Тёмный

ፀጉራችሁን ከመበጣጠስ እና ከመነቃቀል አድኑት💯 ፀጉሬን የለወጥኩበት መንገድ እና የተጠቀምኳቸው ነገሮች Best hair mask 

Berry Tube21 ቤሪ ቲዩብ
Подписаться 65 тыс.
Просмотров 68 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

8 дек 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 123   
@user-gw3ym2yp7t
@user-gw3ym2yp7t 7 месяцев назад
የኔ ቆንጆ በጣም ተጠቅሜበታለሁ.አንቺ በምሰሪው ውህድ አሁኑኑ ሰራለሁ ለልጄም ተባረኪ የሚጓዳ ነገር አይደለም ምግብ ስለሆነ ምኅም ችግር የለዉም ማሳመን አያስፈልግም
@BerryTube21
@BerryTube21 7 месяцев назад
አመሰግናለሁ🙏 እዉነት ነው
@lemlemfitwiweldemariam-wk9wf
@lemlemfitwiweldemariam-wk9wf 7 месяцев назад
I loved the face wash ingredients you shared earlier. Keep it up and thank you a lot❤
@EnatAbat-qu1mr
@EnatAbat-qu1mr 6 месяцев назад
በጣም ያምራል እናመሰግናለን
@zinashneyn7160
@zinashneyn7160 7 месяцев назад
ይገርማል እንደኔ እኔም ምግብ እና የፀጉር ነገር ነው የማየው ግን ፀጉሪ እኔም ያዝ ለቀቅ ነው እሱም ቶሎ ሆድ ይብሰዋል
@emanmo1920
@emanmo1920 7 месяцев назад
ጸጉርሽ ማሻ አላህ ያምራል። በርቺ ብዙ ትምርት እያገኘሁ ነው ከዚ ቻናል ❤
@user-fh1jy9ze2p
@user-fh1jy9ze2p 4 месяца назад
❤❤❤❤ berry thanks. ,,, ke hualaye bizat yelewum sisit yale new' ,,, ena min ladreg berry ❤❤❤
@khadijajamal1901
@khadijajamal1901 7 месяцев назад
የኔ ውዲ እናመሠግናለን እኔም እየታገልኩኝ ነው ❤❤❤
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 6 месяцев назад
Thanks very much sister information
@MisirIove
@MisirIove 7 месяцев назад
እንኳን ደህና መጣሽ ቆንጅየዋ ❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊
@lizethio6061
@lizethio6061 7 месяцев назад
ፀጉርሽ እንዴት እንደሚያምር ቱቱቱቱ ከአይን ያውጣሽ ይላሉ እናቶቻችን እኔ ፀጉሬ ይነቃቀላል በመተኮስ ብዛት እስኪ የአንቺን ትሪትመንት ሞክረዋለሁ በጣም አመስግናለሁ መልካም ሰንበት
@mayakabsh5515
@mayakabsh5515 7 месяцев назад
Wow yene ውብ bexma gobezi neshi gin Le shibeti asyhini😢😢ibakishi imiwodeshi❤
@Heavensami
@Heavensami 7 месяцев назад
በጣም የምወደው ውህድ ነው❤
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 7 месяцев назад
እናመሰግናለን❤❤
@MihretDabaErensso
@MihretDabaErensso 7 месяцев назад
Thanks❤
@user-ho6cl6vf7b
@user-ho6cl6vf7b 7 месяцев назад
እናምናለን እህታችን
@mesobethiopian121
@mesobethiopian121 6 месяцев назад
Thank you for sharing ❤❤
@hawa7349
@hawa7349 7 месяцев назад
የኔቆጂ አሁን እየሠራሁ ነዉ😂😂 በርችልኝ❤❤❤
@MemeMeme-dh4ty
@MemeMeme-dh4ty 6 месяцев назад
Wawu Tebarki wude ❤❤❤👍👍👍👍
@user-uo4si8tq2k
@user-uo4si8tq2k 6 месяцев назад
የኔ ውድ ነይማ በውስጥ❤❤❤❤
@almazmekonnen1297
@almazmekonnen1297 7 месяцев назад
ቆንጆ ፀጉር አለሽ : አመስግናለሁ የምታውቂውን ሳላካፈልሽን 🙏🏽
@user-ur8bd6cc6e
@user-ur8bd6cc6e 7 месяцев назад
የኔ ቆንጆ ወላሂ ትህትናሽ እወደዋለው እኔ ሰብ እስክራይብ አድርጌሻለው በርቺ እባክሽን ባሀሪሽን አትቀይሪ ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል ግልፀኝነትሽ እወደዋለው የሆነ ነገር ተጠይቀሽ የማታውቂውን አላቅም ስትይ ደስ ይለኛላ ሳጠቃልል ግን ጉረኛ አይደለሽም በርቺ እኔ እሰማለው እንጂ ተጠቅሜ አላቅም ኢሻአላህ መጠቀም ስችል እጠቀማለው በርቺ አይዞሽ
@serkiyegeta1078
@serkiyegeta1078 6 месяцев назад
ጎበዝ በርቺ
@tsidutaye1285
@tsidutaye1285 7 месяцев назад
❤❤ lovely gobez berche ses
@fikrtesilase
@fikrtesilase 7 месяцев назад
ፀጉሬን ለፉቼ ካሳደኩት በኋላ ተክስ በጣጠሰው 😢 ተኩስ አቁሙ እህቶቼ
@BuzuuMedia
@BuzuuMedia 5 месяцев назад
Wawooo yene kònjoo❤❤❤
@user-bg7os2ox2x
@user-bg7os2ox2x 6 месяцев назад
የኔ ውድ ከይቱበሮች አችና መስኪን ስወዳችሁ ሰላማችሁ ይብዛልን ❤❤❤❤
@MmMm-hp9ju
@MmMm-hp9ju 6 месяцев назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ቆንጆ የኔ ጸጉሪ በጣም ነዉ ደረቅ ታጥቤ ስወጣ ደሞ ብጣም ነዉ ይሸብሸበል ሰመሽጠዎ ተሰፍነዉ የምያስቆረጠኝ የሚያናድደኝ እስኪ አሞክራለዉ ዉዴ ደሞ የሚያለሰልስ ሻምፖ ንገርኝ በማርያም 💞🌷🌺💕🌺
@user-xc9xt4vp8s
@user-xc9xt4vp8s 6 месяцев назад
ፀጉርሽ በተፍጥሮውም ቆጆ ስለሆነ ነው
@azebbenbryu5183
@azebbenbryu5183 7 месяцев назад
የካሮት ቅባት ስሪልን❤❤❤❤❤
@fikrtealemayew6755
@fikrtealemayew6755 7 месяцев назад
Selame wehidone ktekibashe bhula meliklke nwe weise beshanpoo metatibe ebakishe mlishilge??
@user-st9zz3fl4j
@user-st9zz3fl4j 5 месяцев назад
የኔ ውድ ፀጉሪ በጣም ይነቃቀላል
@negestinina-dg6pi
@negestinina-dg6pi 7 месяцев назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ ውድ ❤❤❤❤ ልክ ነሽ እኔም ትንሽ ለውጥ ኣይቻለው። ጋና መጀመርያይ ነው
@edlawitchale3113
@edlawitchale3113 7 месяцев назад
Enamesgnalen ehta ...mefchawn emtflgwat enaga alech adershaye 22 nw
@user-ii9jj3pe7d
@user-ii9jj3pe7d 6 месяцев назад
Lekibat yemtitekemiw eka ket new migezaw? Lemetateb min aynet shampo titekemiyalesh?
@mide9553
@mide9553 7 месяцев назад
Tsegurshn yemtetatebibetn routine asayin
@rihannaromi8730
@rihannaromi8730 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤wow
@user-fj6nq8iw2n
@user-fj6nq8iw2n 6 месяцев назад
muze ena avecodo ena Chaka kebati DAX betakimes
@hayimanothayime8169
@hayimanothayime8169 6 месяцев назад
ለፎረፎር ወይም ቆዳችን ነጭ ለሚሆን መፍትሄ ካለሽ መላ በይኝ እህቴ
@josamjosamm2369
@josamjosamm2369 7 месяцев назад
በምንድን ነው ምትታጠቢው ሻንፖ እና ኮንድሽነር
@Hayubeauty
@Hayubeauty 7 месяцев назад
ዋውውውውውውዎዎ ለውጥ አለው ❤❤በረች ሸር🎉🎉🎉🎉
@BerryTube21
@BerryTube21 7 месяцев назад
Thanks hayuye
@user-fy7ej1qx7t
@user-fy7ej1qx7t 6 месяцев назад
❤❤❤
@user-uo4si8tq2k
@user-uo4si8tq2k 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@user-zl2ln5qe3x
@user-zl2ln5qe3x 6 месяцев назад
የኔ ዉድ ፀጉሬን ለሽ ጨረሰኝና የሱ መድሓኒት ከለሽ ነገሪኝ
@AskalaaMohamed
@AskalaaMohamed 12 дней назад
Sealm
@selamawitwoldegiorgis8143
@selamawitwoldegiorgis8143 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@user-bv3jt2kf7i
@user-bv3jt2kf7i 7 месяцев назад
👌👌👌👌
@meseretgashaye7657
@meseretgashaye7657 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤😊
@azebbenbryu5183
@azebbenbryu5183 7 месяцев назад
እስኪልይሺ❤❤❤
@AbayehuAbayehu
@AbayehuAbayehu 7 месяцев назад
ለቆዳ ድርቀትስ ምን ይሻላል ፈሳሽ ቅባት ጥሩነው ተብሎ ስቀባው ፀጉሬን እንዳይሆን አድርጎ በጣጠሰው
@tsigeredadebero8536
@tsigeredadebero8536 7 месяцев назад
Yedax ቅባት አጥቃቃም ንገረ ውደ 🙏🏻🥰🥰
@user-uo4si8tq2k
@user-uo4si8tq2k 6 месяцев назад
የኔ ውድ እህትየ ክረሙን አጣሁት 😥
@MinilikTikursew
@MinilikTikursew 6 месяцев назад
መፍጫሽን ስወደው ስሙን ፃፊልን እንድንገዛው አማዞን ላይ
@user-vx7qj4su9j
@user-vx7qj4su9j 6 месяцев назад
👍👍👍👍👍👍
@tigi886
@tigi886 7 месяцев назад
እዉነትሽን ነዉ ይሄንን ትሪትመንት እኔም እጠቀመዋለሁ ግን አብሬ አሉቬራ ጨምሬ ስለሆነ የምጠቀመዉ ፀጉሬ ብዛቱና ቁመቱ እኔም ወገቤ ላይ ደርሷል::
@zenbabelay1369
@zenbabelay1369 7 месяцев назад
አሉቬራ ማለት ምንድነው ቅባትነው
@bitu91
@bitu91 7 месяцев назад
ሬት
@tigi886
@tigi886 7 месяцев назад
@@zenbabelay1369 አሉሼራ ማለት እሬት ነዉ በየቦታዉ ይሸጣል
@tigi886
@tigi886 7 месяцев назад
@@bitu91 አዎ እሬት ነዉ
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 6 месяцев назад
@@tigi886 ፀጉርሽ ምንአይነት ነው ማለቴ ሀይ ፕሮሲቲ ነው ወይስ ለው ፕሮሲቲ ኖርማል ፕሮሲቲ ከሆነ ትንሽ ነው እሚበቃው እንክብካቤ ቶሎ ይለወጣል በጣም አሰቸጋሪ ሀይ ፕሮስቲ ፀጉር ነው
@user-oi7qj2sh2b
@user-oi7qj2sh2b 6 месяцев назад
❤❤❤❤
@TuruTuri-tu5rw
@TuruTuri-tu5rw 7 месяцев назад
የኔ ቆንጆ የኔ ፀጉሬ በጣም አሪፍ ነው ስቆርጠውም በጣም ቶሎ እድገት አለው በጠፍጥሮም ልስልስ ነው ግን አሁን በጣም ይነቃቃል ምን ይሻላል ለመነቃቀል
@Ametube-ws7dg
@Ametube-ws7dg 6 месяцев назад
የኔም እንደ አንቺ ነው
@jameilayimer7106
@jameilayimer7106 7 месяцев назад
የኔ በተፈጥሮ ረጅም ነዉ ግን ባበጠርኩት ቁጥር ይነቀላል
@user-si1lb1rr3d
@user-si1lb1rr3d 7 месяцев назад
የኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ ኮንድሽነር ጉዳት አለዉ
@BerryTube21
@BerryTube21 7 месяцев назад
Awe ema
@memohammad3407
@memohammad3407 7 месяцев назад
ኮድሽነር ብንጠቀም ምን ችግር አለው
@MitslalHaileslassienera
@MitslalHaileslassienera 6 месяцев назад
Are endatkorchi sew lemasadeg ytiral yemn mekuret new ohhhh
@SaraSara-mt8sq
@SaraSara-mt8sq 7 месяцев назад
እኔሙስሊምነኝ ግንአንደበትሽ ንግግርሽ ሁሉማር ነሽ ❤❤ድስትያለሽ
@sarimesfen8754
@sarimesfen8754 7 месяцев назад
Were ata bezi
@marim8920
@marim8920 6 месяцев назад
ጎበዝ❤❤ሠብስክራይብ😅😅😅😅
@tsionwendmagegni2352
@tsionwendmagegni2352 7 месяцев назад
Selam konjo top class jamycan black castet oil. bemin meliku metekem yichalal?? edayeshwu bitimelishilign.
@BerryTube21
@BerryTube21 7 месяцев назад
Keleloch kibatoch ga kelakilesh tekebiw bichawn ayikebam ema
@tsionwendmagegni2352
@tsionwendmagegni2352 6 месяцев назад
​@@BerryTube21ameseginalehu wude. lelijochs yihonal? keayin gar nikiki edayinorewu yemil saneb gira silegebagn new.
@user-uo4si8tq2k
@user-uo4si8tq2k 7 месяцев назад
የኔ ማርርርርርር ስወድሽ እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤እህቴየ❤❤❤❤❤❤❤
@BerryTube21
@BerryTube21 7 месяцев назад
እኔም እማ🥰
@user-cv5vw3xc5n
@user-cv5vw3xc5n 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍
@saraa.tesfyae4101
@saraa.tesfyae4101 7 месяцев назад
❤❤❤❤🎉
@abayabay3382
@abayabay3382 7 месяцев назад
የኔቆጆ እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ❤❤❤❤❤ማማየ ደህናናት ሳሚልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@BerryTube21
@BerryTube21 7 месяцев назад
አመሰግናለሁ አቢዬ ደና ናት
@mahamohammed7712
@mahamohammed7712 7 месяцев назад
ስትታጠቢ በሻንፗ ነው?
@kidus879
@kidus879 5 месяцев назад
እሺ እንመስግናለን ግን ውሁድን ተቀብተን ማደር ይቻላል ማለት ለስት ሳዓት ነው ተቀብተን ምንቆየው ??
@ribkawodajo5461
@ribkawodajo5461 6 месяцев назад
Gizea eko naw yatahut😢😢😢
@mahamohammed7712
@mahamohammed7712 7 месяцев назад
ማር ፊትሽን ስትቀቢ ፀጉርሽን አላሸበተውም?
@user-jb7gm9uc1c
@user-jb7gm9uc1c 7 месяцев назад
የኔ ልዩ ትለያለሽ የኔ ፀጉር በጣም ለውጥ አለው ግን ጫፉ የተቆጠረ ነው ምን ላርገው መልሽልኚ የኔ እህት
@zmzmmzmz4645
@zmzmmzmz4645 7 месяцев назад
እፍየኔም እዳችነው
@user-rq8fj6qn9h
@user-rq8fj6qn9h 7 месяцев назад
❤❤
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 7 месяцев назад
የኔ ቆንጆ ይሄ ውህድ ለልጆቼን ፀጉር ያሳደገ ነው ለኔ ግን አልተስማማችም ያደርቀዋል ይነቃቅለዋል ይበጣጥሰዋል ምናልባት ፀጉሬ በጣም ለስላሳ እና ረጅም ስስ ስለሆነ Protein ነገር አይስማማው ይሆናል እኔ የቸገረኝ ብዛት የለውም ምን ላድርገው ምክርሽን እፈልጋለሁ ውዴ።
@user-uo4si8tq2k
@user-uo4si8tq2k 6 месяцев назад
ለላ ዓይነት ነው ያገኘሁት
@muluneshmathewos7105
@muluneshmathewos7105 7 месяцев назад
እኔ 4 ወር ሙሉ ተንከባከብኩት በዬ ሳምንቱ ስለምታጠብ ነዉ መሰለኝ ሳሳብኝ&ቁመቱም ያዉ ነዉ😏
@reeeken4126
@reeeken4126 7 месяцев назад
ሰላም ውዷ ... ሱስ ነው የሆነብኝ ይህ ቀላል ውህድ የምር ደሞ ፀጉሬ በጣም ለውጥ አለው። በምን ላሳይሽ instagram ላይ አውርቼሽ ከዛ blok ሆነብኝ። ባሳይሽ ደስ ይለኝ ነበር❤
@BerryTube21
@BerryTube21 7 месяцев назад
በጣም ደስ ብሎኛል እማ በርች💪 Berry tube21 Instagram lay tsafilign
@TigrayLove1
@TigrayLove1 7 месяцев назад
ጥሩ ነው ግን አቮካዶ እና ሙዝ ካገኘሁ መብላት ወደ ውስጥ ይሻለኛል ምክንያቱም ውስጣችን ስያምር ነው የውጫችን የሚያምሮው ጥሩ ምግብና ጥሩ እንቅልፍ, ምቾት ካለ ፀጉራችን ያምራል እናመሰግናለን ቆንጅት
@RyGhh-lz9ji
@RyGhh-lz9ji 7 месяцев назад
Leke nesh tekebetesh sechershi muze 1avocado gemash berchko wetet 1manekiya mare aregesh fechi ena techi 😂😂arife new
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 7 месяцев назад
​@@RyGhh-lz9ji ❤
@umeman3175
@umeman3175 7 месяцев назад
ኪንኪ ስትይ ታስቂኛለሽ ለመጀመሪያ ቀን በስንቱ ድራማ ላይ ነዉ የሰማሁት አላዉቅም ነበር😂
@BerryTube21
@BerryTube21 7 месяцев назад
😂😂
@YordanosBirhane-ek8lw
@YordanosBirhane-ek8lw 7 месяцев назад
የኔ እህት በሻምፖ ነው ሳሙና የምትታጠቢው በማርያም ንገሪኝ በምን እንደምትታጠቢው ❤❤❤❤
@BerryTube21
@BerryTube21 7 месяцев назад
Be shampoo new
@YordanosBirhane-ek8lw
@YordanosBirhane-ek8lw 7 месяцев назад
አመሰግናለው በጣም
@user-gc8dk5fo7h
@user-gc8dk5fo7h 7 месяцев назад
Setetatebi asyeni
@BerryTube21
@BerryTube21 7 месяцев назад
እሺ🥰
@mutimuti9998
@mutimuti9998 7 месяцев назад
ወይ እኔስ ምንም አይመቸኝም አረቤት የምንሰራው እንደዚህ ለመስራት አይመቸኝም ፀጉሬ በጣም በቁመት እየወጣ ነው ሌላ ደሞ በጣም ይሰባበራል ጎዳዬ ደሞ ያቃጥለኛል ፀጉሬ ግፋት ነው ግን ጫፉ ጫፉ መቅጠን ጀምሮዋል እስኪ ጫፉ የሚያወፉርልኝ ነገር ካለሽ አካፉይኝ እና ማበጠራሽ የግፋት ፀጉር ይሆናል ወይ
@mutimuti9998
@mutimuti9998 7 месяцев назад
ሌላ ደሞ የተሙ አጠላለብ ቪድዮ ስሪልን
@mutimuti9998
@mutimuti9998 7 месяцев назад
ማሻአሏህ የሰራሽው በጣም ያምራል ሌላም ጥያቄ አለኝ ይቅርታ የበፊቱ ፀጉሬ እና የኃላው ፀጉሬ ረዥም ነው ግን የመሀሉ ዚበዛ አጭር ነው እስኪ ምን ላርግለት የመሀሉ ፀጉሬ የሚያሳድግልኝ ነገር ንገሪኝ
@mesilove9815
@mesilove9815 7 месяцев назад
ሰብስክራይብ እንደራረግ 🙏
@user-io3fo4yo4p
@user-io3fo4yo4p 7 месяцев назад
የኔ ፀጉር በተፈጥሮ አጭር ነው ያድጋል እንዴ?????????
@BerryTube21
@BerryTube21 7 месяцев назад
በደንብ ነዋ ማሬ
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb 7 месяцев назад
​@@BerryTube21በምን
@tigistbekelemamo6647
@tigistbekelemamo6647 7 месяцев назад
ተኩስ አቁም ስምምነት😮
@BerryTube21
@BerryTube21 7 месяцев назад
ሀሀ
@JbeKenh-ue1ge
@JbeKenh-ue1ge 7 месяцев назад
የ ተም አጠላለብን. አሣይን. እኔ ገቢ ብሎኝ ነው
@JbeKenh-ue1ge
@JbeKenh-ue1ge 7 месяцев назад
እንቢ ብሎኝ ነው
@malikbritish833
@malikbritish833 7 месяцев назад
😂
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 6 месяцев назад
Thanks very much sister information
@user-uy6dc6fi9r
@user-uy6dc6fi9r 6 месяцев назад
❤❤❤
@AskalaaMohamed
@AskalaaMohamed 12 дней назад
Sealm
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@edomlegess3683
@edomlegess3683 7 месяцев назад
❤❤❤
Далее
когда мучает жажда // EVA mash
00:58
Просмотров 1,1 млн
ХЕРЕЙД БОИТСЯ МОЕЙ СОБАКИ!
37:08