የዋንያ የሀሙስ ምሽት ላይ ታላላቅ ዳኢዎች እና ተፅዕኖ ፈጣሪ ሰዎች የህይወት ተሞክሮአቸውን ያቀርባሉ። ይህም ምሽት ላለፉት ብዙ ወራት የተካሄደ ሲሆን ብዙ የልምድ እና የትውውቅ እድሎች የተፈጠሩበት መልካም አጋጣሚ ነበር። እርሶም በነፃ ይህን ዘወትር ሀሙስ ምሽት የሚካሄደውን ዝግጅት መጥተው እንዲታደሙ እና የዚህ ምሽት እድል ተቋዳሽ እንዲሆኑ እንጠራለን።
ስል ስልጠናችን ለማወቅ
በአድራሻዎቻችን ያናግሩን👇
☎️ 0935608888
💼join our Telegram channel 👇
t.me/WANIA_ISLAM_SELF_HELP
join our ticktok channel
vm.tiktok.com/ZMjMBy2hG/👇
join our Facebook page 👇
/ profile.php
20 дек 2023