Тёмный

ፈትዋ||ባልተቤቴ እንገናኝ ስላት እሷ ካልፈለገች እሽ አትልም የባል ሀቅ ማጉደል አይሆንባትም?Elaf tube berzek tube wello tube nejah 

Alif tube -አሊፍ ቱዩብ
Подписаться 57 тыс.
Просмотров 133 тыс.
50% 1

#Alif_tube

Опубликовано:

 

15 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 487   
@Aliftube1
@Aliftube1 Год назад
ለሚስትህ ይህን አድረግ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-eWHq2TAJ2ac.html
@bibilabi2862
@bibilabi2862 2 года назад
ወላሂ ፍትሀዊ ኡሥታዝ ነህ አላህ ይጨምርልህ ወላሂ የአንተን ሙሀደራ እና የወንድም ሣዳትን ሙሀደራ ከልብ ነው ተመሥጨ የማዳምጠው ደግሞም የምታሥተምሩትን ወደተግባል ቀይሪዋለሁ ከዚህ በበለጠ ጠካራ ሴት እድሆን ዱአ አድርግልኝ ኡሥታዝ ለአላህ ብየ እወዳችሁአለሁ ጀዛኩም አላህ ኸይር
@user-jf9ej8cb5z
@user-jf9ej8cb5z 2 года назад
እኔምምምም
@Nነኢማነኝአባቴመሳይ
ማሻ አላህ
@user-mw5zn7yv5x
@user-mw5zn7yv5x 2 года назад
እኔምወላአላህይጠብቅልን
@user-hh6ll8ln9z
@user-hh6ll8ln9z 2 года назад
ኡስታዝ ወዶች ድጋሜ አተን ፈትዋ አይጠይቁም ምክንያቱም ሀቅ ሀቁን ስለምትነግራቸው
@مريمبنتمكته
@مريمبنتمكته 2 года назад
የራሳቸው ጉዳይ ሀቅን ፈላጊ ከሆኑ ይጠይቃሉ
@user-hh6ll8ln9z
@user-hh6ll8ln9z 2 года назад
@@مريمبنتمكته ከስት አዳድ ነው ሀቅን ጠባቂ
@ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
ሀላሉን ሀራሙን መች ያውቁታል ውዶች
@user-iv3jp2hs6p
@user-iv3jp2hs6p 2 года назад
ትክክል ወላ በሳቅ 😂😂
@medinatube2080
@medinatube2080 2 года назад
ክክክክ አሳቅሽኝ
@ሐቅንእጅሰዉንአትከተል
ኡስታዙና ጀዛከላ ኸይር ባል ብናገባም ባናገባም ለዉጥ የለዉም ማለቴ ካረብ ቤት አልወጣንም እኛን ሁሉም የሚፈልጉን ለጥቅም ነዉ
@user-sr2cs8lu6c
@user-sr2cs8lu6c 2 года назад
ልክ ብለሻል ወላሂ ባንድፊቱ ነፃነታችን ይሻለናል
@كونفيكون-د8ظ
@كونفيكون-د8ظ 2 года назад
እውነት
@se.a.5191
@se.a.5191 2 года назад
ሱበሀን አለሀ 😢ሁሉም ለጥቅሙ ነዉ ምፈልገን
@weynituyimerassen7422
@weynituyimerassen7422 2 года назад
ያአላህ ሆደን እረበሸኝ ኮሜንትሽ ،🥺
@jujumu6771
@jujumu6771 2 года назад
አወ ለጥቅማቼው ነው ሚፈልጉን
@amenasied1250
@amenasied1250 2 года назад
ማሻ አላህ ጀዛ ኩም አላህ ኸይር እድሜና ጤና ይስጥልን ለኡስታዞቻችን ምርጥ ትምርትነዉ የምታስተላልፈዉ
@moradlubaba1991
@moradlubaba1991 2 года назад
ዉነት ነዉ የሸኸ ጀዛዉን አላህ ይክፈልሕ ይገርማል አይ የኛ ወዶች ጉደኞች ሐላሉንና ሀራሙንም አታዉቁትም አላህ ይዘንልን ለወድም ለሴትም
@ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
ትክክል ወላሄ
@Nነኢማነኝአባቴመሳይ
አሚን ያረብ
@ፍኢነልመአልይሥሪይሥራኢነ
ያሳዝናል የዚህ ደሞየባሰዉ ከከከከ
@haiyahaiya7759
@haiyahaiya7759 2 года назад
በአላህ ጥያቄ ነበርኝ ቁጥር የምታቁ ካለቺሁ ተባበሩኝ
@mekiyayesuf7162
@mekiyayesuf7162 2 года назад
በጣምአሚንንንንእህትአላህይዘንልንእጂ አስተሳሰባቸዉአልተቻለምየሴቱምየወንዱም
@user-jf9ej8cb5z
@user-jf9ej8cb5z 2 года назад
አቦ ሁሌም ሀቀኛ ያድርግህ ኡስታዝ እሰሰኪ እደዚህ ንገርልን አብዛሀኛዎቹ ወንዶች ድንጋ ሆነዋል
@Rahael21-r5h
@Rahael21-r5h 2 года назад
ይገርማል 🤔
@user-rc2wh7qp1y
@user-rc2wh7qp1y 2 года назад
ጀዛከላ ህይረ ወሥታዝ ሀቅ አለን ይላሉ ባረብ ቤት እየለፋን ሢፈልጎ ሥራ ሂጂ ይላሉ ሢፈልጎ እጃዛ ነይ ይላሉ ዉይ ጣጣ አላህ ህይረን ይወፈቅን ያረብ
@user-wz6ht3ml8w
@user-wz6ht3ml8w 2 года назад
አሚን ውዴ
@user-rf5kp7hw7i
@user-rf5kp7hw7i 2 года назад
አይይ አሁንስ ማነው እደኔ ስደት የመረረው ብቻ አልሀምዱሊላህ
@wowwow8176
@wowwow8176 2 года назад
አይዞን ሁላችንም ነን ኢንሽአላህ አንድ ቀን አገራችን እንገባለን አላህ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን
@ዜድቅመሟ
@ዜድቅመሟ Год назад
አይይይይይይይይይይ
@hikmaabdutube4333
@hikmaabdutube4333 2 года назад
ጀዛክአላህ ኸይረን ኡሰታዝ ወላሂ ብዙ ወንዶች አሉ ሱና ነው ግደታ ነው እያሉ ሸርጡን ሳያቁ ሚሰቱን አሰወልዶ ልጅ ይዛ አረብ ቤት እየሰራች እሱ ሁለተኛ ሶሰተኛ ያገባል እና ለወንዶች ዘርዘር አረጋችው ትምህረት ብትሰጧቸው ጥሩ ነው አላህ ሂድያ ይሰጣቸው ውድ የሀገሬ ልጆች ወደቤቴ ጎራ በሉ
@moe0079
@moe0079 2 года назад
የዘመኑ ወደች ሀቅአለኝጂ ሀቅ አላት አዩሉም ኡሰታዝ ከይርጀዛህን አላህ ይክፈልህ ሰኡዲ ያሉ ወደች አላህን ፈሩ
@abuhamdantube3149
@abuhamdantube3149 2 года назад
ሱበሀነላህ ይሄሁሉ እውቀት ኣልባ መሆናችንኮነው እማይረባ ዝባዝንኬ ነገር ስናይ ከምንውል ለትዳራችን ለህይወታችን እሚጠቅም ነገር ብንከታተል ብዙ እውቀት ስለምንጨብጥ ህይወታችንን፣ትዳራችንን በኣግባቡ እንመራነበር
@mz2969
@mz2969 2 года назад
ወድች እኮ ወደፈተዋ ተቀረብን ልክልካችንን ነው እምንነገረው መስሚያ የለንም እጅ አላህ ሂድያ ይስጠን
@lztoutube8165
@lztoutube8165 2 года назад
ኤንዛመዱ በቅንነት
@aminakebede3225
@aminakebede3225 2 года назад
ትክክል ወንዲሜ የልቤን ስለተናገርክልኝ አመስግናለሁ የሆሉም የወንዶች ችግር ናው
@user-sr2cs8lu6c
@user-sr2cs8lu6c 2 года назад
ጀዛኩም አሏህ ኸይር ኡስታዝ ልክ ልኩን ነገራችሀቸው ሀቅ አለብሽ ይላሉ አረብ ቤት እየለፋን እራሳቸው ማስተዳደር እያለባቸው አይችሉም
@እህቴበሂወትባትኖሪምእወድ
ሳህ እህት
@abcdtubetube5389
@abcdtubetube5389 2 года назад
ቤተሰብእንሁን
@የመርሳዋ-አ4ፀ
@የመርሳዋ-አ4ፀ 2 года назад
ትክክል የኔ ባል በሰማልኝ
@MmMm-nd6nb
@MmMm-nd6nb 2 года назад
ልክ ነሽ እህቴ አይ ወንዶች ራስ ወዳድኮ ናችሁ የሷስ ሀቅ የለበትም
@samir7949
@samir7949 Год назад
@@የመርሳዋ-አ4ፀ ላኪለት ክክክክ
@سبحاناللهوبحمدهسبحاناللهال-ي1ت
ጀዛኩም አላህ ኸይር ባሎች በደብ አድምጡት አላህ ይቅር ይበለን እጅ የሀበሻ ሴት ሁሉስ ስደተኛ አይደል ሸርጡንም ያወቅንው አረብ ሀገር ሁነን ነው እኛ ሴት ልጆቻችንን በተማርንው እምንተገብር ያድርገን እጅ ያረብ ባልም አላህ ያዘነለት ካልሆነ በስተቀር ስት አይነት ባል አለ ሸቅላ ያመጣችውን አምስት ሳቲም ሳያስቀር እሚቀማ ሱባሀን አላህ
@fbd1446
@fbd1446 2 года назад
አጀት አረሥ ወላሂ ይገበዋል ይጠውል ኡምረህ ጀዛኪላህ ኸይረን
@user-xq7sv6um3q
@user-xq7sv6um3q 2 года назад
አቦ አጀቴን አራስከው ኡስታዝ እንድህ ንገርልንማ ሀቅ ሀቅ ይላሉ የራሳቸውን ሳይጠብቁ እኛን አረብ ቤት እያስለፉ በእርግጥ እምንለፋው ለራሳችንም ቢሆን ወድ የማስተዳደር ግደታ አለበት ያን ሲያረጉ እኛም ታዛዣ ነን
@ኒዛሊያሰኢድ
@ኒዛሊያሰኢድ 2 года назад
ክክክክክክክክክ አጃኢብ ነውኮ እረወይኔ መላኢካ ይረግማታል አላለም ደፋር አላህ ሂድያ ይስጠን የአላህ ምን ጉድ ነው
@wayr5473
@wayr5473 2 года назад
ሀሀተሀ
@wayr5473
@wayr5473 2 года назад
@fatimaa2958
@fatimaa2958 2 года назад
እና ምልትይነው አወ ይረግማታል ሀቅኮአለባት
@ኒዛሊያሰኢድ
@ኒዛሊያሰኢድ 2 года назад
@@fatimaa2958 ኧረ ባክሽ የትኛው ሀድስ ነው የሚለው ሚስትን አረቤት ልኮ ካልመጣች ትረገማለች ያለው በደንብ አዳምጭው ለኔ መልስ ለመስጠት ከመሮጥ
@masiizuuizuuukoo4014
@masiizuuizuuukoo4014 2 года назад
@@ኒዛሊያሰኢድ eko gud new
@rahmaislam3653
@rahmaislam3653 Год назад
ጅዘካ አላህ ከይረን ጀዛ ፍዱንያ ወል አክረ ምርጥ ነው አለህ ይጨምርልክ ኡስታዜ
@whsffds5498
@whsffds5498 2 года назад
ኡስታዝ ጀዛኩም አላህ ኸይር እደዚህ ልክ ልካቸውን ንገሩልንማ አላህ እዲሜና ጤና ይስጥልን
@tipohosine6823
@tipohosine6823 2 года назад
ወንዶችየ የሚስታችሁንሀቅ መጠበቅአለባችሁ እንደውም አረብቤትሁና አንች ካልመጣሽ አይሆንም ይሄ ስተትነው ምክንያቱም እቤትህ አደለችምእና ችግሯን መረዳት ይኖርባችሁሀል
@user-hd1ir4vo8v
@user-hd1ir4vo8v 2 года назад
የመጀመሪያዉ መልስ ልብ አርሥ ነዉ 😂😂😂ወዶች ☝️☝️☝️👍👍👍ጅዛኩ የኡዝታዝ
@GhvFjc-px3uw
@GhvFjc-px3uw 2 года назад
🤣🤣ደሞአፍለኝብሎሢጀመረየኢትዮወዶችለትዳረአይሆኑም
@hadiamuhammed4394
@hadiamuhammed4394 2 года назад
በትክክል ለብርምሲሏቸዉ ሀቅይላሉ ለሥሜታቸዉም ሀቅይላሉ ወዶች ሀቁን ለይታችሁ እወቁ ጀዛአካላህ ኸይርኡስታዝ
@user-uz2fp2bw8f
@user-uz2fp2bw8f 2 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካተሁ ጀዛኪላህ ኽይር ኡስታዝ አላህ ረጀም እደሚ ይወፍቅህ ያረበረ
@googg2182
@googg2182 2 года назад
አይ የአረብ አገር ወንዶች ሁቁቁን እንኳን ጠንቅቆ አያቅም ባይገባስ ወይባል ተብሎ ቢቀር ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ
@hawabintdowed3006
@hawabintdowed3006 2 года назад
ኡሰታዠአላህይጠብቅህያሪብ ይህን ኡሰታዠእወድዋለሁእዴ ኡሰታዠአብዱልመጅድ
@user-fw4oo6hc4r
@user-fw4oo6hc4r 2 года назад
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ውንዶቹ አላፍትናውን ረስተውታል
@mekat7003
@mekat7003 2 года назад
ሀቃችሁን ከመጠበቃችሁ በፊት ሀቃቸውን ሙሉ ሣህ ወሏህ
@ይማም-ጨ4ወ
@ይማም-ጨ4ወ 2 года назад
አር ውንዶች ነውራችንን እያውቅን ደሞ ፍቱሀ ሰለ ሚስታችን እምናውራበት አፍ አለን በብር ኔካ አሳስርን የአርብ ሽባብ ሲመለከታት እየዋለ ነይ በላት እንቤ አለችኝ ይችን ሴት መሊከአ ይርግማታል ውላሂ አይርግማትም እሚርግምህ አንተን ነው
@user-rz6bh8cw2n
@user-rz6bh8cw2n 2 года назад
✅✅✅
@Nejat197
@Nejat197 2 года назад
👍
@zainabsaed9874
@zainabsaed9874 2 года назад
ሀሀሀሀ አተን ነው እዴ
@zainabsaed9874
@zainabsaed9874 2 года назад
@@user-rz6bh8cw2n ያልብኮዋ እኔም እኔም አልብኮ
@MmMm-nd6nb
@MmMm-nd6nb 2 года назад
የምስራች ወንዶች ድንጋይ ራስ ነበሩ አንድ አንተን አገኘ ተረጅ
@nibirastube3494
@nibirastube3494 2 года назад
አህሰን ደግ አረክልኝ አቦ ኡስታዜ ስንት አይነት ወንድ አለ መብትና ግደታውን የማያውቅ
@yasmineliyassusana
@yasmineliyassusana Год назад
ደስ ሲል መላኢካ ይረግማታል አላለም?መጀመሪያ መቸ እሷ ሰብሳቢ ና አስተዳዳሪ ባል አገኘችና
@semiraseid4588
@semiraseid4588 2 года назад
ወይ ዘንድሮ ለኡምራ ብቻ ላግባው ወይ ከዛ ፍታኝ ልበለው ያልሽው ልጂ የምር ፍርስ ነው ያደረግሽኝ በሳቅ አሏህህህህ
@hayata6678
@hayata6678 2 года назад
ክክክ
@yesufahmed9154
@yesufahmed9154 2 года назад
እሽ ከዛስ እርግዝና ቢፈጠር ልጅን ያላባት ማሳደግ እንዴት ነው ያየሽው??
@ኡሙአብደሏህወሎየዋ
ክክክ አጅብነዉ ነገሩ
@semiraseid4588
@semiraseid4588 2 года назад
@@yesufahmed9154 ክክክ እሱን አላሰበችበትም መሰል የምር እሷ ለጠየቀችው እኔ ተሸማቀኩ
@semiraseid4588
@semiraseid4588 2 года назад
እኔ ግራ የገባኝ አግባኝ ስትለለው የማገባ ፍታኝ ስትል የሚፈታው ወንድ ነው ክክክ አይ ጉድ
@fedilakedir5430
@fedilakedir5430 2 года назад
ማሻአላህ ምርጥ ጥያቄ ነው የብዙህ ወንዶች ጥያቄ ነው ወንዶች የኒካ ምንነት በቅጡ የገባቸው አይመስለኝም አንዳንዶቹ ኒካን እደ እስር ቤት አድርጋው ይወስዱታል በኒካ ካሰራት ቢሀላ የሱ ባርያ አድርጎ ነው የሚቆጥረው አላህ ያስቀመጠውን መስፈርት አያዩም ሲቀጥል እኔም ኢምራም ሀጅም አድርጌ አለሁ አላገባሁም ነበር አሰሪዎቼ በጣም አላህን ፈሪ ናቸው በመጀመርያ ከነሱ ጋር ሄጄ ኡምራ አደረኩኝ ቀጥያ ለብቻዬ ሀጁን አደረኩኝ እኔ ብቻም አይደለሁ የቤቱ ሾፌር አትክልተኛውም በተለያየ ጊዜ ሀጅ ኡምራ አደረጉላቸው በቃ እነሱ ቤት የገባ የአላህን ቤት ሳይረግጥ ወደ ሀገሩ እዲመለስ አይፈልጉም አላህ ጀዛቸውን ይክፈላቸው ካልበቃም የልብን አዋቂው አላህ ምህረቱን ያውርድልኝ ጀዛከላህ ህይር ኡስታዝ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት በርቱልኝ አሪፍ ነው
@እንሻአላህ
@እንሻአላህ 2 года назад
ክክክ ሱበሀን አላህ አላህ እዉቀቱን ይስጠን ኡሥታዝ ጀዛከላሁ ኸይራን
@mamamaa9740
@mamamaa9740 2 года назад
በርካ በርካ ሁንልኝ ኡሰታዜ ንገርልኝ ለነዚህ ለማይገባቸው ባልተብዮ ጀዛህህላ ህይር👍👍👍👍💞
@ረህመቲዩብ
@ረህመቲዩብ 2 года назад
አሰለም አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ ሱብሀነለህ አልሀምዱሊለሂ አለሁ አክበር ለኢለሀ ኢለላ ወድ እህቱቺ የሱነ ኡስተዙቺን ደእወ ለመልቀቅ አስቢ የከፈትኩት ቸነሊነው አበረተቱኝ ጀዘከለሁ ኸይረን
@fofofofof2385
@fofofofof2385 2 года назад
ኡስታዜ ሽኩራን ካረቤት እየተቃጠልን ተበዳደልን ጫት ይዞቁጭ ብሎ ከዳችኝ ይላል
@cd4076
@cd4076 2 года назад
አህሰን እናተ ወንዶች ዋጋህን ታገኛለህ ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይር
@የሰአዲእናየስማኢልቲዩቡ
kkkkkkkእደእኔ አንጀትሸ አሯል
@galaxyprime1506
@galaxyprime1506 2 года назад
አችመጀመሪእራስሽ አሳምሪ ወዶች ተመሳደብሽ በፊት እኔማነኝ በይ ለጌታሽ አች ሶሊህ ከሆሽ ሶሊህ የሆነባል ታገቢለሽ አለበለዛ ሁሉምእልምነዉ ለሶሊሁ ሶሊህ ነዉ ለጀለፉጀለፍነዉ እወቂመጀመራ የራስ ማንነ ነዉ አልሆነቦታ እምጥልሽ ሰወቹ ከመሳደብ ተቆጠቢ ያስጠይቅሻል ያላህ ባሪ አያስታዉቅምና ከቻልሽ ዝምበይ
@user-yr8bu6qx8l
@user-yr8bu6qx8l 2 года назад
ኡስታዝ ጀዘኩም አላህ ኸይር ቁጥረችሁን አስቀምጡኝ መጠየቅ እፈልጋለሁ
@lubabah2024
@lubabah2024 2 года назад
አሰላምአሊኩምወራህመቱላሂወበርካትሁ ውድ የሀገሬልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ኡስታዝ ጀዛኩምላህ ኸይር
@wowwow8176
@wowwow8176 2 года назад
ዋለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አሚን አሚን አሚን
@tamrlfc2572
@tamrlfc2572 2 года назад
እሰይ ቅንጡን ተባለ ባልየዉ ሸቅላ እያስተዳደረችዉ መሆኑን ረሳዉዴ🤝😂😂😂
@ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
ክክክክክ
@user-xm1yo9dq1u
@user-xm1yo9dq1u 2 года назад
ክክክክክክ
@كونفيكون-د8ظ
@كونفيكون-د8ظ 2 года назад
ክክክክክክክክ
@whsffds5498
@whsffds5498 2 года назад
ክክክክክክ
@ያአሏህያለአተማንምየለኚ
ክክክ
@monaali6909
@monaali6909 2 года назад
ለሚጠይቁት ፈተዋ ..መልስህ ልብ አርስ ነው። ጀዛኩም ካላህ ኸይር ኡስታዝ። በትዳር በኩል ወንዶች መመከር አለባቼው..??
@hayatrak1238
@hayatrak1238 Год назад
ጄዛክ አላህ ኳይር ኡሰታዝ ጡሩ ትምርት ነው
@user-kk9zc2xh5c
@user-kk9zc2xh5c 2 года назад
ሠሕ ኡሥታዝ. ትክክል አላሕ ልቦና ይሥጠን ለኛም ለወዶቻችንም እረ ልብ ግዙ ወዶች እዉነት ፀባያችሑ ለራሡ አልተቻለም አሑንሥ ሠለቸን በሠዉቤ መኖራችን ሣያሠን ተራርቀን እየኖርን ፍላጎታችሑ. ብዙ ፀባያችሑ ብዝ ዉይ ሠለቸን
@user-jf9ej8cb5z
@user-jf9ej8cb5z 2 года назад
ክክክክክክክክ
@seadi536
@seadi536 2 года назад
ጀዛክ አሏህ ኡስታዝ ወላሂ የዚህ ዘመን ወንዶች የሚስቶቻቸዉን ሀቅ አያዉቁም ጭራሽ ሴቶች እየሰሩ አይደል ወይ ለሱ ብር የምትሰጠዉ የአረብ ግልምጫ ትንሽ ትልቁ ሲጮህባቸዉ የሚዉሉት
@Sintayahumedin97
@Sintayahumedin97 2 года назад
አልሃምዱሊላህ በሠላም ደግሞም ለሀገራችን ያብቃን ውደ ማሻአላህ ብቅበሉ
@emu-aziza-7718
@emu-aziza-7718 2 года назад
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ እኔም ምፈልገው ጉዳይ ነበር ወሬን እየቆጠረ እንደተጨቃጨቅን ነው
@Fatuma-v5u
@Fatuma-v5u 2 года назад
ኡስታዝ ጀዘአኩሙ ለኸይር
@susutube6227
@susutube6227 2 года назад
ባረከላሁ ፊክ ኡስታዝ አንዳንድ ስዎች እሚጠየቅና እማይጠየቅ ነገር ለይታችሁ ብታቁ ምናለ እስተፍረላህ አግብቼ ልፍታ ያልሽው ምን አይነት አስተሳሰብ ቢኖርሽ ነው በአላህ
@kaderaljaremze7434
@kaderaljaremze7434 2 года назад
እውነትነውያሼክ ደዛኩንከይረን አባካችሁ ላረቡ ሀገር ላሉ ወንዶች በጣም አሰተምርሉን ሽኩረን
@AlamAlam-np9wi
@AlamAlam-np9wi 2 года назад
የኔ ወንድም ለምን ለእሷ፡መሰብአለበት ምክንያቱም እሷ ወደ ሀገር መግበት የመትፈልግ ይመሲለል ነገርግን እሷ የምትፋልግ ነገር እረሷ ለታጃኝ ትችለሌች በይሆን አንቴ እደፈለክ ወታትጋበሌ እሷግን ፀሀይም ሰተገኝ ትቆያሌች እናንቴ ወንዶች ሁሉምነገር ኢዳሚትፋልጉ ከልሆኔ የምሰራ ሰው ከልብ እና ለመለፍ ብለያማተዳርግ ነገር ዬለም ሴት ልጅ እደመንኛውም ሰው መደሳት የማትሆድ ይመስለቿአይ ስንት ጭንቀት እያሳለፈች ሀዘንም ንዴትም ግልምጫም እያቸሌችነት የአረብ አገርሴት ብለቹ ስማችን አታቆሽሹ ምክንያቱም የመጣን አንድ አለመአለት አለማአለት ሰርተ ቤት ለመሲረት ትፋልጋሌች ቤተሰብ ለመመስረት ትፈልጋሌች አለመሁን ለመሙለት የመታዳርግ ነገር ዬለም፣ምክንያቱም አንድ ቀን እደመኒኛውም ሰው ለመደሳት ትጔጔሌች መንይረደል የኔሰው ብለዬምተይ ሰው መመን ከልቻልክ እሷን መመንአሌብ።
@hirj2602
@hirj2602 2 года назад
😔😔😔😔አላህ ሁላችንም ወደ ከይሩ ይመራንጅ ሁላችንም ወጅሎኞችነን አላህ ጡሩ የትዳር አጋር ይስጠን
@user-ly3bw9sm9q
@user-ly3bw9sm9q Год назад
😢አሚንንን
@HdhddhJrjfj-ll6ye
@HdhddhJrjfj-ll6ye Год назад
እሰኪ ንገራቸው አረብ እያጨናነቀን እነሱም ጨምረው እያጨናነቁ ጭራሸ ትዳርን እንድንጠላ አደረጉን በተለይ የዲን እውቀት የለላትን ሴት በጣም ይጫወቱባታል ሀቄን አጓድለሻል መለይካ የረገመሸ የተረገምሸ ይላሉ
@user-jp9xt8nm9g
@user-jp9xt8nm9g 2 года назад
ኡስታዝ ኧረ ንገርልኝ የሀበሻ ውድ እራስ ወዳድነው የሚስቱን ሀቅ ሳያውቅ እና ሳይጠብቅ ብቻ እኔ እኔነው የሚለው
@ሀናን-ቐ4ለ
@ሀናን-ቐ4ለ 2 года назад
ኡስታዝ ጀጃ ኪሏህ ኸይር የኔም ጥያቄ ነበር
@rahmamuhammad4582
@rahmamuhammad4582 2 года назад
ውዶቸ እኔምላችሁ ዱአ አጉልኝ ባለቤቴ በጣም አሥቸጋረ ባል ነው ለመልቀቅም ለመኖረም ችግረ ሁኖብኛል ብቻ ዝምብየ አለሁ ምን እደማረግም አላቅ ዱአ አጉልኝ መልካም ባል ያግልሺ ያሥተካክልልሺ በሉኝ ወለዶ መለያየት ከባድ ነው
@selamtube6934
@selamtube6934 2 года назад
Abshri hubi allah yastekakelew
@hffc968
@hffc968 2 года назад
allah bemahekalechu selamun eznatun yewurdlachu yerab
@ሉቤስላምቴዋኢስላምነውውበ
አንችልም ዱአ አርጊለት አብሺሪ አላህባሎቻችንን ያሳምርልን እኛንም ክክክ
@najata.medeyanajatamedeya2069
@najata.medeyanajatamedeya2069 2 года назад
Leka edana enama tatalateya karawa ahona sawa ahona awara yehonala menadamaraga geragabiga wolado malayayati batami kabadaniwa yarabe balafawa batami tanadeja bageda 3. Fatechashalawa belaha safelega alakuta safalega ahona maleso rajatu beyalawa majamareyami ache asagadedashegi nawa bageda bila yalashega alaga gera gabiga dua aragulega eseta
@الله-ذ8ل1ي
@الله-ذ8ل1ي Год назад
ጀዛክ አላህ ያኡስታዝ የሆደን ማነገርህ እዳተ አይነቶችን አላህ ያብዛልን
@ቦሩሜዳዩቱብ
@ቦሩሜዳዩቱብ 2 года назад
ጀዛ ካለህ ኸይር እስታዚ አላህ ልቦና ይሥጥህ ወድሜ ገዘብ ወደህ አልጋ ላይ ወደህ ይሆናልደ ከሁለት አንዱን ምረጥ
@ሪችነኝ
@ሪችነኝ 2 года назад
አላህ ረጂም እድሜናጤና ይስጥህ ኡስታዝ
@user-qd2uc2cc8i
@user-qd2uc2cc8i 2 года назад
ጀዛኩም አላህ ከይረ። እስታዝ። ወላሂ ስራስንፈታመከራነው። ስራስንገባ ነይተሎነው። ወላሂ በጣም መከራነው የሆነብን
@mekiyayesuf7162
@mekiyayesuf7162 2 года назад
ሰላማለይኩምሰላምያገሬልጆች ማሻአላህ ማሻአላህ ኡስታዝ ትክክልበሁለትኒካማሠራቸዉንመቼያዉቃሉየራሣቸዉንስሜትእጂ አደራየኔጌታሀላልና ሀራምከሚያቀዉሰዉአርገኝመቼምከትዳርአንቀርምዙረንዙረንከአሁኑዱአየንልያዝ🙏🙏🙏ደሞእኮአያፍርምመሌይካአይረግማትምይላልመጀመሪያእሷያለችበትንቦታማወቅአለበትበሠዉቤትእያስገረፈጠ መቼምአይገባቸዉምኡስታዝመቼምከዚህበላይምንምአይባል ይሄንላዳመጠ ልብይበል
@shathafadel3415
@shathafadel3415 2 года назад
ጀዛካላህ ኸይረን ኡሥታዝ ልክ ብለዋል
@ghtr45
@ghtr45 Год назад
ماشاءالله تبارك الله جزاك الله خير
@Toybayoutube-t5b
@Toybayoutube-t5b 2 года назад
ጀዛኩምሏህ ኸይር ኡስታዝ አቡ መስኡድ። አጥጋቢ የልስ ነው። ጥያቄ ነበረኝ መገኛህን ቁጥር ??
@hawasiraj3860
@hawasiraj3860 2 года назад
ይሕንን ፍላጎት እንድናሟላ ለምን ሠርተሕ ሠርታችሑ አታሥተዳድሩን አታፍርም ይሕን ሥጠይቅ ይቅርታ ኡሥታዝ አናዶኝ ነው አፍ በሉኝ
@galaxyprime1506
@galaxyprime1506 2 года назад
ወድሴአይልምአላህለመፍራ አች ስታገቢዉ አረቤት እደማሰሪ ነግረሽዉታቂለሽ ሲቀጥል አሰሪምቢል እሺ ትያለሽ እዉነቱ ተናገሪ ማደርያለብን እዳቅማችመሆኑን እዳንረሳ ነገርግን እደነከሌ ብትይ አቻልም እዝጋ ደፋቃናየሚለዉ ወድምሽ አባትሽ ባልሽ መሆኑን እዳረሸ አች ድኑተገባሽ ንገሪዉ ለወድምሽ ላባትሽ የሀበሻ ወድማለት አባትሽ ወድምሽነዉ ሌላመሰለሽ ንገሪኝ ወይስ አችለምታገቢዉ ወድመሰለሽ ሀድሱየወረደዉ
@الحمدلله-س9ي2ش
@الحمدلله-س9ي2ش Год назад
ኡስታዝ ጥያቄ ነበረኝ በአሏህ በጣም አስፈላጊ ነዉ
@hayatrak1238
@hayatrak1238 Год назад
እድሜና ጤና ይሰጥህ አላህ ይጠብቅህ ኡሰታዝ
@الحمدللهعلنعمتلإسلم
ዋለይኩማሰለም ዋረህማቱለህ ዋበረከትሁ ጀዛከለህ ኸይረን ጃዛ ኡስታዝ አለህ ሰምተን ምንጣቃም የድርገን አለህ ይጣብቃን
@ያርብኢቶጲያንሰላምአርጋት
ትክክል የሁላችነጥያቄነው እኔራሱት እምወደውስራበሱምክኒያት አበላሽቸለሁ አለመጠምስራየይ በላሻስለው እኔጂእነሱ አላሠሩሽ እኔትተሽኝን እያለ
@user-ne2zz5rc6o
@user-ne2zz5rc6o 2 года назад
ትክክል አቡ መስኡድ ያራሳቸዉን እጂ የኛን ሀቅ ረስተዋል
@user-kg6cz5dv4h
@user-kg6cz5dv4h 2 года назад
ጅዛኩሙሏህ ኽይር ኡስታዝ ግን ማን ኛው ነው የኡስታዝ ዩቱብ
@ሪችነኝ
@ሪችነኝ 2 года назад
ጀዛ ከአላህኸይረን ኡስታዝየ እደዚህ ንገራቸውማ
@ushhss2638
@ushhss2638 2 года назад
ጀዛኩሙላህኸይር። ኡስታዝና። ወላሂ። ደግ ነገርክልን። እሰይ
@user-hu3db9qi7r
@user-hu3db9qi7r 2 года назад
እኔኮ ፈተዋ የሚጠይቁ ወንዶች ይገርሙኛል ይሰማሉ እንጂ አይተገብሩት አላህ ካዘነላቸው በስተቀር ፈተዋ ሰምታ ልቧን ስብስብ የምታደርግ ሴትናት ሴት ፈተዋ ስጠይቅ አደራ ይሄ ተጠይቋል ተደጋጋሚነው አትበሉ ጀዛኩም አላህ ኸይር
@الحمدلله-ث7د4غ
@الحمدلله-ث7د4غ 3 месяца назад
ጀዛህ ከላህ ከይር ኡስታዛችን
@zd2543
@zd2543 2 года назад
ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡስታዝ ልላቸዉን ነገርክል
@aaaaaad1311
@aaaaaad1311 Год назад
የኡስታዝ ቁጥር የት ነው የሚገኘው
@madinaedres8740
@madinaedres8740 2 года назад
Masha allah ustaz allah yitowel umrek ya reb
@user-ly3bw9sm9q
@user-ly3bw9sm9q Год назад
ጀዛከላህ ከይር ኡስታዜ
@bbeihrdnea4382
@bbeihrdnea4382 2 года назад
በትክክል ወለ ሀቅ ይዉጠልህ እኛ ዉንዶች ከስንት አንደዶቻችን እንጂ ቡዙወቻችን ወለሂ ካብት ይሻለነል ጦሶሱዋን እዞ ይህድ ስቃዩዋን 🤔
@Nejat197
@Nejat197 2 года назад
አይ ዘንድሮ የማይሰማ የለ🙄💊💉 single መሆን ሰላም አለዉ ዉጪ የለ ግቢ አልሃምዱሊላህ 🙏🙏
@hirj2602
@hirj2602 2 года назад
ክክክክ😂😂😂
@zinatyusef6696
@zinatyusef6696 2 года назад
ጀዛኩመላህ ኸይር ጥያቄ እንዴት ነዉ መጠየቅ እምችለዉ በአላህ
@momi8826
@momi8826 2 года назад
ሀቅ እኔ የሚገረሙኝኮ ለዚህ ብቻ አይዴለም ሰረተሸ ብሩን መሥጠት ግዴታነወ ኒካህ ይዘሸነወ የምሰሪወ የሚሉ አሉ ለማንኛወም የሥዴት ትዳረ ቢቀረ ይሻላል ብዙ እህቶች እየተጉድነወ
@jemilabintbaba9540
@jemilabintbaba9540 2 года назад
ሰድትም አይደለም ሰወቹ ናቸው እጂ ሰድት ምን አድረግ
@momi8826
@momi8826 2 года назад
@@jemilabintbaba9540 ትክክልነሸ ግን አብዛሀኛወ አሳዛኝነወ ለኔ ሁሉም አሰጠልቶኛል ግን ዴረሶብኝ አዴለም በአህቶቸ ላይ የማየወ ሰቃይ ለኛ አሥተማሪነወ ተማሩ አትሞኙ ድአ አረጉ ጥሩወን ለጥሩነወ ግን 100/10ፐረሰትነወ ታማኝ የሚገኘወ አሁን ብረ ብረ ነወየሚሉት
@user-gl7qp8nt3j
@user-gl7qp8nt3j 2 года назад
@@momi8826 በትክክል ወላሂ
@user-ef5wd3rd8z
@user-ef5wd3rd8z 2 года назад
ትክክክል
@nasranasra1960
@nasranasra1960 2 года назад
ኡስታዝ አላህ ሀያት አፊያ ይስጥልን ያረብ ሱባሀን አላህ
@user-ni4id4zx3s
@user-ni4id4zx3s 2 года назад
ጃዛ ከላ ከይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ቁጥሩን የምታውቁ እስኪ ስጡኝ ሰለምቴ ነኝ ብዙ የምጠይቀው ጥያቄ አለኝ
@user-fb8qf8os3d
@user-fb8qf8os3d 2 года назад
አላህ እኳን ወደቅኑ መገድ መራሽ እኔኳ አላቀውም ቁጥራቸውን አብሽር ጠክሪ አላህ ይረዳሻል ደሞ 🌷🌷🌷🌷🌷
@user-mh6hp2vz7g
@user-mh6hp2vz7g 2 года назад
ለምን ቁጥራቸውን አታስቀምጡልንም የምንፈልገውን እንድንጠይቅ
@qatatdoga5459
@qatatdoga5459 2 года назад
አሠላሙ አለይኩም ኡሥታዝ በጣም ወሳኝ ጥያቄ አለኝ ግን እንዴት መጠየቅ እንደምችል አላቅም ቁጥራቹን ባገኝ ደስ ይለኝ ነበር
@user-iv3jp2hs6p
@user-iv3jp2hs6p 2 года назад
ጀዛ ኬላህ ኸይረን ኡስታዝ አላህ ይጠብቀዎት
@ፍኢነልመአልይሥሪይሥራኢነ
ሀሀሀሀ እደዉ ይች ጆሮየ ስቱን ትሰማለይ አልሀምዱሊላ ወጉ አይቀር ወሬዉንስ ይዘከዋለ መላኢካ ይርግማታልወይአላለም
@እሙሐያት
@እሙሐያት 2 года назад
አጀኢብ የመልሥ ምት እኮነው የሚሠጠው ምናለ ሁሉም ወዶች ማዳመጥ ቢችሉ እነሥ አላሀምዱሊላ ብቸኝነቴ የተወደደ ባይሆንም ግን በሥደት ላይ ብቸኝነት ቨላጭ ነች
@user-vg6kn7nb2v
@user-vg6kn7nb2v Год назад
ጀካከላህ እሰታዝ ሙህምለወዶቺ
@user-uo4pf4bb2b
@user-uo4pf4bb2b 2 года назад
እረ የት ነው የማገኘው ኡሥታዙን ባአላህ
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 2 года назад
ማሻ አላህ አንጀቴን አራስከው ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ
@zahraliban5714
@zahraliban5714 2 года назад
ንገርልኝ በሚፈልጉት መንገድ ህዲሱን ለመጠቀም ለሚሞክሩት ።
@جميلةجميلة-ض6ص
@جميلةجميلة-ض6ص 2 года назад
አይ ያንዳዱ ወንድ ጥያቄ የራሳቸውን እጅ የሴቶችን ሀቅ አያውቁም جزاك الله خيرا استاز
@hayatemuhammad4288
@hayatemuhammad4288 2 года назад
ጀዛከላህ ኽይር ኡስታዝ አላህ ይዘንልን፣ወላሂ
@emuheyat4870
@emuheyat4870 2 года назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱ ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይር
@bedriakemal957
@bedriakemal957 2 года назад
Yaa shek shukran shukran wellahi betam nw menamesgenachu Allah rejem ideme yestachu
Далее
Pure Comedy #ti13
00:38
Просмотров 213 тыс.
ሪዝቅን ከሚያመጡ ነገሮች || @ElafTube
11:29
የሙስሊሞቹ ተሞጋች ምን አጣ?
15:08
Просмотров 2,5 тыс.
የባል ሀቅ
3:05
Просмотров 3,6 тыс.