Тёмный

ፀጉርሽ እንዲያድግ ከታጠብሽ በሁዋላ ምታደርጊዉ በቤትሽ ያለ ነገር part 2 

Marina አትጠገብ
Подписаться 33 тыс.
Просмотров 20 тыс.
50% 1

#ethiopian #ebstv #habeshabeuty

Опубликовано:

 

11 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 75   
@fafi21-d8s
@fafi21-d8s 26 дней назад
ፀጉር የዉስጥ ጤንነት ነዉ ዉስጥሽ ጤና ካልሆነ ምንም ብትጠቀሚ ፈይዳ የለዉም የኔማ ተነቅሎ አለቀ ብቻ አልሀምዱሊላህ
@user-pr1ys4hu7w
@user-pr1ys4hu7w 26 дней назад
በዉስጥሽ ጤናሽ ካለ ኮ ያድጋል በጭንቀት ጨንቅላችን ታምዋል ኮ በሰው ሃገር😢
@lubabseid9295
@lubabseid9295 25 дней назад
ትክክል ማሬ😢
@aminatomer9165
@aminatomer9165 25 дней назад
የልቤንተናገርሽልኝ ወላሂ ምንብንቀባባ ውስጥሰላም ካልሆነ ምንምለውጥአይመጣም ሰላማችንንይመልስልን💔
@user-pr1ys4hu7w
@user-pr1ys4hu7w 25 дней назад
@@aminatomer9165 በጣም🥺
@user-hi3jy7fi9y
@user-hi3jy7fi9y 24 дня назад
ፀጉራችን በሁለት ወር ለውጥ አገኘ ይላሉ አርቲያቸውን ቀጥለው እኛን ይሸውዳሉ😂😂😂😂
@user-hk9dr2kx4k
@user-hk9dr2kx4k 24 дня назад
ወላሂ ትክክል ወላሂ የልቤንነውየተናገርሽው
@YeshiworkAbebaw-fo8xl
@YeshiworkAbebaw-fo8xl 25 дней назад
ኖ ቅባቱን ቀጥታ እሳተሰ ላይ አይደርግም ውሀ አሙቀሺ ቅባቱን እሞቀው ውሀ ውስጥ አስር ደቂቃ አስቀምጭው
@user-on8wi9uw7y
@user-on8wi9uw7y 27 дней назад
አዲ ልምዲ ላካፍልሺ ቅባቱን ብረዲስት ላይ አዲርገሺ ከምታሞቂ ዉሀ አሙቀሺ ጎርጓዳ እቃለይ ቅባቱን ከነ እቃዉ ሞቀዉ ዉሀ ዉስጥ አዲርጊ አደኛ ብረዲስትም አታስነኪ ስቀጥል ለመቀባት የመችሻል ቅባት እቃዉ ቀዳዳዋ ትንሺ ስለሆነች
@ZEDTube-mt8mm
@ZEDTube-mt8mm 26 дней назад
ውድድምሪኚ❤❤
@samiramohamad6765
@samiramohamad6765 26 дней назад
ጸጉር እሚያበዛና እንዳይነቃቀል እሚያግዝ ካለሽ ንገሪኝ
@user-sq4np8zd9n
@user-sq4np8zd9n 27 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ አሜን ፫እናመሰግናለን❤❤❤
@ZEDTube-mt8mm
@ZEDTube-mt8mm 26 дней назад
ውድድምሪኚ❤❤❤
@user-wc3hc7eq9f
@user-wc3hc7eq9f 25 дней назад
❤❤❤
@hizbeyerayawayoutube4352
@hizbeyerayawayoutube4352 27 дней назад
ሰላምሽ ይብዛ ማሪና❤❤❤
@ZEDTube-mt8mm
@ZEDTube-mt8mm 26 дней назад
ውድድምሪኚ❤❤❤❤
@user-cp5qq7ln5q
@user-cp5qq7ln5q 23 дня назад
ከይቅርታ ጋር እስቶቡን እጠቢው በተረፈ ቆጂየ ነሺ❤❤
@mrabdula5342
@mrabdula5342 9 дней назад
ወላሂ በጣምነዉ ያደገልሽ❤❤ማሪናየ🎉🎉
@MesNima-fk8vy
@MesNima-fk8vy 26 дней назад
አንቺ 50/50ኢትዮጵያ ና የዉጭ ዜጋ ነሽ ጸጉርሽ ለስላሳነዉ ምንም ተቀቢያድጋል
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 25 дней назад
ቆንጆ ኢትዮጵያያለ ዛሬ ኢዲስገቡ ስብስ ተደርገሻል በዚኮ ብሩ አግኝ
@Toyba-vj3ml
@Toyba-vj3ml 26 дней назад
ወይ የዘንድሮፀጉር መከራውንአየ
@eyerusemengstie5125
@eyerusemengstie5125 27 дней назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@JemBer-hm4ik
@JemBer-hm4ik 26 дней назад
🎉❤❤❤
@ZEDTube-mt8mm
@ZEDTube-mt8mm 26 дней назад
ውድድምሪኚ❤❤❤
@zaharamuhammad2691
@zaharamuhammad2691 26 дней назад
ማሪና ያቸፀጉር አደጊ ነዉ መቶ ሰላሳ ቅባት ትሪመት የተጠቀምኩት ንቅንቅ የለም ተፈጥሩ ነዉ
@ZEDTube-mt8mm
@ZEDTube-mt8mm 26 дней назад
ውድድምሪኚ❤❤❤❤
@ZEDTube-mt8mm
@ZEDTube-mt8mm 26 дней назад
ውድድምሪኚ❤❤❤❤❤
@narditube4378
@narditube4378 26 дней назад
ቆይ በፊት ከቶፊቅ ስትሳራ የነበራው ጸጉሯ የሷ አይደለም ??
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 26 дней назад
​@@narditube4378ባጪሩ ተቆርጣው ነበር ይሄ ድጋሚአድጎ ነው እድገቱ ፀጉርዋ ተፈጥሮው አዳጊነው
@narditube4378
@narditube4378 26 дней назад
@@WorkeGelana-sv5if እኮ ያ ግን የራሷ ነበር አይደል ግራ ገባን እኮ 🤣🤣
@samritube9007
@samritube9007 27 дней назад
ስሞኑን እመጣለው ማምጣት ያለብኚን የሚጠቅም ነገር ፃፊልኝ ማርየ
@ZEDTube-mt8mm
@ZEDTube-mt8mm 26 дней назад
ውድድምሪኚ❤❤❤❤❤
@Semera-od3pg
@Semera-od3pg 26 дней назад
እኔማ ፀጉሬን ተኩስ ስላበላሸበኝ ሁሉንም ተላጨሁት ኣንድ ሳምንት ሁኖታል ከተላጨሁት
@qweqwe444
@qweqwe444 25 дней назад
ምንዳሽ አፅጅ ማርዬ በሎሚ❤❤❤❤
@aishabedru2860
@aishabedru2860 24 дня назад
ክክክ
@user-pe3id6bb3r
@user-pe3id6bb3r 24 дня назад
😂😂
@hayathayat-xj3zy
@hayathayat-xj3zy 27 дней назад
ማሪ ባህርዳር ነሽ ነትወርክ እንዴት ነው የምታገኝው❤
@ZEDTube-mt8mm
@ZEDTube-mt8mm 26 дней назад
ውድድምሪኚ❤❤❤
@mesobethiopian121
@mesobethiopian121 27 дней назад
ሰላም
@ZEDTube-mt8mm
@ZEDTube-mt8mm 26 дней назад
ውድድምሪኚ❤❤❤
@user-rh2ul5ue6c
@user-rh2ul5ue6c 25 дней назад
🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉🎉🎉
@user-ix5kl4bq1j
@user-ix5kl4bq1j 27 дней назад
ሰላም ማርናየ
@ZEDTube-mt8mm
@ZEDTube-mt8mm 26 дней назад
ውድድምሪኚ❤❤❤
@user-on8wi9uw7y
@user-on8wi9uw7y 27 дней назад
ማሪና የምር አዲጎልሻል በጣም
@Zahara-io5on
@Zahara-io5on 27 дней назад
ማሪናዬ በርች ከልብ እናመሰግናለን ❤ልጅ መውለድም ጸጉር ያሳድጋን መሳቅ ሲጀመሩ ደግሞ ይነቃቀላን 😂አይዞሽ በርች❤
@ZEDTube-mt8mm
@ZEDTube-mt8mm 26 дней назад
ውድድምሪኚ❤❤❤❤
@Marina-9435
@Marina-9435 25 дней назад
😂😂
@ZEDTube-mt8mm
@ZEDTube-mt8mm 24 дня назад
@@Marina-9435 ድምሪኚ
@gullala4624
@gullala4624 23 дня назад
ላማኝ ሁላ ምንድነው ኮሜትስር መጥቶ መጨቅጨቅ​@@ZEDTube-mt8mm
@gullala4624
@gullala4624 23 дня назад
​@@ZEDTube-mt8mmለማኝ ሁላ ምድ ነዉ ኮሜት ስር መጥቶ መጨቅጨቅ
@user-ud8pm9do4z
@user-ud8pm9do4z 26 дней назад
የኔ ፀጉሬ በጣም እረጂም ነው ግን በጣም ነው ከስር እሚነቀለው ያልሞከርኩት ነገር የሌም
@user-vo6md1rf1x
@user-vo6md1rf1x 26 дней назад
የቁሩንፉድ ውሃ ተጠቀሚላት
@ZEDTube-mt8mm
@ZEDTube-mt8mm 26 дней назад
ውድድንሪኚ❤❤❤
@ZEDTube-mt8mm
@ZEDTube-mt8mm 26 дней назад
​@user-voውድድምሪኚ6md1rf1x
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd 26 дней назад
ቆይ እደዝህ ማማር 😂ማሻ አላህ
@ZEDTube-mt8mm
@ZEDTube-mt8mm 26 дней назад
ውድድምሪኚ❤❤❤❤❤❤
@qweqwe444
@qweqwe444 25 дней назад
አንዳን ቅባቶች ሽበት ያመጣሉ እንደ!!!!
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 26 дней назад
😂😂ማሪናዬያችፀጉርእኮየኢትዬጲያዊን ፀጉርአይደለም 😅 ሲጀመርፀጉርሽ እደውጮቹነው የንእኛ እኮ ጎፈርነን እኔማ አሰልችቶኛል
@Alhamdullah8830
@Alhamdullah8830 26 дней назад
ወየው ፀጉርም ዜግነት ተሰጠው ክክክክክክክ ፈገግ ነው ያደረግሽኝ
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 26 дней назад
@@Alhamdullah8830 ክክክ ምላርግብለሽ ነው የእኛየኢትዬጲያፅጉራችን ለስላሳየለም ችፍርግግ ነው
@RanaBhs
@RanaBhs 26 дней назад
እመንኝ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትይ ተልባ ና ሽኩርት ኣንድላይ ኣፈልተሽ ተጠቀሚ በኣጭር ግዜ ለዉጥ ታያለሽ
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 26 дней назад
ከተከባከብሽው ከስዋ የበለጠ ይሆንልሻል ምነው የማሪና አይነት ፀጉር የለም አልሽሳ የሚበልጥ ሞልትዋል እር
@Alhamdullah8830
@Alhamdullah8830 25 дней назад
@@user-dq1pl4wt8p የሁሉም አይደለም የመጠቅለል ባህሪ አለው እንጂ የብዙወቹ ርዝመት በጣም ረጃጂም ፀጉር ያላቸው አሉ ግን ሲታጠብ የመጠቅለል ባህሪ አለው ይሄ ደግሞ አላደግ የሚል ፀጉር በባህሪው እንክባካቤ የፀጉር ብቻ ሳይሆን ምግብም የአካል ብቃትን ጭንቀትን ማስወገድ ይፈልጋል ዝንብሎብቻ ፀጉርን ምናምን መቀባት ውጤት አያመጣም።
@GamilahAin-kg3uo
@GamilahAin-kg3uo 25 дней назад
በይ አች ውስጥሺ ጤነኛ ነው እኔ ያላረኩት የለም ምንም አያድግ😂😂😂😂😂
@user-gf4iq3nq2j
@user-gf4iq3nq2j 25 дней назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@GgGgd-tu2we
@GgGgd-tu2we 25 дней назад
ወሬኛ የቺ ተፈጥሮ ነው እየመጣችሁ አትደቅደቁብን
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b 26 дней назад
ለፀጉሬ 500 ድራሀም ጨርሻለሁ ለዉጥ ወፍ የለም ፍጣሪ ይፍርደኝ የኔን ፀጉር ከፍ ወይ ዝቅ አይል ንቅንቅ የለም አሁን ተስፍ ቆርጠናል 😂😂
@hamdaabdirahman6715
@hamdaabdirahman6715 25 дней назад
ክክክክ
Далее
Склеил девушку-курьера ❤️
01:00
የጥያቄወቻችሁ ሁሉ መለስ
8:48
Просмотров 35 тыс.