Тёмный

ፈትዋ//እናቴ ፈጅር ሰላት መስጂድ ሄጄ እንድሰግድ አትፈቅድልኝም ምን ላድርግ 

Emu Amar Tube
Подписаться 2,2 тыс.
Просмотров 188
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

31 авг 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 55   
@Aisha-to5ug
@Aisha-to5ug 9 месяцев назад
ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ እህታችን ዋው መጣም ደስ የሚል ማብራሪያ ነው ወንድማችን ቀጥልበት እናመሠግናለን ሀሪፍ ቆይታ ነበር
@tijan2434
@tijan2434 9 месяцев назад
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ቀጥይበት
@ekramyoutube7133
@ekramyoutube7133 9 месяцев назад
አህለን ለሰው ልጅ አሪፍ ፈትዋነው በርቺ በርቺ ደስ የሚል ፈተዋነው አላህ አገራቺንን ሰላም ያርግልን ታልገባን አናቅም በርቺ
@kalikidankalikidantube
@kalikidankalikidantube 9 месяцев назад
ዋዉዉ በጣም ደስ የሚል ትምርት ነዉ።
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 9 месяцев назад
ሰላም ዉድ በጣም አስተማሪ ጠቃሚ ብዙ ሰዉ ሊማረብት የሚችል ነገር ነዉ ያሳየሽን ዉድ እህታለም የኔ መልካም አደኝ ነዉ ደስ የሚል ንግግር ነበር በርቺ ሁላችንም ፈጣሪ በሀይማኖታችን ያፄናን
@Hayimi6536
@Hayimi6536 10 месяцев назад
ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ባለም ዳርቻ በሙሉ ሰላማችሁ ይብዛላችሁ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ እሙዬ አሪፍ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ወንድማችን 🙏
@zumraendris2835
@zumraendris2835 10 месяцев назад
አሰላሞለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኡሙየ እንኳን ደህናመጣሸ ማሻአላህ ደስየሚል ፈተዋነው አላህ በሰማነው እምንጠቀም ያደርገን
@osmantube514
@osmantube514 10 месяцев назад
ጀዛክሏህ ኸይር ሀሪፍ ቆይታ ነበር ማሻ አላህ በርች ውዶ👍👍👍🌹🌹🌹🌺
@user-vo1md7qi2c
@user-vo1md7qi2c 9 месяцев назад
በጣም አሪፍ አሥተማሪ ፈትዋ ነው የማናቀውን እንማራለን በጥቅሉ ከመጥፎ ነገር እድንመለሥ ይጠቅመናል እሙ አማር ጄዛኪአላህ ከይር🎉🎉❤❤
@seidaTades
@seidaTades 9 месяцев назад
ዉድ እ እኮን በሰላም መጣሺ ማሻ አላህ ጀዛኪላህ ኸይር በጣም ጠቃሚ ትምርት ነዉ እህቴ አላህ እድሜህን ያርዝምልህ መሰሎቺህን አላህ ያብዛልን ያረብ
@weyni2816
@weyni2816 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሁላችሁም ያአገሬ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን
@20MF766
@20MF766 9 месяцев назад
ማሻ አላህ ጀዛኪ አላህ ኽይር እህታችን አላህ ይጨምርልሽ ኡስታዞቻችንንም አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጥህ❤😊❤😊❤😊❤😊
@shemistube
@shemistube 10 месяцев назад
ዋአሊኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውዲ የአገሬ ልጆች እንኮን ስላም መጣችሁ ምርጥ ትምህርትነው ❤
@alialemi3587
@alialemi3587 9 месяцев назад
እንኳን ደና መጣሽልኝ እሙዬ እግዚአብሔር የተመሰገነ በብዙ አስተማሪ አሁን ላይ ያለሁ ሁኔታውን የሚሳይ ነው እግዚአብሔር ለሁሉም መልስ ይስጠን መልስ ያለሁ እሱ ጋር ነዉ እናመሰግናለን
@user-ei2ch5kp1k
@user-ei2ch5kp1k 9 месяцев назад
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አላህ በሰማነዉ የምጠቀም የምንተገብር አላህ ያድርገን ጀዛኩሙሏህ ኡስታዝ
@jemalalitube
@jemalalitube 9 месяцев назад
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ኡስታዝየ አላህ እዲሜና ጤና ይስጥልን በጣም ጡሩ የሆነ ፈትዋነዉ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@sofi-ug1vp
@sofi-ug1vp 9 месяцев назад
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አላህ በሰማነዉ የምንጠቀም አላህ ያድርገን ኡስታዙና አላህ ይጠዉል ኡምርክ
@akramgader5467
@akramgader5467 9 месяцев назад
ማሸአላህ አሪፍ ነበር❤❤
@hiwotetube_
@hiwotetube_ 9 месяцев назад
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ያድልልን ሁላችንም በእየእምነታችን በፀሎት በዱአ እንትጋ ሁሉም የሚያምረው ሀገር ሰላም ሲሆን ነው ጡሩ ትምህርት አዘል ታሪክ ነው ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ
@user-vg3fu1hyat482e
@user-vg3fu1hyat482e 10 месяцев назад
ወአለይኩመሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን እሙየ እኳን ድህና መጣሽ ማሻአላህ ሀሪፍ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹
@ematube8524
@ematube8524 9 месяцев назад
አሰላም አሊኩም ውዴ አላህ የሰማነውን የምንተገብር ያድርግን በቁርአን እውቀታችንን ከፍ ያድርግልን እህቴ እኛ እኩን ፋጅር ሰላት ቀርቱ የቀኖንም አስተካክለን የማንሰግድ ስንት አለን አላህ ልባችንን ያግራልን ያርብ
@naimatube9608
@naimatube9608 10 месяцев назад
አስላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ተባረከላ የኔውዲ አላህ በስማነው ተጠቃሚ ያዲርገን ያረብ መጨረሻችንንም አላህ ያሳምርልን
@sususeltetube
@sususeltetube 9 месяцев назад
አሰለም አሌኩም ወረመቱለህ ወበረከቱሁ አህለን ወሰለን ያአሚር ኢነት ኡዃን በሰለም መጠሽ አለህ ሱበሀነዉ ታአለህ። ሁሁችንም ቃጥታኛ መገድ ይምረን ያረብ መጨረሸችንም ያሰምረልን😭😭😭
@rabiyesufiyoutube9826
@rabiyesufiyoutube9826 10 месяцев назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደህና መጣሺ በጉጉት ስጠብቅሺ ነበር ❤❤❤❤❤ በርች
@umjamalbalagerwa
@umjamalbalagerwa 9 месяцев назад
አላህ ትክክለኘዉን መገድን መርትታል ጨርሶ እስከሚያስተካክልለት ሶብር ያድርጎ ሶብር ጥሩነዊ እስላም ደሞ በብዙ ነገር ይጀተናል
@bety16tube
@bety16tube 9 месяцев назад
ሰላም ለዝህ ቤት ሰላማችሁ ይብዛ ሰላም ፍቅርን ይስጠን ለሁላችን ሀሪፍ ቆይታ ነበር በርቱ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@rukitube9816
@rukitube9816 9 месяцев назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ አላህ ሰምተው ከተጠቀሙት ያድርገን ያረብ ከክፏ ነገር ይጠብቀን
@jameelatube782
@jameelatube782 9 месяцев назад
አሠላምዋሊኩምሠላምወረህመቱሁሊላሂወበርካቱሁአህሊንእህታችንእንኳንበሠላምመጣሽዉድአሪፍአሡተማሪናቆንጁቆይታነዉያመጣሽልኑባባድአላህያመኑዉድቁ አይወድቅምበርችልኝ
@hani8649
@hani8649 9 месяцев назад
-* ሠላም እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ሠላምፍቅር ይብዛልሽ ባልሽበት ቦታ ሠላም ለህዝባችን ሠላም ለሀገራችን ይሁን አሜንን አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺ እህታችን
@kana6806wertyu
@kana6806wertyu 9 месяцев назад
ለምዬ ሀገሬ ፍቅርና እደነት እመኝላታለሁ በስር ቤት ያለ ወጀላቼዉ ያለ ጥፋታቺዉ ለሚሰቃዩ እህት ወድሞቻቺን እናት አባቶቻቺን እግዚአብሔር ይድረስላቼዉ በሀገራቺን በግፍ ለሚገደሉ ወገኖቻቺን ፈጣሪ በቃ ይበልልን አሜን አሜን አሜን
@Sada-im8fb
@Sada-im8fb 10 месяцев назад
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁን አህለን ውዴ እንኳን ደና መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነብር በርቺ ውዴ ማሻአላህህህህህህ❤❤❤❤
@user-nu2uu4mk9t
@user-nu2uu4mk9t 9 месяцев назад
ያችን ሂወት እናትሽ አደለችም እምኖርልሽ እና እየሄድስ ስገጅ ብትቆጣም አላህ አይቆጣብሽም ቤተሠቦችሽንም ወደቀጥተኛው መገድ ያምጣልሽ🎉🎉🎉
@AberashYouTube
@AberashYouTube 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይማሰገን አንኳሰለምቆየችጥሩግዜነበረ አሰተማረ የሆነው ለሀገራችን ለህብረተሰቡ ሰለምየሰማችውምን❤
@rahmatube5596
@rahmatube5596 9 месяцев назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህልን ማሻአላላህ ሱብሀነው ታአላህ ሁላችንም ቀጥተኛ መንገድ ይምራን አሚንን በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን አላህ ይሰጠን በርቺ
@simegngoshu8538
@simegngoshu8538 9 месяцев назад
ሁላችንም በሰላም በጤና ወደ ሀገራችን ይመልሰን
@mebrat_media
@mebrat_media 10 месяцев назад
_#እስላም__ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውዴ አሪፍ ቆይታ ነበር በያለንበት ፈጣሪያችን ይጠብቀን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አንድነት ይስጥልን ቆንጆ ሴት ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ያኡምሪ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤_
@fetitube8207
@fetitube8207 9 месяцев назад
ሰላም ዋአሌኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ እኳን ደህና መጣሽ ሰለምቴዎች አላህ ያመቻችላችሁ አብሽሩ አላህ ያግዛቹህ ከባድ ነው ከቤተሰብ ጋር ከሆነ ብዙ ጫና ይፈጠራል
@Tube-fi9qq
@Tube-fi9qq 9 месяцев назад
ሠላም ለዚህ ቤት ይሁን ዋውውው በጣም አስተማሪ ነገር ነው በርቺ ለሁሉም መልስ ከፈጣሪ ነው ሰላም ሰላም ለአገራችን እትዮጵያ ይሁን ሰላምን ፍቅርን አንድነትን ይስጠን
@Minitewabeፍቅር
@Minitewabeፍቅር 9 месяцев назад
ሰላም እንዴት ነሽ ራሳችን በምንም ነገር ላይ እጅግ በጣም ያወቅነውን ወይም አላወቅነውም ሌላ ሰዎች በመደማመጥ ነገሮችን አይነቱን ቴክኒክ ❤❤❤
@hawawussen
@hawawussen 9 месяцев назад
ማሻአላህማሻአላህማሻአላህአሰለማኪም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ ውድየተከበራችሁ የአገራልጅች በያላችሁበት አላህይጠብቅችሁ ውድቸ አላህ አገራችን ሰላምያርግልያረቢ ሁላችንም በአዱ አንረሳውድ ፍትህ ለአማራህዝብ❤❤❤
@TadeluTube27
@TadeluTube27 9 месяцев назад
Mashal Raabii icciti isaa kanuma cala sifi haa ibsu ittii fufi jabadhu Galatomi
@user-gq4lb4dy9c
@user-gq4lb4dy9c 10 месяцев назад
ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላሄ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን እንኳን በሰላም መጣሽ ማሻአላህ ማሻአላህ ዉደ እና የተከበራችሁ የሀገሪ ልጅች ሰላማችሁ ይብዛልኝ በያላችሁበት የአላህ እዝነት እራህመት አይለያችሁ አላህ ሀገራችንንም ሰላሟን ይመልስልን
@yimamandsaeda
@yimamandsaeda 10 месяцев назад
አሰለም ዋሊኩም ወራህመቱላ ወበረከቱ ሰለም ለሀገራችን በረች
@youtebgeni3184
@youtebgeni3184 9 месяцев назад
Berchee ehitachiin selam lageracgiin ❤❤
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 9 месяцев назад
እንኳን ደና መጣችሁልን ቤተሰብ ጥሩ ማብራሪያ ነው እናመሠግናለን ወድማችን ቀጥልቨት ሠላም ለሐገራችን ሰላም ለህዝባችን ይሁን ስለነበርን ቆይታ እናመሠግናለን🎉🎉🎉
@Sumeyaadem
@Sumeyaadem 10 месяцев назад
አሰላማለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ እድት ነሽ ከምር ኦህቴ ያማል
@fatiyatube2106
@fatiyatube2106 9 месяцев назад
አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ ኡንኳን በሰለም መጠሺ ውድ እህቴ ሰለምሺ ይብዘ ውድ እህቴ አሪፊ ደሰ የምሊ ቆይተ ነቀረን በሪቺ አለህ የጊዘሺ ሰለም ፍቅር አንድነትን መቸሰሰብን አለህ ይሰጠን በሪቺ ሰለም ፍቅር አንድነትን መቸሰሰብን ይሰጠን
@marianeelias2551
@marianeelias2551 9 месяцев назад
🥰🥰
@zedtube7528
@zedtube7528 10 месяцев назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ውዷ እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰላም ለዚህ ቤት ሰልስም ፍቅር አንድነት መተሰሳሰብ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ያረብ ኡስታዙና ጀዛከላህ ኸይረን አላህ ይጠብቅልን አላህ እኛም በሰማነው የምንተገብር ያድርገን ያረብ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-st5ze3nz6q
@user-st5ze3nz6q 9 месяцев назад
👍👍👍👍👍👍👍👍☝️☝️☝️
@samritube1844
@samritube1844 9 месяцев назад
Hulume bayeemeneto maseleye masegede gedeta alebete egzeabhere selam yadergachehu balachehubete buta
@sabitteha
@sabitteha 9 месяцев назад
desyelal
@saniatube2360
@saniatube2360 9 месяцев назад
SELAME EHETACHEN ENEKUNE DENA METASHE AMEN AMEN AMEN EGEZIYABEHARE YEMESEGANE
@WoinyTube
@WoinyTube 9 месяцев назад
Enkwan dena metash teru naw be haimanot yatsnan yetemarnewun belbachn yasadrben be betu yatsnash
@mekitube8209
@mekitube8209 9 месяцев назад
aselam alkum werahimetulahihi weberekatehu selam werahimetulahi weberekatehu selam selam wudei eina yetekeberachu wedi yechnalachin teketatauechchn ei kewan dehina mash allha des yemil hadei allha yechmrelhi westaz
Далее
МЕГА ФОКУС С КАЛЬКУЛЯТОРОМ
00:33
ከክርስትና ወደ እስልምና🤔
4:14
Просмотров 7 тыс.
ЖВАЧКИ!!!
0:47
Просмотров 3,8 млн
ЖВАЧКИ!!!
0:47
Просмотров 3,8 млн
Моя Жена Босс!
0:40
Просмотров 2,9 млн