Тёмный

ከአትሌቷ በስተጀርባ የተከሰተ ሱሰኝነት |Nahoo Tv 

Nahoo TV
Подписаться 335 тыс.
Просмотров 198 тыс.
50% 1

ከአትሌቷ በስተጀርባ የተከሰተ ሱሰኝነት
##ETHIOPIA #NahooNEWS #NahooTV
Watch more on www.thenahootv...
/ nahooethiopia

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 580   
@user-ls8tk1rf6r
@user-ls8tk1rf6r 2 года назад
እመቤቴን ነው የምለው ሰርተሽ ለፍተሽ ላብሽን ጠፍ አርገሽ ያገኘሽው ሀብት ስለሆነ እመቤታችን ትባርክልሽ የኔ እናት 🙏
@mimilulu3436
@mimilulu3436 2 года назад
ሠው በላቡ ሲያገኝ ገንዘቡን ምንስ ቢያረገው Am so happy for you yena jegenaaa you deserve it ..... የድካምሽ ዋጋ ነው ዝንጥ በይ እድሜ ከጤና ጋር ያድላቹ🙏👏👏
@derejeshimelis4875
@derejeshimelis4875 2 года назад
ብርሃን በጣም እወድሻለው፡ አከብርሻለው። የድካምሽ ውጤት ነውና ህይወትን በደንብ አጣጥሚያት።
@aregashgetahun8034
@aregashgetahun8034 2 года назад
እግዚአብሔር አሁንም በረከቱን ጤናውን ፀጋውን ያብዛልሽ የሀገር ባለውለታ ነሽ ለቤተክርስትያን ያለሽ ፍቅር ብቻ በቂ ነው
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl 2 года назад
ለምን expose ይደረጋል? እኔ በበኩሌ ማሳየትሽን አልወደድኵትም የኔ እህት ኧረ ጌታ ከመጥፎ ዐይን ይጠብቅሽ። ልብሱንም ጫማውም አርገሽ ጨርሺ ጥለውሽ ይለቁ የሰላም የጤና ያድርግልሽ በጣም የዋህ ግልፅ ሰው ነሽ ።
@tigistmekasha9677
@tigistmekasha9677 2 года назад
❤❤❤❤
@mesidesign12
@mesidesign12 2 года назад
ኢትዮጵያን የሚወድ ሁሉ ይባረክ። ለዚህ ነው እግዚአብሔር የባረከሽ። አሁንም ጨምሮ ይስጥሽ። ሀገሬ ሀገሬ የሚል ሁሌ ይባረካል።
@happy-abigail
@happy-abigail 2 года назад
ብርሸዬ ሰላየሁሽ ደስ ብሎኛል የኔ ምርጥ ደሞ ዘናጭ ነሸ እቃዎችሸ ያምራሉ በተለይ ሰፋ ቢል ክፍሉ እና አቀማመጡ አደራደሩ ብታሰተካክይው ለእይታም ይማርካል አሁን ግን ውበቱና ጥራቱም አይታይም ዝም ብሎ ኮተት መሰለ እቃ አቀማመጥ የሚያውቁ ዲዛይነሮች ጋር ተገናኚ በተረፈ አክባሪሸ ነኝ 😘
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 2 года назад
ጎበዝ ናት! ለፍታለች ትዘንጥ:: እኔ ደስ ነው ያሰኘቺኝ:: እንዲህ ነው ዝንጥ ማለት:: እንዲያውም ሌላ ረጅም ክፍል አዘጋጅታ በሰፊው ብትደረድረው ደስ ይላል:: ወይ ደግሞ የጫማና የልብስ ክፍሎችን መለያየት ያስፈልጋታል:: ሌላው ነገር የመጀመርያ ሁሌም የሚያስደስተኝ ሩጫዋ የማራቶኑ ነው:: ያቺኛዋ እኮ በቃ አሸንፋለች ተብላ ብዙ ተተርኮላት ድንገት ከኃላ ገስግሳ መጥታ ነው ብርሀኔ ያሸነፈችው:: ሁሌም ሳየው ያስደስተኛል:: ሌላው ነገር ብርሀኔ በጣም በሳል ሴት ናት:: እንዲህ አልጠበኳትም ነበር:: በጣም አዋቂ ናት:: ረጋ ያለች ናት:: ከባልዋ ጋር ደስ ይላሉ:: እድሜና ጤና ያብዛላት:: 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 2 года назад
ልጅ አላት?
@yonastewldeberhan1986
@yonastewldeberhan1986 2 года назад
ብርዬ በጣም ግልፅና መልካም ሴት ነች:: እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ:: ቁምጣና ማለያ ደርሶኛል:: ሂርጻሳም መልካም ሰዉ ትሁት ሰዉ::
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 2 года назад
እሰይ ዝንጥ በይ ለፍተሽ ነው እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው ልብስ ቤት መስሎኝ ነበር ሳየው ሲያምር 💚💛❤😘
@GODFIGHTTHEWORLD
@GODFIGHTTHEWORLD 2 года назад
❤ኪዳን ማድረስሽ ጉባኤ መሄድሽ በቅናት ጧ አረገኝ❤ፍፃሜሽን ያሳምረው ፀጋሽን ያብዛው።💐🌹🌼🌺🌻🌷🙏😍
@user-Sol-Godelyas
@user-Sol-Godelyas 2 года назад
ጋዜጠኛው በደንብ ሳትዘጋጅበት ነው የሄድከው ፕሮግራሙን አለዘዝከው : ብርሃኔ የኢትዮጵያ ጀግና ለባንዲራዋ ከፍማለት ደክማለች እንወድሻለን::
@eyoba7465
@eyoba7465 2 года назад
ኸረ ምን ጉድ ነው ውይይይይ ግን ይመችሽ ጀግናችን ፈታ በይ 💚💛❤
@bersalamba
@bersalamba 2 года назад
One of the greatest athletes Ethiopia had! You deserve all these, and even more! Thank you for your services!! Love you!
@betefage9697
@betefage9697 2 года назад
-----ይህን ሁሉ ላደረገልሽ እግዚያብሄር ምስጋና አቅርቢ -----ይህን ሁሉ እቃ እንደሰበሰብሽ በተሰበሰቡ ችግረኛ ሕፃናት መሀል ሰብስበኝ ብለሽ ለምኝ ምክንያቱም ጌታ ይህን ሁሉ ሲሰጠኝ ምክንያት አለው ብለሽ አስቢ ---- ጤናና እድሜ ይስጥሽ የሰማይ ቤትሽም እደዚ ያሸብርቅ ለንሰሃ ያብቃሽ አሜን
@astermitiku9307
@astermitiku9307 2 года назад
ብሬ ላብሽ ነው እመሪበት ይመችሽ ግን ፍላት ሽፍን ጫማ ብትተባበሪኝ ጥሩ ነው።
@user-qn3wj8mx7h
@user-qn3wj8mx7h 2 года назад
ለመልካም ስራሽ ለድካምሽ ግማሽ ዘመንሽን ለሀገርሽ ስለደከምሽ እናመሰግናለን ውዷ እህታችን ብርሀን።እንደስምሽ ብርሀን
@user-zk9ld3xk6e
@user-zk9ld3xk6e 2 года назад
ብርሃኔ በጣም እናደንቅሻለን እንወድሻለን :: እግዚአብሔር እድሜ ጤና ከመላው ቤተሠብሽ ጋር ይስጥሽ ::ኢትዮጵያን የምትወጅ ከነባለቤትሽ እጅግ አስደስቶናል:: ኑሮሽም አለባበስሽም ያኮራናል ገንዘብ ሊገዛው የሚችለውን በማድረግሽ እንደ ንግሥት መልካም ነው ምክንያቱም ሁሉም ኢትዮጵያውያን ንጉሥና ንግሥት ስለሆንን::
@beryhelen6204
@beryhelen6204 2 года назад
ጀግና ነሽ. የኢትዮጵያ ኩራት እረጅም ዓድሜና ጤና ያድልሽ. ዘመንሽ ይባረክ
@genkeb6480
@genkeb6480 2 года назад
እ! በእናንተ ዘመን ሩጫው ልዩ ውጤቱም አመርቂ ነበር ሽልማቶችሽ ልዩ ነው ስለ ልብሶችሽ እና ጫማዎችሽ ብርሃኔ አደሬ mall ውስጥስ ያለሽ መሠለኝ ጥሎሽ ይለቅ ዘንጪበት የላብሽ ውጤት ነው።
@blueblue8966
@blueblue8966 2 года назад
አቋምሽ በራሱ ሞዴል ያደርግሻል ዝንጥ በይልን የኛ እንቁ 😍😘ፋሽን ሾው ለምን አትቀላቀይም ብርዬ እና ከልጆሽ ጋር ደግመን እንደምናይሽ ተስፋ አለን we love u
@SuperAstrax111
@SuperAstrax111 2 года назад
ድምሽን ላብሽን ያንጠፈጠብሽበት ገንዘብሽ ነው ጀግናችን። በርቺልን ብርሽ
@selamawitmekonnen5238
@selamawitmekonnen5238 2 года назад
Thank you our legend for standing with our county
@user-go8cs2cu7l
@user-go8cs2cu7l 2 года назад
ያየር ጤና ጎረቤቶቼ : ሂርዻሳ በጣም ሰው አክባሪና ጨዋ ሰው
@beshadutolera8469
@beshadutolera8469 2 года назад
እመቤቴ ማርያም ካንቺ ጋር ትሁን። ስነ ምግባርና ማህተብሽ እጅግ በጣም ያምራል።
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ውድ የሀገሬ የኢትዮጵያዬ ልጅ አንድ ነገር ብቻ ነው ማስቸግረው ለኔ ቻናል ቤተሰብ ካልሆንን አሁን ቤተሰብ እንሁን እ የኔ ውድ?
@muhidinabdulkadir2647
@muhidinabdulkadir2647 2 года назад
Akrari
@bluenileentertainment8321
@bluenileentertainment8321 2 года назад
በጣም ደስ ይላል ዝንጥ በይ የልፋትሽ ውጤት ነው ይመችሽ!!!
@EskeEthioTube
@EskeEthioTube 2 года назад
ብርሀኔና ባለቤቷ ደስ የሚሉ ናቸው : so refreshing to see the other side of her life. Wishing you good health and happiness
@Abimedia2
@Abimedia2 2 года назад
ጠያቂው ልምድ ቢኖረው ኖሮ አሪፍ ፕሮግራም ይወጣው ነበር በጠያቂው ምክንያት ይሄን የመሰለ ፕሮግራም ተበላሸ ናሁ አሪፍ ቻናል በርቱ አሪፍ ፕሮግራም ላይ ልምድ ያለው ጋዜጠኛ ላኩ መልካም ገና
@samiabebe3382
@samiabebe3382 2 года назад
ጥርሱን የነቀለበት ስራ ነው ዝም ብለህ አትበጥረቅ በጥራቃ።
@bethlehemabebe2324
@bethlehemabebe2324 2 года назад
አንዳንዴ ስለማናውቀው ጉዳይ ዝም ብሎ ማለፍምኮ ይቻላል🙄 ልጁ ፕሮፌሽናል የስፖርት ጋዜጠኛ ነው
@samiraseid9324
@samiraseid9324 2 года назад
She is humble and polite woman l have a chance to meet her in Switzerland 15 years ago she was running for Rolex In Luzern town l have so much love and respect for her God bless you forever
@vikasyadav2423
@vikasyadav2423 2 года назад
ብራሀኔ የልፋትዋ ውጤት ነው ጠካራ ጎበዝ አትሌት ነበረች በስፖርት ፌደሬሽን ምክኒያት ዜግነትዋን ለመቀየር ተገዳም ነበር ተስፋ ባለመቁረጥ እዚህ ደርሳለች
@user-jp4tz5cm6d
@user-jp4tz5cm6d 2 года назад
ይገባሻል ብርሃኔ የሀገር ኩራት ጋዜጤኝዎ ምንድነው አለባበስ? ቃለ ምልልስ ስታደርጉ አለባበሳችሁን ተመልከቱ። ያናገርካት ሴት በጣም የተከበረች ናት።
@Birtukan21
@Birtukan21 2 года назад
በጣም
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 2 года назад
እውነት ነው ብርሽክን የእምዬ ኢትዮጵያ ውድ ልጅ ነሽና እውነት ነው ከመከላኪያ ሠራዊታችን ጉን መቆም አለብን
@tadessebeshah5826
@tadessebeshah5826 2 года назад
ከጀግኖች ሯጮቻችን አንዷ ነሽና እንኮራብሻለን. በወቅቱ የኢትዮጵያ ጉዳይ ከሀይሌ በስተቀር የምናጨበጭብላቸው ሯጮቻችን ሁሉ የት ነው የተደበቁት?
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 года назад
ደስ የሚለው ፓርት ደሞ ለሃይማኖቷ ያላት ክብር 💝እድሜ ይስጥሽ ሁሌም በደጁ ያኑርሽ 🙏🌹❤❤❤ብርዬ 🌹🌹🌹
@nejibaki9912
@nejibaki9912 2 года назад
ጣም ነው ላይማኖቷ ክብር ያላት አለባበሷ እራሱ ስርሀቱን የተከተለ ነው wow
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 года назад
@@nejibaki9912 በጣም እድሜዋን አክባሪ አሉ እንጂ አንዳንድ እራቁታሞች ሰለጠንን ብለው እሚንዘላዘሉ
@Arkanmidea
@Arkanmidea 2 года назад
ከዜሮ ተነስተሽ ላብሽን ጠፍ አርገሽ የሚመችሽን ህይወት ለመኖር በመብቃትሽ ደስ ይላል በተለይማ በፖለቲካው አስገብተው ቢያጨማልቁሽም አልበገር ብለሽ አልሰማም ብለሽ በኣሸናፊነት በመወጣትሽ እጅግ ያስደስታል አላህ ጤና ሰላምሽን ያብዛልሽ...
@siaytay4605
@siaytay4605 2 года назад
Enjoying the beautiful lifestyle you deserve it• I wish you a healthy long life 💖💖💖
@tigistasfaw6121
@tigistasfaw6121 2 года назад
እግዚአብሔር አሁንም በረከቱን ጤናውን ፀጋውን ያብዛልሽ የሀገር ባለውለታ ነሽ ለቤተክርስትያን ያለሽ ፍቅር ብቻ በቂ ነው 🙏
@mentesnotregassadebela7430
@mentesnotregassadebela7430 2 года назад
ባለቤቷ ደግሞ ልዩ ነው እግዚአብሄር ይባርካቹ !!!
@mariamawits3689
@mariamawits3689 2 года назад
ስላየንሽ በጣም ደስ ብሎናል ብርሃኔ። የት ጠፋች እያልኩ ነበር። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ። በውሀ ይለቅ ሁሉም :)
@mentesnotregassadebela7430
@mentesnotregassadebela7430 2 года назад
በዘመንሽ፣ በትውልድ ዘርዘርሽ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ የምድሩም የሰማዩንም የክብር ወርቅ ያልብስሽ !!! አንቺ የአገሬ ምርጥ ነሽ !!!
@mieraftasew2494
@mieraftasew2494 2 года назад
አትሌት ብርሃኔ የሐገር ባለውለታ ኢትዮጵያዊ ጀግና ነሽ። እናከብርሻለን። እግዚአብሔር ይጠብቅሽ።
@abiy3408
@abiy3408 2 года назад
Beautiful mind person. Respect for Birhane Adere.May God bless you 🙏.
@YohannesJohny
@YohannesJohny 20 дней назад
ስላሌ የጎበዝ ሀገርነዉ ማንንም ሳትለማመጭ እራስሽን ያስከበርሽ ጀግና
@hanagerma9528
@hanagerma9528 2 года назад
የሚገርም ሱስ ጀግኒት ብሬ የሀገራችን ብርቅዬ ነሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ ከነ ሙሉ ቤተሠብሽ 💚💛❤💘💞😘
@asnimola77
@asnimola77 2 года назад
ጎበዝ ይገባሻል ሁሉንም ስታይልሽን ወድጄዋለሁ!!
@njadnjad3902
@njadnjad3902 2 года назад
ባይኖራት ነው የሚገርመው ጀግና ነች በውሀ ይለቅ ጤናሽን ይስጥሽ ይገባሻል
@user-wy6rw5wl8b
@user-wy6rw5wl8b 2 года назад
ጀግኒት💚💛❤
@yosephyako
@yosephyako 2 года назад
ክብር ይገባሻል ፣ ስለ ሀገር ክብር ያላችሁ ፍቅር ምን ግዜም አይረሳም ደግሜ ደጋግሜ እናመሰግናለን
@zulfahussain852
@zulfahussain852 2 года назад
ብራኔ ጀግና የኛ ጀግና ቆራጥ የኢትዮጲያልጂ
@destanegash5498
@destanegash5498 2 года назад
ብርሽዬ የገረመኝ በጣም ዘመናዊም በጣም ሀይማኖተኛም ነሽ። የላቡን ፍሬ ያጣጣመ ማለት ይሄ ነው!!!
@wondutiruneh3099
@wondutiruneh3099 2 года назад
You are a good role model. You deserve it. Likable couples !
@zekiahemed9289
@zekiahemed9289 13 дней назад
ብርሃኔ ደስተኛ የነበረችው ልብሶቾን ስታስጎበኘን ነው ይመቻት ጀግና አትሌታችን
@sabagmariam8222
@sabagmariam8222 2 года назад
የኔ ቆንጆ በጣም ወደድኳት ጀግኒት እድሜና ጤና ይስጣት
@maki4428
@maki4428 2 года назад
በሰፊ ቦታላይ በሰራት ብደርድረው በጣምነው የማምረው በተረፈ የልፋትሺ ዋጋነው ዘንጭበት
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 2 года назад
በእውነት ጀግና ነሽ ሀገር ወዳድ ጎበዝ ሁላችንም ሱስ አለን አንዳንዱ የቤት እቃ የመግዛት አንዳንዱም እንዳንቺ ልብስና ጫማ የመግዛት ሱስ ምንም ማረግ አይቻልም እንዲህ ሲበዛ ከስር ከስር ለሰው በመስጠት መተባበር ነው በርቺ ጀግናችን ነሽ ሀገር ወዳድ
@tigestshomedecor5849
@tigestshomedecor5849 2 года назад
የሚገርሙ ምርጥ ባልና ሚስት የኢትዬጲያ አምላክ ይባርካችሁእድሜ አና ጤናን ተመኘሁላችሁ.
@firehiwotgetachew5846
@firehiwotgetachew5846 2 года назад
አይ ብሬ አስገርማኛለች ፡ አረ ክፍሉ ጠቦታል ለልብሱ ፡ ፈሰሰ እኮ ፡ ብርዬ ቤትሽ ውስጥ ሞል ክፈቺ 😂 ከዛ ይጎበኛል ፡ ይመችሽ በጣም ደስ ይላል የታባቱ 🙏🇪🇹❤
@kidmealemgetachew1922
@kidmealemgetachew1922 2 года назад
oh!!!! So adorable lady . እንዲ አይነት ቅመም ሁለገብ መሆንሽን ስላወኩ ደስ ብሎኛል የኔቆንጆ ለልብስሽ ሰፊ ክፍል ብታረጊ ጥሩ ነው። በእውነት አንደኛ ነሽ ብርሀን።
@forgotemail594
@forgotemail594 2 года назад
የኔ አንበሳ ይገባሻል እመ አምላክ በመንገድሽ ሁሉ ትቁምልሽ የጀመርሽውን ሁሉ ቀና ታድርግልሽ እንወድሻለን 💞💚💛❤🙏🙏🙏
@user-qn3wj8mx7h
@user-qn3wj8mx7h 2 года назад
በደንብ ፏ ብትን በይልን ብርሽየ። ላብሽን ጠብ ያደረግሽበት ነውና በርቺልን። እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@MySavourLordJesus
@MySavourLordJesus 2 года назад
Not a big deal... it is called "shopholic" only rich people can have it. Birhanie is a legend... 👍👍
@user-tg9mp8zx5f
@user-tg9mp8zx5f 2 года назад
ይሄ ሁሉ የልፋትሽ ፍሬ ነው የኛ ጀግና 💚💛❤️
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 года назад
❤❤❤❤❤ይመችሽ ፏ በይ ላብሽ ነዉ 💝💝💝💝💝እኔም እንዳንቺ 🌹ፋሽን የመጣ ነገር መግዛት ውስጤ ❤ነዉ 💝
@meserethaile3183
@meserethaile3183 2 года назад
never been proud, I'm so happy for you (love what I see)and keep going , more success 🙌 👏
@tekalignegemeda69
@tekalignegemeda69 2 года назад
strong women, enjoy your life !
@jesuschrist8298
@jesuschrist8298 2 года назад
ጀግናዊ ብሬ ናፍቀሽኝ ነበር እንወድሻላን ኑሪልን።
@betobelo56
@betobelo56 2 года назад
ሰው ለምን እንደሚፈርድ አይገባኝም ይሄ እኳ professional help የሚያስፈልገው ሱስ ነው እሷም ወዳ አይመስለኝም በ shopping ሱስ የተጠመደችው:ከዚህ ሱስ መውጣት ከፈለገች ግን በህክምና እርዳታ መውጣት ትችላለች
@ethiobelay1423
@ethiobelay1423 2 года назад
Ewante new wead adelm
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 2 года назад
አመኝ እንደመሆኗ መጠን በፀበል ማሰወገድ ትችላለች
@selamawitlemma5742
@selamawitlemma5742 2 года назад
ጎበዝ ነች ስለማታሽቃብጥ አይወዱአትም
@betlihemmesfin8732
@betlihemmesfin8732 2 года назад
በጣም ነው የማደንቅሽ የአትዮጵያ ጀግና 👍 የሾፒን ሱስ በጣም መጥፎ ነው
@tigistabdisa1957
@tigistabdisa1957 2 года назад
የኔ ውብ ሁሌም ይመርብሽ የድካምሽ ውጤት ነው እግዚአብሔር እድሜ ጤና ከመላው ቤተሰቦችሽ ጋር ይስጥሽ
@peacelove9531
@peacelove9531 2 года назад
She is cool I like her Hero enjoy your life Hero . I met her በጣም ጥሩ ጀግና ናት 💝🇪🇹 I love to shop too በአቅሜ ታድለሽ ውድድድድ
@abrahamsisay8925
@abrahamsisay8925 2 года назад
ለፕርግራምህ የሰጠኸው ርዕስ ተገቢ አይመስለኝም። ሱስ ከ Compulsive buying disorder በተጨማሪ ብዙ ነገሮችን ስለሚወክል ህብረተሰቡን ሊያሳስት ይችላል።
@fekadudejene5109
@fekadudejene5109 2 года назад
ድንቅ ስብህና 💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@arditube7340
@arditube7340 2 года назад
የኛ ጀግና የናንተን ዘመን አምላክ ይመልስልን 🙏🙏
@hanatilahun2769
@hanatilahun2769 2 года назад
ኧረ ብሬ ተመቸሽኝ🤣🤣🤣 "ሀተታ ማብዛት አልወድም"👌🏾
@kasuanteneh8028
@kasuanteneh8028 2 года назад
😂😂
@Asd-gh7xg
@Asd-gh7xg 2 года назад
እኔም አልወድም ለዛ ነው ???
@tigistabdisa1957
@tigistabdisa1957 2 года назад
የኢትዮጵያ ብርቅዬ ልጅ ነሽ እኖድሻለን
@user-zc8sr1sh9j
@user-zc8sr1sh9j 8 дней назад
ብርሽ ቆጣሬ ነበረች ብዙ ግዜ አብረን እሮጠናል ብርሽ ሉችያን መቼም ታሥታውሻታለሽ። እኔ አቺ ፉጤ ደሬ ሁለት ጌጤዎች መሪማ መቸም አረሣችሁ። ደሥ ብሎኛል ሥላየሁሽ። ሎሣጀለሥ ከመጣሽ ይህን ካገኘሽ መልሽልኝ አገኝሻለሁ እዛ ነው የምኖረው።
@mentesnotregassadebela7430
@mentesnotregassadebela7430 2 года назад
ኢትዮጽያ አዎ አምላክ አላት ያውም ድንቅ ሃያል የወነ !!!
@ruhama2017
@ruhama2017 2 года назад
ነፃ ነች ደስ ስትል ሾፒንግ የኔም ሱስ ነው
@tsigeredarosemengistu9026
@tsigeredarosemengistu9026 2 года назад
I respect her life to short go girl
@marymessele3423
@marymessele3423 2 года назад
አንቺ ጀግና ነሽ ብትለብሺም ብትዘንጭም ያምርብሻል የሀገርሽን ባንዲራ ከፍ አድርገሽ አውለብልበሽ ነው ፈጣሪ በሰጠሽ ልክ ሰጪ ያድርግሽ ጥሎሽ ይለቅ
@TheBex2007
@TheBex2007 2 года назад
The untold legendary athlet, salute Birhane
@user-gd8ts8rr3t
@user-gd8ts8rr3t 2 года назад
ብሬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ክበሪልኝ በእውነት ደስ እምትይ እምነትሽ ሀገር ወዳድነትሽ ይገባሻል
@lemafeya6334
@lemafeya6334 2 года назад
ሁሉም ያልፋል ጥለን እንሄዳለን እዬሱስ የዘለሌም ሕይወት ነው ያድናል ዮሐንስ 3 : 16
@tigistmamo7604
@tigistmamo7604 2 года назад
ማን ጠየቀሽ?
@Abc-zl6ts
@Abc-zl6ts 2 года назад
ቃላት የለኝም ምን ይዞ ጉዞ ነው እና አመ ስጋኝ መሆንሽን ደግሞ more ወደድኩሽ እግዚአብሔር ኑሮሽ ጤናሽ ከነ ባለቤትሽ እና ከእነ ልጅሽ ይባርካቹ አሜን😘😘😘😘 የጫማው ነገር ግን እንደምትሰጪኝ እርግጠኛ ነኝ ግን የሚያናድደው የእኔ እግር ትንሽ ናት ኢትዮጵያ ስመጣ በይሆን ቦርሳ ትሰጪኛለሽ ብርሽዬ😍😍😍
@raheldaniel9234
@raheldaniel9234 2 года назад
ለፋሽን ያላትን ፍቅር ሣላደንቅ ማለፍ አልፈልግም፡፡ ምንም እንኳን ነጭ ላቧን አውጥታ ያገኘችው ገንዘብ ቢሆንም ግን እንዳንዴ የወጣንበትን ደሀ ማህበረሰብም ባንረሣ መልካም ነው እላለሁ፡፡
@kukunigussie223
@kukunigussie223 2 года назад
ይመርብሽ የኔ እናት ላብሽን ጠፍ አርገሽ ነው።ጋዜጠኛው ግን ያናደደኝ ሽልማቶቿን ሲያነሳቸው ቢሰበርስ እኔ ተሳቅቄ ምትኩ
@robelalex6189
@robelalex6189 2 года назад
ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥሽ !!!!
@yedilfana8206
@yedilfana8206 2 года назад
እንቁ አትሌታችን የልፋትሽ ዋጋ ነው ዘንጭ ይገባሻል ። ጋዜጠኛው ዝግጅትና ልምድ ይጎድልሀል።
@tigistkidanemariam6566
@tigistkidanemariam6566 2 года назад
እድሜ ይስጥሽ ጥሎሽ ይለቅ እንደዚህ አትመስይኝም ነበር ዘናጭ ነሽ 🤭ጋዜጠኛው ድክሞ ነገር ነህ እትችልበትም
@tesfayehabtemariam4272
@tesfayehabtemariam4272 2 года назад
SHE OUR ETHIOPIAN🇪🇹 GOLDEN!) WISHING HER ALL THE BEST 👍💯4-HAPPINES, BEST HEALTH🙏 AND MORE PROSPERITY BECAUSE SHE SERVED FOR ALL US ETHIOPIAN🇪🇹!))
@user-ff4jn3dv5o
@user-ff4jn3dv5o 2 года назад
I love when a woman dresses like you🥰keep it up Bre our hero 😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@You-are-the-People
@You-are-the-People 2 года назад
ብርሃኔ አደሬ ጎበዝ አትሌት ነበርሽ። ለሀገርሽ ጥሩ ሰርተሻል። ክብርም ይገባሻል።
@ethiolove2286
@ethiolove2286 2 года назад
Amazing!!!!!! ሞል እኮ ነው የሚመስለው!!!!!😆😆😆😆😆
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 2 года назад
ብርሃኔ አደሬ በጣም ነው የምወዳት የክፍሌ አባል ነች ብዙ ጥረት አድርጋለች እንዳትሄድ አስቀርቷት በኋላ ተመልሣ አሸነፈች
@Uramazingcutie
@Uramazingcutie 2 года назад
በጣም ስነስርአት ያለሽ የስራሽን ውጤት ያገኘሽ እውነተኛ ኢትዪጵያዊ ነሽ እወድሻልሁ።
@ashebirwoldegiorgis343
@ashebirwoldegiorgis343 2 года назад
Dear com Athlete Birhane ,our hero you are role model for olympic movement we can see on you honesty, patriotism ,leadership quality,commitment,spirit of mutual respect,discipline etc ,We have witnessed your strong family relations moreover you showed how celebrities should be seen and appear in a society . I would also like to appreciate Nahoo tv who made available snd demonstrated to sport family that Christmas gift can be expected not only from under Christmas tree so I should think this is a Christmas gift to Ethiopian olympic family from H.E Birhane Adere 1sr Vice President of NOC-Ethiopia
@hibestessayas104
@hibestessayas104 2 года назад
Proud of you 👍🏽💚💛❤️🙏🏽
@mesfinmesea1479
@mesfinmesea1479 2 года назад
ፈጣሪ እንዴት ጀግና እና እኔ በጣም የምወዳት ሁሌም እግዝያብሔር ይጠብቃት።እወድሻለሁ
@dersehnureh9753
@dersehnureh9753 2 года назад
Cleaver, well articulate, a woman of character, koftana woman
@yonastsegaye8458
@yonastsegaye8458 2 года назад
Beri betammm beautiful amazing women rejim endim
@gonderew5002
@gonderew5002 2 года назад
Who is here after watching dallol entertainment
Далее