Тёмный

ፈትዋ//ቁርአን መቶ መማል ማስማል ይቻላል??//ቁርአን የከበደው ሰው ሩቃ ያስፈልገዋል??//በሸይኽ አህመድ አደም 

Emu Amar Tube
Подписаться 2,2 тыс.
Просмотров 440
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

18 авг 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 56   
@marianeelias2551
@marianeelias2551 8 месяцев назад
I pray whoever reads this right now, may you get everything you wish.
@AishaYasin-012
@AishaYasin-012 Месяц назад
ጌታዬ ሆይልባችን ለበይከ ካለ ቆይቷል፤ አካላችንም ቤትህ ደጃፍ ይድረስ ። ለበይከ ላ ሸሪከ ለከ። ሐጅ እና ተውሒድ ተውሒድ እና ሐጅ።
@zehara5
@zehara5 Месяц назад
አሰላሙ አለይኩም ወረመቱሏሂ ወበረካቱሁ አህለን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ከሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ በርችልኝ ውዷ እህቴ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤❤🎉🎉
@ganetyeshilxaa1441
@ganetyeshilxaa1441 Месяц назад
ስላም ጤና ይስጥል እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ስላምሽ ይብዛልሽ ውድ ይህገርኤ ልጅ ስላምቸን ያብዝልቹ እግዚአብሔር ይመስገን
@hiwotetube_
@hiwotetube_ 8 месяцев назад
ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ጡሩ ስራ ነው አላህ ይቀበልሽ ባለሽበት ይጠብቅሽ በተረፈ ሀሪፍ ቆይታ ነው በርቺ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mesitube8396
@mesitube8396 8 месяцев назад
እግዘመያብሔር ይመስገን አለን በርችልን ጥሩቆይታነበር አገራችንን ሰላም ያድርግልን እና በቀጣይ ብዙ እጠብቃለን
@user-ji6ss1cz9m
@user-ji6ss1cz9m Месяц назад
አሰለሙ አለይኩም ወረመቱለሂ ወበረከቱ አህለን እንኳን በደነ መጠሽ በጠም አሪፍ አስተመሪ ርእር ነበር በርቺልኝሰለም ፍቅስ አንድነት ለሀገረችንን ይሁንን👍👍👍🌹🌷🌹
@ayinyeyoutube8354
@ayinyeyoutube8354 8 месяцев назад
እንኳን ሰላም በጣም ውዴ አሪፍ ነው በርቺ።ቁም. ነገር አሰተማሪ ነገረ ነው ቀጠረይበት ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉
@fetitube8207
@fetitube8207 8 месяцев назад
ጀዛክ አላህ ኸይር ኢማንዬ አላህ ያግራልን በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ኡስታዝ አላህ ኸይስራሆችን ያብዛልህ አላህ ይጠብቅህ ለኛም ያግራልን
@Mastewal12893
@Mastewal12893 11 месяцев назад
አሰለማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ደስ የሚል ሙሀደራ ነበር በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን
@EmanMola-vg6me
@EmanMola-vg6me Месяц назад
አሠላሙአለይኩም ወረህመቱሏህ ወበረካትሁ አህለን ወሣህለን ወመራሀባ ፊኪ እንኳን ደህና መጣሽ ሥለመጣሽ ደሥ ብሎኛል ሀሪፍ ቆይታ ነበር በርችልኝ በጣም አሥተማሪ ቆይታ ነበር አሏህ ትክክለኛውን መንገድ ይምራን ያረብ🎉🎉🎉🎉🎉
@yodittube11
@yodittube11 8 месяцев назад
ሰላም ለአንተ ይሁን አሪፍ ትምህርት ነው እናመሠግናለን በሁሉም ሀይማኖት መማል ክልክል ነው በተለይ በሀሠት መመስከር እናመሰግናለን ወንድማችን
@umomar1
@umomar1 11 месяцев назад
ጀሙ ጀዘ ከለ ከይርን በሰመነው የሚጠቀም የድርገን🌺🌺🌺🌺🌺
@user-dp3ob6rj5j
@user-dp3ob6rj5j Месяц назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ ወዲህና የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ልጆች ሰለሞና ኢትዮጵያ ሰላም ለህዝባችን እህታችን አብሽር ጠንከሬ መልካም ጊዜ ሰምተው የሚጠቀሙት ያደርጋል 🎉🎉
@fatumaahmedseid
@fatumaahmedseid Месяц назад
አሠለማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሣህለን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ጀዛኩምላህ በጣም ጠቃሚ ትምህረት ነዉ በሠማነዉ ተጠቃሚ ያድረገኘንንንን
@alialemi3587
@alialemi3587 8 месяцев назад
እንኳን ደና መጣሽልኝ እህታችን እግዚአብሔር የተባረከና የተመሰገነ ይሁን ደስ የሚል ቆንጅ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን 🙏♥️♥️
@umjamalbalagerwa
@umjamalbalagerwa 8 месяцев назад
አሰላሙአለይኩም ኡስታዙና አላህ ባለህበት ይጠብቅህ አተም ባስተማርከዉ እኘም ባዳመጥንህ አለህ አጀረችንን ይመድን በጣም ምርጦ ደርስ ነዉ
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 8 месяцев назад
ሰላም ዉድ የኔ ቅን በጣም ደስ የሚል ነገር ነዉ በርቺ አስተማሪ ጠቃሚ ነገር ነዉ ቀጥይበት ሁላችንም ባለንበት ፈጣሪ ሀይማኖት ያበርታን የኔ ቅን ጎበዝ ልጅ እናመሰግናለን
@bety16tube
@bety16tube 8 месяцев назад
ሰላም ሰላም ለዝህ ቤት ሰላም ፍቅርን አንድነትን ይስጠን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@user-yq1kp4ck5m
@user-yq1kp4ck5m Месяц назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጄዛ ከአላህ ከይር ማሻ አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን የሚያስተምሩንን ግዜአቼውን ለኛ አድርገው ለሚያስተምሩን ሁሉ እድሜ ይስጥልን
@rahmatube5596
@rahmatube5596 8 месяцев назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ማሻአለህ በጣም ደስ የሚልቆይታ ነበር ሰላም ፍቅር አንድነትን አላህ ይሰጠን በርቺ
@habitayetubi
@habitayetubi 8 месяцев назад
ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣልን አሜን በእውነት በጣም አሪፍ ቪዲዮው ነው አመሰግናለሁ
@Tube2314-wn6hc
@Tube2314-wn6hc Месяц назад
ስላም እንኳን ደህና መጥሽ
@nejatyewereeluwa552
@nejatyewereeluwa552 Месяц назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን እሙዬ ማሻአላህ ማሻአላህ በጣም እናመሰግናለን አሪፍ ትምርት አሪፍ ምክር ነው በሰማነዉ የምንጠቀም ያርገን በርችልኝ❤❤❤❤
@samiryoutube7115
@samiryoutube7115 Месяц назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሊሂ ወበረከቱ አህለን ውዴ ወላሂ ብዞቻችን የምናደርገውነገር አላህ ይዘንልን እጂ በራህመቱ በእዝነቱ በጣም አሪፍ ነገርነው ያቀረብሽልን ሹክረን ሆቢ
@maryetube14585
@maryetube14585 Месяц назад
አሰለማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እሙ አማር ጀዛክ አላህ ኸይር
@ArhibuBiytLebusaA
@ArhibuBiytLebusaA 11 месяцев назад
አሰላሙአለይኩም ወሪህመቱላሂ ወበረካትሁ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ማሽአላህ ጀማየ ደስ የሚል ደርስ ነዉ በሊላ ቢደወወች እንገነኝለን ከአንች ብዙ ስራወችን እጠብቃለን❤
@user-bv4bp1vg9z
@user-bv4bp1vg9z 6 месяцев назад
💝💝💝💝
@RamiTube-ox6xn
@RamiTube-ox6xn Месяц назад
አስላሙአለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካቱ አህለን ወዴዋ በረች ጠክሪ በረች የምወይሺ አላሀ ያግራልን ወዴ
@HadeySeid
@HadeySeid Месяц назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እሙየ በርች አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ያረብ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@user-un7th6pp9t
@user-un7th6pp9t Месяц назад
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ሰላምናችሁ ቤተሰብ እንደትናችሁ ወው ቁራአን ያአላህ ቃል ያርብ ያግራልን ያሀፉዛን ያርብ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ማሻአላህበርች
@Chereqa1357
@Chereqa1357 11 месяцев назад
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን እንኳን ደህና መጣሽ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@user-gm7ij6ud7b
@user-gm7ij6ud7b Месяц назад
ሰላም ሰላምችሁ ይብዛ እንደምን አላችሁ ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች ሀገራችንን ሠላም አንድነቷን ይመልስልን የሀገር ሰላም ከልለ ሁሉም የለም ለሰፍት ብቻ በስደት❤🎉
@mekedestube
@mekedestube 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሰገን እህታችን እንኳን ሰላም መጣሸ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር በርች ሰላሞ ለሀገራችን ይሁን ሰላም ለጠፍው ሁሉ ሰላም ያምጣልን 💚💛🍫🍫
@emanTube201
@emanTube201 Месяц назад
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እኳን ደህናመጣሽ እህት ጥሩትምህት ነበር አብሽሪ እናመሰግናለን❤❤❤🌹
@-RehimaTube
@-RehimaTube Месяц назад
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አገራችን ሠላሟን ይመልስ ቀጥተኛውን መገድይምራን ተከከለን እነከልከል❤❤❤❤❤
@user-st3jp5un3z
@user-st3jp5un3z 11 месяцев назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን ውዷ እህቴ ሀሪፍ ቆይታነበር ቀጥይበት ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁን ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት የአላህ ሰላም እዝነት አይለያችሁ
@Fetah90
@Fetah90 Месяц назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወሰህለን እኮን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ ማሻአላ ማሻአላ ጀዛከላ ከይር ሰምቶ ተሚጠቀሙት አላህ ያድርገን እናመሰግናለን በርች ቀጥይበት የኔ ውደ🎉🎉❤
@hawahawa77
@hawahawa77 9 месяцев назад
ጀዛክአላህኸይርውስታዜ
@user-rg2dy3pd8w
@user-rg2dy3pd8w Месяц назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በርች ውደ ማሸአላህ
@ekiramtube442
@ekiramtube442 Месяц назад
ሰለላሁ አለይሒ ወሰለም አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ሰላም ሠላም እንኳን ደህና መጣሽ ውደ ማሻ አላህ ኤሔንን ፈትዋ እፈልገው ነበር ከኡስታዞች አንደበት መስማት እፈልግ ነበር ሽኩረን ሀያቲ ❤❤❤
@user-vo1md7qi2c
@user-vo1md7qi2c 8 месяцев назад
አሠላማሊኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህቴ ማሻአላህ ጄዛኪአላህ ከይር ወላሂ በጣም ልብ የሚሥብ ሀድሥነው ሡለላህ አሊህ ወሠለም ቀጥይ እዴዚ ህ ቁርአን ይልመድብሽ ማሻአላህ በርች
@kegnabet1002
@kegnabet1002 8 месяцев назад
ሰላም ውዴ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ውዴ
@TadeluTube27
@TadeluTube27 8 месяцев назад
Mashal Raabii icciti isaa kanuma cala sifi haa ibsu ❤❤❤
@azioumer
@azioumer 11 месяцев назад
አስላም አለይኩም ወራህመቱሊላህ ወበርካትሁ አህለን እሙዬ ማሻ አላህህ ጅዛኩም አላሁ ኸይርንን ከልብ እናመስግናለን ኸይራት ነገር አስታወድሽን አላህ ይጨምርልሽሽ🌹🌹🌹🌹
@zumraendris2835
@zumraendris2835 11 месяцев назад
አሰላሞለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንኳን ደህናመጣሸ ኡሙየ ማሻአላህ ተባረክ በጣም አስተማሪ ሀድስነው በሰማነው ተጠቃሜ ያደርገን
@hani8649
@hani8649 8 месяцев назад
ሰላም ውድ እና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆዎች በየትኛውም አለም ዳርቻ የምትገኙ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን እህታችን ባልሽበት ሠላምሽ ይብዛ አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺ
@user-nu2uu4mk9t
@user-nu2uu4mk9t 8 месяцев назад
እሙ አማርየ እኔ ቁረአንን ልቀራ እልና ተወዋለሁ ትቸውው ደሞ ልምንን አልቅልራሁምም ብየ እናደዳለሁ ያረብ መጨረሻየንን አሳምርልኝኝ በርችልንቀጣይእጠብቃለንንን ሀሪፍቆይታነበር
@Tube-if5xr
@Tube-if5xr 11 месяцев назад
አስላማልኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ አህለን እሙየእንኮንደህና መጣሺእንደትነሺልኝ ስላምላገራችን ለወገናችን😢😢🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@omusalemnyoutube8492
@omusalemnyoutube8492 11 месяцев назад
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረከትሁ ማሻአላህ ማማየ በረችልኝ በጣም ጠቃሚና አስተማሪ ነው ሰው ባለማወቅ ስንት ስህተት ይሰራል
@user-lg3dy7yr4c
@user-lg3dy7yr4c Месяц назад
አሰላምአለኩሙምወራህመቱላሂወበርካተረሁሰላምፍቅርአድነትተመሳሰብለውደየአገሬሰላሙንመልሰውያርርብበራህመትህየልብአሽንጋደኛአለሰህያርገውቁርአኑን
@beshu__tube07
@beshu__tube07 8 месяцев назад
selam laze bate egezibehare yemasgan selam nane selam feker andenat yadelan cheger madeneyilam amen
@youtebgeni3184
@youtebgeni3184 8 месяцев назад
Selachuu yebiza wedi ethiopiawiyan barchii ehitachin hulachum lagerachin thelot ena du,aa arguu letcaneku nabse egziabher yederseltat
@MahiGrma
@MahiGrma 11 месяцев назад
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@Bhena
@Bhena Месяц назад
ተቀብለው ሰደዱት ንጉሱም ሰውየው ከሂደ በሆላ አይደለም ነብዩ ሊለበሱት በሳቸው ዘመን አልነበረም ነገር ግን ሰወየውን ውሸታም ብየ በሰወቹ መሀል ላሸማቅቀው አልፈለኩም ሰወችም የሚታየውን እንጅ የሚባለውን አያምኑም ሰውየው ምን አልባት የህሊና ፀፀት ይዞት ይመለስ ይሆናል አሉ አያቸሁ ንጉስ ነው አይደለም ውሸታም ማለት 🎉
@user-vo1md7qi2c
@user-vo1md7qi2c 8 месяцев назад
አሠላማሊኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህቴ ማሻአላህ ጄዛኪአላህ ከይር ወላሂ በጣም ልብ የሚሥብ ሀድሥነው ሡለላህ አሊህ ወሠለም ቀጥይ እዴዚ ህ ቁርአን ይልመድብሽ ማሻአላህ በርች
Далее
በቁርአን መማል እንዴት ይታያል?
12:10
Crossing the Most Dangerous Crosswalk
00:24
Просмотров 10 млн
ПОЛЕЗНЫЕ ЛАЙФХАКИ В PLANTS VS ZOMBIES!
00:45
🤔
00:28
Просмотров 1 млн
ከክርስትና ወደ እስልምና🤔
4:14
Просмотров 7 тыс.
ЧУВСТВУЕТЕ ГАБАРИТЫ?😂#shorts
0:14