Тёмный
Emu Amar Tube
Emu Amar Tube
Emu Amar Tube
Подписаться
Emu Amar Tube
Комментарии
@hadeyaHayki
@hadeyaHayki Час назад
አሰላሙ አለይኩም ማሻአላህ ❤❤😂😂😂😂
@ArhibuBiytLebusaB
@ArhibuBiytLebusaB 14 часов назад
አሰላሙአለይኩም ጀሞ ምንድነዉ ነገሩ ልጀ ወይ ሰዉ ጨለለ በቃ ሆ
@makiyastube2987
@makiyastube2987 День назад
አሰላሙ አሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍🌷🌷👍👍👍👍🌷🌷🌷
@hadeyaHayki
@hadeyaHayki День назад
አሰላሙ አለይኩም🎉🎉🎉
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh День назад
ጉድ በል ወሎ ጎደር ደክሞታል😂
@toibatube
@toibatube День назад
ጉድ ነዉ ዘድሮ😂😂😂😂🎉🎉🎉
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q День назад
የኔ እናት ኡፍፍ😢😢 ኣስለቀሽኝ እህትኮ እናት ማለት ናት💔😢
@Abeni
@Abeni 2 дня назад
አሰላም አሐይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ሰላም እዴት ናቹህ አገራችንን ሰላም አላህ ያርግልን ሰላሟን ይመልስልን😅
@ArhibuBiytLebusaB
@ArhibuBiytLebusaB 2 дня назад
ጊዜዉ የከፋ ሰዉ የከፋ ማን ለማን ይዘን እሽ የአላህ ክፉ ጊዜ አላህ ሀቅሽን ይመልስልሽ
@rahmettube
@rahmettube 7 дней назад
አሰላሙ አሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውዴ እህት አህለን ወሳህለን ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ከልብ እናመሰግናለን በርቺልኝ
@Qatar-h1p
@Qatar-h1p 8 дней назад
ጨአያዞሺእህት
@user-bl9fv8ix1k
@user-bl9fv8ix1k 8 дней назад
😢😢😢😢🎉🎉🎉
@sumiwallotube997
@sumiwallotube997 9 дней назад
አስላሙ አለይኩም ወርህመቱላሂ ወብረካቱሁ አህለን ወስህለን እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ማሻ አላህ ማሻ አላህ አሪፍ አስራር ነው ብርቺ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Dgyu-zt5de
@Dgyu-zt5de 9 дней назад
ለማበብ እንዴት ይገኛል አፖልኬሽኑን
@ArhibuBiytLebusaB
@ArhibuBiytLebusaB 11 дней назад
ማሽአላህ የኔ ልጅ የኔ ባለሞያ ትስለም የድኪ ዋዉ ያምረል በርች
@Afiya-Gonderawa
@Afiya-Gonderawa 12 дней назад
ማሻ አላህ ሙያ አንደኛ በርች እጆችሽ በረካ ይሁኑ 🎉🎉🎉🎉
@HadeySeid
@HadeySeid 12 дней назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ሀሪፍ ቆይታነበር
@user-bc4um3zu2l
@user-bc4um3zu2l 12 дней назад
አሰላሙ አሊኩም ወራህመቱ ላሂ ወበረካቱሁ ሚስኪን አላህ ይራህመው 😢😢😢😢 ኡፍፍፍፍፍፍ እንዳው ስታገቡ ምርመራ እያደረጋችሁ እህቶች
@UmJamalBalagerwa-dr2si
@UmJamalBalagerwa-dr2si 12 дней назад
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላአሂ ወበረካአትሁ ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰላመጣሽ ደስ ብሎኛል በአሁኑ ዘመን ምን ጎደኛ አለ ጀሞየ ሀሳብሽ ግን ጥሩ ነዉ ከአንች ብዙ አጠብቃለን በርች
@user-dp3ob6rj5j
@user-dp3ob6rj5j 13 дней назад
አሰላሙአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ የተከበራቹ የኢትዮጵያ ልጆች ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለዝባችን አንድነትና መተሳሰቡን ያምጣልን በትክክል ብለሻል ጓደኛ አቅም እንኳን ባይኖረው አንቺ ተጎጂ አይፈልግም መልካም ጓደኛ ማለት የልብ ጓደኛ ማለት በሁሉም ነገር ምንጊዜም ከጎንሽ የሚቆም ማለት ነው
@ZEDTube-mt8mm
@ZEDTube-mt8mm 14 дней назад
አሰላሙአሊኩም የነበርኚ ቆይታሀሪፍ ነበር በርቺ ሳብአድርጌሻለሁ በቅንነት መልሺውደ❤❤❤❤
@user-ko4dx3bk1q
@user-ko4dx3bk1q 15 дней назад
ስበአን አለህ ዬለህ ነገሪ ይገሪመል አለህ አኘአንም ዎፉቀን
@user-fb6jv5ql9i
@user-fb6jv5ql9i 16 дней назад
❤🎉
@user-fb6jv5ql9i
@user-fb6jv5ql9i 16 дней назад
🎉
@user-fb6jv5ql9i
@user-fb6jv5ql9i 16 дней назад
😂
@zeyneb-tv1tq
@zeyneb-tv1tq 16 дней назад
አስላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ በርችልኝ እህት ስብመልሽ ውድ
@user-ji8dm9mw2r
@user-ji8dm9mw2r 17 дней назад
ماشا الله ماشا الله 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh 19 дней назад
ማሻአሏህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh 19 дней назад
ሱበሀንአሏህ😢ምናለ አላህ እኔንም ቢገስጠኝ አረኔስ ልቤ ደረቀብኝ 😢
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh 19 дней назад
ማሻአሏህ አላህ መርጦህነዉ አላህ ይጠብቅህ እኛንም እሱ ይምራን ያግራልንያረብ😢
@tayibajamal
@tayibajamal 23 дня назад
አላህይጨምርልህወንድሜ
@tayibajamal
@tayibajamal 23 дня назад
ሱባሀንአላህ
@HadeySeid
@HadeySeid 25 дней назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እሙየ በርች አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ያረብ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@AishaYasin-012
@AishaYasin-012 25 дней назад
ጌታዬ ሆይልባችን ለበይከ ካለ ቆይቷል፤ አካላችንም ቤትህ ደጃፍ ይድረስ ። ለበይከ ላ ሸሪከ ለከ። ሐጅ እና ተውሒድ ተውሒድ እና ሐጅ።
@AMOOTUBE
@AMOOTUBE 25 дней назад
አህለን ማማዬ እኮን ሰላም መጣሺ 🎉🎉🎉🎉
@maryetube14585
@maryetube14585 25 дней назад
አላህ ይጠብቀን ከባድነው
@-RehimaTube
@-RehimaTube 25 дней назад
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አገራችን ሠላሟን ይመልስ ቀጥተኛውን መገድይምራን ተከከለን እነከልከል❤❤❤❤❤
@user-lg3dy7yr4c
@user-lg3dy7yr4c 25 дней назад
አሰላምአለኩሙምወራህመቱላሂወበርካተረሁሰላምፍቅርአድነትተመሳሰብለውደየአገሬሰላሙንመልሰውያርርብበራህመትህየልብአሽንጋደኛአለሰህያርገውቁርአኑን
@UmJamalBalagerwa-dr2si
@UmJamalBalagerwa-dr2si 25 дней назад
ወአለይኩምሰላም ወሪህመቱላሂ ወበረካትሁ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል አላህ ይጠብቀን ከንደዚህ አይነት ጉድ በሊላ ቢደወወች እንገነኝለን ከአንች ብዙ ስራወችን እጠብቃለን
@emantube201
@emantube201 25 дней назад
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እኳን ደህናመጣሽ እህት ጥሩትምህት ነበር አብሽሪ እናመሰግናለን❤❤❤🌹
@nejatyewereeluwa552
@nejatyewereeluwa552 25 дней назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን እሙዬ ማሻአላህ ማሻአላህ በጣም እናመሰግናለን አሪፍ ትምርት አሪፍ ምክር ነው በሰማነዉ የምንጠቀም ያርገን በርችልኝ❤❤❤❤
@user-ji6ss1cz9m
@user-ji6ss1cz9m 25 дней назад
አሰለሙ አለይኩም ወረመቱለሂ ወበረከቱ አህለን እንኳን በደነ መጠሽ በጠም አሪፍ አስተመሪ ርእር ነበር በርቺልኝሰለም ፍቅስ አንድነት ለሀገረችንን ይሁንን👍👍👍🌹🌷🌹
@maryetube14585
@maryetube14585 26 дней назад
አሰለማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እሙ አማር ጀዛክ አላህ ኸይር
@fatumaahmedseid
@fatumaahmedseid 26 дней назад
አሠለማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሣህለን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ጀዛኩምላህ በጣም ጠቃሚ ትምህረት ነዉ በሠማነዉ ተጠቃሚ ያድረገኘንንንን
@Bhena
@Bhena 26 дней назад
ተቀብለው ሰደዱት ንጉሱም ሰውየው ከሂደ በሆላ አይደለም ነብዩ ሊለበሱት በሳቸው ዘመን አልነበረም ነገር ግን ሰወየውን ውሸታም ብየ በሰወቹ መሀል ላሸማቅቀው አልፈለኩም ሰወችም የሚታየውን እንጅ የሚባለውን አያምኑም ሰውየው ምን አልባት የህሊና ፀፀት ይዞት ይመለስ ይሆናል አሉ አያቸሁ ንጉስ ነው አይደለም ውሸታም ማለት 🎉
@samiryoutube7115
@samiryoutube7115 26 дней назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሊሂ ወበረከቱ አህለን ውዴ ወላሂ ብዞቻችን የምናደርገውነገር አላህ ይዘንልን እጂ በራህመቱ በእዝነቱ በጣም አሪፍ ነገርነው ያቀረብሽልን ሹክረን ሆቢ
@user-un7th6pp9t
@user-un7th6pp9t 26 дней назад
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ሰላምናችሁ ቤተሰብ እንደትናችሁ ወው ቁራአን ያአላህ ቃል ያርብ ያግራልን ያሀፉዛን ያርብ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ማሻአላህበርች
@user-dp3ob6rj5j
@user-dp3ob6rj5j 26 дней назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ ወዲህና የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ልጆች ሰለሞና ኢትዮጵያ ሰላም ለህዝባችን እህታችን አብሽር ጠንከሬ መልካም ጊዜ ሰምተው የሚጠቀሙት ያደርጋል 🎉🎉
@zehara5
@zehara5 26 дней назад
አሰላሙ አለይኩም ወረመቱሏሂ ወበረካቱሁ አህለን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ከሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ በርችልኝ ውዷ እህቴ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤❤🎉🎉
@RamiTube-ox6xn
@RamiTube-ox6xn 26 дней назад
አስላሙአለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካቱ አህለን ወዴዋ በረች ጠክሪ በረች የምወይሺ አላሀ ያግራልን ወዴ
@user-rg2dy3pd8w
@user-rg2dy3pd8w 26 дней назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በርች ውደ ማሸአላህ
@ganetyeshilxaa1441
@ganetyeshilxaa1441 26 дней назад
ስላም ጤና ይስጥል እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ስላምሽ ይብዛልሽ ውድ ይህገርኤ ልጅ ስላምቸን ያብዝልቹ እግዚአብሔር ይመስገን