Тёмный

ፅድት ያለ የሚሸጥ ቤት በተመጣጣኝ ዋጋ፤ህጋዊ ፕላን ያለው፤ፍጠኑ እንዳያመልጣችሁ 

መርከዝ Tube
Подписаться 38 тыс.
Просмотров 4,5 тыс.
50% 1

#ሰብስክራይብ

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 58   
@user-sk5nm9ee6k
@user-sk5nm9ee6k Год назад
እኔኮ የሚገርሙኝ ቤት ሰርተው የውስጥ በር ሳይገጠም የተከፈተ ድስት አስመስለው የፕላስቲክ ኮሪንስ ለጣጥፈው ጅብሶን ሳይቀቡ ማንኛውንም ቀለም አስቀብተው ያለቀለት ብለው በሚልዮን ብር የሚጠሩት ነገር ነው በስንቱ ልበጥበጥ አለች በሶ
@user-kt5so1cr7x
@user-kt5so1cr7x Год назад
ማሽ አላህ ያምራል ግን ውድነው ለማንቻውም በርታ ሀሪፍ ነው
@abv4955
@abv4955 Год назад
ወይኔ ዋጋው እራስ ያዞራል ብር እናመርታል እደ የአረብሽንት ቤት አጥበንኮነው እምናገኘው ለኛ እሚመጥነንን አቅርብልን ወንድሜ
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 Год назад
ይሄን የሰራይው የአረብ ሀገር ሴት እኮ ናት
@SOFYe-TIKUYE
@SOFYe-TIKUYE Год назад
በጣም እርካሽነዉ ካርታናብላን ያለዉኮ መቶ አማሣ ካሬ ሁለት ሚሌየን ነዉ በኛካባቢ መርሤ እርካሽነዉ በጣም ወደመርሣሁኝበሆን እገዛዉነበር እኛጋ ህገወጡም የዚህን ዋጋይዞል
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 Год назад
@@SOFYe-TIKUYE አንቺ ይት ሆነሽ ማሬ ሌላ ቦታ ይሻላል እያልን
@SOFYe-TIKUYE
@SOFYe-TIKUYE Год назад
@@zaynabaa4034 ኮቦልቻ በጣም በጣም ዊድ ከተማም ሆነ ወጣያለም ሆነ በጣም ዊድነዉ ካርታናብላን ያለዉማ አይተሰብም
@user-lw4yq6oo7v
@user-lw4yq6oo7v Год назад
ቦታ ገሰተን ባቅማችን ብንሰራ ይሻላል እድሜችን አለቀኮ በሰው አገር
@zakirgetahon168
@zakirgetahon168 Год назад
እኔብርሣጠራቅም፡ዋጋውይጨምራል፡ደሀናገበያሥይገናኝ፡ሞተአሉ፡እዚችውእዲሜመፍጀት
@tube-dg2un
@tube-dg2un Год назад
የኔ ማር አብሽሪ
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 Год назад
እንደኔ ማሬ
@abcanv7158
@abcanv7158 Год назад
ሰለመረጃህ እናመሰግናል አረ ዋጋው ውይ አረ ቀነሰ ያለ ፈልግልን
@UuKk-bo4vb
@UuKk-bo4vb 9 месяцев назад
ወንድም ጀዛኩ አላህ ከይረን እኔ ቦታ ወልድያ አሳየኝ አድስ ምሪትም ቢሆን እሽ
@aminataminat766
@aminataminat766 Год назад
ለምን የክላሡን አቆራረት በደብ አታሳይም ጣራዉ ብቻ ምን ያረጋል
@abdudesale3185
@abdudesale3185 Год назад
መርከዝ ብዙ ተመልካቺህ ባዶ ቦታ ይፈልጋን እኔ አለኝ ለምን አሰራለቸውም አቧሬ አለኝ የሚገዛ ካለ ፣0አምሰት3አራት3 ሰባት 035 አራት በኢሞወይም ቁጥርህን አስቀምጥልኝ ልደውልል
@ethopia4508
@ethopia4508 Год назад
እባክህ እኔ ኣላማጣ ነኝና ኣላማጣ መሀዲ ትችላላቹህ እኔ ቤት መስራት ፈሊጌ ነበር ነገር ግን እደዛ ኣርጎ መስራት የምችል ሰው ኣጣሁ ማለት ቤት የሚሰሩ ኣሉ ግን በደቢ መስራት ኣቹሉም ስለዚህ ኣላማጣ ህዶ መሰራ ሰው ካለ ኣናግረኝ? ሰላም ማዒለይኩም
@user-jl8ud4jo5h
@user-jl8ud4jo5h Год назад
ማሻ ላህ እድሜ. በታ. ቪድውችህ ጠቃሚ ናቸው
@alhamdulihahalakulihal935
@alhamdulihahalakulihal935 Год назад
ውይ ጉድ
@abcanv7158
@abcanv7158 Год назад
ማአሻአላ ያምራል ቤቱ ዋጋው ግን ሰማይ ነው ወላህ
@uruhdhd6154
@uruhdhd6154 Год назад
በርታውድምማሻአላህ
@user-fd4vo7ne6w
@user-fd4vo7ne6w Год назад
ማሻአሏህ ያምራል ግን ደገጥኩኝ ወድም ለመስራት ምን ያህል ይፈጃል ?????
@user-zn2td6wg7y
@user-zn2td6wg7y Год назад
በስማም አስበህዋን አላስበውም በስማም
@ethiopia2617
@ethiopia2617 Год назад
ወልዲያ አሳየን ብሮ
@EmuAyimen232
@EmuAyimen232 Год назад
አንገዛም አለቀ ነጥብ የሚባልነገር አታቅርቡ
@abcanv7158
@abcanv7158 Год назад
ቁጥረህ የታለ እኔ ልግዛው
@abcanv7158
@abcanv7158 Год назад
በምን ነው እምትገኝው የታለ ቁጥረህ
@user-kt5so1cr7x
@user-kt5so1cr7x Год назад
ቦታ ብየህ ነበር ለመዳም ቅመም የሚመጥን ካለህ አሣየን ይህ ለኛ አይሆንም
@Susu-gq9dg
@Susu-gq9dg Год назад
3.5 ሶሳት ሚለዮን 5 መቶ ሺ
@user-ve4te2vz1l
@user-ve4te2vz1l Год назад
3:2 ይሰጣል ወይ
@saidasaid467
@saidasaid467 Год назад
የኔን ግዙኝ 3ሚለየን ያለቀ
@user-bk1cm9xi7j
@user-bk1cm9xi7j Год назад
አህለን ህዝቤ ቁጥር አያቁምደ 3 , 5 ያሳዋል
@fatumaomrem8491
@fatumaomrem8491 Год назад
ሰንት አመት ሸቅየ ካሁን ቡሀላ
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 Год назад
😂😂😂😂😂
@m20kwt11
@m20kwt11 Год назад
😂😂😂
@tomesjone6001
@tomesjone6001 Год назад
ቁጥር ላክልኝ የራስህን
@AS-cl6ru
@AS-cl6ru Год назад
5 ሚሌዮን ጉድ ሹ ሀዳ አለወዛም ያአላህ
@seadiabdu
@seadiabdu Год назад
ህጋዊ ቦታ ፈልግልኝ ወጣ ያለም ቢሆን ቢያስ 1,
@suzanyoutbesuzan9034
@suzanyoutbesuzan9034 Год назад
ወይ ጉዲ የዋጋው ነገር እኔስ ይሄን የመሰለ ሰርቻለሁ ይብላኝ ላልሰራችሁት
@user-sx1yh7qq6x
@user-sx1yh7qq6x Год назад
ጉሊ አልሀምዱሊላህ ለኛም እድዘንብ ዱአ አድርጊ
@user-fy2fq2ri8j
@user-fy2fq2ri8j Год назад
ታድለሽ ማሻአላህ እኔ ገናመሬት ገዛሁ
@user-vi8pr2wj7v
@user-vi8pr2wj7v Год назад
👍👍👍👍✅✅✅✅👏👏👏👏
@user-hy1xt8du4c
@user-hy1xt8du4c Год назад
ህጋዊ ባታ ካልሆነ እዳገዘ
@Tube-iz3xj
@Tube-iz3xj Год назад
ወይ ዘንድሮ አለ በቃ እናጋጭና እንግዛ ቅመሞችየ😅😅ካልሆነ አልተቻለም
@tube5125
@tube5125 Год назад
አጋጭተሽም ከቻልሽውደህናነው ወይጉድ
@user-nj9pq5xq3d
@user-nj9pq5xq3d Год назад
እኔ ዴነገጥኩ 5 ሚሊዮን ስል
@Tube-iz3xj
@Tube-iz3xj Год назад
@@tube5125 ክክክክእውነትሽን ነው ቢጨቀኝ እኮ ነው ግን ወላሂ የመርሳ አካባቢ ይለያል ከመሬት ወርቅ የቀበሩበት እኮ ነው እሚመስለው አጅብ
@zeynebe6065
@zeynebe6065 Год назад
@@Tube-iz3xj አታማሩ ኮቻ ደሴም እኮ ውድ ነው ውዶች እህት ካአላችሁ አጋርታችሁ ግዙ እኛስ በደህናው ቀን ተገላግለናል
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Год назад
5ሚሊዮን በዛ
@usnzsayusuf5269
@usnzsayusuf5269 Год назад
Very expensive?
@seadiabdu
@seadiabdu Год назад
ማሻ አላህ ግን ዋጋይቱ🙄
@user-lu5vk8he5w
@user-lu5vk8he5w Год назад
😂😂
@fatumaomrem8491
@fatumaomrem8491 Год назад
እኔስ ተከራይቼ እኖራለሁ
@user-ve4te2vz1l
@user-ve4te2vz1l Год назад
ማማየ ውጭ አገር ከሆንሽ ተጠናክረሽ ግዠ ያቅምሽን
@fatumaomrem8491
@fatumaomrem8491 Год назад
@@user-ve4te2vz1l ማርዋ በ1200ተቀጥሬ
@user-ve4te2vz1l
@user-ve4te2vz1l Год назад
@@fatumaomrem8491 አብሽሪ አላህ ይርዳሽ
@fatumaomrem8491
@fatumaomrem8491 Год назад
ኢንሻ አላህ
@SOFYe-TIKUYE
@SOFYe-TIKUYE Год назад
ጥሩ መረጃነዉ🎧🛑ዉድ የኢሥላም ልጆች እህቶቸ ኑ ቃለሏህ ቃለረሱል እንማማር የኪታብ ተፍሲሮችን ታገኛላቹ ወደቻናሌ ተቀላቀሉ ፕሩፋይሌን በመጫን 📚
Далее
Ethiopia - Esat Amharic Night News 11 September 2024
16:19