጥያቴ ብዛት ተነግሮ አያልቅም ይሄንን መዝሙር ስሰማ አለቅሳለሁ በጣም ከፍቶኛል ውስጤ ምን ግዜም ያለቅሳል ሀጥያቴ ስፍር ከሌለው አሸዋ በዝቷል አይዞሽ የሚለኝና የልቤን የምነግረው እንዳጣሁ ብቻዬን በሀዘን እንደተብሰለሰልኩኝ አለሁ ግን ምን ግዜም ቢሆን በፈጣሪዬ ተስፋ አለኝ እንደሚያድነኝ አልጠራጠርም ለዘለዓለሙ ክበርልኝ 🙏🙏🙏
@alganehwmariam5970
@alganehwmariam5970 День назад
በጣም ልብ የሚነካ በፍርሀትና በእውነተኛ ንስሀ ወደ ፈጣሪ የማያቀርብ ፈጣሪን በእውነተኛ ፍቅር መውደድ ; ቸሩ ፈጣሪ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በኛ ሰዎች ኀጥአት ምክንያት የእኛን ኀጥአት ያለ ኃጥአቱ ተሸክሞ በአይሁዶች ሲሰቀል በግራና ቀኙ በኩል ከተሰቀሉት አንዱ ወንበዴ በቀኙ በኩል የነበረው እኛስ በስራችን በጥፋታችን ነው አንተ ግን ንጹህ ነህ እባክህ በሰማዩ አባትነትህ አስበን እንዳለውና በዚያም አባባሉ ወደመንግስተ ሰማይ እንደገባ አይነት የንሰሀ ጥያቄ ጋር ይመሳሰላል።
@rishant9980
@rishant9980 День назад
ኤርትራዊት ነኝ ቃላት የለኝም በሁሉ ሰው ያለው ነው እንባየይ መቃጣጠ አልቻልኩም እናመሰግን አለን❤❤❤
@user-uc3nb9sz2n
@user-uc3nb9sz2n 2 дня назад
ለኔ ነው በወነት በትክክክል
@shemelestsegaye
@shemelestsegaye 2 дня назад
ጠዋትና ማታ ለመጣው አንድነህ አምሽቶ ለገባው እኩል ትከፍላለህ አብርሃም ወይም ይሳሃቅ በድንኳን ቢያድሩም በአንተ መንግስት ግን ከወንበዴ አይቀድሙም
@shemelestsegaye
@shemelestsegaye 2 дня назад
ጠዋትና ማታ ለመጣው አንድነህ አምሽቶ ለገባው እኩል ትከፍላለህ አብርሃም ወይም ይሳሃቅ በድንኳን ቢያድሩም በአንተ መንግስት ግን ከወንበዴ አይቀድሙም
@selambiruk-ui5ll
@selambiruk-ui5ll 2 дня назад
amen amen amen
@Natinati-up7gf
@Natinati-up7gf 2 дня назад
አይዞንወገን እመቤት ማርያም ታግዛችኋለች አይዞንያልፈል ❤❤❤
@uuu-gj2my
@uuu-gj2my 2 дня назад
Waaqayyoo si jaalata. Kaana si waamee
@sarabekele2787
@sarabekele2787 2 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sarabekele2787
@sarabekele2787 2 дня назад
Gghhgggggggggggggggggf*
@asterasefa9032
@asterasefa9032 2 дня назад
Amen amen amen abetu yikerebelen zemari melakten yasemalen ehetachen ❤❤❤❤
@HasietEbabu
@HasietEbabu 2 дня назад
💒🥲❤️❤️❤️🎉❤💝💖💓💗😇 I like the video
@shewazewodhabtegebriel388
@shewazewodhabtegebriel388 2 дня назад
zemra melakt yasemalen
@abebecheshete1692
@abebecheshete1692 2 дня назад
አሜን
@yidenekyoutube
@yidenekyoutube 3 дня назад
Fake News❗️ አገዛዙ ከእስክድር ነጋ ጋር ድርደር እያደረግን ነው በሚል የሀሰተኛ መረጃ እያሰራጨ ይገኛል። ተነቅቶብሃል በሉት🤣 ተረጋጉ ከታላቁ እስክድር ነጋ ጋ የተደረገ ድርድር የለም። እኛ ባጣራንው መሰረት እስኬውን ከፋኖ አደረጃጅት ለመነጠል አገዛዙ የሄደበት እርቀት እንጂ እስክንድርን አግኜቶ ያናገረው ማንም ሀይል የለም። እስክንድር ነጋ በዚህ ጉዳይ መግለጫ ወጥቶ እስኪሰጥ ምንም ከማለት እንቆጠባለን። አያደርገውም እንጂ ቢያደርገውም የፋኖን ትግል የሚያስቆም ማንም ምድራዊ ሃይል የለም። እንደራደራለን የሚሉ ሁሉ በፌክ ሽንገላ ፈርጀናቸው ስራችንን እንቀጥላለን። ሲጀመር ማንም የአማራ ፋኖ ከአራቱም ግዛት ካሉት የፋኖ አመራሮች እውቅና ውጭ ከአገዛዙ ጋ እደራደራለው ብሎ ቢመጣ ከትግሉ ይወገዳል አለቀ።
@user-vj8sj3qg6q
@user-vj8sj3qg6q 3 дня назад
😢😢😢😢
@NaodTadesse-sc4mr
@NaodTadesse-sc4mr 3 дня назад
Ytmrtk deng mazmur now tabark
@mebrahtomangesom9823
@mebrahtomangesom9823 3 дня назад
🙏🙏🙏🙏💒💜✝️💜💒🙏🙏🙏💒
@gogamezalaleme3723
@gogamezalaleme3723 3 дня назад
ዝማሬ መላ እክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ethio1213
@user-ethio1213 3 дня назад
አሜን አሜን አሜን በርቱልን❗️❤❤❤
@user-cx8vl1ip2u
@user-cx8vl1ip2u 4 дня назад
እግዚአብሔር በክርስቶስ ይራራልሽ።
@_lifeinourhouse
@_lifeinourhouse 4 дня назад
እባክህ አባቴ ማንም የለኝም ና አትተወኝ
@user-vi4ns2dy2h
@user-vi4ns2dy2h 4 дня назад
🥰🥰🥰😥😥😥🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@tekleyohannes9463
@tekleyohannes9463 4 дня назад
@amaretafesse3501
@amaretafesse3501 4 дня назад
ክብርት ፡ በዛወቅ ፡ ክርስቲያን ፡ ሙስሊሙን ፡ ልብየሰበረ ፡ መዝሙር ፡ ጤናይስጥሽ ፡
@SenaytTazebew
@SenaytTazebew 4 дня назад
እኔ ሀጢያተኛ ነኝ ግን እባካችሁ ፀሎት አርጉልኝ ይቅር ይለኝ ዘድ
@babyjano6798
@babyjano6798 4 дня назад
ቪዲዮ መላክ የሚቻል ቢሆን ኖሮ ስንቶቻችሁ በኔ እንባ ታነቡ ይሆን ብዬ ሳስብ😥😥😥😥😥😥😥😥
@tarikutadele2483
@tarikutadele2483 4 дня назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን።
@Kalkedanabera
@Kalkedanabera 4 дня назад
እህታችን ኑሪልን
@KidusEndale-sh1qt
@KidusEndale-sh1qt 5 дней назад
Sad 😢😭
@TigistFetene
@TigistFetene 5 дней назад
😢😥😥😥😥😥😥😥
@TigistFetene
@TigistFetene 5 дней назад
አሜን አሜን አሜን
@hebtetakeia8825
@hebtetakeia8825 5 дней назад
❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
@InnocentHot-AirBalloons-gx5yc
@InnocentHot-AirBalloons-gx5yc 5 дней назад
@InnocentHot-AirBalloons-gx5yc
@InnocentHot-AirBalloons-gx5yc 5 дней назад
@StarStar-gm4bu
@StarStar-gm4bu 5 дней назад
የኔነውይሆመዝሙራ
@kidustube7539
@kidustube7539 5 дней назад
Egziabehere yimesgen እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤