Тёмный

ፈጣን ምክር ለ አቶ ሳዳት ከማል ከድሬ ደዋ አህሉሱናህ ወል ጀማአህ ማህበር  

diredawa_ ahlusunah / የ ድሬ ደዋ አህሉ ሱናህ ወል ጀማኣህ ማሕበር
Просмотров 22 тыс.
50% 1

‎‪@MuazHabibofficial‬ ‪@fuadshemsuofficial9637‬ ‎‪@WaridaIslamicArtGroup‬ ‪@ALFaruqTube‬ ‎‪@fetebeyenu5112‬ ‪@TewhideFirst‬ ‪@MeneshaTubee‬ ‪@HijraTube14‬ ‪@daewas1403‬ ‪@daewa_tv‬ ‪@Mafiyatube001‬ ‪@beyaanmultimedia1‬ ‪@hijra_tube‬‪@abumariyem‬ ‪@user-rn9dh4uo8e‬ ‪@ProjectsAssociation‬ ‪@as-sunnahtvofficial-2559‬ ‪@Somitubeofficial‬ ‪@minbertv1‬ ‪@HarimaTv‬ ‪@ethiomewlid3286‬ ‪@Alberahin‬ ‪@ustazabubekerahmed1530‬‪@sofiethiotube‬‪@HalalMedia2‬ #sadat_kemal

Опубликовано:

 

18 янв 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 774   
@diredawa_ahlusunah
@diredawa_ahlusunah Год назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-AMdW7c-Kbmk.html
@saeidngatu2711
@saeidngatu2711 Год назад
ሳዳት ከማልን አላህ ያቆይልን ቀናተኛዉ በዛ ጫትቃሚዉ ሁላ ቢጠላዉ እኛ ሀቅን ስለሚያስተምር ፎቶዉን ሳናይም እነወዳዋለን የተዉሂዱ 👍ጀግና✅👍
@NefisaWerake-mg3kl
@NefisaWerake-mg3kl 5 месяцев назад
ጫት ህይወት ቢኖረው 🤣🤣🤣
@heirat
@heirat Год назад
ኡስታዛችን ሳዳት ከማል የተውሒድ አምበሳ አሏህ ረጅም እድሜና ጤና ለሱ ይስጠው አሏህ ይጠብቀው ከሺአዎች ከኢህዋኖች ከአህባሾች ከነዚህ ኢሥላም መሥለው ተኩላዎች ጠብቀው
@moe0079
@moe0079 Год назад
አሚን ያርብ
@fatimaalshamsi288
@fatimaalshamsi288 Год назад
aminnn yarab
@hawaahmed7936
@hawaahmed7936 Год назад
አሚን ያረብ✅
@missjaynab2730
@missjaynab2730 Год назад
አሚን ያረብ
@gezumenaj6904
@gezumenaj6904 Год назад
Sadat fesam 😂😂😂😅😅😅
@hawaahmed7936
@hawaahmed7936 Год назад
ሱባሀን አላህ የሚገርም እኮነው ኧረ ተውግን የሚመከር ሠው እወቁ ምነካው እስኪ የሚመከር ወይም የሚወቀስ ሰው ፈልጉ ኡስታዝ ሳዳት ለተውሂድ ነው እየተዋጋ ያለው አገራቺን ላይ ስት አይነት አፀያፊ ስራ ሲሰራ የአላህን ክብር ለሰው የሜደርጉ ሰወቺ ከሺርክ ውጡ ስላለ አላህን ብቻ ተገዙ ብሎ ምክር ስለ መከረነው ተሣደበ የምትሉት ያረብ አላህየ ኡስታዝ ሳዳትን እና የሡን መሠሎቺ ሁሌም በዱኒያም በአኼራም በሰላም በደስታ የአረህማን ጥበቃ ከነሱጋ ይሁን 🤲 መካሪቺን ሳዳት ✅
@user-ze9ys8zq3h
@user-ze9ys8zq3h Год назад
ሳህ ሁሉም እኔ ዳኢ ነኝ እኔመካሪነኝ ሆነ ለዱዓሽም አላሁም አሚን
@entsarentuomaer1777
@entsarentuomaer1777 Год назад
አሚን ያረቢ ወላሂ ለብዞቻችን ትክክልለኛው መገድ እንድመራ ሰበብ የሆነን አንዱ እሱ ነው አላህ ይጠብቀው አላህ እድሜውን ያርዘምለት እሱ ምንአይነት ክባር የለውም አላህ ለሁላችንም ሂዳያ ይስጠን መካሪ ባዮች ጃሂሉ እናተነው ሚከተለው አላህን እንፍራ አላህን እንፍራ
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s Год назад
አሚን ያረብ
@medilove5064
@medilove5064 Год назад
ustaz sadat chifin ayidelem yetewhid arma new ina timet sisera zimbilo silalaye new zimbilo muslim mehon bicha waaga yelewum yaletewuhid ustaz sadat allah yitebikewu le allah biye betam new miwodewu silesu kemenager yilk lerasachu asibubi
@user-ut6tp2ek6l
@user-ut6tp2ek6l Год назад
ኡስታዜ አላህ ይጠብቅክ
@misamina2014
@misamina2014 Год назад
ደሞ ሰደት ለይ አይይ አሏህ የቅናን እኛ መሄጃ በጠን ግዜ የመለከቱን ማንን እንከል በልን ግዜ መገድ የሰያን ኡስታዝ ሳዳት አሏህ ይጠብቅክ
@user-ut6tp2ek6l
@user-ut6tp2ek6l Год назад
አሚን
@hawaahmed7936
@hawaahmed7936 Год назад
አሚን
@yarab4997
@yarab4997 Год назад
አሚን ይህ ደነዝ በኡስታዝ በቅናት የታቀጠለ እሱን ይተሻል አልሰቀጠጠውም አፍን ሲከፍት
@user-pn5px2fi6o
@user-pn5px2fi6o Год назад
አኡዙቢላህ ጭራሽ ኡስታዝ ሳዳት ይሄ ጃሂል ምንም የማያዉቅ ቁርአን አስተካክሎ የማይቀራ ኡስታዝ ማለት አይገርምም🤔🤔🤔🤔
@user-ut6tp2ek6l
@user-ut6tp2ek6l Год назад
@@user-pn5px2fi6o ሚሉሽን በሰመሽ ገባያም በልወጠሽ አሉ አላህ አይውዳድሽ አቺ አውገረድ ገሪባ እናንቴ የውነት ሙስሊም ነቹ በአላህ ቀል ተምነለቹ አህበሾች ስራቹ ሁሉ ብላሽ እናንቴ እኮ ከፊር የደረገውን ከለደረግን የምትሉ ቆሻሾች ነቹ ለየሱስ ልደት ስላ ሚየክሩ እናንቴ ደም በተቀራኒ የነብያችን ልደት እናክብር ትላለቹ ጀሂሎች ምድራ ጦቃይ የኛ ውድ ነብይ ከደዚ የተጨመለቀ ተግባር የፀዱ ነቸው እውነተኛ መገደቸውን መከተል ሲያቅተቹ ቀንና ቀብር ተመልከለቹ ሽርክን ተስፋፈለቹ እስቲ እውነት ነብያችንን ከልበቹ የምትወዱ ከሆነ የሱነቸው ተከተይ ሁኑ ልክ እደ ሰለፊዎቹ ልክ እደ ወሃቢዮቹ የዘኔ እውነትም የነቢየችን ኡመት ነቹ ያራብ ለናዚህ አህበሾች ቅልብ ስጠቸው በውዱ ነብያችን ይነግደሉ ሀቅን አዮዱም በቴላይ በእጅጉ የሸርከሉ ቀብሮችን እዲሁም በቀን ቀንን የመልከሉ
@user-pv2zd4bu4m
@user-pv2zd4bu4m 10 месяцев назад
ሳዳት ከማልን አሏህ ይጠብቀው አሏህ በለህነውይምውድው
@mubarakriduwa9361
@mubarakriduwa9361 Год назад
አላህ ይቀበለው የሃገራችንን ሽርክን እና ቢድአን በደንብ እንድንጠነቀቀው እያስተማረን ያለ ስው ነው
@user-dj2ku2sq5i
@user-dj2ku2sq5i Год назад
ሱበሀን አሏህ ኧረ አሏህን ፍሩ ሳዳት ከማልን አተኩ አሏህ እረጂም እድሜና ጤና ይስጠዉ እናተንም አሏህ ያስተካክላችሁ ሳዳት ከማል ሽርክን ሰነማስረጃዉ ያዋረዳችሁ ጊዜ ነዉ የሱን ፎቶ ለጥፈህ የመጣህዉ ፎሎ ለመስብስብ ነዉ ሡበሀነ አሏህ
@user-dn3xp1sr2e
@user-dn3xp1sr2e Год назад
እኛ ማንንም አንከተልም የምንከተለዉ ቁርዐንን እና ሀድስ ነዉ
@diredawa_ahlusunah
@diredawa_ahlusunah Год назад
ነቢያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ኡመቶቺ 73 ቦታ ይከፋፈላሉ ካሉ በሁዋላ......አንዱዋ ብቻ ነች የጀነት እሱዋም እኔን ከዛ ሰሃበቶችን ከዛ አትባእን እያለ በ ሲልሲላ የምትቀጥለዋነች ብለዋል። እናም ዝም ብለህ ኪታብ ሙጣለአ እያረክ እራስህን ሼኽ ሙፍቲ ምታረግ ከሆነ እንደ ጋሼህ ሃርፉንም በስነስረአት ማውጣት ማይችል ቁርአን መቅራት ማይችል ደሊሎችን በስነስረአት ማቅረብ ማይችል.....ባለበት ሚሞት ከሆነ ደሞ የአዛብ ማገዶ ሆነህ እንዳትቀመጥ
@temermohamad4799
@temermohamad4799 Год назад
@@diredawa_ahlusunah በላ ኡስታዝ ሳዳት ማንንም ያለ ማስረጃ አልተቸም ደሞም እስልምና ሸሪአን የሚጠብቅ አወ ለሀቅ ብለን እንወዳችኋለን ቁርአንና ሀድስ ሱና ያንፀባረቀ ሁሉ እንከተላለን ሽርክ እና ቢድአ ያወግዛል ሱብሀን አላህ. አላህ ሂድያ ይስጣቹ
@Um_Abdellah
@Um_Abdellah Год назад
@@diredawa_ahlusunah ሚስኪን ነፈር አንተ አንተን ብሎ ሀርፍ አውጭ ሂድ እነሸይኽ ኢብን ባዝ እነ ሸይኽ ኢብን ኡሰይሚን እነሸይኽ ሷሊህ አሉሀይዳን እነሸይኽ ሱለይማን አሩሀይሊ እነሸይኽ ሷሊህ ፈውዛን ሂደህ አድምጣቸው ሀቁን ታገኘዋለህ የዛኔ ሀርፍ ሀርፍ ትላለህ አይደለ ሳዳት የተወቀሰው በሀርፍ ነው አይደለ ሚስኪን ነፈር ሚስኪን ነፈር ታሳዝናላችሁ አዛብ አላለም አስለን ሳዳት ከማል አደለም ሸይኽ አደለም ሙፍቲ ኡዝታዝ አትበሉኝ ነው የሚለው ውሸታም ምድረ ደረቀ ልብ
@user-os6sd6cy6b
@user-os6sd6cy6b Год назад
ኡስታዝ ሳዳት ከማል አላህ ይጠብቀው ይውቀውን ሳይሳሳ እይስተላለፈነው ደክመኝሰለቸኝሳይል
@mahizeki558
@mahizeki558 Год назад
ምንድነው ሚያውቀው😏
@ksakssabdksakssabd1288
@ksakssabdksakssabd1288 Год назад
ማሻአላህ ሳዳት ከማል ምንምአይወጣለትም ተዉህዱ አላህ በዉቀትላይእዉቀት ይጨምርለት
@EntisarMohammed-nz6zl
@EntisarMohammed-nz6zl 9 месяцев назад
Amiiiiiiiiiiin
@fuadnassir7832
@fuadnassir7832 Год назад
የኔ ጥያቄ ሰው መተቸት እሚባለው ምን ሲባል ነው? ለመተቸት ምን ያህል መማር አለብኝ? ለአንዱ ተፈቅዶ ለሌላው እሚከለከል ነው? እና እርሶስ ለምን ይተቻሉ?
@buladmohamed1503
@buladmohamed1503 Год назад
ሳደትን አላህ ይጠብቃዉ
@ZemuZemu-oh3bs
@ZemuZemu-oh3bs 8 месяцев назад
ኡስታዝ ሳዳት ከማል አላህ ሃያቱን ያርዝምለት ለስንት ሰዎች ሰበብያ መሆን ችሏል ድሮም ሀቅ ተናጋሪ አይወደድም ለዛ ነው ስሜታችሁን ሳይሆን ሀቁን ተከተሉ ሰለሽርክ ስለምንሰማቸው መንዙማዎች እንድናውቅ ከደዚህ አይነት ነገር እንድርቅ ያሰተማረን ውድ ኡስታዛችን ነው እስኪ ስለሱ በማወራት ጊዜ ከምታባክኑ ባከባቢያቹ ያለውን ሸርክ ለማጥፋት ጊዜያችሁን ተጠቀሙበት አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ሳዳት ከማል
@user-qd4vl9vb7j
@user-qd4vl9vb7j 9 месяцев назад
አልሃምዱሊላህ ወላሂ ኮመታቴሮች አላህ ይጠብቃችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ለተወሂድ በመቅማችሁ በርቱ እደዝህ ያለ አጨበርባሪወችን በኮሚት እኮን በማዋረድ
@Rahmet-gm4bj
@Rahmet-gm4bj Год назад
ኧረ አላህን ፍሩ ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን ሌላውን ተውትና ፎቶውን ስታቀናብሩ አላህን አፈሩምደ እሱ ሲጀመር መቸ በቪድዮ ዘለቀና ያረቢ አንተው እህድና
@gezumenaj6904
@gezumenaj6904 Год назад
Sadat fesam 😂😂😅😅
@sofyauseman5871
@sofyauseman5871 Год назад
የእውነት አህለል ሱና መስለህኝ ነበር ያደመጥኩክ አላህን እንፍራ በምንዘልፈውም እንጠየቃለን
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Год назад
ኡስታዝ ሳዳት የተዉሂድ ጀግናችን ረጅም እድሜና ጤና
@abubekermuhammed31
@abubekermuhammed31 Год назад
ዲን መጫወቻ አይደለም ጃሂል እንደ ጀግና ከጠቆጠረ አላህን እንፍራ ሳዳት ጃሂል ነው
@baydaethopia
@baydaethopia Год назад
@@abubekermuhammed31 ጀሂልማ አታነህ
@mahizeki558
@mahizeki558 Год назад
@@baydaethopia የፃፋቹትን አንቡቡት እስቲ.....እንደተማረ እንፃፋ!!!እንደጃሂል ሳይሆን
@hggfgcgf7135
@hggfgcgf7135 Год назад
@@abubekermuhammed31 ጀህለህ ቅር እዛ ቀብራችው ነካባች ሽኻችው አይመለኩም አለባችው ተንጨረጨራችው በግ ቀረ እዛ ሀሙስ አ
@abubekermuhammed31
@abubekermuhammed31 Год назад
@@hggfgcgf7135 እስልምና መጫወቻ አይደለም ስንት ሰዉ የሞተበት የቆሰለበት ነዉ። ተራ ምንም ስለ እሰልምና የማያውቅ ሳዳት ከማል እስልምናን ሲያበላሽ ዝም አንልም ።
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s Год назад
ጄግናው ወንድማችን አቡ መርየም ሳዳት ከማል አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የኛ ጄግና የሽርክ ጠላት የተውሂድ አንበሳ ስለጫት ሲወራባችሁ እራሳችሁን ያማችኋል መጄመሪያ ለራስህ ተማር ምድረ አጨብጫቢ ራስህን ፈትሽ
@fch8891
@fch8891 Год назад
እሡ ሢጀመረ በቂ እዉቀት አለኝ አላለም። ገን እኛ መካሪ ሠው አይወዲልንም። አሏህ ይጠብቀዉ
@allhamdulilahforeverything9933
ሳዳትከማልን አሏህይጠብቀው
@islamselam3435
@islamselam3435 Год назад
እስኪ አላህ በሰጣችሁ አቅል አመስግናችሁ ለሀቅ ነገር ስሩበት ነብያችን ሰ.አ.ወ ለኛ አዝነው በቀን 5 ሠላት ግዴታ አደረጉ ለነብሳቸው ግን እቅልልፋቸውን ትተው በአላህ ፍራቻ ሲሰግዱ ና አላህን ሲያጠሩ ያነጋሉ ሁላችንም ይህን እናውቃለን ቀኑንም በጀሀድ በዳእዋ ሀያታቸውን የኖሩ ናቸው ይህን ታሪካቸውን ሁሉም የሚያቀው ነው አሁን ለምን ከበደን ያሁሉ የለፉበትን ዲን መከተል ? በሀያታቸዉ ሲኖሩ ልደታቸውን አላከበሩም ሰሀቦችም የሳቸውን ልደት አላከበሩም በፆም እንዳሳለፋት ለምን እኛም እንደሳቸው ፆመን አናሳልፍም ?
@amitt244
@amitt244 Год назад
ኡስታዝ ሳዳት ከማል አላህ ይጠዉል ኡምርክ ኢንሻ አላህ የኛ ደግና ሳዳት የኛ ምርጥ ነዉ አታቅራሩ የተዉሂድ ጀግና ነዉ ዉረዱለት ከሱ ላይ
@hidayaa7171
@hidayaa7171 Год назад
እውነትነው
@misamina2014
@misamina2014 Год назад
ቆይ ልጠይቃችሁ ለሰደት ጠላቶች ሰው በሂወት እያለ ስለመለሳ ነው ይህ ሁሉ ጠለትነት አራ ተውት ኡስታዛችንን ሰደትዬ ያንታ ጠባቄ አሏህ ነው አብሽርልኝ ኡስታዝ ሰዳት
@saeidngatu2711
@saeidngatu2711 Год назад
👍👍
@umermuhammed2988
@umermuhammed2988 Год назад
አላህን ፍራ ኡስታዝ ትልቅ ሰው ነው ማስረጃ የለህም ውላሂ እኛ የምን ከተለው ቁራሀን ነው ማስረጃ የለህም
@sofiethiopia9369
@sofiethiopia9369 Год назад
ትክክል
@heyatendris5115
@heyatendris5115 Год назад
አንተ ራስህ እውቀት ካለህ የወንድም ሳዳትን ፎቶ ምን አስለጠፈህ ሲቀጥል እሱ ኡስታዝ መባልንኳ የሚያወግዝ ነው ረድ ላይ ከመሯሯጥህ በፊት ሀገራችን ላይ ሽርክና ቢድአ እዴጉድ ይጎርፋል ከሱ አስጠቅቅህ አልሀምዱሊላህ አላህ ሰበብ አርጎት ሳዳትን ስንትእህትና ወንድሞች ከሽርክና ከቢድአ እየወጡነው ስለ እውቀቱ ቴሌግራም ቻናሉላይ ግባና ተከታተል ጃሂል ነው ስትል አታፍርም ቢላህ አለይክ ሱብሀናላህ አላህ እናተን የነሱን ነውር በመከታተል ቢዚ ሲያረጋችሁ አላህ እነሱን ግን በተውሂድ ጉዳይ ቢዚ አርጓቸዋል ወሊላሂል ሀምድ ወልሚና እኔግን እምገርሙኝ ከቢድአ አሰራጮች ላይ ሬሳ ከተውሂድ አሰራጮች ላይ አበሳ እምኮኑት ነገር ነሰአሉሏሀሰላመተወልአፊያ
@mahizeki558
@mahizeki558 Год назад
ተውሂድ ምንድነው???
@baharali5638
@baharali5638 Год назад
ያው እሱም እሚሰራው ስለሆነ ነው እና መልሱን ጠይቁት
@user-ns3tf9sz9n
@user-ns3tf9sz9n Год назад
ያንተስ ሀርፍ ማን ያስተካክልልህ አላህ ለሁላችንም እውቀትን ይስጠን
@jamilaja6678
@jamilaja6678 Год назад
ክክክክ ፎቶዉን ለጥፎ ሰለሳዳት ያወራ ፎቶ ሀራም መሆኑን ሰያቅ መጀመሪያ እራስን ማስተካከል ነዉ
@madinamadina1435
@madinamadina1435 Год назад
Usitaz sadat kamal Alh yitabikaw ya ahibashi iras mitt sadat yenga jagina💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@user-ok1zb1sn6r
@user-ok1zb1sn6r Год назад
እስማ ሰአዳት ከማል አሏህ ይጠብቀዉ እኛ የተዉሂ ጀግናችን ነዉ ግን አድምቀን ልክልካችሁን ሲነግራችሁ አለማስረጃ አቅርቦባችሁ አያዉቅም ወሏሂ አድም ማስረጃ አሏቀረብክም እዚህ ቦታለይ እደህ ተብሎ አይቀራም የሚል ማስረጃ አታመጣምደ አዳ የኛ አስተማሪ አላቀረብክም አህቦሾች ናቸዉ ብዙግዜ እሱን እሚጠሉት እዳዉ ወሬኸ ተማር የሚለዉ ወሬህ ገረመኝ እዳዉ አዳድት የቁረአን አያ እያነበባችሁ ኡዝታዝ እድትመስል ትፍጨረጨራላችሁ ጉድነዉ አሏህ ይምራችሁ ምንይባልል ዱአ እናደርግለችዋል ኢንሻአለበህ በአሏህ ፍቃድ ሱንም እሡንም መሠሎቹን አሏህ ይጠብቀዉ ኢክላሡንም አሏህ ይጨምርለት ዝርያውቹንም አሏህ ይጠብቅለት
@user-qq7lm5ld9l
@user-qq7lm5ld9l Год назад
በሰላምህ ነው ግን አጎቴ በል ለነገር አትቸኩል እሱስ አጥቦ ያሰጣሀል
@sofyauseman5871
@sofyauseman5871 Год назад
እኔኮ እሚገርመኝ አላህ እስሱታዝ ሳዳትን ይጠብቅልን ምን አደረገአንድና አንድ ሐቅ ሐቅ እና ስለማያግራራ ነው እና አንተስ አሁን እያወራህ ያለህው ነገር ስለሱ በጣም በደል ነው አንም አላህ ፍራ ሙሉ ለሙሉ ሳዳት በጣም የማስተማር ብቃት አለው ደግሞ ማንንም አልነቀፈም ምርጡ ዳኢያችን ነው አለህን ፍራ
@Tube-ib9go
@Tube-ib9go Год назад
እሚመስለኝ ቅናት ነው እሱ እኮ በማድረጃነው እያየነው ነው እርግጠኛ ነኝ አንተ የአህባሽ ተከታይ ነህ ዳህዋ ከማረግህ በፊት ከጀርባ ያለውን የሙዚቃ ካላሲካ አጥፋ ሲቀጥልም ፎቶ ሀራም ነው የሱን ፎቶ አጥፋ ከዛ ተች እሺ አላህ ብዙ ሳዳቶችን ያብዛልን ወንድም ሳዳት ከማል እድሜህ ይርዘም ከመላ ቤተሰብህ የአላህ ሰላም እና እዝነት ይስፈን ለኛኔም አላህ ሁላቺንንም አቂዳችንን ያስተካክልልን አላሁመ ኢስታፋሩከ ወቱብ አለይክ
@user-kt2ys4sm6r
@user-kt2ys4sm6r Год назад
የኔዋ አሰል ኡፍፍፍፍ ያንቺ አይነቶቹን አላህ ያብዛልኝ እህቴ
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s Год назад
ቅናትኮ ነው
@sofiethiopia9369
@sofiethiopia9369 Год назад
ትክክል ያኡክቲ
@user-rt8fr5wq4b
@user-rt8fr5wq4b Год назад
ማሻ አላህ አንተ ምን እየሰራህ ነው እየተቸህ አልመሰለህም አሏሁ አክበር
@sofiethiopia9369
@sofiethiopia9369 Год назад
ክክክክክክክክክ አላህ እድሜውን ያስረዝመው ኡስታዝ ሳዳት የተውሂድ ጀግና ነው ይፈሩታል
@KadirMohammed-ie1bv
@KadirMohammed-ie1bv 3 месяца назад
ኡስተዘችን ሰደት ከመል አለህ ከሠዉ ምለሥ ይጠብቅህ ቡዙ ምቀኘ አለነ ሰደት ከመል አለህ እዴሜ ይስጥልን
@sumeyamohammed308
@sumeyamohammed308 Год назад
Masha allah baraka allahu fikum ....allah kheyre jeza yestachu yeh aynet meker ena sewu endeneqa be mastawasachu bertulen👌
@winding-wonder
@winding-wonder Год назад
አይ ጠማማውች አላህ ጥመጣቸው ላይ ይመልሳቸው 🙏🤲
@LailaLaila-ir8yj
@LailaLaila-ir8yj Год назад
ውስታዜ ሳዳት ከማል አላህ ይጠብቅህ የትውልድ ጀግና ነህ
@abubekermuhammed31
@abubekermuhammed31 Год назад
እስልምና ክብር ነዉ በፍፁም እንደናንተ መሳይ እስልምና ሲያበላሹት ዝም አይባልም
@omermuktar1626
@omermuktar1626 Год назад
Masha allah
@bisharoahmed4797
@bisharoahmed4797 Год назад
Masha Allah ahun semeche aregagechalew wallah ewnet new dero alif eyalen yetemarnewen sayemar awaqi enelew neber ayyyy guuuuuuud egnaw tegneten enedehone aregagechalehugn
@mrvip5021
@mrvip5021 Год назад
ያሠላም ያሠላም አሏህ ይጠብቃችሁ ያረብ
@user-ko7bs4kw1p
@user-ko7bs4kw1p 5 месяцев назад
አለህ ይጠብቃችሁ
@hayratziyad3293
@hayratziyad3293 Год назад
masha allah allah hayatachhun yarzmlachhu ustaz enante legna sebeb bathonun nor enem kisret lay neberku ahun gn alhamdulilah
@mohameddiyab
@mohameddiyab Год назад
بوركتم قواكم الله وأيدكم الله لنصرة الدين
@bastudio5340
@bastudio5340 Год назад
Masha allah ustazachn bertulen allah ytebkachu بارك الله فيكم
@user-qv9cy6ri6q
@user-qv9cy6ri6q 9 месяцев назад
አላህን ፍራ
@waliahmadzai5615
@waliahmadzai5615 Год назад
ክክክክ አልቀረብህም እረዝንበል ወድሜ ሳአዳት ትውሂድን ለማዋቅ ስበብ የሆነን ነው ባለችው እውቀት እየተማረ እያስተማረ ያለ ወድማችነው የት ላይ ነው ያለውቀት ገብቶ የተናገረበት ዳአዋ የሱና ኦለማወችን የተቸው የትነው ማስረጃ አንጣ
@mahizeki558
@mahizeki558 Год назад
ይሄ ቪዲዮ ሙቀዲማ ነው ምክር ነው ከዚህ በሁዋላ ብዙ ቪዲዮዎች ይፖሰታሉ። ብዙ ቪዲዮዎች ተዘጋጅተዋል በቅርብ ይጠብቁን..........በነገራችን ላይ ተውሂድ ምንድን ነው??
@hawaahmed7936
@hawaahmed7936 Год назад
@@mahizeki558❌❌ የቱ በድን ላይቅጥፈት ቀጥ ምታገኛላቺሁ ጀግናው ኡስታዝ ሳዳት እደሁ ለተውሂድ እጂ ለጫት ለፍትፍት ለቀብር አምላኪሸህየ አባብየ በራናው ምናምን ❌ላ ቦታ የለውም ጊዜም የለው አትልፉ ለናተም አላህ ሂዳያ ይስጣቺሁ
@munamahmed3097
@munamahmed3097 Год назад
Era taw alihn feru alahn feru dagmo belacehu ba sadat metacehu esk lala saw sent yametacei eyaly basu mataceihu hasebalihe waneml waekil
@ibnuzeynu5595
@ibnuzeynu5595 Год назад
السلام عليكم وراحمة الله وبركاتة እኔም እርሶን ልጠይቅህ አንተ አሊም ነህ ሀሀሀ
@sofiethiopia9369
@sofiethiopia9369 Год назад
ክክክክክክክክክ ወይኔ ድንቄም አሊም ጭራሽ አፉን ሞልቶ ኡስታዝ ሳዳትን ይናገራል የተውሂድ ጀግና እኮ ነው ይፈሩታል እኒህ አህባሾች
@AnwarLouve
@AnwarLouve 4 месяца назад
ኡስታዝአችንን አላህ ያቆይልን የገራባ ጥርቅም ሀገር ረበሸ
@abdulfetazeini3037
@abdulfetazeini3037 Год назад
ሳዳትን የመሰሉ አንድ አስር ቢሆኑልን የት በደረስን ስንት መመከር ያለበት እያለ
@hawaahmed7936
@hawaahmed7936 Год назад
ሳህ ሳዳት ✅
@hawaahmed7936
@hawaahmed7936 Год назад
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ሳዳት የትውልዱ ጀግና
@user-iw4mu8ir8s
@user-iw4mu8ir8s Год назад
እረ ተ ትመከራለህ እጅ እሱን አመክረውም ሳዳት ጀግና ነው ዝብል እሱ ሸርክ ባስተማረ እሲ እስተምሩ እን ናተ ዝብለህ ሂድ ወዳዛ
@diredawa_ahlusunah
@diredawa_ahlusunah Год назад
አው ሱብሃነላህ እንደዚ ሃቅ ሃቁን መናገርም ጥሩ ነው። እሱ የ ሽርክ የኩፍር እንጂ የተውሂድ አስተማሪ አይደለም።
@hawaahmed7936
@hawaahmed7936 Год назад
@@diredawa_ahlusunah ክክክክክ አተሣ የምን አስተማሪነህ ባክህ ቢመርህም ዋጠው ሳዳት የተውሂድ አስተማሪነው እናተና የአንተን መሠል ደሞ ሂዳያ ይስጣቺሁ
@user-ze9ys8zq3h
@user-ze9ys8zq3h Год назад
@@hawaahmed7936 በሱቤት ሳዳትን ዝቅያደረገመሰሎትነው ።ክክክክ ተደበቅ ሳዳት ከማል ዛሬም ነገም የተውሂድ አስተማሪ የሽርክአርበኛነው ።ሳዳት ጀግና ነው የሚተቸው በስራቸውነው አንተ አህባሽ የጫትና የመውሊድ ጠላት ቅጪልቅጪልህ ሲልህ ሳዳትን ልትተችሀሀሀሀሀሀ
@heirat
@heirat Год назад
@@diredawa_ahlusunah ❌❌❌❌❌❌
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s Год назад
@@diredawa_ahlusunah አንተንኮ አየንልህ ትምህርትህን ሰው አምቶ መውጣት ይልቁንስ ሂድና ከሱጋር ተማር
@winding-wonder
@winding-wonder Год назад
ማሻ አላህ ኡስታዝ ደጉን ስራ ስለ ሰራቹ አላህ ኸይሩን ይስጣቹዉ👌
@dgf5621
@dgf5621 Год назад
ለማንኛውም መሠሎቻችሁ ደስ ብሏቸዋል
@abdelaabdela8325
@abdelaabdela8325 Год назад
አሰላሙ ዐለይኩም ወረህሐቱላህ እኔ ከሳዳት ከማል ስህተት አላስተዋልኩም ብዙን ግዜ የእሱን ሙሀደራ አዳምጣለሁ ና አኔ ሀቅን ነው የፈለኩት ስህተቱ የቱጋ ነው ግለፅልኝ
@user-ds5wl6yn4f
@user-ds5wl6yn4f Год назад
አንድ ሰው የሚያውቀውን በማስተማር አይወቀስም የምታወራው ያጣህ ነው የሚመስል አንተ እውቅት አለኚ ብለህ ካሰብክ ያለህበት አገር ሽርክ እና ቢድዓ የሙላበት ነው እና አስተምር ደግሞም ማንን ነው ያ ሙሽሪክ ያ ካፊር ያለው ለዚህም ኛስረጃ ማምጣት አለብህ
@ahmed1ashraf148
@ahmed1ashraf148 Год назад
subahan allah ...bedenb astewel
@diredawa_ahlusunah
@diredawa_ahlusunah Год назад
ለማስረጃዎች በቅርቡ ይጠብቁን
@sofiethiopia9369
@sofiethiopia9369 Год назад
@@diredawa_ahlusunah ኣረ ተደበቅ ማንም አይሰማህ ምን ይመስላል
@meryemseid4733
@meryemseid4733 Год назад
ኡስታዝ ሳዳት እያደረገ ያለው ነገር ትክክል ነው ካላልክ አንተስ አሁን ምን እያደረክ ነው
@user-lj5vo1ov1e
@user-lj5vo1ov1e 9 месяцев назад
ልክልካቹሁን ስለሚነግራቹሁ ያጨረጭራቹኋል እሱ እንኳን ተከተሉኝ ሊል ኡስታዝ አትበሉኝ ለኔ አይመጥንም ነው የሚለው አላህ ከእናተ ሸር ይጠብቀን አቡ መርየም አላህ ይጠውል ኡምርክ ለአላህ ብየ እወድህ አለሁ🎉
@user-pd2cz9cs9h
@user-pd2cz9cs9h Год назад
እናተ ልበ ደረቆች ኡስታዝ ሳዳት ከማልን. አጠገቡ አደርሱም አህለል ቢዳአወች ተማሩ ከሱ እሱ ተዉሂድን ነዉ እሚያስተምረዉ.
@mahizeki558
@mahizeki558 Год назад
ተውሂድ እኮ በ አረበኛ ነው ምትማረው ኪታቦቹም እንደዛው በ አረበኛ ናቸው። አረቢዉን በትክክል ሳያነበው ምናምን ነው እንዴ የተማረው ፣፣ እንደዛ ከሆነ ብዙ ዘንግቶዋል ማለት ነው በመማር ፕሮሰሱላይ
@sofiethiopia9369
@sofiethiopia9369 Год назад
@@mahizeki558 አረብኛ ማወቅ እውቀት መሰለህ ጃሂል
@azeezaazeeza5825
@azeezaazeeza5825 Год назад
መካሪየ አቡመሬም አላህይጠብቅህ በአንተ ስበብነው ሀራምነሀላል የለየሁት በፊት እደት እደነበርኩ አላህ ያውቃል አህባሽናሶፍይነንባዩቹ እኳንስ ሰውመክርው ሊመልሡ ይቅርና እደውም እነሱ ቁርአን ቀርተው ተፍሲር ተምርው ጥመት እነሱ ያልተውትንእኔ ለምን ይቅርብኝ እልነበር ጭፈራ ሳይቀር አርፍችሁ ተቀመጡ እንማርበት
@moe0079
@moe0079 Год назад
ኡስታስዝ ሳዳትከማልን የምትተቹ ግለሶቦች አላህፈሩ ፡፡ ኡስታዝ ሳዳት ሀቢቢ ገልቢ ሀቅን እምንከተል የአላህ ባሮች እንወደዋለን ለአላህብለን መሰሎቹን ያብዛል አሚራችንነው የኢቶቢያ ሙስሊም
@diredawa_ahlusunah
@diredawa_ahlusunah Год назад
ሃቅ ምንድን ነው?
@user-ze9ys8zq3h
@user-ze9ys8zq3h Год назад
@@diredawa_ahlusunah ተደበቅ ሳዳት ከማል የሚናገረው ሃቅና ሀቅነው ቢተችም በማስረጃነው
@abubekermuhammed31
@abubekermuhammed31 Год назад
ሀቅ ግልጽ እስኪ ወጣ ድረስ ኢንሻአላህ ሀቁን መንገድ አላህ ያግራልህ
@heirat
@heirat Год назад
@@diredawa_ahlusunah ማንንም ኡስታዝ ሳዳት አይደርስም
@moe0079
@moe0079 Год назад
@@diredawa_ahlusunah ሀቅማለት ውሸት ያልተቀላቀለበት በመርጃ የሚቀርብ መርጃው ም ከቁራንና ሀዲሰ የሚቀርብ ነው ወዲሜ ሰለሀቅና ባጢል የተወዳጁን ኡስታዝ ሳዳት ከማል ዳእዋ አዳምጣቸው አዲሰው ያለመርጃ ቢያወራ ጤፍ በወፈት ይባላል አላህ ሂዲያ ይስጠን ለሁላችንም
@seidnurads
@seidnurads Год назад
መጀመሪያ ከመምከርህ በፊት ተማር ሳዳት የእውነት ሰው ነው ለዛ ነው እምትጠሉት
@toybamohammed9983
@toybamohammed9983 Год назад
ሱብሀነ ረቢ ምን እያላችሁ ነው ግን? ፊደል ተማር ለማለት ፈልገህ ነው እንዴ ይሄ ሁሉ ዙሪያ ጥምጥም የሄድከው
@user-gw5ze9bd2l
@user-gw5ze9bd2l 2 месяца назад
ኡስታዝእሚናገረዉበመረጃነዉእናንተናችሁአላዋቂወች
@sofayaa6125
@sofayaa6125 10 месяцев назад
አላህ ይጠብቀዉ አላህ እሱንም መሰሎቹን በትክለኛዉ መንገድ በመንሀጃቸዉ ላይ ያፅናቸዉ፡፡ አጅብ እምታነሱት ብታጡ ስለተጅዊድ መጣችሁ ቢላሂ አለይኩም እሱ እኔ ኡለማነኝ አላለም ኡስታዝ አትበሉኝ እኳ ብሏል አላህን ብንፈራ በምን ባገኘነዉ አላችሁ አላሁል ሙስታአን
@saeidngatu2711
@saeidngatu2711 Год назад
ከ 100% 2ቱንም አታገኘዉም ክክክክ አረበኛ ቋንቋ ተምረሀል ወይ አላልክም ዉዉዉዉ አንተ ጥያቄዉን በአረበኛ ለምን አልጠየከዉም አማረኛ ዉ አስተካክል ለራስህ አላህ ያህዴን ሁላችንንም ያረብ። 👍👍👍👍👍ሳዳት ከማልንማ አላህ አምሳያዎቹን ያብዛልን 👍👍👍👍👍
@jamilaja6678
@jamilaja6678 Год назад
ዝበል ከስንት ቢዳአ ነዉ ያወጣን አላህ ሰበብ ያረገልኝ
@ammarmohammed4674
@ammarmohammed4674 Год назад
Masha allah ere gun dew bertu endih aynet meqeroch linoru yegebalu hulume leqetawen maweq alebet
@bntahmed5909
@bntahmed5909 Год назад
ሳዳት ከማል አቡ መሬም አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና ወላሂ ወቢላሂ ጀግና ነህ አቡ መሬም
@hawuletyutub7090
@hawuletyutub7090 Год назад
አላህ ይጠብቅ ኡስታዝ ሳዳት
@abduselamyassin9201
@abduselamyassin9201 11 месяцев назад
ደደብ አትሁን እስኪ አመዛዝን
@akmeldarymohammed5223
@akmeldarymohammed5223 Год назад
አንተ ብቻ እንገዛለን አንተ ብቻ እገዛን እንጠይቃለን ወልይ ቆሌ ሐድባ የሞቱትን መሻይክ አንለምንም አንዱን አላህ ብቻ አንተም ቢጤዎቻቸሁ ማሸርገድ ማጎብደድ ለአላህ ብቻ መሆን አለባችሁ ፊደላት አሳምሮ መቅራት ብቻ ጀነት አያሰገባም ያለ ተዊድ ጀነት የለም አላህ ይምራቹ ይምራን ወላሁ አለም።
@user-xv5xf1rn1h
@user-xv5xf1rn1h 10 месяцев назад
አሰላምአለይኩም ልክነህ እጫትቤት ስላላገኝሀው ነዉ
@ayooshjaber3931
@ayooshjaber3931 Год назад
ሲጀመር ኡስታዝ ሳዳት የምተቹ የቢዳያ እና የሽርክ ባለቤት ስለሆናቹ አላህ ይህዲኩም በስ ሀቅ የያዘ ጠላት ይበዛበታል አላህ ይጠብቅህ ሳዳት ከማል። እናንተንም እኛንም ሁላችንም አላህ ቀጥተኛዉ መንገድ ይምራን
@zinet3238
@zinet3238 11 месяцев назад
ለሌላም ልጨምርልህ ማነህአንተመጀመሪያ እሥኪከዚበፊት ስለተውሒድ ያስተማርከው ካለህ አሣውቀን እህኔ ሽርክ ተነካብለህ ይሆናል በእርግጥም እውነትን ፈላጊከሆንክ እኛንም አንተንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን አፉታ እየጠየኩህ አላህ ሀቅን በሀቅነቱያሣየን የምንቀበለውም ያርገን ባጢልን በባጢል እነቱያሣየን የምንርቀውም ያርገን ባረከላህ ፊኩም
@muhammedabdullahabdullah2530
ያሰላም ያሰላም ኡስታዙና እሚገርም ምክር ነው ለሳዳ አሏህ የቅናቻ መንገድን ያግራለት
@sofiethiopia9369
@sofiethiopia9369 Год назад
ወየው በሳቅ ሳዳት ነው እሚቀናው ጅል
@habibanesh5940
@habibanesh5940 Год назад
@@sofiethiopia9369 እዉነትም ጂል
@ahmadamir5679
@ahmadamir5679 10 месяцев назад
​@@habibanesh5940 ወላኪነላሀ የህዲ መየሻእ
@zisebri1751
@zisebri1751 Год назад
MashaAllah bertulin ahbaboch.......endezi lk lkun minegrew yasfelgenal
@hannankonjo7106
@hannankonjo7106 Год назад
ምናያነትገጋማነሕ አንትያሸሪከአጃቢነህ ነገግንሳዳትያተዉህደአሪበኘነዉ አተግንአፋህአተከፋት ሳዳትአላህያጣብቅዉ ሳዳትአሄራዉንምዱኒያዉአላህያሳምሪለት ሰዳትያትዊደአሪበኘነዉአመንከምአላመከም ሳዳትአላህያጥብቀው ከሳዳትእራሰላይወረደበሉ እሱያትዊደአሪበኘነዉ❤❤❤❤❤
@SsSs-hl4rd
@SsSs-hl4rd Год назад
ሰአዳትን አላህ ይጠብቀዉ
@fuodgu1911
@fuodgu1911 Год назад
እና ኡስታዝ እንበልህ ወይስ ማን የቁረአን አንቀፃ ገገለፅክ ስም አንስቶ ያለ መተቸት ከራስ ይጀምራል መነው ሚኮረኩርህ ቦታ ነካህ
@user-tu2iv7ne9e
@user-tu2iv7ne9e 5 месяцев назад
ሰደት ጀሂልነው አለህ ቀጥተኘውን መንገድ ይምረው
@mahaboobadam5611
@mahaboobadam5611 Год назад
በአላህ ኡስታዝ ሳዳት የቱጋ ነዉ የተሳደበዉ እየመከረን የተዉሂድ ጀግና አላህ ይጠብቀዉ ማንንም ማይፈራ ከአላህ ዉጭ ለዱንያ ቦታ የሌለዉ
@diredawa_ahlusunah
@diredawa_ahlusunah Год назад
😅😅😅ደስ ይላል ያንተኛው ደሞ........የቱጋር ነው የተሳደበው??😂😂
@YasinYasin-bs4hg
@YasinYasin-bs4hg 11 месяцев назад
@@diredawa_ahlusunah ግን አሻንጉሊት መጠቀም ይቻላልደ?
@amirshash4559
@amirshash4559 Год назад
ما شاء الله...بارك الله بكم واحسن الله إليكم
@fuodgu1911
@fuodgu1911 Год назад
على ايش ما شاء الله تبارك الله على ايش الكذب هذول اهل البدائه
@Sdfa-mn6mc
@Sdfa-mn6mc 6 часов назад
ሱበሀን አሏህ እረ አሏህን ፍሩ እስኪ የሚመከሩትን ሰወች እወቁ ዉስታዝ ሳዳት ከማል ማለት ተዉሒዲን የሚያስተምር ከአሏህ ዉጭ ያሉትን የሚመለኩትን ሸርክ መሆናቸዉን በማስረጃ. የሚያስተምር ዉስታዝነዉ እና እናተንም አሏህ ይመልሳችሁ ዱአ ያስፈልጋችሇል ወገኖች ሲቀጥል ጥፍቱ ይነገረን ለሱም ይነገረዉ አዲኛችን ስናጠፍ ማዋረዳ ሳይሆን እህቴ ወይም ወዲሜ ይሔ ስህተት ነዉ ብለን መጠቋቆምነዉ ያለብን እና ሳዳትን ከመምከር እነ አህባሽን እነ ኢህዋንን የመሣሠሉትን ምከሯቸዉ እነ አህለል ቢደአወችን እሽ
@user-ow1pn3rq4q
@user-ow1pn3rq4q Год назад
እንደናንተያለአኽላቅእናኢልምያለውይምከረን
@sefinaabdela5345
@sefinaabdela5345 10 месяцев назад
ኡስታዝ ሳዳት ከማል አላህ ያፅናህ ጀግና ነክ ። እሄ ሰውዬ እቃቃ ምጫወት ነው የመሰለኝ
@muhammedhassen1388
@muhammedhassen1388 Год назад
የአሏህን ህግ ለመናገር ቂርጣስ ኪታቦችን ማዳረስ ያስፈልጋልን?
@akmelshifa1128
@akmelshifa1128 Год назад
ጀዝባ
@fatimabashir5846
@fatimabashir5846 Год назад
aselam waelakum jazak allah kayer afa kuret yebabebeh 10 amat erer kaleku shukeran
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 8 месяцев назад
አላህ ይጠብቀዉ ኡስታዝ የተወሂድ ጀግና
@user-qf4dm5gc6t
@user-qf4dm5gc6t 9 месяцев назад
🥇እነሆ ወደ ቀልብ ዶክተር አሏህ ያለላቸው ብቻ ሲመጡ ብዙ ፈተናን ውትወታን ጉትጎታን አልፈው ታክመው! በአሏህም ቃል ይድ
@misamina2014
@misamina2014 Год назад
አሏህ ሁለችንንም የቅናን
@hamzukasalah4279
@hamzukasalah4279 Год назад
صلو على النبي
@emanallahkareem2470
@emanallahkareem2470 Год назад
ክክክክክክክክ ወይ ጉድ መጀመሪያ ለራስህ ተማር አጀኢብ ኡስታዝ ሳዳት ከማል አላህ ይጠብቅህ
@user-zs9zx6bq5r
@user-zs9zx6bq5r Год назад
❌❌❌❌❌❌😀😀😀😀😀ክክክከባድ ማስረጃ ሊመጣ ነው ብየ
@user-lz3ib7kj7q
@user-lz3ib7kj7q 7 месяцев назад
😊
@nuradinsultan263
@nuradinsultan263 10 месяцев назад
Subhanallahi !!
@user-th1dv5xt6g
@user-th1dv5xt6g 5 месяцев назад
ሳዳትንናመሠሎቹንአላህይጠብቃቸዉ
@islamselam3435
@islamselam3435 Год назад
ከሸራችሁ በአላህ እንጠበቃለን አረበኛን አሳመርን ብላችሁ ስንቱን እያጠመማችሁ ነው አላህ የእጃችሁን ይሰጣችኋል ጠብቅ
@fadelaalhosani8736
@fadelaalhosani8736 Год назад
ኡስታዝ ሳዳትን አላህ ይጠብቀው
@ahmed1ashraf148
@ahmed1ashraf148 Год назад
masha allah haq new bertu
@sofiethiopia9369
@sofiethiopia9369 Год назад
ምኑ ነው ሀቁ ኧረ ነቃ በል
@zinet3238
@zinet3238 11 месяцев назад
እናደሞ ሣዳት እኔን ተከተሉ እኔበላጭነኝ ሢል ሠምተን አናውቅም እሡንም እኛንም ወደፈጠረው ጌታ እንጅ የሚጣራው ወደ አላሁሡብሀነወተአላ እና ነብዬና ሙሀመድ ሡለላህ አሊወሠለም ወደተላኩበት መንገድነው
@abubekermuhammed31
@abubekermuhammed31 Год назад
ማሻ አላህ ዑስታዛችን ሌሎችም በዚህ ምክር ተጠቃሚ እንደሚሆን ተሰፈ አለኝ
@diredawa_ahlusunah
@diredawa_ahlusunah Год назад
InshaAllah
@jamalalif1245
@jamalalif1245 Год назад
ጭቅላቱ ድንጋይ ነው እኮ!! ቢመከርም አይሰማም ድንጋይ ላይ ዉሀ ብታፈስ ውሀ ይይዛል? እሱም እንደዛው ነው!! ደግሞም ፈሪ ነው።
@sofiethiopia9369
@sofiethiopia9369 Год назад
@@jamalalif1245 ማነው እሚፈራው ፈሪወቹስ እናተ ናቸሁ ገና ሳዳታችን ያስተምራል ባደባባይ የተነሀረውን ባደባባይ ማስተማር ይቻላል እናተ አህባሾች ይሄው ናችሁ
@hanun14
@hanun14 Год назад
@@diredawa_ahlusunah ኡስታዛችንን እየተቸህ አተብሎ የድሬ አህለሱና ስትል አታፍርም እዉነትን በመናገሩ ቁስልህን ነካዉ መሰል
@user-ln7xp8le3s
@user-ln7xp8le3s Год назад
ደሞ ወደሳዳት ዞራችሁ እሽ ከዛዝ ኡስታዛችን በማስረጃ ነው እያስተማረ ያለው አላህ ሂደያ ይስጠን
Далее
ሚስጥር መጠበቅ
41:58
Просмотров 14 тыс.
ቀጥ በል
22:55
Просмотров 14 тыс.