Тёмный

ፈተናዎች ሳይበግሩት በማዕረግ ተመራቂውና ቤተሰቦቹ ጋር የቤተሰብ ጥየቃ  

Fana Television
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 147 тыс.
50% 1

የቤተሰብ ጥየቃ #በፋና_ቀለማት

Опубликовано:

 

26 дек 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 401   
@romiromii9047
@romiromii9047 3 года назад
ጎበዝ ጀግና ነክ የድንግል ልጅ እሱ ከፌትክ ይቅደምልክ ወንድሜ
@user-ke2il5nf4o
@user-ke2il5nf4o 3 года назад
ውይ የእኔ ጌታ የአምላኬን እናት ስትጠራ እግዚተነ ማርያም እፍፍፍ ፍቅሯን ታብዛልሕ ወድሜ ፍፃሜሕን ታሳምረው
@sebeleyameme8336
@sebeleyameme8336 2 года назад
አብራሀም የድንግል ማሪያም ልጅ
@user-ml3yg3dc4y
@user-ml3yg3dc4y 3 года назад
ወንድማችን ፈተናዎችን አልፈህ ለዚህ ስለደረስክ እግዚአብሔር ይመስገን congera
@geneteaweke478
@geneteaweke478 3 года назад
አሜን
@eztube11
@eztube11 3 года назад
ይህንን የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ሰላማችው ያብዛላችው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@jemilzdtube7930
@jemilzdtube7930 3 года назад
አሚን
@nardosnardos8959
@nardosnardos8959 3 года назад
Amen Amen Amen
@fantafanta3408
@fantafanta3408 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@yoyogabour5436
@yoyogabour5436 3 года назад
አሜን. አሜን. አሜን🙏🙏🙏
@user-mu8tv5qv1s
@user-mu8tv5qv1s 3 года назад
አሜን 🤲🤲🤲
@mazadaneal3775
@mazadaneal3775 3 года назад
የኔ ጌታ አሁንም የታመንከው አምላክ ካንተ ጋር ሆኖ ምኞት ግን ያሳካልህ
@user-us2rr2oe7t
@user-us2rr2oe7t 2 года назад
ዋው የኔ ወንድም የእግዚአብሔር ፍቅር የድንግል ማርያም ጣኢሟ ባንተ ላይ እንዳደረ ሁሉ በኛ ላያ ያድር ዘንድ ፀልይልን ደስ ይላል ሰይጣን ባንተ ላይ መንግድ ይከፍት ይሆናል በርታ ክንፉን ስበረው
@habtubezu4305
@habtubezu4305 3 года назад
ሰው ያስባል እግዚእብሔር ይፈጽማል:: አንድ በር ሲዘጋ ሌላ ትልቅ በር ይከፈታል:: እንኳን ደስ አለህ::
@henichoelisho60
@henichoelisho60 3 года назад
ምናልባትም ዶክትሬትህን እየሰራህ ቢሆን ኖሮ ስኮላርሺፑን አታገኘውም ነበር እኔ ከመረጥኩት ይልቅ እግዚአብሔር የሚያዘጋጅልን የተሻለ እንደሆነ ከአንተ ታሪክ ተምርያለሁ፤ አሜሪካን ሀገር ሄደህ ደግሞ ፓቴንሻሉ እስካለህ ድረስ ምኞትህን ታሳካለህ ለዚህም እግዚአብሔር ይርዳህ! በጣም የተደሰትኩበት ታሪክ ነው።
@tigztirngo1451
@tigztirngo1451 3 года назад
🌷🌷🌷🌹🌹🌷🌷🌷🌷💚💛❤️
@yewoyenharegshita7481
@yewoyenharegshita7481 3 года назад
ወንድሜ አብርሀም እንኩዋን ደስ አለህ!አሳምረህ የምትጠራት ድንግል ማርያም ከነልጁዋ ትጠብቅህ ምህረቱዋን ታብዛልህ አይዞህ ምህረቱ በእጁ ያለ ፈጣሪ ካንተጋር ነው፡፡በጉዞህ በኑሮህ በትምህርትህ እመቤቴ ከነልጁዋ ትከተልህ!!!!!!
@user-ut9hr1ry9u
@user-ut9hr1ry9u 3 года назад
በጣም ደስ የሚል ነው እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ያደረገ መደኃኒያለም ነው መንገድህን ሁሉ እመብርሀን ታስተካክልልክ
@ummoalmi8477
@ummoalmi8477 3 года назад
እንዴት ደስ ይላል 😭 እመቤቴ ማሪያም እስከልጆ በሄድክበት ትከተልህ ሀሳብህን ሞልቶልህ ሀገርህን ለማገልገል ያብቃህ 🙏🏾
@Mmm-cr4xj
@Mmm-cr4xj 3 года назад
ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ አላህ የሚወደውን ነው የሚፈትነው ከጨለማ ቡሀላ ንጋት አለ ይኸው ነጋ አላህ ጤናችሁን ይስጣችሁ ላተም ለወላጆችህም።የፈጠረህ ጌታ ትልቅ ቦታ ያድርስህ ያረብ
@cherutube3064
@cherutube3064 3 года назад
አንቺን የያዘ ሰዉ ምን ይግድልበታል!!
@musebetsegawyinoral
@musebetsegawyinoral 3 года назад
Anchin yeyaze.....
@atsedemaryam1580
@atsedemaryam1580 3 года назад
አብርሽዬ እንኳን ደስ አለህ!! የእግዚአብሔር ሀይል ባንተ ተገለጠ!! በበጎ ፈቃዱ ሁሉ በእርሱ ሆነ ነገሩ ሁሉ በእርሱ ተከናወነ አሜን!! እናቴ ቤዛዊት አለም በምትሄድበት ሁሉ ትክተልህ
@janatmmm6876
@janatmmm6876 3 года назад
በጣም ጎበዝልጅ ነው የቄስ ትምህርት የተማረሰው እውቀቱ እየጨመረነው የሚሄደው እውነት ትክክለኛውን የግዚያብሔር መንገድ መከተሉ እራሱ ትልቅ በጎነት ሁሉ የተሳካነው የሚሆነው እኔ ያየውትን ነው እምናገረው ዲያቆን ኤፋሬም የሚባል ልጅ ልክ እዳብርሀም በምሀል ቀስ ትምህርት ተምሮ ድጋሜ እዳብርሽ ድል የተጎናጠፈው እዲሁም መምህር ዘበነለማ ማየት መልካምነው ጠማማው እደነትዝታው ያለው ደግሞ ወርዶ አምሮውን ስቶ ሲወሻክት ይውላል ወድሜ በርታ ደስታህ የሁላችንምነው አብርሽየ የድንግል ወዳጅ እዲሁም እናት አባቶቹ እህት ወድሞቹእዲሁም ወዳጅ ዘመዶቹ እኳን ደስ አላችሁ
@user-wn4cu1je4w
@user-wn4cu1je4w 3 года назад
እውነትም አብርሃም የታደልክ ነህ እግዚአብሔር እንኩዋን ለዚህ አበቃህ ጥሩ ልጅ ጥሩ ነው እመቤቴ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ
@firepower2373
@firepower2373 3 года назад
ወንድሜ በመጀመሪያ እንኳን ደስ ያለህ ለሁሉም እግዚአብሔር ምክንያት አለው በሱ መንገድ እድትሄድ ይሆናል በርታ!!!
@meski213
@meski213 3 года назад
ምርኩዝ ያደረከው እግዚያብሔር ለዚህ ስላበቃህ ይመስገን ባጣኸው ብታዝን በበለጠ ክብርና እድል ለዚህ ስላበቃህ እግዚያብሄር ይመስገን
@abushabusj584
@abushabusj584 3 года назад
😘😘😘😘😘👍👍👍👍👍👍👍👍👍💚💛❤
@eyasumekonen154
@eyasumekonen154 3 года назад
ለብርቱ ሰው እግዚአብሔር ሲረዳው እንደማየት የሚያስደስት ትልቅ ነገር የለም ሰርካለም እንኳን ደስ አለሽ
@powtoon266
@powtoon266 3 года назад
ጎበዝ ጀግና ማሻ አላህ አሁንም አላህ ከዚህ የበለጠውን ይስጥህ በርታ
@marie9698
@marie9698 3 года назад
በፈተና የሚፀና ሰው የተባረከ ነው እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ እመብርሃን ፍፃሜህን ታሳምርልህ መልካም ጉዞ ይሁንልህ እግዚአብሄር ካንተ ጋ ይሁን
@igo1071
@igo1071 3 года назад
በቅድሚያ እንኳን ደስ ያለህ አሜን 🙏🏼. ምንም ምንም አልቀረብህ ዶ/ር ብዙ ብዙ የውሸት ዶ/ሮች እንደአሽን ነው የበዙት ወንድሜ ትንሽ ኮምፒዩተር 2 years. Master ብትጨምር ትተኮሳለህ እናም በርታ እናም ህክምና በጣም አስጨናቂ ነው ግን ደሞ የተመረቅክበትም ትምህርት excellent ነው ጎበዝ ዋናው ዋናው ኖረህ በህይወት መስራትህ ነው ትልቅ ነገር ነው ስንቶች ዛሬ በህይወት የሉም አለም እንደቅጠል በረገፈበት ዘመን እግዚአብሔርን ማመስገን እሱ የስጠንን መቀበል ነው እናም ስላም, ጤና ሁን በርታ 🙏💚💛❤️🙏Good luck, and good future again Congratulations 🙏💚💛❤️🙏
@user-wn3bd1tu6d
@user-wn3bd1tu6d 3 года назад
እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ አይዞህ በርታ እግዚአብሄር የወደደውን ነው ሚፈትን ፈተናውን አልፈህ ከዚህ በመድረስህ ፈጣሪ ይመስገን
@lubabalubaba6703
@lubabalubaba6703 3 года назад
ኢንሻአላህ እኔም ከአ4፡አመት ቡሀላ የመጀመሪያ ልጀን አስሙርቃለሁ ኢንሻአላህ እኔም ኢትዮጵያ እምገባው ያግዜ ነው አላህ ይጠብቅልኝ አሂን ።10ኛ።ክፍል ነው
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 3 года назад
እመቤቴ ማርያም በመንግድ ትቅደምልህ አይዛ መጨረሻ ያሳምርልን
@user-dc7fb8hs3u
@user-dc7fb8hs3u 3 года назад
እንኳን ደስ አለህ ወንድም ባላቅህም የሰው ደስታ ስለሚስደስተኝነው
@mihretmersha580
@mihretmersha580 3 года назад
በጣም ደስ ይላል ። ክርስቲያን ተስፋ አይቆርጥም።በፈተናዎችህ ስለፀናህ እግዚአብሔር የተሻለውን አዘጋጀልህ።♥ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 አሁንም እርሱ ይከተልህ
@habtamugeremew9481
@habtamugeremew9481 3 года назад
አብርሽ የኮሜርስ ግቢ ጉባዔ ፍሬ እንኳን ደስ አለህ፡፡ ላንተም ለሌሎቹም ተመራቂ አባላት መልካም የስራ ዘመን ይሁንላችሁ፡፡
@hawaali8775
@hawaali8775 3 года назад
አይዞህ አሁንም ዶክተር ትሆናለህ ተስፋ አትቁረጥ አምብብ አጥና አትጨናነቅ
@Ab-et5il
@Ab-et5il 3 года назад
አብሽር ፑራዘር የማያልፍ የለም ጠክር አላህ ይገደፍህ ወንድም
@gebrebariaw6234
@gebrebariaw6234 3 года назад
My brother , I am happy for you, more success to you ! You are lucky , and Washington has a large Ethiopian community and it feels like home. Thanks! Fana Television.
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 3 года назад
እንኳን ደስ አለን አላቹ በእውነት ሰው የድካም ሲያገኛ ደሲይላል
@user-qq8et5gh8q
@user-qq8et5gh8q 3 года назад
ብዙዎቻችን ጀግና ስንል የጦር ሜዳ አንበሶችን እናስቀድማለን ግን በየስራ መስኩና በህይወት ውጣ ውረድ ውስጥ ዋው የሚያስብሉን ብዙዎች አሉን።ከእነዚህ ውስጥ አንዱ ነህ።ለቀጣዩ ጊዜ በሙስናና በድህነት ፍልሚያ ውስጥ ለሌላ ድልና ጀግንነት ያብቃህ።ወርቅነት በእሳት ከመፈተኑ በኋላ የሚገኝ ነውና ወርቅ ይገባሀል።
@sarakonjo2971
@sarakonjo2971 3 года назад
የኔ ውድ ወንድሜ የተዋህዶ ልጅ መሆን እንድህ ነው በፈተና መጽናት የነ ቅዱስ ጊዮርጊስ ልጅ ነህ አንበሳ በቀደም በማህበረ ቅዱሳን ላይ ቀርበህ ሳለ አይቸ አብሬህ በደስታ እያለቀስኩ ነበር የተከታተልኩት ዝግጅቱን አብርሀም የኔ ጀግና እናታችን እማምላክን ታምነህ ምንም አትሆንም ደግሞ መስከረም 6 ነው የተወለድኩት ብለሀል የእናታችን የጽኑ አርበኛ አርሴማ ቅድስት የለቷ ለት ተወልደህ አንተም ዳቢሎስን ልክ እንደ ቅድስት አርሴማ በእምነትህ ታምነህ ድል ነስተህ ለዚህ በቅተሀል በእውነት ለተዋህዶ ልጆች ሁሉ በጣም ትልቅ ተምሳሌት ነህ ወንድሜ በርታ እማምላክ ትጠብቅህ አብርሽየ ውድ ወንድሜ
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 3 года назад
እንኳን ለዚህ አበቃህ ወንድም አይዞህ ስታለቅስ ይኔም እንባ መጣ አብሽር ለበጎ ነው ዋናው የአንተ ጤና ነው ከዚህም በላት ስኬት ላይ ደርሰህ ለማየት ያብቃን
@asnakoabdi7929
@asnakoabdi7929 3 года назад
Congregation Thanku God
@genetadugnaheran1328
@genetadugnaheran1328 3 года назад
ከፈተናዎች በኋላ ሁሌም መልካም ነገር ይኖራል እግዚአብሔር ይመስገን ለዚች ቀን ያበቃህ 🙏🙏🙏
@user-vn1vs8xz3s
@user-vn1vs8xz3s 3 года назад
እንኳን ለዚ አበቃህ እግዛቤር ሚወደውን ይፈትናል !! በርታ
@mastwale..704
@mastwale..704 3 года назад
በትክክል
@almazzewdu5717
@almazzewdu5717 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ቅድስት ድንግል ማርያም ፍፃሜህን ታሳምርልህ እሱዋን የያዘ አፍሮ አያምቅም እና ወንድሜ በርታ።
@bsbdbdbsbbd9837
@bsbdbdbsbbd9837 3 года назад
አግዚአብሔር ይመስገን ።
@natnaelnigussie5624
@natnaelnigussie5624 3 года назад
You are one of the kindest person i met in my life! Your history is a lesson for all of us! Egziabher behedkbet bota hula tela yihunlh wendme!
@jdcell63
@jdcell63 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሃን ተስፈ ያደረገ መቸ ያፍራል የጌታዬ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ክብርና ምስጋና ይገባሻል መጨረሻኽን እግዚአብሔር ያሳምርልን
@user-oc7qr5gr8x
@user-oc7qr5gr8x 3 года назад
Thank you Fana TV broadcast for broadcasting such kind of inspirational story of a young man. Please keep up the good job.
@user-dy3jg6mv2q
@user-dy3jg6mv2q 3 года назад
እግዚአብሔር መልካም ነው ነገር ሁሉ ለበጎ ነው አብርሀም ለብዙ ምሳሌ ትሆናለን ዛሬ እንባህን ያበሰ እግዚአብሔር ይመስገን።
@meladmelat2504
@meladmelat2504 3 года назад
ፈተና ለበጎ ነው አብርሽ እግዚአብሔር ይመስገን ለዚክ ያበቃክ
@user-dl6yx5xn5u
@user-dl6yx5xn5u 3 года назад
በጣም ይገርማል ! እግዚአብሔር የምንፈልገውን ሳይሆን የሚያስፈልገንን ያውቃል ።እንኳን ለዚህ አበቃህ እግዚአብሔር ይከተልህ ያሰብከውን ያሳካልህ።
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኮን ደስ አለህ እስከ ሞላ ቤተሰቦችህ እንዲህም አለ የጎደኛ ቤተሰብ እንደልጅ አይተው በቤታቸው አብሮው አስቀምጠው ለዚህ ክብር ማብቃት የሚደንቅ ነው የራስ ልጀ ማስተማር በከበደብት ግዜ እናተ ግን ልዩ ናችው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድላችው አሜን
@user-wl5ir5cp8j
@user-wl5ir5cp8j 3 года назад
የኔ ጌታ አይዞህ እኛ የምንፈልገው ሳይሆን እግዚአብሔር የሚያስፈልገን ነው ሚሰጠን ፈተናዎቹም የበዙት ለዚህ ማዕረግ ሊያደርሱህ ነው አሁንም ፍፃሜህን ያሳምረው
@messiyonastube6113
@messiyonastube6113 3 года назад
እፍፍ ወንድሜ አብርሽየ እንኳን ደስ አለክ ይህ ሁሉ ክብር ይገባሀል ማርያምን የጽናት ምሳሌም ነህ እምነትክም ጠንካራ ነው እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምረው
@user-pg3mh6fj3z
@user-pg3mh6fj3z 3 года назад
እንካን ደስ አለክ እመቤቴ ክነ ልጅዋ አሁንም ትክተልክ ሁሉም እሱ የፈቀደው ነው የሚሆነው ደስታም ያስለቅሳል የሁለት ጎዋደኛ ቤተስብም ሆነ በአንድ እንደ ልጅ ነው የሚተያየው እዬን ፍቅር በማየቴም ደስታዬ ወደር አጣ
@fekerachenafe3558
@fekerachenafe3558 3 года назад
አብርሐም ፈጣሪ እንኮን ያን ሁሉ ግዜ አሳልፈህ ለዚክ አበቃህ
@birketetades1051
@birketetades1051 3 года назад
የመንገድ ስንቅ ትሁንህ እግዝትዬ ድንግልማሪያም ከነልጂዋ እንክዋንደስ አለህ በስላም ሄደህ በአለም ለመመለስ ያብቃህ
@selamtube2461
@selamtube2461 3 года назад
እኳን ደስ አለህ እግዚአብሔር ይከተልህ የልብህን መሻት ይፈፅምልህ አብርሽየ ጥንካሬህ ይገርማል ተስፍ አለመቁርጥ ትልቅ ቦታ ላይ ያደርሳል
@almazbati2519
@almazbati2519 3 года назад
አይዞ እመብርሀን ከአንተ ጋር ነው ደግሞ እግዚአብሔር በፈቀደው ነው ሁሉም ስው የሚያልፈው እንተ ስለጤነትህ ብቻ አስብ የቀረውን እድሜህ ልጅ ነህ ትደርሳለህ አይዞህ
@brtkuanetenesh3231
@brtkuanetenesh3231 3 года назад
ወንድሜ እግዚአብሔር አሁንም ረጅም እድሜ ሰቶ ከፍጻሜ የድርስህ አልቅሰህ አስለቀስከኝ እንኩዋን ደስ አለህ
@selamfekadu5406
@selamfekadu5406 3 года назад
ትሞህርቴን አለመጨረሼ እንደ ዘንድሮ ተሰምቶኝ አያቅም😥😥 ወንድሜ እንኳን ደስ አለክ እንኳን ለዚህ ወግ ማረግ አበቃ💐💐💐👏👏👏
@tigestdebebe5769
@tigestdebebe5769 3 года назад
እዉነት ነው እኔማ እያገበገበኝ ነው
@selamfekadu5406
@selamfekadu5406 3 года назад
@@tigestdebebe5769 እንዲህ በተሰማን ጊዜ ብንማር ጥሩ ነው በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ይሄ ቁጭትሽ እንዳይጠፋ መማር እንችላለን እግዚአብሔር ከፈቀደ
@aresamabirnanu9385
@aresamabirnanu9385 3 года назад
ጎበዝ ወንድሜ ። ቅዱስ ያሬድም ፮ግዜ ተፈትኖ በ7ኛው ነው ፈተናውን ይለፈው እና እግዚአብሔር በነገሮቹ ሁሉ መልካም ነው
@gklidya9351
@gklidya9351 3 года назад
እግዚአብሔር መልካም ነው። የኔ ወንድም እግዚአብሔር ከዚህም በላይ አብዝቶ ይባርክህ። ለእናቶችህም እድሜዴና ጤና ሰቶልህ ለወግ ማእረግ ያብቃህ። ጌታ ከፊትህ ይቅደም እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ።
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 3 года назад
እካን ቸሩ መድሀኒያለም ለዚህ አበቃህ አሁንም ድግል ትጠብቅህ አሜን 💚💛❤️
@mekdesmekdes6036
@mekdesmekdes6036 3 года назад
ውይ መታደ እግዝትነ ማርያም ስትል የአፍህ የአጠራርህ ልዮ ነው እመብርሀን ፍጻሜህን ያሳምርልህ ውድሜ እንኳን ደስ አለህ
@yube4808
@yube4808 3 года назад
እንኳን ለዚህ አበቃህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ያሠብከውን እመቤቴ ታሳካልህ
@kalebgetachew716
@kalebgetachew716 3 года назад
Congratulations big respect for you
@user-ni9tl4fl9e
@user-ni9tl4fl9e 3 года назад
ቤትስብችህንም ሆለቶን እናቶችህን እድሜና ጤና ይስጥልህ እንትም ጤናሕን እግዝቤሕር አብዝቶ ይስጥህ
@user-ux8qx8xj1z
@user-ux8qx8xj1z 3 года назад
እንኳን ለዚ ክብር አበቃ እግዚአብሔር አይዞህ አሁንም ትደርስበታለህ ወናው ጤና
@Master_ofElements
@Master_ofElements 3 года назад
ለፈጣሪ ለድንግል ማሪያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባዉ እኛ ካሰብነዉ ይልቅ እሱ የሚያስብልን ይበልጠል
@user-nt5fd7px9n
@user-nt5fd7px9n 3 года назад
የኔ ወንድም እንኳን ደስ አለህ ድንግልን አምኖ እፍርት የለም አሁንም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ የልብህን መሻት ይፈፅምልህ
@berkeayalewbalcha1435
@berkeayalewbalcha1435 3 года назад
እግዚአብሄር ሀይ እባክህን ለሀገሬ ህዝብ ይሄን ፍቅር አብዛልን ተመራቂውም እኳን ለዚህ የክብርቀን አደረሠክ
@user-bf1dt4og7s
@user-bf1dt4og7s 3 года назад
ጎበዝ ነህ በርባታልን ሁሉም በፈጣሪ ይሆናል።
@dulafuse3942
@dulafuse3942 3 года назад
THANK YOU FANA TV.
@madeenamadeena7413
@madeenamadeena7413 3 года назад
ማሻ አላህ አላህ መጨረሠሻከረን ያሣምርለረክ
@hagereethiopia3451
@hagereethiopia3451 3 года назад
Bravo Bravo....the future is yours now! it is your time to shine ....you will be at the top level of achivement...keep going !
@fetleworknuria1827
@fetleworknuria1827 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያበቃህ እመብርህን በህይወት ዘመንህ ሁሉ ከፊት ትቅደምልህ
@nardosnardos8959
@nardosnardos8959 3 года назад
Enkwan Dessss Aleh Wed Wendemachen Bewnet Enkanem Dengel mariyam keneljwa Agezecheh Egziyabeher ftseamehen yasamereleh Amen (3)
@wardaqatar7779
@wardaqatar7779 3 года назад
ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን ይቅናህ በምቴድበት አገር ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን
@meskeremelese6154
@meskeremelese6154 3 года назад
Gobez jegna neh enkuwan Lezi abeqash, des aleh congra 💐💐💐
@QweAsd-zm3xp
@QweAsd-zm3xp 3 года назад
ሰለሁሉም ነገር እግዝአብሔር ይመሰገን እመቤቴ ማርያም መጨረሻክን ታሳምርልክ
@bettyethiomulugeta853
@bettyethiomulugeta853 3 года назад
Wow my handsome brother I’m so proud of you
@abrahamyoutube9197
@abrahamyoutube9197 3 года назад
ጎበዝ ብሮ አይዞህ የድንግል ማርያም ልጅ ህይወትን ይባርክልህ
@rebkakidane6200
@rebkakidane6200 3 года назад
አሁንም በርታ በፀሎት በፃም ገና ልጅ ነህ ከዶክተርም በላይ ትሆናለህ ዋናው እድሜና ጤና አሁንም እግዚአብሔር የርኩስ መንፈስ ቅስም ሰቡሮልህ ለዝህ መቡቃትህ ህይውት እቤትህ የፀሎት ቤት አዘጋጅተህ ፀልይ በርታ እንኮን ለዝህ አበቃህ ።ስንቶቹ ሳያውቁ ህይወታቸው አልፋል ።
@user-tc7ct5xq8y
@user-tc7ct5xq8y 3 года назад
መልካም ጉዞ በሰላም ደርሰክ ህልምክ ተሳክቶ ሀገርክን የምጠቅም ያርግህ በሰላምም ለሀገርህ ያብቃህ
@muleuwerkdesaley7349
@muleuwerkdesaley7349 3 года назад
ስምን መላዕክ ያዋል ይባላል አብረሀም የደጉ አባታችን የአብርሀምንስምይዘካል 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@user-ko3kp6wm5e
@user-ko3kp6wm5e 3 года назад
አይዞህ እግዝያበሄር ያለዉ ነው የሚሆነዉ አንተም ጀግና ነህ ይሄው በክብር ተመርቀሀል:: ሁሌም እኛ ያልነዉ ሳይሆን እግዝያብሄር የሚያደርገዉ ይበልጣል
@loveethiopia3224
@loveethiopia3224 3 года назад
Congratulations bro 🌹🌷🌷👍👍👍welcome we are waiting for you so proud of you 👍
@user-gr9uk1tl1b
@user-gr9uk1tl1b 3 года назад
እግዚአብሔር የሚፈትነው የሚወደውን ነው እንኳንም እግዚአብሔር እረዳህ እግዚአብሔር መልካም አምላክ ነው
@amsalesimur4453
@amsalesimur4453 3 года назад
በጣም ደሥ ይላል እግዚአብሔር የወደፊት ሕልምሕንም ያሣካልሕ።
@user-bp5by4yy3k
@user-bp5by4yy3k 3 года назад
ጀግና ነክ ወንድሜ የሀገር ኩራት ነክ እንካን ደስ አለክ ቀሪውን እ መቤቴ ታውቃለች
@muleuwerkdesaley7349
@muleuwerkdesaley7349 3 года назад
የእኔ ማር በፈተና አልፎ ድካምን ድካምን ሲቆጥር ደስይላላል አብርሽ በእውነት እንኳን ደስአለክ በእናቶችኽ ታድበክ ለዚክክብር በቃክ ከአፎየማትጠፋው እመብርሀም አሁንም ቀሪ ዘመንክ ትባርክርክ
@galaxymobile6666
@galaxymobile6666 3 года назад
በጣም ደስይላል ወድማችን አሁንም የድግል ማርያም ልጅ ከፊት ይከተልህ
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 3 года назад
ከብዙ ፈተና ቡሓላ ለዚህ ደረጃ ላደረሰህ እንካን ደስ ያለህ
@HhHhh-uo6ss
@HhHhh-uo6ss 3 года назад
Betm
@bam7554
@bam7554 3 года назад
Congratulation! I'm happy for you and your family.
@tigisttg7080
@tigisttg7080 3 года назад
እንኳን ደሰ አለህ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
@aster696
@aster696 3 года назад
እኳን ደስ ያለህ ጀግና ነህ ለብዙዎች አርአያ የምቶን ወድማችን
@yabsiratube1474
@yabsiratube1474 3 года назад
አስለቀሰኝ እመቤቴን ይዞ ሚያፍር የለም
@obiyya3372
@obiyya3372 3 года назад
Well done abresh... Well come to US
@kidestmekonen531
@kidestmekonen531 3 года назад
ዋው እንኳን ረዳክ ዲያቆን አብርሃም የድንግል ልጅ ቀሪ ዘመንህን የደስታ የስኬት የምስጋና ያድርግልህ
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 3 года назад
ፌስቡክ ላይ ስትዘምር አይቸህ ነበር እንኳን ደስ ያለህ ወንድሜ
@remlakemal1398
@remlakemal1398 3 года назад
Good luck Bro.!!!🎉🎉🎉🎉 I am so happy for you
@user-qc1lw7ej7f
@user-qc1lw7ej7f 3 года назад
የኔ ወንድም እንኳን ደስ አለህ ። እግዚአብሔር ታላቅ ነው ሁሉን ያደርጋል።ድንግል ማርያም ጤናውን ታድልህ አሁንም በምትሄድበት ሁሉ ትከተልህ።
@aschebogala7673
@aschebogala7673 3 года назад
አብርሽ እግዚአቤሔር አምላክ የአሳብህን ሁሉ ያሳካልህ ፈጣሪ በመገድክ በጉዞህ ሁሉ ይጠብቅህ እመብረሃን ካንተ ጋር ትሁን ወድሜ
@user-xh3wq6pc6v
@user-xh3wq6pc6v 3 года назад
ድግን ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንክ እንኳን ደሥ አለክ
@Mama-zw8hv
@Mama-zw8hv 3 года назад
የኔ ጀግና ሰዉ ያስባልፈጣራ ያሰካል ፈጣሪ ይጠብህ እመቤቴ አሁንም ትቅደምልህ ከፊትህ
@user-pu2cg6sh9i
@user-pu2cg6sh9i 3 года назад
my prayer with u
@adamia3883
@adamia3883 3 года назад
Congratulation wish u all the best brother ❤️ stay healthy 🙏
Далее
Recycled Car Tyres Get a Second Life! ♻️
00:58