Тёмный
No video :(

የሚሸጥ ቤት ህጋዊ 350 ካሬ እና 160 ካሬ በርካሽ ዋጋ ለትርፍ እና ለመኖሪያ የሚሆን 

5G Tube
Подписаться 106 тыс.
Просмотров 12 тыс.
50% 1

#5GTube #ሰብስክራይብ #ሼር

Опубликовано:

 

4 ноя 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 184   
@5gtube
@5gtube 9 месяцев назад
መግዛት የሚፈልግ ብቻ በዚ ቁጥር 0912798855 መደወል ይችላል ❤❤❤ 👉👍
@azizamohammed7
@azizamohammed7 9 месяцев назад
ወንድም ከሚሴ ላይ ህጋዊይ ቦታ እስከስት አገኛለሁ? ቃጩርም ቢሆን መሰና ብቻ ህጋዊ ቦታ
@user-kx3qx5xy6d
@user-kx3qx5xy6d 9 месяцев назад
እስኪ ኮቦልቻ ፈልግልኝ ህጋውይ ቦታ ወይም ቤት
@MadenaUae-lw9wy
@MadenaUae-lw9wy 9 месяцев назад
ኢሞ የለህም በዚህ ቁጥር ቦታዉ የት ነዉ
@sadamuhamad3455
@sadamuhamad3455 9 месяцев назад
እስኪ ወልደያና መርሳ ህጋዊ ቦታ ፈልግልኝ
@tigisttigist5108
@tigisttigist5108 9 месяцев назад
ቦታው፡ስም፡የለውም??
@user-xc9xt4vp8s
@user-xc9xt4vp8s 9 месяцев назад
ወላሂ የተመሰጥኩበት ቤት ቦታው እራሱ እሚገርም ነው የቤቱ ባለቤት ግን ባሸጠው ተመኘሁልህ
@zuzuyutiyoutube1637
@zuzuyutiyoutube1637 9 месяцев назад
ደሴና ኮቦልቻ ሀጋውይ ቦታ ስራን
@ffsadf9690
@ffsadf9690 9 месяцев назад
ፈላጊው ሁሉ ደሴ እና ኮቻ ነው ብዙ ጊዜ ጽፈንለት ደክሞን ነው
@user-pc5jo2lz9k
@user-pc5jo2lz9k 9 месяцев назад
ቦታኮ ተወዶል ኮቻና ደሴ
@asead5209
@asead5209 9 месяцев назад
የመጀምርያው ቤት ቦታ ሰፊ ቆጆ ነው ቦታው ፍየልም ማርባት ይቻላል ተራራም አለ ለገበሬ ቦታ አሪፍ ነው ብር ላለው ቀላል ነው የመዳም ልጆች እንኳ አችለውም
@user-wb4fu8oz2b
@user-wb4fu8oz2b 9 месяцев назад
ዋው ደሥ ይላል በጣም ያሠላም ሥጦታ ነው ደሤ ቢሆን ኖሮ አያልፈኝም ነበር።የኬሚሤ ልጆች አይለፋችሁ ግዙት የመጀመሪያው ማለቴ ነው ባለቤቶቹ መቼም በጣም ተቼግረው መሆን አለበት ሚሥኪኖች አላህ ያቅልላችሁ
@user-tt7cw5me8i
@user-tt7cw5me8i 9 месяцев назад
በርታ አቅም ያላችሁ ግዙ❤❤❤❤❤
@sistrjabreelsistrjabeel9656
@sistrjabreelsistrjabeel9656 9 месяцев назад
ማሻ አላህ በጣም አሪፍ ነው ደግሞ እርካሽ ነው ከጊዜው አንፃር
@user-mp9eq9kn1p
@user-mp9eq9kn1p 9 месяцев назад
አሁንስ ቤቱም ብቀርብኝ ኪዳ ዘርግች በኑርኩ ሀገሪ ብቻ ስላም ብሁንልኝ
@aminaa4058
@aminaa4058 9 месяцев назад
እስቲ ኮቻ ያቅርብልን የምትሉ የመዳም ቅመሞች ኑበያይክ❤❤
@fatumakebed1858
@fatumakebed1858 9 месяцев назад
ዋዉ መሻአላህ ስምር
@Tube-nv4el
@Tube-nv4el 9 месяцев назад
ቤቱናቦታው በጣም እሪፍናው ግን በጣም ተወደደ❤
@maryammo5401
@maryammo5401 9 месяцев назад
መሻአላህ በጣም አሪፍ ዋጋ
@abebamucheye2070
@abebamucheye2070 9 месяцев назад
ብርያላችሁ ሰወች ግዙ በጣም እርካሽ ነው በዚሰአት ቤት እንዳዲስ መስራት ከባድነው
@Faeza852
@Faeza852 9 месяцев назад
ማሜ ሙሽርነት ተመችቶሀል አምሮብሀል
@sadasada9242
@sadasada9242 9 месяцев назад
ማሻአላ ደስ ይላል
@S.E.S884
@S.E.S884 9 месяцев назад
ባለ 3 ሚሊየኗ ዋው ነበረች ደሴ ወይም ኮቻ ብትሆን
@user-sk5nm9ee6k
@user-sk5nm9ee6k 9 месяцев назад
ምን ችግር አለው ብድግ አድርገሽ ተወስጃት የለ እኔኳ አለሁ መዳሜ የሰጠችኝን ክፍል ልወስድ ያስቡ
@S.E.S884
@S.E.S884 9 месяцев назад
@@user-sk5nm9ee6k ክክክክ
@user-rf6ex4ve4b
@user-rf6ex4ve4b 9 месяцев назад
​@@user-sk5nm9ee6k😂😂😂😂😅
@toybamohammed6257
@toybamohammed6257 9 месяцев назад
ኮቻ የወንድሜ ቤት አለ መግዛት ከፈለግሽ 93 ቆርቆሮ ነው ሁሉም አልቆል ተከራይቷል
@S.E.S884
@S.E.S884 9 месяцев назад
@@toybamohammed6257 ስንት ነው
@zedusman
@zedusman 6 месяцев назад
ዋዉ አሪፍ ነዉ እርካሽ ነዉ የመሰናዉ
@EmuAyimen232
@EmuAyimen232 9 месяцев назад
ይገርማል መርሳ ባዶ ቦታ ብቻ በዚህ ዋጋሆኖል ለዛውም 150 ካሬ ይሄንማ 300 ካሬማ ያው በቢሊየን ይሆናል የሚጠሩት ብቻ ካካባቢያችን እራቅ እያልን መግዛት ነው ላልገዛችሁ
@Susu-gq9dg
@Susu-gq9dg 9 месяцев назад
እኮ ይህ ጥሩ ነው ዋጋው ወላሂ መርሳ እኮ ባዶ 3 ነጥብ ነው የሚሉት😥
@user-ti3fi8ig5h
@user-ti3fi8ig5h 9 месяцев назад
ማሻ አላህ❤❤❤
@nayeemphone3843
@nayeemphone3843 9 месяцев назад
ባለ ሦስት ሚሊየኑ የት ሀገር ነው???
@user-xw8ew7wy3d
@user-xw8ew7wy3d 9 месяцев назад
ከሚሴነው
@kal8432
@kal8432 9 месяцев назад
ደሴ መሆን አለበት ሌላ ቦታ የማይታሰብ ነው
@MadenaUae-lw9wy
@MadenaUae-lw9wy 9 месяцев назад
​@@kal8432ዴሴ ዉድ ነዉ አዉ
@salihatube8511
@salihatube8511 9 месяцев назад
ኮቻ ከሁለት በታች ቦታ ፈልግ ተው ግን
@user-xw8ew7wy3d
@user-xw8ew7wy3d 9 месяцев назад
መሸአላሢምር ወላሂ
@user-ny8nt2zo8u
@user-ny8nt2zo8u 9 месяцев назад
👍👍👍👍👍
@alemmami3781
@alemmami3781 9 месяцев назад
ወንድም ባለፈው ጠይቄህ አልመለስክልም ዛሬ እዳታልፈኝጥያቄዬ ቤተጉስ የተሰራውን ቤት ኤሊሸብ ማድረግ ይቸላል እንደ ሳይፈርስ ማለት ነው
@abrt6496
@abrt6496 9 месяцев назад
የትነው
@abrt6496
@abrt6496 9 месяцев назад
ኮበልቻ ሥንትነው ሁለነገሩያለቀለት
@Rahma-mp8jv
@Rahma-mp8jv 9 месяцев назад
ማሻአላህ ፅድትያለነው ሲያዩትገና ያምራል ቤትባልጀምር እገዛውነበር ግንየጀመርኩት አላለቀምገና
@user-qf1md4om4h
@user-qf1md4om4h 9 месяцев назад
እስኪ ወይ መኮይ ወይ ኬሚሴ ህጋዊ ቦታ 1. ድረስ ፈልግልኝ አማና ካየኸው ኮሜንት መልስልኝ ከተገኘ
@hwete1590
@hwete1590 9 месяцев назад
ገጥር ሶስት ሚልየን እራስ ያዞራል
@selamemknne
@selamemknne 9 месяцев назад
❤❤❤
@abraralhrbi9131
@abraralhrbi9131 9 месяцев назад
እስኪ በመረሳ የሚሸጥ ቤት እፈልጋለሁ 😢❤❤❤
@om_Ryane
@om_Ryane 9 месяцев назад
ባልና ሚስት ተጣልተው ሲሸጡት እርካሽ ነው ሲሉ ነበር ልሳቅ ወላ ልዘን😂
@user-lr6tn7ml7p
@user-lr6tn7ml7p 9 месяцев назад
​@@om_Ryaneበትክክል ጓደኛየ ሀገር ቤተሰብ ላተይ ሂዳ ባል እና ሚስት ትጣልተዉ በርካሽ ገዝታ መታለች
@Tube-iz3xj
@Tube-iz3xj 9 месяцев назад
@@om_Ryane እና የተጣላ እናፈላልግ ክክክክክክ
@user-xc9xt4vp8s
@user-xc9xt4vp8s 9 месяцев назад
ፅድት ያለ አሰራር ነው ወላሂ የመዳም ቅመሞች ከምር ቤት የለላችሁ ግዛት
@AaAa-vl2wm
@AaAa-vl2wm 9 месяцев назад
ኮበልሻ እና ደሴ ሀይቅ ከቻልክ አቅረብልን ወንድም
@sistrjabreelsistrjabeel9656
@sistrjabreelsistrjabeel9656 9 месяцев назад
ወጣ ያለም ቢሆን አሪፍ ነው
@Mrfuliyou
@Mrfuliyou 8 месяцев назад
መርሳ ቢሆን ይሄ 6 ይሉ ነበር ወላሂ ከሚሴ ላይ እርካሺ ነው በሃገራችን ሁኔታ
@MsMs-mh3tn
@MsMs-mh3tn 9 месяцев назад
እሮቢትጎልቦ
@user-kc9cy5re7q
@user-kc9cy5re7q 9 месяцев назад
ዬት ነዊ ቦተዉ
@user-eq9sy1jf8d
@user-eq9sy1jf8d 7 месяцев назад
የትነዉ
@user-kc8he2vn3p
@user-kc8he2vn3p 2 месяца назад
የትንወወድም
@ansha6059
@ansha6059 9 месяцев назад
ኮቻ እስኪይ ህግዊ ጠይቅ እና እስኪይ ንግረን
@user-kc8he2vn3p
@user-kc8he2vn3p 2 месяца назад
የትአካባቢ
@adenategene101
@adenategene101 9 месяцев назад
Wow
@AliZeynu-by7sf
@AliZeynu-by7sf 9 месяцев назад
መሰና ህገ ወጥ ነው ..3ሚሊዮን ህገወጥ ላይ ትንሽ አይከብድም
@adamibrahim-hz4oj
@adamibrahim-hz4oj 9 месяцев назад
ሀይ..አሰላሟለይኩም..ወረህመቱላሂ..ወበረካቱሁ..እሽ..ሰላም..ሰላም..እሽ..ብቱ..የታገር..ከተማነው..እሽ..ያለህበትን..አድራሻ..ሁላ..ግለፃልን..እሽ☝💚
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 9 месяцев назад
የት ሀገር ነው
@user-sn7hs6wc6n
@user-sn7hs6wc6n 9 месяцев назад
ወይ መታደል ቤት ያለው ሶስት ሚሌየን ወይ ደሴ ወይም ኮቻ ቢሆን
@zinetahmedzinetahmed7150
@zinetahmedzinetahmed7150 9 месяцев назад
የት ነው
@khawlasaeed6134
@khawlasaeed6134 9 месяцев назад
👍👍👍👍
@Samsung-stKt
@Samsung-stKt 9 месяцев назад
ኮበልቻ የአትክልትመሬትፈልግልንሢ
@sadasada9242
@sadasada9242 9 месяцев назад
ቀጥልበት
@almaza5920
@almaza5920 9 месяцев назад
Esaa
@user-mu6hl3zn5y
@user-mu6hl3zn5y 9 месяцев назад
እባክህ ወድሜ ቃጩር. የሚሸጥቦታ. ካለህ.
@5gtube
@5gtube 9 месяцев назад
አለኝ ገዥ ከሆነሽ
@hayathayat9273
@hayathayat9273 9 месяцев назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላምነህ ወንድም አማና ካየኸዉ መልስልኝ ኢንሻአላህ ሰሞኑን ልክ በዚች ቤት ድዛን ቤት ልሰራ አስቢያለሁ ስንት ቆርቆሮ ነዉ ይሄ
@amitubetube43
@amitubetube43 9 месяцев назад
ኮቦልቻ ስራልን እስኪ ወድም
@nardeHailu
@nardeHailu 9 месяцев назад
በመቶሺ የሚሸጥ ፈልግልን አነስተኛ ካሬ😊
@merem2420
@merem2420 9 месяцев назад
😂😂😂😂 ቦታም የለ መቶ ሺ አደለም ቤት😂😂 ህልም ላይ ነሽ መልሠሽ ተኚ😊
@user-pc5jo2lz9k
@user-pc5jo2lz9k 9 месяцев назад
ለኔም😂
@user-wk1cu6ev1f
@user-wk1cu6ev1f 8 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@AlfaTouch-qq9xx
@AlfaTouch-qq9xx 8 месяцев назад
የት ነው?
@MsMs-mh3tn
@MsMs-mh3tn 9 месяцев назад
ቦታአቅርብልን
@user-go2qy8lx9j
@user-go2qy8lx9j 9 месяцев назад
ወሏሂ ወደሴቢሆን350ካሬ እገዛውነበር ቤቴንሽጨ ቦታሰፊበጣምሀርፍነው
@user-cw2ui5zc4y
@user-cw2ui5zc4y 9 месяцев назад
ምን አለ በት ቤት ቀርቶብን ቦታዉን በዚህ ዋጋ ደሴ እና ኮቻ ባገኘን
@fathimafathima8148
@fathimafathima8148 9 месяцев назад
ኮቻታገኛለሽ ህጋዊይ ያልሆነ
@toybamohammed6257
@toybamohammed6257 9 месяцев назад
ወላሂ የወንድሜ ቤት አለ ኮቻ መኪና መግዛት ስለሚፈልግ ነው እንጅ እቤት ውስጥ ሁላችንም ቤቱ እድሸጥ አንፈልግም ነበር ምንክያቱም ሊኖርበት ብሎ ስለሰራው በጥራትና በንጥንቃቄ ነው የተሰራው 93 ቆርቆሮ ነው ጥንቅቅ ብሎ።አልቆ ተከራይቷል አሁስ ስራ ሲጠፋ ሽጨ መኪና ልግዛ አለ መግዛት ከፈለግሽ ግዢው ❤
@user-dv6cr9zb2x
@user-dv6cr9zb2x 9 месяцев назад
3ሚሊየን እረከሰ ውድ የሆነው እኛ ጋር ብቻ ነውሳ 🤔
@33-kk6ne
@33-kk6ne 9 месяцев назад
ሀሪፍ ነው
@user-cw2ui5zc4y
@user-cw2ui5zc4y 9 месяцев назад
ባዶ ቦታዉ የት አካባቢ ነዉ
@tuba6802
@tuba6802 9 месяцев назад
መሰና አካባቢ ነው እዴ
@nejatehussein4723
@nejatehussein4723 9 месяцев назад
መሰና ከመንገድ በላይ ነው የሚሸጥ ቦታ አለኝ ሽጥልኝ 216ካሬ ነው
@Fafi.user-hv7yw7sb4n
@Fafi.user-hv7yw7sb4n 9 месяцев назад
የምር ሰፍ ብየ እያዳመጥኩ ሳለ ዋጋዉን ሰትናገር እራሴን የመታሀኝ ያህል ነዉ የደነገጥኩት አይ የኛ የስደተኞች ሂወት መቸይሆን ያሰብነው ሚሳካዉ ብቻ ስለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል😂 ለነገሩ ቦታዉ ብቻውን ያዉ ሁኖል። አላህ የሁነን ለኛ ለመዳም ቅመሞች ሽይ አመት ላኖር ሽሀሳብ حسب الله ونعم لوكل
@user-wb4fu8oz2b
@user-wb4fu8oz2b 9 месяцев назад
ርካሽ ነው አይገርምሽም ቦታውኮ ራሡ ትልቅ ነው ያው ለኛ ለማዳም ቅመሞች ይከብድ ይሆናልንጅ ዋጋው ቆንጆ ነው
@MadenaUae-lw9wy
@MadenaUae-lw9wy 9 месяцев назад
ረካሽ ነዉ ወላሂ ዴሴኮ በዚህ ዋጋ አታገኚም ዉድ ነዉ
@user-wb4fu8oz2b
@user-wb4fu8oz2b 9 месяцев назад
@@MadenaUae-lw9wy አዎ ከሚሴ ርካሽ ነው ቦታም ቤትም
@Fatuma-sj2yd
@Fatuma-sj2yd 9 месяцев назад
ቆየ ኮቦልቻ ነው ነውደ
@user-wb4fu8oz2b
@user-wb4fu8oz2b 9 месяцев назад
@@Fatuma-sj2yd እሠይ ኮ/ቻ በዚህ ዋጋ ህጋዊ አይገኝም እናቱ ኬሚሴ ነው
@user-qp1np2um9t
@user-qp1np2um9t 2 месяца назад
ሁለት ክፍል ከነ ምኝታ ቤት ኤል ይሆናልዴ መልስልኝ ወንድም የምታቁ ካላችሁም መልሱሉኝ 😍
@monatmame4665
@monatmame4665 9 месяцев назад
እካስንት ሚሊዮን ደሞስ የትሀገርነው
@radetradet5893
@radetradet5893 9 месяцев назад
ደብረ ብርሀን ፈልግልኝ
@muktartube1326
@muktartube1326 9 месяцев назад
2.3 የተባለችወ ቦታው እንደሁ እንጂ ቤቷ ያልሆነች ናት
@ghgj4482
@ghgj4482 8 месяцев назад
አረተው አሁንስ እየቀለዳችሑ መሠለኝ
@asyaabdu8104
@asyaabdu8104 9 месяцев назад
የት ነዉ
@liyamogessara7282
@liyamogessara7282 9 месяцев назад
2.7
@tigisttigist5108
@tigisttigist5108 9 месяцев назад
ሀገሩው፡የት፡ነው???
@soledw3037
@soledw3037 9 месяцев назад
Please bro gonder asayrgn thank you 🙏🏽
@user-px4pg5vi2i
@user-px4pg5vi2i 9 месяцев назад
ያት ነው
@jemilahussen3016
@jemilahussen3016 9 месяцев назад
ወድም ወልድያ ባዶ ቦታ ትልቅ ቤት እና ሰርቢስ የሚያሰራ ፈልግልኝ
@5gtube
@5gtube 9 месяцев назад
አቅም አሳውቂኝ አለ
@jemilahussen3016
@jemilahussen3016 9 месяцев назад
@@5gtube እስከ ሁለት ሚሊየን
@azizatube418
@azizatube418 9 месяцев назад
ደሴ ቢሆን እፈልገዉ ነበር
@mesifkr-or2lc3qb2g
@mesifkr-or2lc3qb2g 9 месяцев назад
ሁለት ቢሸጥ ጥሩነበር
@ghgj4482
@ghgj4482 8 месяцев назад
አይነፋም ይኸ
@fatumakebed1858
@fatumakebed1858 9 месяцев назад
እኔ በአለፍ የላክልኛን ቤት ለእህቴ አስጀምርለች ስላመስግን አላልፍም ወዴም አሁንም ከቻልክ እሱን ቤት ላክልኛ በቴሌግርም
@sofayendris2401
@sofayendris2401 9 месяцев назад
የትነው ግን
@bintahmed
@bintahmed 9 месяцев назад
እኔ ልግዛው ኮቦልቻ ተሆነ
@huseenalii8641
@huseenalii8641 9 месяцев назад
ወንድሜ አንድ ጥያቄ እባክህ መልስልኝ ኮምቦልቻ ቱሉአዳሜ የሚባል ሰፈር ቦታ ገዝቸ ነበር ስም ግን ለማዞር ይቀረኛል አሁን ላይ ስም ማዞር አይቻልም ይባላል ኡነት ወይስ አይደለም እናም 90ና ቆርቆሮ ቤት ለመስራት ቢያንስ እስከሚመረግ ድረስ ስንት ያስፈልጋል መሰራት ፈልጌ ነበር
@SadiyaSadiya-vh3xb
@SadiyaSadiya-vh3xb 9 месяцев назад
ሙሉ ዉክልና ነዉ እሚሰጥሽ ሻጩ ቤት ሰርተሽ ነዉ ስም እሚዞረዉ
@user-dv6cr9zb2x
@user-dv6cr9zb2x 9 месяцев назад
ገራዶ ህጋዊ ቤት ዋጋ ስራልን ሰው ባለው ነው 😂🙄
@Kadijakadija-li2oe
@Kadijakadija-li2oe 9 месяцев назад
ሶስት ሚሌዮን ለመያዝ ስንት አመት ይፈጀል በጦለብ ላለነው
@BTSARMYLOVER17677
@BTSARMYLOVER17677 9 месяцев назад
ስምንት አመት
@Kadijakadija-li2oe
@Kadijakadija-li2oe 9 месяцев назад
ያረቢ በቃ ቤቱን አላህ ያሰራውን ይስጠን
@user-lr6tn7ml7p
@user-lr6tn7ml7p 9 месяцев назад
​@@BTSARMYLOVER17677በቃ ስምነት አመት ልስራ 😢
@BTSARMYLOVER17677
@BTSARMYLOVER17677 9 месяцев назад
@@user-lr6tn7ml7p አረ ለም እንደ አቅምሽ መስራት ነዉ እኔ አስረአንድ አመት ሰራሁ በኩንትራት አንድ ቤት ለእናቴ ስራሁ አሁን ለእኔ ልሰራ ነዉ
@MekiMeki-sc2rg
@MekiMeki-sc2rg 7 месяцев назад
ወንድም የመጀሪያው ቤት ተሸጠዴ?
@5gtube
@5gtube 7 месяцев назад
አለ የሚፈልግ ካለ
@MekiMeki-sc2rg
@MekiMeki-sc2rg 7 месяцев назад
@@5gtube 2 ነጥብ 6 ከሸጡ ጠይቅልኝ
@user-lv3bc5ec2e
@user-lv3bc5ec2e 8 месяцев назад
ጎንደርካለህ
@susuahmed4574
@susuahmed4574 3 месяца назад
ደሞ ብረካሺ ተላለሁ
@yirgalemfilfile1717
@yirgalemfilfile1717 9 месяцев назад
ገጠርነው በዚህዋጋ የሚጠራው አጃይብ
@Brtuk015
@Brtuk015 9 месяцев назад
first
@hmerEthotube1122
@hmerEthotube1122 9 месяцев назад
3'000 '0000 ያሰዋል
@user-vv8nn1oy9e
@user-vv8nn1oy9e 9 месяцев назад
ባቲ አሳየኘ በናትህ ባዶ ቦታም ወይም ቤት አሳየኘ
@user-qm1hu1ul3w
@user-qm1hu1ul3w 9 месяцев назад
እኔየምልህተመችቶኛልብርእየቆየውእክፍላለውአርብሀገርነኝትስማማለክአምስትወርመቶሽብርእዬደረኩ
@yasinseid9899
@yasinseid9899 7 месяцев назад
በሰላም ነው ደግሞ ነገ ኦሮሞ አይደለህም ልቀቅ ትባላለህ....ጎመን በጤና
@kal8432
@kal8432 9 месяцев назад
ይሄስ ለኛ ለመዳም ቅመሞች አይሆንም
@zakeya123zakeya6
@zakeya123zakeya6 9 месяцев назад
❤❤ok😂🎉
@user-ve4te2vz1l
@user-ve4te2vz1l 9 месяцев назад
2'7 ሚ ከሸጠው ጠይቀው
@taibah5903
@taibah5903 9 месяцев назад
አምስትመቶሽእራሱየለኝምአየ ሚለየን 😅😅😅
@user-px4pg5vi2i
@user-px4pg5vi2i 9 месяцев назад
አክድ ዋራቤ ነው
@askaldesie4791
@askaldesie4791 9 месяцев назад
ላለው ሰው ረካሺነው
Далее