Тёмный

ፈረስ ጉግስ በአጅባር ሜዳ  

Travel Ethiopia-ጉዞ ኢትዮጵያ
Подписаться 41 тыс.
Просмотров 10 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

13 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 20   
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ 3 года назад
ደስ ስትሉ የዚህ ሚዲያ ባለቤቶች ሀገራችሁን የምትወዱ ድንቅ ሰወች ናቸዉ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@genetmessalie6041
@genetmessalie6041 Год назад
ነፍሱን ይማረውና ሹመት እና ንጋት የሚያደርጉት ትንቅንቅ አጅባር እንዴት ትደምቅ ነበር። ሀገሬ አቤት ትዝታ
@diressbaye5000
@diressbaye5000 3 года назад
የቅዱስ መርቆሪዮስን ተጋድሎ ለማስታወስ ደብረ ታቦር ከተማና አካባቢው ላይ ባሉ ወረዳዎች የሚካሄደው ፈረስ ጉግስ እጅግ አስገራሚ ትዕይንት ሲሆን ከብዙ መቶ ዓመታት በላይ የኖረ እጅግ ልዩ ትዕይንት ነው! የቅዱስ መርቆሪዮስ ረድኤቱና በረከቱ አይለየን !አሜን!
@Adne_
@Adne_ 3 года назад
ዋው ደስ ሲሉ የቅዱስ መርቆሪዎስ በረከቱ አማላጅነቱ አይለየን የአመት ሰው ይበለን አሜን
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 2 года назад
አቤት ደስ ሲል በውነት
@123hulu
@123hulu 3 года назад
የደበዘዘውን ኢትዮጵያዊነት የሚያጎላ ምርጥ ትእይንት ሰለምታቀርቡልን እናመስግናለን
@atalelechhailu3166
@atalelechhailu3166 Год назад
Ejig Betame Enamesegenalen Ato Henok Seyum
@zeebee5574
@zeebee5574 3 года назад
amazing culture thanks
@tanamedia1
@tanamedia1 3 года назад
ሰላም እንኳን ለፃድቁ አባታችን አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!! ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!
@kalkidanyirga1577
@kalkidanyirga1577 9 месяцев назад
ከብዙ ግዜ በኅላ ባየውም.....ጋዜጠኛ ሄኖክ ከነባልደረቦችህ ሳላመሰግንህ አላልፍም አመሰግናለሁ.......ደብረ ታቦር ሃጅባር ሜዳ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MelishwBayew
@MelishwBayew 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@wawaasrs5431
@wawaasrs5431 Год назад
ዴቲ ስወድሺ
@የጥበብመጀመርያእግዚ-የ6አ
💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤
@habtamuchala4077
@habtamuchala4077 3 года назад
የጎጃምና የሸዋ ኦሮሞ አብዛኛው ነገራቸው መመሳሰል ይገርመኛል። በኢትዮጵያ ውስጥ ዱላ ይዘው የሚንቀሳቀሱ ሰዎችን በብዛት የምታዮት በእነዚህ ቦታዎች ነው። ፈረስ ጉግስ፣ የአካባቢዎች መጠሪያ፣ እንግዳ የሚቀበሉበት መንገድ፣ ወዘተ
@diressbaye5000
@diressbaye5000 3 года назад
ፈረስን ለተለያዩ አገልግሎቶች መጠቀምን ያስተዋወቁ ሴማዊያን ናቸው ጥሩ ነገር ባየህ ቁጥር የኔነው ከማለትህ በፊት ታሪክ አንብብ ሁሉም የኔ ነው ማለት ደግሞ የጤነኛ ነት መገለጫ አይደለም
@habtamuchala4077
@habtamuchala4077 3 года назад
@@diressbaye5000 ኸረ ባክህ እሺ አትልማ
@meronfekadu5013
@meronfekadu5013 2 года назад
Nebr amara neghe I love shewa oromo im half oromo half amhara im prowed but at this time oromo kill amhara so Im shine to say im oromo sheme on oromo to setand with weyany
@ኢትዮጲያትቅደም-ጘ6ኰ
😂😂😂😂😂😂😂😂ወይ ዘንድሮ አለ ኤፍሬም 😂😂😂😂😂😂
@habtamuchala4077
@habtamuchala4077 Год назад
@@diressbaye5000 ጎጃም ደቡብ ሆነ ደሞ
@መፍትሄ90
@መፍትሄ90 3 года назад
ኧረ በፈጣሪ good for kids እያረጋቹ video ዉን አትልቀቁ mini player መጠቀም አልቻልንም
Далее
ደብረ ታቦር ከተማ  Debre tabor
6:27
Просмотров 14 тыс.
የደብረ ታቦር ከተማ ኤርፖርት
4:59