Тёмный
No video :(

ፀጋን 'እስር ቤት' ሄዶ ሲጠይቃት ምን ተፈጠረ? ከፖሊሱ ሚስት ጋር ተገናኝተናል! Ethiopia | Eyoha Media | Habesha 

Eyoha Media
Подписаться 663 тыс.
Просмотров 162 тыс.
50% 1

#ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማ_ወይም_አስተያየት_ካሎት_በo930589758_ይደውሉልን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopia #EyohaMedia #Habesha

Опубликовано:

 

22 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,1 тыс.   
@user-wp7eo7hb6r
@user-wp7eo7hb6r 2 года назад
ይሄ ሰውዬ ስስለው, አስተዋይ,ሰው አክባሪ, ቀልደኛ, ብሩህ አዕምሮ እና ትዕግስተኛ ሰው ነው።
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 года назад
ሰው ካለጥፍቱ በሚገደልበት ሀገር አንተ ግን ስሜታዊ ሆነህ አንድ እርምጃ ሳትወስድ ፀጋ መልከስከሳን አሳወክ አንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ መልካሙን ሁሉ ይግጠምህ
@citytours2318
@citytours2318 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-vfSxVlB6fx0.html
@mickeybtw2575
@mickeybtw2575 2 года назад
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ Man
@dhhdbzhx9763
@dhhdbzhx9763 Год назад
በጣም
@emamaethiopia5992
@emamaethiopia5992 2 года назад
እዚህ ያላቹ ተመልካቾች ከምትስቁ ተማሩ ከግለሰቦችም ሆነ ከግለሰቡ 🙏 ሰውየውን ግን አለማድነቅ አይቻልም 🙏🙏🙏
@sayedahmada9137
@sayedahmada9137 2 года назад
ሠውየውዲራማነውየሚሠራው.በቴነውያለው..ምነአይነትነውየምንሠማው.አረ
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 года назад
ደምሩኝ
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 2 года назад
@Emama Ethiopia ምን የሚያስቀውና የማያስቀው ጠፍቶብናል እኮ
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 года назад
ሁላችንም ከዚህ ሰውዬ ትልቅ መማር ያለብን ነገር ቢኖር ትዕግስት ነው የኛ ሀገር ሕግ ግን በጣም ይገርማል እንዴት በዳይ እያለ ተበዳይ ይከሰሳል ይገርማል አይዞህ ወንድሜ ምንም ሳያዳላ የሚፈርድ አንድ አምላክ ብቻ ነው እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
@user-xl2nm1gb8t
@user-xl2nm1gb8t 2 года назад
ሰላም ሰበእሰክረይብ አደረጊኝ በእነትችሁ
@nejatali7088
@nejatali7088 2 года назад
Justice for this is guy
@argwaabi6189
@argwaabi6189 2 года назад
አቴን፡ባለእትን፡ያልኩትን፡ናግር😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 года назад
@@argwaabi6189 ባለ ምን 😂😂🙄🙄
@nejatali7088
@nejatali7088 2 года назад
Beday tekemito tebeday tegefto begin tekemito sikun tekemito abet maren betam yasazinal Allahin firu Ethiopia bedel beza hig yelem gulbet yelelew gulbet yalewin bela.
@user-bv2rj8ol5o
@user-bv2rj8ol5o 2 года назад
እኔን ያቃጠለኝ ከፀጋ ጥፋት በላይ የኢትዮጵያ ህግ ነው
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 2 года назад
እውነት ነውወንጀለኛው ቤት ተቀምጦ ተበዳይ ቤቱ ተባሮ በጣም ያማል ይህ እሚያሳዬው ህግ አለመኖሩ ነው ህግ በሀገሪቱ ስለለ ለህይወቱም ያስጋዋል ቢጠነቀቅ ጥሩ ነው ቀናነቱን ትዕግስቱን አይቶ ፈጣሪ ይድረስለት ይህን ነው እምለው
@everythinghappensforarease9121
@everythinghappensforarease9121 2 года назад
በጣም ሚገርም መልካም ስብዕና ያለው ሰው ነው
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
ውዴ ነይ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 года назад
@@selamtube1319 እሽ
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
ውዶቸ እስኪ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርገኝ
@mershaabebayehu3095
@mershaabebayehu3095 2 года назад
ባለጌ ነው። በግድ ነው እንዴ? በርግጥ ንብረቱን መዘረፍ የለበትም። እሷ ግን ንብረቱ አይደለችም ፣ከማገጠች መፍታት ብቻ ነው። እሷን የማዋረድ መብት የለውም ። እርማቷን ስትጨርስ ሌላ ወዳና ተወዳ የመኖር መብቷን ተነፍጋለች። እንኳንም ማገጠችበት ። ይሔ ገፈጥ ።
@yetinayetlove6988
@yetinayetlove6988 2 года назад
በፈጣሪ የሚገርም ሰው ነው አቤት ትግሰትህ ህግ በሌለበት ሀገር ፈጣሪ ፈራጅ ነው
@emeldatebogo1467
@emeldatebogo1467 2 года назад
የወንዶችም፣ልክስክሶች፣ቲሽርትይሰራባቸው
@ayenalmgetahun9708
@ayenalmgetahun9708 2 года назад
ትክክል
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 года назад
ደምሩኝ
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
ውዶቸ እስኪ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርገኝ
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
@@emeldatebogo1467ውዶቸ እስኪ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርገኝ
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 2 года назад
ልብ የምትነካ እጅግ የሚገርም ሰብእና ያለህ ትሁት የዋህ ነህ እግዚአብሔር በሁሉም ከአንተ ጋር ይሁን
@multimediashewa7958
@multimediashewa7958 2 года назад
እውነት ገልፀሽዋል ትሁት 🙏
@pelapela2615
@pelapela2615 2 года назад
ምን አይነት ህግ ነው አንድ ወር አስረው የገዛ ቤቱ ያስቀምጡታል የተበዳዩ ትግስት ግን እሚገርም ነው ቀና ሰው ነው።
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 года назад
💖💗💗💗💗💗
@dst1684
@dst1684 2 года назад
ህግ የለም በጣም ያሳዝናል
@user-xx6sx5wl6r
@user-xx6sx5wl6r 2 года назад
የ ዓመቱ ምርጥ ሰው የምር ትግስተኛ ሰው ነክ አይዞህ ታጋስ ቤትህም ይመለሳል ጡሩ ትዳርም ይኖረሃል ብቻ ጠንክር
@zehara605
@zehara605 2 года назад
ማር ሰብሰክራይብ አርጊኝ
@mimit4032
@mimit4032 2 года назад
እስቲ እዮሃ ሚድያ ፖሊስ ኮምሽንን ኢንተርቪው እድርጎ ውሽምየው ቤት የገባበትን የህግ አካሄድ ያስረዳን የምትሉ 👈👈👈👈
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 года назад
እራስህን አትዉቀስ❤ ተንኮል የሌለብህ ሰዉ ነህ። ከብዙዎች ትበልጣለህ። ሌላ ወንድ እኮ አይቶ እንዳላየ ሄዶ ህይወት የሚያጠፋ ብዙ ነዉ! ምንም እዳ የለብህም❤❤❤
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
ውዶቸ እስኪ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርገኝ
@ageranuri9000
@ageranuri9000 2 года назад
Tegesetega sew new tadelo
@lordismyshipperd
@lordismyshipperd 2 года назад
በቃ ማፈር ቀረ አይኑን በጨው አጥቦ አልጋው ላይ ይተኛል ይሄ ፖሊሲ ሀገርም ሊሸጥ ይችላል ክትትል ቢደረግበት ጥሩ ነው
@tofkkadra20
@tofkkadra20 2 года назад
ትክክል
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 2 года назад
መንግስት ወንጀልኞችን ያበረታታል ኢትዬጲያ ውስጥ ለንጱሀን ቦታ የለም
@selameselame234
@selameselame234 2 года назад
ፖሊስ አጥፊ መሆኑን በመረጃ አረጋገጠ ጭራሽ ቤቱ ውስጥ ገብቶ መቀመጥ ??
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 года назад
👍👍ደምሩኝ
@user-ml8sd5do7r
@user-ml8sd5do7r 2 года назад
በትክክል ፖሊስ በደብ ቢመለከተው ጡሩ ነው
@frey2383
@frey2383 2 года назад
ፍትህ ይገባዋል እሱ ለፍቶ ባፈራዉ ሀብት ለምንድነዉ ባሌገዉ የሚሰራው ፍትህ ፍትህ ለወንድማችን
@zahraliban5714
@zahraliban5714 2 года назад
አግር ቤት ህግ እንደሌለ ግልጽ ነው።ለዚህ ሰው ፍትህ ይገባዋል። ሚስቱን እያማገጠ ንብረት ወርሶ ሰው ቤት መኖር ምንድነው ህግ እንደሌለ ግልጽ ነው ።
@multimediashewa7958
@multimediashewa7958 2 года назад
@@zahraliban5714 😣
@mekdiermi6898
@mekdiermi6898 2 года назад
ትክክል ፍትህ አለአንዴ?? ፍትህ ፈጣሪ ይስጠዉ የተባረከ ትዳር ይስጠዉ፡፡
@Sarasara-tf7rs
@Sarasara-tf7rs 2 года назад
ምኑ ምስኪን የዋህ ነው እግዚአብሔር መታገሱን ያድለን እግዚአብሔር ይራው ድንቅ ነው እንደመልካትን ፅባያችንም ይለያል በርቱ በዚሁ ቀጥሉበት
@Fanotube4
@Fanotube4 2 года назад
_ሰላም ሳራ ይሄ ሰውየ ግን የሚገርም ነው ምስኪን ነው አይይይ 💚💛😍🥰❤️ ሳሪ እንኳን አደረሰሽ💚💛🥰❤️_
@Sarasara-tf7rs
@Sarasara-tf7rs 2 года назад
@@Fanotube4 እንኳን አብሮ አደረሰን ቅንነት ለራስ ነው
@Fanotube4
@Fanotube4 2 года назад
@@Sarasara-tf7rs _አወ እውነት ነው ቅንነት ለራስ ነው በትክክል መልካም ሰው መውደቂያ አያጣም እህቴ ሳምሪ ወደ ቤት ጎራ በይ እንግዳ ሁኝ 💚💛❤️😍🥰_
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 года назад
@@Fanotube4 💖💖💖💖💖
@quaafseid4475
@quaafseid4475 2 года назад
Sara አንቺ ብቶኚ ምን ታረጊ ነበር ?
@user-ew5mj5ec6o
@user-ew5mj5ec6o 2 года назад
የሚገርምህ ሰው ነው ጌታን የሱን ትግስት ለሌሎችም ይስጣቸው 🙏❤❤
@temesgengetaye8767
@temesgengetaye8767 2 года назад
ጸጋ ተብየዋ ብሂወትዋ ትልቅ ነገር ነው የከሰረችው አንደዚሕ አይነት ባል በሂወት ዘመን ተፈልጎ ከመቶ 1 ነው የሚገኝው።
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 года назад
በጣም
@helentube5226
@helentube5226 2 года назад
በጣም
@rahelteshome3788
@rahelteshome3788 2 года назад
ምን ከ100 አንድ ከ1000000 እንጂ በየቤቱ ያለውን ቤት ይቁጠረው
@bmshrassist5566
@bmshrassist5566 2 года назад
True
@user-vu6fs5ci4g
@user-vu6fs5ci4g 2 года назад
ሰውየው ልዩ ነው🤔
@user-wr5ol6zf2n
@user-wr5ol6zf2n 2 года назад
ከባለቤትህ ጋር የማገጠው እሷን ወዶ ሳይሆ ቤቱን ፈልጎ ነው ማለት ነው አሁንም ከቤትክ ያልወጣ ካልሆነ ለቤቱ ብሎ ነው ለማንኛውም እኛ ያለነው ህግ የሌለበት ሀገር ነው እግዚአብዝሄር ይርዳክ
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 2 года назад
ምን ህግ አለ ህግ አውጭም ህግ አስፈጻሚም የለም በኢትዬጵያ ወገን ከክፉ ጌታ ይጠብቅ እንጂ።
@segazabedibaba1965
@segazabedibaba1965 2 года назад
💯✅✅
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
ለዚህ ትውልድ ትልቅ ትምህርት ነው ጎበዝ ነህ ጀግና ነህ ወንድሜ 😥💪🏿
@fantayegutema3912
@fantayegutema3912 Год назад
Sewyew gn tenama new? Yehone leyet yale astesaseb allew. Tsega ye balege mecheresha nat mnm aynet frd aymetnatm.
@abslotige8107
@abslotige8107 2 года назад
ወይኔ ምናለ የአንተን ትእግስት 5%ት ቢሰጠኝ እኔ አድናቂህ ነኝ ፈጣሪ አሁንም ትእግስቱን ይስጥህ ቤትህንም ሱቅህንም በእጅክ ታስገባለህ
@nerdetube1638
@nerdetube1638 2 года назад
በጣም ይገርማል
@rutemekuria6093
@rutemekuria6093 2 года назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለዚህ ሰው ገፋፍተው ሊጎዱህ ስለሚችል ተጠቀቅ ኢትዮጵያ አገሬ ታሳዝናለች እንዲህ አይነት ትውልድ መፈጠሩ እዝናለሁ ወንድሜ አንተ በርታ እግዚአብሔር ፍርዱ አይቀርም ሰለሶ ቅጽል ስም አትጨነቅ ብዙም አታስብ ከዛም በላይ ሁለቱም ይገባቸዋል አትሳቀቅ
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
ውዶቸ እስኪ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርገኝ
@SaraAli-gj4qf
@SaraAli-gj4qf 2 года назад
የዚህ አባት አድናቂወች የት ናቹህ
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
ውዴ ሰብስክራይብ አርጊኝ
@user-cs5kq1uz4i
@user-cs5kq1uz4i 2 года назад
ውዴ ቤተሰብ አድረጊኝ
@user-cs5kq1uz4i
@user-cs5kq1uz4i 2 года назад
@@selamtube1319 ቤተሰብ አድረጊኝ እማ
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
@@user-cs5kq1uz4i እሺ ውዴ ነይ ቤቴ ሰአት ሲሞላ ደምርሻለው እንዳይነሳብሽ
@zaramohamad6294
@zaramohamad6294 2 года назад
@@user-cs5kq1uz4i demiry pls pls pls 🙏
@leylaaddisababa6kilo456
@leylaaddisababa6kilo456 2 года назад
ወይ ፀጋ ባለትዳር ሴቶች በክብራቹ ተቀመጡ ከዚህ በኋላ ምን አይነት ሂወት ነው የሚኖራት በጣም የሚያሳዝን ሞራል ሰባሪ ታሪክ አተረፈችበት።
@abametyub501
@abametyub501 2 года назад
በጣም ውዴ ፕሮፋይሌን በመጫን ሠብሥክራይብ አድርጊኝ
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
ውዶቸ እስኪ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርገኝ
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
@@abametyub501ውዶቸ እስኪ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርገኝ
@zaramohamad6294
@zaramohamad6294 2 года назад
@@abdulkerimtube5951 demiry pls pls pls 🙏
@sebleafrem9108
@sebleafrem9108 2 года назад
አንተ መልካም እና ንፁ ሰው ነህ የሰው ጥግ የሰው መጨረሻ የተባረከ ሒወት ይስጥህ ❤❤❤
@chewabrhenu2311
@chewabrhenu2311 2 года назад
ሰሟ ጠፍ ብለህ አትጨናነቅ ሁሉም የዘራውን ያጭዳል ይላል የጌታችን የአምላካችን የእግዚአብሔር ቃል ማንናችንም ደሞ ኑጹህ አይደለንም ነውራችን በጌታ ተሸፍኖልን ነው እግዚአብሔር ይቅር ባይ ነው ይቅር ይበለን😥
@abametyub501
@abametyub501 2 года назад
አሜን ውዴ ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አድርጊኝ
@user-kw8sm3oj3q
@user-kw8sm3oj3q 2 года назад
ትክክል እውነት ነው እንደ እግዚሀብሔር ያለ የለም ጉዳችንን ደባቂ
@abametyub501
@abametyub501 2 года назад
@@user-kw8sm3oj3q ውዴ ፕሮፋይሌን በመጫን ሠብ አድርጊኝ
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 года назад
💛💔💛💛💔💔💛💛💔💛
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 года назад
@@abametyub501 እሽ
@tsegeradagebru898
@tsegeradagebru898 2 года назад
እውነት ለምናገር ከዚህ ውንድማችን ትህመርት መውሰድ እንዳለብን አስትምሮናል በትገስት ሁሉ ነገር ማለፍ እንድምቻል አስትምሮኛል እናምስግናል
@Fanotube4
@Fanotube4 2 года назад
እውነት ነው ጽጌረዳ ይሄ ሰውየ በጣም ለብዙዎቹ አስተማረ 💚💛❤️
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
ውዶቸ እስኪ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርገኝ
@mulu1621
@mulu1621 2 года назад
አዳሜ ከመሳቅ ከዚህ ተማሩ እስር ቤት ከመበስበስ ከስሩም በላይ ህሊና ከባድ ነው ሴቱም ወንዱም አትልከስከሱ ፈጣሪን ፍሩ ሰው አየኝ አላየኝ ብራችሁ ከመልከስከስ
@Fanotube4
@Fanotube4 2 года назад
_አወ ሙሉዬ ከሰው መደበቅ ይቻላል ከእግዚአብሔር የማይቻል ነው እህቴ እንኳን አደረሰሽ 💚💛❤️🥰😍_
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 года назад
l m amazing about the is man l never see Like him good person
@mulu1621
@mulu1621 2 года назад
@@Fanotube4 አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን✝️ ወንድም
@fakrtamaryma1909
@fakrtamaryma1909 2 года назад
እኔ የምፈረው እንደይስገዱሉህ ነው ጥንቃቂ አድርግ ወንድሜ
@abametyub501
@abametyub501 2 года назад
የእኔም ሃሣብ ነው ውዴ ቤተሠብ አድርጊኝ እመልሣለሁ
@yohanaadem9757
@yohanaadem9757 2 года назад
He is a hero!!!
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
ውዶቸ እስኪ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርገኝ
@ageranuri9000
@ageranuri9000 2 года назад
yes
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv 2 года назад
አንድ ወር አስረው ለቀቁት አስቡት የሰው ሚስት የሰው አልጋ ላይ እጅ ከፍንጅ ተይዞ አሁን በዚህ ምስኪን ሰውየ በቤቱ የገዛ አልጋው ላይ የገዛ ሱቁ ላይ ፏ ብሎ ተቀምጧል ያ ያ ዘልዛላ እና ይህን ሰው ይገለዋል አሳድዶ ራሱን ይጠብቅ ንገሩት እናንተ ሰዎች
@tigistkasech5065
@tigistkasech5065 2 года назад
በንዴት ከዛ በላይ መሆን የሌለብህን ሁሉ ብታረግ አይፈረድብህም አንተ ምርጥ ሰው ነህ ፈጣሪ ይርዳህ መጨረሻህን ያሳምርልህ አይዞህ
@zadfikrtube
@zadfikrtube 2 года назад
በጣም የሚገርም ስው ነህ ለሰውች ትልቅ ትምህርት ነው እሚሆነው
@meronassefa6942
@meronassefa6942 2 года назад
ጥሩ ልብ ያለዉ ሰዉ ነዉ
@hawwiibelay9811
@hawwiibelay9811 2 года назад
በጣም አስተዋይ ሰው ነው አግዚአብሔር እንደዚህ አይነት ትዕግስት ያድለን አውነት በጣም ይገርማል ወንድሜ እኔም ደርሶኛል ባሌ ከጎደኛዬ ጋር ተኚቶ አይቼ ምንም ሳልናጋር እራሴን ለማጥፋት ነበር ይሞኮርኩት ቀኔ ሲላ አልደረሰም እና አልሞትኩም 😭😭😭😭
@addismersha2904
@addismersha2904 2 года назад
የኔ ቆንጆ አይዞሽ ሁሉም ለበጎነው
@donaytroyal860
@donaytroyal860 2 года назад
_ትልቅ ሰው ነክ በእውነት_ _ትዕግስትህ በጣም ይደንቃል_ _ይህ ለሌላው ትምህርት ነው_
@user-cs5kq1uz4i
@user-cs5kq1uz4i 2 года назад
ቤተሰብ አድረጉኝ ወዶች
@saralove4924
@saralove4924 2 года назад
እጠብቃለን ፀጋ ብቸ ተልከስክሳ አትቀርም የወዶች መጋኛ ይቅረቡልን 😁😁😁
@Fanotube4
@Fanotube4 2 года назад
_ሳሪ የወንዶቾ መጋኛ 😁😆😆😄 ኧረ በሳቅ ተልከሰከሰች የምተለዋ ቃል አሁን ላይ በአፌ ውስጥ ትመላለሳለች 😁😆😄 ሳሪ እንኳን አደረሰሽ💚💛❤️❤️🥰😍_
@saralove4924
@saralove4924 2 года назад
@@Fanotube4 እንኳን አብሮ አደረሰን ቤተሰብ ጉድኮነው የምሰማው ❤❤❤❤❤❤
@user-ux8qx8xj1z
@user-ux8qx8xj1z 2 года назад
ሴት እኮ ኃይለኛናት በተኙበትነበር የፈላ ዉሃ ምትደፋበቸው 😄😄😄
@zaramohamad6294
@zaramohamad6294 2 года назад
@@user-ux8qx8xj1z demiry pls pls 🙏😢
@shewaneshkifle6800
@shewaneshkifle6800 2 года назад
ፀጋ ተልከሰከሰን በቅርቡ እንጠብቃለን።
@yeshiworkalemu7932
@yeshiworkalemu7932 2 года назад
ፀጋ ተልከሰከሰች የምትለዋ ቃል የሌለ ነው ታዋቂ የሆነችው
@Fanotube4
@Fanotube4 2 года назад
_የሽወርቅ ምን አንች ብቻ ሁላችንም 😆😁😄💚💛❤️😍🥰 እኔም በጣም ነው የሚያስቀኝ 😍🥰 የሽወርቅ እንኳን አደረሰሽ💚💛❤️😍🥰_
@yeshiworkalemu7932
@yeshiworkalemu7932 2 года назад
@@Fanotube4 እንኳን አብሮ አደረሰን
@zebibaabate4026
@zebibaabate4026 2 года назад
ፖሊሱ ግን መቀጣት አለበት ምክንያቱም እሱም ጥፋት አለበት ይሄ ወስላታ ደግሞ አለማፈሩ እቤቱም እሱቁም መግባቱ እጭ መግማት መግማማት
@zehara605
@zehara605 2 года назад
ሰብሰክራይብ አርጊኝ😍
@meron7563
@meron7563 2 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@asterweldegibrial1625
@asterweldegibrial1625 2 года назад
የሔ ሰውዬ የት ነው ያደገው? ከኢትዮጵያዊነትም በላይ ጨዋነት ያሳያል በፈጣሪ እንዴት አይነት የሕጻን ልጅ ልቦና ነው ያለው በጣም ደስ ይላል የተባረከ ሰው ነው ።
@selamawittadesse3727
@selamawittadesse3727 2 года назад
ፖሊስ ህዝብ የሚያገልገሰል አንጄ ህዝብ የሚዘርፍ ፖሊስ ከሌባ በምን ይለያል ።የሌላውን የፖሊስ ሰም አያቆሸሸ ነው።ፍትህ ለተበዳይ 💚💛❤️ የእዮብን ትግስት የሰጠህ አምላክ የተመሰገነ የሁን ነፁ ኢትዮጵያዊ ማለት አንተ ነህ።አንተ ሁሌም ጀግና ነህ።ዘመንህ ይባረክ ።
@zemzemnesredin9203
@zemzemnesredin9203 2 года назад
የኛ ሰው ሲናገር አሰተማሪና ፖሊሰ ለትዳር አይሆንም የሚለው ወዶ አይደለም
@selamawittadesse3727
@selamawittadesse3727 2 года назад
@@zemzemnesredin9203 ብዙ ጥሩዎች አሉ በአንድ ጭንቅላቱ በተደፈነ ሰው ሌላውን መንካት የከበዳል።ከበዙ አንድ አየጠፋም።የሀገር ሸከም 💚💛❤️
@hanaorhanaor8110
@hanaorhanaor8110 2 года назад
tikikil
@hiruitseyamrigin9405
@hiruitseyamrigin9405 2 года назад
በጣም እሚትገርም ስው ነህ ትእግስትህ እግዚአብሄር ልቦናህን አይለውጥብህ ከላጤዎች ይልቅ ባለትዳሮች አመንዝራነት በይበልጥ ይታይባቸዋል እውነት ሁሉንም ነገር ድራማ
@gfg4073
@gfg4073 2 года назад
ጭራሽ እቤቱ ገብቶ ቁጭ ይላል አምላኬ እውነትም አገራችን ፍትህየለም
@addismersha2904
@addismersha2904 2 года назад
በጣም ያሳዝናል
@MayoshaTa
@MayoshaTa Месяц назад
ወንድ አጣ ምንያድርግ
@EbenezersBikingTrails
@EbenezersBikingTrails 2 года назад
እርስ በእርስ ለመባላታችን ለፓለቲካችን ለክፋታችን ለምቀኝነታችን ለሁላችንም ኢትዮጵዉያን የዚህ ሰው ቅንነት ትግስት መልካም ስብዕናው ትልቅ ትምህርት ነው 💯የኛ ሀገር ፍትህ ግን ያሳዝናል🥲
@henokaga6666
@henokaga6666 2 года назад
ይህ ሰው ትግስቱ ይገርማል። ሚስቱ በገዛ አልጋው ዘመዴ ነው ካለችው ሰው ጋር ስትባልግ ደርሶ እጁን ከመዘርጋት ይልቅ ስሜቱን ተቆጣጥሮ ሌሎች እንዲያዩና ማስረጃ እንዲሆኑ ማድረጉ መልካምና አስተማሪ ነው። አንድ የሚያሳስበኝ ነገር ወንድማችን ከሱዋ ልጅ ወልዶ እንደሆነ ይህ በየሚዲያው ቀርቦ የሚያደርገው ቃለ ምልልስ ምናምን ለልጆች ሞራል ያለው አደገኝነት ነው።
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 2 года назад
ጋዜጠኛው ምን እያልክ ነው ???? ይህ ግፍ የተፈፀመው በኔላይ ሆኖስ ቢሆን ብለህ አስብ እንዲህ አይነት ቅሌት የፈፀመችው ሴት ከለላ ለመስጠት ሰትወሻክት እጅ እጅ አለኝ ። '' እውነተኛውዳኛ ሕያውእግዚያብሔር ይፍረድባት '' 🤲 ባለታሪኩ እግዚያብሔር የትላንቱን ወጥመድ መሰናክል የታደገህ ለነገም በነገርህ ሁሉ ይቅደምልህ 🤲
@eliyasabdurahman7540
@eliyasabdurahman7540 2 года назад
በጣም ቅን ሰው ነህ አላህ ጥሩን ነገር የሰጥሃል ከሰው ፍርድ የአላህ ፍርድ ይበልጣል መልካሙን ነገር ይግጠምህ ይህ ሰው የተወለደበት ያደገበት ህብረተሰብ ደግና የዋህ ግለፅ ማህበረሰብ ውስጥ ያደገ ስለሆነ ነው እንደዚህ አይነት ሰው የሆነው በዚህ አጋጣሚ ዩቲዩብ ክፈቱለት
@tesefanswdagenw312
@tesefanswdagenw312 2 года назад
በቃ መንግስት የለም ማለት ነው የተበደለው እያለ የበደለው ቤት ይገባል ?ውይ ኢትዮጵያ ጌታ ያስብሽ
@addisyelma4218
@addisyelma4218 2 года назад
እኔ ግን ሳስበው ይሄ ወንድማችን ነፍስ ቢያጠፋስ ኖሮ??? በጣም ጀግና የሆነ የፍቅር ሰው የይቅርታ ሰው እራሱን የተቆጣጠረ ጎበዝ ሊባል ሲገባው ብዙ ትችት የሚተቸው የሰውነት ክፍል የሆነውን ቢጠራስ ምን አለበት:: በተለይ ወንድሞቼ እርስ በራሳችሁ ስትጣሉ እረ እናቱን : እናትህ ---:: ትላላችሁ አይደል ለምን እንወሻሻለን:: እህቶቻችን መንገድ ላይ ሲያልፉ ሴት ስንለክፍ ዝም ካለችን የምናወጣው ቃ ል እራሳችንን እንመርምር :: ወንድሜ ከጀግናም ጀግና እድሜህን በእስር ቤት ስላልቀጨህ ጎበዝ ነህ:: ሌላ እድል አለ መልካም እድል ይስጥህ:: የተገፉትን የሚረዳ ትልቁ አባታችን ቸሩ እግዚአብሔር ይርዳህ:: መልካሙን ሁሉ እመኛለሁ::
@hiwottadesse4025
@hiwottadesse4025 2 года назад
እግዚአብሔር ይርዳህ አይዞህ ቅን ነህ እውነተኛ ኢትዮጵያ ነህ እንዲህ ደግ ነበርን
@Dinxieyabestie423
@Dinxieyabestie423 2 года назад
ጀግና ጨዋ ብዬሀለሁ፡ የማይረሳ ትምህርት ነው የስጠሀት፡ ጌታ በመልካም ትዳር ይካስህ 👌
@MAEDOTguragawa
@MAEDOTguragawa 2 года назад
የምናቀውና የምንወደው ነገር ስሙን መጥራት ለምን ያሳፍራል አላለም😂😂😂ያው እደገባኝ ከሆነ ባህላችን ስላልሆነ ነው 😂😂የባውሎጂ መምህር ባለጌ ነው ማለት ነው 😂😂ላልከው መልሴ ሳቅ ብቻ ነው 😂😂ብቻ ዘና አርገኅኛል ውድ ኢትዮጵያዊያን ሰብስክራይብ አርጉኝ እስኪ
@user-cx2ql7so9i
@user-cx2ql7so9i 2 года назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤
@user-vl1jf6lc4b
@user-vl1jf6lc4b 2 года назад
የ ምሩ ነዉ እኮ 😂😂😂
@user-zc2te8jr3i
@user-zc2te8jr3i 2 года назад
😀😀😀😀😀😀
@meazazawede3646
@meazazawede3646 2 года назад
አንተን ያለማድነቅ አይቻልም ፍትህ ፍትህ ለዚህ ሤውዬ እዮሀ ምድያዎች በተቻላችው መጠን አግዙት
@selam7747
@selam7747 2 года назад
አንተ ትልቅ ሰው ነህ የፈለከውን ብትናገር ከእሱዋ ነውር አንድ አስረኛውን እንኩዋን ጥፋተኛ ልትሆን አትችልም ደግ አደረክ ወንድነህ ሁሌም ስትስቅ ትኖራለህ አይዞህ በርታ 👍
@user-cg8mu8ew4q
@user-cg8mu8ew4q 2 года назад
ተባረክ የዘመናችን እዮብ ነህ ለሁላችንም ትዕግሥት ይስጠን
@marthanegash191
@marthanegash191 2 года назад
I have never seen such an honest person, in my life, especially at this time
@tsiongirma9536
@tsiongirma9536 2 года назад
እረ ትክክል ነህ በስጋው ነው መጥራት ያለብህ......አንተ በጣም ጥሩ ሰው ነህ! የኢትዮጲያ ህግ ግን በጣም ያሳዝናል! አይዞህ, እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን!!!
@igayehewue7eu843
@igayehewue7eu843 2 года назад
የሀገራችን ህግ ተመልከቱት አይደለም የተማረ ያልተማረ መፈረድ ይችልል ግን ህግ የሚባል ነገረ እደሊለ መረዳት ይቻላል
@user-vt4pn1um5g
@user-vt4pn1um5g 2 года назад
ምን ህግ አለ ጎጂ እደልቡ አየር እየተቀበለ ተጎጂ እዳይተነፍስ እሚደረግበት ሀገር ነው እውነት ያሳፍራል
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 года назад
በጣም
@heywteyemarymlge5530
@heywteyemarymlge5530 2 года назад
የእውነት እግዚአብሔር ይርዳህ ከባድ ነው ወንድሜ
@queensheba2506
@queensheba2506 2 года назад
አንተ ኮሜድያን መሆን አለብህ😁😁😁 You have a talent👌😂♥️
@ayoubaayoub7215
@ayoubaayoub7215 2 года назад
Lemen atefeto metfat neberbet sewyiew eco yetemare new negerochun welu bethgest kalhone betam yegodal yelkuns ke mashfe yelke tehmhert wesdubet ke yekerta gar
@user-py5qf8pk6u
@user-py5qf8pk6u 2 года назад
queen እረ ምን አይነት ኮመንት ነው
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 2 года назад
እግዚአብሔርን መልካም ባል ስጠኝ ብላ እየፀለየች ካለች ጋር ያገናኝህ። አንተ ጥሩ ባል ነህ ለማለት እደፍራለሁ። የንግግርህ ጥንቃቄ ያንን ያሳያል።
@rutemekuria6093
@rutemekuria6093 2 года назад
ሰውዬው ደስ የሚል ታማኝ ሰው ነው
@abametyub501
@abametyub501 2 года назад
በጣም ውዴ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብሥክራይብ አድርጊኝ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 года назад
በጣም
@tinahailu748
@tinahailu748 2 года назад
You 're an incredible person with a tremendous attitude 👏 Wish you all the best 👍 Have a blessed life 💙 🙏
@zadfikrtube
@zadfikrtube 2 года назад
ከልብ ስው ነህ እውነት እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
@Ethiopia2999
@Ethiopia2999 2 года назад
በጣም ደስ የሚል ግልፅ ሰው ነው በእውኘት ጥሩ ሰው ስለሆነ ነው እችን ጉደኛ ያጋለጣት
@zulfamuktar4333
@zulfamuktar4333 2 года назад
አንተ ምንም አላጠፋህም የተናደደ ሰው ብዙ ነገር ያረጋል አንተ ግን ቃላት ሰለወረወረክ እራስህን እንደጥፋተኛ አትቁጠር ጌታ መልስ አለው ፍትህ ፍትህ ይገባሓል ወንድሜ አይዞህ ጌታ ይረዳሐል ።
@fikreteru6742
@fikreteru6742 2 года назад
የባልም ይሁን የሚስት ባህሪ አለ መመቸት ለምዝርና አይዳርግም መፋታት ይቻላል ምዝርና ብልግና ነው
@user-jl6pm8cj6n
@user-jl6pm8cj6n 2 года назад
የይቅርታ ልብ ያላችሁ ሰዎች ጌታ ምስክሬ ነው እድለኞች ናችሁ
@shutup1682
@shutup1682 2 года назад
የህግ ባለሙያዎች : ወዴት ናችሁ?.... የፍትህ ቢሮ ወዴት አላችሁ?..... የጠበቆች አስተዳደር ወዴት አላችሁ? ይህን ፊታችሁ የተቀመጠ ሃቅ እንዳላየ ላሽ? ኧረ አይነፋም?...... ለአብቹ ንገሩት!
@nehemiahmekonnen3276
@nehemiahmekonnen3276 2 года назад
እውነት ነው ሰው በላቡ በሠራው ቤት በከፈተው ሱቅ እየኖረ ጉድ ነው።
@jesusway3790
@jesusway3790 2 года назад
ወንድሜ አይዞህ የቅንነትህ አምላክ ይፍረድልህ ከተቻለህ ሁሉን ትተህላቸው ካካባቢያቸው ብትርቅ ይሻላል እላለሁ እንዳዲስ ኑሮህን ብትኖር
@messitkiroshaile8521
@messitkiroshaile8521 2 года назад
እውነት ነፃ ታወጣለች እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ
@nourasultan5619
@nourasultan5619 2 года назад
በጣም የሚገርም የወህሰውነው በዛላህ ያለውእርጋታና ትዕግስት ሊደነቅይገባል ሰዎችዬ ከዚህ ምስኪን ሰው ብዙእንማራላን መቼም ቢሆን ፈጣሪ ከየዋህዎችነው
@ramadantube
@ramadantube 2 года назад
Beknnet demrigni wudi
@zaramohamad6294
@zaramohamad6294 2 года назад
@@ramadantube demiry pls pls 🙏
@jerryyealgu5846
@jerryyealgu5846 2 года назад
በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት የዚሰው ትዕግስት ግን ገራሚ ነው ወይ መታደል
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 года назад
ወይ ኢትዮጵያ ውስጥ ምንም ህግ የለም ሁሉም ኢትዮጵያዊ ተባብሮ ለዚህ መልካም ሰው ፍትህ ማግኘት አለበት::
@user-cs5kq1uz4i
@user-cs5kq1uz4i 2 года назад
ቤተሰብ አድረጉኝ እማ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 года назад
አረኩሽ በርቺ::
@zaramohamad6294
@zaramohamad6294 2 года назад
@@hanaethiopia1059 demiry pls pls 🙏
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 2 года назад
እኔ የአንተን ትዕግስት አደንቃለሁ እውነት ትመነምናለች እንጂ አይበጠስም የሰው ልጅ የእግዛብሔርን ፍቃድ ሳይጠይቁ የሚፈፀም ትዳር ውጤቱ ይህ ነው!!
@user-ux8qx8xj1z
@user-ux8qx8xj1z 2 года назад
የኔ ጌታ በህወይት ማኖርህ እግዚአብሔር ይጠብህ ኢትዮጵያ ዉስጥ ሕግ የለም እኮ የድፍረቱ ድፍረት ጥፋት አጥፍቶ መልሶ የአንተ ቤትመልሶ ማኖሩ እራሱ ሰዉየው ምንአይነት ሕግነው ያለው ግን እሄን ሰው እንዳይ ገሉትብቻ የኔ ምስኪን ነገሩ በስቅም እኔ ግን አሳዝኖኛል እሄሰው ወንድም ሴት በትዳር ላይ የምዘሙቱት ትዳር ይጠብቅን አይዞህ አባቴ እግዚአብሔር የስራዋን ይስጣት
@TODAY4TOMORROW712
@TODAY4TOMORROW712 2 года назад
ሰብስክራይብ አድርጊኝ ሀኒቾ🤔
@user-cs5kq1uz4i
@user-cs5kq1uz4i 2 года назад
ቤተሰብ አድረጉኝ
@zaramohamad6294
@zaramohamad6294 2 года назад
@@user-cs5kq1uz4i demiry pls pls pls 🙏
@selmejons5098
@selmejons5098 2 года назад
በሰመአብ ምን አይነት መልካም ወንድ ነክ እንዳንተ አይነት ሺ ይወለድ ፀጋ ማርያም ምርጥ ባል ነው ያመለጠሸ ወንድሜ በተናገርከው ነገር ምንም እንዳትፀፀት እንደውም ጥሩ ሰው ሰለሆንክ ነው እንጂ የተውካቸው ለማንኛውም መልካሙን ነገር ይግጠምክ
@peacelove4778
@peacelove4778 2 года назад
የኔ ሩሁሩህ አንጀቴን እንደበላው ግሩምና የዋህ ሰው ነው በእግርም በእጅም ተኬዶ የማይገኘ ሰው ነው በእውነቱ ይሔን የመሰለውን የአዳም ዘር ያብዛልን ለኛም ያድለን🙏🙏🙏
@user-rg2df4eu6j
@user-rg2df4eu6j 2 года назад
ወይኔ የሰውየው ትግስት🥺🥺አብሽር አላህካንተጋ ይሁን
@fikreteru6742
@fikreteru6742 2 года назад
እጅ ከፍንጅ ስለ ተያዘች ንብረት የመካፈልና እዛ ቤት የመኖት መብት የላትም ፍቺውም በምዝርና ፈታዋለች ነገር ግን የኢትዮጵያ ዳኛና ፖሊስ እናቀዋለን የሌባ ጥርቅም መቼ ይሆን ስራቹ የምትሰሩት?????
@user-wn3bd1tu6d
@user-wn3bd1tu6d 2 года назад
አይዞህ የኔ ምስኪን ምንም ፈተናው ቢበዛብህ የዋህነትህ ነፃ ያወጣሀል በርታ
@Hello-qr6qr
@Hello-qr6qr 2 года назад
ይህንን ጥሩ ሰው በዚህ ልክ መበደል ልክ አይደለም ወይ ፀጋ ፍትሐ ለወንድማችን
@user-hu9le1dj6r
@user-hu9le1dj6r 2 года назад
በትዳራችሁ የምትወሰለቱ ተጠንቀቁ ታማኝ ሁኑ
@Fanotube4
@Fanotube4 2 года назад
_ወለተ በመጀመሪያ እንኳን አደረሰሽ ለደብረ ዘይት እንዲሁም ለሰንበት ስቀጥል እውነት ነው የሚወሰልቱ ይረጋጉ 😆😁😄💚💛❤️😍🥰 ወየው ግን ነው የሚገርም እንዴት ታማኝ ሰው ይጠፋል_
@Fanotube4
@Fanotube4 2 года назад
_ለእያንዳንዱ ነገር ትዕግሥት አስፈላጊ ነው ይገርማል ሁላችሁም እንኳን ለደብረዘይት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ትዕግሥት ለሁላችንም ያድለን የፀጋ ነገር 😄😁👍👍💚💛❤️🥰😍 እንኳን አደረሳችሁ 👉 እስኪ ወደ ቤትም ጎራ በሉ እናውጋ 🥰🥰😍💚💛❤️_
@Fanotube4
@Fanotube4 2 года назад
@G me the Ethiopia 🤔🤔🤔🙄🙄🙄🙄
@tibaremu1357
@tibaremu1357 2 года назад
Abesha siyareg ayefrem siyawera enji
@tibaremu1357
@tibaremu1357 2 года назад
Abesha
@Fanotube4
@Fanotube4 2 года назад
@@tibaremu1357 ሲያረግ ማለት 😳🙄🤔 ምንድን ነው
@robelalex6189
@robelalex6189 2 года назад
ይህ ሰው ሽልማት ይገባዋል???? ትግስቱ እጅግ በጣም አስተማሪ ነው:: ከዚህ ሰው ብዙ ተምሪያለሁ::ሽ አመት በጤና ኑር::
@kebbe6802
@kebbe6802 2 года назад
ይህ ሰው የአስተዋይነትና የአርቆ አሳቢነት መምህር ነው
@tigistwehrli37
@tigistwehrli37 2 года назад
I admire this dude! He is such a down to earth fellow. Imagine, he caught his wife red handed while committing infidelity with a stranger and yet he is ready to forgive her. We have to learn from him. I will keep my fingers crossed for him. Justice will be served from God. Don’t worry!perseverance can be hard but will pay off, trust me. I hope you will find serenity and find someone who is trustworthy and loyal.
@abelgebreab
@abelgebreab 2 года назад
ፍቅር የሆነ ስው ❤️🇪🇷🌷✝️🌼
@TODAY4TOMORROW712
@TODAY4TOMORROW712 2 года назад
ሰብስክራይብ አድርገኝ?
@abelgebreab
@abelgebreab 2 года назад
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ ግድ አይዛሽ
@zaramohamad6294
@zaramohamad6294 2 года назад
@@TODAY4TOMORROW712 demiry pls pls pls 🙏
@abelgebreab
@abelgebreab 2 года назад
@@zaramohamad6294 አለው ይመችሽ
@user-vs6ef4vd4k
@user-vs6ef4vd4k 2 года назад
ይህ ሰው እጅግ በሳል ነው ንግግሩ ራሱ ስርዓት አለው አይዋሽም የደረሰበት ነገር ቀላል አይደለ ወንድም የተባለው ውሽማ ሆኖ ነው ያገኘው እንደዚህ አይነት ጥሩ ወንድ አይቼ አላውቅም
@abebatadese3690
@abebatadese3690 2 года назад
ጨዋ ትግስተኛ ትልቅ ሰው ነህ ለብዙዎች ትልቅ አስተማሪ ነህ እውነት ፍትህ ካለህ ያንተን የፍትህ ውሳኔ መጨረሻ ለማየት ያብቃን
@TODAY4TOMORROW712
@TODAY4TOMORROW712 2 года назад
አቤ ሰብስክራይብ አድርገኝ
@mqw544
@mqw544 2 года назад
ፖሊሱ ከስራ ይባረር ይኽ ሀገርም ይሸጣል ከፖሊስ ስነምግባር የወጣ ነው ልብስ እያዞሩ የሚሸጡ አዛወንቶችን ስለማሪያም እያሉ የሚቀሙ እህታችንን ከልጇ ፊት መደብደብ ነው የሚውቁት
@hannaGtube
@hannaGtube 2 года назад
ራስህን ጠብቅ ወንድሜየዘንድሮን ህግ ተማምነህ እንዳይገሉህ እነሱ ምንም እፍረት የላቸውም እንዳትቀደም
@raheltadesse7578
@raheltadesse7578 2 года назад
በጣም ነው የሚገርመው ህግ የሌለበት ምድር ነው ይሔ ሰው ፍትህ ያስፈልገዋል አንተም ወንድሜ መድሐንያለም ትግስቱንና ጥንካሬ ይስጥህ አይዞህ
@asnakechabera6939
@asnakechabera6939 2 года назад
አንተ ምንም አላጠፋህም ወንድሜ ሌላ ሰው ቢሆን ይገድል ነበር አንተ በጣም ጨዋ ነህ እግዚአብሔር ይርዳህ!!!
@mesi9711
@mesi9711 2 года назад
እራስን ጠብቅ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አንተ ጀግና ነህ
@tegesetkonjum7037
@tegesetkonjum7037 2 года назад
ይገርማል እውነት ልብ ያለው ሰው ነው
@hanabetsinat4209
@hanabetsinat4209 2 года назад
የእውነት ፈጣሪ በሚያውቀው እንዴት አይነት ዳኝነት እንደሆነ የሚገርም ነው ግን መልካም ሰው ነው
@user-lm8rs2ro3q
@user-lm8rs2ro3q 2 года назад
እንደዚህ አይነት ሰዎችለማግኘት በባትሪ ተፈልጎ ካልሆነ ከባድ ነው:: ጅል የመሰላችሁ ተሳስታችህዋል እጅግ ጎበዝ ነው
@mikimiki7194
@mikimiki7194 2 года назад
አገራችን ከሁሉም ዓለም የባሰበት ፍትሕ የለም ...በጣም ያሳዝናል ምለው ተገዝተው በሰው ፊትም በትልቁ በእግዚአብሔር ፊት ዳኞቹ አይጠቀሙበትም እውነትን ገንዘብ ካለ በሰማይ መንገድ አለ ብለው የሚያምኑ ይመስለኞል ለዚች መቶ ዓመት የማንኖርባት ዓለም።
@user-xz1gw4xy4y
@user-xz1gw4xy4y 2 года назад
በጣም የሚገርም እዴት ሁሉንም ይወረሳል ያሣዝናል አይ ሠው
@betelehemmitiku137
@betelehemmitiku137 2 года назад
በጣም ምርጥ ሰው ነህ ይነጋገር ለዛህ እርጋታህ ጨዋታህ ሁለመናህ ግሩም ነው ይብላኝ ለሷ ወዳጄ ፍርዱን ከፈጣሪ ጠብቅ አንተ መልካም ሰው ነህ
@yayahala615
@yayahala615 2 года назад
አሰተማሪ ነው ወንድማችን ተባረክ ያንተን የመሰለ ልብ ትግሰት ያለው ሰው ይፈጠርልን ....ይቅርታ ብትለው አብረው ቢኖሩ 🤔
Далее