Тёмный

ፀጋ እና መከራ ምርኩዝ_18 የተፈተንኩለት ||ሚንበር_ቲቪ ||ሁለንተናዊ_ከፍታ!||MinberTV||Merkuz 

Minber TV
Подписаться 551 тыс.
Просмотров 138 тыс.
50% 1

#ምርኩዝ_18 #የተፈተንኩለት #ሚንበር_ቲቪ#MinberTV#Merkuz_18
Copyright @MinberTV
t.me/joinchat/AAAAAEL-0GJF-c8...

Развлечения

Опубликовано:

 

17 дек 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 279   
@dohacity7635
@dohacity7635 2 года назад
ምርጥ ባል❤️ ምርጥ አባት ምርጥ አፍቃሪ ምርጥ መሪ ምርጥ ነብይ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም💚
@teybahussein6143
@teybahussein6143 2 года назад
اللهم صلي وسلم وبارك علي نبينا محمد
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ሠለላህአለይሂወሠለም ደምሪኝማሬ
@user-wp8ik1uk9q
@user-wp8ik1uk9q 2 года назад
ሰለላህ አለይሂ ወስልም
@user-fg6fi3hq4i
@user-fg6fi3hq4i 2 года назад
ሠለላህወአለይሂወሰለም
@user-oh7ug7kk5i
@user-oh7ug7kk5i 2 года назад
الهم صلى عل محمد وعل الى محمد
@user-gg5do7yp6e
@user-gg5do7yp6e 2 года назад
እንዴት አይነት የሚገርም አቀራረብ ነው!!! ሱብሀነሏህ ለረጅም አመታት የቀራውትን ወዱሀ ዛሬ አወኩት። ዶ/ር ሰመሀር አላህ ይጠብቅህ።
@zebibazebiba6420
@zebibazebiba6420 2 года назад
Alhamdillh
@user-tg9dd5gh3e
@user-tg9dd5gh3e 2 года назад
እንዲህ ሰፊና የማረ መድረክ ላይ በመሰባሰባችሁ ደስተኛ ነኝ አልሃምዱሊላህ
@yaliahsetota5500
@yaliahsetota5500 2 года назад
አልሀምዱሊላ ቀጥተኛውን መንገድህን በኢዝነትህ አንተው ምራን ያረብ ሂዲያ ስጠን
@seadaali3117
@seadaali3117 2 года назад
ኡስታዝ ሰማሀር አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ ♥️ እውነት ነው! አላህዬ.. አንተ ከዋልክልን ውለታ አንፃር የሚደርስብን ፈተና የጎመንዘር ፍሬ ያህል ትንሽ ነው, አልሀምዱሊላህ አላኩሊሀል ቁጥር ስፍር የሌለው ምስጋና ይድረስህ::
@ahlam779
@ahlam779 2 года назад
ሳህ
@genetwoldemichael7755
@genetwoldemichael7755 2 года назад
የ ምርኩዝ ከ መድረክ ጀምሮ በየዝግጅቱ የሚገራርሙ ለውጦች...ማሻ አላሕ ሚንበሮች በርቱልን....9ኛውን እድል ገጥሞኝ(አላሕ ፈቅዶ) ታድሜ ነበር.....
@tubemedinatube7008
@tubemedinatube7008 2 года назад
ማሻአሏህ ተባረከሏህ ደስ ሲል
@reyuyenu340
@reyuyenu340 2 года назад
Are you a Christian or revert your name is different as a muslim??? Sorry if i cross any line just asking.
@user-et4de1ck2j
@user-et4de1ck2j 2 года назад
የኛ ውድ ነብይ ስለላህ አለሂ ወሰለም አልሀምዱሊላ የሙሀመድ ኡመት ያደረከኝ ጌታ ምስጋና ይገባህ
@fatiyanasir3956
@fatiyanasir3956 2 года назад
ሱብሃነ አላህ በጣም እያመመኝ ነበር ይህን ሙሃደራ ስሰማ ለኔ ነው የተነገረው ብዬ ተደሰትኩ ሚንበሮች በርቱ በሰው ሃገር ሆነን በእናንተ በኩል ብዙ ነገር አያየን ነው
@sahimaahim4725
@sahimaahim4725 2 года назад
አልሀምዱ ሊላሂ ረቢል አለሚን አልሀምዱ ሊላሂ ረቢል አለሚን አልሀምዱ ሊላሂ ረቢል አለሚን አላህ ሆይ ሀያቴን ሙሉ ካመስጋኜች አድርገን 🙏📿❤🙏📿❤🙏
@rabi1221
@rabi1221 2 года назад
አሚን ያረብ
@user-ks7oh1mv5e
@user-ks7oh1mv5e Год назад
አሚንንንንያረብብብብ
@Uyfnhjdjgy35uhm-qb9rp
@Uyfnhjdjgy35uhm-qb9rp 4 месяца назад
አሚሚሚሚሚንንንንንን❤❤❤❤
@lulahabib339
@lulahabib339 2 года назад
አላህ ወክበር !!!!ወንድሜ አንደበትህን ይባርክልህ ለዚህ እራሴን እንዳስብ ላደረከኝ ቆይታ ጅዛከ አላሁ ኸይር።
@mubarakanteneh
@mubarakanteneh 2 года назад
አለብኝ አደራ ስለ ሌሎች ማሰብ የሰው ዋናው ግብሩ፣ ተልዕኮው ነውና ከአፈጣጠሩ፣ እኔም አሳስቦኝ ተሰማኝ አደራ፣ ነፍሴ ማሰብ ሻተች እቅድዋን አኑራ፤ የሰው ልጅ ሰው መሆን መቻል ስላለበት ፣ መምከር የግድ ነው ቅን መንገድ ማሳየት፤ ያም የታላላቆች ምግባር ስለሆነ፣ እኔም ታላቅ ሆኜ ግዴታ ስወጣ፣ ለሌሎችም ማሰብ ስችል ውስጤ ዳነ፡፡
@ethiomalcomx7416
@ethiomalcomx7416 2 года назад
ማሻአላህ Dr ሰመሃር እጅግ ውብ ትምህርት thank you bro
@semufedlu2311
@semufedlu2311 2 года назад
አላህ እውነተኛ ነው። ቀጠሮውን፣ ቃሉን አያፈርስም። ሱብሀነሏህ። ኸይር ጀዛ
@senatube9116
@senatube9116 2 года назад
አናጋሪ ዳእዋ! ደግሜ ሁላ ነው የሰማሁት ጀዛኩመሏህ
@neimatemam1204
@neimatemam1204 2 года назад
አለሁሞሶሊ አለ ሙሀመድ ወአለ ኣሊ ሙሀመድ ሰለለሁ አለይሂ ወሰለም
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u 2 года назад
ፊዳካ አቢ ወ ኡሚ ያረሱልላህ አላህ ዲናችንንም ሃገራችንንም ሳላም የድርግልን ያረብ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝሱሱየ
@user-tg9dd5gh3e
@user-tg9dd5gh3e 2 года назад
😭😭😭😭ጀዛካለሁ ኸይር ወንድም ሰማሀር ከአይን ይሰውርህ ነገሌላቀን ወላሂ አሏህ የሰጠንን ጸጋ ብናስታውስ ችግረሮች ባልከበዱን
@zdmaktube1151
@zdmaktube1151 2 года назад
አልሀምዱሊላህ አለ ኒኢመተል ኡስላም
@mubarakanteneh
@mubarakanteneh 2 года назад
ኢቅራእ አስተውሎ ማንበብ ከግብር ሁሉ በልጦ፣ አምላክ በምህረቱ የዘውን ዘር መርጦ፣ የህይወት መመሪያን፣ ቅዱስ ቃሉን ሰጥቶ፣ ‹‹አንብቡ፡፡›› ብሎናል የኛን ማወቅ ሽቶ፣ ጥበበ መለኮት ጽልመትን በመግፈፍ ድቅድቁን ሊያበራ፣ ሰርክ ይገፋፋናል ማቅራራቱን ትተን ደፍረን እንድንቀራ፤ ‹‹ አታቅራሩ ቅሩ፣አታንቡ አንብቡ፤… እወቁኝ፤ ›› ይለናል አምላክ በኪታቡ፡፡
@jamanisjamanis2309
@jamanisjamanis2309 2 года назад
ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያአ ረሱል አላህ አሚን ያረብ አገራችን ሰላም ያርግልን
@madena1330
@madena1330 Месяц назад
ሱለላህ አለይሂ ወሰለም ጀዛክ አላህ ኽይር የአንተ እና የኡስታዝ ኻሊድ ክብሮም ይለያል አላህ መስሎቻችሁን ያብዛልን እናተን ስሰማ ኢማኔ ይጨምራል አልሀምዱሊላህ
@user-vu9qn6lu9f
@user-vu9qn6lu9f Год назад
ጀዛከላህ ኸይረን ኡስጣዝ አላህ ይጠብቅህ ወላህ በጣም የሚገርም ዳእዋ. ሱረቱ ዱሀ አገላለፅ
@hayuhayu8361
@hayuhayu8361 2 года назад
ምንኛ ያማረ ደአዋ ነዉ ማሽአላ ❤❤❤❤❤😭
@madinaa3676
@madinaa3676 2 года назад
መሸአለሀ ሶሉ አለሂ ወሰልም😍😍😍😍😍😍
@genetwoldemichael7755
@genetwoldemichael7755 2 года назад
Dr. ሠመሐር...አላሕ ይጠብቅሕ!! ልዩ የማብራራት ችሎታሕ ሑሌም ያአጅበኛል....ማሻ አላሕ...ወቅታዊ ማነቃቂያ
@khiraman3855
@khiraman3855 2 года назад
ማሻአላህ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላረከኝ ጌታ ❤🙏
@user-pc2fu7zx5u
@user-pc2fu7zx5u 2 года назад
አልሀምድሊለህ ሰለ ሁሉም ነገር የተሰጠንን ብነውቅ የጎደለን ዬለም
@user-il6vx9ug2s
@user-il6vx9ug2s 2 года назад
ማሻአላህ ደስ የሚል ደአዋ ነው አላህ ይጠብቅለን
@zuleyikazuli4842
@zuleyikazuli4842 10 месяцев назад
ጣፍጫ አደበት ይጠብቅ ኡስታዚ አላህ 😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
@lominaye-2251
@lominaye-2251 2 года назад
ሱረቱ ዱሀ በጣም የምወደው ሱራ ነው ትርጉሙን አላውቀውም ግን ደጋግሜ ነበር የምቀራው በሂወት አጋጣሚ በጣም ጭንቀት ውስጥ ገብቸ አውቃለሁ ከዛ የምወጣ እስከማይመስለኝን ድረስ ነገር ግን አንድ ቀን በጧት ተነስቸ ወደ ማለዳ ፀሀይ ዞርኩ ይገርመኛል ከዛን እለት ጀምሮ ድንገት ሂወቴ ተቀየረ አስቤበት አልነበረም ያየሁት በቃ እንደ አጋጣሚ ነው የተመለከትኩት ከዛ በፊት ኖሮኝ የማያውቅ ተስፋ በልቤ ሲሞላ ይሰማኝ ነበር ሂወት ልክ እንደማለዳ ብርሀን ነው አልኩኝ የጨለመ ይመስላል ግን በቃ ይነጋል ነበር ያልኩት ያኔ ዛሬ ድረስ ማለዳን እወደዋለሁ የሆነ ከጧት ፀሀይ ጋር የተቆራኘ ልዩ ፍቅር አለኝ ከስንት ጊዜ በኋላ ዛሬ ያንን የምወደውን ግን ትርጉሙን የማላውቀው የነበረን ሱራ በዚህ መንገድ ሲተረክ ሳየው ስለ እኔ እየተወራ ነው የመሰለኝ ገርሞኛል ሁሉ ጀዛ ከላህ ኸይር ወንድሜ
@ahlam779
@ahlam779 2 года назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሱብሀን አላህ ወደሁአላ ተመልሸ እራሴን እድጠይቅ ያደረገኝ መልእክቱ ወላሂ ልቤን ሰርስሮ ነው የገባው አልሀምዱሊላህ ኒእመተል አሏህ
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 2 года назад
_ያሙቀሉበል ቁሉብ ሰቢት ቁሉበና አላዲኒክ😭_
@betenegash5079
@betenegash5079 2 года назад
ጀዛከሏሁ ኸይረን ጀዛ ኡስታዝ ሰመኸር ተክሌ እንዲሁም ሚምበሮች
@shsvssbshs4476
@shsvssbshs4476 2 года назад
አእምራችንን ምናሰራ ምንድር ያርገል ሀቢቢም ላይ ሰላምና እዝነት ይስፈንባቸው
@mubarakanteneh
@mubarakanteneh 2 года назад
ብሪቱን(ዱንያን)ፍለጋ በጣፋጭ መራራ፣ በአሰናካይ ስር፣ ሰዉ ተጠላልፎ ኑሮን ሲያቀሳስር፣ ዱንያን አፍቅሮ፣ እድሜ ልኩን ሲሮጥ በነጋ በጠባ፣ አይቻለሁ ሲሆን ቀልብ አልባ ሰለባ፡፡ በጸጋ ተሞልቶ ራቁቱን መጪ፣ የሆነው ዘረ አዳም በዱንያ ፍቅር በመሆን ተቀጪ፣ ቀን በጠራራ ውስጥ፣ ሌትም በጨረቃ፣ ይተረማመሳል፤ጥሮ ግሮ መኖር ባናወዘው ሲቃ፡፡ ቆንጆዋ ዱንያ አስወድዳ ምድርን፣ ከሰው ዘር ላይ ገፋ ሰብአዊ ክብርን፣ ከሊቅ እስከ ደቂቅ ቋምጦ ሀብት ስልጣን፣ ‹‹ ከራስ በላይ ነፋስ ›› በሚያሰኘው ቁንጣን፣ ከዘላለማዊ ተስፋው አስወጥታው፣ ፈጣሪን በሚያስክድ ልክፍቷ አጣፍታው፣ ቆንጂት በአፍራሽ ዝና ደርሶ የሰማይ ቤት መንገድ ከፋች ሆና ሰውን ታፋጃለች ተሸሽጋ ካዝና፡፡
@leylam.d2945
@leylam.d2945 2 года назад
اللهم صل وسلم وبارك وأنعم على عبدك ورسولك محمد وعلى آله وصحبه وسلم تسليما كثيرا ياسلام ماأجمل الوصف وجزاك الله خيرا وبارك الله فيك د. سمهر
@user-ht7wq6nt5x
@user-ht7wq6nt5x 2 года назад
ማሻአሏህ ልብን ሰርስሮ ይገባል ዶክተራችን አላህ ይጨምርልህ።
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 7 месяцев назад
ሶለሏህ አለዬሂ ወሰለም
@ismaelmohammed5148
@ismaelmohammed5148 2 года назад
ሱባሀን አላህ❤❤❤💚💚💚💚❤❤❤💚💚💚❤❤❤❤💚💚💚💚💚❤❤💚💚💚❤💚💚💚💚💚💚💚💚❤❤💚💚
@lailarosa9108
@lailarosa9108 2 года назад
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ፊዳከ ሀቢቡና ያረሱረላሃ💐 ሰለ ላሁዋለሂወሰለም 💐🇪🇹💐🇪🇹 💐💪🇪🇹💐💪🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹 🌷🇪🇹🌷🇪🇹🌷🇪🇹🌷🇪🇹🌷🇪🇹
@user-br8dy2uk2k
@user-br8dy2uk2k 2 года назад
ወቅቱን ያማከለ ዳእዋ ማሻ አላህ ጀዛከሏሁ ኸይረን
@meremmerem204
@meremmerem204 2 года назад
ሚንብሮች እኔም ከስደት መልስ መርኩዘን ማይት ይፈልጋልው ኢሻእላህ
@rakhmarakhma4487
@rakhmarakhma4487 2 года назад
ኢንሸአላህ እኔም አሥባለሁ እድጠሪኚ
@meremmerem204
@meremmerem204 2 года назад
@@rakhmarakhma4487 ኢሻእላህ እህት እላህ በስላም ለእገራችን ያብቃን
@yesuf4704
@yesuf4704 2 года назад
ኢሻአሏህ እኔም እፈልገላሁ ግን ወሎነኝ ለአድሥ አበባ ይርቃል🕌
@yesuf4704
@yesuf4704 2 года назад
ኡሥታዝ ተምህር ተክሌ ላአሏህ ብዬ እወድሀለሁ አሏህ ይጠብቅክ
@asmatube1022
@asmatube1022 2 года назад
ኢንሸአለህ እኔም ሚበሮች ቦታ የዙልን
@californa6827
@californa6827 2 года назад
መሀመድ ኢንሻ አላህ በመንግሰት ጥራ ሰለምንመጣ አመት ቆይቼ ነዉ የተመለሰኩት በሁለት ወር ልዮነት ተመልሼ ልመጣ ነዉ ለምን ምረኩዝ 3 ፕሮግራም መጣዉ ጎልፍ ክለብ 2 ጊዜ ኤሊና ሆቴል ምክኒያቱም የናንተ ናፍቆት ነዉ አሁን ለወር ነዉ አታሳፍሩንም ከአለም ጫፍ መጥተን እናተ ለማዘጋጀት ቢዝኒላህ እንጠብቃለን ደ/ር ሰምሃር ማሻ አላህ መሀመድዬ አሙሰ ምሺት ሱሳ ሆነብን
@shemawel9745
@shemawel9745 2 года назад
May Allah bless you all...may Allah bless our loved country Ethiopia 🇪🇹!!
@ameteselamtube4122
@ameteselamtube4122 2 года назад
Ajeb Ajeb Ajeb! Subhan ye Allah Sira!
@user-hf1ci8vz4x
@user-hf1ci8vz4x 2 года назад
ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያነብየላህ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@aminathamzaahmed2850
@aminathamzaahmed2850 2 года назад
ያአላህሶብር፣ይሠጠን
@user-qz5ne8ov4w
@user-qz5ne8ov4w 2 года назад
ፊዳካ አቢ ዋ ኡሚ ወነብሴ ያርሱለላህ ስለላሁ ዋአለይሂ ወስለም
@user-zq8wf2mm8r
@user-zq8wf2mm8r 9 месяцев назад
ማሻአላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቃቹ❤❤❤❤
@yetmautotrading
@yetmautotrading 2 года назад
አልሃምዱሊላህ ስለሰጠኸኝ ፀጋ ሁሉ ምስጋና ለአላህ ይገባሀል☝️
@user-xk3zj6su4b
@user-xk3zj6su4b 2 года назад
ሰለላሁ አለይወሰለም ሀቢቡልሙስጠፍ ዶ/ር ሰመሀር ወንዲሜ አላህይጨምርልህ እኛንም ከምርጦቹ ያርገን ከሰብሮኞች ካመስጋኞችአርገን ያረብ
@umerakmell2399
@umerakmell2399 2 года назад
S.w.s Muhammad yaresulelah
@YitayalMulat-lj1hl
@YitayalMulat-lj1hl Год назад
What amazing understanding, wise ,beautiful and attractive approach.
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 2 года назад
_አህለን ቢኩም ሚበሮች አቤት ስታምሩ ጀዛአክ አላህ ኡስታዝ / ዶክተር ሰምሀር_
@yesuf4704
@yesuf4704 2 года назад
ኡሥታዝ አሏህ ያህፈዝክ ምነው እዳተ ቢሆንልኝ ባለቤቴ የኢሥላም ወድሜ አሏህ ይጠብቅህ
@seifudinmahmud3197
@seifudinmahmud3197 2 года назад
What a presentation! Jzk bro. May Allah help us analyze and understand his blessings upon us. Alhamdulillah! I'm one of those for whom this Surah applies directly. Of course all of us shall remember Allah's blessings upon us.
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 5 месяцев назад
ሱብሀን አላህ ሳህ ወላሂ ለኔ ትልቁ ፀጋዬ እስልምና ነዉ አላሀምዱሊላህ እስላም ስላደርገኝ
@user-cq9co2ex9k
@user-cq9co2ex9k 2 года назад
ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሶሱለላህ ስለላሁአለሂ ወሰለም
@eshetieabdie714
@eshetieabdie714 2 года назад
ሱብሀን አላህ እንዴት አይነት አቀራረብ ነው ጀዛ ከላሀይር ዶ/ር ሰማሀር
@abuselimasema758
@abuselimasema758 2 года назад
الحمدلله على نعمة الإسلام
@teybahussein6143
@teybahussein6143 2 года назад
ماشاء الله جزاكم الله خيرا
@madinaalali584
@madinaalali584 2 года назад
✋✋✋✋👍👍👍👍💐💐💐💐🤲🤲🤲🤲🤲 ያረብ
@habibaseid8045
@habibaseid8045 2 года назад
Mashallah betam des yemil program Allah yichemirlachu
@ahmedoumer1730
@ahmedoumer1730 2 года назад
,ምርኩዞች መድረክ ላይ ሶፍት ማስቀመጥ አትርሱ።
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u 2 года назад
አሁን የምንፈልጋው የረሳችን የምርኩዝ አደራሽ ኢሻ አላህ በአላህ ፍቃድ ይኖራናል
@user-zf1bn4jo3c
@user-zf1bn4jo3c 2 года назад
አላህ አመስጋኝ ያርገን ያረብ
@ameteselamtube4122
@ameteselamtube4122 2 года назад
JZK Minber for yr Nice, Meaningful , Short & Precise Speech!
@jamilahm1158
@jamilahm1158 2 года назад
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ ከክፉነገር በርቱ ቀጥሉበት በጣም ደስሚል ፕሮግራም ነው
@user-ty3kq9yl4j
@user-ty3kq9yl4j 2 года назад
ኡስታዝ ሰምሀር ተክሌ አላህ ይጠብቅህ
@rahaetseed9420
@rahaetseed9420 2 года назад
አሚን
@emubilalemubilal4511
@emubilalemubilal4511 2 года назад
ሚንበሮች በርቱ አላህ ይጨምርላችሁ እናመሰግናለን
@ubahhussien-sh2le
@ubahhussien-sh2le Год назад
Masha Allah💯
@sofibintmahamad
@sofibintmahamad 2 года назад
ሱብሀን አለህ ሶለለሁ አለሂ ወሠልም ፊዳካ
@foziummahayuu3399
@foziummahayuu3399 2 года назад
Sallallahu aleyihi wassallam 💔
@abuselimasema758
@abuselimasema758 2 года назад
استغفرالله العظيم واتوب إليه استغفرالله العظيم واتوب اليك
@ameteselamtube4122
@ameteselamtube4122 2 года назад
MashaAllah Semihar Allah yichemirlih Allah yitebkh!
@foziummahayuu3399
@foziummahayuu3399 2 года назад
Masha AllhTabaraakalaha ♥️♥️
@madinaa3676
@madinaa3676 2 года назад
አለሀምድልለሂ ረብለለሚን
@user-qp5pl4te9h
@user-qp5pl4te9h 6 месяцев назад
ماشاءالله تبارك
@hdhdhdndhdhd9336
@hdhdhdndhdhd9336 2 года назад
ማሻእሏህ ተባረክአላህ አላህ ያበርታችሁ ።
@user-br8dy2uk2k
@user-br8dy2uk2k 2 года назад
ማሻ አላህ ዴስ ብሎኛል የናፈቀን ነገር ይሄ ነበር
@user-rs8vb2jr2c
@user-rs8vb2jr2c 2 года назад
جزاك الله خيرا
@imantesfa9006
@imantesfa9006 2 года назад
Mashallah allah ychemirlachihu
@user-br8dy2uk2k
@user-br8dy2uk2k 2 года назад
ሰለሏሁ አለይህ ወሰለም
@tesfaymolla8325
@tesfaymolla8325 2 года назад
jezakeallah hyir
@habibasaid9142
@habibasaid9142 2 года назад
ወንድም ሰመሀር ጀዛከአላህ አይረ
@user-jo5zp3wh5n
@user-jo5zp3wh5n 2 года назад
ماشاء الله تبارك الرحمن الله يبارك فيك يا اخي العزيز
@eshetieabdie714
@eshetieabdie714 2 года назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@user-wr3zh5tw1o
@user-wr3zh5tw1o 2 года назад
ምርጥ ፕሮግራም ማሻ አላህ 👍👍👍👍
@user-tm8su3ec8x
@user-tm8su3ec8x 2 года назад
ሱለሏሁ አለይሂ ወሠለም🌹🌹
@haniyeeyefiqiriilijjmamii5493
@haniyeeyefiqiriilijjmamii5493 2 года назад
Mashaaallaah
@justsayalhamdulillah8193
@justsayalhamdulillah8193 2 года назад
Allahuma sele weslelm ale nabyuna muhammed
@user-qk1cp1cc8i
@user-qk1cp1cc8i 2 года назад
ኡስታዝ ሰመሀር ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h 2 года назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ማሻ አላህ ምርጥ ፕሮግራም ነው በርቱ የእኛ ውድ ነብይ 💗💘❤
@ameteselamtube4122
@ameteselamtube4122 2 года назад
Jezakellah Heir Ya Jemeatel Heir!
@sozitbekriyusuf7422
@sozitbekriyusuf7422 Год назад
Masha Allh
@foziseid6743
@foziseid6743 Год назад
ማሻአላህ ያአሏህ አላህ ይጨምርላቺሁ
@user-fx1rt5xj6e
@user-fx1rt5xj6e 4 месяца назад
Jazaa kallah wa kayran
@Nasrimustefa
@Nasrimustefa Год назад
masha Allah ♥
@sadaali3375
@sadaali3375 2 года назад
ማሽአላህ አላህ ይጨምርልህ ኡዝታዝ
@teyibapellereau477
@teyibapellereau477 2 года назад
Waliykum selam Warhamtulahi wbrekatuh
Далее
ДВЕ МЕДИЦИНЫ В ОДНОЙ СТРАНЕ
43:03
мы в телеге - hahalivars
0:52
Просмотров 4,5 млн
Мужчина С Золотыми Руками 💪
0:42
Дед и новая машина😁
1:00
Просмотров 4,2 млн
Happy 4th of July 😂
0:12
Просмотров 35 млн