Тёмный

ፅጌ ሩያል የቤት ሰራተኛዋን አስለቀሰቻት 

Remla lemma
Подписаться 85 тыс.
Просмотров 11 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 209   
@sumi88791
@sumi88791 8 дней назад
ረምላየ እኔ አንች ቤት 3 አመት ሰርቻለሁ ወሬሽ ጭዋታሽ እስካሁን ካአይኔ አይሄድም በመጨረሻ ጎረምሳ ወድጀ ትቸሽ ጠፋሁ እስከአሁን ይቆጨኛል ይሄው የአረብ ገረድ ሁኘ ቀረሁ አንችጋ ሁኘ ቁርአን እቀራ ነበረ ምቾት በዛብኛና ፈላብኝ ግን በአላህ አውፍ በይኝ የኔ ውድ በአላህ ሀገር ስመጣ እቤት እመጣለሁ
@remlalemma
@remlalemma 8 дней назад
የኔ ውድ አብሽሪ አውፍ ብየሻለሁ አላህ የልብሽን ሞልቶ ለሀገርሽ ያብቃሽ በርግጥ በስአቱ ከፍቶኛል ካንች ሌላ የማማክረው እንኳን ሰው የለኝም ነበረ ግን አለፈ በቃ
@الله-ذ8ل1ي
@الله-ذ8ل1ي 8 дней назад
ሰው መሆን ማለት እደናተ ነው ላችም አላህ እርርዚቅሺን ከጤና አላህ ይስጥሺ እርምላም በልጆችሺ አላህ ያስደሳሺ መልካም መሆን ለራስ ነው መልካምነትሺ ተመሰከርልሺ ሰብስክራይብ አርኩሺ❤❤❤❤❤
@መሬምወሎየዋስደተኛዋነኝበ
ማሻ አሏህ መልካምነትሽ ተመሰከረ. ረምላየ አላህይጨምርልሽ. አንዳንዱሰው ሲስቅ ሲጫወት በሚድያብቻነው . ከቤት ሌላሰውነው
@MTUbe-p5x
@MTUbe-p5x 8 дней назад
እዉነትሺን ነዉ
@user-om8zz5qi5k
@user-om8zz5qi5k 8 дней назад
አሰለቀሰችኝ ኡፈፈ የሰዘነል
@hayatyousof2305
@hayatyousof2305 6 дней назад
ትክክል እረምላየ በጣም ያሳዝናል
@NeverGiveup-jz9lg
@NeverGiveup-jz9lg 7 дней назад
ኢትዪጰያ ውስጥ የቤት ሰራተኛ ከመቀጠር ለምኖ መብላት እመርጣለሁ እውነት ትክክል ነሽ ረምላየ❤
@Zayneb-zo9mf
@Zayneb-zo9mf 7 дней назад
ወላሂ ትክክል ነሽ ጥሩ አይደለም 😢
@Gurage4
@Gurage4 8 дней назад
አቺ እኮ ልዩ ሴትነሸ ረምላዬ እረጅም እድሜ ከጤናጋር❤❤❤❤❤
@Saadaendris-w1l
@Saadaendris-w1l 8 дней назад
ረምላየ እኔ መካ የምሰራበት ቤት ነበር እና በጣም ሀብታም ናቸው በሳኡድ አባባል ሸህ ይባላሉ ሀብታም ስለሆኑ ከእለታት አንድ ቀን የ10አመት ልጃቸው እኔ 2ኛ ዶር ሄጄ 1ኛ ዶር ሆኖ ሸቃላችን የት ናት ሲል አባትየው ሰማው እኔም ልወርደ ደረጃው ላይ ቆሜ ነበር እና ልጁን እኔ ጧት ቢሮ ሄጄ አሱር አደል የምመጣው ቢሮ እየሸቀልኩ ነው ሁሉም ሰው ሸቅሎ ነው የሚያገኘው መሊክ ሰልማን ለራሱ ህዝብ እያገለገለ አደል ስለዚህ እሱአም እኔም አንድ ነን ሁለተኛ ሸቃላ እዳትል ብሎ መከረው ያንን ሰው መቸም አረሳው
@عبداللهمحمد-ر4ذ
@عبداللهمحمد-ر4ذ 5 дней назад
👍👍👍👍
@ZemzeMohammed
@ZemzeMohammed 6 дней назад
ትክክልረምላየየልጅነገርያለውነዉሚያዉቀዉበተወክክልማሬ
@SewmehonTubeሠውመሆን
@SewmehonTubeሠውመሆን 7 дней назад
ረምልየ የውስጤን ነው የተናገርሺው የአላህ😢 አላህ ከድህነት ይጠብቀን ወራዶች ናቸው እኔ አረብ ቤት ነው የምሠራው እኳን ሠርቀሻል ተብየ መዳሜ ፊቷን ቀየር ካረገች ይከፋኛል
@እናትዩቱብmothertube
@እናትዩቱብmothertube 8 дней назад
የኔ አስተዋይ ምን ላርግሽ ረምልየ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ካፊሮች እኮ አያገናዝቡም ባለፈዉ እሸቱ መለሰ ያለዉን ሰምታችሁታል አይደል ሰራተኛ ብር ብቻ እንደሚያስፈልጋት አርጎ ነበር ሲናገር የነበረዉ ከሱ ይህን ቃል አንጠብቅም ነበር
@UmFarahRukaei
@UmFarahRukaei 8 дней назад
ሩሩዬ ወላሂ በጣም ነው እቤትሽ የምከታተለው ።የኔ ጀግና የሴቶች ጠበቃ ። ልጆቿ ናቸው እንዴ አላህ የስራ አጋዧ። እኔ እቤቷም የለሁም ፅጌ ተብየዋ በአብርሽ ቤት ነው ያወኳት
@ToybiTube-y2u
@ToybiTube-y2u 8 дней назад
ደምሪኝ❤
@SmartIn-gz4zj
@SmartIn-gz4zj 8 дней назад
ወላህውነትሽንነው ከወሉም ክብር የበልጣል
@SmartIn-gz4zj
@SmartIn-gz4zj 8 дней назад
ስትሰውአለ ሸአላስለሁን ብቻ የሚንቁን አዳደሳስበው መከባበር የሚለውን እራሱ የሚቁ አዩመስለኝም ዋናውለሰውልጅክብርነው የሚከብርንን አላህ ያክብርቸው
@fafihabeshawit9322
@fafihabeshawit9322 8 дней назад
ይሄማ ምክክር አይደለም እራምሌዬ የኔ አስተዋይ ትክክል ነሽ❤❤❤❤
@kabetube
@kabetube 8 дней назад
ልክነሺ እረምሊ ወላሂ ደካማ ጎናችን ሸቃላነታችን ነው በዚህባይቀለድጥሩነው
@HekmatAhmad-fp2ew
@HekmatAhmad-fp2ew 5 дней назад
ወላሒ እረምላየ ልክ ነሽ እኔ እሬሱ አየቴ የልጀ ወርቅ ጠፋ ብላ አኩርፋኝ አደረች ጣት ወጥቸ ሔድኩ ከኸድኩቡሐላ ተገኜ ብላ ደወለይ ከዛ ስማን እራሱ ባየነስብኝ ደስታየ አሑን እም አላሕ እየሳካልኝነዉ የዛነየ ሰላሑ ደካማ ጎኔን አይታ ነዉ
@mariam3292
@mariam3292 8 дней назад
በጣም ወላሂ እኔ እስራ ቦታየ ልብስ ጠፋ ሲሉኝ እደት እደምናደዲ እዛው ፈልጉ ነው እምላቸው የሆነቀን በጣም አልቅሻለሁ 3አመቴ ግን እኔ የውጭ ሰው ነኝ ሰራተኛ ነኝ ይብሰኛል
@kubra-hy3bn
@kubra-hy3bn 8 дней назад
አብሽሪልኝአላህሲልሁሉምአላፊነው
@mariam3292
@mariam3292 8 дней назад
ኢሻ አላህ እህት አላህ የተሻለ የራሳችንን ሂወት ይስጠን​@@kubra-hy3bn
@fatumaassen877
@fatumaassen877 8 дней назад
ሁላችንምነንውአብሽሪ
@fatmaalhmd2450
@fatmaalhmd2450 8 дней назад
ትክክል እረምላየ ጀዛኪላሁኸይር ልጅ ይዉጣልሺ የኔ አዛኝ
@MdMd-sl8rh
@MdMd-sl8rh 7 дней назад
ማሻአላህ አችኮ ጀግናነሺ ራምላየ ይሄን ሰም ሰወደው ለልጀ ብየ ነበር አሸነፈውኝ ሌላ አወጡ ለሁለተኛ ልጀ ኢሻአላህ ክክክክ
@sumi88791
@sumi88791 8 дней назад
የኔ ውድ ሁሌም ባህሪሽ አይቀያየርም❤❤❤❤
@የፆምውሃነኝ
@የፆምውሃነኝ 8 дней назад
_በዚህ ጉዳይ እኔም አድስ አበባ የሆነ ቤት ደርሶብኛል ወላሂ ግን ነፃነቴ አወጣኝ ሰውዬውም ሴትዮዋም እንዳልወሰድኩ ሲመሰክሩልኝ ደስ አለኝ 😢 ኃላ ግን ብሩ ተገኘ ለካ ወስዶት የነበረው የልጆቹ ጓደኛ ቤት ይመጣ ነበር እሱ ነው እነሱም ጠርጥረውት ነበር ባልዋሉበት መጠርጠር በጣም ነው የሚየናድደው😢 እነዚህ እከካሞች እነሱ ሰው ሆነው_
@HshshsShbsbs-g6n
@HshshsShbsbs-g6n 5 дней назад
ቃላትሺ ዉስጥን የሚነካዉ ሳይሺ ልክ እንዴ እህቴ ነዉ የማይሺ አንችን ማግኔት ምኖት ነዉ ወላሂ❤❤❤❤❤
@EmUibrahim1
@EmUibrahim1 8 дней назад
በጣም ያሳዝናለ ከባድነዉ ረምላዬ ትክክክልነሽ ❤
@busyline1119
@busyline1119 8 дней назад
ትክክል ረምላ የ
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
😭😭😭😭😭😭😭 እረምሊ አፌ ቁረጥ ይበልልሽ ወላሂ በጣም ከባድ ነዉ የኔ ዉድ ስታሳዝን በተለይ ህፃኗ😭
@ያልቶነረልጁነት
@ያልቶነረልጁነት 8 дней назад
😢😢😢 ስታዛዝ ልጁቱም ታሳዝላለች ልጅ ሲልቅስ ሳይ አልችልም ልጀ ናት እፊቴ የምመጣው ናፈቅሽኘ😢😢😢😢
@ياربسعدني-ج6ض
@ياربسعدني-ج6ض 8 дней назад
እውነት ያሳዝናል. በድህነት መቀለድ😢😢😢😢😢😢😢እባካችሁ ልጅቷን እናግዛት😢😢😢😢
@seadi5
@seadi5 8 дней назад
ወላሂ በጣምነው ያሳዘነችኝ ጎበዝከሆኑ ይቱብከፍተውቢሰጧትጥሩነው ቢልላትእኮእሷምየቤትሰራተኛይኖራትነበር የኔቆንጆስታምርደሞከነልጇ
@ሀሲነትyouTube
@ሀሲነትyouTube 8 дней назад
በረግጥ ጡሩ አላደረጉም ግን አስተውላቹሀቸው ከሆነ ወላሂ የዋህ አዛኝ ናቸው እየፈሩ ነው የሰሩት እንባቸው ሁላ መጣ በእውነት አስገረመውኛል እናም መረቂያቸዋለሁ ለሰው የሚያዝን ሰው ደስ ይለኛል
@aaysy6092
@aaysy6092 7 дней назад
በጣም ያሳዝኔል ያሳፍራል ባለጌወች
@zinetedris6515
@zinetedris6515 7 дней назад
ሰላም እረምላየ እኔ ህፅኒቱ ሲታለቅሲ አብሪ ነዉ ያለቅሲኩ በአላህ ምአረገይ🎉🎉🎉
@sofiyakonju221
@sofiyakonju221 8 дней назад
በጣም ባለጌ ናቸው😢 እዴው ዝም ነው ድህነት ልጂ አይውጣለትት😢😢
@MissModina-q1t
@MissModina-q1t 8 дней назад
የኔነት ወይ ዲህነት ሚስኪን አላህ የተሻለ ህይወት አላህ ይሥጥሽ. ወላሂ ልብ ነውኮ የሚሰብረው. እነቀዋለን. እቃጠፋ ሲባል
@user-cu4qh7cv7i
@user-cu4qh7cv7i 6 дней назад
ወላሂ እኒምበ ጣምነዉያለቀስኩት ሰራተኛየሆነያቀዋል ስሜቱን እኒምበሰ ዉሐገርነዉ ያለሁት በሰዉቤት😢😢😢😢
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 8 дней назад
ውዶች ሽር ሽር አርጉ ለሁሉም ሰው ይድረስ ህፃኒቱ ልጅ አስለቀሳት ፍትህ ለሰራተኛ አይገባትም ይህ ሰርታ እያበላቻቸው እነሱ ይህን አፀያፊ ይሰራሉ❤❤❤❤የስራቹህን❤❤
@ፍቅርህንተርቤ
@ፍቅርህንተርቤ 7 дней назад
አረብ ሀገር ስት መከራ እያለፈብንነው እምንሰራው አይ ድህነት ሀበሻ ለሀበሻ ያስጠላል
@zainabibrahim1712
@zainabibrahim1712 7 дней назад
ሱብሃን አላህ ነገ ይቺ ህፃን አድጋ እኔሱን ትቀጥይ ይሆናል ያኔ ግን
@saeedalderei5413
@saeedalderei5413 7 дней назад
ትክክል ረህማ 😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤ልጅቱ ስታሳዝን ወላሂ
@saadaamdn2089
@saadaamdn2089 8 дней назад
Yaa. Allaah
@marifazw7969
@marifazw7969 7 дней назад
የኔማር ልጇ አይን አይኗን አየች ምን አይነት ዘላን የሆነች ልጂ ድሮም ድሀ ቲያልፍለት የሚያረገውን አያቅም እች ጥጌ በግ
@Zebiba-pk7oj
@Zebiba-pk7oj 8 дней назад
ትክክልረሙየየኔናትወላሂአይደረግምባለጌናቸው
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd 8 дней назад
የቤት ሰራተኛ ስሙ ነው እኛም ሸቃላ ይሉናል ያው ነው 😂
@umhafsa
@umhafsa 8 дней назад
የአላህ ማነው እንደኔ አብሮ ያለቀስ በተለይ ልጅቱ ስታለቅስ ወላሂ እኔ አጎተቸጋ በብር ተጣልቸ ሳለቅስ ልጅ አብራ ያለቀሰቸው መቸም አረሳው ለሰወች እንድህ አድረገውኝ እባየ ይመጣል እሷም አብራኝነበር እምታለቅሰው የ2አመት 2ወር ሁና ይች ምንያክል እንደሚሰማት
@SikoSilo-zl5wu
@SikoSilo-zl5wu 7 дней назад
እህት እረምላ እስኩ ትንሺ ምክር ምከሪኝ በሰዉ ሀገር ልጂ ይዢየ እሰራሁነዉ ግን በጣም ከባድነዉ ምን ትመክሪኝ አለሺ እህት የሀገራቺንን ነገር ገናነዉ እያሉ እያስፈራሩዉነዉ የምትቺዉን የህል ምክር ለግሺኝ
@Hayat-wz1bd
@Hayat-wz1bd 7 дней назад
እኔ 4መትየሠራሁበት ቤት አድቀን ሠራተኛ ነትሥሜት ሣይሠማኛ ወጣሁ አሁን ያለሁበት ደሞ ወላሂ ከልጅች የሤትዮቱ አድመሆን ምግብሠርቸ ሣደርሥ አፍጫቸወን ይይዛሉ ተቃጠልኩ ዉላሂ ሥናገራቸወ በሣል ብሀራቱነወ ሚሸተዉ ይላሉ እደት አረጊልሥራ በየደቂቃዉ አልተጠብ ብቻ አልሀምዱልላ
@dcdfhdx7569
@dcdfhdx7569 8 дней назад
ትክክል ረምላይ ጀዛኪላህህይረን
@Saadaendris-w1l
@Saadaendris-w1l 8 дней назад
ከምር ከምር የልጅቱአ ነገር አስለቀሰኝ😢😢😢😢 አቦ የስራችሁን ይስጣቸው ልጅቱ መቸም አረሳውም
@user-uf1zc7xe6q
@user-uf1zc7xe6q 8 дней назад
በጣም ያሳዝናል😢😢😢
@AaDd-ur8sc
@AaDd-ur8sc 7 дней назад
የአላህ 👍👍
@habesha5891
@habesha5891 8 дней назад
የኔ ጀግና ረምራየ
@hcchhcg8979
@hcchhcg8979 8 дней назад
ረምላዬ አብሽሪ ልዬነሽ በትክክል አገዝ እሚሉት እኮ ለኩሜራፊትእጅ ለሰውይምሰልነው እጅ
@ያልተኖረልጅነት134
@ያልተኖረልጅነት134 5 дней назад
ትክክል እኔም አልቀሻለሁ👍👍👍
@user-pw6xj4lb1f
@user-pw6xj4lb1f 8 дней назад
እረመላ ጉበዝ እርሚና ጤናይ ስጥልን እቲበሮች መጥፎና ጥሩዉን አስቡበት አይዞሽ ለከይርነዉ
@user-rb9rm5yl6r
@user-rb9rm5yl6r 7 дней назад
አረምሊ የኔ አስተዋይ ቅንነትሽኮ ፊትሽ ላይይነበባል😢😢🌹🌹
@fatemahmohamed2233
@fatemahmohamed2233 8 дней назад
የልጂ. ቅመም. ነሺ. እራህማየ. አረ. እደት. ነው. ሀገሬ. ወደ. ሀገር. ልገባ. ነው. ማለቴ. መገዱ. እቃ. ጪኘ. በመኪና. ነው. የምገባው. የሀይቅ. ልጂ. ነኛ
@ethio526
@ethio526 8 дней назад
ትክክክል ነዉ
@user-rb9rm5yl6r
@user-rb9rm5yl6r 7 дней назад
ያስለቅሳችሁ😭እነ ዘመናይ
@VshshhdhdBshshudhhdh
@VshshhdhdBshshudhhdh 5 дней назад
በጣም ያሳዝናል ውላሂ 😢😢😢😢
@ሚናተራራyouTube
@ሚናተራራyouTube 8 дней назад
ሀቂቃ ትክክክል ነሽረምላየ ሀታ ልጂቱ ስታሳዝን
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b 8 дней назад
ልክነሽ አላህ ልጆችሽን ያሳድግልሽ አንቺ ግፊ ትፈሪያለሽ 7 አመት አብራሽ እምሰራው ልጂ ምስክር ናት
@KsnjjBdnbc
@KsnjjBdnbc 7 дней назад
ከምር እኔም ሳየው እባየን መቆጣጣር እስቂያቅተኝ ነው ያለቀስኩት ስታለቅስ አሳዘነችኝ
@ZinetAhmed-gl7eu
@ZinetAhmed-gl7eu 8 дней назад
ትክክክክል እራምላየ ትለያለሺ ወላሂ
@madeenamadeena7413
@madeenamadeena7413 7 дней назад
ረምላ በሰው ላይ ባሰሪ በራስሽ ብቻ ነይ አይዲያ እኔ እሰጥሻለሁ
@Zsoso2022
@Zsoso2022 8 дней назад
ትክክል ነሽ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@seadayimam9713
@seadayimam9713 8 дней назад
ደናቁርት ስብስብ ሁላ ያልፋል እህቴ አብሽሪ ሀተለው ፕራንክ ቢሆን ያማል ማጣትጂ ወላሒ በሁለ ነገሯ ትበልጣችሗለች አርቲ ሁላ
@HayatSeidyimer
@HayatSeidyimer 8 дней назад
ይች ምድረ ዘላን እንደናንተ መቸ ቆላት ልጂ አሳዳጊ ናት
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 7 дней назад
ትክክልእረምላዬ የኔውድ. ሀቅአወራሽየሆዴን ወላሂ. ዝቅአርገውነውየሚያውትኮ በተለይ ኢትዩ. በማየውበምሰማው ከባድነውልጅቱአሳዘነችኝ. 😢
@fatmasayeed5292
@fatmasayeed5292 8 дней назад
ትክክክክል😢😢😢😢😢😢
@AmirHusen-uh9ed
@AmirHusen-uh9ed 8 дней назад
አቦ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ እህቴዋ የልቤን ነው የተናገርሽው
@NeverGiveup-jz9lg
@NeverGiveup-jz9lg 7 дней назад
አይይይ ድህነት😢😢😢
@ሀቢባአበይሙድ
@ሀቢባአበይሙድ 8 дней назад
ትክክል ነው
@እሙሀጅራ-ወ3ረ
@እሙሀጅራ-ወ3ረ 8 дней назад
ረምላ አላህ የሰጠብቅሽ ማሂርን ሳሚልኝ
@user-ri9hj9ez
@user-ri9hj9ez 7 дней назад
ወላሂ እባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ልጅቷ ኡፉፉ😭😭
@habebwioio2584
@habebwioio2584 8 дней назад
የኔዉዲእረምለትክክክል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@MadinaSeid-p2v
@MadinaSeid-p2v 7 дней назад
ጀግና
@saraalharazi9090
@saraalharazi9090 8 дней назад
ትክክክክክል👍👍👍👍👍
@فاطمة-ز5م
@فاطمة-ز5م 8 дней назад
ወላሂ እኔ ለራሱ እዴት እዳለቀስኩ😢😢😢😢😢
@seada3990
@seada3990 5 дней назад
የኔ ውድመረቅ🌹🌹🌹 ወላሂ ትክክክል
@zuzulove9763
@zuzulove9763 8 дней назад
እኔ አድሥ አበባ እየሠራሁ ሠወቹ በጣም ጥሩ ናቼው ግን አንድ ቀን ሠውየው እቃ ጠፍቶብኛል አለ በጣም ዴነገጥኩ እቤት እኔ እና ዘበኛው ነን የዛን ቀንዘበኛውም ወዴ ውስጥ አልገባም በቃ ማንም የለ እኔ ነኝ የመጨርሻ ነው የጨነቀኝ መልሥ አጣሁ ቡሀላ አገኜሁት አለኝ እና ሥሜቱ ከባድ ነው
@HasanMohammed-rt8hb
@HasanMohammed-rt8hb 8 дней назад
ውይ ረምላ በረካ ሁኚ አንጀቴ እራሠ በንግግርሽ
@ኑርድን
@ኑርድን 7 дней назад
እውይይ ህፃኗ😢😢
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 8 дней назад
ረምሉየ,,ንገሪቸው,ልክልካቸውን,,😊,ይሔ,ፖራክ,አደው,በቀር
@ameuyoutube9715
@ameuyoutube9715 8 дней назад
ያሳዝናል
@MehbubaAwol
@MehbubaAwol 8 дней назад
ሳህ❤❤❤
@HalimaYemame
@HalimaYemame 8 дней назад
ትክክክል
@saraalharazi9090
@saraalharazi9090 8 дней назад
ያአላህ😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭
@EeEe-yc9tl
@EeEe-yc9tl 7 дней назад
ከባድ ነው ወላሂ😢😢😢😢
@hcchhcg8979
@hcchhcg8979 8 дней назад
የምር ሀፅንልጅት በጣም አስለቀሰችኝ 😢😢😢😢 አይለፍላችሁ
@RehemaumerRehemaumer
@RehemaumerRehemaumer 8 дней назад
በጣም ድህነት እኮ 😢😢
@Tamara-k9m
@Tamara-k9m 8 дней назад
ዲህነት አንገት ያስዴፋል ልጂቱ አጄቴን በላቺው
@RehemaumerRehemaumer
@RehemaumerRehemaumer 7 дней назад
@@Tamara-k9m በጣም በልጅነት ኡእምሮዋ ጠባሳ ጣሉባት
@user-og6fm3mv2p
@user-og6fm3mv2p 8 дней назад
እንደኔ ከሆነ ቢደዉን ታጥፋ ባይነኝ
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 8 дней назад
አስለቀሰችኝ ልጅቱ የኔማር ልጅ ያረቢ
@ሙነኑሪዬ
@ሙነኑሪዬ 8 дней назад
ትክክክል❤❤❤
@Sadsad-kv2xq
@Sadsad-kv2xq 5 дней назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ዲ።ከባዱነዉ
@كبرا-ز6ل
@كبرا-ز6ل 8 дней назад
ልክ ነሺ በዴካማጎን መግባት ጥሩ አይዴለም
@الله-ذ8ل1ي
@الله-ذ8ل1ي 8 дней назад
ማሸ አላህ እእርምላየ ትምሆርትሺ
@fatumaassen877
@fatumaassen877 8 дней назад
ወላሂ ይኸጠፋየሚባልነገር 8:00 ያስደነግጣል አረቦችያኖሩበት ቦታሳያቁ አሰራተኛላይ ይጮኸሉ ግንሲገኝ አባየነውየሚቀድመው አሏህ ለሁላችምየረፍት እጀራይጠንሳችንቤቴየምንኖርበትቀንያቅርብልንበርግአረቦችየዋህናቸ
@SemiraEthiopian
@SemiraEthiopian 8 дней назад
ረምላዬ ትለያለሽ እኮ❤
@f-io7sj
@f-io7sj 8 дней назад
😢😢😢😢😢ጅግናእናት ንሺ የኔል ጅለኔ ብላ ተስድበች እያለች እምኖርው ውይ ድህንንንንንትትት😢😢😢😢😢😢
@user-qm2qb4hh8d
@user-qm2qb4hh8d 8 дней назад
😢👍💔👍
@ፈንታቲዮብ
@ፈንታቲዮብ 8 дней назад
አውነት አኔም አሰለቀሰችኝ ልጂቷ😢😢😢😢😢
@user-ji6nb4ty9z
@user-ji6nb4ty9z 8 дней назад
ምናይነትቆሻሻናቸው አቦአይለፍላችሁ.
@user-qp3lm3xm7x
@user-qp3lm3xm7x 8 дней назад
በትክክል😢😢😢😢😢
Далее
Inside Out 2: BABY JOY VS SHIN SONIC
00:19
Просмотров 2,6 млн
Holding Bigger And Bigger Dogs
00:18
Просмотров 16 млн
የቤታችንን አጋዥ አስለቀስናት
18:19
Inside Out 2: BABY JOY VS SHIN SONIC
00:19
Просмотров 2,6 млн