Тёмный

ፈትዋ//እኔ ኒቃቢስት ነኝ ከካሜራ ጀርባ ዩቱብ መስራት እችላለሁ?ሴት ልጅ ሀይድ ላይ ሆና ዱአ ማድርግ ትችላለች?በሸይኽ አህመድ አደም 

Emu Amar Tube
Подписаться 4,9 тыс.
Просмотров 241
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

6 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 33   
@umjamalbalagerwa
@umjamalbalagerwa 10 месяцев назад
ማሸአላህ ኡስታዙና ያቀረብካቸዉ ደረሳች ጠቅሚ ነቸዉ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ በሰማነዉ ተጠቃሚ ያድርገን
@marianeelias2551
@marianeelias2551 10 месяцев назад
Thank you so much for this educational video, I learned so much.
@mamanewus7381
@mamanewus7381 10 месяцев назад
ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ፈትዋ ነው የጋበሽን እናመሰግናለን እውነት ተሰምቶ የማይጠገብ ፈትዋ ነው በርችልን ብሰማነው ተጠቃማ ያርገን ኢንሻአላ
@habitayetubi
@habitayetubi 10 месяцев назад
በእውነት እህታችን በጣም አሪፍ እና ምረጥ ደስ የሚል አቀራረብ ነው እንደዚህ ጠቃሚ መረጃዎች ሲሆን ማድምጥ በጣም ይጠበቀማል አመሰግናለሁ ቀጥይም እንጠብቃለን
@hiwotetube_
@hiwotetube_ 10 месяцев назад
እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ሀሪፍ ስራ ነው ጎበዝ ነሽ በእምነትሽ ጠንካራ ነሽ ሁሉንም ማድረግ ትችያለሽ በጣም ጡሩ ትምህርት አዘል መልእክት ነው የተማሩበት ተስፋ አደርጋለሁ 🎉🎉🎉🎉
@rahmatube5596
@rahmatube5596 10 месяцев назад
ማሻአላህ ሀሪፍ ትምህርት ነው ግን እኛ አንዴ ገብተንበታል አላህ ነገሮች ሁሉ ያስተካክልልን እንጂ ከባድ ነው
@kana6806wertyu
@kana6806wertyu 10 месяцев назад
ዉድና የተከበራቺሁ የሀገሬ ልጆች እደምን አላቺሁ እግዚአብሔር ይመስገን በምህረቱ በቼርነቱ ለዚት ቀን አድርሶናል በጣም ደስ የሚል መልክት ነዉ ያስተላለፍሽልን እህታቺን ምስጋናቺን ከልብ ነዉ በቀጣይ ከዚ የበለጠ እጠብቅሻለን
@ameethio
@ameethio 10 месяцев назад
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀሚአን ማሻአላህ ሀሪፍ ትምህርት ነው ግን እኛ እደሆንን ገብተንበታል አላህ ነገሮችን ያስተካክልልን እንጂ ከባድ ነው 😢ያረብ
@kalkldanmekuanint8015
@kalkldanmekuanint8015 10 месяцев назад
አሪፍ ትምህርት ነው እህቴ ለእምነቱ ተከታዩች ጡሩ ግንዛቤ የሚስጥ ነው አችም ለሀይማኖትሺ ያለሺ ጥንካሪ ይደንቃል ጉበዝ ልጂ በርቺ
@ጁጁጁጁ-ደ4ጐ
@ጁጁጁጁ-ደ4ጐ 10 месяцев назад
ጀዛከላህ ኸይር❤
@AberashYouTube
@AberashYouTube 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይማሰገን ውድ በጠምደሰየምል አስተማሪ ቁነገረየሌው ነወ በረች የኔጀግና እህት ጥሩቆይትነበረ ❤❤
@እሙሂክማ-ዠ4ለ
@እሙሂክማ-ዠ4ለ 10 месяцев назад
ማሻአላህ እህታችን በጣም አሪፍ ና አሥተማሪነው ያሠማሽን ጄዛኪ አላህ ከይር በርች እህቴ
@saniatube2360
@saniatube2360 10 месяцев назад
እህታችን ለእምነቱ ተከታይ የሆኖት አሪፈ ትምህረት ይሆናቸዋል በነገረሸ ላይ አንቼ ለእምነትሸ ያለሸ ጉብዝና ጥሩ ነው በረቼ ሀገራችንን ሠላምም ያረግልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@alialemi3587
@alialemi3587 10 месяцев назад
እንኳን ደና መጣሽልኝ ደና መጣሽልኝ እህታችን በጣም አሪፍ ነው ለሃይማኖቱ ተከታታይ የሚጠቅም የምስተምር ቪዲዮ ነው እናመሰግናለን እህታችን የኔ መልካም
@makeaomarm
@makeaomarm 10 месяцев назад
አስላሙአለይኩመሽአላህምርጥቆይታነበርውዴ👍👍👍
@ሉሉYouTube-u2t
@ሉሉYouTube-u2t 10 месяцев назад
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ ጀዛኪላህ ኸይር 🎉🎉🎉🎉 የሰማነውን ከሚተገብሩት ያድርገን
@toibatube
@toibatube 9 месяцев назад
አሰላማሊይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ሙሉ ኢማን ይስጠን ያረቢ አላህ ይወፍቅን🎉🎉🎉
@akramgader5467
@akramgader5467 10 месяцев назад
አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ አሪፍ ቆይታ ነበር ማሻአላህ❤❤
@youtebgeni3184
@youtebgeni3184 10 месяцев назад
Berchii ehitachin gobazii lagerchin selam ❤❤❤❤q
@hawawussen
@hawawussen 10 месяцев назад
❤❤አሰለማኪም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ ውድየተከበራችሁ የአገራልጅች በያላችሁበት አላህይጠብቅችሁ ውድቸ አላህ አገራችን ሰላምያርግልያረቢ ሁላችንም በአዱ አንረሳውድ ፍትህ ለአማራህዝብ❤❤
@ኢክራምይቱብ
@ኢክራምይቱብ 10 месяцев назад
አሠለሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ውበርካትሁሁሁ እሙየ አው ትችያለሽሽ መስራትት በካሜራ ጀርባሆነሽሽ ሴትልጅ ደሞ ሀይድላይ ሆና ዱአ ማረግ ትችላለች ትክክል ነሽሽ ማማያ
@bety16tube
@bety16tube 10 месяцев назад
እምነትሽ ይቱብ መስራትሽን አይከለክልም እዉነት ነዉ ዋናዉ ያች ጥንካሬ ብቻ በሀይማንትሽ ብቻ መስራት ትችያለሽ ዉዷ በርች
@makiyastube2987
@makiyastube2987 10 месяцев назад
አሰላሙ አሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ 🎉🎉🎉🎉🎉ሰላም 💐💐💐💐💐💐💐ለሀገራችን 💐💐💐አላህ መጨረሻቺንንንን ያሣምረዉ 💐💐💐አሚንንንንን አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺልኘ 💐🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊
@tube-mv4tf
@tube-mv4tf 10 месяцев назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሀባይብ ፈትዋ የመጠየቂያቁጥር ካላቹሁ ንገሩኝ ወይ ለኡዝታዝ ጥያቄ የማቆረቢያያ ካወቃችሁ
@HAWAYIMAMABEGAZ
@HAWAYIMAMABEGAZ 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እህት እንካን ሰላም መጣሺ እውነት ነው በእምነት መደራደር የለም ሰላም እና ፍቅር ይስጠን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
@makimaki388
@makimaki388 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@Fanoawit
@Fanoawit 10 месяцев назад
Thank you for making such an interesting video !
@hani8649
@hani8649 10 месяцев назад
ለእምነትሽ ያለሽን ጥንካሬ እና ብርታት ሳላደቅሽ ማለፍ ንፉግነት ነው የሰው ልጅ በዚች ከንቱ አለም ሲኖር ያለው ቀሪ ሀብቱ ሀይማኖቱ ነው እና ሁሉም ሰው እንዳንች በሀይማኖቱ ጠካራንና ብርቱ ቢሆኑ ብዬ ተመኝሁ በርች እህታችን ለላይኛው ቤት መግቢያና መሸሸጊያ ይሆንሽል
@mekedestube
@mekedestube 10 месяцев назад
እግዚአብሔር። ይመሰገን እህታችን እንኳን ሰላም መጣሸ አሪፍ ቆይታ ነበርን ለሀገራችን ሰሌም ከንድነት መተሴሰብን ያሞጣልን 🌹🌹♥❤🙏
@masalachyoutube1589
@masalachyoutube1589 10 месяцев назад
ኒቀብስት መሆን መንም ገመሲረት ዩቱብ አይከለኪልም ዋና ነገረ ቀምነገር ሰረተሺ መቂረብ ነው አይዝሺ እህት አመቺ ጀጊና ስት ልጂ ነሺ በርቺ
@ayinyeyoutube8354
@ayinyeyoutube8354 10 месяцев назад
ውዴ እንኳን ሰላም መጣሺ እህቴ በርቺ ውዴ ሰላምሺ ይብዛ ውዶቼ ሰላማቺሁ ብዝት ይበልልኝ በያላቺሁበት ሰላም ለሀገራቺን ኢትዮጵያ ሰላሟን ብዝት ያረግልን ሁላቺንም ፀሎት ዱአ እናድረግ🌸🌸🌷🩷🥰🌸❤🌸❤❤💐
@tube2014
@tube2014 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@TadeluTube27
@TadeluTube27 10 месяцев назад
Barumsa gudda ofi keessa qaba kanafi jabadhu Amantin kee ittii uuappadhu ittii fufi jabadhu
Далее
Ayuun maraatte , Biyya bahuuf Nujalaa baddee😭
9:38
የበሌን እናት ደበደብኩዋት🫢
9:10
Просмотров 2,5 тыс.
አሳዛኝ ሰበር ዜና
4:42
Просмотров 855
ТЕПЕРЬ ТОЧНО ЗАПОМНИТ😂
0:54
Просмотров 4,8 млн