Тёмный

ፈትዋ/ ሴት ልጅ የአፌንጫ ጌጥ መጠቀም ትችላለች ወይ?/በወር አበባ ግዜ ግንኙነት ሀራም ነው ነገር ግን ከጨረሰች በኃላ ግን ካልታጠበች ሀራምነቱ እንዴት ነው? 

Emu Amar Tube
Подписаться 2,2 тыс.
Просмотров 61
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

1 янв 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 12   
@asiamohammed4098
@asiamohammed4098 6 месяцев назад
ማነው እንዴኔ ኡስታዛችንን በጥሞና የሚያዳምጠው ኡስታዝ አላሕ እርጅም ሀያት ከጤና ጋር ይስጥልን የልባችን ብርሀን ናችሁና
@AMOOTUBE
@AMOOTUBE 6 месяцев назад
ከባድ ጊዜያት የጥንካሬ ቁልፎች ናቸው ፤ ስራህ ሲበላሽብህ የፍቅር ግንኙነትህ ላይ ችግር ሲያጋጥምህ የተለያዩ ነገሮች ወደአንተ ሲመጡ ያንን ጊዜ በሚገባ ተጠቀምበት ነገህን የተሻለ ለማድረግ የሚረዳህ ትልቁ ቁልፍህ ነው እና ራሰህን እይበት !🎉🎉🎉
@h1289SaedaSaikora
@h1289SaedaSaikora 6 месяцев назад
አሰላሙአሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ በጣም አሪፍና አስተማሪ ቪዲዮ ነው እንደዚህ አይነት በሚነኩ አስተማሪ ዳዋዎች በጣም ደስ ይላል
@umjamalbalagerwa
@umjamalbalagerwa 6 месяцев назад
አሰላሙአለይኩም ሰላምሽ ይብዛልኝ ጀዛኪ ያቢንቲ የኡስታዝ አህመድ አደም ደርስኮ አይጠገብም ማሸአላህ❤
@Abu447
@Abu447 6 месяцев назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እሙ እንኳን ሰላም መጣሸ ማሻአሏህ ጥሩ ትምህርት አዘል ቪደወ ነው በረች
@user-wc4im9yq7
@user-wc4im9yq7 6 месяцев назад
አሠላምአለይኩም ወራህመቱላህ አህለን ኡሙቲ እንኳአን ሰላም መጣሺ ማማ ኡሰታዝም አሏህ ይጠብቅል ያረብ
@hawawussen
@hawawussen 6 месяцев назад
❤❤❤❤ማሻአላህአሰለማኪም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ ውድየተከበራችሁ የአገራልጅች በያላችሁበት አላህይጠብቅችሁ ውድቸ አላህ አገራችን ሰላምያርግልያረቢ ሁላችንም በአዱ አንረሳውድ ፍትህ ለአማራህዝብ❤❤
@user-lc1zk2sy3s
@user-lc1zk2sy3s 6 месяцев назад
🎉🎉ማሻአላህ
@akramgader5467
@akramgader5467 6 месяцев назад
አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ አህለንፊክ🌺💞💞💞
@SiraalemGebeyehu
@SiraalemGebeyehu 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@alamabrare5871
@alamabrare5871 6 месяцев назад
ነይ ማር ቤተሰብ እንሁን❤❤❤
@Afiya-Gonderawa
@Afiya-Gonderawa 6 месяцев назад
👉ኢማሙ አህመድ እንዲህ አሉ፦ 💫እውቀት ባይኖር ኖሮ ሰዎች እንደ እንስሳት ይሆኑ ነበር። ሰዎች ከምግብና ከመጠጥ የበለጠ እውቀት ያስፈልጋቸዋል። ምክንያቱም ምግብና መጠጥ ሚያስፈልገው በቀን ሁለቴ ወይም ሶስቴ ሲሆን። እውቀት ግን በሁሉም ወቅት አስፈላጊ የሆነ ነገር ነውና። إعلام الموقعين لبن القيم📚
Далее
📢 ድንግልና ለዘላለም ይኑር🤣
8:16
Good job hero. #shorts #fyp
0:20
Просмотров 33 млн
20 июля 2024 г.
0:11
Просмотров 1,1 млн