Тёмный

አል ፈታዋ ክፍል (97) በኡስታዝ አህመድ ሸይኽ አደም 

Al Elmu nur አል ኢልሙ ኑር
Подписаться 6 тыс.
Просмотров 3,6 тыс.
50% 1

#al_elmu_nur#sadat_kemal#የዲን_መድረክ

Развлечения

Опубликовано:

 

29 ноя 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 53   
@mestofanuru
@mestofanuru Год назад
አሰላምዋለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አሏህ በሰማነው የምንተገብር ያድርገን ሀቅን ተቀበለው ባጢልን ከሚርቁ ሰውቸ ያድርገን
@AsmaWasye
@AsmaWasye 2 месяца назад
ማአሻአላህ
@محمدسعيد-د9ط
@محمدسعيد-د9ط 19 дней назад
❤❤❤
@Tube-zk1oq
@Tube-zk1oq Год назад
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን አል ኢልሙዬ የኔ ውድ ማሻአላህ ምርጥና አስተማሪ ርዕስ ነው ማሻአላህ ሁላችንም ለሰወች ሊያስተምሩና ሊጠቅሙ ይችላል ብለን የምናስበውን ርዕስ በማምጣት ርስ በርሳችን እንማማር አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በፍቅር በአንድነት ጉዞ ወደ ፊት ጀዛኪ አላህ ኸይርን የኔ ውድ
@zuzutube123
@zuzutube123 Год назад
አሠላም አልይኩም ውራህመቱሊሂ ወበርካትህ ሠላም ለሁላችንም በጣም አሪፍ ነው በርች ሠላም ፍቅር ለሀገራችን አላህ አገራችንን ሠላም ያድርግ ልን ያርብ ማሻአላህ አላህ በሠማነ ተጥቃሜያድርገን
@EUMtubebewg9ve6jl7v
@EUMtubebewg9ve6jl7v Год назад
አሰላሙዋአሊኩም ወራህመቱላህ ወበርከቱ አህለን ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ኡስታዝ እድሜና ጤና ይስጥህ
@user-kl8mu7xg6x
@user-kl8mu7xg6x 5 месяцев назад
@hawamedia655
@hawamedia655 Год назад
ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ጥሩ ግንዛቤ ወስጀበታለሁ።
@umkalid25
@umkalid25 Год назад
ዋሊመኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ወመርሀበን አሮፍ ቆይታ ነበር ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹህበት አላህ ይጠብቃቹህ አገራችንን ሰላም ያርግልን ያረብ 🌹
@rabeyatube1882
@rabeyatube1882 Год назад
Asalmalyukm waramatulhi wabrkatu salmi salmi lazi beti salmachu yaa hangar lijochi hulachumi mashaallah mashaallah mashaallah mashaallah baxami dasi yamili koytaa nabrani aallah Santo kamxqamu yargani👌✅🌹
@HasiyAEmuSadam
@HasiyAEmuSadam Год назад
እስላም እለይኩም ወራህመቱላሂ ውበረካተሁ ሰላም ሰላም ብያለሁ እህቴ ሰላምነሽልኝ የኔ ውድ እህት መሻአላ መልካም ቀን ያድርግልን ድስ እሚል ነግር ነው በዚሁ ቀጥልበት እምውድሽ አላህ ይጠብቅሽ ባለችበት እኛም ድህና እንሁን ፍቅር ያብዛልን ያርቢ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እህቴ እላህ ይጨምርልሽ
@fafislifetube
@fafislifetube Год назад
አሰላም አይለይኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ ሰላም ጤና ፍቅር አንድነት ይስጠን ሀገራቺን ኢትዮጲያን አላህ ይጠብቅልን ሰላምን ይመልዝስልን ያአላህ እዝነት እራህመት እርህራሄ አይለየን ያረብ one love Ethiopia💚💛❤
@Fatumatube.2
@Fatumatube.2 Год назад
#አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ወመረሀባ እንኳን ደህና መጣችሁ ማሻ አላህ አሪፍ ቆይታ አሪፍ ዉይይት ነበርን እናመሰግናለን ቀጥሉበት ከተጋገዝን ከዚህም በላይ ብዙ መስራት እንችላለን እጂ ለእጂ ተያይዘን ጉዞ ወደ ስኬት ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት በአለም ዳርቻ አላህ ይጠብቃች ሀገራችን ኢትዮድያንና ህዝቦቾን አላህ ሰላም ያረግልን አላህ ይጠብቅልን ሞት ሀዘን ትካዜ በካችሁ ይበለን ይሄን ጦረነት አላህ ያጥፍልን ዘረኝነት ከሀገራችን አላህ ያጥፋልን አንድ እንሁን እንዋደድ እንተሳሰብ አይከፈልበትም ከክፋት ምን አለ ምን አተረፍን ከስቃይና መከራ በስተቀር ስለዚህ አንድ እንሁን ፍቅር ያሸንፋል 🇪🇹
@toybaseid
@toybaseid Год назад
_አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህት ሀሪፍ ቆይታ ነበር በርቺ ጀዛኪ አላህ ኸይርን ዉድ የተከበራችሁ እህት ወንድሞቸ በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛልኝ ሀገራችንም አላህ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን_
@jemurade
@jemurade Год назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ወመረሃበን እንኳንም ደህናመጣችሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ደስስስስ የሚል ዳዕዋ ነው እኛም በሰማነው የምንጠቅም ያደረግን ሸይኽ አህመድ አደም ጀዛክላሁ ኸይርን 👍👍👍👍
@aeshatube553
@aeshatube553 Год назад
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏህ ወበረካተሁ እንኳን ሰላም መጣሺ አል ኢልምዬ ማሻ አሏህ በሰማነዉ የምንጠቀም ያርገን ዉድ የሀገሬ ልጆች ኑሮን ለማሸነፍ ከሀገር የወጣችሁ ሀሳባችሁ ሞልቶ ለሀገር ያብቃችሁ ሀገራችንንም ሰላም ያርግልን
@tokkumafamily2253
@tokkumafamily2253 Год назад
Aslamalekum waramstulah wobarakatu mashallah mashallah barumsa baye namati tola dhuga rabi yaluma kanan iti fufi obolesakoo qalinama😍😍🌹🌹🌹👍👍
@ftube923
@ftube923 Год назад
አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ሰላም ፍቅር አንድነት አብዚቸ ለሀገሪ ተመኚሁወድ የአገሪ ልጇቺ በአላም ዳርቻ ያላቺሁ ሰላማቺብ ብዚት ብዚት ይበልልኚ ማሸአላህ ጥሩ እረእስ ነበር ቆይታ ነበር በርቺማሸአላህ ማሸአላህ ደስ የሚል ቆይታ ትምህርት ነዉ
@hayu-yaulji
@hayu-yaulji Год назад
አሰላም አሊኩውም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም እኳን ደህና መጣሺ እህቴ ሰላምሺ ይብዛ ባለሺበት አላህ ይጠብቅሺ ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ለህዝባችን ያምጣልን ሀገራችንንን ሰላሟን ያምጣልን እምየ ኢት/ያ ለዘላለም ትኖራለ ሀገር ሲኖር ነው ሁላችንም መኖር የምንችለው ሀሪፍ ቆይታ ነበረ ማሺ አላህ
@umuekramtube
@umuekramtube Год назад
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድ ኡስታዞቻችን ጀዛኩምላሁ ኸይረን አለህ ምንዳችሁን በጀነት ይክፈላችሁ እኛንም በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን
@fafetube8315
@fafetube8315 Год назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን አላህ ባየነው በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ ሀገራችንንም አላህ ሰላም ያድርግልን ያረብ በርቺልኝ ውዴ
@emuhafsuatube
@emuhafsuatube Год назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ሰላም በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ማሻ አለሰህ አሪፍ ትምህርት ነበር አላህ በሰማነው ተጠቃሚ አላህ ያርገን ያረብ
@maryetube14585
@maryetube14585 Год назад
አሰለማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ያረብ በሠማነው የምንጠቀም ያድርገን
@emusumeyatube
@emusumeyatube Год назад
አሠላሙ አለይኩም ወርሃዊ መቱሏሂ ወበረካትሁ እደትነሽ ውደ ማሻአላህ በጣም ጠቃሚና ማወቅያለብንን ነገር ነው ያቀርብሽው ውደ ሽኩረን በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ያረብ ኒካህም ሆነ ፍች በጣም በጥንቃቄ ልናደርግ ይኖርብናል በጣም ሀሪፍቆይታነው
@ferdose
@ferdose Год назад
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ መሻአላህ አላህ ሰምተን የምንተገብር ያድርገን ያረብ
@Fatuma
@Fatuma Год назад
እሠላሙ አለይኩም ወራህምቱላሂ ወበርካቱሁ አህለነ ወሳኸለን እንዃነ በሰላም መጣሸ ጥሩ ቆይታ ነበር ቅጥይበት ሀሪፊ ፈታዋ ነበር ኡሰታዝ ጤና ይድሜ ይሰጥህ ያርብ
@tube3966
@tube3966 Год назад
አሰለማሊኩም እህራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ወውውውውው ማሻ አላህ አሪፍ ቆይታ ነበር ☞ሰዎች ባህሪያቸው የከፋ ሆኖ ጥሩም ሥነ-ምግባር ሳይኖራቸው ሰለፍያ ነን፣ ዲን አለን፣ ሃይማኖተኛ ነን ይላሉ። ኢብኑል ቀይም " ዲን ማለት መልካም የተባለ ሥነ-ምግባር ሁሉ ነው። በሥነምግባር የበለጠህ በዲን በለጠህ።" ብለዋል…። 📚ﻣﺪﺍﺭﺝ ﺍﻟﺴﺎﻟﻜﻴﻦ ٢٩٤
@emumalik8690
@emumalik8690 Год назад
አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ አብዚቸ ለሀገራቺን ለወገናቸን ተመኘሁ ወድ ያገሪ ልጂቺ በያላቺሂበት አለም ዳርቻ አላህ ይጠብቃቺሁ አላህ ይጠብቀን ያረብ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር መሸአላህ🌷🌷🌷🌷
@sofiatube3943
@sofiatube3943 Год назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ምርጥና አስተማሪ ቪድዮ ነው ከዚህ ቻናል ብዙ ጥቃሚቁም ነገር አዘል ትምህርቶችን አግኝቻለሁ ሁላችንንም በያለንበት አላህ ሰላም ያርገን ሀገራችንንም አላህ ሰላም ያድርግልን እኛንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን 👍👍👍👍👍
@muna2056
@muna2056 Год назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን እንኳን በሰላም መጣሽ ማሻላህ አሪፍ ሀዲስ ነው በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን መስማት ብቻ አደለም መተግበር ነው ሰምተወ ተግባር ላይ ካዋሉት ያድርገን ያረብ
@elsatube808
@elsatube808 Год назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ እንኳን ደህና መጣሽልኝ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ብዙ ስራወች እንጠብቃለን እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏💚💛❤️
@Eman-pw4nc
@Eman-pw4nc Год назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ ማሻአላህ በሰማንበት ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ ደስ የሚል ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን
@Zd-wolloutub
@Zd-wolloutub Год назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኩዋን ሰላም መጣሽ እህቴማሻ አላህ ማሻ አላህ ምርጥና አስተማሪ ቪድዮ ነው ከዚህ ቻናል ብዙ ጥቃሚቁም ነገር አዘል ትምህርቶችን አግኝቻለሁ ሁላችንንም በያለንበት አላህ ሰላም ያርገን ሀገራችንንም አላህ ሰላም ያድርግልን እኛንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን 👍👍👍👍👍
@HABIBAHOUSEMAID
@HABIBAHOUSEMAID 2 месяца назад
🎉እሽ
@mekayawolloyewa
@mekayawolloyewa Год назад
አሰላም አለይኩም ወራሕመቱላ ወበረካቱ መልካም ተሚሰሩ ያርገን ማሻአላሕ ሰምተው ተሚጠቀሙት ያርገን
@zeeytunaasuyumee4414
@zeeytunaasuyumee4414 Год назад
አሠላሙ አለይኪም ወረህመተላሂ ወበረካት ማአሸአለህ ማአሸለህ ተበረካ አለህ🌹🌹
@SofiaButajira
@SofiaButajira Год назад
እሰላም አሌይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ወዷ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ማሻ አላህ መልካም ቆይታ ነበረን አሪፍ ስራ ነው በሌሎች ቪድዮች እስትመለሺ በጉጉት እንጠብቃለን __ በተረፈ እናመሰግናለን ።
@officialtube1527
@officialtube1527 Год назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህሌን ቤተሰብ እንኳን ደህና መጣቹ ማሻአላህ ጥሩ ቆይታ ነበር ጀዛኩም አላህ ከይር
@Emu-tube
@Emu-tube Год назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን አል ኑር ጀዛኪ አላህ ኸይር ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት በአለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ እናት ሀገራችን ኢትዮጽያችን ሰላሟን ያስፍንልን ዞሮ ዞሮ መግቢያችን
@Niema12
@Niema12 Год назад
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንኳ ሰላም መጣሽ የረበናሰላም በናተላይ ይሁን ቨደዮሽ ጠቀሚነው በዛህ ውቀጣይበት ሰላም ፍቅር መተሰሰብ ለሀገር ኢትዮጵያ ተመኝሁላት አረፍቆየታነበር በሰማነው እምንጠቀም የረገን እናመሰግናለን
@omureyan
@omureyan Год назад
አሰላምአለይኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ አላህ ከሰው ሀቅ ይጠብቀንያረብ አላህ በሰማነው ተጠቃሚያረገን ያረብ አይ አለማወቅ ከባድነው በላላቨዶእጠብቅሺአለን ተመልሰሺነይ
@aaaa7195
@aaaa7195 Год назад
ወአለይኩም. አሰለም. ወራህመቱላሂ. ወበረካቱሁ. ጃዛኸለይ ኸይርን በአላህ የኡስታዙን ቁጥር ሊቀቁቱ የምታውቅ እህቶች
@-Ele
@-Ele Год назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህሌንንንን ማሻላ በላይክክክ
@wds8644
@wds8644 Год назад
አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ እድሁም ከሪሰተን ወገኖቼ ሰላም ሰላም በያለሁ ለአለህ ብዬ እወዳቸሁ አለሁ አላህ ቀናዉን ሙገድ ይምረን ያረብ መልካም ሰራ እምናበረክት ያርግን ያረብ ቅንነት ለረስ ነዉ የኔውዶች ውድድ የሀገሬ ልጅች አላህ በያለን በት ይጠብቅን ያረብ ሀገርችን ሰላም ያድርግልን ያረብ ቤትሰቦቻችን ሰላም ያድርግልን ያረብ ለወገኗቻችን በሳአኡዲ አረብ ለሚገኙት አላህ እራህመቱን ያምጣልን ያረብ
@man-idenat
@man-idenat Год назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመተላሂወበረካቱሁ የሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁእናተም ባታቁኝ እኔም ባላቃችሁ ይድረስ ሰላምታዬ እንደምን አላችሁ በስድትላይ የምትኖሩ እህትወድሞቸ አሏህያሰብነውን አሳክቶልን በሰላምላሀገራችን ያብቃን ሀገራችንንሰላም ያርግልን ባለሽበት አሏህ ይጠብቅሽ የኔውድ ማሻአሏህ ተባረከሏህ የኔውድ ጀዛኩሙሏ ኸይር
@Abukifashin
@Abukifashin Год назад
Aslamualyekum werahmtulah webrkathu ahlen al elmu masha allah teru koyeta neber belila vido eskmngnage melkam geze
@nurabentbaba
@nurabentbaba Год назад
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱለይ ወባረከቱህ ውድ የታከበረቹህ እትዮጲያን በሙሉ በየለቹህበት ሰለመቹህ ብዝት ይበል ሰለም እና ፍቅር አብዝቼ ለእምዬ እትዮጲያ ታመኜው በጠም አርፍ ቆይታ ነበር ወደፊት ብዙ እንጠብቀለን
@yeberhalomitube
@yeberhalomitube Год назад
1.የሽርክ ስንኞችን እንቀልድ በማለት አሏህ የማይምረው ወንጀል ላይ መውደቅ 2.አሏህ እና መልእክተኛው - ﷺ - ያላዘዙትን መስራት 3.ረሱል - ﷺ - በየሳምንቱ ኹጥባቸው ላይ ከሚያስጠነቅቁት ቢድዓ ላይ መዘፈቅ 4.የሴት እና ወንድ መደበላለቅ 5.ድቤ እየደበደቡ እያጨበጨቡ መጨፈር 6.ጫት እየቃሙ ጊዜን እና ገንዘብን ማባከን እንዲሁም ጤናን መጉዳት .. ከብዙ በጥቂቱ ናቸው
@user-eq8jq5rx6c
@user-eq8jq5rx6c Год назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላደስየሚል ቆይታነበር የአለላህ ከጥመት በኋላ ተውበት ከሀዘን በኋላ ደስታን ከዱንያ በኋላ ጀነትን ወፍቀን ያረብ አላህ አገረራችንን ሰላም ያርግልን ያረቤ።
@emusumyatube
@emusumyatube Год назад
አሰላም ዋሊኩም ወረህመቱ አላሂ ወበረካትሁ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃቹህ ፕሩፍይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉኝ ኢስላማዊ ትምህርቶች ጥያቄ እና መልስ አሉኝ አሰላም ዋሊኩም ወረህመቱ አላሂ ወበረካትሁ ሰላም ፍቅር ለሀገራችን እህቴ አሪፍ ቆይታ ነው ካች ቡዙ እጠብቃለን ጠክሪ እሙየ
@muktartube1326
@muktartube1326 11 месяцев назад
እስኪ መገኛ ስልካቸውን ላኩልኝ እባካችሁ
@Addistubehttps
@Addistubehttps Год назад
እኛ አንዳንዴ የሰውን ሀሳብ ሳነረዳ የራሳችንን ውሳኔ አስቀድመን ያልተገባ ስም ለሰው እንሰጣለን ማንም ሰው የራሱ የሆነ አመለካከት አለው በሱ ሀሳብ ላነሰማማ እንችላለን ግን የሰውየውን ጠለቅ ሀሳቡን አንረዳም እዲህ አይነቱ አመለካከት ሳንግባባ እንድንቀጥል ያስገድደናል እባካችሁ ሰውንተ ይቅደም አሰተሳሰባችን ቢያሰ ማንኛውንም ሰው ምን እንዳስብ ለመረዳት እንሞክር አመሰግናለሁ
@alelmunur
@alelmunur Год назад
በትክክል ሰውነት ይቅደም የሚባለው እኮ ወንድሜ በዘር ስንከፋፈል ሌላ እንድ ሰው ምን እንዳሰበ ማስረዳት ካልቻለ እኛ እንዴት እ ናቃለን
Далее
QVZ PREMYER LIGA
00:18
Просмотров 701 тыс.
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
0:37
Просмотров 3,7 млн
МИША ПЛИТОЧНИК
0:19
Просмотров 11 млн
#starman #starmanmeme #superman #shorts
0:15
Просмотров 9 млн