Тёмный

ፀጉር ጤናማ ሆኖ እንዲያድግ ለምትፈልጉ 

Yeshewa Masresha-ፋይዳ #fayda
Подписаться 13 тыс.
Просмотров 4,2 тыс.
50% 1

ለልጆቻችሁ ጤናማ የፀጉር እድገት የሚረዱ ጠቃሚ ምክሮችን ከባለሙያ ስሙ🙏

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 10   
@mihrettadese2101
@mihrettadese2101 7 месяцев назад
ሰላም በብዙ ተጠቅሜአለሁ በጣም አመሰግናለው❤ጥያቄዬ ልጄ 9 yr ነው ፀጉሯ በጣም ብዙ ነው ግን አጥቤአት ከሻወር ሳትወጣ ነው የሚደርቀው በጣም ብዙ ነገር ቀብቼ ነው የማለሰልሰው መፍትሄ ካላቹ ❤
@Mr.believer123
@Mr.believer123 7 месяцев назад
Thank you so!
@yeshewamasresha653
@yeshewamasresha653 7 месяцев назад
🙏
@chawitgiday7727
@chawitgiday7727 7 месяцев назад
እናመሰግናለን በርታ ወድማችን❤
@betelhamtensay873
@betelhamtensay873 6 месяцев назад
ፁጉሬ በቀለም ብዛት እየተነቃቀለ ነው ምን አይነት ሻምፖ ልግዛ እባክህ።
@SalamlakTegab
@SalamlakTegab 7 месяцев назад
ወንድሜ ስለ ቅቤ አጠቃቀም እስኪ ንገረን
@mekdestesfaye5726
@mekdestesfaye5726 7 месяцев назад
አመስግናለሁ በጣም እቤት ውስጥ ትሪትመንት ብናደርግላቸውስ እኔ ሁለት ሴት ልጆች አሉኝ 7 እና 11 አመት በሁለት ሳምንት አንዴ አጥባቸዋለሁ ሳጥባቸው ግን አብካዶ ሙዝ ወይም ቅቤ ቀብቼ ነው እና ፀጉራቸው በጣም ጥሩ ነው የምጠቀመውም ወፋፍራም ቁጥርጥር ነው እና ልክ አይደለሁም ማለት ነው
@user-xr1zq9yg2n
@user-xr1zq9yg2n 7 месяцев назад
ልጀ እድመዋ 3 አመታ ነውፀጉራ ብዙ ነው አቡካዶ መዝ እንቁላል እቀባታለሁ አጥባታለሁ ከዛ በሀላ ካሮት ኦይል እና ዳስ እቀባታለሁ ግን ጫፍ ይከረድዳል ለምን ድን ነው ላው ጥያቀየ አቡካዶና ሙዝ የምጠቀመው ባለፈው ለትልቅ ሰው ባስረደሄው ነው
@Musezerufahel
@Musezerufahel 7 месяцев назад
🙏🙏🙏🙏🙏
@yeshewamasresha653
@yeshewamasresha653 7 месяцев назад
🙏
Далее
የሚገርም መረጃ ስለ ፀጉር ቅቤ
26:19
Merab vs Sean underway!! 🚨 #ufc306
00:23
Просмотров 1,2 млн
ልጆቻችሁን አሳክሙ
19:08
Просмотров 8 тыс.
በፀጉር ሂና ለማጌጥ
17:12
Просмотров 25 тыс.