Тёмный

ፈታዋ ክፍል(96) በኡስጣዝ አህመድ ሸይኽ አደም 

Al Elmu nur አል ኢልሙ ኑር
Подписаться 6 тыс.
Просмотров 4,4 тыс.
50% 1

#al_elmu_nur#sadat_kemal#zadulmaad

Опубликовано:

 

6 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 67   
@nurabentbaba
@nurabentbaba Год назад
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱለይ ወባረከቱህ ውድ የታከበረቹህ እትዮጲያን በሙሉ በየለቹህበት ሰለመቹህ ብዝት ይበል ሰለም እና ፍቅር አብዝቼ ለእምዬ እትዮጲያ ታመኜው በጠም አርፍ ቆይታ ነበር ወደፊት ብዙ እንጠብቀለን ማሻአላህ
@rabyaaaaa7472
@rabyaaaaa7472 Год назад
አላህይጠብቃችሁ,
@Ekram475
@Ekram475 Год назад
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አህለን ወሳህለን ማሻላህ ምርጥነው ALዬ በርችልኝ አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን 🌠🌠🌠🌠🌠🌠🌠🌠🌠🌠🌠🌠🌠🌠
@user-zo9gg3kx7z
@user-zo9gg3kx7z Год назад
አል ኢልሙኑርሻዬ አህለን ሁቤ ማሻላህ ማሻላህ በጣም ደሥየሚል💐💐💐💐💐💐
@user-bn9cx1vv3e
@user-bn9cx1vv3e Год назад
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለ ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበረ አሪፍ ወሳኝ እርስ ነው ያመጣሹ ጠቃሚ እርስ ነው ጡሩ መልክት 🌹🌹 ፍትህ ፍትህ በየቦታው በግፍ ለሚገደሉ ህፃናት ፍትህ ፍትህ በየቦታው ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
@nuratube.
@nuratube. Год назад
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ እንዲሁም ሠላምወዲእና የተከበራችሁየሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁይብዛልኝ ሀገራችን እና ሕዝባችንን ሠላምያርግልን መከባበርን መዋድድድንይስጠን አሪፍቆይታነበርን አል ኑር ማሻአላህ በርችልኝ
@IkramSophia-qz3eu
@IkramSophia-qz3eu Год назад
መሺአላህ አላህይጠብቅልን በያላቺሁበት ኡሥታዞቻቺን ያረብ ሀገራቺንን አላህ ሠላምያዲርግልን
@hawamedia655
@hawamedia655 Год назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ አላህ ሁላችንንም የዲን እውቀት ይስጠን ከአላህ መንገድ የሚያርቅን ከእኛ ያርቅልን ያረብ።
@tueb489
@tueb489 Год назад
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ በርችልኝ ጡሩቆይታነው በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን
@Sofii_Jemal
@Sofii_Jemal Год назад
Aselamu alykum warehentulahi waberekatehu selam weda Mashaa allah yene bertu berchilgn ጂዛኪላሁ ኸይረን በይ ብቅ በይ
@fafetube8315
@fafetube8315 Год назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ወላሂ ባየነው በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን አላህ ሀገራችንንም ሰላም ፍቅር አንድነት ይስጥልን የፍቅር አማማክ ሀገራችንን ፍቅር ይስጥልን ዘንድ የዘወትር ምኞቴ ነው ያረብ እርሱ በራህመቱ ይመልከተን ያረብ በርቺ እህት
@Fatumatube.2
@Fatumatube.2 Год назад
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ አህለን ወሠህለን እንኳን ደህና መጡ በጣም ደስ የሚል እቃ ትምህርት ሠጭ ፕሮግራም ስለሚያቀርቡልን እኛም ተከታተዮቸው በጉጉት እና በአድናቆት የምንጠብቀው ፕሮግራም ነው ማሸ አላህ ከዚህም በላይ ብዙ ቁም ነገሮችን እንደሚተላለፍበት ባለሙሉ ተስፍ ነኝ ለአድናቂዎች ጠቃሚ ነገሮችን ለማድርስ ለምታድርጉት ጥርትና ትግል እጂጉል ልትመሠገኑ እና ልትበረታቱ ይገባል 👏👏 ሠላም ፍቅር አንድነትን ለሞላው የሠው ልጂ ሁሉ እየተመኝን ጉዞ ወድ ስኬት በሚያምረው መንገድ 👍
@omureyan
@omureyan Год назад
አሰላምአለይኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ አሪፍትምህርትነው እኛምበሰማነው ተጠቃሚያረገን አላህ ትክክለኛው ማንገድይምራን ያረብ በርቺል ውድ
@sodiqtube
@sodiqtube Год назад
ጌታዬ ሆይ አደምን በሀይልህ ፈጠርከው በእሱም ላይ ሩህ ነፋህበት መላኢካዎችም ለሱ እንዲሰግዱ አደረክ ጀነትንም አስገባከው ተውበቱንም ተቀበልከው እንዴት ነው ለዚህ ሁሉ ፀጋዎችህ የሚያመሰግነው ? አላህም አለው .... " ያሙሳ ከአደም ይህን ማለት ይበቃኛል አልሃምዱሊላህ ረቢል አለሚን "
@emusumyatube
@emusumyatube Год назад
አሰላም ዋሊኩም ወረህመቱ አላሂ ወበረካትሁ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ
@hayattube2313
@hayattube2313 Год назад
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳንሰላም መጣሽ ማሻአሏህ በጣም ሀሪፍ ቆይታ ነበረን ውድ የሀገሪልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ወቶከመቅረት አሏህ ይጠብቀን በሰላም ከምንወዳቸው ቤተሰቦቻችን ጋ ለመገናኘት ያብቃን ሠላምለሀገራችን ጦርነትን ዘረኝነትን አጥፍቶ አንድነትን ፍቅርን መተሳሰብን መዋደድን ያምጣልን
@aeshatube553
@aeshatube553 Год назад
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏህ ወበረካተሁ እንኳን ሰላም መጣሺ ጀዛኪሏሁ ኸይርአሪፍ ቆይታ ነበር ዉድ የሀገሬ ልጆች ኑሮን ለማሸነፍ ከሀገር የወጣችሁ ሀሳባችሁ ሞልቶ ለሀገር ያብቃችሁ ሀገራችንንም ሰላም ያርግልን🇪🇹🇪🇹
@hagratube3090
@hagratube3090 Год назад
🖋ብዙ ነገር ልትፈራ ትችላለህ፤ ተሰፋ ልትቆርጥ ስትል ግን ፈጣሪን አስብ፤ ፈጣሪ ማለት በሱ ላይ አምፀህ በሩን የዘጋህ ጊዜ የምትተነፍሰውን አየር በበሩ ስር የሚያስገባልህ ነው፤ ለፍርሀትህ አሳልፎ የሚሰጥህ ይመስልሀል? እንዳይመስልህ ወዳጄ! የእምነት ህይወት ተመኘንላችሁ
@sofiatube3943
@sofiatube3943 Год назад
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ሰላምሺ ይብላልኝ ውደ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበረን አብሺሪ በያለንበት አላህ ይጠብቀን አገራችንንን አላህ ሰላም ይመልስለን 🥀🥀🥀🥀🥀🥀👍👍👍👍👍👍
@emumalik8690
@emumalik8690 Год назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድና የተከበራችሁ በየሀገራቱ የምትገኙ ኢትዮጲያናት በሙሉ ሠላምና ፍቅር አድነት መተሳሰብ በናተላይ ይሁን ሀገራችንን ሰላምና ፍቅሯን ያረበል አለሚን ይመልስልን በስደት ያለንው ሁሉ ለእምዬ ኢትዮጲያ በሰላም ያብቃን ያረበል አለሚን ኸይር ነገርን ሁሉ ለእምዬ ኢትዮጲያ ይሁን ማሻአላህ የኔ እህት
@sarayoutube7249
@sarayoutube7249 Год назад
ሰላም ሰላምሺ ብዝዝት ይበል የኔ መልክም እንኳን መጣሺልን አሬፍ ቁይታ ነበረ ያመጣሺልን የምንማርበት አሬፍ ትምህርትነው ሰምተን የምንተገብር ያረግን 😍😍👍🏻
@muna2056
@muna2056 Год назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን እንኳን በሰላም መጣሽ ማሻላህ በሰማነ የምንጠቀም ያድርገን መስማት ብቻ ሳይሆን መትግበር ነው ከተግባርኞች ያድርገን አሪፍ ቆይታ ነበረ
@hayatTube946
@hayatTube946 Год назад
አሰለም ዋሌኩም ዋራህማቱለህ ዋበራከቲ ማሸአለህ ✅❤❤ አለህ ከማልከም ነጋሮች እነ ሰምታው ከታጠቃሙት ያድርጋን ማለት ነው ያራቢ💐💐💐❤❤❤
@hayu-yaulji
@hayu-yaulji Год назад
አሰላም አሊኩውም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም እኳን ደህና መጣሺ ያረብበወለጋ ያሉ ህዝቦችም አላህ ይድረስላችው እሱ በዝነቱ እህቴ ሰላምሺ ይብዛ ባለሺበት አላህ ይጠብቅሺ ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ለህዝባችን ያምጣልን ሀገራችንንን ሰላሟን ያምጣልን እምየ ኢት/ያለዘላለም ትኖራለ ሀገር ሲኖር ነው ሁላችንም መኖር የምንችለው
@maryetube14585
@maryetube14585 Год назад
አሰለማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ይጠብቀን ከሸይጧን ያረብ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ልባችን የሚበተንበት ብዙ ነውአላህ ይድረስልን
@tube3966
@tube3966 Год назад
አሰለማሊኩም እራህመቱላህ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ አሪፍ ቆይታ ነበር ጀዛክላህ ኸይር እኛም በሰማነው የምንተገብር ያርገን ውድ የገሬ ልጅች እሲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችንም ድምፅ እንሁን ተሰቃዩ አላህሰላምን አጥቶ ላሀገራቻው ያብቃቸው
@ftube923
@ftube923 Год назад
አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ሰላም ፍቅር አንድነት ለህዝባቺን ይሁን ማሸአላህ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ከዘር ከህይማኖት የፀዳ መሆን አለቤት መዋደድን መታሳሰብን አብዝቸ ለዚህ ቤት ተመኚሁ 🌷🌷
@tofkkadra20
@tofkkadra20 Год назад
አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱ እዴትናቹ አሪፍነው የምወዳቹ የማከብራቹ የሀገሬልጆች በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ ፍትህ በታዛንያን ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን እወዳቹዋለው
@mamytube3905
@mamytube3905 Год назад
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በጣም ደስ የሚል ቆይታነበረን መታገስ ዋጋለው ገና ብዙ እንጠብቃለን ጉዞ ወዴፊት ጨለማውን ገፍትሮ ብረሀንን ቦግ የሚያድርገድ ጌታችንንአላህሰበሀኑተአለ አላህ ሀገራችንንሰላም ያድርግልን ውድ ያግሬልጆች ስላማችሁ ብዝት ይበልልኝ በያላችሁበት
@zoobair_45
@zoobair_45 Год назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የአላህ እዝነት እና። በረከት አይለያችሁ የኔዉድ አል እንኳን ሰላም መጣሽ በሰማነዉ የምንጠቀምያርገን ዉድ
@mideya
@mideya Год назад
አሰለማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ውዲ የሀገሬልጆች እደትናችሁ. ለክርስትያን ወገኖቸም ሰላም ብያለሁ. ሰላም ለናት ሀገራችን. በእስርቤት ላሉት ወገኖቻችንም ፍትህ እንበልላቸው እየተሰቃዩነው.
@mekdimekdi9
@mekdimekdi9 Год назад
ሰላም ጤና ይሰጥልኝ ውድ የተከበራችሁ ወገኖቸ ሰላመ እግዚብሔር ባላችሁበት ይብዛልኝ ሰላም ፋቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጽያ💚💛❤ፋቅርን አንድነትን መዋደድን መተሳሰብን ለሰው ዘር በሙሉ ተመኘሁ መልካም ሁኑ መልካምነት ለራሰ ነው በጎ አድርጉ የበጉነት ዋጋው ሰፊ ነው እግዚአብሔር አገራችንን ይባርክልን🙏
@salamedmimicho3098
@salamedmimicho3098 Год назад
እግዚአብሔር ፍፃመውን ያሳምርላችሁ ተነጋግራችሁ እንደመጣችሁ ያስታውቃል ተምታቶባታል ድራማውን አልቻለችበትም ሃሃሃሃሃሃ እኔማ ከተነገረኝ ቦሃ ድራማ አልሰራም በዚህ ጉዳይማ ቀልድ የለም ሃሃሃሃሃሃ
@Fatuma
@Fatuma Год назад
ዋሌኩምሰላም ወራህምቱላሂ ወበርካቱሁ አህለነ ወሳህለነ ወድና የትክበራቹ ወድ ኢትዩጲያን ባላቹበት አላህ በእዝነቱ አይልያቹ ማሻአላህ በጣም ጥሩ ፈታዋ ነወ በሁላችንም አል የኔ ወድ ቅጥይበት በሰማነው የምንጥቅም ያርገን ያረብ
@user-wc4im9yq7
@user-wc4im9yq7 Год назад
አሠለምአለይኩም ወራህመቱላህ ውድ የሀገሬ ልጆች በየአላችሁበት የአለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ አሪፍ ፕሮግራምነበር ከልብ ከልብ እናመሠግለን እንድሁ አሰተማሪ በሆነ ፕሮግራም በቀጣይ የምንገናኝ ያድርገን ጀዛኩመሏህ
@moonaayoutube
@moonaayoutube Год назад
አሠላሙ አለይኪም ወረህመተላሂ ወበረካትሁ ሠላም የሀገረ ልጀች። ማሸአለህ ተበረካ አለህ በጠማ ሀረፈ ቆይተ ነበረ ን ✅✅✅✅ ቀጥይበት ውደና የተከበረንችሁ የሀገሬ ልጀች በያላችሂበት ሠላማችሁ ይብዞህ
@lubetuber
@lubetuber Год назад
አሰላምአለይኩመ ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ሰለላአለይሐ ወሰለምማሻ አላ ማሸ አላ ማሸ አላ ጄዛከየላ ከይር ኡስታ አንተም ባስተማርከው እኛመ በሰማነው ተጠቃሚዎች ያድርገን
@Tube-zk1oq
@Tube-zk1oq Год назад
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን አል ኢልሙዬ የኔ ውድ ማሻአላህ ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ምርጥ ርዕስ ነው የመረጥሽው በርችልኝ በፍቅር በአንድነት ባመተጋገዝ ጎዞ ወደ ፊት ባይሆን ምርጥና አስተማሪ የሆኑ ርዕሶችን መምረጥ አለብን ለታመልካቾችም ጥቅም የሚሰጡ ካልሆነ ተከታይ አይኖረንም
@emutube345
@emutube345 Год назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ አላህ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ ይስጥልን ሰላሙን ያዉርድልን ማሻአላህ ደስ የሚል ቆይታ ነበረን ማማየ እናመሰግናለን 👍👍👍👍
@SofiaButajira
@SofiaButajira Год назад
እሰላም አሌይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን እህቴ ማሻ አላህ አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ቀጥይበት ሰላም ለሀገራችን ፍትህ ለህዝባችን ኢትዮጵያ ሀገራችን አላህ ሰላም ያርግልን።
@DailynewsET14
@DailynewsET14 Год назад
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ለሀገራችንም ሰላሙን ያምጣልን ማሻአላህ ጥሩ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን በርችልኝ ውዴ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ኡስታዞችንም አላህ ሀጅራቼውን ይክፈላቼው እኛንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን የቁርአንን እውቀት ይወፍቀን ያረብ
@wds8644
@wds8644 Год назад
አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ እድሁም ከሪሰተን ወገኖቼ ሰላም ሰላም በያለሁ ለአለህ ብዬ እወዳቸሁ አለሁ አላህ ቀናዉን ሙገድ ይምረን ያረብ መልካም ሰራ እምናበረክት ያርግን ያረብ ቅንነት ለረስ ነዉ የኔውዶች ውድድ የሀገሬ ልጅች አላህ በያለን በት ይጠብቅን ያረብ ሀገርችን ሰላም ያድርግልን ያረብ ቤትሰቦቻችን ሰላም ያድርግልን ያረብ ለወገኗቻችን በሳአኡዲ አረብ ለሚገኙት አላህ እራህመቱን ያምጣልን ያረብ
@anwarzainu3155
@anwarzainu3155 3 месяца назад
❤❤
@emusumeyatube
@emusumeyatube Год назад
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ሠላምነሽ ውደ ማሻአላህ በጣም ሀሪፍ ዳእዋ በሰማነውለሀገራችን ሰላሟን ይመልስልን ፍትህ ለእስረኛች ፍትህ በየአረብ ለገር ነሚሠቃዩ እህት ወድማቻችን ያረብ
@ferdose
@ferdose Год назад
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ በሰማነዉ ተጠቃሚ ያድገን ያረብ ጀዛ ከላ ኼር ይጠቅማቸዋል ብለሸ ሰላመጣሸልኝ
@Niema12
@Niema12 Год назад
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንኳ ሰላም መጣሽ የረበናሰላም በናተላይ ይሁን ኑሮን ለማሽነፍበላቹሁ ከሀገር የወጣቹሁ አላህ ያሰባቹትን አሳክቲቹሁ ለሀገራችሁ ያብቃቹሁ የረብ ወቶከመቀረትም አላህ የጠብቀን በስማነው እምንጠቀምየረገን ያረብ
@ALHID0921
@ALHID0921 Год назад
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ ሰላም ሰላምሽን ይብዛ እህታችን አሪፍ ቆይታ ነበር አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ይሁንል ስለመጣሽ ደስ ብሎኝል በርቺ
@wardatube3623
@wardatube3623 Год назад
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሽአላህ አሪፍ ቆይታ ነበር
@HSM052
@HSM052 Год назад
_አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እኳን ደህና መጣሺ ብያለሁ ዉዴ ማሻአላህ ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን👍✅🌹🌹_
@emuhafsuatube
@emuhafsuatube Год назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ሰላም በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ማሸሰ አላህ በጠሰም አሪፍ ቆይታ ነበር አላህ በሰማነው በተጠቃሚ አላህ ያርገን ያረብ ኢንሻ አላህ አላህ ቀጥተኛውም ነገር ምራን ያረብ
@fafislifetube
@fafislifetube Год назад
አሰላም አይለይኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ጤና ፍቅር አንድነት ይስጠን ሀገራቺን ኢትዮጲያን አላህ ይጠብቅልን ሰላምን ይመልዝስልን ያአላህ እዝነት እራህመት እርህራሄ አይለየን ያረብ one love Ethiopia💚💛❤ ማሻ አላህየነበረን ቆይታ ደስ ይል ነበር ፍቅርን እዝነትን አንድነትን አላህ ይወቀን አላህ ሷሊኸተር ዝርያ ያድርገን ዘንድ የዘወትር ምኞቴ ነው በተረፈ ቸር ወሬ ያሰማንን one love one love 💚💛❤🇪🇹🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹
@rihanatube-7
@rihanatube-7 Год назад
ሠላም አለይኩም ወራህመቱላ ወበረካትሁ እንደት ነሽ በርች አርፍ ቆይታ ነበር ሀገራቼንን ሠላም ያድረግልን
@zedtube291
@zedtube291 Год назад
አሰላሞለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱወህ አህለየን ጀዛኪ አላህ ኸይር በሰማነው ተጠቀሚ ያርገን ሀገራችንን አላህ ሰላም ያርግልን በስር ለሚሰቃዩም አላህ ፈረጃውን ያቅርብላቸውየረብ
@FoZlTube-cq1ci
@FoZlTube-cq1ci Год назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ አህለን እህት እኵን ደህና መጣሽ ውድ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ተባረክ እራህማን በጣም ደስ የሚል ቁይታ ነበር እናመሰግን አለን ውድ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏
@elsatube808
@elsatube808 Год назад
ሰላምሽ ይብዛ እህቴ እንካን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ብርችልን ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን
@AehySooeh-mk7lj
@AehySooeh-mk7lj 7 месяцев назад
ዋአለይኩም ሰላም
@rukiyatube
@rukiyatube Год назад
ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወሰህለን አልሀምዱሊላሂ ረቢላለሚን ስለሁሉም ነገር በቻልነው አቅም አመሥጋኛ እንሁን አላህ ታጋሾች ያደርገን ያረብ የሰውልጀ በተሰመራበት ቦታ ከፉ አይንካው አላህ በሀገራች የመጣውን በላ ያብርድል ለቤተሰቦቾችን እድሜ ይስጥለን ከክፍ ነገር ይሰውረን ይሠውራችሁ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን እማማ ሀገሬ አላህ ሰላምሽን ይመልስልሽ ያረብ
@awelborena
@awelborena Год назад
አሰላማለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን እህቴ እኳን ሰላም መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ደስ የሚል ቆይታ ነበር አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርግልን ጀዛከላህ ኸይረን ጀዛ
@Hdya-chanel
@Hdya-chanel Год назад
አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱ ማሻአላህ አላቹ አላህ ያግዛቹ ያግዘን ዩቱብ ልፋት መጨረሻው ያሳምርልን ማሻአላህ ጀዛኩምአላህ
@rehma.you.tube.741
@rehma.you.tube.741 Год назад
አሰላሙ አለይኩም ወራመቱላሂ ወበረካቱ ውድ እህቴ እንካን ሰላም ቆየሺልኝ ባለሺበት ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን አላህ ሁላችንም ከሽርክ ይጠብቀን ያረብ ባለማወቅ ያብዛዎቻችን ቤተሰብ በዚህ ሁኔታ ነው ያሉት
@rahimamamy537
@rahimamamy537 Год назад
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወሰህለን ወመርሀብ ብያለሁ እኳን ሰላም መጣሺ አላህ በሰማነዉ መልካም ነገር ተጠቃሚወቹ ያድርገን ማሻአላህ ደስ የሚል ደስርስ ነዉ ቀጥይበት 👍👍👍👍
@user-pq8fr2ne4e
@user-pq8fr2ne4e Год назад
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱለይ ወባረከቱህ ውድ የታከበረቹህ እትዮጲያን በሙሉ በየለቹህበት ሰለመቹህ ብዝት ይበል ሰለም እና ፍቅር አብዝቼ ለእምዬ እትዮጲያ ታመኜው በጠም አርፍ ቆይታ ነበር ወደፊት ብዙ እንጠብቀለን
@mestofanuru
@mestofanuru Год назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እኳን ደህና መጣሺ ኡኽቲ ብዙ ጓደኞች እንዲኖሩሽ አትጣሪ፣ አንድ እውነተኛ ጓደኛ ይበቃሻል የጓደኞች ማነስ ካሳሰበሽ አስመስይ አንድ ሺ ጓደኛ ታገኛለሽ!! ➾መቆየትን ለፈለገ ልብሽን አስፊለት‥ ➾መሄድ ለፈለገው ደግሞ መንገዱን አስፊለት ። ➧➧🌷➧➧
@ferdosetube6678
@ferdosetube6678 Год назад
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሊላህ ወበረካቱ አህለን ውድ ቤተሰቦች ሰላም ለሀገሬ ፍቅር መተሳሰብ አብዝቼ ለእምዬ ኢትዮ ተመኘው በዚህች ዱንያ የሚቆይ ማንም የለምና ባለን ሁሉ መልካም እንሁን መልካም ነገር አይሰለችም እናም ወዳጄ የማይሰለቸውን መልካምነት ተጎናፀፍ ልብህን በክፋት አትጠራት እስቲ መልካምነት በምንም የማይገለፅ ድንቅ ስጦታ ነው 🌹💖💞ነብዩ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም እዲህ አሉን ወድሙን በመልካም ፊት መቀበልም ሰደቃ ነው 💞💖🌹ወዳጄ ለዚህ አጭር ህይወት መልካም እንስራ 🌹💖💞🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ ሁሌም ሰላም ሁኚልኝ
@Jujutube914
@Jujutube914 Год назад
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱሏሒ ወበረካትሁ አህሌን እንኳን ደህና መጣሺ እኛ በሰማነው አንቺም በለቀቅሺው ተጠቃሚ ያድርገን ጀዛኪላህ
@mahiertube7211
@mahiertube7211 7 месяцев назад
ቁጥራቸውን እምታቁ ተባበሩኝ
@AehySooeh-mk7lj
@AehySooeh-mk7lj 7 месяцев назад
አሰላሟለይኩም ውስታዝ ጥያቄ ነበር ምንላድርግ
Далее
Cristiano Ronaldo Surpassed Me! #shorts
00:17
Просмотров 15 млн
ሪያዱ ሷሊሂን ክፍል 1
31:20
Просмотров 149